ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41

  Рет қаралды 766,604

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 4 800
@MekuM17_Royal
@MekuM17_Royal 16 күн бұрын
በጣም በጣም የሚገርመኝ እንደዚህ አይነት የወረደ ወንድ አለ ፍትህ ለሴቶች የምትሉ በላይክ አሣዩኝ
@SEP2922
@SEP2922 16 күн бұрын
የወረደ ወንድን መርጠዉ ወደዉ ለገቡበት ህይወት እንደገቡበት ይወጡት እንጅ የምን ፍትህ!?
@habenmehari7525
@habenmehari7525 16 күн бұрын
Awo Alu Bezu beyegodaw Addebaby yalweta sent Tarek Ale Mesetoch sent chelelw Menoru. Wendoch Eko yekirta ena Ensessa Nachew ye Geza lejun Medefru ,Ehetun Beged metegna Hibretseb weset new Yalenew
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 16 күн бұрын
ጨካኝ 😢😢😢​@@SEP2922
@fafitube8112
@fafitube8112 15 күн бұрын
@@SEP2922እኔም ደርሶብኛል በህይወታችን ሲገቡ አምሳያ የላቸውም በጣም ጥሩ መስለው ነው የሚቀርቡት ከዛ ያደነዝዛሉ ፍትለፊቴ እየተሠራ ለምን እንደዚህ ታደርጋለህ ማለት አልችልም ነበር ካለፈ በኃላ🤔ለምን ዝም አልኩኝ ቆይ ሲመጣ እናግረዋለሁ እልና ሲመጣ ምንም እንዳልተፈጠረ እረሳዋለሁ 😢😢😢
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 15 күн бұрын
ከዝተት ጋ የዋለ ዝተት ነው ምርጫሽን ማስተካከል።
@eketelohannesipamo
@eketelohannesipamo 17 күн бұрын
በዚች ቆንጆ ሴት ውስጥ ያየሁት ጥንካሬ ፣ እምቅ የስራ ችሎታ፣ ለልጅሽ ህይወት የምታደርገው ጥንቃቄ ፣ በጠም ብዙ ነገር አይቼብሸለሁ ፤ ወደፊት ትልቅ ቦታ ላይ እንደማገኝሽ 100% እርግጠኛ ነኝ
@Helen-u1f
@Helen-u1f 16 күн бұрын
በሚገባ የሴት ጀግና
@zewdineshasfaw9266
@zewdineshasfaw9266 16 күн бұрын
የቅዱስ ገብርኤልን ተአምር በቅርብ ጊዜ ትመሰክሪያለሽ እንባሽን ያብሳል አይዞሽ እህቴ
@atireacts8303
@atireacts8303 16 күн бұрын
yetariku mecheresha yhe yhonal👏
@heymenotderese4049
@heymenotderese4049 16 күн бұрын
Yasayeni
@ምህረትብዙ
@ምህረትብዙ 15 күн бұрын
መልአኮች ምንም ማረግ አይችሉም ❤ መልአክ ከጌታ ወደኛ ይመጣል እንጂ ከኛ ጥያቄ ይዞ ወደ ጌታ አይሄድም ስለዚህ አምላክን ብቻ ታመኑ ❤
@Samrawit1921
@Samrawit1921 15 күн бұрын
ምንም ማድረግ እንደማይችሉ በቅርቡ ስትመሰክር ታያለሽ ክርስቶስ በሰጥቸው ፀጋ ምንም የማድረግ ችሎታ አላቸው።​@@ምህረትብዙ
@HusniShifa
@HusniShifa 14 күн бұрын
Fetari eyale kidus gebreal menagebaw😂😂😂
@lezatshome8075
@lezatshome8075 Күн бұрын
ወድ ልጅን ተከባክቦ ጥሩ ደረጃ ከማድረስ ዉሻ ማሳደግ ይሻላን ፈጣሪ ይፍረድበት ከባለትዳር ወድ የምትገቡ ሴቶች እግዚያብሔር ይፍረድባቹህ
@FatimahAl-s8d
@FatimahAl-s8d Сағат бұрын
ዉዴ ላያቁ ይችላሉ ወንዶች ዉሻ ናቸዉ አይናገሩም እኮ💔💔💔💔😭😭😭😭
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact 17 күн бұрын
ሴቶች ለዚች ሴት ፍትህ እንታገል ። ፍትህ ይገባታል ጠንካራ ሴት መውደቅ የለባትም ፍትህ ለዚች ሴት ። ሴቶች እንተባበር ሁላችንም ፍትህ ለዚህች ሴት ብለን በሁሉም መንገድ እንጩህ ። ትእቢተኛ ከሀዲ እና ጥጋበኛ ወንዶች መቀጣት አለባቸው ። 😢😢😢😢😢
@marakiyebeletal6003
@marakiyebeletal6003 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MindFK001
@MindFK001 17 күн бұрын
ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ!! ህግ ለዚህ ህሊና በሚፈልገው ልክ ፍትህ አይሰጠዉም፣ ይህ ሁሉ የተፈጠረው በምክንያት ነው። ሰው እሚልከሰከሰው፣ ቺት እሚያደርገው፣ እሚጠጣው፣ እሚቅመው፣ ዝሙት እሚፈፅመው በምን ምክንያት መሆኑ መረዳት አለብን። ካልሆነ ግን እነዚህ ነገሮችን ከመፈጠር አያቆሙም ወደ ፍትህ መሮጣችንንም አናቆምም። ጋሻ መከታችን በጊዜ መያዝ ነው እሚያዋጣው እሱም ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እና ወላዲቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ናቸው።
@fozyayoutube1140
@fozyayoutube1140 17 күн бұрын
ሴትን የምትበድለዉ ሤትና ናት ለምን እደሁ አላዉቅም ያላገቡ ሤቶች ባለትዳር ወንድን ይወዳሉ
@temkinahmed3111
@temkinahmed3111 17 күн бұрын
ውዴ ፍርድ የአምላክ ነው በዛ ላይ የሁለተኛውን ሰው ሀሳብ ሳትሰሚ ፍርድ አትስጪ
@Fantusiyum
@Fantusiyum 17 күн бұрын
በትክክል የምጣበቅብን መፀላይ ነዉ @@MindFK001
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 15 күн бұрын
የራማው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የዚችን እሴት እምባ ተመልከት ሀቆን አስመልስላት 😢😢😢😢
@lmorlmorአለምወርቅ
@lmorlmorአለምወርቅ 14 күн бұрын
አሚንንንን
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 13 күн бұрын
የኔ እናት አይኗን እንባ እንዳዘለ ሳየው አስለቀሰችኝ የሆድሺ ብሶት ቁስልሺን አሺሮሺ ደስታን እንዲያጎናፅፍሺ ካንጀቴ ተመኘሁልሺ 🙏
@hawii1244
@hawii1244 7 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲😢😢😢
@mariouset142
@mariouset142 7 күн бұрын
አሜን
@HealthyCoffee-o4j
@HealthyCoffee-o4j 16 күн бұрын
አይዞሽ የኔ ጀግና በናታችሁ 1000 ብር ብናዋጣላት ነገ ኤሚ ብዙዎችን ታነሳለች።
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 16 күн бұрын
Awo ewnet ene elikilatalew 100 birr enlaklat setoch
@TsehayShmoyTsehayshmoy
@TsehayShmoyTsehayshmoy 16 күн бұрын
እኔኮ ከወንዳማችን አሌክስም እፅፈሎ የተጎዱ ሴቶቼ ማበራቻቻ ድጋፍ የምሎን የራሳችን የቴሌ ግራም ጉሪፕ እንክፈት እላሎ
@hewangudina7425
@hewangudina7425 15 күн бұрын
አዎ እናዋጣለት🥺👍
@sosenabekele-h9e
@sosenabekele-h9e 15 күн бұрын
አናዋጣም ስንት ኩላሊቱን ማሳጠቢያ ያጣ አለ ወንድ ለሚገዛ😅😅😅😅😅
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun 15 күн бұрын
​@@sosenabekele-h9e😂😂ጎበዝ ይመችሺ አቦ
@MelatAbebe-g4z
@MelatAbebe-g4z 11 күн бұрын
ወንዶች ጠንካራ ሴት አይወዱም ይሄ የኔም ህይወት ነው እኔም ብዙ ነገር አጥቻለሁ ግን ጤናየ አለ ልጆቸ አሉ ጌታ አለኝ ብየ እየኖርኩ ነው ። እህቴ ሂወት ይቀጥላል ከሰይጣን ሃይል ደግሞ እግዚያብሄር ይበልጣል የኔ እህት ብቻ እምነትሽን አጠንክሪ ።እግዚያብሄር ደግሞ ሃይልሽን እንደንስር ያድስልሽ !!
@ትንቢት-ሐ2ዠ
@ትንቢት-ሐ2ዠ 16 күн бұрын
እንደዉ ምን ብየ ልኮምት😢😢😢አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል በደስታ ያብስርሽ ሂወትሽን ቀይሮት በደስታ ለታሪክ መጥተሽ የምነግሪን ያርገን የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ጎበዝ ቆንጆ ነሽ የኔ እህት ይሄም ያልፋል ጡሩ ደረጃ ትደርሻለሽ ጠንካራ ነሽ እንደዉ በሰዉላይ የምትጫወቱ ሰወች አምላክ የስራቹህን ይስጣቹህ😢
@Fistum-kabi
@Fistum-kabi 16 күн бұрын
አሜንንን ያርግላት
@destakeremela5137
@destakeremela5137 16 күн бұрын
የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 14:27 ሰላምን እተውላችኋለሁ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ እኔ የምሰጠው ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም
@TsionSintayehu
@TsionSintayehu 15 күн бұрын
Amen
@VhFfg-e4o
@VhFfg-e4o 14 күн бұрын
yes❤❤❤
@HelpmeMyGod-k9c
@HelpmeMyGod-k9c 14 күн бұрын
❤❤❤
@rahilhabtehadesh8236
@rahilhabtehadesh8236 14 күн бұрын
Amennnn enet new,, ney wede yesus yesus ❤enetga afkari new
@AmanuelLegesse-r6d
@AmanuelLegesse-r6d 4 күн бұрын
Endet des yelal thank you betam
@Rahabutajira
@Rahabutajira 14 күн бұрын
በጣም ገና ልጅ ነሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በጣም ከዚህ ቡሃላ ብዙ መስራት ትችያለሽ ለልጅሽ ስትዪ ጠንክሪ አትውደቂ ብትወድቂም ተንፏቀሽ ተነሺ ቃላት አጣሁ ወላሂ ለብዙዎች ለኛ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ 🎉🎉🎉❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅሽ ከነ ልጅሽ
@belenda-j7c
@belenda-j7c 11 күн бұрын
The biggest problem is that so many immature people enter in relationships, and they don't even realize that when relationships fail, this woman is a good example.
@metadelhailu3812
@metadelhailu3812 16 күн бұрын
ይህ ላንቺ ምን ያህል ከባድ እንደነበር መገመት አልችልም። እንዳንቺ ቀጥተኛና ሃቀኛ ሴት መኖሩን እጠራጠራለሁ እግዚአብሔር መንገዱን ያሳይሽ ፊቱንም ያብራልሽ እመብረሃን ትለመንሽ🙏
@woinshetdebebe7910
@woinshetdebebe7910 16 күн бұрын
ኤሚም ትነሳለች ገብርኤም ይረዳታል አይዞሽ እሷን የበደሉ ሁሉ ብድራቸውን ያገኙታል :
@tigisttigist8246
@tigisttigist8246 16 күн бұрын
በሀይማኖት ሽፋን ሰውን የምትጎዱ ሁሉ እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ 💔☝️
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
በትክክል የሰራቸውን ይሰጣቸው
@zakidagi7539
@zakidagi7539 11 күн бұрын
ያ ወንዶች በጣም ውሸታም ሞች ናቸው በስመአም ግን ሁሉ ወንድ አድ አደለም የኔ ወንድም ለሚስቱ እናት ነው እዴት እደሚከባከባት ግን ደግሞ የኔ ባል ልክ እደዚች ልጅ ነው ለልጆቼ ስል ነው እጂ ከውጪ ሲያኝ በጣም ውድቤት የምኖር ጥሩመኪና የምነዳ ነኝ ግን የምኖረው እደባህታዊ ነው አምላክ ያውቃል። አይዞሽ አታልቅሽ ለ አእመብረሀን ንገሪያት እባሽን የትም አይቀር የትም
@romantadesse7639
@romantadesse7639 9 күн бұрын
ኸረ ገብርኤል ልጅ የለውም መልእክተኛ ነው ገብርኤል ደሞ የእግዚአብሔርን መንግሥት አያስወርስም የእግዚአብሔር መንግሥት መውረሻው መንገድ አንድና አንድ ክብሩን ትቶ ወደምድር የሰውንመልክ ለብሶ በድንግል ማህፀን አድሮ የመጣው የናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው በዚህ ክፍል ታሪክ ላይ ስሰማ ድንቅና ታምራትን አደረጉ የተባሉ ሁሉ የእግዚአብሔር ፍጡራን ናቸው ክብር ለሚገባው ክብር ስጡ ለዋናው
@betelhemasfaw678
@betelhemasfaw678 16 күн бұрын
ጎበዝ ማን ያዘዋል ስለ ቅዱስ ገብርኤል ሙገታህን ወደድኩት , እህቴ አይዞሽ ጎጂ ከመሆን ተጎጂ መሆን ይሻላል ❤❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
በጣም 😢😢
@ameenahuzefa8412
@ameenahuzefa8412 16 күн бұрын
እዉነት ነዉ ጎጂ ከመሖን ተጎጂ መሖን ይበልጣል
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 15 күн бұрын
ትክክል የህሊና እረፍት ይሰጣል
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 13 күн бұрын
እውነት ነው 😢😢😢
@mariouset142
@mariouset142 7 күн бұрын
እውነት እኔም ወድጄዋለሁ ምክሩን
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 17 күн бұрын
በስመአም በጣም እየተናደድኩብሽ ነበር ስሰማ የነበረው ግን ለካ ተይዘሽ ነው ❤እንዴት ድጋሜ ብዬ ሲቀጥል እግዚአብሔር ከሁሉ ነገር በላይ እሱን እንድታስቀድሚ ስለፈለገ ነው እኔም ብዙ ተማርኩኝ ካንቺ ሒይወት ፣በስደት አለም 16አመት አስሩን ለእናቴ ቀሪው ዝብሎ የባከነ አሁን እናቴም የለችም በሒይወት እኔ በጣም ደስተኛ ጤነኛ መንፈሷ የተረጋጋ ሴት ነኝ ፣ እግዚአብሔር አንተ ለኔ ያልከው ሁሉ በግዜው ይሆናል ብዬ ❤❤ምንም ነገር እንደማይበልጥ ከፈጣሪዬ ስላመንኩኝ ፣እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
@kadrakadra3981
@kadrakadra3981 16 күн бұрын
አይ የሴት ልጅ እድል። መልክሽ ቆንጆ፣ ጠንካራ ነሽ የዋህ ነሽ፣ ታማኝ ነሽ፣ በርቺ አቶድቂም አይዞሽ።🤔👍👍👍👍
@hamirwt8081
@hamirwt8081 14 күн бұрын
የሚገርመው አንደነዚህ አይነት ሴቶች ከኔ ጀምሮ በፍፁም የትዳር ስኬት የላቸውም ለምን አላውቅም ይንን የሚያውቅ ካለ መልሱልኞ ግራ ስለገባኞ ነው ወገኖቼ
@MakiTsegay-ie1uc
@MakiTsegay-ie1uc 10 күн бұрын
ምክንያቱም ምን መሰለሽ በጠንካራ ሴት ብዙ ሰው ይቀናል መተት ያረጋል ከዛ ህይወትሽ ይመሰቃቀላል በትዳርም በምንም ስኬት የለውም 😢 ​@@hamirwt8081
@albadralbadr1650
@albadralbadr1650 10 күн бұрын
"ሓደ መዓልቲ ኣብ ሕልመይ ናብቲ ዝደልዮ ክበጽሕ እየ ዝብል እምነት ኣለኒ።🤎🍂ሴት ልጅ ጠንካራ ስትሆን ነው የሚያምርባት☺ ኣይዛሽ የኔ ጠንካራ ሴት 💔👏🏿♥♥
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ
@ወርቅነሺነኝወሎየዋ 17 күн бұрын
ሩሩሁ መላክ ፈጣኑ ቅዱስ ገብርኤል ብስራትን ማብሰር ልማድህነውና እባክህን እንባዋን አብስላት የሀቋን አሥመልሥ አንተ ትችላለህ ሀዘኗን ወደደሥታ ቀይር የኔ ደግ አባት😢
@እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ
@እግዚያብሄርይመስገን-ዠ8ቸ 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@Fatuma-y6s
@Fatuma-y6s 16 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢
@TeblteAdmasu
@TeblteAdmasu 16 күн бұрын
ጀግና ሴቶች አላየሁም እንደ አንች ግን በመጀመርያሽ ባል መማር ነበር ብሽ ።ግን ዋናዉ በህይወት መኖር ነው ።ጥርጥር የለም እግዚአብሔር ያለው ይሆናል ።ከፍታ እና ዝቅታ አለ ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል። እና የሚቀጥለዉንም ትምህርት ይሰጣል ያሳለፍሽው እና በርች ደስታሺ በወንድ በባል አደለም ድስታሽን በእጅሺ ነው ።
@ReduMom
@ReduMom 16 күн бұрын
Amen 🙏🏼
@Rose-j9g8n
@Rose-j9g8n 14 күн бұрын
አሜን😢😢🙏
@EDIT-o-w
@EDIT-o-w 17 күн бұрын
ብረሀን መንገድሽ ህይወትሽ ክርስቶስ ይሁን የማይከዳ የማይለወጥ እሱ ብቻ ነው እህታችን
@HHa-q9m
@HHa-q9m 17 күн бұрын
እኮ
@AmarechAmarech-st9uq
@AmarechAmarech-st9uq 16 күн бұрын
እውነት ነው የማይተው የማይከዳ እየሱስ ብቻ ነው ጌታ ይወድሻል
@rahelamare9877
@rahelamare9877 16 күн бұрын
ትክክል እንደ ሰው የማይለወጥ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባረክ
@Springspring2020
@Springspring2020 16 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ አባት ይሆናል ረዳት ይሆናል ያግዛል ይፈውሳል ሰላምን ይሰጣል እርሱ ብቻውን በቂ ነው❤
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 15 күн бұрын
እውነት ነው
@kiadanzerihun5827
@kiadanzerihun5827 17 күн бұрын
እንደዚህ የሴትን ልጅ ህይወት እሚአመሰቃቅሉ ወንዶችን ፈጣሪ የስራቸውን ይስጥ
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 17 күн бұрын
Amen 😢
@KrstinaAbal
@KrstinaAbal 17 күн бұрын
😢😢😢 አሜን አዷም እኔ ነኝ ሚድያ ላይ ሰላለወጣን ነው ፍትህ ከአምላክ ብጠይቅም ዝምምምምምም አለ እኔ ግን ከነቤተሰቤ እዲሁም ከነ ልጄ ተሰብርኩ አሁነው የቆምኩት💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@DASOMadamo
@DASOMadamo 17 күн бұрын
​@@KrstinaAbalayzshe😢😢😢
@zedte-q6r
@zedte-q6r 17 күн бұрын
awo fetari yesirachewun yistachew
@hayasana9468
@hayasana9468 17 күн бұрын
Eswam Abezach yezin yahel yeweledech enat enkwan endezi Atetagesem 😢😢😢fetari yerdat becha
@selamawitseid1180
@selamawitseid1180 13 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እንባ አባሹ እግዚአብሔር እንባሽን እስከ እድሜ ፍፃሜሽ ያብስልሽ በደስታ የአኑርሽ
@AmenBaba-fe4rz
@AmenBaba-fe4rz 12 күн бұрын
😂😂😂😂
@birehanuderibe
@birehanuderibe 16 күн бұрын
አውነት እህቴ በጣም በሚገርም ብቃትና ሞራል ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ አሁንም በቀጣይ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ በርቺ ጠንካራ ሴት ለብዙ ሴቶች ሞዴል ነሸ!!!
@EdenLiul
@EdenLiul 17 күн бұрын
ማኔ አደራህን እቺን ሴት ተከታተላት አበርታት እግዚአብሔር በሰዎች ውስጥ አድሮ ነው ስራውን የሚሰራው እና ለእግዚአብሔር ዕድል ስጠው እሷ ላይ ባንተ እንዲሰራ አምናለሁ ጠንካራዋን ኤሚ እንደምታመጣትም እርግጠኛ ነኝ! አደራህን አደራህን እቺን ብርቱ ሴት ደግማ እንድትነሳ እርዳታ ጎበዝ ናት ትንሽ ብርታት ብቻ ነው ምትፈልገው! ኤሚ እንዳንቺ አይነት አንበሳ ሴት አጋጥማኝ አታውቅም እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ደግመሽ ሚሊየነር እንደምትሆኝ አይነውሃሽ ያስታውቃል እኔ እንኳን ባንቺ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ ፈተና የበዛብሽ ለበጎ ነው ለአንድ ልጅሽ ስትይ ጠንካራ ሁኚ ከምንም በፊት ግን ንሰሃ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ አደራሽን አደራሽን
@Tigist-vw5hq
@Tigist-vw5hq 17 күн бұрын
ጠንካራ ሆነሽ አሳይው ዛሬም ሰርተሽ ታገኝዋለሽ እንደዚህ መጎዳትሽ ያስደስተዋል እንደሞተ ሰው እርሽው የሱን ፎቶ መረጃ አትስሚ ህይወትሽን ኑሪ ፍርዱን መዳኒያለም ይሰጣል
@HayteGatew
@HayteGatew 17 күн бұрын
ewnte..new..ename..bewsta..tekatya..zhemhe..alku..gene..mnadedegeh..gwadegayne..new..yfekherewww..ferdu..lgtaa..mtew..newww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TegamengeYegzaw
@TegamengeYegzaw 16 күн бұрын
😅
@godlovesme9327
@godlovesme9327 13 күн бұрын
መፃህፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል እንደ እባብ ብልጥ እንደ እርግብ የዋ ሁኑ ማቴ 10: 16 እነሆ፥ እኔ እንደ በጎች በተኵላዎች መካከል እልካችኋለሁ፤ ስለዚህ እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ።
@eyerusalemchifraye1609
@eyerusalemchifraye1609 17 күн бұрын
ብዙ ሰዎች አሉ በደካማ ጎን ወዳጅ አዛኝ ጥሩ መካሪ መስለው ገብተው የሰው ሂዎት የሚያመሰቃቅሉ ለማንኛውም እህቴ ሰው ስትቀርቢ መርምሪ, በእምነትሽ ጠንካራ ሁኚ ፀሎት ያጠነክራል እኔ ክፉ ቀኖቼን በፀሎት በሚገርም ሁኔታ አልፌአቸዋለው እግዚአብሔር መልካም ነዉ ጠንክሪ 🙏
@rozinahailu9513
@rozinahailu9513 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይወድሻል ሲያዩሽ ይሄን ሁሉ ያሳለፍሽ አትመስይም ነገም ሌላ ቀን ነው በርች ተደሰች አንች ተበዳይ እንጅ በዳይ አይደለሽም በዚህ ተደሰች ዋናው በፈጣሪ ፊት ንፁህ መሆን ነው ተባረኪ
@BurthukalBurthu
@BurthukalBurthu 17 күн бұрын
ቅድስ ገብሬኤል አባቴ ለህታችን ድርስላት የኔ አባት😢😢😢
@aduarugrimay5310
@aduarugrimay5310 17 күн бұрын
❤❤❤
@HHa-q9m
@HHa-q9m 17 күн бұрын
እየሱስ
@BeteLhem-j8z
@BeteLhem-j8z 17 күн бұрын
Geberl yale egzabher pekade mnm madergi ayichelm
@zedte-q6r
@zedte-q6r 17 күн бұрын
amen le hulachinm yidresilin🙏🙏🙏🙏
@goonestep-k8s
@goonestep-k8s 17 күн бұрын
eyesuse
@yakobdebebe3707
@yakobdebebe3707 16 күн бұрын
አንቺ ገና ወጣት ነሽ በናትች ጠንክረሽ ወደስራሽ ተመልሰሽ የእግዚአብሔር ማዳን በአይናችን እንይ❤❤❤❤
@HanaLakew-u7q
@HanaLakew-u7q 13 күн бұрын
የኔ ጠካራ እህት ፈጣሪ በነገሮች ሁሉ ይርዳሽ ሰው የዘራውን ያጭዳል የጊዜ ጉዳይ እጂ ሁሉም የስራውን ያገኛል አይዞሽ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fantutadese1418
@fantutadese1418 17 күн бұрын
ወንዶች ጠንካራ ሴት አይወዱም በነሱ ስር የምትኖር። ሌላው ብዙ ፍቅር አይወዱም
@debrituendalew
@debrituendalew 17 күн бұрын
exactly
@LishanGizaw
@LishanGizaw 16 күн бұрын
Exactly epically ethiopian
@Elkan-c8y
@Elkan-c8y 16 күн бұрын
ወንድ ልጅ ሀላፊነቱን የምትቀማው ሴት አይወድም
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 16 күн бұрын
Ewnet
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 16 күн бұрын
በትክክል
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 17 күн бұрын
ማንያዘዋል ይህ ያቀረብከው ቃለመጠይቁ ግሩምና ትምሕርት ሰጪ ነው እህታችን የደረሰብሺ ግፍ ለቁጥር ይታክታል ይሁን እንጂ! አንቺ ደግሞ መንፈሰ ጠንካራ ሁኝ የልጅሺ ሕይወት እንዳይበላሺ የምታደርጊውን ጥረትሺ ግን በሥነ ልቦና ባለሙያ የተደገፈ ቢሆን መልካም በፍቅር ጉዳይ ግን ተላላ አትሁኝ በርቺ! Be strong!
@ComCell-n7h
@ComCell-n7h 17 күн бұрын
የአንቺ ንጉስ ራሱን አሳልፎ የሰጠሽ ክርስቶስ ነው የድንግል ማርያም ልጅ
@ሂቡ
@ሂቡ 8 күн бұрын
የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ የደረሰበት ነው የሚረዳሽ ተረድቸሻለሁ አይዞሽ ፀሎት አርጊ🙏🙏😊
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 15 күн бұрын
ባጭር ቃል ፍትህ ይገባታል በምንም መንገድ ይሁን ሃቁዋን ማግኘት አለባት የምትሉ አካላት አግዟት እግዚኣብሔር አምላክ ይቀጣዋል ግፈኛን ። ለዛውም ይቺን የመሰለች ቆንጆ ይገርማል 🤔 እና ወድማችን ምክርህ ጥሩ ነውግን የሰዎችን ሙሉ ሃሳብ አዳምጥ አስጨርስ
@Happy-780-
@Happy-780- 17 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ወደሽ አደለም ተረድቸሻለሁ ቅዱስ ገብርኤል ስለሚወድሽ ነዉ እዉነቱን ያሳየሽ ብዙ ትሰሪአለሽ ወጣት ነሽ አቀማመጥሽ እደ ሞዴል ነዉ ደስ ምትይ ነሽ እስፓርተኛም ምትመስይ እባክሽ ራስሽን እዳትጥይ ብዙ መስራት ምትችይ ነሽ እግዛብሔርን ምታመሰግኝበት ትዳር እደሚሰጥሽ አልጠራጠርም ገብርኤል ታሪክ ይሰራል ጠካራ ሁኚ
@سلطان-ث7و
@سلطان-ث7و 17 күн бұрын
Selam nesh eski bewest awerini felgesh naw ...
@firehiwotamenu2189
@firehiwotamenu2189 17 күн бұрын
Melkuam yemodel new
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 17 күн бұрын
አውነት ነው 🥰
@WirchaK
@WirchaK 16 күн бұрын
YesKidus General Definitely will help you. I k know, know Love is blind! Wish you all the best.
@SosinaSeyum-k4s
@SosinaSeyum-k4s 16 күн бұрын
Enemeleshe enegre yehefetenalenaebakesheamsekilo nwe emiserawe
@Selam-b5y
@Selam-b5y 17 күн бұрын
የኔ ብርቱ ሴት ለምን እንዲህ እንዳረገሽ ታውቂያለሽ ስለሚትበልጪው ነው!!! የዳዊት አምላክ ይፈርዳል አይዞሽ!!
@AlemTamene-m6w
@AlemTamene-m6w 13 күн бұрын
እህቴ በጣም እድለኛነሽ ያመንሽዉ ቅዱስ ገብርኤል ጠብቆሽ እንጂ ጥሎሽ አይደለ ነገን ከዚህ የበለጠ ሀብት ቢኖርሽ እንዴት መኖር እንዳለብሽ ሰውን እንድታውቂ ነው ግድየለሽም እግዚያብሔር አብልጠሽ አመስግኝ እህቴ ባንቺ ቦታ የሞቱም አሉና ጠንካራ ነሽ ገብርኤል የምትችይውን መከራ ነው የሰጠሽ ግድየለሽም ያጣሽው ገንዘብ እንጂ አንቺነትሽ ና ጉብዝናሽን አልወሰደብሽም እህቴ በጣም ለሴቶች የደውል ምልክት ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ካንቺ ጋር ነዉ አመስግኝው እንዳዘንሽ አትቀሪም ይህም ታሪክሽ ተቀይሮ እናይሻለን በኔ በኩል ውስጤ ነው የገባሽው አሁንም የማያሳፍር አምላክሽ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ❤❤
@almaztm1853
@almaztm1853 17 күн бұрын
ሴቶችም ሁኑ ወንዶች ከፍቅረኛም ይሁን ከባል ስትለያዩ የጥሞና ጊዜ ቢያንስ አንድ አመት ብቻችሁን መቆየት አለባቹህ ይላሉ የስነ ልቦና አማካሪን ማማከር አለባቹህ በጣም ትክክል ነው እና አትቸኩሉ ሌላው ነገር ደግሞ በፍቅራቹህና በትዳራቹህ ይሔን ያህል ክፍተት ካለ ገንዘባቹህን በጥንቃቄመያዝ እንጂ ገንዘብ በመስጠት በመንከባከብ በማሽቀርቀር ፍቅር አይፈቀርም ፍቅር የጋራ ነው ።ይቺ እህታችን ከዚህ ባሌጌ ሰው ጋራ መላመድ ነው እንጂ ፍቅር የለውም ቢያፈቅራት ኖሮ ከዚሁሉ ሴት ጋር አይኗ ፊት አያተራምስም ነበር ወንድን ወልጄለት እይዘዋለሁ አይባልም እና ሴቶችየ ልብ አርጉ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 17 күн бұрын
እውነት ነው የተናገርሽው ትክክል
@sarahailu4043
@sarahailu4043 17 күн бұрын
በጣም ትክክል ነሽ እናቴ
@FewzzFewzz
@FewzzFewzz 17 күн бұрын
ፕፕፕ የኔ ጀግና
@tesfahunalemayehu6386
@tesfahunalemayehu6386 17 күн бұрын
እግዚያቤር ይስጥሽ እውነት ሰውን መግዛት በፍቅር ነው አንዳድ እህቶች ብር ይመስለናል ብር አጥፊ ነው ጭራሽ ወንድልጅን ተከታትለሽ አይታሰብም
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 12 күн бұрын
በትክክል ።
@Ethioyo
@Ethioyo 17 күн бұрын
አጋእዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ቀሪ ዘመንሽን ይባርኩልሽ ደስተኛ ያድርጉሽ እህቴ😢😢😭😭
@Hanamarym
@Hanamarym 16 күн бұрын
አሜን በእውነት ያድረግላት
@AliAli-d3y1d
@AliAli-d3y1d 12 күн бұрын
አሜን ያርግላት
@MesiAmogne
@MesiAmogne 11 күн бұрын
Amen Amen Amen
@MMasarat-th6xm
@MMasarat-th6xm 17 күн бұрын
አይዞሽ የቅዱስ ገብርኤልን ታምር ጠብቂኝ ለሁሉም ያጣሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ይመለስልሽ በእግዚአብሔር ተስፋዬ አይቆረጥም ሁሉም ለበጎ ነው ለጊዜው ሊደሰቱ ይችላሉ ነገር ግን ሁሉም ከጊዜ በኋላ ያገኙታል የኔ ጠንካራ ሁሉም ያልፋል በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 😢😢😢😢
@fikreunde3159
@fikreunde3159 10 күн бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ። ገና ብዙ ክብር ታያለሽ።ነገር ግን አሁንም ሰውን በልኩ እመኚ ።ቅዱስ ቃሉ እንደሚለው እንደ እብብ ብልህ እንደ እርግብም የዋህ ሆነሽ ተወላለሽ።አይዞሾ በርቺ ፍጻሜሽ ያማረ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከአንቺ ጋር ይሁን።
@EdenBiniMekalis
@EdenBiniMekalis 16 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እምባሽን ያብሰው ቆንጅዬ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ የሴት ልጅ ፈተና ብዙ ነው
@QueenAs-t4y
@QueenAs-t4y 17 күн бұрын
ያረቢ በጣም ጀግና ሴት ነሽ አላህ የተሻለውን ይስጥሽ ሲህር ወይም ድግምት ያለባት ይመስለኛል አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ 😢
@uaex2464
@uaex2464 16 күн бұрын
በተለይ ሁለተኞዉ ባሎ ድግምት አድርጎባታል
@FOZYADawed
@FOZYADawed 14 күн бұрын
ትክክል😢😢😢😢😢😢😢
@በመንዴቅደም
@በመንዴቅደም 5 күн бұрын
ተናገረች እኮ
@betibeti6877
@betibeti6877 14 күн бұрын
በጣም ገረመኝ እንዴት እንደሰማሁሽ እግዚያብሄር ታሪክ ይቀይራል😢 የኔ እህት ካንች ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ካጣሁት ይልቅ ያገኘሁት ብዙ ነው እኔም እና ሁሉን ያልፋል ነገ እንደገና ቆመሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ባንች ውስጥ እኔም እራሴን አየሁት ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ
@MonanajashNajash
@MonanajashNajash 13 күн бұрын
ሱበሀን አሏህ የዋህ ሰው ፈተናው ብዛቱ😢😢😢😢 አብሽሪ አሏህ የተሻለውን ይተካሽ አይወድ
@Hanna-db2ck
@Hanna-db2ck 17 күн бұрын
😢ሴቶች ለምን ጠንካራ አትሆኑም አንድ ግዜ ንፋስ ከገባ ለመመለስ አትጣሩ አይሆንም ቢመጣም ያው ነው በየእምነታችው ቁረጥልኝ አይኑን አታሳየኝ የኔ ካልሆነ ብላችሁ ጸልዩ ፈጣሪ ይሰማል ችክ ማለት ከሴትዋ ጋር መጨቃጨቅ ያስንቃል😢
@meseretlemma8090
@meseretlemma8090 17 күн бұрын
በጣም የኔ እህት !!!
@wishitimedia712
@wishitimedia712 17 күн бұрын
Tikikil sitet be sitet ayitaremim
@betyrich
@betyrich 17 күн бұрын
ትክክለኛ ምክር ይህ የሁላችንም ድክመት ነው መተው የሚባል ነገር አለ
@MotiurRahman-gi8tf
@MotiurRahman-gi8tf 17 күн бұрын
በጣም
@tesfahunalemayehu6386
@tesfahunalemayehu6386 17 күн бұрын
እውነት
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 16 күн бұрын
በስማም ምን እንደምልም ቃላት አጣሁ ሁሌም ስጠራህ የምትደርስልኝ የግቢው ቅዱስ ገብርኤል ሆይ ይች እህት በአንተ ታምናለች እና ጠርታሀለች እና ፈጥነህ ድረስላት ።
@mahitaTefera-s1h
@mahitaTefera-s1h 16 күн бұрын
አሜን
@BBiscuti
@BBiscuti 16 күн бұрын
Ameeen ameeen
@Springspring2020
@Springspring2020 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ነው የሚደርስልሽ ገብርኤል የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ብቻ ነው
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 16 күн бұрын
@@Springspring2020 ምን አናደደህ ወንድሜ ለእኔ ነው ላንተ የደረሰ እንዴ አንዳንዴ አንዳንድ ሰው በማያገባው ገብቶ እኔ ነኝ የማቅልሽ ሲል ግርም ይለኛል እረ በስማም እግዚአብሔር ሆይ ልቦና ስጠን ተናግሮ ከአናጋሪ ሰውረን ።
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 17 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ አለም የብልጦች ቢሆንም አንድ ነገር ልንገርሽ እግዚአብሔር የተጠጋ አይወድቅም ስልሽን ተይ ወንድማችን አንተ ደግሞ መልካም ስው ነህ ❤
@MeronAbebe-u2d
@MeronAbebe-u2d 15 сағат бұрын
በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው❤ ባንቺ ውስጥ ያየሁት ይህንን ቃል ነው ጀግና ነሽ❤ በርቺ!!!
@ZemamAlene
@ZemamAlene 16 күн бұрын
በስማም ማኔ ትክክል ተባረክ እኔ ለራሱ ክርስቶስን ውለታ የዋልኩላቸው ያመንኩት ጓደኛዬ ክዶኝ በጣም ብስጭት ውስጥ ነበርኩ ስፀልይ እራሱ ጌታ ሆይ ለምን ተውከኝ እየሰገድኩ እየፀለይኩ ግን ለምን ለጠላት አሳልፈህ ሰጠህኝ እል ነበር አሁን ግን ያንተን ምክር ስሰማ እውነትም እግዚአብሔር ለካ አሁንም ድረስ እየጠበቀኝ ነው እምተነፍሰው እራሱ በሱ አይል ነው እግዚአብሔር ይመሰገን በራሳችን ስህተት ፈጣሪን አናማርር ተባረክ ማኔ 🙏🙏🙏
@Hope-w8m1k
@Hope-w8m1k 15 күн бұрын
የደረሰብሸ አይገባሽም ከወንድ ፍቅር የክርስቶስ ፍቅር ይበልጣል እሱ ቢክድሽ ክርስቶስ አይክድሽም አይዞሽ የኔ እናት ደሞ እግዚአብሔር ነገርን ይለውጣል ግን እራስሽን አረጋጊ ❤
@MelkamAneley
@MelkamAneley 16 күн бұрын
ካች ብዙ ነገር ተምሬአለሁ በጣም እርግጠኛነኝ ባጭር ግዜ ታሪክሽ ይከየራል ምክንያቱም ጠካራ ስለሆንሽ ፈጣሪ ይርዳሽ የኔቆዶ
@ChristinaChris-i5g
@ChristinaChris-i5g 9 күн бұрын
ገንዘብ ሃላፊ ጠፊ ነው ሰው ድጋፍ አይሆን ሸንበቆ ነው ልጅነቴ አታለለኝ አርቆ አለማሰቤ ጎዳኝ ዛሬስ የእግዚያብሔርን ምዕረት ናፍቂያለው አይጨክንም ይህን አውቃለው ጉስቁልናዬንም አይቶ ያዝንልኛል ደጉ አባቴ ይቅር ይለኛል 😢❤ እግዚኣብሔር መልካም ነው
@Tedyab7742
@Tedyab7742 16 күн бұрын
ዛሬ ገና አደነቅኩህ የእውነት ሠዎች ብዙ ነገራችን ይወሥዱብናል ይጎዱናል እሡ እግዚአብሔር ግን ሁሌም ያናሣናል እሥኪ የማንያዛዋልን እንደ ምክር የሠማ
@DagimawitKelab
@DagimawitKelab 17 күн бұрын
የኔ እናት አሁን አንቺ የሚያስፋልግሺ የናዝሬቱ እየሱስ ነዉ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቢ አይዞሽ ነገ መልካም ይሆናል ።
@famileyyoutb5227
@famileyyoutb5227 17 күн бұрын
እየሱስ ናዝሬት ነውዴ ያለው እየሱስ ሰው ነው ያለ አላህ ትዛዝ ምንም ማድረግ አይችልም እየመረረሽም ቢሆን ዋጫት
@DagimawitKelab
@DagimawitKelab 17 күн бұрын
@famileyyoutb5227 ሰለ ማታውቂው ነገር አትዘባርቂ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
@ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ 17 күн бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እኔ ራሱ የሚገርመኝ ነገር የናዝሬቱ እየሱስ ሲሉ ናዝሬት ነውደ ያለው​@@famileyyoutb5227
@rutaas2865
@rutaas2865 16 күн бұрын
መሃይም መሃመድ እንኳን ወተት አሸዋ ውስጥ ደብቆ ወተት አፈለኩ ብሎ ያስፈነደቅችሁ እናንተን አይደል መሀመድ የኢየሱስ የእጁ ስራ ነው ሀሰተኛ ከመሆኑ የተነሳ መፅሀፍ ቅዱስን አጣሞ ፃፈላችሁ ይልቅ እመኑና ዳኑ​@@famileyyoutb5227
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 16 күн бұрын
አፈረ ብይ አሁን የሚያሰፈልጋት እረዳታነው ሰብከት አይደለም ደደቦች በየቦታው ሰብከት ቦታ እንኳን አትመረጡም የናዝሬቱ እየሱሱ የማታፈሪ ፈጣሪ የትም ቦታ አለ አንች ጠንቋይ
@mesiAmare-b5r
@mesiAmare-b5r 17 күн бұрын
አታልቅሺ ጀግና ነሽ ገና ብዙ ታያለሽ ልመና ይወጣል አንች ግን ጠንካራ ሁኚ
@konjitdubale-g6h
@konjitdubale-g6h 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጠንካራ ሴት ነሽ እኔ አንቺ ቦታ ላይ አስቀመጥኩት ከባድ ነው ሁሉም ለበጎ ነው እህቴ አሁንም መፈወስ አለብሽ መጀመሪያ ከመንፈሱ መላቀቅ አለብሽ ፀበል ሂጂ ስውሯ ማርያም ሂጂ ሁሉንም የነበረሽ ንብረት ፍቅር ማንነትሽ ይመለሳል ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@shimelsmekdes6954
@shimelsmekdes6954 17 күн бұрын
እናትዬ ተመስገን በይ ቢያንስ ጤነኛ ነሽ እኔ መራመድ ካቆምኩኝ 16 አመቴ
@DagimawitKelab
@DagimawitKelab 17 күн бұрын
😢😢😢
@ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ
@ዙዙነኝየጀምአፍቃሪ 17 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@user-sam407
@user-sam407 17 күн бұрын
😢
@hvvv5705
@hvvv5705 17 күн бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ😢
@mebatsiyon1561
@mebatsiyon1561 17 күн бұрын
እውነት ነው ጤነኛ ሆኖ መንቀሳቀስ ትልቅ ነገር ነውና አንተም እግዚአብሔር ይማርህ።
@Dima-b7i3z
@Dima-b7i3z 14 күн бұрын
በጣም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ቃል አይገልፅሽም
@sarryhabtamu
@sarryhabtamu 17 күн бұрын
እህቴ ቅዱስ ገብርኤል አንቺን አብዝቶ ሊባርክሽ ወዷል ማርያምን ነው የምልሽ ሰልስቱን ደቂቅ እሳት ውስጥ ገብተው ነው እኮ ያዳናቸው እና በቀል የእግዚአብሄር ነው አብደሽ ፀበል ለፀበል እየተንከራተትሽ ቢሆንስ ኖሮ ላንቺ ያደረገውን ምህረት እና ተራድኦ ለማንም አልተደረገም፡፡ አሁንም ጢና አለሽ ሁሉም አላፊ ነው ይሄዳል ይመጣል:: የእንጦጦዋ ማርያምን ያበሰራት መላክ አንቺንም መልካሙን ሁሉ ያብስርሽ:: የብስራቱ ቀን እሩቅ አይደለም በቤቱ ያፅናሽ ፀሎቴም ነው፡፡
@YeshiharegTaye
@YeshiharegTaye 12 күн бұрын
አይዞሽ ጌታን ከለሽበት መከራ ያሳርፍሻል ወደ እግዚአብሔር ተጠጊ ያሳርፋል ጌታን እመኚ ትድኛለሽ እራስሽን ለእግዚአብሔር ስጪ❤❤❤
@Manuhelidet
@Manuhelidet 14 күн бұрын
መላኩ ቅዱስ ገብርኤል የእውነት ፍርዱን ይስጥሽ አንች በጣም ጠንካራና ውብ ሴት ነሽ ተስፋ አለኝ አብሳሬው ገብርኤል መልካም ዜና ያብስርሽ አይዞሽ ለልጅሽ ጠንካራ ሴት ሁኘ በፀሎት አስብሻለው😢😢
@leylawellotube
@leylawellotube 16 күн бұрын
እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው አች ደሞ ጠካራ ነሽ የእውነት በጣም አሳዝነሽኛል መጨረሻችንንን ያስምርልን
@mekdelazesilassie-zs4mm
@mekdelazesilassie-zs4mm 16 күн бұрын
እእእእ ብለሽ እንዳነባሽ እሱም እእእእ እያለ ይኑር ያልቅስ!!!አንቺ ጀግና ነሽ!
@wudieyirdaw1162
@wudieyirdaw1162 Күн бұрын
በጣም ነው ውስጤ የተናወጠው በደረሰብሽ ነገር ጌታ ብቻ ይድረስልሽ እህቴ ግን አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እንደገና ትነሻለሽ በርቺ አጥብቀሽ ጸልይ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@eritreagoldenstate7900
@eritreagoldenstate7900 17 күн бұрын
እስኪ ኢትዮጵያውያን እቺን ምስኪን ጀግና ሴት $ ብር አዋጥታቹ በሁለት እግሯ አቁሟት❤ ስታምር ደግሞ❤
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 16 күн бұрын
Awo 100 birr enilaklat
@helethio4467
@helethio4467 10 күн бұрын
ቆንጅዬ ናት የማስታወቂያ ባለሞያዎች ስራ ቢያሰሯት ትጀግናለች
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 16 күн бұрын
እኔ ወንድ ነኝ ከልምድ ያየሁት ሀምብል ሁኖው ራሳቸው ሰጥተው የሚያፈቅሩ ሴቶች ሲጎዱ አያለሁ እባክቹ እህቶቼ ፍቅራቹ ሚዛናዊ አድርጉ ትእቢተኛ ወንድ ፍቅርን ተቀብሎ ፍቅርን የመስጠት ችግር አለባቸው
@Kamila-x6s3q
@Kamila-x6s3q 15 күн бұрын
ትክክል❤
@RedietAyana-kb5pw
@RedietAyana-kb5pw 15 күн бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛ
@genetmoges5608
@genetmoges5608 14 күн бұрын
ሰሚራ ዘመንሽ ይባረክ እንዳንቺ ያሉትን ያብዛልን
@meazafenta6600
@meazafenta6600 13 күн бұрын
የምታምኝው ገብርኤል ፈጥኖ ደራሹ የአንችን ህይወት አስተካክሎ ያሳየን የኔ ጀግና ነሽ ገና ልጅ ነሽ ታሪክሽ ይቀየራል ጤነኛ ስለሆንሽ አምላክሽን በደንብ አመስግኝው የመጣው ሁሉ ያንቺ አልነበረም እንኳን ሄደ ለቀጣይ ትምህርት ወስደሽበታል ያኔም አንች ነሽ ሰርተሽ የቀየርሻቸው አሁንም ከዜሮ ተነስቸሽ ተቀይረሽ እንድናይ አምላክ ይረዳሻል ❤❤❤ ለወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ ህሊና የሚባል ነገር እንዴት ጠፋ በሴት ገንዘብ መበልፀግ እረ ነውር እወቁ በጣም ነውር ነው ሞትም አለኮ!
@diribegeleta2165
@diribegeleta2165 17 күн бұрын
በጣም ጠንከራ ሴት ነሽ ሳይሽ አዉንም ጠንካራ ሁኝ አትዉደቅ ለራስሽ ያለሽ አንቺ ብቻ ነሽ ፀሎት አድርግ እግዚአብሔር ይረዳሻል የጎዱሽን የምትበቀይዉ ተለዉጠሽ ጠንክረሽ መታየት አለብሽ በርች እግዚአብሔር አንድ ቀን መልስ አለው ለሁሉም እሱ አይቾኪልም ስለዚህ በርቺ
@yosephabera1558
@yosephabera1558 17 күн бұрын
13 ማንም ሲፈተን፡- በእግዚአብሔር እፈተናለሁ አይበል፤ እግዚአብሔር በክፉ አይፈተንምና፤ እርሱ ራሱስ ማንንም አይፈትንም። 14 ነገር ግን እያንዳንዱ በራሱ ምኞት ሲሳብና ሲታለል ይፈተናል።
@hanamarem6300
@hanamarem6300 17 күн бұрын
እውነት
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 16 күн бұрын
Ewunet New! 😊
@efratayirdaw992
@efratayirdaw992 16 күн бұрын
13 ምን ላይ ነዉ ዋናዉን ሳትጠቅስ ተነተንከዉ😢
@hanamarem6300
@hanamarem6300 16 күн бұрын
@@efratayirdaw992 ያእቆብ መልክት
@genetTadesse-io4hk
@genetTadesse-io4hk 16 күн бұрын
በጣም ጠካራ ሴት ደግሞ እኮ ስታምር እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው ያላስብሽው ደስታ ይስጥሽ❤❤❤
@abuhaile6517
@abuhaile6517 11 күн бұрын
ያለእድል አይሆንም። ሴትዮዋ ያምሯል ይታደሏል? ብላ የጠየቀችው እኮ ለዚህ ነው።
@TsegaBezani-wu3gp
@TsegaBezani-wu3gp 7 күн бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክና ውይይት ነው እንዲሁም ደስ ብሎኝ የምከታተለው እና የምማርበት የምወደው Podcast ነው ነገር ግን ማኔ መፅሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል “እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።” - ዮሐንስ 6፥47 “ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።” - ዮሐንስ 6፥35 ስለዚህ የዘላለም ሕይወትን የምናገኝበት ከኢየሱስ በቀር ሌላ አንዳች ሀይል የለምና ይህን የዘላለም ሕይወት ለማግኘት የምንለምነውን ለይተን እንወቅ! ተባረኩ
@hime6686
@hime6686 14 күн бұрын
ወንድ ልጅ አንዴ ችት አድርጎ ከተያዘ ተመልሶ ይቅርታ አድርጎ አብሮ መኖር ከባድ ነው በቃ መለያየት ብቻ ነው የሚሻለው አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪ የተሻለ ህይወት ይሰጥሻል በጣም ጠንካራ ነሽ ለሱም ፈጣሪ የጁን ይስጠው እንባ ከባድ ነው
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 14 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የሴት ልጅ ፈተና ብዛት ያንች ፈተና ቢበዛም በዛው ልክ ጥንካሬሽ ጉብዝናሽ ለስራ ያለሽ ፍቅር እና በፍጥነት ስኬትሽ ይለያል ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አንችም እግዚአብሔር ያረጋጋሽ ያታሰበውን ሲሳይ ሁሉ ይስጥሽ የማታ እጅራ ይስጥሽ እግዚአብሔር ጀግና ሴት ነሽ የሰው ልጅ ዋናው ጤና ሀብት ንብረት ገንዘብ ይሄዳል ይመጣል አይዞሽ ❤❤❤
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 17 күн бұрын
የኔ እህት አይዞሽ መተተ አሠርቶብሽ ነው አይዞሽ እግዚያብሄር ታሪክን ይቀይራል ፊትሽን ወደ ጌታ አዙሪ
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 7 күн бұрын
የንሰሀ አባት ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እንጂ ሰው አይደለም እህቴ ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል እርሱ ነው የተሠበረ የሚጠግነው እምባን የሚያብሰው ስለዚሄ ጌታን እመኚ እርሱን ብቻ አምልኪ
@AbateAdmassu
@AbateAdmassu 17 күн бұрын
አንቺ ዕንቁ ሴት ነሺ መልካም ሴት ለፍቅር ብዙ ዋጋ ከፍለሻል እንዴ ወርቅ ተፈትነሻል አሸናፊ ነሺ አሁንም ታሞ መዳን አለ ወድቆ መነሳት አለ ስለዚህ ታሬቅ ከቅዱስ ገብርኤል ጋር አይዞሽ ብርሃን ባንቺ መንገድ ነው ብዙ አስለቀስሽኝ በእዉነት የኢትዮጵያ ሕዝብ ከተበዳይ ጎን ነው አንቺ ፍቅር ነሺ ጣፋጭ በእዉነት ለሕይወት ቅመምነሺ በጣም ተመቸሽኝ በእዉነት የኔ ዉድ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤
@kedyH
@kedyH 17 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምር ❤ የኔ እመቤት አሁንም ወርቅ ነሸ አንቺ። እመኚኝ አንቺ ነገ ድጋሜ በእግርሽ ትቆሚያለሽ። የሚያስፈልግሽ መረጋጋት ብቻ ነዉ ❤❤❤❤ እንርዳት ይችን ወርቅ።
@NajatAman-us9ip
@NajatAman-us9ip 17 күн бұрын
የእውነት አው እንርዳት
@HANIWUBETU
@HANIWUBETU 17 күн бұрын
Enirdat
@alberto-ne7hk
@alberto-ne7hk 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ያበርታሽ አሁንም ጎበዝ ጠንካራ ነሽ ንብረት ኃላፊ ነው ዋናው ጤና:: I will call you to help!
@lelina45
@lelina45 9 сағат бұрын
የኔ መቤት ሁሉን ማድረግ የሚችል እግዚአብሔር ብቻ ነው ገብርኤል የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነው። ቅንነትሽን እግዚአብሔር ያያል የሚበቀል እግዚአብሔር ነው ። መዳን በጌታ በየሱስ ብቻ ነው ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 17 күн бұрын
አይዞሽ በፆለት ጠይቂ ሱባኤ ያዢና እግዚአብሔርን ጠይቂ መልስ ታገኛለሽ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 16 күн бұрын
ትክክል ❤
@EmushBeke-u1h
@EmushBeke-u1h 14 күн бұрын
😭😭😭
@mariouset142
@mariouset142 7 күн бұрын
ትክክል
@sisayabera512
@sisayabera512 15 күн бұрын
ማንያዘዋል እውነት ግን በጣም ልቤ ነው የረካው ከገብርኤል ጋር ተጣልቻለሁ ስትል የሰጥሀት መልስ ለኔ ትልቅ ት/ት ሆነኝ ውነት እምነትህ ግሩም ነው ❤ወንድሜ እህቴ ስብራትሽን እግዚአብሔር ይጠግን 😢እውነት የሚገርም ታሪክ ነው
@mariouset142
@mariouset142 7 күн бұрын
እኔም የሰጣት ምጥር በጣም አደነኩት❤❤❤
@ማራኪ-ጸ7ለ
@ማራኪ-ጸ7ለ 15 күн бұрын
በጣም ጠንከራ ሴትነሽ እመኝኝ ከዚህ በኋላ ብዙነገር ይስተከከልልሻል ወንዶቹም የስራቸዉን ያገኛሉ ፡፡
@SelamZeleke-z8m
@SelamZeleke-z8m 4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ ሳላግንን ነው የምነግርሽ እየተንቀጠቀጥኩ ነው የሰማሁሽ ህይወትን እንዳንቺ የምናይበትን ልብ ተመኘሁ እየተቀጡ ለፀሎት መቆም ብቻ ምን ልበል ካንቺ ንግግር የተረዳሁት ነገር ነገም ትነሻለሽ እግዚአብሔር ይረዳሻል ከምሬ ነው
@AyzoshEmaye
@AyzoshEmaye 17 күн бұрын
ኤሚ እንዳትቆሽሺ አልሽው እራስሽን የእግዚአብሔር ማደሪያ ነሸ ጽናት ጀግንነት ይታይብሻል በእምነትሸ ጽኝ የኔ እህት ብድራትን የማያስቀር የቅዱስ ገብርኤል አምላክ አይተውሸም ደስ የሚል የስጋም የነፍስም ፈውስ አግኝተሸ እንደምትመሰክሪ አልጠራጠርም ኤሚዬ በርቺ እግዚአብሔር እመብርሀን ካንቺ ጋር ይሁኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@michumerabe5896
@michumerabe5896 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ይቆያል እንጂ እግርሽ ስር መተው ይወድቃሉ ያን ጊዜ እግዚአብሔር አለ ትያለሽ አይዞሽ አንቺ ብርቱ ሴት
@kiduslove2390
@kiduslove2390 15 күн бұрын
ያመንሽዉ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ እዉነት ይህ ትምርት በጣም ነው እሚረዳን እናመሰግናለን እባካቹህ እህቶቸ እናግዛት ከወደቀችበት እንድትነሳ
@MelatAbebe-g4z
@MelatAbebe-g4z 12 күн бұрын
የኔ እናት የልብሽ ስብራት እኛ እንዲህ ከተሰማን እግዚያብሄር ደግሞ እንዴት እንደሚያዝንልሽ አይዞሽ ጌታ ደግሞ እንደ እዮብ በእጥፍ ይመልስልሽ አይዞሽ የካሳ ዘመን ከፊትሽ አለ ጌታን ብቻ እጀን ያዘኝ አትተወኝ በይው
@romana3039
@romana3039 17 күн бұрын
ማኔ በእውነት አንተ ሀኪም ነህ! መጽሐፍ ቅዱስ እያጣቀስክ በማስረጃ ነው የምታክመው! ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ 🙏
@Hannagetaneh21Hanna
@Hannagetaneh21Hanna 17 күн бұрын
እኔን ግን የሚገርመኝ የወንዶቹ ግፍ አይደለም ሴቶቹ ግን በእናንተ ምክንያት አንዲት ንፁህ እህት ህይወቷ ሲበላሽ እንደው ምን ይሰማችሁ ይሆን? እንደው ነግ በኔ የሚባል ነገር የለም? እህቴ ሀብትና ገንዘብ ይተካል ዋናው ጤና ነው ራስሽን ጠብቂ በርቺ ሌላውን ለድንግል ማርያምልጅ ስጪው እሱ ይፍረድልሽ አታልቅሺ አይዞሽ እህቴ በርቺ
@EtneshEtnesh
@EtneshEtnesh 17 күн бұрын
Amen Egezbehehr yederde demo steyekat ok seletwesh new alchi Ewniet new meytewegh Egezbehehr ale beweletum yefered
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 17 күн бұрын
​@@EtneshEtneshበሴት አትፍርዱ ውድወቺ ምላሳቸው ያሳምናል ተለያይትናል አልፍልጋትም ትጨቃጨቃለት ትቀናለቺ ክስዊጋ ምኖር አልችልም መፋታታቺን አይቀሬ ነው እስከ ናት ያፍቅርቺኚ እኔ አልወዳትም ውለታዊ ነው የያዘኚ ፍቅር ክስዊ የለኚም እር ስንቱን ነው እሚሉት አብዘሀኛው ውድ ሴትን በውሸት ማሳመን ይቺላል እኔም ስለደርስብኚ ነው እኔ ግን ብልጥ ነኚ ቁጥርዊን አፍላልጌ አናገርክዊት ሚስቱን እራስዊን እድጠብቅ ንብርትዊን እድትክታተል ምክንያቱም እኔ እቢ ብለውም ውዱሌላ ሴት መሄዱ ስለማይቅር ነው ለስዊ የናገርክዊት ግን ስነግራት ሚስቱ አሻፍርኚ አለቺ የኔ ባል እድህ አያርግም የተማረ ሙህር ነው አንቺ ሸርሙጣ ምናምን እያለቺ እኔን መሳደብ ጀመርቺ ምክርየን ጥላ ይህው እስዊን 3 ልጂ አስታቅፎ እኔ አልፍልግህም ስለው ሌላ ሴት አግብቶ ሁለት ወለዱላት አሁን ታለቅሳለቺ ሴቶቺም ሲመክሩና እውነት ሲነገራቸው አይስሙም ወድን እደመላአክ ነው እማምኑት
@MeKdi-w4s
@MeKdi-w4s 12 күн бұрын
​@@jamilaEnderis-qd9dgበጣም ጥሩ ሰው ነሽ 👍
@ምስጋናለእርሱ
@ምስጋናለእርሱ 17 күн бұрын
እዉነት ነዉ ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ላይ ዉረዱ አርፋችሁ ሴተ-ላጤነታችሁን ኑሩ የሰዉ ትዳር አታፍርሱ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 17 күн бұрын
🤣🤣🤣ባልሸ በደንብ ያዥ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 17 күн бұрын
ያገባውስ ወንድ ሴተላጤዋጋ ምሊሰራ ይሄዳል
@Fethyaseid-l8l
@Fethyaseid-l8l 17 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@Hanna-db2ck
@Hanna-db2ck 17 күн бұрын
ችግሩ እናት ተለያይተናል ብሎ ይዋሻታል የለኝም ሊላት ይችላል ከዛ ከወደደችው በህዋላ ብታቅም እሱ ከወደዳት አትለቅም ጥፋቱ ወንዱ ጋር ነው ካልሄደ ማን ይመጣበታል አናቱን ማለት እሱን ነው ከሴቷ ጋር መጨቃጨቅ ዋጋ የለውም
@ዘሀራZ
@ዘሀራZ 17 күн бұрын
​@Hannጥፈቱኮ የሴቶቹ አዴለምa-db2ck
@MeseretLema-ll2pv
@MeseretLema-ll2pv 13 күн бұрын
አንች በጣም ጀግና ሴት ነሽ ሌላ ብዙ ያላየሻቸው የተዎቡ ግዜዎች አሉሽ ብቻ እግዚአብሔር አ ስግኝ በምስጋና ድል አለ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@sebletaye-w4k
@sebletaye-w4k 14 күн бұрын
ኤሚ እህቴ አድላይ ተምረና ቴሜስ ጠንካራ እስፖርተኛ ነበርሽ አይዞሽ እህቴ ከጎንሽ ነን አድላይ ተምረናል ታቂኛለሽ
@የሚቡቹ
@የሚቡቹ 9 күн бұрын
ጓደኛቼ ፀልዩልኝ
@ugyufuf
@ugyufuf 17 күн бұрын
ሰዉ አላማ ካለዉ ሰዉ ከሰራ ሰዉ ተስፋ ካለዉ የማይቀየርበት ምክናያት የለም በጣም ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ጥላቶችሽን የምታቀጠቅጪ ወዳጆችሽን የምታበረታች ጀግና ሴት ነሽ ወኔሽ ከሴት የሚወጣ አይመስልም ከባድ ሴት ነሽ ዋዉ🙄💰💎
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 16 күн бұрын
ewnte new
@SaraSara-t9t
@SaraSara-t9t 13 күн бұрын
ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ታምርህን አሳይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@munashikur2448
@munashikur2448 11 күн бұрын
አሜን
@mesiamha5248
@mesiamha5248 10 күн бұрын
ፍጡርን ፈጣሪን መለየት ያስፈልጋል ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ነው ታምር አድራጊ እግዚአብሔር ነው መልአክ የተላከውን ብቻ ይፈፆማል።
@alemayele7521
@alemayele7521 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ምንሽ ነዉ?
@alemalemu9939
@alemalemu9939 10 сағат бұрын
የእግዛብሔር ምንግስት የሚወረሰው በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ነው።
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 1,1 МЛН
ከጨካኝ አባት ወደ ጨካኝ ባል | እንተንፍስ #24
1:19:50
ባለ ትዳርና የሁለት ልጆች አባት መሆኑን አወቅኩ
1:06:57
Dok'a Podcast | ዶቃ ፖድካስት
Рет қаралды 129 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН