🔴ቋሚ ሲኖዶስ ጾምና ምሕላ አወጀ❗ አቡነ አብርሃም አፍኽን ዝጋ ያሉት ማንን ነው❓

  Đ ĐľŃ‚ қаралды 30,352

Tsegaye kiflu

Tsegaye kiflu

Күн бұрын

#ጸጋዬ_ክፍሉ #tsegayekiflu #joinmembership
"ቋሚ ቅዱስ ሲኖዶስ ለሰባት ተከታታይ ቀናት ጾምና ምሕላ አወጀ።
ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ ለሰባት ተከታታይ ቀናት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን የምሕላ ጸሎት እንዲደርስ ታውጇል።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ/ም ድረስ በሁሉም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ገዳማት የሚፈጸመውን የምሕላ ጸሎት አስመልክቶ ከቋሚ ሲኖዶስ
የተሰጠ መግለጫ
‹‹ተማሕለሉ ወሰአሉ ኃበ አቡክሙ ሰማያዊ እስመ አብ ይሁበክሙ ኵሎ ዘሰአልክሙ…አባታችሁ የምትለምኑትን ሁሉ ይሰጣችኋልና ወደ ሰማይ አባታችሁ ለምኑ፣ ምሕላንም አውጁ›› ኢዩኤል 1፤14 ቅዱስ ያሬድ
በሀገር አስተማማኝ ሰላም ሲጠፋ በጾም በጸሎት በመወሰን፣ምሕላን በማወጅ ልባዊ በሆነ ተማሕጽኖ ሁሉን ማድረግ ወደሚችለው አምላካችን አግዚአብሔር ምልጃን ማቅረብ የሚያስፈልግ መሆኑን ከሀገራችን ሊቃውንት መካከል የመጀመሪያ የሆነው ቅዱስ ያሬድ ከሰማያውያን ዐውደ ማህሌት ሰምቶ በቀሰመው ጣዕመ ዜማ አበክሮ ይነግረናል፡፡
በመሆኑም ውሎ ማደር፣ ወጥቶ መግባት በአንዳንድ የሀገራችን አካባቢዎች ስጋት ከሆነ ሰነባብቷልና በእውነት የሚለምኑትን ሁሉ የሚሰማ እግዚአብሔር መተላለፋችንን ይቅር እንዲለን፣ ለሀገራችን ዘላቂ ሰላም፣ ለቤተ ክርስቲያናችን ፍቅር አንድነት፣ ለሕዝባችን ደኅንነት እንዲሰጥልን ከአንድነት ገዳማት ኅብረት በቀረበው ጥያቄ መነሻነት ምሕላ ማወጅ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ በሁሉም የሀገራችን ክፍልና በሌሎችም አህጉራተ ዓለም የምትገኙ መነኰሳትና መነኰሳይያት ከሐምሌ 22 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2016 ዓ.ም. ድረስ ለሰባት ተከታታይ ቀናት በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ሃይማኖታዊና ቀኖናዊ ትውፊት መሠረት የገዳማት ኅብረቱን ጥሪ ተቀብላችሁ የምሕላ ጸሎት እንድታደርሱ፣ በጤና ችግር ምክንያት ካልሆነ በስተቀር እስከ ዕርበተ ፀሐይ በመጾም ሱባኤ እንድትይዙ፣ ቋሚ ሲኖዶስ በኅብረተ መንፈስ ቅዱስ ከአደራ ጋር ያሳስባል፡፡
ሁሉም የቤተክርስቲያናችን አገልጋዮችና ምእመናን ሀገራዊ ሰላምን፣ መረጋጋትንና ፍቅር አንድነትን ለማስፈን ጾምና ጸሎት በታወጀበት የምሕላ ሳምንት ለገዳማውያኑ ፀጥታ ሲባል ወደ ገዳማት የምታደርጉትን ጉዞ ለጊዜው እንዲቆይ አድርጋችሁ መደበኛ ሥራችሁን በያላችሁበት ቦታ እየሠራችሁ እግዚአብሔር የገዳማውያኑን ጸሎት ሰምቶ ለሀገራችንና ለሕዝባችን ምሕረትን እንዲሰጥ በኅሊና ዝግጅት፣ በሐሳብ አንድነት ሆናችሁ በጾም በጸሎት እንድተጉ ቋሚ ሲኖዶስ መንፈሳዊ ጥሪውን ያስተላልፋል፡፡
‹‹እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ››
ሐምሌ 5 ቀን 2016 ዓ.ም.
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
t.me/tseomm
በዚህኛው ቻናሌ ላይ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ እና ወቅታዊ ጉዳዮች ለኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ ኤርትራውያን በአስተያየት መልክ (reaction video - ሬአክሽን ቪዲዮ) ተደራሽ ማድረግ ነው። ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በአስተያየት መስጫው ሳጥን ወይም በማኅበራዊ ትስስር ገጾቼ ብትልኩልኝ በተቻለኝ ፍጥነት ለመመለስ ፈቃደኛ ነኝ።
ቤተሰብ ይሁኑ (ሰብስክራይብ ያድርጉ) ያተርፉበታል።
ሁለተኛ ቻናሌ ለመቀላቀል / @tsegayetutorial
t.me/tsegayekiflu
www.tiktok.com/@tsegaye_kiflu
t.me/tseomm
It is a platform for providing orthodox audio-visual teachings, hymns, bibliography, current church information, religious verses and sayings, as well as educational live broadcasts. When searching for any Orthodox Tewahedo, you can use your first destination TSEGAYE KIFLU / ጸጋዬ ክፍሉ Welcome to the online context of our church's doctrine, tradition, and history.
In This Channel You will get an ORTHODOX REACTION VIDEOS AND Entertaining Content for the Habeshan Community.
FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.
1) This video has no negative impact on the original works (It would actually be positive for them)
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.
Tsegaye kiflu does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating and inspiring others.

Пікірлер: 125
@adeym3481
@adeym3481 Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን አሜን::
@seblemamo702
@seblemamo702 Ай бұрын
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-mm5nd9mp5f
@user-mm5nd9mp5f Ай бұрын
ታላቁ አባታችን አቡነ አብርሃም
@kessephremaragaw
@kessephremaragaw Ай бұрын
ዕድሜ ይስጥልን ቃለሕይወት ያሠማልን
@kedeset
@kedeset Ай бұрын
አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት በረከቶት ይድረሰን
@user-kg4yi6de4e
@user-kg4yi6de4e Ай бұрын
ፍትህ ለገንደባ ቤተ ክርስቲያን
@AbebaNega-om7ym
@AbebaNega-om7ym Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-sc2bq1bm2c
@user-sc2bq1bm2c Ай бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፍትህ ለገንደባ ቤተክርስቲያን
@user-ut9zl8gk7p
@user-ut9zl8gk7p Ай бұрын
አባታችን እድሜናፀጋ ያብዛልን ቃለሕይወት ያስማን
@Samiman422
@Samiman422 Ай бұрын
መምህር ነው እህቴ/ወንድሜ
@primatelprimatel5077
@primatelprimatel5077 Ай бұрын
እሰይ አባታችን እንዲህ ይንገሩልኝ እየመረራቸውም ቢሆን እውነቱን ይወቁት ።ዘላለም ኑሩልን አባታችን
@MenberuYirdaw
@MenberuYirdaw Ай бұрын
አቤቱ ረዴት በረከዎ ይድረሰን!!
@Mamaru-g1z
@Mamaru-g1z Ай бұрын
ብጹአባታችን።ያቆይልን
@abie790
@abie790 Ай бұрын
ኣቤት ኣገላለፅ ኣባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት እብድ የሰማ እለት ያብዳል ጴንጤ ይገባቹሃል
@romanchernet7688
@romanchernet7688 Ай бұрын
ቃለሕዮትን ያሳመውት አባቴ ልክ ነው ያሉት አባቴ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Ай бұрын
እንኳን ደህናመጣህ ወንድማችን ተባረክልን ክበርልን
@haimanotneguse2208
@haimanotneguse2208 Ай бұрын
ጀግና አባታችን ብቻዎትን አይደሉም ሃያሉ እግዚአብሔር ከእርሶ ጋር ነዉ።
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
You lair,banda?! He is not serving The Lord, 🙏
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
ያቆይልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@tigistasrat3382
@tigistasrat3382 Ай бұрын
ከአመት በፊት የተቀረፀ የአባታችንን የአቡነ አብረሀምን ንግግር አዲስ አስመስሎ ማቅረብ ለምን አስፈለገ ? ህዝቡም በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ዝም ብሎ ይከተላችኋል
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
አወ ልክ ነሽ የቆየ ነው
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Ай бұрын
ነው እንዴ ደሞ ተገጣጠመላቸው አይገርምም ማለቴ ምህላውም ....
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 Ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንክቡርአባታችንእድሜናጤናይስጦት🎉🎉🎉
@user-ev7ek8im6q
@user-ev7ek8im6q Ай бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልኝ
@Hana-3838
@Hana-3838 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ጌታ የፍትሕን በር ይክፈትልን ያለሡ ማንም የለንምና 💔💔💔
@alexyedingllij2119
@alexyedingllij2119 Ай бұрын
አምላክ ቅዱሳን ሰላምክን ላክልን
@BihonegnMuche
@BihonegnMuche Ай бұрын
ቅር ህይወት ያሰማልን አባታችን
@halema4253
@halema4253 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂
@S-G.19
@S-G.19 Ай бұрын
Amen Enkwan abro aderesen!
@tigist12gm28
@tigist12gm28 Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አብሮ አደረስን ወንድማችን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ላ ይ ክክክክክክክክ ሼርርርርርርር
@gentwmedhin2978
@gentwmedhin2978 Ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን ።
@sisayabayneh8442
@sisayabayneh8442 Ай бұрын
Very helpful lesson
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s Ай бұрын
የኛብአባት በረከታቸው ይደርብን እናንተ በድፍረት በየቱቱቡ የፈለጋችሁትን የምትናገሩ ማስተዋልን ያድላችሁ
@user-hx7vp2ib3n
@user-hx7vp2ib3n Ай бұрын
ፍትህ ለገንደባ ባታ ማርያም ሁላችንም እንደዚህ አይነቱን ተግባር ሀይ ልንለው ይገባል።
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow Ай бұрын
ወንድም ጸጋዬ የዚህ ድኅረ ገጽ አቅራቢና አዘጋጅ ከቻልክ የመናፍቃንን፣የእርኩስ መንፈስ የተያዙትን በስመ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታይ ነኝ ፣እኛ ብቻ ነው ቅዱስ ቃል እናውቃለን፣እኛ ጠማቂ፣እኛ የአባቶቻችን ምን መመባለ እንዳለበት፣የምንጠቁመው ማለት፣ለእምነታቸው በጸኑ፣በክፎ የአጋንት የተያዙትን መድኃኒያለም በሰጣቸው ጸጋ የፈውስ አገልግሎትየሚሰጡትን ለምን በሚል አባቶቻችንን ከማሳደድ እንደ " ማኅበሪ ቅዱስ " ( ማኅበረ እርጉማን) ተከታይ ከሆንክ አባቶች፣ከአባቶች ማባላት ጽዳ።በእርግጥ አጭበርባሪን ፈልፍለህ ንጹህ የጸጋ ያላቸውንና የሌላቸውን ለሕዝብ አቅርብ።አንተ ልብህ ንጹህ ከሆነ እንደ አባታችንመላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙን ከቻልክ ጥያቄዎች፣አስተያየት ካለህ እንደ አባትነታቸው ቀረብና ተወያይ፣መልካም ምግባራቸውንም ፈትሽ ለሕዝብ አቅርብ፣በእርግጠኝነት ለራስህ ንስሃ ወይም ሱባኤ ትገባለህ።ከቻልክም ጋብዛቸው።ራሳቸውንና የቆሙለትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዝቅ ከሚያደርግ ብትቆጠብ ለቤተ ክርስቲያንህ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክብርኗን እያሰብክ!!!
@user-me2ku2qn1c
@user-me2ku2qn1c Ай бұрын
ድሮ ነበር እንጅ አልሞ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ አሉ አበው አቡነ አብርሃም ባያርፈዱ ጥሩ ነበር ። ከሁሉ በላይ ግን በዕልልታ ብቻ ለውጥ ሰላምና መፍትሄ የሚያመጣ የሚመሰለው ምእመን ያሳዛናል!!!
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Ай бұрын
ዝም ብሎ እልል በጣም የሚገርመኝ ነገር ምርጥ ት/ት መሐል ገብቶ እልል 1 አባት የት/ት ሰአቱን በእልልታ አትጨርሱ ብለው ታላላቆች ጻጻሶች ባሉበት ተናግረዋል የሚሰማ ሰው ጠፋ እኛ በአሁኑ ሰአት ት/ት ነው የሚዬሰፈልገን እነ አሪዎስ ተመልሰው ቤ/ክህነት ገብተው ሥራ መጀመራቸው ብዙዎቻችንን አሰቆጦቶናል ።
@lizethio6061
@lizethio6061 Ай бұрын
አንንም የሚገርመኝ እንዴነክ ደህና ነክ የሚሉ ስዎች ናቸው እንኳን ነገርክልኝ 😂
@soliyanasimegn287
@soliyanasimegn287 Ай бұрын
እንዲህ እንቁ የሆኑ አባቶች አሉን እግዛብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Ай бұрын
You must be banda, not better than the politicians, politic in the church?
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ጌታ ይጠብቆት የአብይ ሰይፍ እየተምዘገዘበቦት እንደሆን ይሰማኛል።
@peace21t525
@peace21t525 Ай бұрын
Amen Enquan abro aderesen
@TewodrosB.G.
@TewodrosB.G. Ай бұрын
ምን፡የተጀመረ፡ሠላም፡አለ አባ፡ብልፅግና።
@user-sv6db3ru3m
@user-sv6db3ru3m Ай бұрын
አይባልም ወደ ልብህ ተመለስ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ/ሸ
@birtukanyalew6752
@birtukanyalew6752 Ай бұрын
ለገንደባ ባህታ ቤተክርስቲያን ፍትህ ባለሀብቱም ልማትን አንቃወምም ተለዋጭ ቦታ እንዲሰጥህ ብትጠይቅ ክርስቲያኖችን እንዲሰደዱ ምክንያት አትሁን እባክህ
@nigistiberhane9150
@nigistiberhane9150 Ай бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን አባታችን ለምንድነዉ ስልክ 17:39 ከዉጫገር እናደወሉ የሚጠይቁ ብዙ ሴቶቾ ኦርቶዶክስን የሚያሰድቡ
@addisgulema3748
@addisgulema3748 Ай бұрын
❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ephremabule4774
@ephremabule4774 Ай бұрын
ነጠላ ብትለብስ መልካም ነው
@iambecauseweare7852
@iambecauseweare7852 Ай бұрын
የአቡነ አብርሃም ንግግር የቆየ ነዉ አቶ ዩቲበር
@comcell3831
@comcell3831 Ай бұрын
ፍትህ ለቅድት ቤተክርስቲያን ለወላይታ ቅድስት ድንግል ማርያ😢
@woybilaMedia
@woybilaMedia Ай бұрын
የብፁዕ አባታችን ንግግር ከሁለት ዓመት ለፅርሃ ፅዮን እሮጣለሁ በሚል የተደረገ መርሐ ግብር ነበር ።በፊት የተደረገ ንግግር ነው።ከእኛ ቻናል ወስደህ እንደአዲስ መጫንህ ይገርማል። በወቅቱ ለፓስተር ዮናታን የተነገረ ንግግር ነበር።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
እኔ ትላንትና ከተለቀቀ 9 ሰዓት ሆነው የሚል ቲክቶክ ላይ ስላገኘሁትኝ ነው የተጠቀምኩትኝ original source ለማግኘት ብሞክርም ቲክቶኩ ላይ ምንም አይነት ፍንጭ ስላልሰጠኝ ነው የተጠቀምኩትኝ አስፈላጊ ከሆነ ማስፈንጠርያውን እልክልኻለሁኝ
@woybilaMedia
@woybilaMedia Ай бұрын
@@Tsegayekiflu ችግር የለውም ተጠቀመው ግን ከእኛ ቻናል ገብተህ ማየት ትችላለህ kzbin.info/www/bejne/aJO4Xmx-ltuWgrMsi=b1hz75_UC-baqZqf
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
እንደ ነገርከኝ እኮ ገብቼ አየሁትኝ ጥፋቱ የኔ ነው ይቅርታ ደግሞው ቲክቶክ ላይ የነበረው ቪዲዮ ጥራትም ስላልነበረው ሎጎውን መለየት አልቻልኩም ነበር። አመሰግናለሁኝ ስለ አስተያየታችሁ
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Ай бұрын
ከመልቀቅሕ በፊት አጣራ መቼ እንደነበረ ሣታጣራ አታውጣ ፈጣሪን መፍራት ነው ያለብሕ
@kiduish21
@kiduish21 Ай бұрын
የአቡነ አብርሃም ስህተት ፩ኛ መንግሥት አለ ማለታቸው ፪ኛ ፕሮቴስታንቶችን ክርስቲያን ብለው መጥራታቸው
@habtewoldGizawWoldsilassie
@habtewoldGizawWoldsilassie Ай бұрын
endmesh aykrim yinegal,HONOM GIN EGZIABHER LBETU YAWKIBTAL EGNAN LMETAZB YHONAL ENJI
@sosinatade9795
@sosinatade9795 Ай бұрын
ፍትህ ለገንደባ በዓታ ለማሪያሞ
@-bietaboy5405
@-bietaboy5405 Ай бұрын
ሰላም ከመይ ደሓን ዶ እሞጋል በሓደ ኬድና ኔርና
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 Ай бұрын
ፍትህ ለ ገንደባ ባታ ለማርያም 🙏
@user-mikias12
@user-mikias12 Ай бұрын
ፀጋዬ ስለ መምህር ግርማ የምታነሳቸውን ጥያቄዎች መልስ የምታገኘው የነ መምህር ተስፋዬን ትምህርት ስታዳምጥ ነው ያኔ እስካሁን ለሰራሀቸው ቪድዮዎች ተፀፅተህ ንስሃ ትገባለህ።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
አንተ ካዳመጥክ ለምን አትመልስም?
@user-mikias12
@user-mikias12 Ай бұрын
@@Tsegayekiflu በፅሁፍ ለመመለስ ኣይመችም ባይሆን ስልክህን ፃፍልኝ እና እናውራ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
@@user-mikias12 የቴሌግራም አድራሻዬ description ላይ አለ ጻፍልኝ አልያም በድምጽ መልዕክት አስቀምጥልኝ
@konjitHabtemichael
@konjitHabtemichael Ай бұрын
Lemiyamen Hulu yechalewal Amlakachen irasu bebete megbat ayasfelegehm balehbet kal b we cha teenager lege yedenal
@yade716
@yade716 Ай бұрын
ስልጣናችሁና ክብራችሁ ሲነካ ጬኸታችሁ ጣራ ይነካል። የእግዚአብሔር ክብር ሲነካ፣ ሰሙ በአደባባይ ሲዋረድ፣ ከፍጡር እንደተገኘ ሲሰበክ አፋችሁ ይለጎማል።
@AbebeYekalu
@AbebeYekalu Ай бұрын
መምህር ስለምን ይባላል
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Yeegziabhier.hayl.beslk.ayseram.eyalknew.beabatochachn.hawaryat Zemen.slk.alneberem Demoenante.yehzbun Hmem.meche.teredtachhu Kalat.eyelekakemachhu Sewkemetechet..yesewn.chgr.terdut
@user-qh1pw1nc3x
@user-qh1pw1nc3x Ай бұрын
የቀድሞ ስምኦኖች ታራጋጉ ማስፋራራት ዱሮ ቀረቶዋል
@teshomelepacha6957
@teshomelepacha6957 Ай бұрын
ይህ የአባታችን ንግግር የዛሬ አይደለም የቆየ ነዉ ለፓስተር ዮናታን የመለሱት ምላሽ እንደ አዲስ ማቅረብ ለምን አስፈለገ
@werkelulwerka
@werkelulwerka Ай бұрын
Dena new haymanot gn lene yemiseleen 1 blo lemyamen gn endiemusliem aibaliem me chelachiel yelem ortodox kehonkie ende hawryat hone memeskier new
@aynalemwgeorgis4944
@aynalemwgeorgis4944 Ай бұрын
ሲጅመር ስው ሲቆረብ አይቀረፅም ይሄን ማወቅ አለብሀ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ደግመሽ በጥሞና ስሚው ጫፍ ይዘሽ አትሩጪ ደግመሽ ስሚው
@getmer5301
@getmer5301 Ай бұрын
ተግባራችሁና ንግግራችሁ ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲያ ነው።ድግምት፣ መተት፣ አፍዝዝና አደንግዝ ከኢየሱስ ጋር ምን ግኑኝነት አለው ?
@Hagere739
@Hagere739 Ай бұрын
አብርሀም አንገትህ ይሰየፋል
@emano5974
@emano5974 Ай бұрын
ልቦና ይስጥህ ሰመያውን እርስ አትከለክላቸው ይህእኮ ምድራዊ
@susuneghnegh
@susuneghnegh Ай бұрын
ኦሮሞ ከሆንክ እኔም ኦሮሞ ነኝ። አንተ ግን አህያ ነህ። ሲኖዶስ እንዲከፈል እኛ ኦሮሞች አንፈልግም ።የአባ በርገር ልጅ ።ቻው
@feedelband205
@feedelband205 Ай бұрын
ጅብ ከሄደ ውሻ ጮህ ማለት እንደዚህ ነው : አራጁንአብይ አህመድን ፈርትህ ታሊቁ እባታችንን አቡነ ሉቃስን ለምን ተኩላውን እብይንወይንም ጎሊያድን እንደ ዳዊት ግንባሩን ብልህ ተቀደስ ብለው እውነትን ደፍረው ስለተናገሩ አንዳንተ ለሆዳቸው ሲሉ ለእብይ እምቢ አላጎበድድም ስላሉ ይሰቀሉ ይታሰሩ እርምጃ ይወሰድባቸው ብለህ በ30 ዲናር መሸጥህን ሁሉም ምእመናን የረሳው መሰለህ አሁን ደግሞ ትገልብጠህ ክድሬ እደለሁም ስትል ታሳፍራለህ: እንት እብርሀም ሳትሆን አይብራም ነህ::
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li Ай бұрын
ሲኖዶሱ ለምን ዝም ይሌል ለወላይታ መፍትሔ ይስጡ
@worknehogheto9127
@worknehogheto9127 Ай бұрын
U give more gloryy to Marry rather to JESUS so ur Menafiq
@Ethio20245
@Ethio20245 Ай бұрын
የሆነስ ሆነ እና አባቶችስ የሚጠቀሙት ቃል ሊቦረሽ አይገባውምን?😮
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 Ай бұрын
Eyesusen bechawen ameleku 44xaot asogedu wengel sebeku sexan wenet sewexa yeqaxelal teqaxelachehu
@eplov101
@eplov101 Ай бұрын
ዩቱበሮች ከመቀረፃችው/ ከመposeታችው በፊት የድምፃችውን ጥራት አስተካክሉሉሉ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ይቅርታ አይሰማም ወይስ ምን ላስተካክል?
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 Ай бұрын
እረጋ ብለሕ በማስተዋል ስራ ካለበለዚያ ላንተም ጥሩ አይደለም የአቡነ አብርሐምን አስተካክል
@123titi
@123titi Ай бұрын
ይቅር ይበለህ what a disrespectful man
@yosephayalew1843
@yosephayalew1843 Ай бұрын
ባስ ውስጥ ሰለ ግብረ ሰዶም የሚያጋልጠው ሰውዬ it is not reall ለ awareness የተደረገ እንደ ድራማ ነው ሌላው በስልክ አጋንንትን ማስወጣት ስለተቃወመው ወንድማችን መጀመሪያ አስተካክለህ ተቃወም ካህኑ (ካህን ናቸው ብየ በማመን ነው አላውቃቸውም) ቅዱስ ሚካኤል ነው ያሉት ሚካኤል አላሉም ሁለተኛ ነገር ደግሞ ሲሉ የሰማነው የስላሴን የጌታችንና መድሃኒታችን የየሱስ ክርስቶስን የቅዱስ ሚካኤልን ስም ጠርተው አጋንንትን ሲገዝቱ ሲያስሩ ብለውም ሲያስወጡ ነው እዚህ ላይ የምናየው ጌታችን የተናገረውን ሲፈፀም ነው ጌታችን ያለው በስሜ ሁሉን ነገር ማድረግ ትችላላቹ ነው እዚህ ላይ ስልኩ medium of communication ነው ሃይሉ ግን የግዚአብሄር ስም ነው ሌላው ደግሞ ለምንድነው የአቡነ አብራሃም የቆየ ንግግር እንደ አዲስ ያቀረብከው ?
@KedestMersha
@KedestMersha Ай бұрын
የቆየ ከሆነ ለምን ታቀርባለክ ለራስክ ገንዘብ መስብስቢያ ስባል አባታችን እራስ ብትወርድ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ማን ናቸው አባትሽ?
@worknehogheto9127
@worknehogheto9127 Ай бұрын
Why are u insulting?
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
insulting who? and where did i insult to someone?
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 Ай бұрын
አንተ ሰውዬ አረባክህ በንደአንተ አይነቱ መምህር ግርማ አይጠሩም አረ ፀልይ አንተላይ የሰለጠነ አለ አላወከውም ግን ምንታረገዋለህ ከየአ ባቶች የተማርከው እኔ እበልጣለው የሚለውን ነው
@aynadisteklu1626
@aynadisteklu1626 Ай бұрын
ቤተክርስቲያን ከፍ ዝቅ የሚያስደርጓት አጓጉል አባት ተብዬዎች ምክንያት ነው
@kiduish21
@kiduish21 Ай бұрын
አጨብጫቢና እልል ባይ ትውልድ ውጤቱ ይሄ ነው። ፓርላማና ቤተ ክርስቲያን አንድ ሆነዋል። ጭብጨባ ብቻ
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 Ай бұрын
Fake ጉቺ አርገህ ስለማታውቀው ነገር ባትቀባጥር መልካም ነበር:: ለምን በአካል ቀርበህ አታናግራቸውም በየሚድያው ላይ መምህር ለመምሰል ከመሞከርህ በፊት።
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ጉቺ 😬😬😬😂
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 Ай бұрын
አንተ አሁን ማን ነው ያስተማርአው እባክህን ወንድሜ ከራስህ ጠላት ጋር ታገል አነድ ሰው እራሱን ሲያከብር ነው ሌላውን የሚያከብር አንተ ግን ለራስህ ክብር ስለሌለህ መምህር ግርማ ወንድሙ ነው የሚባሉት
@user-di7ug6rq5u
@user-di7ug6rq5u Ай бұрын
Yersuntlat.mayet.alchalm.egziabhier.yrdaw.menenlalen😢
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ላንቺ ሊሆኑ ይችላሉ 🤐🤐🤐
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 Ай бұрын
ወንድሜ እኔና አንተ የሚያመላልስን የለም አሁንም እነግርሐለው ፀልይ የምትከተላቸው አባቶች ተሳዳቢ ስለሆኑ ከነሱ ጋር እዳትወድቅ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
@@yoditaskale3425 ለምሳሌ እነማን ናቸው የምከተላቸው ብሎም ተሳዳቢ የሆኑት?
@yoditaskale3425
@yoditaskale3425 Ай бұрын
ወንድሜ በትልቁ ማህበረ ቅዱሳን ሁለተኛ አባ ገብረኪዳን ሌሎችም አሉ ግን እሱ ሳይሆነ ቁም ነገሩ እናንተላይ የሰለጠነውን እግዚአብሔር በመምህር ግርማ ለይ አድሮ ያሳየናል አውሬው የስድብ አፍ ተሰጠው ብሎ ቅዱስ ሚካኤል ሰለ መሴ ስጋ ከአውሬው ጋር ላልተመላለሰ አንደበትህ ምስጋና ይገባሐል
@Phi595
@Phi595 Ай бұрын
አቡነ አብርሃም ካድሬ ከመሆናቸው ሊሾሙ ያቀረቡት በኦርቶዶክሳውያን እንዲወደዱ ያቀረቡት ንግግር ነው አሁን እንዲህ ብለው ይናገራሉ ብለህ ታስባለህ ፀጋዬ ደህና አልነበክም እንዴ
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
እኔ ስለሚናገሩት እንጂ መች ልብን የምመረምር ሆንኩኝ ብለኽ ነው ፊሊ?
@onlymine4294
@onlymine4294 Ай бұрын
እነ መምህር ግርማ የሚያስተምሩት ትምህርት በቤተ ክርሰቲያን አገልጋይ ቢሰጥ ለሰባኪው ለዲያቆኑ ስግደት ፆም ፀሎት ከጳጳሳት ጀምሮ ቢደረግ ይህ ሁሉ አይፈጠርም ነበር እግዚአበሔር ማታለል አይቻልም ደብተራ ጠንቋይ ተቀላቅሎ ማገልገል
@user-xd8bo1dm4g
@user-xd8bo1dm4g Ай бұрын
ልቦና ይስጠን አባቶችን መናገር ሀጢያቱ የከፋ ነው እኛ የራሳችንን ስራ ብቻ እንወጣ መፆም መፀለያችንን
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
💚💛❤🤝
@Tsegayekiflu
@Tsegayekiflu Ай бұрын
ደህና ነህ?
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 55 МЛН
🛑 እነ መምህር ምሕረትአብ ምነ ነካቸው ግን !
35:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 105 М.
የህጻን ላምሮት በሐሩ ጉዳይ
15:20
Tsegaye kiflu
Рет қаралды 4,5 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН