የኡስታዝ አቡበከር አህመድ የህይወት መንገድ || ምርኩዝ 9 || አንድ እጆች ||

  Рет қаралды 124,146

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

#Copyright @MinberTube
t.me/joinchat/...

Пікірлер: 509
@ሀዩአርጎቧዋ
@ሀዩአርጎቧዋ 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ አባትህን አላህ ይራህማቸው ልጆችህም አላህ ያሳድግልህ ሙስሊሙን የሚጠቅሙ አላህ ያድርጋቸው
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 4 жыл бұрын
ማሻአላ
@kwt8631
@kwt8631 5 жыл бұрын
እዴ አይሰራም ኡስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ብርቅየወች ውይይይይይ ስወዳችሁ ከኔ የበለጠ አላህ ይውደዳችሁ ያረብ
@aishamoga8861
@aishamoga8861 5 жыл бұрын
🤲🤲🤲☝️☝️☝️🌨🌨🌨🥇🥇🥇👌👌👌🙏🙏🙏💚💚💚💞💞💞
@ofo6dodktzits800
@ofo6dodktzits800 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@masooraebinnayem5557
@masooraebinnayem5557 5 жыл бұрын
@@ofo6dodktzits800 ማሻአላህ ዉስታዝ ዛችን
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ 4 жыл бұрын
ኡስታዚ እኔም የተፈታችሁበት አመት አንድ ወር እረመዳን ሀረም ቁጭ ብየ ነበረ እምባየን እያፈሰስኩ በሚቀጥለው ረመዳን ልጆቻችሁጋ እንድትውሉ አላህ ስለሰማኝ አመሰግነዋለሁ
@bilalkeralanuri355
@bilalkeralanuri355 5 жыл бұрын
ሀይ አቡኬ እንዴት የሚያምሪ ህይወት ነው የሳለፍከው ፈጣሪ ቀሪን ዘመንህን ከዚህ የበለጠ ስኬታመ የድርግ የአቡኬ ወዳጆች 👍👍
@aminabekele8519
@aminabekele8519 5 жыл бұрын
💜💜💜💛💛💛💛💗💗💗💘💘💘💞💞💞💞💞💟💟💟💖💖💖💖☝☝☝☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@afifyy8848
@afifyy8848 5 жыл бұрын
ሀይ አይባልም እህት
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ለአንተ የሚመጥን ቃል አጣሁ የልፋትህን ዋጋ አላህ በጀነተል ፊርዶስ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልልህ በዚህ ትግል አብረውክ ለነበሩ ለሁላቹም አላህ ኸይር ጄዛቹን በጀነት ይካስላችሁ ወላጅ አባትህንም አላህ በጀነተል ፊርዶስ ያበሽራቸው ደስ የሚል የህይወት ታሪክ ነው ያለህ አላህ ይጨምርልህ የኛ እንቁ አላህ እድሜና ጤና ከሙሉ ደስታ ጋር ይስጥልን ህልምህ ተሳክቶ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች አንድ ሁነው መብታቸው ተከብሮ ለብዙ ዓመታት የተለፋበት የመጅሊሱ ጉዳይ ኡማው በሚፈልገው መልኩ ፍትሃዊ አላህን የሚፈራ መሪ አግኝቶ የምትደሰትበትን ቀን አላህ ቅርብ ያድርግልን ውዱ አሚራችን እንኳንም የኛ ሆንክ አላህ ያህፍዙኩም ጀሚዓን
@sofitube6115
@sofitube6115 5 жыл бұрын
*አልሀምዱሊላሂ ይገባው ምስጋና ከዚህ ሁሉ መርጦ ሰጠን እስልምና*
@sofitube6115
@sofitube6115 5 жыл бұрын
*ያ ሁሎ ቀን አለፊ ኡስታዜ አሁንም ብላህብት አለህ ሱባህናውታአላ ጥላ ከለላ ይሁንህ🌷🍫👌☝*
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
አሚንንንን
@sofitube6115
@sofitube6115 5 жыл бұрын
@@rhamahamedyoutube8242 🌷
@fatumahalil6219
@fatumahalil6219 5 жыл бұрын
አሚን
@mashobh535
@mashobh535 5 жыл бұрын
Amiin
@aminabekele8519
@aminabekele8519 5 жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛💜💜💜💗💗💞💖👍👍👍👍☝☝🌷🍓🍓🍓🍓🌹🌹🌹
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ
@ኢስላምሰላም-በ1ቨ 5 жыл бұрын
አሚሬ አብኪ ❤😍😍😍❤😍❤❤❤😍😍😍❤😍❤😍❤ አላህ አንተን እና አምሳያክን መሪ አድርጎ ያስደስተን ስንት አሊሞች ባሉበት የማንም አሽቃባጭ ከካፊር ሲመሳጠርብን እና ዲናችን ላይ የማንም ካፊር ጣልቃ ሲገባ ማየት ያቃጥላል አላህ ከንፍቅና ይጠብቀን
@ZamZam-si9kq
@ZamZam-si9kq 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅ ውሥታዚ
@nuriyazuber1472
@nuriyazuber1472 5 жыл бұрын
ሚበሮች እንኳን ደህና መጣቹ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ነገር በርቱልን አላህ ያቆይልን እባካቹ በቀጣይ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ሳዲቅ ሙሀመድ አምጡልን እዚህ ጋር ብናየው ደስ ይለናል
@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ
@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ 5 жыл бұрын
የእዉነት ወሎች እወዳችኋለሁ አላህ ይዉደዳችሁ ኢሻአላህ በርታ በቅርቡ 3ሚሥት አግባ አባትህም አላህ ይዘንለት ልጆችህም ካተሜ የተሻለ ሚሠሩ ጀግኖች አላህ ያርግልህ
@najuteshife3549
@najuteshife3549 5 жыл бұрын
አሚንንን የኔ ውድ በሙሲበዎች አለህ ይጣብቃቹሁ አለህ አንድናታችን ጨምሮ የጣናክርል የራብ
@ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ
@ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ 4 жыл бұрын
ሂክማጉራጌዋ የእስር ቤቱ ጀግና 😂😂😂ምነው ተመቸህ የሚስቶቹ ነገር
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 жыл бұрын
ውድ የኢስላም ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ውድና ብርቅዬ ኡስታዛችን እድሜና ጤና ይስጥህ ♥💝💗
@بنتمحمد-ش6ف
@بنتمحمد-ش6ف 5 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ የናተ ትውልድን ሆኝ በመገኜቴ ደስተኛነኝ አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ አሁንም አድነት ላይ መጠከር አለብን
@esmailsali1997
@esmailsali1997 4 жыл бұрын
አባትህን አላህ የጀነት ጨፌ ያደርግላቸው አንተነም አላህ የጠብቀህ ኡስታዜ ለጆችህንም መልካም ሰሪዎች አላህ ያደርግልህ እወዳሃለወ አቡኪ ኡስታዜ
@asiaali3015
@asiaali3015 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ይገባው ምስጋና ከዝሁሉ መርጦ ስጠን እስልምና አላሁ አክበር ማሻአላህ ያሁስታዝ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 4 жыл бұрын
ኡስታዜ የዘመኔ ጀግና አላህ ወላጆችህን በጀነተል ፊርዶስ ያኑራቸው አንተንም ቤተሰቦችህንም አላህ በጥበቡ ይጠብቃችሁ
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ
@አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አሚሬ ጀግናየ ቃል የለኝም ላንተ ብቻ አላህ ይጠብቅህ ሌላ አልልም የኔ ጀግና ለአላህ ብየ እወድሀለሁ
@tibebutesfaw157
@tibebutesfaw157 5 жыл бұрын
I am christian,you are golden muslim,living for reality,you have passed through difficulties during TpLF regim you are always dirctly confront with reality.I love you abuye& your friend ahemed Jebel.
@MohammedAli-ux1lp
@MohammedAli-ux1lp 4 жыл бұрын
Masha Allah ustaz Abubakar our Amir our leader Allah reward you jenatl ferdus
@hasenali3953
@hasenali3953 3 жыл бұрын
ዑስታዝየ አላሁ ሱባሃን ወተዓላ ይጠብቅህ በማታም በቀንም ከበኒ አደም ጥበቃ የኣላህ ጥበቃ በላጭ ነው ና
@freedomfreedom447
@freedomfreedom447 3 жыл бұрын
Masha Allah very very good programme and educational and unity is number one.
@TurkeyAjman-ml2bp
@TurkeyAjman-ml2bp 7 ай бұрын
የኛእቁኡስታዝ,እዳተአይነቱን,እቁጀግናአላህያብዛልን
@KsaKsa-cw7fu
@KsaKsa-cw7fu 4 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركة ماشاء الله إستذ جز اك الله خير جزاكم الله خير ዎአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ይጠብቃቹህ ባላቹህበት የበለጠ እድትሰሩ አላህ ያግዛቹህ
@ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን
@ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን 5 жыл бұрын
ኡሰታዜ ሰላተ አውርቸም አልጨርሰ ወላሂ ለሙሰሊሙ የዋልከው ውለታ በፍፁም አይርሳም ለዲንህ ያለህ ቦታ መሸ አላህ እኔ አንተን ባየውህ ቀን ሁሉ ደዋ አደርግልሀለው ሙሉ ጤና ከድሜ ጋር አላህ ይሰጥህ ሰታወራ ጣፍጭ እና እውነት ያዘለ ሰለሆነ ተዳማጭነት አለህ ውዱ ኡሰታዜ አላህ ያጠክርህ
@jameelamohamed6750
@jameelamohamed6750 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂ፡ለዚህያበቃህ፡አላህምስጋናይገባው፡ኡስታዜ፡በክፉለሚያይህ፡አላህ፡ልቦናይስጣቸው፡አልሀምዱሊላህ፡አመሰግነዋለሁ፡ፈጣሪየን፡
@danialamare9876
@danialamare9876 4 жыл бұрын
Ke muslem anten:ke orthodox megabe haddis eshetu: ke protestant yonatan betam yemakebrachihu egziabhir ybarkachihu🙏
@edunitessleman8120
@edunitessleman8120 5 жыл бұрын
አቡኪዬ ኡስታዚ በጣም ነው ምወድህ አላህ እረጅም ሀያት ከአፊያ ጋር ይስጥህ ልጆችህን አላህ ያሳድግልህ አላህ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@nokiathanks7193
@nokiathanks7193 4 жыл бұрын
ኡስታዜ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ሸኽ አህመድ አላህ ጀነተል ፍርዶውስ ይወፍቃቸው ልጆህም አላህ ሀፊዝ ያአድርጋቸው እንሻ አላህ
@አልሀምዱሊላህ-ረ1ጐ
@አልሀምዱሊላህ-ረ1ጐ 5 жыл бұрын
جزاكم الله خيرا استاذنا احبك في الله يا اخي حبيبي الله يحفظك الله يحفظك الله يجمعنا جنه الفردوس الاعلى معنا مع النبيين مع الصديقين مع الشهداء مع الصالحين
@alezazakir5241
@alezazakir5241 5 жыл бұрын
Asalamalekum warahamatulahi wabarakatu ustazin Abuki Allaha yetabikih Habibi Masha Allah kena betasabochehi ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞💞💞💝💝💝
@انلتتبتال
@انلتتبتال 5 жыл бұрын
اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ماشاء الله ماشاء الله ماشاء الله الله اكبر الله اكبر جزاك الله خيرا اخي الكريم
@ss-po5sj
@ss-po5sj 5 жыл бұрын
አሂለን ሚባሮች ማሸአላሃ አሚሬ ኡስታዚነ አቡኪ አላሀ ይጠብቅልን እነንታ የሚትማኛት የሚትፈሉገት እትዮጲየን የሰየቹ የሰየን
@uaeuae6981
@uaeuae6981 5 жыл бұрын
እኔምለዉ ሴቶችን ለምንድነዉ የዝገባቹት በመጋረጃ አይሆኑም ይገርማል ግራ ይገባል ጎንና ጎን ተቀምጦ አረ መልስ ስጡበት ወይስ አይኔ ነዉ????????????????????
@halimayebru1347
@halimayebru1347 5 жыл бұрын
ዋሊኩምስላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ። አህለን ሚንበሮች አቡኪ አባትህንም አላህ ይራህማችው አንተን ተክተውልን ሂደዋል። ልጆችህንም አላህ ያሳድጋእው በጣም ደስ ይላል
@አላህወኪልቢንትወሎየዋ
@አላህወኪልቢንትወሎየዋ 4 жыл бұрын
አቡኬ አባትህን አላህ ይራህ ማቸው ኑሩልንዘላለም ባረከ ሏሁፊክ
@djgd8626
@djgd8626 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላህ ለሞሚኖችነው ኡስታዝ ጀዛካአላህ ኸይረን
@fatumaaragaw5791
@fatumaaragaw5791 5 жыл бұрын
ውይ አቡኪ ሳይህ ደስ ብሎኝ ፍጥነቴ እንደከፍትኩት አይስራ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ጀዛኪላህ ኸይር ሲሰራ ንገሩኝ ጎደኞቼ እሺ
@umaharun9929
@umaharun9929 5 жыл бұрын
መሃመድ አንሲ በቅርብ ወንድሙ ሞተ አላህ ይርሃመዉ የቲሞችን ይረዳ ነበር እኔም የቲም ስለነበርክ ድሮ ደሴ እያለን ይረዳን ነበር እስኪ በዱዓ አግዙት
@ameenaahmed757
@ameenaahmed757 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ሁስታዝ ወድድደአደርግሀለሁ አላህከኔበላይ ይውደድህ ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ሁስታዞቻችን
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክአላህ አቡኪ ጀግናችን ነህ እኮ ደግሞ ልጆችን ሲያሳሱ እኮ አላህ ያሳድግልህ ለኡማዉ እሚጠቅሙ ያድርጋቸዉ
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 5 жыл бұрын
አቦኬ ሳይክ የደሰታ ይኡን ብቻ ሳላሰበው አለቅሳለው በጣም ነው ምሳሳልክ በያለህበት የሰማይና የምድር ባለቤት የኦነው አላህ ይጠብቅክ🍒🍒🍒🍒
@ኢሙሁዘይፋ
@ኢሙሁዘይፋ 3 жыл бұрын
ምርጥ ሁሰታዛችን አላህ ይጥብቅህ እንደ አይነት ጥንካሬ ለሁላችንም አላህ ይሰጠን
@nurasane6263
@nurasane6263 4 жыл бұрын
አሰ ወራ ወበ ምንኛ መታደል ነው ቤዚህ ቤተሰብ መወለድ ያረብ ቀሪው ህይወቴ አግብቼ ወልጄ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አድርገኝ ያረሂም አሚንን
@Zአልወድቅባይታጋይ
@Zአልወድቅባይታጋይ 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ፣ ፣የኛአለኝታ፣አላህኡዝታዞቻችንን፣አላህይጠብቅልን፣አላህእድሜህንያርዝምልን፣ከክፉነገርይጠብቅህ
@susutube2556
@susutube2556 4 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወድ ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ ባለህበት ቦታ
@zinet215
@zinet215 5 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረከላ ድስየሚሉባትናችሁ እንደአንተ ያለኡስታዝአበርክተውልን ህደዋል አላህይራህማቸው
@ؤموخليلزينبابينتعبدو
@ؤموخليلزينبابينتعبدو 5 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ኡስታዙና አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብ
@fatommohammedali6516
@fatommohammedali6516 5 жыл бұрын
Allah yetqekhi ustaze abuki
@zaharakader8515
@zaharakader8515 5 жыл бұрын
አበትህንም አለህ ይዘንለቸው ልጆችህንም አለህ የሰድግልህ በኢመን አንተንም አለህ ይጠብቅህ የረብ
@የትምሁነህአላህንፉራአስታ
@የትምሁነህአላህንፉራአስታ 5 жыл бұрын
ወዐለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሕ ወበረካትሑ ዐሕለን ዑሥታዝየ ዐላሕ ይጠብቅሕ የሞቱትን ጀነት ያገናኝን ያረብብብብ
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 5 жыл бұрын
ሚንበሮች በርቱ በጣም ደስ ደስ የሚል ፕሮግራም እያቀረባችሁ ነው ማሻ አሏህ አሚራችን አብቦክር አህመድ አሏህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ 4 жыл бұрын
ሱባሀንአላህ. ደስየሚልቤተሰብ. እኛንምአላህይወፍቀን
@aishaalihussen2598
@aishaalihussen2598 5 жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትው አጅብ ነው ኡስታዝየ ጀዛችውን አላህ ይክፈላችው አላህ ይጠብቃችው ሁላችውንም
@iivivgvkvkvv781
@iivivgvkvkvv781 4 жыл бұрын
አቡኬ ጀዛካላህ እድሜና ጤናላተይሁን ሁላችንም አላህይጠብቀን
@semutube3336
@semutube3336 5 жыл бұрын
ኡስታዞቸ አላህ ይጠብቃችሁ እርጂም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያረብብብብብብ
@sadausman3396
@sadausman3396 5 жыл бұрын
ምሩኩዞች ጊዜ በጣም እየኩፍ ነው ትንሽ ነቁ የሚባሉት ከጨዋታ ውጭ ለማድረግ በጣም ጥረት ይደረጋል የተለያዩ ስሞች እየሰጡ እና ልል የፈለኩት ነገር በጣም ጠንክራችሁ እንድትሰሩና ወደኃላ እንዳትሉ
@musabmubarek407
@musabmubarek407 3 жыл бұрын
መጃ ል ሱ ም ርጫው መች ነው የመጃ ሊሱ ን ጉዳይ እሰቡበት እኛ እናተን ነው የም ጠ ብቀው መልሱ ን እጠብ ቃ ላን
@makiyasayed8927
@makiyasayed8927 5 жыл бұрын
ኡስታዛችን አቡኪ ላተ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እባትህን አላህ ፊርዶሰል ጀነት ይወፋቃቸዉ
@አሚናትሞላው
@አሚናትሞላው 5 жыл бұрын
ጀዛኩም። አላህ ። ኡስታዙና አላህ ይጠብቅለወን
@mohamedfitamo4892
@mohamedfitamo4892 4 жыл бұрын
wonderful speech .thank u ustaaze the corner stone and the icon of unity. may our almighty ALLAH swt bless you.
@እሙአቡኪፉጡማ
@እሙአቡኪፉጡማ 5 жыл бұрын
ዋሊኩም እሠላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@zerhiunteklu4462
@zerhiunteklu4462 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አቡኬ ምርጥ ሰዉ እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ
@alimatahamad4512
@alimatahamad4512 5 жыл бұрын
Mashaa allha allha yetbikek ustaz 😘😘😘😘😘😘😘😘
@ፋፊመሀመድፋፊመሀመድ
@ፋፊመሀመድፋፊመሀመድ 5 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ሚንበሮች እንኳን ደህና መጣችሁልን ሣትለቁልን በጣም ቆያችሁብን ውድ ኡስታዛችን ብርቂያችንን ኡስታዛችን አቡኪ አሏህ ይጠብቅህ ከነ መላ ቤተሰቦችህ አባትህንም መኖሪያቸውን ጀነተል ፊርደውስ አላህ ያድርግላቸው
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድኛ የተከቡራችሁ የኔ ኡስታዞችችች ኡስታዜ አፈያህን ጨምሮ ጨማምሮ አላህ ይስጥህ አላህ ያኑርልንንንን እኛ እቆዎችችች
@mariyaak8662
@mariyaak8662 5 жыл бұрын
መሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ ያረብ 😭😭😭😭😭😭😭 አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ
@ሀዩነኝያላህባሪያ
@ሀዩነኝያላህባሪያ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ ያ ኡመተል መሀመድ ሚበሮች በርቱልን 👍👍👍
@ahimedbiftu3614
@ahimedbiftu3614 2 жыл бұрын
wr wr wb ustazii masha alha yegna anbessaaaaaaaaa nurini
@youtubeyoutube-td8rz
@youtubeyoutube-td8rz 5 жыл бұрын
Masha Allah ❤️ ustaze Jzk Allah keeran mashaa Allah
@createhawaarega8739
@createhawaarega8739 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝአችን አላህ ይጠ ውል እምርክ
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 5 жыл бұрын
አላህ. ይጠብቅህህህክ እይይይይ. አህባሽ. ዛሬ. እየረበሹ. ነው እባካቹህህህ. እጅ ለጅ. ተያያዙዙዙ
@fese6533
@fese6533 5 жыл бұрын
ማሻአላህአህይ ቀበላቸው
@ሳዱላወሎየዩቱብ
@ሳዱላወሎየዩቱብ 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ገልቢ አላህ ኡማውን ይጠብቀው ያረብ ሙስሊም መሆን መታደል ነው.........
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ 5 жыл бұрын
አንተ እኮ ልዩነህ የኢሥላም ጀግናችን ይጠውል ኡምርክ
@privateaccount3195
@privateaccount3195 5 жыл бұрын
Masha Allah alek ya abuki Allah lejochehen yebareklek mestochehnm antenm afeyana eumer yewefeqachew insha Allah perezedant tehonelenaleh Allah kreem
@ሀገሬኢቲዮጲያ
@ሀገሬኢቲዮጲያ 5 жыл бұрын
ሱብሃንአሏህ የጥንካሬ ተምሳሊት አላህ ዙሪያህን ይባርክ ማሻአሏህ አላሁማ አዒዝል ኢስላማ ወልሙስሊሚን ወአዲለሽርካ ወልሙሽሪኪን
@እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ
@እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ 5 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ልጆችህንም አላህ እንዳንተ የኡማው የሚጠቅሙ አላህ ያድርጋቸው
@nasrabey4558
@nasrabey4558 4 жыл бұрын
wellahi abukewa betam nw mewdh allah yitbkh habibi
@fufuwelloye6358
@fufuwelloye6358 5 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ እንዴት እንደምወድህ አቡኪ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ
@ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ጰ9ነ 4 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ. ኡስታዜደስየምሊትውስታነው. ከሞጣጋርየተያያዘ. ደስይላል. አባትክንአላህ. ያለምንምጥያቄ. ጀነተልፍርዱስን. ከወፈቃቸውባሮቹ. ያድርጋቸውያረብ
@ያስሚንየሀኒናፋቂ
@ያስሚንየሀኒናፋቂ 5 жыл бұрын
ኣህሌን ሚምበሮቼ ማሻኣላህ ኣይ ኣቡኪ የኣንተኣምሳያ ያደረሰኣባት ሞተም ኣይባልም ኣላህይራህም ራህመተንዋሲኣ ኣቡክ
@user-lj2fl7hn7w
@user-lj2fl7hn7w 4 жыл бұрын
Masalh masalh masalh👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓
@yassinmuhammed2250
@yassinmuhammed2250 4 жыл бұрын
ባረከሏሁ ፊክ ሀቢቡና
@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ
@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ 5 жыл бұрын
እህቴም በረመዳን እያፈጠረች ከቤቷ ጎትቶ ነዉ ያወጧ ወረቀት በትነሻል ብሎ አይ አሁንም ያ አህባሾች እየተመለሡ ነዉ እንንቃቃቃቃቃቃቃ
@ራበናሀአያቲናፍልአዱኒያወ
@ራበናሀአያቲናፍልአዱኒያወ 5 жыл бұрын
ምን ለመለት ናዉ እቅርታሀ
@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ
@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ 5 жыл бұрын
@@ራበናሀአያቲናፍልአዱኒያወ 2005ጉድ ነዋዋዋ
@ራበናሀአያቲናፍልአዱኒያወ
@ራበናሀአያቲናፍልአዱኒያወ 5 жыл бұрын
@@ሂክማጉራጌዋአንድነትበተዉ ዱዋ አድርጉዉ አብሺር አለሀ ያሙስሊሙን ሙሲባ ያንሰልን አሚንንንን ያራብ
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር
@የአረህማንባሪያእዉቀትብር 5 жыл бұрын
ዋዓለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ አላሁ አክበር አሚራችን አቡኪ አላህ ይጠብቅህ አላህ አሁንም በአሚርነት ብቻዉን ይምራ ኡስታዝ አቡኬ
@ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ
@ኡሙአብዱረህማን-ጀ5ወ 4 жыл бұрын
የኔቆጆኡስታዜ. አሏህ. ይጠብቅህ
@najbaethopia8568
@najbaethopia8568 4 жыл бұрын
ኡስታዛችን የኛ ማራችን የኛ ጣፋጫችን አላሕ ጠብቆ ያቆይሕ አባትህም ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቃቸው
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 4 жыл бұрын
የማያልፍ ነገር የለም መቸም አልሀምዱሊሏህ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ የኢስላም ልጆች
@jemilatub6426
@jemilatub6426 5 жыл бұрын
ማሻአላ ጀዛኩም አላህኸይር*እረሚንበሮች*ኡስታዝበድሩሁሴንን*ባለፈሲያለቅስአይቸው*ከዛወድህሮጨ*ፊቱለማየትእፈልጋለሁ*ሲስቅእስቃለሁ*ደስይለኛል*ሲከፋውእከፋለሁ*ስወድህ*በድርየ*
@madinnahasiin737
@madinnahasiin737 4 жыл бұрын
ማሻአላ ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ልጆችህም አላህ ያሳድግልህ ያረብ
@ቢትኡመርከደሴወሎ
@ቢትኡመርከደሴወሎ 5 жыл бұрын
ሀቢቢጀግናየ ኡስታዜ ኑርልንንንን አላህ ይጠብቅህ የሰላም አባሳደሪነህኮ
@uthg7338
@uthg7338 10 ай бұрын
ኡስታዝዩ❤❤❤❤አላህይጠብቅህ❤❤
@zeharereshedzeharereshed3469
@zeharereshedzeharereshed3469 5 жыл бұрын
ኡስታዜ የኔ እንቁ አላህ ይጠብቃችሁ አንተን እና መሰሎችህን
@aylaferdos4742
@aylaferdos4742 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ከሙሉ አፊያ ጋር ኡስታዙና
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 5 жыл бұрын
Waleyikum selam worahmetulahi woberkatihu abatihnm Allah yizenlachewu abuki geginachin Allah ergim edimena Tena yistih
@kdejhahmad7225
@kdejhahmad7225 5 жыл бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ሂወበረካቱ ማሻ አላህ እመናሰግናለን ኡስታዝ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ኡስታዛችን
@naeemanaemma258
@naeemanaemma258 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ያም ክፉ ቀን አለፈ፡፡ እሚያለቅስ ልጂ አለ አይዞህ ወንዲምዋ አላህ ከኛ ነው
@ኡሙኑህኡኽትአብድልቀድር
@ኡሙኑህኡኽትአብድልቀድር 5 жыл бұрын
መሸአለሀ ኡስተሰችን በጠም ደስ ይለል ለድነቸዉ ጠንከራ መሪ የደርግለቹ
@aamriahmariah1283
@aamriahmariah1283 5 жыл бұрын
አሰላም ዋለይኩም አላህ እረዥም እድሜና ጤንነእ ለውስታዞቻችን አላህ ይጠብቅህ
@sfggg9012
@sfggg9012 4 жыл бұрын
አሚሬ። በሄድክበት። ውጤታማነህ አንተ። ብቻበርቱልን። አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችሀለን።
@ألحمدالله-س1ر9ك
@ألحمدالله-س1ر9ك 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ አላህ ሰላማችሁ ያብዛልን
@kemalmohammed1274
@kemalmohammed1274 5 жыл бұрын
yiha yigermachuhalda gena tebku ....enante sufi selefi maletachun kalakomachu gena hulum yikemsatal.... allah andinetun yisten ..
@sofiasofi7347
@sofiasofi7347 5 жыл бұрын
ኡስታዝ ብድር. አብሽሪሪሪሪሪ አላህ. ጎናችንንን. ነው አልፈዋል. ላይደገም።።መጠንከር. አለብን
@ibrahimmohammed-tb6qr
@ibrahimmohammed-tb6qr 5 жыл бұрын
መሻአላህ አላሁ አክበረ መሰሎችህን ያብዛልን የኢስላም ባለውለታ ሁስታዙና አላህ ያህሚክ
I Spent 100 Hours Inside The Pyramids!
21:43
MrBeast
Рет қаралды 41 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
Почему Катар богатый? #shorts
0:45
Послезавтра
Рет қаралды 2 МЛН
ጌታዬ እዘንላቸዉ... ||... رَّب ِّ ارْحَمْهُمَا
29:39
USTAZ YASSIN NURU ኡስታዝ ያሲን ኑሩ
Рет қаралды 54 М.