በ"ድምፃችን ይሰማ"የተነሱ ጥያቄዎች መልስ አግኝተዋል? ከኡስታዝ አሕመዲን ጀበል ጋር የተደረገ ቆይታ Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 26,734

EBC

EBC

Күн бұрын

በ"ድምፃችን ይሰማ"የተነሱ ጥያቄዎች መልስ አግኝተዋል? ከኡስታዝ አሕመዲን ጀበል ጋር የተደረገ ቆይታ #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 139
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
አላህ ምስጋና ይገባው ምርጥ በሳል እንድህ እያንዳንዱ ነገር ብትን አድርገው የሚያቁና የሚያወሩ ባሮች አሉት ኡስታዜ አመኛው እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ ጀዛክላሁ ኸይር በቃ ኢስላም በአንተ እንድህ ሲተነተል ይገልፀዋል፣ ይዋባል ❤❤
@fikerselam6344
@fikerselam6344 Жыл бұрын
ኡስታስ አመዲን ኢድ ሙባረክ እኔም የጅማ ሰው ነኝ የተወለድኩት ያደኩት የተማርኩበት ስራ የያዝኩት ጂማ ነው ቆንጆ ሕዝብ ፍቅር የሆነ ሕዝብ ያስተማረኝ ያሳደገኝ ሕዝብ ነው እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ያደግነው ከሙስሊሙ እቶቼ ወንድሞቼ ጋር ነው ያደከት
@ወአልሲ
@ወአልሲ Жыл бұрын
እነአደባልቄ መጥተው አጠፋፉት እንጅ በጣም እኔ ለትንሺ አመታት ኑሪያለሁ በዛው አካባቢ አውሬዎቹ እስኪመጡ ድረስ ወላሂ ከስደት መመለሥን ሳስብ ውስጤ ወደዛው ነበር የሚጠራኝ አሁን ግን አላህ ወይም ፈጣሪ ፍትሀዊ መሪ አምጥቶ እስኪያስተሳስረን ድረስ እዛችው ወሎየየየየ የተወለድኩባት
@fikerselam6344
@fikerselam6344 Жыл бұрын
@@ወአልሲ አጭበርባሪ አንተ ሙስሊም አይደለህም አንተ ዘረኛ አዳይ ሰው እንደ አውረረ ምትበላ ነህ ምን አረገህ ዶ/ር አብይ እሮጣችሁ አብይ ሌባ ገዳየ ዘረኛ ባንዳ ከርሳም ዮቱበር አብይን የማይወድ
@AbduGet
@AbduGet Жыл бұрын
ዋው 👌 ምናለ እንደዚህ ሀላፊነት የሚሰማቸውን ለሀገር አሳቢ የሆኑ በተለይ አካታችና እኩልነት ላይ የሚሰሩ እንጂ የኔ ብቻ ገኖ ካሎጣ የማይሉ ሀገር ወዳድ ሙህራኖችን ብታቀርቡልን እኛም ይበልጥ ካለንበት የተሻለ የአስተሳሰብ ከፍታ ላይ በደረስን ነበር።ዳሩ ግን አመት ባል ሲመጣ አመት ተጠብቆ ሆነብን እንጂ የሚቀርቡት።🤔 እህት ሀያት ፈንታው በርቺልኝ የኔ ጀግና አላህ የተሻለ ቦታ ያድርስሽ ምርጥ እንግዳ ከምርጥ ጋዜጠኛ ጋር ተመስጬ የሰማሁት ፕሮግራም ነው👌
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጠም ደስ ይላል
@munabeyan3141
@munabeyan3141 Жыл бұрын
ምርጥ ጋዜጠኛ💜💙 አንኳር ነጥቦችን አንስተሻል፣ ለ "interview" ቡዙ ጥናት እንዳደረግሽና እንዳለፋሽ ስራሽ ይናገራል። በርቺ 🙏🙏
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 Жыл бұрын
ጀግናችን የኛ ልዑል ቆፍጠን ጅንን ያለ ለዲኑ ተሟጋች ውድ ውድ ስስታችን ኢብኑ ጀበል ኣሏህ ይጠብቅህ ኣሏህ ይውደድልን በመንገድህ ሁሉ ኻሊቁ ኣሏህ ጥበቃው ኣይለይህ ያረብ
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
❤amin
@assajod8456
@assajod8456 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ኡሥታዝየ ውድድድ ነው የማደርግህ ለአሏህ ብየ አንተንም ቤተሠቦችህንም በአጠቃላይ ሙሥሊሙን ኡማ አሏህ እንኳን አደረሠን
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
ኡስታዛችን እውነት ከታሪክ ጋር አያይዞ ማብራራት የሚችል የምናከብረው አንበሳችን ነው አላህ ይጠብቅህ
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 Жыл бұрын
ጅፊት ሰው እረድ ሽርጣም
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
@@solomontekelu3389 የቦላሌ አፍ ልጅ
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 Жыл бұрын
@@mohammedabagissa1405 አንተዝርክርክ ስትሚስት አለህ ሌባ ሀይማኖተኛ ትመስላለህ ስትሰርቅ እየዋልክ ዥልጥ
@theehfamily2939
@theehfamily2939 Жыл бұрын
​@@solomontekelu3389ቅናት እንዳይደፋህ
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo Жыл бұрын
ከምትሰዳዳቡ ዝምብላቹ ታሪኩን አዳምጡ፣በስድብ ምንም ምናተርፈዉ ነገር የለም።
@mohammedabdukadr9536
@mohammedabdukadr9536 Жыл бұрын
በየትኛው ጊዜ አብረንህ እንቆማለን። ጀበሉ የእኛ ጀግና አሚራችን በጎቹ እረኛው ያምኑታል።።።።
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያረብ ይጠብቅልን ጀበሉን አሚራችን እናከብርሀለን እንወድሀለን ኡስታዛችንን
@kelifakedir7334
@kelifakedir7334 Жыл бұрын
በጣም ጥልቅ ትንታኔ ነው ልቦና ላለው አላህ ይጠብቅህ ወንድም አህመዲን ጀበል
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 Жыл бұрын
እዉቀትና ታሪክ እንዱህ ሲብራራ በጣም ደስ ይላል
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ
@ተወከልቱአለአላህ-ለ6ቘ Жыл бұрын
ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ ኢድኩም ሙባርክ ያኡመተል ኢስላም
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
ሊሙ ተወልጄ ተምሬባት ሁሉን ያየሁባት ከተማ ከሀገር እርቀን እንካን የምትናፍቀን ትንሻ ኢትዮጵያ አላሁ ያኑርሽ ከነደጋግ ህዝቦችሽ
@habvirall
@habvirall Жыл бұрын
ኡዝታዝ ጥልቅ እውቀት ያላቸው ምሁር ❤❤❤
@sewdaareb7905
@sewdaareb7905 Жыл бұрын
ኡስታዜ ቢስሚላህ ሃያት ጀባ ስንቴ ደጋግሜ እንዳደመጥኩት በተለይ ከግማሽ በኋላ ያለው ሰው በእርጋታ እና በእውቀት ሰከን ብሎ ማብራሪያ ሲሰጥ እንዴት ደስ ይላል አላህ ረጅም እድሜ እንኳን አደረሰህ አላህ ደግሞ ደጋግሞ ደጋግሞ….. ያድርስህ ትልቅ ሰው አላህ ትልቅ ያድርግህ ያረቢ ለአላህ ብዬ ነው ምወድህ ኡስታዜ መሰሎችህን አላህ ያብዛልን
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 Жыл бұрын
አህመዲን ጀበሉ እንኳን አብሮ አደረሰን አላህ እድሜና ጤና ይሰጣቹ ምርጦች
@mamila6092
@mamila6092 Жыл бұрын
ሰምን መላዕክት ያወጣዋል አይደል የሚባለው ። ማሻአላህ ጀበሉ (ተራራው) አላህ ይጨምርልህ !
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ
@እኛሙስሊሞችነን-ከ4ፈ Жыл бұрын
ኡስታዜ ጀበሉ አላህ ይጠብቅህ ያኡመተ ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰልም ኢድ ሙባረክ
@NuruSayd
@NuruSayd 9 ай бұрын
❤❤❤❤ሰላም
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ኡስታዝ አላህ ያቆይክ አላህ ይጠብቅክ ኢድ ሙባረክ
@wolalamayfair4119
@wolalamayfair4119 Жыл бұрын
ጀበሉ ኢድ ሙባረክ
@tamimaabdo6
@tamimaabdo6 Жыл бұрын
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@nuriasyahiya5586
@nuriasyahiya5586 Жыл бұрын
ውድ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ!
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo Жыл бұрын
አላህ እድሜ ይስጥህ ኡስታዝ ሰላም ለሃገራችን ሞት ለአሽባሪያን በሙሉ ለአእዳኡል ኢስላም
@hawamohammed9504
@hawamohammed9504 Жыл бұрын
ጀበሉ ጀግናችን የሙስሊሙ አርበኛ እንወድሀለንንንንንንንን
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 Жыл бұрын
አሚሬ ጀበሉ ኑርልን ለአላህ ብየ ነው የምወድህ
@AhmedAli-jt5cv
@AhmedAli-jt5cv Жыл бұрын
ጀበሉ! የሰው ልክ ነህ እኮ ወላሂ, አላህ ዱኒያ አኬራህን ያስምርልህ❤🎉
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ኡስተዜ አላህ ይጣብቅህ
@alialax4188
@alialax4188 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አለይክ ያ እብነ ጀበል አለይነ ወአለይክ
@habshisalha5749
@habshisalha5749 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@theehfamily2939
@theehfamily2939 Жыл бұрын
ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው
@ሰውለሰውመዲሀኒቱነው Жыл бұрын
አባቴ ጀበሉ እንኮን አብሮ አደረሰን!!
@Furae
@Furae Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ae4784
@ae4784 Жыл бұрын
Yenekonjo tamriyallesh 😊😊😊
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁላቹሁንም ሚድያውንም
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo Жыл бұрын
ኡስታዝ😍😍😍
@nesrelanurishafi
@nesrelanurishafi Жыл бұрын
long live for our ustaz we love you
@nesryutub5941
@nesryutub5941 Жыл бұрын
ኢድ ሙባረክ
@nesryutub5941
@nesryutub5941 Жыл бұрын
ጀበሎ👍
@habvirall
@habvirall Жыл бұрын
እኔኮ ኢትዮጵያ ውስጥ ግርም የሚለኝ የበአል ቀን እንግዳ ጠርታችሁ ኢንተርቪ ደሞ ፖለቲካ ነክ ጥያቄ ምጠይቁት ነገርስ😊
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Жыл бұрын
Part of the games God bless 🙌 🙏 ethiopia 🇪🇹 amen
@BestBlood-zy4zk
@BestBlood-zy4zk Жыл бұрын
ጀግናው ጀበሉ
@mernu2003
@mernu2003 Жыл бұрын
Mashallah. Keep going
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Жыл бұрын
Peace amen 🙏 🙌 ⛪️ ethiopia 🇪🇹 🙏 🙌 ✨️
@አላህወኪል-ኸ8ኘ
@አላህወኪል-ኸ8ኘ Жыл бұрын
አህመድን ጅበል ጅበሉ❤ እንውድሃለን
@FaysalAbdulahi-ry1en
@FaysalAbdulahi-ry1en Жыл бұрын
Massha Allah
@ሪችቢንትይማም
@ሪችቢንትይማም Жыл бұрын
ጀግናዬ 😍
@elhamworku198
@elhamworku198 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ጀበሉ አንደኛ
@abdirahmanabdulahi4760
@abdirahmanabdulahi4760 Жыл бұрын
Thank you, Eid Mubarak.
@Alehamedulill
@Alehamedulill Жыл бұрын
ጀበሉ ጀግናችን ❤❤❤
@Aliuwrebabo
@Aliuwrebabo Жыл бұрын
ጉድ በልያገሬ ሰው የወልቃይት ሰው ጂማ😍😍😍😍
@keyrewane4289
@keyrewane4289 Жыл бұрын
Masha allha
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
Interesting to know the Muslims grievances in Ethiopia!
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
well come ahmegaw ❤
@akremhamid3439
@akremhamid3439 Жыл бұрын
"አንኳር ነጥቦችን አንስተሻል፣ ለ "interview" ቡዙ ጥናት እንዳደረግሽና እንዳለፋሽ ስራሽ ይናገራል። በርቺ"
@ErgaShu9342
@ErgaShu9342 Жыл бұрын
ኡስታዝ ብረት ሰው!!!
@negerukedane9212
@negerukedane9212 Жыл бұрын
ግዜ ደጉ ከሽብርተኛነት ወደ ኢቲቪ እንግዳ ሆኖ መቅርብ እውነቱማ ጀግና ነህ ያቁሀል/ይፈሩሀል ሲያዩህ ይደነግጣሉ keep going truth always a winner
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث
@اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث Жыл бұрын
ደቂቃው በጣም አጠረብኝ❤❤❤❤
@fzad7909
@fzad7909 Жыл бұрын
Ustaze
@mohammednegash4917
@mohammednegash4917 Жыл бұрын
በሁሉም ቦታ ላይ የሙስሊሙ ተወካይ ቢኖር ጥያቄዉም ልክ እንደጋዜጠኛዋ በትክክል የሙስሊሙ ጥያቄ ይሆን ነበር።
@mmmmm6536
@mmmmm6536 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኢድ ሙባረክ! ጀበሉ ኩሉአም ወአንት ብኸይር ግን ብዙ ጊዜ ለምን ዝም ትላለህ? የከፋ ነገር ካልመጣኮ አትናገርም 😢
@umuselim1428
@umuselim1428 Жыл бұрын
Alum eko wsha betenakese kutr abrew aychohum
@umerumer7974
@umerumer7974 Жыл бұрын
Hulum endante bihon mashaallah
@ahi_bab
@ahi_bab Жыл бұрын
Hey mashallah
@sudsesabdulkafe
@sudsesabdulkafe Жыл бұрын
بسم الله الرحمن الرحيم أسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሁለታቹህንም ከሰው አይን ከጠላት እቅድ ና ሴራ ከጎጂ ወዳጅ በአጠቃላይ ከፉጡራን ሸር ቶንኮል ይሰውራቹህ ድባቡ ደስ ይላል ይህን ውይይት ላዘጋጀውም አካል መልካም ምኞታችንን እየገለጽን ይቀጥላል በህግ ስምና ስልጣንን ልግልፍጆታ በመጠቀም መንግስትን ከህዝብ በማያያዝ በአቋራጭ በህገወጥ መንገድ ስልጣን ለመቆጣጠር ታቅዶ በሚሰራው የፍጆታ አሰራር መሰረት ሳይባነንበት አፍርካ አገራት መገለጫው ቢያደርግም ፓኪስታን ቱርክ እንዲሁም ሩሲያ ላይ ሊታዩ ችለዋል የሩሲያው አይን ያወጣ ፍጆታ ሰዎችን ሲጨፈጭፍ ከርሞ ጨፍጫፊው ሌላ ነው በማለት አፈሙዝ ቢያዞርም አይሳካለትም ሱዳን ያለችበት ደረጃ ማየት በቂ ነው ቱርክ መንግስቱም ለህዝብ ዋርካ ነው ህዝብም ለመንግስት ዋርካ ነው ህዝብ አስከብሮታል ፓክስታንም በተመሳሳይ እንደ ቱርክ ይጠበቃል ስልጣን የህዝብ እንጂ የማንም አይደለችም መስመራም ከህዝብ የሚሰበሰብ ድምጽ ብቻ ነው ደስ ይላል የእትዮጲያን የቀድሞ የስልጣን አገዛዝ ብንመለከት የአጼው ስር ኣት በኑጹሃን ደም የተጨማለቀ ስርኣታዊ አገዛዝ ነበር ሊመልሱት የሚይሹት እነ ፋኖ ን መስል ከነ መሰሎቻቸው ቢኖሩም የአጼውን ስርኣት በግልቤታቸው ማምለክ ሉሙጡን አጼያዊ ባንድራ የአማራ ዘር መለያ ብለው ይጻፉበትና ይልበሱት ማንንም ካልነኩ በእትዮጲያዊነታቸው መከበር ይችላሉ አሻፈረኝ የኑጉሰነገስ ቤተሰብነኝ ስልጣን ከኛ በቀር ለሌላ አይፈቀድም በአጼው አስተሳሰብና ሉሙጥ አጼያዊ ባንድራ ካልሆነ እያሉ ሚያሸብሩ ከሆነነ ከቀጠሉ በመጀመሪያ ለአማራ ብቻ ነው ጠላትነታቸው በመቀጠል ለራሳቸው ነው አማራንም አያስገድሉ ለራሳቸውም አይምቱ እንላለን እንደሰው ስናስበው ጉዳታቸው የኛ ነው የፈለገ በህማኖት ብንለያይ ይጎዳናል አስበውበት ራሳቸውን ያስተካክሉ መልካም የእድ አልአደሃ በአል ይሁንልን ይሁንላቹህ እትዮጲያንና ዜጎቻን አለህ ይባርክ
@jemaladinew3144
@jemaladinew3144 Жыл бұрын
Nice
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 Жыл бұрын
ጀበሉ ተራራው ❤
@YosefErikiboo-kb2dq
@YosefErikiboo-kb2dq Жыл бұрын
Ethiopian ♥ ⚘ 🇪🇹 ♥ ⚘ 🇪🇹 ♥ ⚘
@usmanmohamed5782
@usmanmohamed5782 Жыл бұрын
jebelu our legend...
@ayeshafatima1770
@ayeshafatima1770 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@danieltadele4233
@danieltadele4233 Жыл бұрын
Happy holidays
@akremhamid3439
@akremhamid3439 Жыл бұрын
THE BACKGROUND MUSIC UNNECESSARILY LOADER
@HayahHayah-ep8fs
@HayahHayah-ep8fs Жыл бұрын
ኡሰታዝአሕመድማሻአላሕ ሴቷአድብይኑርሺሱበሐንአላሕ
@husainhayrdin6569
@husainhayrdin6569 Жыл бұрын
Enkuachin allh yexbekeh
@zakiabrahim2164
@zakiabrahim2164 Жыл бұрын
በ 1966 ሰላማዊ ሰልፍ ጊዜ የቀረቡ ቅሬታዎቹን demands ይመልከቱ. ጠ/ም ነት, አምባሰደሮች, ካቢኔ, ምንስትሮች 50:50 መሆን አለበት ይላሏ.
@hayatqassim6104
@hayatqassim6104 Жыл бұрын
ጀበሉ ተራራው ❤❤❤
@saadakwt4013
@saadakwt4013 Жыл бұрын
👍👍👍
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Etv Eid Mubarak all of the world muslims aswrwb mootummaan
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Жыл бұрын
እስልምና (ሱፊ) በከፋና በአካባቢው በ9ኛው ክ/ዘመን 842 ዓ/ል እራሱ የነበረ ለመሆኑ ከቡና ጋር ተያይዞ ከዛሬ 1181 አመት በፊት የተጻፈውን በከፋ ይኖሩ የነበሩትን የእረኛው ካሊድና የሱፊ ሼኪዎቹን ታሪክ በማንበብ መረዳት ይቻላል:: ከ10ኛው እስከ 13ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ ድረስ የሐርላ ሙሥሊሞች ከ13ኛው እስከ 16ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ ድረስ የባሊ የሐድያ የኢፋት ቀጥሎም የአዳል ሰዎች ቡናና ወርቅ ከከፋ ከጁባ እስከ ቀይባሕር ድረስ እየወሰዱ ይነግዱ እንደነበረ ብዙ ማስረጃዎችና መረጃዎች አሉ:: ኦሮምኛ ተናጋሪ ሕዝብም ከ11ኛው ክ/ዘመን ጀምሮ እስልምናን እየተቀበለ ከሙሥሊም ወንድሞቹ ጋር እስልምናን ያስፋፋ እንደነበረ በዐረብ ጸሐፍት ጭምር ከ1ሺህ አመት በፊት የተጻፉ የታሪክ ማስረጃዎች አሉ:: ከ16ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ በኃላ ኢአማኝ ወይም የገዳ ሥርዓት ተከታይ የሆነ ጦር አከባቢውን እየገዛ ቢቆይም ከጊዜ በኃላ በከፋ በጎማና በአጎራባች አገራት ሕዝቦች ተፅዕኖ የገዳው ሥርዓት ወደ እስልምና ለመመለስ በቅቷል::
@umerumer7974
@umerumer7974 Жыл бұрын
@AbrarIssa-ul6rq
@AbrarIssa-ul6rq Жыл бұрын
Aw
@ibnuoumer2357
@ibnuoumer2357 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ግን ጥቂትም ባይዋሽ... ሠለፊያ ሱፊ የሚል ቅጥያ የመጣው እኮ በቅርቡ ነው፡፡
@aishasaidi4454
@aishasaidi4454 Жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ebrahim3273
@ebrahim3273 Жыл бұрын
ኡስታዙ መልስ ሲሰጥ ካሜራዉ ኡስታዙ ላይ ብቻ መሆን ነበረበት
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt Жыл бұрын
ጀበሉ ተራራው የአላህ ጠበቃ አይለይህ ያረብ
@abduppp1338
@abduppp1338 Жыл бұрын
Jablo 😍😍😍
@amarelias749
@amarelias749 Жыл бұрын
Jebalu
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 Жыл бұрын
🎉🎉❤❤❤❤
@yduyseue-to3os
@yduyseue-to3os Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Yooyyaa yaannis waliin deemsis Isinis haa bayuu Gumaan jechama dubarttoonnii Qalbiinis waraanaaf gurruma wawrwb kanaaf daguun Eegumsaa
@naturetaf
@naturetaf Жыл бұрын
The journalist and the responder fits for the broadcast, Ma Shaa Allah. Ustaz Ahmedin, why do you wish only for Ethiopian Muslims to have happy Eid? Do not you want to wish the same for the Muslims in the whole world? Islam is a religion in all over the world and Muslims are brothers in the planet (Earth). What counts for you if you wish to Muslims in the world or for Muslims on Earth? Such silly mistakes must not come from you, bro.
@bilalmohammed3843
@bilalmohammed3843 6 ай бұрын
ምናለትልቅየዲንሠወችሥታቀርቢ የለጠፍሽውንሊፕሥቲክብትቀንሽውአላህልቦናይሥጥሽ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ Жыл бұрын
ለምን ወንድ ጋዜጠኞ አትቀጥሩም
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Ka waliin deemee waraanaa qabeenyaa Eegumsaa duuka deeme gurriis Eegumsaa garuu earned fayyaan dhibeef dursii hin deemnee
@Seidtaha
@Seidtaha Жыл бұрын
🎁🛍🎁🎊🎉 እንኳን ለታላቁ ለ1444ኛው ለዒድ አል-አድሀ በዓል በሳላም አደረሳችሁ እያልን...🎁🛍🎁🎊🎉 💫 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال عيد مبارك🎁🛍🎁🎊🎉
@gezumenaj6904
@gezumenaj6904 Жыл бұрын
Ahmed fesaa💨🤣
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Gurraa dhageenyuu no distance from government fayyaan Dhibee dhageeffachuun injifannoo fayyaan???deebii
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
እሰቷዝ አመዲን ጀበል ጥሩ ሰዉ ሊሆን ይሆናል ግን ቹኩልና አሰተዋይ ከይደለም መቼ ጥያቄ መጠየቅም እንዳለበት አያቅሞ እንደመምራት የሚመራወን ሕዝብ ፍላጎት እያየ ወደ ነፈሰብት የሚነፍሰ ሰዉ ነዉ ። እነዚህ በግርግር ሰልጣን ላይ የወጡ መች ነዉ ሰልጣናቸዉ የሚያበቃዉ ጥያቄያችን ይሰማ መሪዎች ጥያቄዎቻቸዉን መጠየቅ እንጂ ጥያቄያቸዉ ተጠያቂዉ ሰምቶት መለሰ አልመለሰም ብዙም ደንታ የሚሰጣቸዉ አይመሰልም ለምሳሌ አንድ ምሳሌ ልሰጥ 3000 በኃላ እሰላሞች ለ ፊጡር ቤተ መንግሰት ተጠርተዉ ሲያፈጥሩ የዛን ታላቅ ቀን በሰላም በቶክሰ ማቆም ሰምምነት እንደማሳለፍ እሰቷዝ ልብን የሚጠዘጥዝ ጥያቄዉን አንጎደጎደዉ ማክሮፉን ከአብይ ጋራ መጣላት እርሰት አሰመላሾችን ብቻ ለማሰደሰት እንጂ ኢራቅና ኢራን በረመዳን ጦርነት አይዋጉም ሳዉዲና የመን በረመዳን ጦርነት እፎይታ ያረጋሉ እንኳን በሰላም ግዜ እሰቷዝ ሰራዉ አብይ እግር በእግር ጥፋት ብቻ እያየ ሪፖረት ማረግ የለበትም ከአብይ ጋራ በመተባበር የእሰልምና ችግሮችን መፍታት አለበት በወዳጅነት ብዙ መሰራት ይቻላለል
@alialax4188
@alialax4188 Жыл бұрын
ፓዕ. አቤት ትንታኔ ምን ይመስላል አንተ ማን ሆነህ ነው ኡስታዝ አህመዲንን የሚትተቸው
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
​@@alialax4188 የወሎ እሰላም አሊ አሌከሰ ትከርሙኛላቹህ አማርነትና እሰላምነት ተምታትቶባቹሃል የትግሬ እሰላም ለምን የእሰልምና ተጠሪ ሆነ ብላቹህ በመቶ ሺህ ሰልፍ ወጥታቹህ ከአማሮች ጋራ አግራቹህ የትግሬዉን የእሰልምና ተጠሪዉን አሳሰራቹህ ከሰልጣን አሰወረዳቹሁት የሱ የከፈተዉ መድረሳ በሙሉ ዕርዳታ አጥተዉ ተዘጉ ወንድሜ እኔ በማሰረጃ ነዉ የምንቀሳቀሰዉ ከ3000 ዓመት በኃላ እሰላሞች ቤተ መንግሰት ገብተዉ በሰገዱበት በዛች ክብር ቀን ይህ የተከበረ እሱታዝ ሰተት ሰራ ጄሌዎቹን ሰሙ እኔ በእንግድነት ነዉ ተጠረቼ ነዉ የሄድኩት ለፖለቲካም ግዜ አለዉ ዛሬ ቀን የአላህ ቀን ነዉ አላህን የምናሰታወሰበት ተወባ የምንገባበት ቀን,እንጂ ቂም በቀል የምንየያዝበት አይደለም ማለት ሲገባዉ ጥያቄ አለኝ ይለናል አሁን ወንድሜ አሊ ከላይ ያልኩት ትክክል ነዉ ወይም አይደለም የሚለዉን ብቻ ሞግት ሰለኔ ጎጠኝነት ጠማማነት አያገባህም እኔ ልምራህ አላልኩም ክቡር እሰቷዝ ግን ያለምርጫ እራሳችን ላይ ቁጭ ብሏልና ወረድልን 30 ዓመት ሰልጣን ይበቀሀል በልልኝ
@አላህወኪል-ኸ8ኘ
@አላህወኪል-ኸ8ኘ Жыл бұрын
ተራራው🎉
@ወአልሲ
@ወአልሲ Жыл бұрын
እዚ የምጠላው ሚዳ ላይ ደግሞ ምን ትሰራለህ ይሄ በደም የጨቀዩ እጆችን ሰብስቦ የያዘ
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Fayyaan waraana etv arginee Beekumsii Geejjibni yaannis waraanaa hojii garuu ni dhageettee? Siyaasni Beekumsii Eegumsaa Etv silaa ija ke media DrTashooma Addunyaaf Shaggarii teessoo arginee
የሰጠሁት የድብቅ ስልጠና የለም፡፡
50:42
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
EMS " ሞት ሊፈረድብኝ ስለሚችል ቃሌ ተቀርጾ ይቀመጥ" Feb 2025 F
19:02
| አይን አውጣው ደራሲ | ግራ ቀኝ - ክፍል 4
44:44
EBC Entertainment
Рет қаралды 321 М.
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН