አባ ጮማን እንደዚህ ከሰሩት ይወዱታል ❗️

  Рет қаралды 27,059

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

Күн бұрын

Пікірлер: 84
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo 19 күн бұрын
❤ምርጥ እናት ተባረኪ!💝💝✝️💝
@tigestalemu-c1u
@tigestalemu-c1u 20 күн бұрын
እጅግዬ የቲማቲም ፍትፍቱን ሰርቼዉ በጣም ወደ ድኩት እጅሽ ይባረክ
@HirutGebreyesus
@HirutGebreyesus 20 күн бұрын
እንዴት ከረማችሁ? የአደንጓሬ / ቦሎቄ ከንፍሮነትና ከሾርባ አልፎ እንደዚህ በሚያምርና በሚያጓጉ መልኩ መሠራቱ ድንቅ ነው፡፡ የአልጫ ማጣፈጫ ከዚህ በተጨማሪ ነጭ አዝሙድና ነጭ ሽንኩርት አብሮ ተወቅጦ ደርቆና ተፈጭቶ ቢዘጋጅ ለአልጫ ግሩም ነው፡፡ ከቤተሰብ ያየሁት ሞያ ነው፡፡ ሞክሩት፡፡ በተረፈ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት/የገና በዓል ከመላ ቤተሰቡ ጋር ያድርሳችሁ፡፡
@AssaAbit
@AssaAbit 17 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@selamlealme6581
@selamlealme6581 20 күн бұрын
ምርዬ አንቺስ ምራቅሽን ብትውጭም እዛው ነሽ እኛ በአየር ላይ ሆነ ን እውነት ያስጎመጃል። እጃችሁ ይባረክ እባካችሁ የአልጫው ቅመ ም ይሰራልን።አመሰግናለሁ
@HyabTadese
@HyabTadese 19 күн бұрын
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 20 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ ወይዘሮ እጅጌ
@ejigayehuZAtaye
@ejigayehuZAtaye 20 күн бұрын
የአልጫ ቅመም ነጭ ሽንኩርት ዝንጅብል ነጭ አዝሙድ ከሙን በሶብላ እርድ ጨው አንድ ላይ ተደልዞ ሲደርቅ ይፈፈጭና በደረቅ ጠርሙስ ይቀመጣል እጅ የሚያስቆረጥም አልጫ እጠቀመዋለሁ የአልጫ እርጥብ ቅመም ደሞ ሌላ ቀን
@WudeFekadu-d3r
@WudeFekadu-d3r 17 күн бұрын
እጅሽ ይባረክ
@melatTUBE
@melatTUBE 20 күн бұрын
🎉🎉🎉 yen enate eko moya besheee new berchi !!!
@altubeti7567
@altubeti7567 17 күн бұрын
ሜሉዬ የባለሞያ ልጅ 🥰አንቺጋም በሽ ነው ሞያ 🌹
@samrawitmeles
@samrawitmeles 17 күн бұрын
Anchi tefash enji......
@AynalemNigatu-q9b
@AynalemNigatu-q9b 19 күн бұрын
ምርጥ አሰራር እናመሠግናለን
@Ewawey
@Ewawey 19 күн бұрын
ዋውውውው ያምራል አደጓሬም እደዚሕ እናመሠግናለን❤❤❤
@Emu-q1u
@Emu-q1u 17 күн бұрын
በጣም ያምራል
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እጅጌ እንኳን ደህና መጣችሁ❤
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 19 күн бұрын
በጣም ያምራል❤❤❤
@Hewan-r3y
@Hewan-r3y 20 күн бұрын
የእውነት እናት ተባረኪ❤️❤️😇
@nanny3146
@nanny3146 20 күн бұрын
Thanks lovely mum 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@nardostaddle1904
@nardostaddle1904 17 күн бұрын
በርቺ
@EgzerHeda
@EgzerHeda 20 күн бұрын
አደንጓሬን በንፍሮ መልክ ነበር የበላሁት እንደዚህ እንደሚሰራ ማወቄ አሪፍ ነው።በርቱ !
@yigremewalula2584
@yigremewalula2584 19 күн бұрын
ሆኮላ !ይባላል በኛ አካባቢ ። የሚገርመው ከሁለት እግር በየሁለት ሳምንት አንድ ኪሎግራም እለቅማለሁኝ።በጣም ግሩም ተክል ነዉ ። ከፍተኛ ፋይበር ይዘት አለው።
@genetmengiste5014
@genetmengiste5014 18 күн бұрын
ለኛ ሽጥልን እያመጣህ
@Faith-g9f
@Faith-g9f 20 күн бұрын
It looks very delicious. The dog want to eat too I think
@SenaitTeshome-g7d
@SenaitTeshome-g7d 20 күн бұрын
Selam naechu ❤❤❤ Meriye enkuwaen des aelesh
@AlmazLeta
@AlmazLeta 18 күн бұрын
❤❤ምጥ ነዉ
@yeshimebetdesta8705
@yeshimebetdesta8705 20 күн бұрын
ጥሩ ነው ለሾርባ ነበር የምጠቀመው ተዘፍዝፎ በውሃ ቢያድር ቶሎ ይበስላል ሲቀቀል
@HyabTadese
@HyabTadese 19 күн бұрын
Wawww ❤❤❤
@fatuma241
@fatuma241 19 күн бұрын
ማሚዬ በአላህ የት ነው ያገኘሽው አደንጓሬውን በጣም ነው የምፈልገው ላገኘው አልቻልኩም ተባበሪኝ
@hiwotbekele4010
@hiwotbekele4010 19 күн бұрын
ኪዊሰ ሱፐር ማርኪት አለልሸ
@buribelachew1111
@buribelachew1111 17 күн бұрын
ገርጂ መብራት ሀይል ከንግድ ባንክ አጠገብ ያለው ወፍጮ ቤት አለ ፣እኔም አይቼ ገዛሁ
@mitkuabiranu838
@mitkuabiranu838 21 күн бұрын
Ijish yibarek mamiye
@ejigemoya
@ejigemoya 21 күн бұрын
Amen
@Emusekina-ck3hs
@Emusekina-ck3hs 20 күн бұрын
ሙያ ብሎ ዝም እኮ ነው ማዘርዬ ስራወችሽ
@SenaytAlemayehu-zm5ve
@SenaytAlemayehu-zm5ve 19 күн бұрын
አደንጓሬ ይባላል በእሩዝም ይሰራል
@SenaitTeshome-g7d
@SenaitTeshome-g7d 20 күн бұрын
Aedengwaere new semu
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 19 күн бұрын
ዋጋውስ
@tsehayhaliu642
@tsehayhaliu642 17 күн бұрын
አደንጏሬ ይባላል
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 18 күн бұрын
እባጮማ ስትሰሪ ከመጀመርያው አሰራሩን ብታሳይ መልካም ነው ፣ መዘፍዘፍና ከውስጡ ያለው ቶክሲድ መውጣት ግድ አለበት እንደ አባ ጮማ አደንጓራ መዘፍዘፍና እድሮ ውሀው መደፋት አለበት
@ejigemoya
@ejigemoya 18 күн бұрын
Betekel gn ene kekeyew new
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 18 күн бұрын
ቦለቄ ወይም አደንጓሬ ይባላል
@rosehoney4974
@rosehoney4974 18 күн бұрын
I didn't hear you say, the 'kidney beans' get cooked faster when soaked to at least a day before its boiled...
@ejigemoya
@ejigemoya 18 күн бұрын
Yes I did not mentioned it but it is better to do so
@henoktadesse2454
@henoktadesse2454 16 күн бұрын
I don't think it's called kidney beans in English.
@HiwotBerhanu-b3h
@HiwotBerhanu-b3h 19 күн бұрын
አደንጋሬ ባለቆ አባጫማ ነቀምት በሰጋ በአንጫቴ ተሰርቶ ይበላል
@bezina-
@bezina- 21 күн бұрын
Luv you mama Ejige
@ejigemoya
@ejigemoya 21 күн бұрын
❤️❤️❤️
@miya3442
@miya3442 20 күн бұрын
አደንጓሬ ነዉ ከድሮም የሚባለዉ አባ ጮማ በቅርብ የመጣ ስም ነዉ
@yousufabdulhussain9352
@yousufabdulhussain9352 21 күн бұрын
❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya 21 күн бұрын
❤️❤️❤️
@ወሎ-የ7ረ
@ወሎ-የ7ረ 20 күн бұрын
ውይ አይቼ አላቅም ቦለቄ ነው
@MamiTheleki
@MamiTheleki 20 күн бұрын
በአረብኛ አይሻ ካኖ ይባላል በበጋ ነው ሚበቅለው ለክረምቱ ተፈልፍሎ ፍርድ ይቀመጣል🎉❤
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 21 күн бұрын
እውነትም አባ ጮማ ዋው ነው
@ejigemoya
@ejigemoya 21 күн бұрын
😍😍😍
@samlsd9711
@samlsd9711 20 күн бұрын
አባ ጮማ አባ ጨጓሬ 😂 😂😂😂 የስያሜ አይነት ፤ ደስ ይላል፣ ያው kidney beans milut ferenjochum leza new kulalit mesay.
@henoktadesse2454
@henoktadesse2454 16 күн бұрын
I don't thinks its name is kidney beans in English though.
@samlsd9711
@samlsd9711 16 күн бұрын
@@henoktadesse2454 What is it?
@yalganeshalemu4179
@yalganeshalemu4179 19 күн бұрын
ቦለቄ
@MulyeAbera
@MulyeAbera 17 күн бұрын
ቦሎቄ ይባላል ቅባተም አለው
@sefnedengelworku4060
@sefnedengelworku4060 20 күн бұрын
በጣም ትልቁ አደንጏሬ ከሆነ: ግራዝማች ኤባ ይባላል::
@aberashayele66
@aberashayele66 20 күн бұрын
አባ ጮማ ነው የምባለው ልክ ነው
@gaga320
@gaga320 3 күн бұрын
ቦለቄ አደለም እንዴ ስሙ???
@seifukebede9824
@seifukebede9824 18 күн бұрын
ቦሎቄ
@alemzerecabegaz1463
@alemzerecabegaz1463 18 күн бұрын
ውይ አባ ጮማ አሶሳን አስታወሽኝ. በብዛት የሚበቅለጉምዝነው ብዙም አሰራሩን አላወቃችሁበትም
@360asbestosremoval2
@360asbestosremoval2 20 күн бұрын
ከሙን እርድ ነጭ ሽንኩርት ዝጅብል በሶ ቢላ ናቸው
@biniyamin7995
@biniyamin7995 20 күн бұрын
Boleka
@Yohannesethiopia1995
@Yohannesethiopia1995 20 күн бұрын
ወየኔ ትላንት ጣልኩ
@Mwmmwቨ8
@Mwmmwቨ8 21 күн бұрын
እስኪ ይሀን የምታው ሁሉ እኔም ስራ እድጀምር ደምሩኝ ውዶቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya 21 күн бұрын
Eshi
@S-G.19
@S-G.19 20 күн бұрын
Boleke
@naniejigu7658
@naniejigu7658 21 күн бұрын
አባ ጮማውን የት ገዛሺዉ ማሚ
@ejigemoya
@ejigemoya 21 күн бұрын
Ale bezu bota kefelgsh gulit supermarket suk west
@Berry-ye3ro
@Berry-ye3ro 20 күн бұрын
boloki
@lemlemlili7110
@lemlemlili7110 18 күн бұрын
አባ ጮማን ዘፍዝፈሸ ነው የቀቀልሸው?🙄🤔
@buribelachew1111
@buribelachew1111 17 күн бұрын
ጵፕ
@bezina-
@bezina- 21 күн бұрын
እርድ በሶብላ ድንብላል
@ejigemoya
@ejigemoya 21 күн бұрын
Will try denbelal
@senaittesfaye9431
@senaittesfaye9431 20 күн бұрын
❤❤
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ejigemoya
@ejigemoya 21 күн бұрын
❤️❤️❤️
@sintayhukassahun
@sintayhukassahun 17 күн бұрын
ቦለቄ
@user-qi8yq4gb2h
@user-qi8yq4gb2h 16 күн бұрын
ቦለቄ
@hiwotabraha6342
@hiwotabraha6342 20 күн бұрын
❤❤❤
@melat21
@melat21 18 күн бұрын
❤❤❤
የወተት ክትፎ በልታችሁ ታውቃላችሁ❓
10:29
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 95
በአይን እና በልጅ ቀልድ የለም❗️
10:08
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 12 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
በ3 ቲማቲም ሙሉ ቤተሰብ መግቢ | ለፆም ወቅት ልዩ መላ
15:13
የመስቀል ቅቤ አነጣጠር
25:07
Adot አዶት tube
Рет қаралды 206 М.
ለበዓል ምን ምን አዘጋጃችሁ???
14:39
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 30 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН