Пікірлер
@SnakAbandh
@SnakAbandh Минут бұрын
kkkkkk ሰገጤ ስሙነው ፈጣሪ ሆይ ወንድምች ቃለ ሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamawitEga
@SelamawitEga 3 минут бұрын
Edime yisetachu
@Beza-f2k
@Beza-f2k 32 минут бұрын
አካቺን የኝ ተውዳጅ ጆዬ ና ዉዳ ኦርቶዶክስ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@LealemYilma
@LealemYilma Сағат бұрын
ወይኔ ወንድሞቼ ደከማችሁ ድንጋይ ላይ ውሀ መፍሰስ ሆነባችሁ እዮብ ዲያቆን ያሬድ ግን ምን አይነት ትዕግስት ነው ያለህ እንደው እር ብርታቱን ይስጣችሁ አንድ ነገር ልበላችሁ ሰው ጴንጤ ሲሆን በመጀመሪያ የሚሆነው በተፈጥሮ እንኳን ባይኖርበት የመጀመሪያ ደረቅ ድርቅርቅ ያደርገዋል ድንጋይ ዳቦ ነው ይላሉ ስለዚህ እናንተ ብርታቱን ይስጣችሁ ቃለህይወትን ያሰማልን
@KidusBayush
@KidusBayush Сағат бұрын
አግዚአብሔር ያበርታችሁ ወንድሞቼ 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏻
@ምድረዘረኛይድፋችሁ
@ምድረዘረኛይድፋችሁ 2 сағат бұрын
ጆስ. ሰው ነው በቃ ሰው ታቃላችሁ በቃ❤❤❤❤❤
@WebadisMetaferiya
@WebadisMetaferiya 2 сағат бұрын
አቤት ሰው ለማዳን ትግሥትህ !ኣርቶዶክሳውያን ቀና ብለን እድንሄድ እናንተን ሰጠን ተመስገን 🙏🙏🙏!
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 3 сағат бұрын
ዝማሬመላይክት ያሰማልን እልልልልል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MamoWeynshet
@MamoWeynshet 3 сағат бұрын
ከተፃፈው ውጭ የቁዱሳን መሆኑኑ እንዴት ማወቅ ይቻላል ማቆሚያውስ መቼ ነው ? የህፃናት ጥምቀት ሳያምኑ መጥመቅ ፋይዳው ምንድን ነው ? ቀድማችሁ በአብ በወልድ በመፈንስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙሬ አርጓቸው ባለው መሰረት ያላመነን (ፍቃደኛ) ያልሆነን ሰው እንዴት ማጥመቅ ይቻላል ?
@tigistmelse9655
@tigistmelse9655 3 сағат бұрын
ተጠምቀው እየተማሩ ያድጋሉ❤❤❤
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 3 сағат бұрын
መዝሙረ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥህ። አሉባልታ ግን መ/ቅዱስን እየመረጠ ለራሱ እንደሚስማማው ነው የሚያምነው ካፈርኩ አይመልሰኝ ማለት ይህ ነው። ወንድሜ ለማወቅ እና ለመማር ከዚያም ለመመለስ በቀናነት አድምጥ
@HiraMani-i5n
@HiraMani-i5n 3 сағат бұрын
Zemara.malaketene.yasamalne❤❤
@BitaMiki
@BitaMiki 3 сағат бұрын
nu bebrhanu temaelalesu❤❤❤
@yamerotregasa5322
@yamerotregasa5322 3 сағат бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ አውቀው ነው መከራከር የሚወዱት ለምን ከነዚህ ጋር ጊዚያችሁን ትፈጃላችው ስንት መዳን የምትፈልግ ነፍስ እያለች ባለማወቅ ግራ የተጋቡ እያሉ አውቀው የጌታን ቃል ከሚያቃልል ሰው ጋር መሟገት አኬ አይመጥኑህም
@abebakergo6011
@abebakergo6011 3 сағат бұрын
ወንድሜ ይሔን እቀበላለው ይሔን እልቀበልም በተደጋጋሚ እየተጠቀምክ ነው ስለዚ ለምን ታዲያ የምትቀበለውን መርጠክ ጠቅለል አርገክ የራስህን መፅሐፍ እና ሀይማኖት አታቋቅምም ለጴጤ ቀላል ነው ሊጃችንን አታድርቀው
@نجودالحربي-ه6س
@نجودالحربي-ه6س 3 сағат бұрын
❤❤❤
@HonyHony1282
@HonyHony1282 4 сағат бұрын
ስምን መላእክት ያወጣዋል አሉ እዉነትም(አሉባልታ) እግዚኦ ልቤ ዝቅ አለች ከቦታዋ😂😂😂😂
@نجودالحربي-ه6س
@نجودالحربي-ه6س 4 сағат бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ
@نجودالحربي-ه6س
@نجودالحربي-ه6س 4 сағат бұрын
ዴቆን መዝሙረያሬድየ ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም እግዛብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@yemisrachliben4382
@yemisrachliben4382 4 сағат бұрын
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiotechonline
@ethiotechonline 4 сағат бұрын
❤❤❤
@samrawitgebrewold8785
@samrawitgebrewold8785 4 сағат бұрын
መዝሙረ ወንድማችን እኔ ላንተ ደከመኝ
@samrawitgebrewold8785
@samrawitgebrewold8785 4 сағат бұрын
እዝጊኦ መሀረነ ክርስቶስ ሰዉ በዚ መጠን አምሮው ይደፈናል
@ethiotechonline
@ethiotechonline 4 сағат бұрын
❤❤❤
@AshenafiKebede-ol3lf
@AshenafiKebede-ol3lf 5 сағат бұрын
ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ
@yade716
@yade716 5 сағат бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ያልተጻፈ ብዙ ነገር ስላለ እኛ በመሰለን እንጽፋለን አያልከን ነው? መጽሐፉ የሚለው፦"ያመነ የተጠመቀ ይድናል።" እናንተ የምትሉት "ያላመነ የተጠመቀ ይድናል።" እውራንን የምትመሩ እውሮች የተባላችሁት እናንተ ናችሁ።
@adinasentube0020
@adinasentube0020 4 сағат бұрын
@Yade716: የት ጠፋህ ወንድማችን comment ላይ ስናጥህ እኮ እየገባህ መማሩን የተውከው መስሎን አሳስቦን ንብረት ለማንኛውም አትጥፋብን ወንድማችን ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
@yade716
@yade716 3 сағат бұрын
@adinasentube0020 እኔ ከእባብ የእርግብ እንቁላል ከዝንብ ማር የምጠብቅ ሰው አይደለሁም። ጣኦቶቻችሁ ሁሉ ለኔ አለርጂ ናቸው።
@adinasentube0020
@adinasentube0020 4 минут бұрын
@@yade716 ኧረ ባክህ፥ ታዲያ ኦርቶዶክሳውያን ልጆች ጋር ምን ትሰራለህ። ብዙ ልናገር ነበር እንደማይገባህ ስለማውቅ ትቼዋለሁ፤ ደግሞ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ስትባል አሜን ማለት ልመድ ለስድቡ ትደርስበታለህ ልጨምርልህ እግዚአብሔር ጥበብ እና ማስተዋልን ያድልህ
@abebakergo6011
@abebakergo6011 5 сағат бұрын
እግዲህ የተዋህዶ ወንድሞቼ ብርታቱን ይስጣቹ ሚገርመው ማንም ሰው ምክንያት ኖሮት አይደለም በሚገርም ሁኔታ ሚክደው በብዙ የሚቆጠሩ ሰዎች በቂ መልስ እንኳን የላቸውም ያሳዝናል መቻሉን ይስጣቹ የሴጣን ስእራ ነው ሁላችንም ወደን አይመስለኝም በእውነት😅😅😅
@Saneyit
@Saneyit 5 сағат бұрын
Nu BebirhanuTemelalesu ❤❤❤Aemem 🎉🎉🎉Aemem 🫶🫶🫶🌹
@Shaina-pd7ho
@Shaina-pd7ho 5 сағат бұрын
ያሬድ እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መነፊቆ እዉነት አሉባልታ
@marthamuse-k3e
@marthamuse-k3e 5 сағат бұрын
እግዜአብሔር ለቤቱ ያብቃህ እመብርሀን በ ሁሉ ነገር ሀህ ትግባ የእውነት ሠው ነህ
@merln5112
@merln5112 5 сағат бұрын
ዊይ አተራሱ በጣም ትናህ የሱ አይነት ፀባይ ያለህ ነው ደስይላል❤❤❤
@ماسه-ت2ز
@ماسه-ت2ز 5 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@elfineshshikur9330
@elfineshshikur9330 5 сағат бұрын
ዝማሬ መልዓክትን ያሰማልን ዲያቆን። ድንቅ ዝማሬ!
@tsionhiba4606
@tsionhiba4606 6 сағат бұрын
Le tera guday silategenagnek new eko Josy photo yalitenesahew
@151360ful
@151360ful 6 сағат бұрын
ምን አልባት፣ ሊሆን ይችላል ? ውሃ ቢወቅጡት እምቦጭ አሉ ... ፤ እዛው እዛው እያልክ የሚጠይቅህን መመለስ አልቻልክም ወንድማችን አሉባልታ ፣ ላለመቀበል የምታደርገውን ጥረት ያሳይብሃል ነገር ግን ያመንከውን ማመን መብትህ ነው ፡፡፡፡፡፡
@RahelRahel-b5w
@RahelRahel-b5w 6 сағат бұрын
Amne amne
@FikerLove-zs1bm
@FikerLove-zs1bm 7 сағат бұрын
እባካችሁ እኔም አንድ ጔደኛዬን አስተምሩልኝ
@eleniwolde2431
@eleniwolde2431 7 сағат бұрын
እናንተ እምቡጦች ሁልጊዜ በቤቱ ያፍካቹ እልፍ ሰብስቡ ለፈጣሪ በቤቱ ያፅናቹ በወጣትነትህ እግዚያብሄርን አስብ የሚለውን ቃል የተገበራቹ እድለኞች
@Mary-c3j7x
@Mary-c3j7x 7 сағат бұрын
ከራሱ እይፈለሰመ ነውዴ ምያውራው መፃፍ ቅዱስ ጥቀስ ሲባል አይሰማም ወይ ጴንጤ ትገርማላቹ ቱልቱላ ብቻ ኦርቶዶክስ መልስ አላት ኑ በብረሃኑ ተመላለሱ 🥰🥰🥰🥰🥰ወድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ብርቱ 🙏🙏🙏🙏
@MeniTadesseMeniTadesse
@MeniTadesseMeniTadesse 7 сағат бұрын
ሰገጤ አልክ ስምህን አንተ ጴንጤ ? እውነትም ሰገጤ ! እናንተ ምግባረ ሰናይ የተዋህዶ ልጆች አብዝቶ አብዝቶ ትእግስቱን ይስጣቹ ❤❤❤ ችሎታቹ ድንቅ ነው ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@wudietibebu1987
@wudietibebu1987 7 сағат бұрын
Josiye bertaln bekirstos fikr enwedhalen!!!
@Kedu-v9p
@Kedu-v9p 7 сағат бұрын
ሳልጠይቅ የሜያስፈልገኝም ታውቃለህ❤❤❤❤❤
@tenulozameba7266
@tenulozameba7266 7 сағат бұрын
Le Aka tselot yasfelgal be kerstos demu yshefenew
@Aman-p4f
@Aman-p4f 7 сағат бұрын
Ante gen yewut amagnneki wesi iyasimeselk nw
@نورهالشهراني-ج2ذ
@نورهالشهراني-ج2ذ 7 сағат бұрын
እውነትም አሉባልታ😂😂😂
@HappyComputerChip-pi9mm
@HappyComputerChip-pi9mm 7 сағат бұрын
እልልልል፣እልልልል፣አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HappyComputerChip-pi9mm
@HappyComputerChip-pi9mm 7 сағат бұрын
እግ/ር፣ይባርክ፣ወንድሜ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Mekidesmasresha
@Mekidesmasresha 8 сағат бұрын
Zimare melakit yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@RUTEKUNA
@RUTEKUNA 8 сағат бұрын
ኤርሚ ክርስትና ያንሣክ 🎉🎉🎉🎉