በ‘DNA’ ምርመራ ውጤት ቀረፃ ላይ ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 970,929

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 18 000
@yemiten
@yemiten Ай бұрын
እነዚህ ደስ የሚሉ የሚያሳዝኑ ልጆች ትክክለኛ አባታቸዉን ማግኘት አለባቸው የምትሉ ❓❓❓
@fatimamasarst303
@fatimamasarst303 Ай бұрын
እኔ❤❤
@ChanderSintayehu
@ChanderSintayehu Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@SolomeJigsaSolomeJigsa
@SolomeJigsaSolomeJigsa Ай бұрын
@@yemiten እሳ አቃለሁ አለች እኮ ጠይቃታል
@BayisaFeye
@BayisaFeye Ай бұрын
በቃ ዳዊት ያሳድግ አንዴ ልጆቹ ፈጣሪ በፈለገው በሱ ስም ተጠርተዉለታልና
@lulululu3892
@lulululu3892 Ай бұрын
እሷ ታውቃለች !
@AlmazGashaw-sh5hk
@AlmazGashaw-sh5hk Ай бұрын
ይህ ወንድማችን የምር መልካም ሰው ነው ፈጣሪ ልቦናህን አይለውጥብህ !!!
@AyeleBeru
@AyeleBeru Ай бұрын
እኒስ
@jesusking3536
@jesusking3536 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Betam ❤
@hannahcabana5403
@hannahcabana5403 Ай бұрын
አፍዝ አደንግዝ አድርጋበት ነው። ድግምት ነው
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn Ай бұрын
@@AlmazGashaw-sh5hk የመልካምነት ትርጉም ተቀየረ እንዴ? የዋህ: ለራሱ የማያቅ: ከንቱ ... እሱ ግን ልጅ መውለድ እንደማይችል ወፏ ነግራዋለች::እንደ ፋውል ብዛቱ ያንድ ወረዳ ልጅ ይኖረው ነበር::
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 Ай бұрын
ይህ ልጂ በትህናው ገደለን ታድለህ ይህን የይቅርታ ልብ ማን ያገኘዋል respect respect ❤❤
@mulualemgebrea1470
@mulualemgebrea1470 Ай бұрын
ጋዜጠኛው ድንቅ ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 Ай бұрын
አቤት መታደል ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነህ ያራዳ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ እስከ መጨረሻው ልብህን አይቀይርብህ ❤
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@minilikteferi2820
@minilikteferi2820 Ай бұрын
Arif ayichekulim.
@عرفاتحسين-م6ب
@عرفاتحسين-م6ب Ай бұрын
የአ/አ ልጆች ማለት በምክኒያት ነው አደንቀሀለው
@fekr-t1x
@fekr-t1x Ай бұрын
Teshee ​@@getby9347
@eleniwolde2431
@eleniwolde2431 Ай бұрын
Yoni አገባሻለው አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እንዴት ያለ መልካም ሰው ነህ ድንቅ ድንቅ ልጅ ነህ
@nborenamekanselam4395
@nborenamekanselam4395 Ай бұрын
ስለምትወደው መራቅ አፍልግም ይመስለኛል
@endalkachewtsige1614
@endalkachewtsige1614 Ай бұрын
​@@nborenamekanselam4395I think he loves her more than she does. She loves his pocket.😮
@NebatHassen
@NebatHassen Ай бұрын
@@nborenamekanselam4395weshetam selahonech new maweded lela mewashet lela
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Ай бұрын
አወ ይዋደዳሉ በተጋቡ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 Ай бұрын
@@eleniwolde2431 ለማፅነነት ነው እኮ ታዳ መቸሰ ሊያገባት አይደል
@almazahmed3802
@almazahmed3802 Ай бұрын
ኪያ ምን አይነት እድለኛ ነሽ አንድ ሰገጤ ፋራ ቢሆን ኖሮ ምን አይነት የጭካኔ የስድብ ትእይንት ያሳየን ነበር ዮኒ የድሮዋ የአዲሳበባ ልጅ ላይፍ የገባህ አቦ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ይሄ ነው የሰው ዘር ክብሬ ማቄ ሳይል ለሷ ደህንነት ተጨነቀ 🎉
@tesfaalebachw3832
@tesfaalebachw3832 Ай бұрын
አይገርምም አራዳ አራዳ ነው
@jerrymk1641
@jerrymk1641 Ай бұрын
We wish all etiopian Men like him. Respect
@TezetaZeweter
@TezetaZeweter Ай бұрын
✅✅✅
@GG-hu9ek
@GG-hu9ek Ай бұрын
She is very defarr gin!
@mitenage4178
@mitenage4178 Ай бұрын
እህ, ፋራ ከሚስመኝ አራዳ ይንከሰኝ
@ChuchuTesfaye-d9f
@ChuchuTesfaye-d9f Ай бұрын
የየኒ ቤተሰቦች ሊመሰገኑ ይገባቸዋል ግልፅ አርገው ነው ያሳደጉት ከልቡ እንደተናገረ ያስታውቃል ነፃ ሰው ነው በዚእ ያፅናእ ተባረክ
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 Ай бұрын
Betame ❤
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 Ай бұрын
Yaw ye sheger lij newa leza new gilts yehonew yimechew
@tilahunsefiw7806
@tilahunsefiw7806 Ай бұрын
ዮኒ የአመቱ ምርጥ ሰው እንደዚህ ነው ሰው ማለት ሁላችንም እንሳሳታለን
@johentertainment5292
@johentertainment5292 Ай бұрын
😅Awo hulete ema sew yisasatal Adele bishik wend Adelehim
@atsedederbia4015
@atsedederbia4015 Ай бұрын
እውነት ትግስቴን ወደድኩት እንኳንም አልተሳደብኩ ማነው እንደኔ እስካሁን ዝም ብሎ ውጤቱን የጠበቀ ለትግስታችን ላይክ👍
@HabtamDestaw-t4o
@HabtamDestaw-t4o Ай бұрын
Ene
@34ba445
@34ba445 Ай бұрын
I am here Silent is Silent
@MulluTesfaye
@MulluTesfaye Ай бұрын
እኔ እሱን ነዉ ያመንኩት ሁለት ሳምንት ስጠብቀዉ ነበር የእኛ ሴቶች ዲያስፖራ ሲያዩ ይንቀዠቀዣሉ🤣
@FatumaYassen
@FatumaYassen Ай бұрын
እኔም አለሁ በማንኛዉም ኮሜንት የማልፅፍ አልሀምዱሊላህ ደሞ የራሴ ወንጀል መቼ አነስኝና
@ZentTeshome
@ZentTeshome Ай бұрын
አልገባኝም ልጆቹ አይደሉም ማለት ነው ንገሩኝ
@FikirTsegaw
@FikirTsegaw Ай бұрын
ዮናስ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ነች።
@yirgalemassefaw9126
@yirgalemassefaw9126 Ай бұрын
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn Ай бұрын
መከራዋን አየች እንጂ
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn Ай бұрын
@ may be, but how come she was confident, 100% sure? Do you know about the rare genetic case of chimerism?
@wondawkwondirad2760
@wondawkwondirad2760 Ай бұрын
@@Holyshit-ku4fn she was in relationship with two boys at same time. so she try the probability that the kids to be Yonas, the result comes 0%.as result accept and regret on past events.
@HanaHana-o1y
@HanaHana-o1y Ай бұрын
የዮኒ ቢሆኑ ደስ ይል ነበር.....ኪያዬ ያደረግሽው ስህተት ቢሆንም ለልጆችሽ ጥሩ እናት መሆን አያቅትሽም በፀፀት እራስሽን እንዳትጎጂ ማንም አይፈርድብሽም.ሁሉም ተሳስቷል ሃጥያትም ሰርቷል የእግዚያብሄር ክብር ጎሎታል !!!ኢየሱስ ይወድሻል!!!!
@GetnetZeleke-p1l
@GetnetZeleke-p1l Ай бұрын
ካንቺ የባስኩኝ ፋወለኛ ነኝ ብሎ ሊያፅናናት የተጠቀማት ቃል wow🫶👍
@Kaletube24
@Kaletube24 Ай бұрын
ግን ፍወል ምንድን ነው😂
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
​@@Kaletube24setate maselagn 😂😂😂
@በመንዴቅደም
@በመንዴቅደም Ай бұрын
​@@Kaletube24ስተት ጥፋት
@yenenehmesfin
@yenenehmesfin Ай бұрын
😂😂😂👍👍
@yenenehmesfin
@yenenehmesfin Ай бұрын
የመጨረሻ የበቃ የአራዳ ልጅ ነው። አቦ ይመቸው 👍👍👍ሰው ሁሉ ፋወለኛ ነው ያለው አቦ ተመቸኝ😂👌👌👍
@eyuyegeta443
@eyuyegeta443 Ай бұрын
መጀመሪያም ብዬ ነበር ዬናስ ንግግር አይችልም እንጂ ጥሩ ልብ ያለው ሰው ነው ሌላ ሰው ቢሆን ምን ሊያረግ እንደሚችል አስቡ ይህ ሰው ግን በተቃራኒው ልጆቹን ለማገዝ ቃል ገብቷል ጥሩ ሰው ነው ዬኒ ይመችህ❤❤
@leeleemengistu2491
@leeleemengistu2491 Ай бұрын
በጣም ትክክል ! ዬኒ በጣም የዎህ ልጅ እንደሆነ ከመጀመሪያው ያስታውቃል! ።እግዚአብሔር ሁለቱንም ይርዳቸው😢
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Ай бұрын
በጣም ጥሩና የዋህ ነው፣ እኔም ከመጀመሪያው እሱ የዋህ ነው ሰዎች ዝም ብለው በፆታቸውም በምንም ቢሆን ለማገዝ ለመፍረድ ይፈልጋሉ ግን እውነትን መናገር አለብን።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Ай бұрын
@@leeleemengistu2491አዎ የዋህ ነዉ ንግግሩንም የማያሽሞነሙን እንደመጣለት ነዉ። 😂
@melakudebela
@melakudebela Ай бұрын
Yoni wonderfully ❤
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Ай бұрын
Enem beye neber
@tsiyonayalew6547
@tsiyonayalew6547 Ай бұрын
ሁላችንም በድለናል ያለነው ከእግዚአብሔር ምህረት የተነሳ ነው አትፍረድባት!ዩናስ ተባረክ!
@EmebetBiza
@EmebetBiza Ай бұрын
እባካችሁ ይህች እህታችን መጥፎ ቃላት ተናግረን አንስበራት ይልቁንስ አይዞሽ እንበላት ዮናስ ግን ምን አይነት ፍጡር ነህ ግን ኧረ ያንተስ ይለያል በፈጣሪ ስም እጅግ ሲበዛ ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ
@AbrhamTilahun-y1f
@AbrhamTilahun-y1f Ай бұрын
ወሪያም ይችንማ አስሮ መግረፍ ነበር እንደውም
@EmebetDZM
@EmebetDZM Ай бұрын
በእውነት ዮናስ አንተንን የወለደች እናት ትባረክ ሌላሰው ቢሆን ሰድቧት ተፍቶባት ነው የምሄደው አንተ ጥሩ ልብ ያለክ ሰው ነክ ፈጣሪ ይባርክክ ዮኒ።
@mesayasert6703
@mesayasert6703 Ай бұрын
ትክክል
@selamkasay7323
@selamkasay7323 Ай бұрын
Amne ​@@mesayasert6703
@michaelhelen5160
@michaelhelen5160 Ай бұрын
Ayezosh eht
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Ай бұрын
Ligoche bel engi
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በትክክል ትልቅ ሰው ነው እግዛብሄር ያክብርክ በጣም አዝነናል ኪያ
@aschalewniguseroba3726
@aschalewniguseroba3726 Ай бұрын
ጋዜጠኛው ግን በቃ ትለያለህ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ መፍቴህ ያድርግህ ❤ዘመንህ ትዳርህ ትውልድህ ይባረክ ❤
@MahaAl-b7w
@MahaAl-b7w Ай бұрын
አሜን አሜንአሜን እዳልክነው ስሞ
@ybeser
@ybeser Ай бұрын
በጣም አስታዋይ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቀዉ
@HabtamDestaw-t4o
@HabtamDestaw-t4o Ай бұрын
Amen Alex yileyal
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🎉🎉❤❤
@wondawkwondirad2760
@wondawkwondirad2760 Ай бұрын
enem adnakiw negn wutet sinager zor zor eyale yemiaguaguaw neger gn aynefam ketita endarefte neger binager bay negn
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ Ай бұрын
ጀግና ወንድ ነህ የአመቱ ምርጡ ሰው ነህ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏
@AyeleBeru
@AyeleBeru Ай бұрын
ለኔነው ???
@selamawitethiopa2657
@selamawitethiopa2657 Ай бұрын
ትክክል
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ
@ሀቢብቲ-ቀ1ፀ Ай бұрын
@@AyeleBeru ማነህ አንተ🤣🤣
@LaylaNasry
@LaylaNasry Ай бұрын
​@@AyeleBeruአው😂😂
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@muradabdu879
@muradabdu879 Ай бұрын
የልጆቹ አባት ነኝ የሚል በዚህ ሚዲያ ቀርቦ ሃሳቡን ቢያካፍለን ይህ ታሪክ የክፍለ ዘመናችን የዲጂታል ሚዲያ ሶፕኦፕራ እለዋለሁ 😮
@KkOo-jj3pz
@KkOo-jj3pz Ай бұрын
ክክክክ
@fatma6629
@fatma6629 Ай бұрын
የሱ አይዴሉምዴ
@AsmamawGeto-dz2if
@AsmamawGeto-dz2if Ай бұрын
እሷው ትናገር ታውቀዋለች
@abelasfaw-dr1mt
@abelasfaw-dr1mt Ай бұрын
ዮናስ በጣም ጨዋ ነህ! በእውነት እህትህን ተጠራጥሬ ነበር ።በጣም ይቅርታ በልልኝ ዯኒ አንተ ደግሞ ኢየሱስን አሳየኸኝ ተባረክ !!ይህ ቅን ልቦናህ አይወሰድብህ !!!በተቻለህ አቅም እርዳት ከጎኗ ሁን ተባረክ!!!
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Ай бұрын
እውነት ይገርማል
@birhantubeብርሃንቲዪብ
@birhantubeብርሃንቲዪብ Ай бұрын
@@abelasfaw-dr1mt የልጆች አባት የት ሄዶ ነው እሱ ያለእዳው አስተውሉ እንጂ ዮናስ በቃ የራሱን ህይወት ያስተካክል መራቅ አለበት ሿ ሿ እየሰሩት ቢሆንስ
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 Ай бұрын
አዎ የዋህነቱን እይታ ነው​@@birhantubeብርሃንቲዪብ
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@KidiLema-n2o
@KidiLema-n2o Ай бұрын
እባካችው መጥፎ ቃላትን አትናገሯት ሰው ነን እናጠፋለን አይዞሸ ትምርት ሆኖሸ ያልፋል ዮናሰ ተባረክ
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 Ай бұрын
Yehi balege kemanem tegadema ende hewa yante new setl gelageleh wendeme
@KidiLema-n2o
@KidiLema-n2o Ай бұрын
@@getby9347 ፈራጅ አንሁን ተዉ
@ManeWo
@ManeWo Ай бұрын
እባካችሁ ማንም በዚህች ምስኪን ሴት ላይ ድንጋይ እንዳይወረውር ። ዮኒዬም በጣም መልካም ሰው ነህ ።
@zelalemasrat1041
@zelalemasrat1041 Ай бұрын
@@ManeWo ልክ ነው ድንጋይ መወርወር እንደሌለብን ከዮናስ ተምረናል ግን ይች ምስኪን የተባለው በፍፁም ልክ አይደለም ምስኪን መባል ያለበት ዮኒ ነው
@moongamer4887
@moongamer4887 Ай бұрын
As a woman you bring kids in your life no excuses She sleep with different guy and she messed up her kids life But the guy is a good person
@LuYo-ik8pm
@LuYo-ik8pm Ай бұрын
​@@moongamer4887what if she was drugged?
@ህይወት-ህመም
@ህይወት-ህመም Ай бұрын
እረ ዝጊ ማፈሪያ ሴት ከንደዚች አይነት ሴት ፈጣሪ ይጠብቀን ይች አይነቷ ናት መፈራትና መሸሽ ያለባት ቱ
@memumu4242
@memumu4242 Ай бұрын
መወርወር ከሆነ ለሁለት ድንጋይ ነው, why only her?????
@brhanetamrat9240
@brhanetamrat9240 Ай бұрын
ዮኒ ብዙ ብፅፍ አንተን አይገልፅም የገባው የአራዳ ልጅ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እስዋም ፈጣሪ ይጠብቃት የልጆቹ አምላክ አይተኛም ከዮኒ በላይ የፈጠራቸው አምላክ አለላቸው።❤❤❤❤❤❤❤
@AdanechDesalegn-vi6pk
@AdanechDesalegn-vi6pk Ай бұрын
ዮናስ መጠጥ ሳትጠጣ እንዲ ከሆነ ፀባይህ እባክህ አትጠጣ እደዚህ ስርአት አለህ አምላክ ያስትውህ 🙏 አንተንም ፈጣሪ በልጅ ይባርክህ 🙏
@bbgl5736
@bbgl5736 Ай бұрын
😅😅😅
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Ай бұрын
ይጠጣ መብቱ ነው ሰውን አልጎዳም
@VARIETY_VARIETY
@VARIETY_VARIETY Ай бұрын
ምንድነው የሚጠጣው ጊዬርጊስ ነው ወይስ ድራፍት??
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 Ай бұрын
@VARIETY_VARIETY who knows?
@sabaali5002
@sabaali5002 Ай бұрын
@@VARIETY_VARIETYligabzut naw ? 😅
@amenzenebe5884
@amenzenebe5884 Ай бұрын
ዮናስ አንተ የአመቱ ሳይሆን የምንግዜም በጎ ሰው ነህ እግዚአብሔር አምላክ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመንህ የተባረከ ይሁን! መልካም ጊዜ
@assefagebremichael4826
@assefagebremichael4826 Ай бұрын
የዼንጤ ምርቃት እርግማን ነውና ይቅርበት።
@Beruhhh
@Beruhhh Ай бұрын
@@assefagebremichael4826እግዚያብሄር ይቅር ይበልህ
@TDHPrintingWorks
@TDHPrintingWorks Ай бұрын
Balefewu yesedebachut gin ahun min tilu yihon😊
@Melul148
@Melul148 Ай бұрын
​@@assefagebremichael4826ታአድያ ለምን አንተ አትመርቀወም መርገም ስለ ለ መድክ በነ ገርህ ላይ አኔ ኦርቶዶክስ ነ ኝ :: አንተ ፋራ ሰገጤ ሃይማኖት የግል ነው
@AminaAm-y6q
@AminaAm-y6q Ай бұрын
​@assefagebremichae😂😂😂😂l4826
@seyewa7614
@seyewa7614 Ай бұрын
yoni የምር ትልቅ ሰው የምርም የአራዳ ልጅ አላህ ያክብርህ ልበ ቀና ነህ❤
@SEMIRAMOHAMMED-mu6nj
@SEMIRAMOHAMMED-mu6nj Ай бұрын
የምር ዮናስ ተረጋግቶ ተጸጽቶ ነው የመጣው ጎበዝ ተባረክ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Ай бұрын
ዕድሜ ሄዷል ልጅ ይፈልጋል
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Wede lege newe 50 60 yegeba yeweldale​@@tig-dm8pb
@GgHh-gt8ix
@GgHh-gt8ix Ай бұрын
የእኔ ሚሥኪን መልካም ሠዉ ዮናሥ ወድማችን ተባረክ እንወድሀለን
@yeshiwasfentahun9136
@yeshiwasfentahun9136 Ай бұрын
ዮናስ በጣም ጀግና ሰው ነህ። ከመጀመሪያውም አድናቂህ ነኝ። የሰለጠንህ ስልጡ ሰው።
@FikerWendm
@FikerWendm Ай бұрын
በጣም
@Gere.emun.
@Gere.emun. Ай бұрын
ገንዘብ ያለው እጁ ረጅም ነው ቤተሰቦቹ አለማዋረድ ተብሎ ዳግም ተጭበርብራለች
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ Ай бұрын
ኪያ ተረጋጊ በልጅ ተባርከሻል ልጆች ደግሞ የእግዚአብሔር እጅ ስራ ስጦታዎችሽ ናቸው እግዚአብሔርን አመስግኚ 🤔🤔🤔 ሰንቶች በገንዘብ ተባርከው ሀብት ሞልቶ ተርፏቸው ልጅን መውለድ ያልቻሉ ብዙ አሉ ንስሃ ግብተሽ ፀልይ ፀልይ ፀልይ ነገ በጣም ይተሻለ መልካም ነገር የምታገኝበት ቀን ነው ተስፋ እንዳትቆርጪ እህታችን ❤
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Ай бұрын
ዮናስ በጣም ደስ የምትል ሰው የአዲስ አበባ ልጅ መሆነ በራሱ መታደል ነው። አቦ ይመችህ ወንድሜ።
@AbolCoffee2024
@AbolCoffee2024 Ай бұрын
ውሸታም!! የአዲስ አበባ ልጅ ከመሆን ጋር ምንም ግንኙነት የለውም
@lulululu3892
@lulululu3892 Ай бұрын
ያራዳ ልጅኮ አራዳ ነው !
@AMGey-j7m
@AMGey-j7m Ай бұрын
የአዲስ አበባ ልጆች እኮ ምርጦች አና ልዪ ናቸው
@selamemulugetaselam1225
@selamemulugetaselam1225 Ай бұрын
Ene gn echilg ehen yahl ergtegna kehobechi megemeriya yeso mehonachewn yimermeru minalbat tekeyrewbat endayhon
@shewitgebrehiwot4319
@shewitgebrehiwot4319 Ай бұрын
የሸገር ልጅ❤❤❤❤
@SalamaSalam-r8r
@SalamaSalam-r8r Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ወንዶች በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን ታድለህ❤❤❤😊
@Amezenech-vr4hf
@Amezenech-vr4hf Ай бұрын
እንከፍ እንዴት እንደዚህ ያሉ ወንዶችን ይብዙልህ የትም እየሠከረ መንከባለሉ ነው ወይስ እኔአሰድጋለሁ ስለለ ምን ታደርጉ ወንያችሁ ከተሰለበ እኮ ቆየ አሳዛኝ ትውልድ !!!!
@berhanuYimer-qb7ks
@berhanuYimer-qb7ks Ай бұрын
ቀፍቅፈሽ ልትመጭ ነው
@unkn5033
@unkn5033 Ай бұрын
ዲቃላሽን ታቅፈሽ ለመምጣት ነው?😏
@Tesematek1988
@Tesematek1988 Ай бұрын
ዲቃላሽን የሚያሳድግልሽ ወንድ
@wudeyeshawlijyoutube4562
@wudeyeshawlijyoutube4562 Ай бұрын
ዮናስ ግን በጣም በእራሱ የመተማመን ወንድ ልጅ ነው በእውነት ተባረክህ መልካምነት ለእራስ ነው መልካም ልብህ አለክህ
@Seli-5W
@Seli-5W Ай бұрын
የኔ እህት ማንም ሊፈርድብሽ አይችልም እኛ ውጤቱን አይተን ብንፈርድ እግዚአብሔር ግን መርጦሽ ይገባሻል ብሎ በ2 የሚያምሩ ሴት ልጆች ባርኮሻል እና በእግዚአብሔር ክብር የተሰጠሽ ልጅ ነሽ👏👏👏ሲቀጥል ማነትሽን ግልፅ አድርገሽ የመጣሽ ንፁ ሴት ነሽ እና ሱስ ብዙ ነገር ያስደርጋል እና ባለፈው ህይወትሽ ሳታውቂው የተፈጠረ ስህተት ያለ ይመስለኛል እንግዲህ እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅልሽ አይዞሽ ያጋጥማል በራስ መተማመንሽን ሳላደንቅ አላልፍም👍👍👍ዮኒም በጣም ድንቅ እና ግልፅ ሰው ነው ልጆቹ ቢሆኑ እንዴት ደስ ባለኝ ነበር ምርመራው ላይ ሲያቅፋቸው እንዴት እንደምታምሩ ይሁን እግዚአብሔር ነገሮችን እንዲ ያደረገበት ምክንያት አለው ልጆችሽ ይደጉልሽ እንዴት ቀን በቀን ውጤቱን እንደጠበኩ።
@DagemDagi-q5b
@DagemDagi-q5b Ай бұрын
እባካቹ ምንም እንዳትሉዋት ሁላችንም ሀጥያተኞች ነን ይቅርታ መጠየቅ ደሞ ትልቅነት ነው እግዚአብሔር ልጆችሽ በሞገስ ያሳድግልሽ ዮናስም ያራዳ ልጅ ነህ❤❤❤❤
@elsa3589
@elsa3589 Ай бұрын
ይሄ ውሸት ነው ሐጥያት አይደለም ልክ አልሰራችም ፣ አሁንም ማሰብ አለባት አብሯት የተኛውን ሁሉ መወንጀል የለባትም ።
@HANATEKLE-yj1iy
@HANATEKLE-yj1iy Ай бұрын
Ayzosh benatsh
@KokobKefle
@KokobKefle Ай бұрын
@@DagemDagi-q5b Edet Edehon Alawukem Betam Asazenagnalech Tekekel Yalehon Neger Edale New Misemagn Mekeniyatum Edet Edezi Midiyalayi Tegafetalech Berasuwa Atemokerem Neber Mejemeriya Yetemamenechiw Neger Binore New Eneji Bexha Asazenagnalexh
@fekitmasifn
@fekitmasifn Ай бұрын
😢😢😢😢Eraa bewunat Asazinanyalechim Asitalitanyalechim😢😢😢
@hamd54
@hamd54 Ай бұрын
Don’t worry He is very good person 😢
@helenzegeye7589
@helenzegeye7589 Ай бұрын
ዮናስ ስላዘንክላት ብቻ ጋብቻ ውስጥ ለመግባት አታስብ ነገ ላይ መቆጨት እንዳይኖር አስተውለህ ግባ ለልጆቹም ሰላም ሲባል ልብህ ግን ድንቅ ነው እግዚአብሔር አይቀይርብህ ተባረክ ❤❤❤❤
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 Ай бұрын
አያገባም እሷን ለማረጋገት ብሎ ነው አሁን እራሱ የልጆቹ አባት ማነው ብሎ ጠየቀ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Ай бұрын
እድትረጋጋ ብሎ ነው
@demebe5171
@demebe5171 Ай бұрын
የገባው ያራዳ ልጅ ስለሆነ የሚሠራውን ያውቃል። እንደሚረዱት ግን እርግጠኛ ነኝ።
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn Ай бұрын
እውነት ነው:: እድሜ ለኪያ : አሁን: አባት እምነት ብለን ያመነን ሁላ ማስመርመር እለብን❗️
@rahelrahel3587
@rahelrahel3587 Ай бұрын
Menew felegeshew
@flowercenter-k8m
@flowercenter-k8m Ай бұрын
የናንተ ታሪክ በሚዲያ ወጣ እንጂ የብዙ ሰዉ ሂወት ነዉ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ተረጋጉ በርቺ ኪያ ጠንክሪ
@ስብዩመክስብ
@ስብዩመክስብ Ай бұрын
ጎበዝ❤
@aliyanabiruk4532
@aliyanabiruk4532 Ай бұрын
እውነት ውጤቱን እንደዚህ አልጠበኩም ነበር ምክንያቱ በዚህ ልክ በሚዲያ ወጥታ እርግጠኛ ሆና ታወራለች ብዬ አልገመትኩም ብቻ አታዋርደኝ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ያጋጥማል ልጆችሽ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 Ай бұрын
@@aliyanabiruk4532atone awixa ayidollach
@HenockTessema
@HenockTessema Ай бұрын
Leke nw Jonas teregagu nw yemibalewe
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@HanaSelemon-ps3wx
@HanaSelemon-ps3wx Ай бұрын
አቤት አንተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ልዩ ሰው ነህ በምትሄድበት መንገድ ሁሉ ይጠብቅህ!!!!
@mekdiabeje3785
@mekdiabeje3785 Ай бұрын
ዮናስ ግን ሳናውቅ ለፈረድንብህ ይቅር በለን በጣም ልብ ያለህ ሰው ነህ❤
@tamratadugna4818
@tamratadugna4818 Ай бұрын
Denez silehonish eko new
@bizuneshworku4144
@bizuneshworku4144 Ай бұрын
Oh my God ! I was craying am so sorry for both of you.
@Elkan-c8y
@Elkan-c8y Ай бұрын
እንዳልሆኑ እያወቀ ገንዘብ ሲልክላት ያ በቂ ነበር መልካምነቱን ለማወቅ
@bizuneshworku4144
@bizuneshworku4144 Ай бұрын
Yonas is so inocente,honesty God bless you men
@MaryAlemaiho
@MaryAlemaiho Ай бұрын
ጌታ፣ይባርክህ፣ወንድሜ፣
@MahoneMelkam
@MahoneMelkam Ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ መጀመሪያም እሱ መልካም ልብ እንዳለው ተናግሬ ነበር ቅን እውነተኛ ያልተቀባባ ማንነት ያለው ምርጥ ሰው ነህ
@Ishownogames
@Ishownogames Ай бұрын
❤❤❤❤
@zeynebaali8292
@zeynebaali8292 Ай бұрын
Me too, I trust him from the beginning
@BekuMan
@BekuMan Ай бұрын
ye arada lj nw, nigigr nw yalchalew
@AsterAligaz-gh5th
@AsterAligaz-gh5th Ай бұрын
የአራዳ ልጅ ከንግግሩ እውነት እንዳለው አውቄለሁ እንኳንም በትግስት አለፍኩህ ተባረክ ዮኒ ኪያም ያጋጥማል ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ስንት ሳይወልዱ የቀሩ እናቶች አሉና ልጆችሽ ትልቅ ስጦታዎችሽ ናቸውና አይዞሽ❤
@biniyamtesfaye6753
@biniyamtesfaye6753 Ай бұрын
ሶሻል ሚዲያ ላይ ወቶ ህይወትን ማስጣት መጨረሻዉ ይሄ ነዉ። እባካችሁ በባህላችን መሰረት ቤታችሁ ጨርሱ ሁሌም፡፡ ይህን ት/ት መዉሰድ አለብኝ
@haymanottekle1675
@haymanottekle1675 Ай бұрын
😂😂😂😂
@tsiontedenk9498
@tsiontedenk9498 Ай бұрын
በናታችሁ ምንም እዳትሏት😢😢😢 ኪያ በጣም አዝናለሁ የኔ ናት ዩናሰ ተባረክ ትልቅ ሰዉ ነክ ከጎኗ ሁን
@wlete.mekale
@wlete.mekale Ай бұрын
ወይኔ አብሬ ራሴን ልስት ነበር😢
@kukutilove
@kukutilove Ай бұрын
ለምን ?? ዱርዬ ነች
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Ай бұрын
ክፍለሀገርም አንድ ልጅ አለኝ አለች ያኔ ካደች ግን ፈጣሪ ይርዳት
@Kidanemihret1922
@Kidanemihret1922 Ай бұрын
ሀላፊነት የሌላት አለሁኝ እያለች ባለችበት ያልተገኛች ናት እርገዝናው እና DNA ባያጋለረጣት። ለስዋ ፀሎት ያስፈለጋታል። እሱን እግዚአብሔር ይርዳው።
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@SebleAbera-m2g
@SebleAbera-m2g Ай бұрын
ውይይይ ከመጠጥ ውጪ ለካ ማንነትህ እንዲህ ነው በናትህ አትጠጣ ምንም ሱስ አታድርግ ከባለፈው ሞገስህ መለስ ብሏል በጤነኛ አዕምሮ በጣም ደስ የሚል መረዳት አለህ
@yenehiwot1433
@yenehiwot1433 Ай бұрын
ጠጥቶ ነዉ እንዴ የመጣዉ😂😂
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Ай бұрын
አወ በጣም ቀምቅሜ ነው የመጣሁት ለዛ ነው በስነስርአት ያላወራሁት ብሎል ​@@yenehiwot1433
@ZablonBiniyam-e8j
@ZablonBiniyam-e8j Ай бұрын
ባለፈው ጠጥቼ ነው አለ​@@yenehiwot1433
@serawitgetachew1191
@serawitgetachew1191 Ай бұрын
አዎ የልቡን አይቶ የንስህ እድሜ ሰጥቶት የተረጋጋ ህይወትን እንዲኖር ልኡል እግዚአብሄር ይርዳው
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 Ай бұрын
እግዚያብሄር እንዲረዳው እንፀልያለን የኔም ምኞት ነው
@ይበቃል16
@ይበቃል16 Ай бұрын
ተባረክ እንዲህ አይነት ሰው ለካ አለ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ኢትዮጵያዊ ነት ከስንት ጊዜ አየሁት አሜን
@salcnail6660
@salcnail6660 Ай бұрын
እግዚያብሔር ጭንቀትሽን ግፍፍ ያድርግልሽ🙌🏾 የዩኒ ንግግር ፋወለኛ የዓመቱ ምርጥ ቃል👏🏾
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 Ай бұрын
ከበፊት ጀምሮ በዮናስ ጉን ነበርኩኝ እንደገና ደግሞ መልካምነት ሲጨመርበት አከበርኩት ምርጥ ወንድም ምርጥ ዲያስፖራ ምርጥ ያራዳ ልጅ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@ZablonBiniyam-e8j
@ZablonBiniyam-e8j Ай бұрын
እኔም
@ዳዊትዴቭ
@ዳዊትዴቭ Ай бұрын
@@seedforafarmer4126 እኔም
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
Same here as well most people's was they don't like my comments 😕 😂😂😂
@mazajembere-en3dg
@mazajembere-en3dg Ай бұрын
እኔም
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
Eneme almkatime esane tickulaleci😂😂 qelqala nati
@FirktaChernat
@FirktaChernat Ай бұрын
እንደኔ መናገር ፈልጎ ቃላት ያጣ ሠው እህቴ ተረጋግተሽ ልጆችሽን አሳድጊ ዮናስ ባትረዳ እራሱ ማረጋጋትህ መልካም ሰው ነህ አለም ሠገድን ሳላደንቅ አላልፍም
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
Meme don't worry we help you
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
Don't worry you make me cry
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 Ай бұрын
Pleases don't right bad comeint
@lemlemanbesse2914
@lemlemanbesse2914 Ай бұрын
አይዞሾ እህቴ በዚህ ሁኔታ እራሱ መደንገጥ የለብሽም በስተትም ቢሆን ልጅ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው የሚሰጠው እንኳንም እግዚአብሔር ልጆች ሰጠሽ
@habtamuademasu6329
@habtamuademasu6329 Ай бұрын
እውነት ነው እራስሽን ጠብቂና 2 ልጆች ያሉሽ ባለ ሃበት ነሽ ሰርተሸ አሳደጊ…..እግዚአብሄር ያግዝሽ
@MeniTadesseMeniTadesse
@MeniTadesseMeniTadesse Ай бұрын
ጌታ ሆይ ! እንደ ዮናስ አይነት ሰው በምድር ላይ ተፈጥሮ ያውቃል ? ❤❤❤ ዮኒ ምን አይነት ንፁህ ፍጥረት ነህ ? በ ውጤቱ ሳይሆን በ ዮኒ የ ሰውነት ጥግ እጄን በአፌ ላይ ጫንኩ 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮
@genetgetachew2150
@genetgetachew2150 Ай бұрын
የለም አንድ ለሃገሩ ነው❤❤❤
@azmesfin7086
@azmesfin7086 Ай бұрын
Specially, in Ethiopia
@destakeremela5137
@destakeremela5137 Ай бұрын
ዕውነት ነው
@zaidgebru5838
@zaidgebru5838 Ай бұрын
እጄ በአፌ
@makifetashow
@makifetashow Ай бұрын
Yekerta yonas manew ?
@FetanTubecom
@FetanTubecom Ай бұрын
ዮኒ ማን ትለያለሽ አባቴ ፡፡ መጀመሪያ ላይም ይህ ልጅ ውስጡ ጥሩ ነገር አለው አወራር ነው ያልቻለው ብዬ ስከራከር ነበር ፡፡ አላሳፈርሽኝም፡፡ ዘመንህ ይባረክ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb Ай бұрын
ቆይ ልጆቹ የሱ ሆኑ እዲ
@selam6047
@selam6047 Ай бұрын
Lik nesh enem biyalew Sidnet new yalebet enji kıfu aydelem
@aminaM-l2e
@aminaM-l2e Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@aminaM-l2e
@aminaM-l2e Ай бұрын
ዘመንህይባረክ።አሚና
@BekuMan
@BekuMan Ай бұрын
be ewnet enem byalew😁. ye arada lj nw, just nigigir nw yalchalew
@lizethio6061
@lizethio6061 Ай бұрын
ምን አይነት መልካም ሰው ነህ? እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🏽
@HebesesAhmed
@HebesesAhmed Ай бұрын
Yes😊
@esubalewfenta5751
@esubalewfenta5751 Ай бұрын
እኔ መጀመሪያ እሷ ቀን አቆጣጠር ላይ በጣም ስትወዛገብ ተጠራጥሬ ነበር ግን ውጤቱ እንደዚህ ይሆናል ብየ አልጠበኩም።ዮኒ ግን ❤
@MeseretMassag
@MeseretMassag Ай бұрын
ዮናስ በጣም አኩርተህኛል የተናገርከዉ እሷን የረጋጋህበት ነገር በመስገን አለብህ አሁንም ቢሆን አይዞሽ በላት የሰዉ ልጅ ስተት ይኖረዋል አተን ሳላመሰግን አላልፍም ፈጣሪ ያሰብከዉን ሁሉ ይስማህ ተባረክ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@meronalem2663
@meronalem2663 Ай бұрын
ዮናስ በጣም ጀግና የዋህ ልበ ቀና ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለህ መልካም ሰው ነህ በዚህ በክፉ ዘመን የገዛ ልጅን የሚክድ መጥፎ አረመኔ ሰዎች ባሉበት ሰው ሰው የሚሸት ሰውን የሚረዳ ሰው መኖሩ በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ በደስታ በሐሴት በፍቅር ያኑርህ ኪያ ከዚህ በሀላ ክፉ ነገር አትስሚ አትፀፀቺ ማንም ፀድቅ የለም ሁላችንም ሀጥያተኞች ነን ሁሉም ሰው አውርቶ ይቀራል ማንም የማንንም ህይወት አይኖርም አሁን አንቺ ማድረግ ያለብሽ ያለፈ ታሪክሽን ረስተሽ ከሚወድሽ ከዮናስ ና ከእንቁ ልጆሽ ጋር እግዘብሔርን እያመሰገንሽ በሰላም በፍቅር መኖር በጭራሽ ወደኋላ እንደትመለሺ ምክንያቱም ለሁሉም ጌዜ አለው ከማይመስሉ አንችን በነገር ከማያቁልሽ ሰዎች እራቂ እራስሽን ጠብቂ ውድቀትሽን ለማንም አታሳዪ የድንግል ማርያም እግዚአብሔር ን አጥብቀሽ ተደገፊው አይዞሽ በርቺ ጠንካራ ሁኚ እራስሽን ጠብቂ ያለፈውን ሳይሆን የወደፊቱን እያሰብሽ ከፈጣሪ ጋር በተስፉ ተጋዢ እህቴ
@HelenAgonafir-jm9xc
@HelenAgonafir-jm9xc Ай бұрын
ዮናስ በጣም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ። ኪያም ከስህትሽ ተማሪ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ። ዮናስም በቃልህ ፅናና የምትችለውን አርግላቸው።
@tigistasfaha
@tigistasfaha Ай бұрын
😂😂😂😂አገባሻለሁ ብሏል በደገመው
@ከዚህም-ከዚያም1ሰ
@ከዚህም-ከዚያም1ሰ Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እውነቱ አንቺ እና እግዚአብሔር ጋር ብቻ ነው ይሄ ደሞ ምናልባትም ግዜ ይፈታዋል ምናልባትም ለበጎ ነው ነገ መልካም ይሆናል በርቺ እና ፈጣሪ የሰጠሽን ውድ ስጦታዎችሽን ልጆችሽን ጠንክረሽ አሳድጊ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን ይፈጠራል ማንም ንጹህ የለም እና አትፍሪ
@FasilHeilemeskelMengistu
@FasilHeilemeskelMengistu Ай бұрын
ዮናስ በጣም ደስ የምትል ስው የአዲስ አበባ ልጅ መሆነ በራሱ መታደል ነው ።🫶👌🙏አቦ ይመችህ br ❤❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Ай бұрын
መታደል ብቻ❤❤❤❤
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Ай бұрын
በጣም እኔም አውቄያለሁው
@jerusalem58
@jerusalem58 Ай бұрын
Betam
@EleniBedane
@EleniBedane Ай бұрын
Betam 🎉
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 Ай бұрын
Ye addis lij eko yeleyal
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Ай бұрын
አይዞሽ ኪያ በራሱ ጤነኛ ልጆች መሆናቸውና አንቺም ጤነኛ መሆንሽ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ጎብዢና አሣድጊያቸው ጌጦችሽ ናቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ከጎንሽ ነው::
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 Ай бұрын
ልጁ በጣም የዋህ ነዉ ተባረክ❤
@HuluHulu-ls7wz
@HuluHulu-ls7wz Ай бұрын
እሷ ግን በቃ አንድና አንድ ለብር ብላ ነበር
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj Ай бұрын
ሲጀመር እኮ ዉሸት እዳለባት ታስታዉቂለች😢
@lulitgirma2373
@lulitgirma2373 Ай бұрын
በጣም ይገርማል
@martaAhmed-m1p
@martaAhmed-m1p Ай бұрын
Yoni 😢አገባሻለሁ አስለቀሰኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እዴት ያለ መልካም ሰውነው በጣም የተመቸኝ አባባሉ አሪፍ አይቸኩልም ያለው እጅግ በጣም ምረጥ አባባል ነው👌
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 Ай бұрын
ኧረረ😁 "አሪፍ አይቸኩልም.." የሰውም አይነካም። ያው መርዳት የነፍስ ነው። ግን እሷን እንደማያገባ አረጋግጥልሻለሁ። ሞክሼዬ ዮኒ
@martaAhmed-m1p
@martaAhmed-m1p Ай бұрын
@CHERKE_JEMA5575 እዴ ማግባትማ የለበትም ።የምትፈልገውን የጠዬቀችውን ግደታውን አውርዷል ከዚህ በኋላ ይች አታስፈልገውም
@አላህወኪል-ወ2ፐ
@አላህወኪል-ወ2ፐ Ай бұрын
ደስ የሚለው ነገር በፊት በተለቀቀው ቪድዮ ምንም አልፃፍኩም ማነው እንደኔ ምንም ሳይፅፍ በትግስት የጠበቀ በላይክ አሳዩኝ
@EteneshSolomon-f8p
@EteneshSolomon-f8p Ай бұрын
😡እኔምምምምምም😂😂😂
@yeabkal2502
@yeabkal2502 Ай бұрын
እግረኛው ሚዲያ ቀጣይ የወለደችበት ሆስፒታል ሄዶ እስኪያጣራ ባንቸኩል ጥሩ ነው😮
@ediwagner1009
@ediwagner1009 Ай бұрын
@@yeabkal2502Yamhale endeya kelela sawe gare wetalche eko
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Ай бұрын
አሁንማ ሁልሽም አልተሳደብኩም በይ🤣
@አላህወኪል-ወ2ፐ
@አላህወኪል-ወ2ፐ Ай бұрын
@yonasyonas3249 ወላሂ ምንም አላልኩም ውስጤ ግን እርር እያለ ነበር
@SisayMuche-z9b
@SisayMuche-z9b Ай бұрын
ሃጠያት የሌለበት የውግራት....አይዞሽ የኔ ጀግና 🥰🥰🥰ያጋጠማል.....አባካቹን መጥፎ ኮመንት አተፃፉ ልጆቻን ታሳዴገበት በርታት አነስጣት
@tigiestmekonnen
@tigiestmekonnen Ай бұрын
ሀጢትማ ሁላችንም እንሰራለን እሚድያ ላይ የሚወጣ ነገር ደግሞ ራሳችንን ቆም ብለን አስበን መሆን አለበት ምክንያቱም ይህ ቢደወ ነገ ጧት ተቀምጦ ልጆቹ ሊያዩት ይችላሉ እኔ በበኩሌ እርግጠኛ ሳንሆን ሚድያ ላይ ባንወጣ ባይ ነኝ
@MekedesMekedes-j8r
@MekedesMekedes-j8r Ай бұрын
❤❤❤❤
@SisayMuche-z9b
@SisayMuche-z9b Ай бұрын
ያም ሆን ይህ የሆነ ሆናል የፈሰሰ ወሃ አይታፈሰም.... አሁን ከሳ ጎን ሁነን አናበርታት ለ ልጆቻ ታስፈልጋለች ቁጭ በለን የምንፀፈው ኮመንት ለሳ ቫሉ አለው አህቴ ​@@tigiestmekonnen
@Mekdes-t5w
@Mekdes-t5w Ай бұрын
ትክክል ፈጣሪ ማስታዋል ይስጠን
@BekeleYalew
@BekeleYalew Ай бұрын
ለጅብይስጥ(አባተነህመሠል)
@atm5614
@atm5614 Ай бұрын
ኪያዬ ተረጋጊ የኔ እናት❤ ማሰብ ያለብሽ አንቺ እና ዮናስ እኮ በህግ የተጋባችሁ ሰዎች አይደላችሁም ባጋጣሚ ተገናኛችሁ ከዛ ዝም ብላችሁ እንደተናገራችሁት ለመዝናናት እንጂ ከዛ ያለፈ ነገር አልነበረም! በህግ ተጋብተው ልጆች ወልደው በመሃል ከሌላ ሰው ጋር ተኝተው ልጆች የወለዱ ሰዎች አታውቂም? ሃገራችን ውስጥ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ! እኔ እንኳን የማውቃቸው ብዙ አሉ! ታዲያ አንቺ ይሄንን ያህል እራስን ማጥፋት ምናምን እያልሽ የሴጣንን ሃሳብ አታንግሺለት! ዮኒ እንዳለሽ ወሬው ከሳምንት አያልፍም! ዮናስ በጣም ልበ ሩህሩህ ምስኪን ክፋት የሌለህ የዋህ ሰው ነህ❤ አደራህን ስሜቷ በጣም ስለተነካ ታስፈልጋታለህ ካጠገቧ እንዳትርቅ በማሪያም ዮኒዬ❤ አለምዬ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብትችል የኪያን ነገር እየተከታተልክ ምን ላይ እንደደረሰ አሳውቀን እባክህን❤🙏
@tamratadugna4818
@tamratadugna4818 Ай бұрын
Yanchi bite leba nat
@atm5614
@atm5614 Ай бұрын
@@tamratadugna4818 ታምራት አዳም እንኳን ሁሉ ሙሉ፤ ሁሉ ደስታ፤ በሆነበት ሞት በሌለበት በገነት ውስጥ አምላክ አስቀምጦት እንኳን ተሳስቷል! እንኳን በዚህ በክፉ አለም ውስጥ የሚኖር ሰው! ክርስቶስ ከእናንተ ውስጥ ሃጢያት የሌለበት ይቺን ሴት ይውገራት ያለው እንዳንተ እና እንደኔ አይነቱን አይናችን ላይ ያለውን ጉድፍ ሳናይ ሌላው ላይ እጃችንን እንደምንጠቁም ስለሚያውቅ ነው! ወንድምዬ እኔንም ሳታውቀኝ መሳደቡ ጥሩ አይደለም ስድብ የዲያቢሎስ ነው! አንተ ኪያ እራሷን አጥፍታ ልጆቿ ተበትነው እሷን መቅበሪያ ብር ማዋጣት ከሆነ ፍላጎትህ አላቅም! እኔ ግን እንደ አንድ ባለ እእምሮ ሰው እህቴ አንዴ ስህተት ሰርታለች ብዬ በድንጋይ ትወገር አልልም! አሁን ኪያን አይዞሽ ገና ትኖሪያለሽ እያልን ስናበረታታትበሰው እየተመሰለ የሚሳደበው ዲያቢሎስ ብቻ ነው ምክንያቱን እሱ እራሷን እንድታጠፋ ስለሚፈልግ ማስተዋልን ይስጥህ
@atm5614
@atm5614 Ай бұрын
@@tamratadugna4818 ታምራት አዳም እንኳን ሁሉ ሙሉ ፤ሁሉ ደስታ፤ ባለበት ሞት በሌለበት በገነት ውስጥ አምላክ አስቀምጦት እንኳን ተሳስቷል! እንኳን በዚህ ክፉ አለም ላይ የሚኖር የሰው ልጅ ቢሳሳት ለምን ትፈርዳለህ ወንድምዬ?! ክርስቶስ ከእናንተ ውስጥ ሃጢያት የሌለበት ይቺን ሴት ይውገራት ያለው ለእንዳንተ እና ለእንደኔ አይነቶቹ አይናችን ውስጥ ያለውን ጉድፍ ሳናይ የሌላው ላይ እጃችንን የምንጠቁም እንዳለን ስለሚያውቅ ነው! አንተ ሳስብህ ኪያ እራሷን አጥፍታ መቅበሪያ ብር ሲሰባሰብ አንደኛ እረጂ አንተ ትመስለኛለህ! እኛ ደሞ እህታችን ልጆቿን ጥላ ምንም እንድትሆን ስለማንፈልግ? አይዞሽ ገና ትኖሪያለሽ እንላታለን! ዲያቢሎስ እህታችን እራሷን እንድታጠፋ ስለሚፈልግ እኛ ገና ትኖሪያለሽ ስንላት ሴራው ስለሚከሽፍበት በሰው ላይ ሆኖ ይሰድበናል! አብሶ አንተ ክርስቲያን ከሆንክ? አንተ ማን ስለሆንክ እሷ ላይ ትፈርዳለህ?! እስቲ ንገረኝ! ማስተዋል ይስጥህ!
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@atm5614
@atm5614 Ай бұрын
​@@tamratadugna4818የአንተን ስንት ጉድ ሸፍኖ በሰው ፊት ያቆመህ አምላክ ብቻ ነው ፈራጅ! አንተን ማን ፈራጅ አደረገህ! ልብ ይስጥህ!!!
@sisaykebede4919
@sisaykebede4919 Ай бұрын
አቤት የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይቅር በለን.......መጠጣትን እንደ ክብር ማውራት ያሳፍራል ወንድሜ ከክፉ ሱስ እግዚአብሔር ይፈውስህ።
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Ай бұрын
ትልቅ ሰዉ ነህ ዉነትም የተሻለ አገር የኖርክ የተሻለ አስተሳሰብ ያለህ ተባረክ አንቺ እድለኛ ነሽ ዉጤቱን እያወቀ ድጋሚ ለመመርመር መፍቀዱ ከዉጤቱም በሁዋላ ለገባልሽ ቃላት አከበርኩት 🙏
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj Ай бұрын
አንተ ድንቅ ሰው ነህ, በዚህ ሁሉ ወጣ ውረድ ወስጥ ሁሉ አልፈህ አሁንም ለሶ ሞራል አኔ አገባሻለሁ አኔ ልጆችን አሳድጋለሁ. ልጆቹ አባታቸውን ማወቅ አለባቸው በለህ ማስብህ ያንተን ማንነት ያሳያል, ጀግና ሰው ነህ. ባለማውቅ ሰለፈረድን አግዚአብሔር ይቅር ይበለን
@RAHEL-i9i
@RAHEL-i9i Ай бұрын
ዬኒ ይህን ጥሩ ልብህን እሚጠጣው እንዳያበላሽብህ ቀስ እያልክ አስወግደው እማምላክ ትርዳህ በጣም የተባረክ ነህ
@Loo101k9-0
@Loo101k9-0 Ай бұрын
በጣም በሳል ሰዉ ነሽ ትክክል ብለሻል 👌
@yealemzwdyitay9923
@yealemzwdyitay9923 Ай бұрын
ዮኒ መጀመሪያ ኢንተርቪው ላይ ቀምቅመህ መግባትህ ነውጅ እጅግ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድም ዓለም።
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Ай бұрын
😂😂😂
@ethio125
@ethio125 Ай бұрын
ይሄ ልጅ ምን አይነት መልካም ልብ ነው ያለው የትልቅ ሰው ልጅ ነው
@SeydaKedr
@SeydaKedr Ай бұрын
በጣም
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
በጣም
@eyeruslem
@eyeruslem Ай бұрын
Ene alamenikutem sew endayeferidebet nw tiru lememisel besew lemewoded nw
@AyeleBeru
@AyeleBeru Ай бұрын
ዋዋዋዋዋ. እኔን. ባይሽ ድሞ !!??
@mrsa3706
@mrsa3706 Ай бұрын
መጀመሪያ ሲያሳድግ አይተን ብናደንቅ አይሻለም
@YonasBelachew-m9t
@YonasBelachew-m9t Ай бұрын
ትክክለኛ የከተማልጀ ነው ዮኒ ጎበዝ አሰተዋይ
@dagmawetwordofa6718
@dagmawetwordofa6718 Ай бұрын
yes❤❤❤
@bayewliknaw3067
@bayewliknaw3067 Ай бұрын
Yoni magna sizelfew neber
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha Ай бұрын
Yoni megagna nw 😂😂😂​@@bayewliknaw3067
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Ай бұрын
​@@bayewliknaw3067ይህንን ሴይ ምን እንደሚመልስ ደሞ ማየት ናፍቀኝ
@lemlemkassaye375
@lemlemkassaye375 Ай бұрын
ዮናስ ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅነትህን ያሳያል ከዚህ በፊት በቃላት አወጣጥህ ተናደንብህ ነበር አሁን ደሞ ትልቅ ነገር ነው የተናገርከው ልጆቹን እልጥልም ማለትህ።ተባረክ
@meskisaron4583
@meskisaron4583 Ай бұрын
በሀሰት የለጠፈችበትንስ
@girmarahel8003
@girmarahel8003 Ай бұрын
​​@@meskisaron4583አትፍረጂ
@LeonardoDipede-k6k
@LeonardoDipede-k6k Ай бұрын
ተባረክ ዮኒ አንቺም በርቺ የልጆች ፀጋዎችሽን ኑሪላቸው።ልጅ ፀጋ ነው።
@SenaitTufa-mg5cu
@SenaitTufa-mg5cu Ай бұрын
አሁንም ትጠራጠሪያለሽ ወይ እግዛብሄር ሳይሆን አንቺ ታውቅይይለሽ እግዛብሄርን በማይሆን ነገር አትጥሪ ባክሽን ምንአይነት አስተሳስብ ነው ያለሽ አሁንም ጥርጣርሬ አለሽ ወይ መጀመሪያ አምሮሽን ተምርመሪ ለዮናስ ሳይሆን ለልጆችስ ማሳደግ እድትችይ ዮናስ በጣም በጣም የዋህ ስውነው አንተን ያፈራች ማህፅን ትባረክ ከነቤተስቦችህ ስንት መጥፎ ነገር ስትናገሪ የነበርሽ አሁንም አትጠራጠሪ ዱርዪ ባለጌ እያወቅሽ ልጁን አገላታሽው ዱርዪ ዱርዪ ነሽ የመጨረሻ አይን አውጣ ምንድነውግን አንቺንየሚገልፅሽ ቃል ውርደታም መልስሽ ወይ እሱ ሆድ ውስጥ ክተቻቸውናእሱ ይውለዳችው እረ እፈሪ ጤንኛ ነሽ ግን ዮኒ ምን ላድርግህ የዋህ ነው ካወቅሽ ለምን መጣሽ ከውጭ ስለመጣ ባለለለለለለለለለለለለለለጌ ማፈሪያ
@abelambaye
@abelambaye Ай бұрын
ምስኪን አገባሻለሁ አለ😢!ተባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@tesfayoseph2563
@tesfayoseph2563 Ай бұрын
እውነትህን ነው😅😅
@MelatTilahun-b8o
@MelatTilahun-b8o Ай бұрын
No bemazene tedar bayhone erdate hooo
@ethiopialove9084
@ethiopialove9084 Ай бұрын
😂😂😂ተውንጂ ከበር ውግጅ የሚላት😅😅😅
@meronmekonnen588
@meronmekonnen588 Ай бұрын
Ye ewnet yarda liji Geta yibarkh
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@HiruteBelay
@HiruteBelay Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አንቺ እኮ እድለኛ ነሽ ... እባክሽን ነገሞ ሌላ ቀን ነው ለልጆችሽ ጀግና እናት ሁኝላቸዉ... ዮናስ እጅግ በጣም መልካም ሰዉ ነህ የእዉነት ገረምከኝ .. ብቻ እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ..
@moesh7884
@moesh7884 Ай бұрын
ልጅቱስ የ አዲስ አበባ ልጅ አይደለች እንዴ
@ፎዚያአህመድሲራጂ
@ፎዚያአህመድሲራጂ Ай бұрын
ለሰጆቹያለአባትሊቀሩነወ😢
@MisganaAbay
@MisganaAbay Ай бұрын
“አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።” - መዝሙር 51፥1
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp Ай бұрын
አሜን😢
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p Ай бұрын
አሜን!
@afomiyaberket3754
@afomiyaberket3754 Ай бұрын
Amen
@ሐብታምዘተዋሕዶ
@ሐብታምዘተዋሕዶ Ай бұрын
አሜን😢
@BH-xl1mo
@BH-xl1mo Ай бұрын
አሜን 🙏
@chuchuchuchu-vr4lr
@chuchuchuchu-vr4lr Ай бұрын
እውነት ነው የማይሳሳተው ፈጣረ ብቻ ነው እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሸ 🙏 ዮናስ የተናገረው እውነት ነው አሪፍ አይቸኩልም ኪያ አይዞሽ ያለ ነው
@yonilega6645
@yonilega6645 Ай бұрын
የአ.አ ልጅ ይቅርባይ ነው ዮኒ ምችት ይበልህ ብሮ ፡ እህታችንም በርትተሽ በዕድሜሽ መባቻ ያገኝሻቸውን ልጆች አሳድጊ።
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Ай бұрын
Betam
@tekleterefe-l9j
@tekleterefe-l9j Ай бұрын
ኪያ ምን አይነት እድለኛ ነሽ አንድ ሰገጤ ፋራ ቢሆን ኖሮ ምን አይነት የጭካኔ የስድብ ትእይንት ያሳየን ነበር ዮኒ የድሮዋ የአዲሳበባ ልጅ ላይፍ የገባህ አቦ ተባረክ ዘርህ ይባረክ ይሄ ነው የሰው ዘር ክብሬ ማቄ ሳይል ለሷ ደህንነት ተጨነቀ
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 Ай бұрын
😂😂😂 የሸገር ልጅ ከውጭ ይረዳል ግን ፋራ አያገባም never
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 Ай бұрын
አለም ሰገድ እና ዮኒ ይህች የመንቶች እናት በጣም የአገልግሎት እና ምክር እና መረጋጋት በጣም በጣም እንደው ስልኮንም አስቀምጡልን please please እንረዳታለን
@godisgreat6311
@godisgreat6311 Ай бұрын
Yes, More important she needs a therapy
@halleluya6934
@halleluya6934 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የሰው ወሬ ለጥቂት ጊዜ ነው በርቺና ልጆችሽን አሳድጊ ዮኒዬ ላንተ ደግሞ ትልቅ ክብር አለኝ
@getby9347
@getby9347 Ай бұрын
Legito sirmuta nate magbate yelebtem lela agebeto yerasun lege masadege alebete
@ManahloshGebremariam
@ManahloshGebremariam Ай бұрын
ትልቅ ክብር አለኝ
@SetayewGirema
@SetayewGirema Ай бұрын
ሁሉምያልፍል እግዚያብሄር ያሣልፍል መዝሙር አዳምጪ
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Ай бұрын
በመብርሃን ይቺን ልጅ አንዳትሰድቦት የሰዉ ልጅ ህይወት ብዙ ነዉ 😢
@hassuhassen2372
@hassuhassen2372 Ай бұрын
ሁላችንም ሀጢያተኞቾ ነንና ማንም ሰው ባይሰድባት ደስ ይለኛል አንተ ግን መልካም ሰው ነህ ላደንቅህ እወዳለሁ "ማሰብ የፍቅሩን ጊዜ ነዉ !!
@Abeya213
@Abeya213 Ай бұрын
ኢትዬጵያዊ ስነስርአት እየተማርን መሆኑን ማሳያ ነው ክፉ እስባችሁ ግን ክፋትን ከመናገር ለተጠነቀቃችሁ እህትና ወንድሞቼ ትልቅ ምስጋና ከአክብሮት ጋር ይድረሳችሁ 💖 🙏👍
@nikotekabe5702
@nikotekabe5702 Ай бұрын
አንተ ልጅ እውነት የትልቅ ሰው ልጅ ነህ አንተ ከምትኖርበት ላይፍ አንፃር በዝህ አልጠበኩም ትልቅ ሰው ነህ ተባረክ እውነት መድኃኒአለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አንችም ተክኖሎጂውን እያወክሽ የዝህን ያክል እርግጠኛ መሆን ጥሩ አይደለም ና ልጆችሽ ከማን እንደተፀነሱ ከላይቭሽ አንፃር ስላላወክሽ ነው አባታቸውን ግን አትደብቂ ይህ ምስክን ሰው ነውና ከዝህ በላይ ግን አትጉጅው ፕልስ
@abiyandaregie
@abiyandaregie Ай бұрын
Yoni ያንተ ቢሆኑ ምኞቴ ነበር ግን አልሆነም እግዚአብሔር አልፈቀደም አንተ ትልቅ ሰዉ ነህ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ወንድማለም
@abebayebizuwork7055
@abebayebizuwork7055 Ай бұрын
እውነት አባት እንዲሆን በልቤ ፀሎት እያደረኩ ተመኝቼ ነበር! እሷም አሳዘነችኝ...እሱም አባት አለመሆኑ አሳዘነኝ እውነት:: አይዞሽ እህቴ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው...በፀጋው ያድጋሉ! ደግሞ በረከቶሽና የህይወት መለወጥሽ መንገዶችሽ ናቸው:: ከነበርሽበት ህይወት የወጣሽው እነሱን አምላክ ስለሰጠሽ አደል??? ጌታ ከፊትሽ ይቅደምልሽ!!! አንተም ወንድሜ የእውነት መልካም ሰው ነህ...ሳትናደድ ነገሮችን በእርጋታ በማየትና አይዞሽ እኔም ከጎንሽ አለሁ ብለህ ማፅናናትህ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይካስህ:: እባክህ ከጎኗ አትለያት...ህይወት አንድ ናት አትደገምም! ፈጣሪ ሲያገናኛችሁ የራሱ ስራ አለው...ስለዚህ ፈጣሪ ቢፈቅድልህ ህይወትህን አጣፍጠህ ከሷ ጋር ኑር ወንድሜ??? እባክህ አስብበት!!!🙏🙏🙏
@FrehwotAdmasu
@FrehwotAdmasu Ай бұрын
ዩኒ እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ዘመንህ ይባረክ ። ኪዩ አንችም እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ተረጋጊ አትጨነቂ ሁሉም ያልፋል።
@bestrong1237
@bestrong1237 Ай бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ ምን ዓይነት ቅን ሰው ነህ፤ ዘመንህ ይባረክ፡፡
@AstuKin-op4li
@AstuKin-op4li Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HaymanotAsnake23
@HaymanotAsnake23 Ай бұрын
ኪያዬ ተረገጋጊ ያገኘሽዉ ከምድር ላይ ካሉ በረከቶች በጣም ትልቁን ነዉ ልጅን የሚያሳድግ ደሞ እግዚአብሔር ነዉ ለእግዚአብሔር ንገሪዉ ደስታ በደስታ ነዉ የምትሆኚዉ እኔ ልደንግጥ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤ ዮኒ የሰዉ ጥግ ❤❤❤❤
@fitsumwelday8229
@fitsumwelday8229 Ай бұрын
በጣም ነው የምታሳዝነው ይሄኔ ልበ ደንዳናው የልጆቹ አባት ይሄንን ታሪክ ቁጭ ብሎ ያያል ዮናስ ዲያስፖሬ በምጨረሻ ለይቅርታህና ላሳየኸው ጨዋነት ኮርቻለሁ እህታለም አይዞኝ ያለ ነው በርቺ ሁለታችሁም አሽናፊ ናችሁ ትልቅ ትምህርት ሰጥታችዋል ❤
@Elkan-c8y
@Elkan-c8y Ай бұрын
አባት እኔ ነኝ የሚል ሰው በቅርቡ እንጠብቃን
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Ай бұрын
ዮናስዬ እግዚአብሔር አምላኬ ባርክህ በጣም እናመሰግናለን በጣም አስተዋይ ወንድ ነህ
@selicr7
@selicr7 Ай бұрын
ዮኒ አባታቸው እንዲሆን ተመኝቼ ነበር 😢 በጣም የዋህ መልካም ሰው ነው
@fasilenyew-c8x
@fasilenyew-c8x Ай бұрын
Fetari yhunachihu
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey Ай бұрын
Me too I was crying 😢
@YassenAli-d5c
@YassenAli-d5c Ай бұрын
በግዜ አባታቸውን ብት ፍልግ አይሻላትም
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
እና ምን ሆነ 😢 እኔኮ አልወድም ይጨቀኛል እዲህ ያለ ነገር ጨርሸ አልሰማም😢
@zelalemasrat1041
@zelalemasrat1041 Ай бұрын
@@selicr7 ምን በወጣው እግዚአብሔር ከገባበት በሰላም ያውጣው
@صباحخضر-ض4ل
@صباحخضر-ض4ل Ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ምንም ባላረግልሽም ዱአ አረግልሻለሁ በርቺ ነገ ሌላ ቀን ነው የቀረው ዘመንሽን ሁሉ ደስተኛ ሁኝ❤ ደፍረሽ ህዝብ ፊት በመውጣትሽ የስንቱን ቤት ቁስል ይሆናል የተጋፈጥሽው
@MaremHassen-g3c
@MaremHassen-g3c Ай бұрын
ሌባ ስለሆነች እፍረት የለላት
@FantayeNegash
@FantayeNegash Ай бұрын
አቶ ዮናሰ‍ ባታደርገው እንኳን ስለተናገርከው የሚያጽናና ቃላት በአውነት እግዚአብሄር ይባርክህ
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Ай бұрын
ዮናስ በእዉነት ነዉ የምለዉ አንተ ትለያለህ ፀጋህ ይለያል አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ፀጋዉን ያብዛልህ ወደ ትልቅ እንጀራ ያዉጣህ ዉድ❤ ኢትዮጵያዊ ነህ በጣም በጣም በጣም ❤❤❤❤❤❤
@SolomonGebremeskel-r1x
@SolomonGebremeskel-r1x Ай бұрын
ዮናስ ከባለፈው ስሕተት ይልቅ ዛሬ ያሳየከው ትሕትና በጣም አስገራሚ ነው ተባረክ ኑሮክን ጌታ ይባርክህ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Ай бұрын
Ene gine esune amine nber years newe esa cikule nati qezqaza😮
@zelalemasrat1041
@zelalemasrat1041 Ай бұрын
@@SolomonGebremeskel-r1x ዩናስ እውነቱን አወራ እንጂ ምን ተሳሳተ የቀረባት ለፈን ነው አባባሉ ባራዳ ቋንቋ መግለጹ ነው ስህተተኛ ያስባለው ?በፈረንጆች አገላለጽ gest for relationship ማለት ነበረበት ወየስ ብልግናው ቃል ለsex ብቻ ነው የምፈልጋት ማለት ነበረበት የናስ በጣም ግልፅና ጨዋ ነው
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Ай бұрын
ጌታዬ ሆ ለምንድነው በዚህ ልክ የደነገጥኩት 😢በቃ ህይወት ይቀጥላል እሱን አለማድነቅ አይቻልም 👏👏❤❤
@gfg4073
@gfg4073 Ай бұрын
የመን ሆነ ልጅቹ
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n Ай бұрын
@gfg4073 ልጆቹ አይደሉም🙊
@ነኝየአባቴናፋቂ
@ነኝየአባቴናፋቂ Ай бұрын
ጌታን?😳😳😳​@@Didi-2016-n
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
🙄🙄
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl Ай бұрын
እኔስ ብትይ አንቀጠቀጠኝ 😢😢😢😢
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН