አባ ገ/ኪዳን ስለ በርሜል ጊዮርጊስ እውነታውን ተናገሩ

  Рет қаралды 3,888

ቤተ ማርያም ሚዲያ Bete maryam

ቤተ ማርያም ሚዲያ Bete maryam

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@etsegenetworku211
@etsegenetworku211 Ай бұрын
ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበልና ምስክር ነት ሰለሰጡት ሰዎች የተናገሩት በጣም አሳዛኝ እና አጸያፊ ነው። ይቅር ይበላቸው 🙏🙏
@etsegenetworku211
@etsegenetworku211 Ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ፍጡሩን የሚንቅ አምላክ አይደለም። አሳቸው ባይታያቸውም እግዚአብሔር በተናቁት ሰዎች ላይ ይገለጣል ፣ ተአምርንም ያደርጋል። ክብር ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙏🙏
@سميرة-ن4ي
@سميرة-ن4ي 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@etuye
@etuye 2 ай бұрын
egziabher yimareh lebona yisteh
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 ай бұрын
የሚያወሩትን አያውቁምና ይቅር በላቸው
@Zion21521
@Zion21521 2 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ፡ ኣባ ገንረኪዳን ትልቕ ኣባት ናቾው። ስብከታቾው ብዙ ነገር ኖው ያስተማረኝ። ስለ በርሚል ጊዮርጊስ የተናገሩት ነገር ግን ስተት ኖው። ስለ በርሚል ግዮርጊስ ለመናገር በግድ እዛ መድረስ ኣለብህ። ኣይሳሳቱ እባካቹ፡ ይኢቶጵያ ኦርቶዶክስ ጳጳስ ራሳቾው እዛ ደርሶው የሰጡት ንግግር በ'ኤልሻዳይ ሜድያ" ገብተህ ስማው። እዛ ደርሸ ስለመጣሁት ኖው ምናገር ያለሁት። ስለእዚ ጉዳይ እንደዚ ብላቹ መናገራቹ ንስሓ መግባት ኣለባቹ። እግዛብሄር ማስተዋል ይስጠኝ ለሁላችን
@TsiyonDagafu
@TsiyonDagafu 2 ай бұрын
ምን አገባህ ስሌላ ሀይማኖት
@MartaMershaye
@MartaMershaye 2 ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳንን ማንም እዳይነካቸው ለምን የዚህ መጋ ህዝብ አባት ናቸው ተዋቸው አትኳቸው
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 2 ай бұрын
በአፍ ይጠፉ በለፈለፉ።
@BIRUKFILMENTERTAINMENT
@BIRUKFILMENTERTAINMENT 3 күн бұрын
የቻናሉም አዘጋጅ ሆነ አባ ገብረ ኪዳን በመጀመሪያ ወደ በርመሌ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፀበል ሄዳችሁ ተጠምቃችሁ አስተያየት ለመስጠት ብትሞክሩ ጥሩ ነበር። እናንተ በጨለማ ዉስጥ ከተጓዛችሁ ሌላዉ ሰዉ እግዚአብሔር አምላካችን ከፈቀደ ብርሃን ማየት አይችልም ማለት ነዉ? የኛ ችግር ሁል ጊዜ ሌላዉን ሰዉ የምንለካዉ በእኛ እዉቀት ልክ ነዉ። እኛ ያልቻልነዉን እንዴት እሱ ሊችል ይችላል የሚል አጉል የደካማና የትምከኸትኘት አመለካከት እየጎዳን ነዉ ያለዉ። እግዚያብሔር ልቦና ይስጠን!
@AddisSebsibe-q4b
@AddisSebsibe-q4b Ай бұрын
Ene baba hasab esmamalehu.yetignaw nitshinachin nw.Aba tsegawin yabzalot
@HanaDemis-x1d
@HanaDemis-x1d Ай бұрын
ይገርማል በቃ አባታችን አባ ገብረኪዳን ህልም ካላዩ ይሄ ሁሉ ሀሰልተኛነው ማለት ነው ጉድ እኮ ነው ማስተዋል ያድለን!
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 2 ай бұрын
አወ ከሳቸዉ ለምን ይገከጣል? የፈጣሪ ስራ በሳቸዉ ህይወት ብቻ ነዉ እንዴ የሚለካዉ???? ስንት ቅዱሳን ታሪክ ላይ አይተዉ የመጡ አሉ እሱን ምን ሊሉት ነዉ????
@BeKemeFeqadu
@BeKemeFeqadu 2 ай бұрын
እንዴ ካዩ አዩ ነዉ! እና ፀበሉ ጋ የእግዚአብሔር ሀይል እንዳለ የሚጠራጠሩ ከሆነ ምን ይደረጋል፣ የመፀሀፍ እዉቀት ችግሩ ይህ ነዉ።ጥበብ የሌለዉ ህይወት የሌለዉ ንባብ ብቻ ። ሲኦል እንዳለ የማያቅ ስንት ትዉልድ አለ?
@WotetuMolla
@WotetuMolla Ай бұрын
ተጠመቁ መጀመሪያ
@EtsgGera
@EtsgGera 2 ай бұрын
ወንድሜ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያሉትን ደብተራዎችን ስር ማሽ ቅጠል በጣሽን አጋልጡ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማሎችን
@sintayehualemu-gl9eq
@sintayehualemu-gl9eq 2 ай бұрын
Erso miyawerut eza hedo miderg dhnet yelwm new yalut ene egzabher bemiyaqew bete kuch beye miskernt semchena tesatefe degnalew bil man yamnal maninm
@TslyedlngilTslyedlngil
@TslyedlngilTslyedlngil 3 ай бұрын
❤❤❤
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 26 МЛН
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 10 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 25 МЛН
🔴 ምስጋና የችግሮች ሁሉ መፍትሔ ነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma 2017E.c
40:13
🔴 የሰው ተከታይ አትሁኑ || አንደበቱ ተከፈተ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan Grma New
1:04:54
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 26 МЛН