"አግባ አግባ ብለሽ አግብታ ፈታቺኝ" 😂 ተወዳጇ ሙዚቀኛ እየሩሳሌም አስፋው(ጄሪ) በአዲስ አልበም... //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 84,035

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 129
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 8 ай бұрын
ውይ እስፊት አፈሩን ገለባ ያድርግልህ ነፍስህን ይማረው የቤቱ ድምቀት ነበርክ
@jerrbest2126
@jerrbest2126 8 ай бұрын
ሉላይ በጣም እውድሸለሁ ፈጣሪ. እርጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ ቆንጅው ❤❤❤❤
@shitureshad9861
@shitureshad9861 8 ай бұрын
አስፋውም ይታዘበናል ሀዘን ማብዛት ጥሩአደለም መልካምስራውእያሰብን ስራቹሁን ቀጥሉበት
@shitureshad9861
@shitureshad9861 8 ай бұрын
@@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 👍❤
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 8 ай бұрын
እችን ኮሜት ለምታነቡ ሑሉ እግዚአብሔር ያሰባችሑትን ይሙላላችሑ በስደት ያላችሑ እሕት ወድሞቼ እግዚአብሔር ጠብቆ በሰላም ለሐገራችን ያብቃን አሜን ❤🎉🎉🎉🎉
@SaraBisrat-l9h
@SaraBisrat-l9h 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@tecnotecno1450
@tecnotecno1450 8 ай бұрын
አሚንን
@metasebiaagonafir1486
@metasebiaagonafir1486 8 ай бұрын
አሜን❤
@AnnoyedBackgammon-wv7ql
@AnnoyedBackgammon-wv7ql 8 ай бұрын
አምንንንንን
@senayitTagele
@senayitTagele 8 ай бұрын
Amen Amen
@yordihagos2890
@yordihagos2890 8 ай бұрын
ጄሪ ደሥ ሥትል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saradezi8588
@saradezi8588 8 ай бұрын
ዯኒ እና ሉላዮ አላዘናችሁም ማለቴ አይደለም 0:30 እንኳን እናንተ እኛም እርር ብለናል ጣቢያውም ስራውን መቀጠል አለበት በአሁን ሰአት ግን እንኳን ዳንስ ዘፈኑም ቢቀር ጥሩ ነበር:: የስራው ግዴታ ከሆነ ግን ይቅርታ አርጉልኝ :: አስፍዮን ነብስ ይማር😭😭😭😭
@GualAmlak333
@GualAmlak333 8 ай бұрын
Yene hasab endanchi new betam ayderegm medenes
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 8 ай бұрын
Trye
@ETHIOPIA1995.
@ETHIOPIA1995. 8 ай бұрын
ዮኒዬ ፈታ ያለ ሰው ይመችህ አቦ 😍 ሳህህህ ... ❤
@addislij3053
@addislij3053 8 ай бұрын
Awwwww! She is a beauty! She is sooooo funny, her confidence is contagious. ❤
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 8 ай бұрын
በሳቅ ነው የገደልሽኝ እውነት ይመችሽ😂😂😂🎉🎉🎉❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 8 ай бұрын
አሰፍየ ቅርቅር አለኝ 😢😢😢😢
@abimedia8554
@abimedia8554 8 ай бұрын
ቦታህ ቀዘቀዘ አስፍቲ ነፍስ ይማር አዲኒያ ብላሺ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 8 ай бұрын
ነገሮች ምንም ያህል ቢከብዱ ተስፋ አትቁረጡ 🙏🙏
@halumahaluma7614
@halumahaluma7614 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 8 ай бұрын
ዩኒና ሉላ አላዘናችሁም ማለቴ አይደለም ግን ዳንሱን ምን አመጣዉ ይብላኝ ለሞተ አፈር ከቀመሰ እንካን ሳምንት አልሞላዉም ያሳዝናል የ ebs ሰራተኞች አየናችሁ ያሳዝናል አስፊቲ ነብስ ይማር
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 8 ай бұрын
True
@abdoshaliabdulmana7251
@abdoshaliabdulmana7251 8 ай бұрын
Great job, Yoni and Lula, hiwot yiketilal,programachuhun bechalkut hulu eketatelalehu, bertu❤
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 8 ай бұрын
Wowwww Amazing good luck jeriye
@SAMdave183
@SAMdave183 8 ай бұрын
እንደ አበሻ ፈረንጅን የሚያከብር ህዝብ አልተፈጠረም😂 ወይ ነጭን አለማወቅ
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j 8 ай бұрын
በትክክል እነኝህ ይሉምታቢሶች😢😂😂😂😂
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 8 ай бұрын
የሽገር ልጅ ነፃነት 😂 ይገርመኛል😂😂😂
@jerrbest2126
@jerrbest2126 8 ай бұрын
ትክክል ጄሪዬ እኔም እንዳንቺ ነው የሚሉኝ መኩሺዬ አባ ይመችሽ ❤
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 8 ай бұрын
ትመቻለሽ ይህን ልዩ አስቂኝ ነክ
@kemf5410
@kemf5410 8 ай бұрын
😢ሠዉ ገራሚ ፍጥረት ነዉ ገና ሣምንት እንኳን ሣይሞላዉ ምነዉ ብትታገሡ😌😌
@mulu5
@mulu5 8 ай бұрын
ይህ የስራ ቦታ ነዉ ዋናዉ በልብ ነዉ እሱ መልካም ነገር ሰርቶ ነዉ የሞተዉ ሰለዚህ ሀዘን አያስፈልግም
@RiversideUSA
@RiversideUSA 8 ай бұрын
ስፖንሰሮቻቸዉ ገንዘብ የሚከፍሉ የመዝናኛ ዝግጅት ብለዉ እንጅ የለቅሶ ቤት ብለዉ አይደለም። ለቅሶ ካልወጣልህ እናቱ ቤት ሂድ
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
ውዴ የኢቤስ ስራው ነው የጋዜጠኞች እጀራቸው ነው ምን ያርጉ እኮ
@YfggfGhhgyj-gc6ks
@YfggfGhhgyj-gc6ks 8 ай бұрын
አስፈየ ነብስ ይማረ እግዚአብሔር የፈቀደውን አደረግ ፈጣሬ ያበረታቹህ 😭😭😭😭😭😭🙏
@bezaanteneh5649
@bezaanteneh5649 8 ай бұрын
በጣም ፈታ ያልሽ ነሽ ይመችሽ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 8 ай бұрын
ዋውውውው ሰታምሪ ❤❤❤❤❤❤
@meskidad1078
@meskidad1078 7 ай бұрын
Ye sifera lije yarda lije chewata awki much love and respect ❤❤❤
@jamailseid5602
@jamailseid5602 8 ай бұрын
ጀሪ አቦ ተመቸሽኝ ❤❤❤
@senaitkidane3774
@senaitkidane3774 7 ай бұрын
Yoniye fetah yalk seb ymechih abo ❤ Lulaya konjo ❤. Jerry tamryalesh yene wub ❤❤❤
@beliyouksolomon1652
@beliyouksolomon1652 8 ай бұрын
ሉላዬ የለበሰው ቀሚስበጣም ነው የወደድኩት❤
@seid4320
@seid4320 8 ай бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 8 ай бұрын
አስታየትሰጪዎች ለምን የአስፋው እናአትቤት ሔዳቹ ተቀመጡ ለሐዘንተብሎ ስራአአይሰራአ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ Ай бұрын
ስታወራ በጣም ደስ ትለኛለይ❤❤❤❤❤❤
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 8 ай бұрын
1 ሳምት እንኳ ምንለ ብታዝኑለት ላስፊቲ ጥቁር ልብስ
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ወረኞች ሚዲያ ነው የሚችሉትን አርገዎል በልብስ ይታዘናል
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 8 ай бұрын
ሰዉአያሽቃብጥኮ ከነሱበላይኮአላዘኑም ኮሜትየሚጥፉሁላ
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 8 ай бұрын
Omg jeree❤ kerejem amet behuala selayehushe des belognale keza hazen weteshe demo bedegami mayete des belognale❤❤❤❤❤❤❤❤❤ key baher lay betekesetew guday enem beza mengede wede aweropa lemehed menged lay neberku ahun German hager gebechalhu Fetary yemesegene ❤❤❤❤❤❤❤EBS betam wedatalhu ❤
@liyu2liyu106
@liyu2liyu106 8 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ነፃ እና ቅን ነሽ
@የማሂርእናት
@የማሂርእናት 8 ай бұрын
አይ ዪንየ ሳህ የሚላት ነገር ታስቀኛለች 😂😂
@HusniyaEzame
@HusniyaEzame 8 ай бұрын
Kkk
@Zzzzz-e7j
@Zzzzz-e7j 8 ай бұрын
የምን ቋንቋ ነች?? 😂😂😂😂
@mariyamariya1648
@mariyamariya1648 8 ай бұрын
​@@Zzzzz-e7jአረበኛ
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 8 ай бұрын
አ@@Zzzzz-e7j አረበኛ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 8 ай бұрын
ሉላዬ ❤❤❤❤❤ዮን ❤❤❤❤❤ አስፍቲ😭😭ሁሌም እዎድሃለው
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 8 ай бұрын
ወይ አስፋው መሸሻ ቅር ቅር አለኝ😢😢😢😢😢😢😢
@TzitaAb
@TzitaAb 8 ай бұрын
ዬንዬሉላዬየመልካምነትጥግነውያላችሁበጣምነውየምወዳችሁእግዚያብሔርያጥናችሁአይዟችሁ
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 8 ай бұрын
That was really great.💚💛♥️
@toutube9875
@toutube9875 7 ай бұрын
የኛምርጥ ዩኔ❤❤❤ ሁሌም ሳቅልኝ
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 8 ай бұрын
Ena zare hullumem pirogeram salesaqe nw yacharesakut😢😢😢😢😢😢 asefaye yena abbat nabesahen yemarew yallee sawe min yehonal yamot tagodha😢😢😢
@askimhagos8625
@askimhagos8625 8 ай бұрын
Yalechu music yet new mnagegnow pls
@yonman9437
@yonman9437 8 ай бұрын
ውይ ከባሏ ጋር እንዴት እንደተዋወቀች በተመሳሳይ የግነት በየቃለመጠይቁ ታወራለች።እዚሁ ዝግጅት ላይ አስፋው መሸሻ(ነፍስ ይማር) ና ናፍቆት ጠይቀዋት ተናግራዋለች ምናለ አቅራቢዎቹ ዝም ብላችሁ ለቃለመጠይቅ ከምታቀርቧት ያለፈውን ቃለመጠይቋን መልሳችሁ ብትፈትሹና የጥያቄ መደጋገምን ብታስወግዱ በእውነት ተመልካችን ዝም ብሎ ማዛግ ፌይር አይደለም ተሞክሮ ከሌላት አርቲስቷም ራሷ ባትቀርብ ነው የሚሻለው።
@RomanAsrat-ke2iw
@RomanAsrat-ke2iw 8 ай бұрын
Men malet new yalesemu yenoralu
@yonman9437
@yonman9437 6 ай бұрын
@@RomanAsrat-ke2iw የጥያቄ መደጋገምን ማስቀረት ግን የአቅራቢዎቹ ሃላፊነት ነው።ጥያቄዎች ባይደጋገሙ እሷም አንዳይነት ታሪክ ባላወራች ቢያንስ አቅራቢዎች ያለፈው ቃለመጠይቋን አይተው ከባለቤትሽ ጋር እንዴት እንደተዋወቅሽ በዚህ ፕሮግራም ቀርበሽ መናገርሽ ይታወሳል አሁን ትዳር እንዴት ነው? ብቻ ቢሏት ጥሩ ነበር
@Lematube-to1yv
@Lematube-to1yv 3 ай бұрын
ጄሪዬዬዬ
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 8 ай бұрын
በጣምታሣዝናላችሑጨፈራችሑአደሌ ዩኒእናሉላምንአይነትቅጭላትነውያላቼሑሒግንሣምትሣይሞላውጭራሺ ቤተሠብቹይታዘቡናልአትሉምአይቀፈችሑም
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 8 ай бұрын
ገና ሳምቱ አስፍየንተቀበራችሁ የወኒና ሉላ ባጨፍሩ ምን አለ የሞተተጎዳ😢😢😢
@المال-ظ4ج
@المال-ظ4ج 8 ай бұрын
ስራነዉ ምን ማድረግ ይችላሉ አልቅሰዉሸኝተዉታል
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 8 ай бұрын
የስራውን ባህሪ ተረዱጂ ጎበዝ ከነሱ የበለጠ ልናዝን አንችልም
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 8 ай бұрын
ለቅሶ ድረሺ ይሄ ሚዲያ ነው
@hirutworku3824
@hirutworku3824 8 ай бұрын
We know they will are doing they job but it is very soon to do this kind interview. Too much
@hirutworku3824
@hirutworku3824 8 ай бұрын
When you lose your family then you feel it the pain.
@seidamohammed
@seidamohammed 8 ай бұрын
Jery beautiful ❤
@Rest-k7b
@Rest-k7b 8 ай бұрын
Ywni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eyaruse-my3le
@Eyaruse-my3le 3 ай бұрын
ወይኔ በሳቅሞትኩዛሬ
@melatnigussie3426
@melatnigussie3426 8 ай бұрын
Chefra bekerebachu min ale betam taszenalachu
@RRuth8852
@RRuth8852 8 ай бұрын
❤❤❤
@SaraBisrat-l9h
@SaraBisrat-l9h 8 ай бұрын
Jeriye siwedish eko yene konjo Mirt yarada lij
@SenaitNegesse
@SenaitNegesse 8 ай бұрын
ውይ በቃ ሀዘኑ አበቃ ዳንስ ጀመራችሁ?
@asease2460
@asease2460 8 ай бұрын
ምን ያድርጉ የእንጀራችው ጉዳይ ነው
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 8 ай бұрын
የተቀጠሩ ሰዎች እኮ ናቸው።ቲቪ የነሱ ኣይደለም።እንጀራ ነው።ልክ ሰው ለሃዘን እረፍት ተሰጥቶክ ጨርሰክ ስራ እንደምትጀምር ውሰደው
@toutube9875
@toutube9875 7 ай бұрын
yana wuda lula batam ewadeshi alaw❤❤❤❤❤❤
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 8 ай бұрын
ትክክል ❤
@mansourabdelrahman5208
@mansourabdelrahman5208 8 ай бұрын
ጄሪ የጨርቆስ አራዳ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ 8 ай бұрын
ይሄን ሰምታቹ አደራ የውጭ ዜጋ ባያቹ ቁጥር ባሌ እንዳትሉ 😂😂😂ይመችሽ ❤
@fyyd9676
@fyyd9676 8 ай бұрын
😂😂
@RodesRodes-b1w
@RodesRodes-b1w 8 ай бұрын
የጨርቆስዬ ልጅ አራድዬ😂😂😂😂
@HabeshaEthiopia
@HabeshaEthiopia 8 ай бұрын
Jeriye 🔥❤️
@toutube9875
@toutube9875 7 ай бұрын
የኔሴት❤❤❤❤
@Rahelsolomon-s7t
@Rahelsolomon-s7t 8 ай бұрын
23:43
@ሰላሞዊትቲዩብ
@ሰላሞዊትቲዩብ 8 ай бұрын
ያምራል❤❤❤❤
@arseyab7453
@arseyab7453 8 ай бұрын
Asfiti nebsih beselam tiref. Endew minale zefenum dansum atleast 7 ken eskihonew bitakoyut??????? Ere newir new. Yigebagnal hiwot yiketilal gin demo bahilachinin banizenegaw tiru yimesilegnal 😥
@foziiyamohammed595
@foziiyamohammed595 8 ай бұрын
Asfit kalele mnm aymirm 😢😢😢
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so 8 ай бұрын
Sitamr❤❤❤
@hananm1530
@hananm1530 8 ай бұрын
Dansuna ciferawi bikersi landi samint😢
@honey48757
@honey48757 8 ай бұрын
Wey Jerry 😂😂😂😂 Ye Wuchi Zegawn Be Fetata Tebesh Aydel 😂😂😂😂 Beka Yabesha Beza Gize Endezih Ayn Awta Mehonu Yigermal 🤔🤔😃😃😃
@JamilaYemam
@JamilaYemam 8 ай бұрын
Enya iko ye yweny mamaset naw emyeskagne
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 8 ай бұрын
😅😅❤❤ጎበዝ
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 8 ай бұрын
Yoniyen,besak gedlshew
@meazachufa5642
@meazachufa5642 8 ай бұрын
የአስፊት ስም ሳያው ደስ አለኝ ትንሽ መቼም አረሳም
@mekonenrahale4098
@mekonenrahale4098 8 ай бұрын
ስታስጠሉ አስፍቲ 40 ቀን ሳይሞላው
@mareyamsofimareyam907
@mareyamsofimareyam907 8 ай бұрын
Afer bluu mneala 1 were enkuea bimolew dedeboche
@teketelyohannes2203
@teketelyohannes2203 8 ай бұрын
Tabarakuu ye ebs dimiqatochii yoniyena lulayee fiqiriii yehonachihu lijochii razhim idimena Xena yisixachihu faxariii
@mahseid7243
@mahseid7243 8 ай бұрын
Yefetashim agbi lulaye konjo
@selamselina7983
@selamselina7983 8 ай бұрын
አረ በጣም አስቄ ነሽ😅😅😅😅
@ZegaHayilu
@ZegaHayilu 8 ай бұрын
Yemeree temchishinyii 😂😂😂😂
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ
@እሙፍቅር-ሠ2ቐ 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@ewnetg
@ewnetg 8 ай бұрын
Nice hot song 🎵 🔥 You can make a good music video out of it...
@EidMohammed-dn4ri
@EidMohammed-dn4ri 8 ай бұрын
የምን ሀገር ሙዚቃ ነው 😮
@HewotMuch
@HewotMuch 8 ай бұрын
😂😂😂 yemanek Hager music
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 8 ай бұрын
ባትጩፍሩ ቢቀርባችሁስ??? ሁሉ ነገር ውሸት ኤጭጭ
@jerrbest2126
@jerrbest2126 8 ай бұрын
አገባለሁ ❤❤❤❤
@hirutworku3824
@hirutworku3824 8 ай бұрын
I stop watching
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 8 ай бұрын
Jeriye gelqntw😊 deis ,yelal
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 8 ай бұрын
btame kdadae nate 😅
@rahellulseged8425
@rahellulseged8425 8 ай бұрын
Lulaye Yoni tetsenanetachehu mayete desblognal. Asfish hulem belebachen ale.
@meronyohanes8647
@meronyohanes8647 8 ай бұрын
Wow what happened guys are you dancing we are crying week before about asfete please please please no wearing black clothes ,also dancing etc....stay until 40 days.
@RiversideUSA
@RiversideUSA 8 ай бұрын
እንከፍ ነህ። ስፖንሰሮቻቸዉ እኮ ዉል አላቸዉ። ዉሉ መዝናኛ ሊቀርብ እንጅ የሃዘን ቤት ሊሆን አይደለም
@Rahelsolomon-s7t
@Rahelsolomon-s7t 8 ай бұрын
ዘፍንአይከብድም
@Mkids2836
@Mkids2836 8 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 8 ай бұрын
አስፍየ ቢኖር
@sabamulat2268
@sabamulat2268 8 ай бұрын
Santan newu yetebeshiwu
@meronbekele1316
@meronbekele1316 8 ай бұрын
Zimita yashelimal lemin qere why
@user-od1wy3wo9d
@user-od1wy3wo9d 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 8 ай бұрын
ጠብቁእናተምበአሥፈየአሹፈእናጨፈሩኤጭጭኣቢኤሦችጥቅረይበልላችሑቢሥምላሒከናተሜአንዘመዳችሑይሙትእናሀዘኑንአግኝ
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 3,9 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 12 МЛН
🔴  ይቺን ሴት ማስቆም አለብን
39:11
babi VLOGS
Рет қаралды 76 М.
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 89 М.
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15