KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ፈለገ አለቀሰ | እራሴን ማጥፋት እፈልጋለው | የእኔ የምለውን ሰው አጥቻለው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
1:19:21
የፈለገ የሰርግ ዝግጅት | ፈለገ ከ 3 ወር በኃላ ሊያገባ ነው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
14:41
How Strong Is Tape?
00:24
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
00:48
በአፍህ አትጸዳዳ | ድንግል ማርያም ሌሎች ልጆች ወልዳለች | ፈለገ ሁለቱን ፓስተሮች ጨመቃቸው |ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 6,062
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 16 М.
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Күн бұрын
Пікірлер: 129
@alemshetshishigu5526
13 сағат бұрын
ፈለገዬ ወድማችን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያምልጅ በደሙ ይሸፍንህ።
@Emu2116
9 сағат бұрын
በነገራችን ላይ አለመሳቅ አልቻልኩም😂😂😂😂ሶፊ ማርያምን በጣም ያሳዝነኛል እመ ብርሀን እውነቱን ትግለጥልህ ሰይጣን በጣም ስራውን እየሰራብህ ነዉ ። ፈለገ አትናቲዎስ እውነትም ተፅኖ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ❤❤❤❤❤
@AzabAzab-kc9bt
8 сағат бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@TsehayKaufoKaufo
5 сағат бұрын
❤❤😂😂😂
@AlexTheKing
7 сағат бұрын
ፈለገ ተፅእኖ ፈጣሪ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@metasbiyayilma2525
10 сағат бұрын
እኔ ግን በጣም አዝናለው ለሚናገሩት ነገር እንኳን ታማኝ አይደሉም ፈለገ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረክልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@edu-t4z
11 сағат бұрын
ዲያቆን ፈለገ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@abayimulu5918
Сағат бұрын
ፈለገ ተፅእኖ ፈጣሪ❤❤❤🎉🎉🎉
@ElsaAbil
Сағат бұрын
ፈለገ የኛ ተፅኖ ፈጣሪ ክበርልን❤❤❤
@AbigailTedi
Сағат бұрын
ኦኦኦ አሁን ነው የገባኝ ቀይ ለባሾቹ ቫላተይስ ደይን ከወዲሁ ሰለብሬት እያረጉ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SisayWoldetadik
3 сағат бұрын
እመቤታችን የአምላክ እናት ናት እንደአንተ አይነቱ ባለጌ አፍ አትጠራም እርሷ ፈጣሪህን የወለደች እናት ነች።
@HavasiKhaiytea
2 сағат бұрын
ፈለገ የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሄር ይጠብቅህ❤❤
@Cfr432
5 сағат бұрын
በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን ድያቆንዬ ፀጋዉን ያብዛልህ እግዝአብሔር አምላክ🌷🌷🌷
@abayimulu5918
24 минут бұрын
ፈልዬ ጥቅስ የለውም በቃ ኬት አባቱ አምጥቶ ይናገር ካልተከራከረኮ ነገ እዛ ምን ነበር ሚሉት አዳራሽ ስብሰባ ሚሰባሰቡት or ቢዝነስ ሚሰራበት እንጀራው ሊፈርስ ነው ወንድም ፈለገ የተዋህዶ አይን የወደድካት ያከበርካት ቅድስት ድንግል ማርያም በሞገስ በፍቅር ትጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህ በቤቱ ይለቅ እኛ ኦርቶዶክሳውያን በጣም እንወድሀለን እናከብርሀለን❤❤❤❤
@AschalewuBogala
6 сағат бұрын
አይ የሉተር ቡችሎች በጣም ታሳዝናላችው ሶፊን የምትመስል ፀጉራም ድመት ጠፍታብኛለች ያያችው ጠቁሙኝ ፈለገዬ ወድሜ እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ መምርዬ
@SintaywhuMekohu
3 сағат бұрын
እኔ ጋር ናት 🤣🤣🤣🤣🤣
@AschalewuBogala
2 сағат бұрын
@SintaywhuMekohu 😀😀😀
@maronekebede6718
7 сағат бұрын
ፈለግሻ በቤቱ ያፅነክ
@Bggzb
6 сағат бұрын
ምምህር ፈልግ እግዚአብሔር ይትብቅህ 🙏
@AaF-lx4ii
2 сағат бұрын
እነዚህኮ አንደኛወቹ በእየሱስ ክርስቶስ የሚጠሙ ዲያብሎስ ናቸው
@bereketandebrhan7856
14 сағат бұрын
አንድ ወር ከሴት መራቅ የማይችል ሰው የእመቤታችንን ዘላለማዊ ድንግልና ሲጠይቅ አይገርምም? ፈለገ ግን በትህትናህ ፅና። እግዚአብሔር ያበርታህ ጥበብን ይግለጥልህ።
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
10 сағат бұрын
እንደዛሪ መናፍቅ አሳዝኖኝ አያቅም እንደዚህ ክደት
@BereketKebede-u5h
17 минут бұрын
ኃይሌ ዮሐንስ ክብር ይግባውና ጌታችንን የአምላካችንና የመድኃኒታችንን አምላክነት የካደ ግለሰብ ነው!!! በየተጋበዘበበት ውይይት ሎቱ ስብሐት አምላክ አይደለም የሚል ግለሰብ እኮ ነው!!!! ይህን ግለሰብ በዚህ አቋሙ የምትሰሙት ፣ተባረክ እያላቹት ምታሽቃብጡለት ፕሮቴስታንት ትገርሙላኛላችሁ!!
@hana-f2c
7 сағат бұрын
እረ በፈጣሪ ሆዴን አሳመመኝ አይ ፓስተር😂😂😂 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዲያቆን ፈለገ አትናቴዎስ ❤❤❤❤
@lilishimelis8674
4 сағат бұрын
ወንድሜ ፈለገ ወላዲተ ቃል ከዚህ ባላይ ግርማ ሞገስ ትስጥህ። ረጅም የአግልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ።
@belachewtessema4071
7 сағат бұрын
ወንድሜ ፈለገ ኮራሁበህ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን አሜን ።
@addismulugetamulugeta6829
5 сағат бұрын
የሚናገሩት አያውቁምና ይቅር በላቸው እመቤቴ ማርያምን በእንደዚህ ዓይነት መግለፅ ያሳዝናል ልቦናችሁን ያብራላችሁ ሃይልዬ ምንም አይባልም
@SimretKebede-o6o
8 сағат бұрын
አረ ወንድሜ ፈለገ ተባረክ እመቤቴ በዘርፍፍ ቀሜሳ ትጠብቅህ ምናለ እንደሜፈልጉት ባይተረጉሙ ቁጭብሎ መረዳት እነሱግን ባዶ ጮህት አዳራሽ የለመደባቸውን እዚህመተው ይተገብሮታል ልቦና ይስጣቸው
@maronekebede6718
6 сағат бұрын
ትክክል ተራ አደለችም አዳራሽ ያለ መስሎት ነው በቤቱ ያፅነክ ያብዛልን እዳተ ያለውን አይቀይርክ
@ayacell1360
6 сағат бұрын
እግዚአብሔር ብርታት ይሁናቹ የኛ ልጆች እነዚህ አውቀው ነው የሚያብዱት ለናንተ እኔ ይደክመኛል😢
@Udueue-t9y
5 сағат бұрын
ፈጣሪ ከእናንተጋር ይሁን ወንድሞቻችን😍😍😍❤❤❤❤❤❤
@lilishimelis8674
5 сағат бұрын
ሶፊ እኮ ቦታው አባይ TV ላይ ከነፍልፍሉ ጋር ነበር😅😅😅
@asnakemebratumamushe-dj3qc
Минут бұрын
ፈለግዬ በቤቱ ያፅናህ በርታ ጎበዝ ድሮ ድሮ ኦርቶዶክሶች ጥቅስ አይችሉም ይባል ነበር ተረት ሆኖ ቀረ አይ ፕሮቴስታንት የግል ሀሳብ ብቻ የሚወራበት ሀይማኖት።እረ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ በጭለማ አትኑሩ።
@eliabbereket8730
5 сағат бұрын
ሀይልሻ ትሁት ሰው ነው ጌታ ይባርክህ
@AaF-lx4ii
3 сағат бұрын
እነዚህ ከሀዲዎች ምናለ እግዚአብሔር ቢያጠፋቸው
@tekatom8796
3 сағат бұрын
ሚገርም መልስ ነው ዲያቆን ፈለገ እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ። ሉቃስ 8፥19 & ማቲያስ 13፥55-58 = 1) ይህንን የተናገሩት ያማይምኑ የተሰነካሉ ናቸው ።ለዚህ ቃለ ሰብ ቃለ ነቢያት ቃለ እግዚአብሔር ትክክለኛ መልስ፦ "ማርቆስ 3፥22 " ስለ እጮኛ የተባለው ማቲዩስ 1፥ 19 መልስ ማቱ 12፥50
@woseniereta4114
Сағат бұрын
በስመእብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ!! ይሄ ሁሉ ጩኸት አለማወቁን ይገልጣል !!ምክንይቱም በጬኸት ሰውን አሰልችቶ ከዛ ጥሎ ይወጣል
@SimretKebede-o6o
9 сағат бұрын
አቤቱ ይቅር በለን እደው እንደዚህ የማሪያም አልዋጥ የሜላቹ ነገር እናተ የፈላጋቺትን ብትሎ እሱ እናቱን አክብሮና አዴ አስቀምጣታል የናቁሽ ሁሎ ወደእግርሽ ጫማ ይስግዳሎ
@AbigailTedi
40 минут бұрын
ለመጀመርያ ግዚ ጥቅስ የማያቅ ጴንጤ አንተን አየው የተሳሳተውንም ጥቅስ ልትሰጥ አልቻልክም ብቻ ዝም ብለህ ትደርቃለህ የኛ እንጊሊዝ ተናጋሪ ቓንቓውን ለልጆችህ አስተምራቸው ።
@SintaywhuMekohu
3 сағат бұрын
የሶፊ ጤና ያሳስባል እሪሪሪ 😂😂😂😂 ሆ መረጋጋት የለም
@Etagu-s6p
5 сағат бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MeseretGirma-yy5gd
5 сағат бұрын
እህት ወንድም ካለው እሷም ከክርስቶስ ውጪ ልጅ ካላት ለምን በመስቀል ስር እነኋት እናትህ ተብሎ ቅዱስ ዮሀንስ ወደቤቱ ወሰዳት ከልጆቿ ጋር ወደቤቷ አትሄድም ነበር ጴንጤዎች መልሱ እስኪ
@BeleyKassa-og3xr
8 сағат бұрын
ዎይኔ,ፈለገዬ,,የኒ,፳ዎድም,ትግሥት❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopiawit4171
22 минут бұрын
አንድ ነገር ግን ፕሮቴስታንቶች አልገባቸዉ ያለ ምን ጊዜ ኖሯት ነዉ ድንግል ማርያም ባል የምታገባ ልጆች የምትወልደዉ ከልጇ ከእየሱስ ክርስቶስ መች ተለየችና በማሳደግ ከጠላት ለማስመለጥ በስደት እስከሚሰቀል ድረስ ከሱ ጋርኮ ነበረች እንኳን ባል ማግባት ልጅ መዉለድ ማሰብያ ጊዜ ሲኖራትኮ ነዉ በስስት ልጇን እያየች እንዳታጣዉ
@ethiopiawit4171
31 минут бұрын
ኸረ ሶፊ ምን ጉድ ነዉ 😂😂😂😂
@AbigailTedi
48 минут бұрын
ይሂ ዱርዪ ነው መንፈስ ነው እነዚ አላጋጮች ናቸው ያውቀ መስሎት ነው ግን አያቅም
@alemyeshialem3894
11 сағат бұрын
እኔ የማዝነው እነሱን ለሚከተሉ
@Bggzb
6 сағат бұрын
እኔስ ምኑሆነና እምሳስበኝ 😢
@MathewosBizuneh
12 минут бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ኃይልሽ ውሃ በላክ
@ደረስጌማርያምቲዩብ
9 сағат бұрын
ሶፎኒያስ እኮ በትክክል ጠናማ ሰዎ አይደለም ስለዚህ መጀመርያ ስለጤናው መታከም አለበት
@EleniSisay-wj9xk
13 сағат бұрын
ሶፊ ግን ለምንድነው ስሜታዊ የሚሆነው ባዶ ጀሪካን ሲነኩት ይጮሀል የሚባለው ነገር ትዝ አለኝ
@getenetshigute9434
13 сағат бұрын
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ምድራዊ የስጋ አባት የለዉም ነገር ግን የሀገሩ ሰዎች የፀራቢዉ የዮሴፍ ልጅ ብለዉ ተሰናክለዋል
@belachewtessema4071
7 сағат бұрын
ለምን መሰላቹሁ የሚጮሁት ቀሰ ብለዉ ከተናገሩ መዕመኑ ጥያቄ እንዳያበዛባቸዉ ነዉ
@wegayehumekonn-ln7xh
7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤
@AbigailTedi
Сағат бұрын
ሶፊም ህይልሽም ልባቸው ያውቃል ግን ማመን አይችሉም ለምን የተረዱበት ስህተተ ስለሆነ አያምኑም አሁን የመጡት ሊማሩ ነው እንጂ ሊማማሩ አይደለም ።
@BeleyKassa-og3xr
9 сағат бұрын
አይ,,ሶፊ,ምንም,እኮ,አያቅም,መጮህ,ብቻ😅😅😅😅😅
@Natanim-t2j
6 сағат бұрын
ጴንጤዎች ብንከባበር ይሻላል አለበዚያ ግን ፀብ ይፈጠራል
@fasilbelay6240
13 сағат бұрын
ምን ይሳብድሀል እደትቅ አውራ ሶፌ
@AbigailTedi
57 минут бұрын
ሀይሌ መጽሀፍ ቅዱስ የሚባል አልገባህም ምንም የሚያሸሽ ነገር የለም ትርጉምህ ስህተት ነው የሰፈሩ ሰዎች አልክ የናንተ ሰፈር ናቸው እስቲ አብራራልን ???????? እግዚአብሔር ይግለጽልህ ስው ይዘህ ገደል አትግባ መጀመርያ አንብብ ተማር መጽሃፍ ቅዱስ ደሞ አትናደድ ጽልይበት
@eyarslaewarkneh4548
3 сағат бұрын
በምድር ላይ እንደ ፕሮቴስታት ጋጠወጥና ባለጌ ፍጡር የለም ይቅርታና ማፈሪያ ናቸው እየሱስን የካዲ እርስ በእርሳቸው የማይግባቡ ግብ ይሄ ህዝብ ያሳዝናል
@meskeremdemssie3988
3 сағат бұрын
አይ ፓስተሮች እኔ ልሳቀቅላችሁ ዛሬም ማርያም ልጆች አላት ብላችሁ ትከራከራላችሁ ወይ መናፍፍፍቅ
@HirutMekuria
7 сағат бұрын
አሁንም ንግግር ይጥፋብህ አላውቅም እንዳልክ ይሁንልህ
@AbinetSebsebe
8 сағат бұрын
ይሄ ቸርቹ መጮህ የለመደ እብድ ብዙ የሚስማ ትምህርት የሚፈልግ ስው አለ እነዚእብዶችን አስወጣልን ፈለገዬ
@AbigailTedi
Сағат бұрын
ፓስተር ሶፊ ከቻልክ ተረጋጋና አውራ የምትችል ከሆነ የምታውቅ ከሆነ በኮንፊደንስ ተናገር ምንድነው እንደዚ መውረግረግ ሳትነካ የተነካህ ያህል አንገበገበህ እባክህ ትህትና ይኑርህ ።
@AbigailTedi
50 минут бұрын
እነዚ እልምጦች ናቸው በመጽሀፍ ቅዱስ አስረዳን የሰፈሩ ሰዎች እያልክ አታውራ እሱ በራሱ የተረዳውን በቃ አለማወቅ እኮ ሀጢያት አይደለም አንተ ሀይሌ የምትባል ሰእዬ ክፍት አፍ ነው በጣም ያሳዝናል
@alemyeshialem3894
11 сағат бұрын
ወይ ሶፌ ሰይጣን መስቀል ሲያይ እንደሚሆነው አቅበዘበዘው
@edenabraham3751
7 сағат бұрын
Yehen seweye endet akabeje endemayew neber lekas endezi new fele fetari yetebekehe
@yimegnalakimachew4697
11 сағат бұрын
ዲ/ን ፈለገ ሶፊ ለአነተ አይምጥንም በመነጋገር አያምንም
@eyarslaewarkneh4548
3 сағат бұрын
በጣም ጋጥወጥ ነው ስርሀት ይጎለዋል
@laikemariamliku891
10 сағат бұрын
ፓስተር የጠራቢው ልጂ አይደለምን ብለው ካሉ እኮ ጌታችን የተወለደው ከዮሴፍ ነው ብለው ባንተ አረዳት እያሉ ነው።
@L-linethiopia
9 сағат бұрын
እባካችሁ ቃላት እንዲመርጥ ለፈለገ ንገሩት። ብዙ ሰዎች በሱ ሰበብ አንገት እያስደፉን ነው። የመናፍቃን ስድብ በስድብ መመለስ ተገቢ አይደለም። በስድብ ቃል ፈጣሪ አይከብርም።
@BeleyKassa-og3xr
9 сағат бұрын
አለቅላቂ,+. አሽቃባጭ,=0 😂😂😂😂
@TigistDarza
8 сағат бұрын
Aye menfk zmbl were
@L-linethiopia
8 сағат бұрын
@@BeleyKassa-og3xr ቅዱስ ገብርኤል ማስተዋል ይስጥህ!
@BeleyKassa-og3xr
6 сағат бұрын
@@L-linethiopia ተሆነ,ላች,ይስጥሽ,ድግል,እመቤቴ,ማሪያምን,እደዛ,ደፍሮ,ሲሣደብ,ያልተፃፈ,ሢያነብ,ፈለገ,ምን,አደረገ,የገዛ,ልጆቻችን,ናችሁ,ዎድሞቻችን,ሞራን,እደይኖራቸዉእያረጋችሁ,ያላችሁ,ደሞ,ምንም,አላለዉም,ባፍቅ,አትፀዳዳ,ነዉ,ያለዉ,ምነዉ,ፃድቅ,ልሁን,አልሽ,እደናተ,ያለዉ ነዉ,እየገባ,ሃይማኖት,እያሠደበ,ያለዉ,ማረያምን,ነዉ,የምልሽ,አሁን,አች,በወነትፈለገን,የመገሰጥ,አእምሮ,አለሽ,እኔ,ማነኝ,በይ,ለመምህሮቻችን,ክብር,ስጡ,ፍየል,ተመድረሥዋ,ቅጠል መበጠሥዋ,አትሁኑ
@Etagu-s6p
5 сағат бұрын
አሁንማ ነቅተናል ኦርቶዶክስ መስሎ ኮመት መስጠት አይቻልም እሱ የጌታን እናት አልጋላይ ስትተኛ ያለው ክብር ነው ምድራዊ እናቱን እንዲህ ቢባል ዝም ይላል ለነገሩ ጥቅሱን ከየት ያምጣው መቼ ያነበበውን መፅሀፍ ቅዱስ እንዲሁ በተረት ተረት ህዝቡን ገደል ከተቱት
@edu-t4z
11 сағат бұрын
ሃይሉ ተሰናከሉ እንዳለው እንዳለው ተሰናከልክበት ያቆብ የዘብዲዮስ ልጅ የይሁዳን አባት ፈለገየ ጠፋብኝ ከመጽሃፍ ቅዱስ የዘር ሃረግ ጥቅስ ንገርልኝ
@TigistTadesse-y7q
8 сағат бұрын
የድሮ አከራዬን 😂😂😂😂ሶፊ ተንጨረረጨረ
@mimiabera9758
13 сағат бұрын
Embetachnene lmakalel mn yhhle erket new yemehdut
@tsitsi8906
12 сағат бұрын
ወይ ፈለገ 😂😂😂 የድሮ አከራዬ 😂ሃይሉ ራሱ አዝናናኝ
@SimretKebede-o6o
9 сағат бұрын
አረተረጋጉ በስማም ይህን ያህል ፍራቻቹ ወደጮህት ወይመልስ የለህ ጮህት ብቻ ወይእውቀት አማርኛ እያወሩ አማርኛ አላቅም ማለት አይከብድብ
@eyarslaewarkneh4548
3 сағат бұрын
ጋጥ ወጥ ነው እሱ ቤት የሚገቡ ስዎች እንደሚያዋርዳቸው ማወቅ አለባቸው
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
11 сағат бұрын
አይ ሶፉ ዛሪ በቋንቋ መጣህ ቴዲን አላውቅም ያልክ ኢትዮጵያን አታቅም አማርኛ አላውቅም ? ተው እባክህ ጂል መጨረሻችሁ እብደት ነው ጂላጂል
@HirutMekuria
7 сағат бұрын
አይ ሶፊ ያለ ንዴት ተነጋግሮ ማውራት በፍጹም አይችልም
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
12 сағат бұрын
ሀይሎ ምን አንተ ብቻ እስከሀይማኖትህ ተጥረግርገህ ትወጣለህ ትናንት የመጣ እምነት ጊዜ የሰጠው ቅል ሆናችሁ
@LeykunMe-m1y
8 сағат бұрын
ሀይሉ አንተ እዳልከው ከሆነ ግን አባቱ ዮሴፍ ነው በስጋ ወልዶታል ማለት ነው
@EveWorku
13 сағат бұрын
ይሄ ሁሉ እብሪት ምን ያርጋል የጌታ ሰው
@TsigeTeklu-v8m
9 сағат бұрын
ፕሮቴስታንት ምንም ትህትና ሚባል ነገር አልፈተረባቹም ለምንድነው እስቲ መልሱልኝ ለምንድነው ትቢተኛ ምትሆኑት እንዴ የ እግዚአብሔር ቃል ኦኮ በመፍራት እና በመንቀጥቀጥ ነው መመማር ያለባችሁ ይሄ አስክዋላ ትምህርት አይደለም
@Metani-r8n
11 сағат бұрын
ምንያሳድሀልሶፌ
@AbigailTedi
Сағат бұрын
ሶፊ ካም ዳውን ካንተ ምንድን ነው የምንማረው ጩሀት ወይም ቀልድ አንተነህ ልጅ ያቀፍክ የምትመስለው በቀይ ሻርብህ ጋቢ ጠፍቶ ነው እናንተ ቀልደኞች ናቸው ሶፊ እንተ ትህትና ይቀርሃል
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
11 сағат бұрын
አይ ሀይሉ። በድንግልና ወለደች ከወለደችም በሗላ በድንግልና ኖረች በቃ
@AsfawteketayTeketay
13 сағат бұрын
ቴዲን ጎሳን አላቅም ያለው አማሪኛም አያቅም
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
11 сағат бұрын
ስልቻም ቀልቀሎ ቀልቀሎስልቻ
@fritafrita1718
3 сағат бұрын
Sofiy😅😅😅😅😅😅😅😅
@eliabbereket8730
5 сағат бұрын
ፈለገ ማለት ባዶ የሀይማኖት ተቆርቆሪ
@HaniCoop
29 минут бұрын
ፈለገ ግን አምሮህን ጠብቅ እነዚህ ጤነኞች አይደሉም
@LileTufa
8 сағат бұрын
ባዶ በርሜልና ጭንቅላት መጮህ ብቻ ነው ስራው
@AbigailTedi
40 минут бұрын
እናንት አሶጡት ችክ ያለ ነው
@abebekebede1264
11 сағат бұрын
ሐይሉ እንደዚህ ተበሳጭቶ አይቸው አላውቅም
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
11 сағат бұрын
ደሙ ይመርመር ከፍ ብሎል ከብት እረኛ መሰላችሁ
@AbigailTedi
Сағат бұрын
ወንድሜ ጥያቄ ስትጠየቅ የስ ኦር ኖ ብለህ ልትመልስ አይደለም ሁሉንም ጥያቄ ፈለገ ኤክስፕሌን እያረገ ሲያስተምረን አንተግን ሀይልሽ የምትባለው ሰውዬ ኢት ድዝ ማተር ትላለህ ኢ ዳዝ ማተር ዝም ብለህ አጉል ተናጋሪነኝ ትላለህ ናት ቢግድል ኤንወይ ይሳዝናል ኤክስፕሌን ማርግ ካልቻልክ ፕሊስ ቢ ክኾይት
@belachewtessema4071
8 сағат бұрын
ሶፊ ሊያብድ ትንሸ ቀርዉ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
11 сағат бұрын
ሀይሉ ስህተት ነው ይቅርታ ጠይቅ
@israelchalaChala
10 сағат бұрын
ፈለ አንተ ከኃይሉ ዮሐንስ ይልቅ መጽሐፍ ቅዱስ ትረዳለህ ጅብ የማያውቁት አገር ኤዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ።
@TsigeTeklu-v8m
9 сағат бұрын
እነዝህ dramatoch bnachew🎉
@sinteethiopia3256
3 сағат бұрын
Felege gin Derek new endezih endet yigebanal really I irritated
@Inneyee
7 сағат бұрын
😅😅😅😅😅😅😅
@tsehaysintayehu49
2 сағат бұрын
ሃይሉ የምትባለው ምነው ቀደም ቀደም ክምትል ዝም ብለክ አታዳምጥም? በመጀመርያ ስለ መፅሐፍ ቅዱስ አታውቅም ማወቀም አትፈልግም! እመቤ ለነ እንዳንተ ላሉ አፍ መከፈቻ መሆን አገባትም!!
@israelchalaChala
11 сағат бұрын
መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ አሉ ። ዕርዕሳችውና የፈለገ መጭመቅ ሰማነው እኮ ፓለቲካ እንጂ እውነት አትፈልጉም እኮ
@TsigeTeklu-v8m
9 сағат бұрын
ምድረ ጫጫትያም
@eyarslaewarkneh4548
3 сағат бұрын
ዘንድሮ እንደ ፕሮቴስታንት ይየተዋረደ ጌታን የካደ ትውልድ የለም ጥላቻን ክርክርን ስድብ የሚያራምዱ ትህቢተኞች እርስ በእርሳቸው የማይግባቡ ልቦና ይስጣቸው ጥላቻና ክደት ብቻ
@keredin5642
10 сағат бұрын
4 comedy 😂🤣
@HirutMekuria
7 сағат бұрын
አንተ ነህ ያጋባሀት በእየሱስ ስም ይቅር ይበላችሁ
@fasilbelay6240
13 сағат бұрын
አይ ጴጤ ተረጋጉ ፈነዳችሁ
1:19:21
ፈለገ አለቀሰ | እራሴን ማጥፋት እፈልጋለው | የእኔ የምለውን ሰው አጥቻለው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 1,7 М.
14:41
የፈለገ የሰርግ ዝግጅት | ፈለገ ከ 3 ወር በኃላ ሊያገባ ነው | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 1,9 М.
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
00:48
Tuna 🍣 @patrickzeinali @ChefRush
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
1:43:49
ምንፍቅና ፕሮ ማክስ ማለት ይሄ ነው | Teme | Felege | Ermi Hd | Pastor Sofi | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 13 М.
22:06
ብር እንዲረዷት ብላ "ልጇን፣ ባሏን ፣እናቷን፣ አባቷን የገደለችው በመጨረሻም ጉዷ ተጋለጠ | ቬሮኒካ አዳነ ሰርፕራይዝ ተደረገች | funny video
ድንቃድንቅ Dinkadink
Рет қаралды 3,4 М.
22:39
እንጦጦ ኪዳነምህረት ጠዋት ጠይቂያት ከሰዐት ሆኖልኛል | አኩቻ ቆሞ በፈለገ ተመረቀ | ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ | Nu Bebirhanu Temelalesu
Рет қаралды 1 М.
6:36
የአእላፋት ዝማሬ በአዳማ ናዝሬት ደብረፀሐይ ቅድስት ማርያም በእናቱ ቤት
ዘማሪት ጌጤነሽ አበበ የእማሸንኮር
Рет қаралды 599
16:00
የአበባው ታደሰ የንግድ ሸሪክ በአስመራ፤ የኢሳያስ ዳንኤል ክብረቶችና ብርሃኑ ጁላዎች |ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 12 М.
42:26
ከሌሊቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ከጀግናዋ ጽዳት ሰራተኛ ጋር ውሎ እና ያልጠበቀችው ሰርፕራይዝ 😱
Efi G
Рет қаралды 8 М.
9:48
ልደተቃል | ፈለገ| ጆሲ | ኤርሚ የጌም ሰዐት 👉የለሸነፈ መፃፍ ቅዱሳዊ ቅጣት
Utopia
Рет қаралды 3,1 М.
1:37:53
ፈለገ ብቻውን ፓስተር ሶፊጨእና ሀይልሽ ጋ ተፋጠጡ 🛑 ቀይ ሽብሮች ፈለገ ቤት ገቡ 🛑 | ፈለገ | sofi | ermi h | እናት ቤተክርስቲያን | ሶላ tube
Sola tube | ሶላ tube
Рет қаралды 1,2 М.
3:08
🔥🔥🔥🔥ከ 11ሺ በላይ ሰው የተመለከተው live የጆሲ ልደት በመዝሙር🥳🥳🥳🥳
ወ.ዘ.ተ ሾው
Рет қаралды 1,1 М.
1:01:38
እፎይን ለመሳደብ ገብቶ ቁራኑን ሲያይ ነቅሎ ወጣ ~ እፎይ #Efoy
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 430
00:24
How Strong Is Tape?
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН