KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ጽናት || ክፍል 27 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
34:22
ተቃቅፈው ሲተኙ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው. ከተለያዩ ሴቶች ጋር ይተኛል
1:07:36
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
በአጎትዬው ሴራ ሞቱ የተባሉ ልጆች በህይወት ተገናኙ
Рет қаралды 209,799
Facebook
Twitter
Жүктеу
15000
Жазылу 156 М.
Addis Radar
Күн бұрын
በአጎትዬው ሴራ ሞቱ የተባሉ ልጆች በህይወት ተገናኙ
Пікірлер: 2 800
@negesudemissie7424
11 ай бұрын
አንተ መከረኛ ልጅ ተባረክ እንዲህ ያለ ሰይጣናዊ የሆነ ነገር በሚሠራበት ቦታ ተገኝተህ ችግር ስትፈታ መዳህኒአለም ይጠብቅህ
@askalgirma2343
11 ай бұрын
Amen Amen Amen
@hassanaldhuhoori5421
11 ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigisttufa6469
10 ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🙏🙏❤️❤️❤️
@WorkeSahile
8 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊@@hassanaldhuhoori5421
@Kusufikir-zt1vx
11 ай бұрын
እነዚህ አረምኔዎች ፈጣሪ በልጀጃቹሁ አገኙት። አንተን የወለደች እናት ማህፀና ይባረክ🙏🙏🙏❤❤❤
@TsegayeGirma-bl1ri
11 ай бұрын
እነዚን አረመኔ እዉነት ህግ ቢኑር እድሜልክ ማስቀረት የተመረዘመዳኒት እየሰጡ ሰዉንየሚያጠፉ አረመኔ ይሄኔ ለዉስነዉ በልጆቻቹሁ ይድረስ ምናይነት ጭካኔነዉ
@emnstesfaye4971
11 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
11 ай бұрын
💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻👍 አቦ የውልደችህ ማህፅን ይባረክ 💪🏻💪🏻💪🏻👍 ጋዜጠኛ እግዚአብሔር የሙሴን ክንድ ይስጥህ 💪🏻💪🏻💪🏻 ይስቱን እንባ አብሰሃል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾👍
@Aleye-tx3br
11 ай бұрын
ፈጣሪ ሆይ ልጆቹን ይሄንን ድንቅ ጋዜጠኛ አንተ እርዳቸው
@LeyoLeyo-i6n
11 ай бұрын
የሰው ልጂ ግን ምን ያህል አውሬ ደረጃ ላይ ነውየደረሰው እንደዚህ መጨካከን
@AlemHailu-ys1fq
11 ай бұрын
እሄንን ጀግና ያለማድነቅ ንፉግነት ነው ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ
@3eshaMohamood
4 ай бұрын
المزيعل البطل ابقى اسمك بالكامل وفيديوهات الي في دوبي مع الشغالة اتخرجت في دوبي وغيرو الله يحفظك يابطل البطال استمر "
@ረሂማማሀመድከማል
11 ай бұрын
አንት ልጅ ጀግነ የሚለዉን ቃል አይግልፅህም አላህ በሂድክበት ሁሉ ይጠብቅህ❤❤❤💪💪💪💪
@endrisslamlethiopia1181
11 ай бұрын
ይሄን ነብር🐅 የሆነልጅ በምን ቃል ልግለፀው ፈጣሪ ይጠብቅህ☝
@zinetaragie6261
11 ай бұрын
ነብር የእውነትም ነብር
@wacaalewalloo5224
11 ай бұрын
Fara dedeboch dirama ay gebachihum
@fatimanigus3261
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉
@fatimanigus3261
11 ай бұрын
@zinetar❤❤❤🎉🎉agie6261
@Fantu2016
11 ай бұрын
ክፉ አይንከክ በዩ❤
@yekolotemaree23
11 ай бұрын
ሳትሞት መድረሳቸው ደስ ይላል።መጨረሻውን አሳየን ወንድማችን።
@selamgebremedhin
11 ай бұрын
❤❤የዚህ ልጅ ጀግንነት በምን ቃላት ልግለጸዉ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ተባረክ ወንድሜ❤❤
@TsehayMelese-qq9sz
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠበቃ መለት እንጂ ለላ ምን እብለለ💝💝💝
@Sara-w1n7t
11 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን
@AbirhamHundessa
8 ай бұрын
ወድሜ መ ድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጥልኝ በምትሄድበት ሁሉ እመብርሃን ትከተል
@نعنعهنعنعه-د1خ
10 ай бұрын
❤ጀግና ጋዜጠኛ ነዉ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤
@tesfathunasress5718
11 ай бұрын
አይ እውነት የመጨረሻው ቀን አሁን ነው ያሳዝናል። ጋዜጠኛው ግን የጀግና ጀግና አበሳ ነህ። ለሱ ሺልማት ይገባዋል። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirtukanGeber-g3c
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hana-3838
11 ай бұрын
ወይ አተልጅ አንተን የወለደች እናት ትባረክ ትኑር ዘለአለም ለምሣሌ ወይ የአተ ነገር ይለያል 💔💔💔
@akalyeablij1792
11 ай бұрын
እ/ር ጥላ ከለላ ይሁንህ አነተ ልጅ እ/ር በአንተ እየሰራ የብዙዎችን እንባ አብሷል አሜን ሞገስ አቅም ጉልበት ጥበብ እየሱስ በዘመንህ ይሙ ላልህ አሜን
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
11 ай бұрын
እ/ር 😏😏😏የጣሪን ስም ምደነዉ መቁራረጥ
@Selamtube-t2r
11 ай бұрын
Amen🙏
@genetsa3135
11 ай бұрын
ልጁ ግን የአንተ የስራ ባልደረባህ ቢሆን ጥሩ ነው ጀግና ነው❤❤❤😊
@HayatEndris-i6u
10 ай бұрын
ወላሂ በጣምጀግናነው❤❤
@zewdumesele5845
11 ай бұрын
ይህን ልጅ እግዝአብሔር ይጠብቅህ ይባርክህ በሉት።ህይወት ዘመንህ በሙሉ የተባረከ ይሀሁን።
@WdFd-hh1ev
11 ай бұрын
ጀግናችን አመብረሐን በሔድክበት ሁሉ በዘርፋፋ ቀሚሷ ትጋርድህ❤❤❤
@Ametu-p3u
11 ай бұрын
በጣም ነው ማደንቅህ የምር ጀግና ማነው እደኔ ሚአደቀው
@mindu64
11 ай бұрын
አንዳንዴ ዱላ ጥሩ ነው። የካደውን ልጅ አጎትህ ነኝ ሲል ደስ አለኝ። እጃችሁ ይባረክ!
@Aleye-tx3br
11 ай бұрын
Yes Yes
@teklubirru5780
8 ай бұрын
በቦክስ አመኑ እኮ የኛ ሰው መቼ ክብር ይወደለታል ብለሽ ነው።
@gizachewregassa1067
10 ай бұрын
አንተ የተጎድ ሠዎች እምባ አባሽ ክብር ይገባሀል።ደግሞ አፀልይልሀለሁ። ተባረክ
@wertkebaboye1038
11 ай бұрын
አንተ ጀግና በምን ቃል ልግለፅህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የነዚህን ሰዎች መጨረሻ በጉጉት እጠብቃለን ሰው ከፋ
@selamawityehualashet1652
11 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
@tigistalemu1256
11 ай бұрын
አቤት ሰው ነገ እኛም ፈራሸ መሆናችንን እየረሳን ነው ያለነው ቀሪ ለሆነ ነገር ሰንካካድ ያሳዝናል አነተ ጀግነ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነት ትቀጥናለች እንጂ አትበጠሰም ለኔ አነደኛ የዘመኑ ጀግና ነህ ተባረክ ወንድሜ !!!
@tigistalemu1256
11 ай бұрын
🙏❤️
@tigistalemu1256
11 ай бұрын
🙏❤
@merongirma8950
11 ай бұрын
በለው ይሄ የትልቅ ቀላል የኛ ጀግና በርታልን እግዚአብሔር ከ ክፉ ይጠብቅህ
@belayneshsisay-o8d
11 ай бұрын
እባክህ ጀግናዉ እራስክን ጠቦቅ እርቶዶክስ ከሆኑ ፀበል እና ህክምና ዉሰዷቸዉ የኔ እናት ፈጣሪ ይማረወት
@leyouabraham
7 ай бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ ። የሰው ህይወት እያዳንክ ነው ❤❤ ተባረክ
@hulugebchanel6659
11 ай бұрын
ውድ የእስልምና እህቶች እና ወንድሞች እንኳን ለተከበረው እረመዷን አሏህ በስላም አደረሳቹሁ ❤❤
@aminaapp4643
11 ай бұрын
እኮን አብሮ አደረሰን🥰
@sameera151
11 ай бұрын
ግን መቼነው የሚገባው
@ሁሉምለኸይርነውኢሻአላህ
11 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@hbebahb9603
11 ай бұрын
ኡካን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
@አላህመረጦንግስትአድረጎኛ
11 ай бұрын
እኳን አብሮ አድረሰን🍫☕
@egizbehezfikirnew9179
11 ай бұрын
አቤት አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ሰወድህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ❤️🙏
@hassanaldhuhoori5421
11 ай бұрын
Amen amen amen
@SimraSimra-od1cq
11 ай бұрын
ገና ለገና ልውርስ ብላችሁ ድፍት ያድርጋችሁ 😢ወድሜ በርታልን❤
@adamitujaleta162
11 ай бұрын
ሴትየዋን እኮ አፍዝዘዋታል
@ማራናታ-ከ5ጘ
11 ай бұрын
አረ አፋር ይብሉ 😢😢
@askualaregawi2963
11 ай бұрын
ድፍት ያድርጋቸው በእውነት እርጉሞች ናቸው።ሰርተው ከሚበሉ ሰው እህታቸው አሳቃይተው ሉወርሱ😢😢😢
@Susu-p8v5w
11 ай бұрын
እደው ይገርማል ገዘብ ከሰው በለጠ
@TomiHodiye
22 күн бұрын
ሳትሞር መድረሳቸው ደስ ይላል ትደናለች ፀበል አስገቧዋር ገንዘቧውን ፈለገው ሊውስዱ በተለያያ መድሀኒትና በደክመት ይሆና እራሷዋ እዳታውቅ ያረጓዋት ይገርማልን ሆ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ይህ ክፉ ስራ ያረጋችሁት በልጄቻችሁ አገኙት አረምኔ ናቸሁ ወንድማችን በእውነቱ እግዚአብሔር ይስጥህ ይጠብቅህ
@belachewtessema4071
8 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ብርታት ይስጥህ እግዚአብሔር ከ ከክፍ ይጠብቅህ አሜን ።
@dasutomso6651
11 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት የተባረከች ነች ❤❤❤ወንድሜ ለአንቴም ቃል የለኝም
@zahraayalew3965
11 ай бұрын
ልጆቹ ምርጥ ጋዜጠኛ ጋር መጥተዋል ሌሎቹ ቢሆኑ አግበስብሰዉ ይተዉት ነበር ጀግና ነህ❤
@HdhHdhrhdh-hj9mu
11 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@sntechplay4095
11 ай бұрын
QQQqyqqŕqqyqqqsqqysqqssqqyyqyyssqqsqsqsqqqysqyqyqyyqqsqqyqŕqsrsyqyqsysqqyyqqqqyqqqŕqqqsqqyqsyqyqsqqqqqqqqqqŕqqsyqqqyqsyqyyŕsqsqqsqqy^qqssqqsqyqyqqsqqqsqqqsqsyqyqqyqqyyqŕßqyqss^qqsqsqqsyqsssŕßqqyqqyŕsqqyqsqysyyqqqqqŕqqsqqqqqqyysqyqqqŕyqyqqsysqqyqqqŕqqqsqyqqŕqqqyyqsysqsysssssssyssqyyyyssyqqqsqyqyyqsqqqsqsssqyqqyqyqqqqyqqsŕyqsqsqysqqssqqqqqqqsyysqqqqqssryqsqsqyqyqqsqŕqqqyysyqsqysqyqsqqqqyyyqqqqsysqqsqqyyqqyŕysyyqsqqqsqqsqssqqŕssyyssŕßsqysysssqyqsyyysrqssyqssqssssyssyyssyyssyyyssssŕy syŕssŕsssssssxsqssqiyjsqisrsqss9ssssqjiissssx8jjysjjsjŕjssssjjssjjjjijsqsjjjjqsjŕ^i!ssjjsx8xjjjsjsjjjsjjjjsx8jjsjsqjsjjsŕjyjjsyjjqjsssjjjjjjjsxsjjqjjsjsjsjsjsqssjjsssjssssjjjssijjjjjsjjysjjsssqjsjysssjj^jssssjjjjjsqsssjjj!!jsqssssssjjjjysssyjssjjsssssjsjsjjsqjjjjjsysjjsssjjjjsjsjjssjsssjsjjjqsjsjsjjsjjjjjjjjsjyjsjjyssjjjsqjjjsxjssjjjxjjysjsqjsssjqjsjjjsjjssjjjjjsjjjqsjjxjjsssjsjsjsjsjjj jqssjjjsqjjsj^jjjjsjsjqxsjjsjjjsjjjsjjjjjjjsjjjssjsjjssjsjsjjjjjqsjssjssjjjjjsssjqsjjjjsjqqjqsjjsssqqjssjjssjshjssjsjijqsjhjjjsjssijssjjjsjjsjjjjiqjsqqjqqjqqsqsjsqsyqjsjqqjjjhsjjjjjjjqjsjsssqjsqijsjjjsjssjsqjhhjssjjsjjqqjssjqqjjjsjjjqqqjsssqsjhqqssqssqjsjjqhsjjjsjssqjqqjjjjqqjsqhiqjqjjjhsjshsqjsqjqjshhsjsjjhjqjjshsjjqhjqqyjjiqjsjqsqssqqssissjsjsqhsssjjsqsshsjjsqjjjqshjjjsjjssjsjjqhsisjsqjjsssshiqhsjjjhjqjhsjsjjjsjjsssjjssjqssqsssqqqsjjjhsihsqqhqsqjshjjssqsqsjqsqhqsqsshsqhqssshqqqhsqsjjjjhjhsjssjjssqsssqhsssqjsqqjsjsjsqssjhqsssjsjjsjiqjjqjsqsqjjssqsjsshsyjhjhjjqqjsihssssqhjsjqshqhijhjsjqqsjsjsjjsjjjjsjsjssqyqhsijsssjhqsqjjqsjhjqqjsqjqqjjqjjqssjjqjqhyjqjsqqjjqqsjjjqjsjhhjjhhqq😅jqsqsjqjqjjhqjjjsjhjjjjjqjjqjsqjqqrjqjqjqjjssjjhjhjjsjsjjsjsqssshsssqqssqqsssjhsqqshsqssijjjjjrjjjsqqhihjjqhjjijrsqsqssjqsqqjjsqjqjqjsqjhqsqsjqssqqqshqjjjqqjjijqssjsjjsqjsjysqsjjsqqjqjqjjqjjqjjjqsssjqsjsjqijqssjhqssjsqsjsqqssssssssŕsjqjsŕŕsssŕsŕssŕŕssiŕŕŕsssŕŕsssssjsiiisjssŕŕssŕsxsjssqjsjssxqsssssssxsssssssssqssrqsssqqqqrsyqqqqqqqjqiqqqjqqqqqqqqjqqqyrqqqqgxqjqqjxjqqqqqjqqqsyqjqjjqqxqjqiqqqqqjqqqqqiqqjqqqqqxjjjqqqqjrqqxyrsqqsqqqqssqqqqqjxqjqjqqqjqqjqqqjqqxsssysiqssssqxjqjjxjqxjxjxsqqjxsjxyjqjsqxsrqqqysyqqqqqxqqqqjqqjqqqqxyjqqjqqxqqqjqxqqsqjqiqysqjqjjqiqyqqqqjqjqqqjxj9qjjqqjqqiqjjqxjqqxsqqqqixjyqxsqiqxjqjqqqiqqqqqqqqqjqqxjjyqrqqqjqqqqqsqqqqqqqqqqssxxjqjqqjyqjqqjqqqqqjjqqsjqqqqjqxqjqjqjsqqiyrjqqqxjxqqqjqqqhqyqjssqqjqqqjjqjxrjqyqjsqqrqjqjqqqqsqqyqqqiqqqyqqqjqsjsqjqjqqqjqrqjjqjxyqjjjjqxqqyqjqjqxqqqqqjrqqyjqjqsqjqjqyqqqjqjjjqqqxjqqqqqqqsqjqqqqyjqqxjqjqqqjjqjqyqqxjrqqqqqqxqqjjqqjqqjqqqqrqqqjqqsjxqqqqqqjqqqqqsjxjqqqqxjqqxjqqqsjqqjqqqjqjqqqqiqqjqqqqqqxjqqqqqrsqqjqjqjjqqqrxjqqjqqjqqqqjyyrqqqqqqqjsqqqqjqqqxjqqqqjjqqjqqqqjxjqjxryqqqqqqsqjqqysqyqqjyxqjsqqqqissqjqqqqyqqqrjqqiqqsqxqqqqxqqqrqqqqsjsqsjqqqqqqyjsqqqrsqjqjqqqqqxjjjjxhyqxqsxyqxqxqqjxjjqqirxyqsjrsqqqqqjyqqiqqqjqqjyjjqxjsyqjqqjjqqjjqqqqjxjqjsqqxjxjqqjqqqqsxqqqqyyjssqqqjqjyjsjjqqqjyqqqsqqsxjsqjsqqjqqqyyqyyqjqsqqqqqqysj9qyqjqysqqjqqjryqqsjqqjqqqqsqjyjqjjsqqjxjqjjqqjjrqqqsqjsqqqyxjyqssyqqqxqqqqjqqqqxjqqqqqqqjqqqqjyqjjqqyqqqqsqqsjjyqjqqqqqqyyqqqqqqqqqqjqjqsjxsjxqjqqjqqqjqqqjyqxsjqqqqjqjjqqsxjqqqqjxysqqjqqqqqsqqqqxqqqqqjjqqqyqqqqqqqjqrsjqqsqqsjyqqqqqqqqsyjjjqqjsqqqxjsjqqqqjjqyqjqqqxjqqjqjqqqqqqqqjjqqqqqjqsyqqqyqjqqjjsqjqxxjsqqqjjjqjqqjqqxjqrjxqqqjqqqyqqjjxsqqsrqxqyjqyqjqjyjjqsjjxxjqqqqqxqjqrqqsqqqqqyqqqzxqxqqjqyjqjyqjqqqqrqjqqqqqjqqqqzxqjqqjsqqqqqqqzxqqjqrqqjsyqxqjxjsqrjqqxjjqqyqjqxqsqqqsyxjqqqqqqqqqjqqqjjqsjrsqqjjxqjqsqqjqjqqjjqqqqqqqqqqqqqqjqqqqqqxjjxrqyqqysqyjxxqqqssjrjqsqqqyqjqqqqyjjxxjqqqqjyqrqqqjqqsqqqjxrqyjyqqxjqsqjqqjqsxsjjqqjqqjqqqqqqjqsjqqqxqjqqqjjsqqjqqqsqqxjqqyqqqqyxqjqjjqjxjqqjxqqxsxjqqjqqqqxjjqjqqxjqxjqsqqjqxxjjjxqyqjjjxqjxrqsyqqqjssyjxjrrsqqxsxxjjqyjjxqjqqyrqqqsqjyqjqqqqqqsjxsqqjqsyjqssxyqqxsxjqqjsysjqjssyqxqqqqjyqjqsqxyyqsjqqqqqqqqjqjjqyqqqjjqqqqsjxyqqjqsjqjqyjxjqqjxjqhqqxjqqqqqqqjqyqjqsjjqsyqqjqqjrjjyxqssjqsqqsxjqqjqyqqqjsqsqqjqqqqqqqsqqqjqqjxqjjxjqjxjqqyyqjxqqqqqrqjqsqqqyqqqqqqqjjqqxjsqyyqjqqqqjxqqjjjqqqryjqjxqjqjqjjqqqjqsjjqyqjjqqjqqyjjjjs😊qqqiqsyqqjjqqjqjqqyqsyqqqsqyqqqjqqjjjqqqqyxjjjqqjqjyqjyjjqqsjiyjsqyqyqqsiyqsqxjjyjjqjqyqyyqsxjyqqqxqqy8ssssjqssqsshjqsjqjjsjhjqqqjjissjqqshhiqqjssjssqqssqjsiqqqsjqjsqssysqsjqsjsqsjqsjqssqsshsj8qssqj8sjsssjjsssjsjqijqjjqsqqssqsssqssssqqqsjysjjiqssjhsjsjjqhsssjjhssshjqhjhqqjsjjqsshjqsqhjjjjjsqqqhijsjyjjjhjssishjsqjqqssrqhqqjyihjijqqssssjxjqsjsshjjsqhjjjssjjjiqqssqhsjjjissjjjqjjhsjsjqjsjsjjjsqjjqjqjjqsjsqsjhjqsssjqqsqhjjhqqqqjjjjsjsjjjqssiiqiqssihsssqsisqssyssqisqqihqqsjjsjssjjssssssqsqjqjjjjjjqsjjjqsiqqjhjqqhjsqjsjqqhjsqjsshjshjssssjjshqqishqsqssshssssjsjsssqqhhssiqsqsqssjsjjjjssjjhssqqqqssjjjjsjjsssssqsssqsjqjssjssqissisjqssqjjqjssqhqqjqssiqqjssssjjjjsjsjsqssjhqjjqjhssjsqjhsisqqqiqisqjsqsssisqssjssjihjqsjqqhsqssqjssqhjqsqjjqjsjssjjjjihijsijsqjsqjsqsqjqqqjsjsssqqqhjhssqjjqjqsjjhssshjsjjssssqqsjsqsjsssssjjssqhhsjsjsisjjssqqsjjqqqsqsjjqisjjjqsqjsjjsqsijqjqqsqjqqssjsjshsssjsqqhhhssshsqqissiqyjsjsjshjjsqsjjhssijqissjsssssqqsqsjsjhjsssssjsqjjsssjjisisqjssyjssjqqhsjisqjshjjjqhqsjqshsshjsssjsqjjqjjsssjqhjqjqhjjjisssisssjssjsjsqqsjjjjssjjsjjshqsjsjsxjjjqqsssyssjsjqqjsjsissrsqsjijssiqsqsjjsjjssjshqsqsjsqsyjqjjgssjsqshsqiqjsqsqjssjjsssjsqssshsshjjsjsjsssjjiqsqqsqsqssqsqsjjshssqsssxqqjssqssjjssqjqsqisjsjsqqqqijsjjiqsqqqjqqijsqjqqjqssqjjsjsisjjjssshsshsjshsijssjijqjsqisiqsjjhqqqjjqhqijsjijsqjqqhjsjshqhqjhhiqjqjsqsqsjqjjjqsjsjhhjqjqsjshhjsjsxisqsqsqsjjjsjjsjssjsxsysqssqqjshjjjyjqhjsqjqsshhjjqqjhjsjjjqsjsqqjssqsiqhisjsjijssiqsiqqjjqsjjsjqqssssjssssiqjqssqjqqqjsssqjjsjjssiqjjsjsqssjhqishijjjqqshssshsjsqssssshiqsjijqqqsjjjjjjjjjjihssjjjqqsjjjqjsqssqqssqsssqjqqsisshqhjsssqqjhjsqjqjqsqshsjsqsqsqqqssjjjqhijjsjqssisqjshjjrqqjssjisjqiqqsjjssqjsjqqqsqjjsjsjssjjjsssqjsssqsshijshqsqsqjhjjsssiisssssqqjqsqhjqjisjssssssshshjsjjqqssssjjshisssssjjsssjsqsssjjqsqqjqssqssqsjqsqjqijjjssqhssiqihshqsqshjqhjjjsssisjssjssjqsssssjqjhjsssshqqqjsqssjsjssshisqihsqjjqjjsjsjsjjsijjjqjqqsjssjjjsqjjssqqjjjsjsshjjhssqqjjiisjjssjsqsjsisssqisshsssqsqhsqssjjsqssisqqhjsshjjsjsisqsssqjqsjsijijijsjissqjjjsjjjsjjsqjsqqjqsssjssqsssjqqqjsissjijiqjsssjjsqjsssqssshssjssqjjjqqssisjqhqssqqjsssjsijsjjsiqqqsjsjqqqsjsisjsjqqsssjqsqisqsjjjsjsjissssjsqqsjqjjiqssqjisssqsssjsjjhqjssishhhsisjjhjjijsjqssshssjqjssssjjhhqqssqjqsqsiyssshsssssqssqqjshjiqisshjiysssssjjjsqqjjjsjjqhsshsjsshqsjjqqiqqsjjisqqjjsiqqjsjqjsyjqsssjjjsqsjsqqsssqqsjsqjhjsqsjjiqqjjjisjjqhjqqijhqsqjsssssqqsjsyssjiqjqssqjjssqsssyjixsiisqsqssissis88jqssjjjjsqsqjjqsjqjjsssjjsqjijqjjjyjjjsjsyjihqjjjjqiqsshqjjhjjjjjsjhqjqjsqqjj😊8qqjjjqsqjjjjjqjjqqjqsshjsjjqsjsssqqhjjshsyssjsjjqqshsshsjjshjjsssssssjqqssqjjhshsqssjssqrshjshhjjjhsqhsjssqjjqshjssjsjjjsqsqjxssqsqqhsqqjjhqhqqjssjhssjhjqjssssssqhsqssjjjsjjssjqqjsjjjssqjqsqqyshssqqqsshjsqsjssqhqqhqjqjsssjsqqhsssqqjhissjjjqjssssyihqiqhjhsqsijqhsqhqqjqjqqshssshqhssqsqsssjhsjjsjqhqhjqqihssqhjjhjsshqqssqhhqqssssssqsjhshsqissjyshsjssssjshjssssjqjjsjjjqsssihishhihjiqqsjsjsqsjqqqqjsssjjqsjqsqqjqqjsjqsiqsjisssqjjjsqsssisjjjjqqssisjjqqsjsjjsjjjsqsjjhsjsssqhsqhssqqssqsxjqsjqqqqjsqjssjsqqsssssqjshjssjjsqqqjsqjjisjqsjssqqhsqqqqsqqqhqssshsjjqqjhsjjsjqjssjshjsjjjijihjhqjhjjsjyjhjsjsqqsjqshsjhissqjjyssjsqsqqsssjjsssjssjsjjjjqjsjqsqjqqsjjshqsjjjsjssysjssjjqjqjjijssjjsqsqjsijqsjhsjsshqjhsjqjsjsyjjhjqshjqsjssqhsjsjqsssjssjqhqrjhqisjjjsqjyjqjjsssjssjqqjhsqssqjsjqsijjsssjqqjjqjqsjqqqsjqssjjqssjsshsjsjjjjjssqqssqqjshqiqjsqsjhjjjsjqhsjqjqjqsqhjjssshssjjqqshjjsjshiqsqjhjsjqjqqqsqs😊
@AbyeAlemayew
9 ай бұрын
ከእ/ር በታች የሆንክ ጀግና ነህ የእኔ ወንድም ፈጣር ይጠብቅህ
@Nnn-tm4lh
22 күн бұрын
እውነት አንተ ልጅ በጣም ነው የማደንቅህ ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@meskeremteshome5824
11 ай бұрын
አንተ አንበሳ ለግፉአን የቆምክ እመብርሃን ትቁምልህ ተባረክ
@tigisttufa6469
10 ай бұрын
Ameen betam bewunet 😢🙏
@fantayeedo3733
11 ай бұрын
እነኚ አውሬዎች እግዚአብሔር ይማሮት እናቴ የእውነት አንተን የወለዱ እናትና አባት ታድለው ከጀግናም ጀግና ነህ ዘና ብለህ የምታዋራበት መንገድ እንዴት ደስ እንደሚል በምትሄድበት ቦታ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም እሱ ይጠብቅህ ተባረክ
@MhMh-t3e
11 ай бұрын
አንተ የምግፅ ቃላት የለኝም ታባራክልኝ የእናቶች ምርቃት ይጣብቂ ዎንድሜ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን 🎉🎉🎉❤️❤️❤️
@Ghegbx
10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ጎበዝነህ የኢትዬጲያ ጀግና በርታ እግዚ አብሄር ይርዳህ
@AkramSeid-gt1pi
9 ай бұрын
ሁለት ወድሞቼ አሉ ደህና ይሁኑልኚ ነው የምትለው ተርጎሚው አረመኔወቺ ወይኔ ጪካኔ መጬረሻ ዘመን😢😢😢
@AsterWeldesilassie
11 ай бұрын
😭😭😭 ይህን ያህል ጭካኔ ክህደት በእህታቸው ላይ በልጆቾ ይህ እውነት ወገን ናቸው እንኳንም በሂዎት ቆየችላችሁ ጋዜጠኛው እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ እውነትን ነው የምትፈለፍለው የምትጋፈጠው 🎉❤🎉
@zeharatube2
11 ай бұрын
የኔ እናት ምን አይነት ኧረመኔ ናቸው አንተን የወለደች እናት የታደለች ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንደሜ ❤❤
@ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ
11 ай бұрын
አተ ጋዜጠኛ ግን ትለያለክ መከታነክ ተባረክ የሠምሶምን ጉልበት ያድልክ
@DubaiUae-yp9ou
11 ай бұрын
አሜን ያድለው በእውነት
@jrrhurir5966
11 ай бұрын
ጀግና እንደ አንተ አይነቱ አላህ ያብዛልን ወንድሜ
@chogxi1017
11 ай бұрын
አቤት የሄ ጋዜጠኛ ማን ነው ባርኮ የለቀቀልን የምር ቃላት የለኝም አመቤቴ ትጠብቅህ አወድሃለው ❤❤❤❤❤❤
@DubaiUae-yp9ou
11 ай бұрын
የኔ ጀግና ቀብራሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ ስወድህ ❤❤ አይብቃት መድሀኒአለም ይጠብቅህ አባቴ
@LemlemAga
11 ай бұрын
የኔ እናት እኔ ልጨነቅ ጋዜጠኛዉ ብምልክት በጣቶቹዋ ስታወራክ በእንባ ነዉ የታጠብኩት እነዚህ አረመኔዎች መስመ ስላሴ ገንዘብ እንዲህ ያሰክራል ቱ አቤት ክፋታችን እላያችን ላይ ሚስማር አለመዝነቡም መዳኒአለም ቸር ነዉ
@tsigebekena6817
11 ай бұрын
የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ የእውነት ጀግና ነህ ብቻ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ነው ❤❤❤❤❤
@mebratkaas6849
11 ай бұрын
በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ ለእውነት የቆምክ ትግራይ ውስጥ እንደ ኣንተ ኣንድ ያስፈልጋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምን ልበል
@Zafue8970
11 ай бұрын
በምን ቃል ልግለጥህ ወንድም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🥰💕🥰💕💕🥰🥰🥰 ወይን ቃል የለኝም ❤❤❤
@debraworktuffa6504
11 ай бұрын
እናንተ የሚድያ ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለተጎዱ ሰዎች እንድትደርሱ እግዚአብሔር የላከችው የእግዚአብሔር መልክተኞች ናችሁ በርቱ እግዚአብሔር ሁሌም ከናንተ እና ከተጎዱት ጎን ነው
@mulukenkidanemariam3445
11 ай бұрын
እራሷን አታቅም ይላሉ እራሳችሁን የሳታችሁ እናተ የሄ ልጅ ግን ጀግና ነህ
@iloveyoufamily9742
11 ай бұрын
ጅግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቀህ❤
@adenyoutubeethiopia7680
11 ай бұрын
እቤቱ ማረን አምላኬሆይ በመብርሀን ስም አንደበቷን አንድ በድግማትነው ያሰሩአት በማርያም ወንድማችን ስውሯ ማርያም ፀበል ውሰዷት ሕክምና አያስፈልጋትም በምታት ነው ሕክምና አትውሰዳት በማርያም በልጆቻቸውና ያግኙ የኔነት ወደፈጣሪ እየተማፀነችነው አይይይ😢
@ZenbS-bv7gm
11 ай бұрын
አተልጅ ሱባሀንአላህ የተፈጠርከዉ እራሱ የሰወችንችግር ለመፍታትይመስለኛስ ሳስብክ ኢላሂ በሰፊችሎታዉ ይጠብቅክ ጀግና ❤❤❤❤❤
@BirukTuba5335
11 ай бұрын
ዉድ የእስልምና ተከታይ እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሸህሩ ረመዷንን አደረሰን አላህ ፁመዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን 🌹💋🙏
@lubabaahmed7146
11 ай бұрын
አሜን
@zemzem8468
11 ай бұрын
አሜን
@makiaadem598
11 ай бұрын
አሚን ወድም
@foziamohammad-pq8nn
11 ай бұрын
አሚን ያረብ
@cgf8399
11 ай бұрын
አሚንንእንኳንአብሮአደረስን
@brtawitteshowe2070
11 ай бұрын
የኛ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ በነገርክ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም እመብርሃን ሞገስ ትሁንህ መልካም መሥራት ለራስ ነው ብዙ ሥራዎችህ ያስደምማሉ ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ እናታችንን እግዚአብሔር ይማርልን በጣም ደስ የሚለው ደሞ እሮዶን ና የአብይ ፆም በአንድ ቀን መያዙ እጅግ ደስ ይላል በየእምነታችን ጸሎት ና ድዋ እናድርግ ለሀገራችን
@zenebemelkegnaw4609
11 ай бұрын
እነኝሕ ሁለት ሠይጣኖች ለሕግ ይቅረቡ።
@linaenuofficial9919
11 ай бұрын
ትግስትህና ድምጽህ እንዴት እንደሚናፍቅ የኔ ጀግና ወንድም ❤❤ ጀግና ነህ ቆንጆ ቆንጆ ቦክስ ይቀምሳሉ ምድረ ሌባ ሁላ 😅😅😅😅😅😅 በደንብ ውቀጥልኝ የኔ ብርቱ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ዘመንህ ይለምልም ይጠብቅህ ጌታ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤
@HawaEtupeya
9 ай бұрын
የኔ ጀግና በርታ አደዚህ አይነት ጀግ በአገሬ ሺ ይፍራ
@እታፈርTube
10 ай бұрын
አታልጂ ጀግና ነህ የናትህ ማህፀን ይተባረከ ይሁን እራስህን እየጠበቅህ ወድሜ ግዜው ከፍቷል 😢❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@YYy-v7n
11 ай бұрын
😢😢😢ቃላት የለኝም ሺ ዓመት ኑርልን❤❤❤❤ጀግና
@febanlove2876
11 ай бұрын
እድኪ ይህንን ጀግና የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ ❤
@fatimanigus3261
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@masrakdait3537
11 ай бұрын
♥♥♥♥♥♥♥
@ኢብራሂምአህመድሀሠንወርቅ
11 ай бұрын
የጀግና ጀግና አላህ ይጠብቅላት
@AbrahamTaspo
11 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ኤማ-ጠ3ሐ
11 ай бұрын
አንድ ቀን ጉዳት ያደርሱበታል ያስፋራል
@meskeremnisrane5515
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ እመቤታችን ጥላዋን ትዘርጋልህ
@kadijaradi1899
18 күн бұрын
ጋዜጠኛው እራስህን ጠብቅ በጋዜጠኞች ጠላት ተነስቷል እባክህ ፊትለፊት አትጋፈጥ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mhmdhraybe-bz2rc
10 ай бұрын
አንተ አንበሳ የሆንክ ጀግና ልጅ ፈጣሪ ከምናየው አደጋ ሁሉ ይጠብቅህ ቀላቶች ያጥሩኛል አገራችን ወዴት አየሄደች እንደሆነ በጣም ያሳዝናል መቶ ዓመት እንኳ መኖር ለማንችለው ጊዜ ፈጣሪትውልዱን ይታደገው ይታረቀው አሜን
@TiruneshMare
11 ай бұрын
ይህንን ችሎታህን እንዳንተ አይነት ድራ ለሚሰሩት ብታካፍላቸውማለቴ ሴት ጋዜጠኞች ልምድህህን አካፍላቸውአንተን ግን ሁሌም አደንቅሃለሁ ተባረክ
@argetoall6484
11 ай бұрын
እግዚኦ የገዛ እህታቸው ላይ እሂን ይሀል ጭካኔ ልጆች እንኳን በሰላም መጡላት እነሱን ግን ቀሪ ዘመናቸውን እስር ቤት ያበስብሰው የኛ ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ማዘርየን እግዚአብሔር ይማራት ሲቦከሱ እንዴት ደስ እንዳለኝ😭💪💪💪💪💪
@Topiy7p
11 ай бұрын
እፍፍፍፍ ውንድሜ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ያረብ ወሏሂ ስወድህ ወንድ ነህ የሚለው ቃል ብቻ አይገልፅህም አንተን የወለዴች እናት ማህፀኗ ይባረክ እጥፍ እጥፉን ትውለድ ያረብ ወሏሂ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NegasiBacha-uu3zc
11 ай бұрын
እነ መቸም ምንም የምለው የለኝም ለዚህ ጀግና ልጅ እግዚአብሔ ጥበብና ማስተዋል ከለላ እና ጥበቃ ዪብዛለት ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ!!!
@mamaadem4736
11 ай бұрын
አቤት የዚህ ልጅ ቦክስ ይመቸኛል አቦ ይመችህ👏👏👏
@FenetAbrahem
6 ай бұрын
Enerasu bexa enem bagzew yasegnegnal
@GodisGoodallthetime-u3b
11 ай бұрын
አንተ ልጅ እባክህ እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር በምህረቱ ይጠብቅህ ወይ የሃበሻ ጉድ ተአምራቱ እንደ ቀጠለ ነው😮😢😢
@seniethiopia796
11 ай бұрын
እግዚኦ በመተት እህታቸውን እደንዝዘዋት ነው ህክምና አትፈልግም ስውም አንፈልግም ያሉበት ምክኒያት ስራቸውን ስለሚያውቁ ነው እነዚህ አረመኔዎች ናቸው ነገ እንደሚሞቱ እልተረዱም ስንት አመት ለመኖር ነው የስው ንብረትና ገንዘብን ወስደው እነሱም ታመው ሞት እንኮአን እሺ አይላቸውም ተስቃይተው ነው በቁማቸው ነው ዋጋ የሚከፍሉት እነዚህ አረመኔዎች የእሳን ስቃይ ይስጣቸው
@askualaregawi2963
11 ай бұрын
የኛ የሀበሻ ክፋት ከአለም ይለያል 😢😢😢😢😢
@GodisGoodallthetime-u3b
11 ай бұрын
@@askualaregawi2963 ኧረ በጣም
@habtegebriel8453
11 ай бұрын
አንተ ጀግና ወጣት አንበሳ የሆንክ ስራህ ምርመራህ ድንቅ የሆንክ ጥበበኛ የወንዶች ሁሉ ወንድ ነህ !! በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ !!! የስራህን ብቃት ለመግለፅ ቃላቶች የሉኝም !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mebratl.abraha5022
11 ай бұрын
ድፍን ኢትዮጵያዊ ከእናንተ በቀር ሁሉ ዘመዷ ነዉ🙏
@ThanksGodforallthings
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ከክፉ ነገር መድሃኔ ዓለም ይጠብቅህ !ክፉ ለሚሰሩ ዋጋቸው እግዚኣብሔር ይስጣቸው።
@דמקהטמנה
10 ай бұрын
አየተ ልጅ ተባረክ ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀይሉን ጉልበቱን ይስጥህ ለተቸገሩት ፈጥነህ የምትደርስ ለተቸገሩት እንባቸዉን ምታብስ ጉልበተኛን የምትሰብር እዳተ ያለዉን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@alemalemalem5408
11 ай бұрын
ወንድሜ ጀግና እሩሩ መሆንህን ሳልናገር አላልፍም ግን ግን እባክህ ለናትህ ለራስህም ኑር እራስህ ጠብቅ መደሀኒያለም ከናቱ ጋር ይጠብቅህ
@meseretabebe8668
11 ай бұрын
አንተ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምን አይነት ጀግና 💪💪💪 ነህ ስንት ጉድ ነው የምታሳየን ተባረክ ❤❤❤ እናትና ልጅ እንዲገናኙ ስላደረግክ አምናለሁ እናታቸው ልጆቿ ፀበልም ምንም ወስደው እንደሚያድኗት ስንት ግፍ አለ በእየሰዉ ቤት ለንብረት ብሎ እንዲህ መጨከን አሁንስ ሰው ፈራሁ ።
@medinaabdurahman7653
11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ አንተ ጀግና ልጅ አንተ የወለደች ማህፀን ትባረክ የሰው እንባ አሳሽ
@HuluagershTeshale-hb6gc
10 ай бұрын
የኔ እናት😢😢😢😢😢😢 አንተን ልጂ እመብርሀን ትጠብቅህህህ😢😢😢
@tyyeabu5140
10 ай бұрын
በምን ቃል ልግለጽክ ጀግና ክፎ አይካክ ተባረክ
@beletechmelaku2847
11 ай бұрын
ፀበል ህክምና ያስፈልጋን ቤታቸዉ እንዳይወስዱባቸዉ አስወጣቸዉ ባለጌወች አንተ ተባረክ ለህግ ይቅረቡ ልጆች ጎበዝ ካርታዉ ይታይ ቀይረዉት እዳይሆን
@AaBb-wc1bs
11 ай бұрын
እንተን የወለደቺ እናት መሀጸኞ ይባረከ
@samerabb1026
11 ай бұрын
ወድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቃህ በርታልን እንወደሃለ❤❤❤❤
@addismamo2728
11 ай бұрын
ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ
@Simpleartdrawingghhujfjhh
5 ай бұрын
እደዚህ አይት ብልሕነት በትምሕርት ብቻ አይመጣም የግዛብሔር ስጦታ ነው
@ፅጌማርያም-የ6ተ
11 ай бұрын
በጣም የሚሳዝን ድጊት ነው ያደረጉት ለውስ ብለው የዚን ያህል ጭካኔ ልቦና ይስጣቸው እናታችን ሲሳዝኑ የኔ እናት እግዚብሔር ይፈውሶት አማ ወድማችን እግዚብሔር ይጠብቅህ
@Hነኝስለምቴዋ
11 ай бұрын
ሺአመት ላይኖር በምድር ላይ ይሄሁላ ክፋት ሱብአን አላህ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤
@behappy83tube74
11 ай бұрын
የኔ ጌታ መድሀንያለም ይጠብቅህ ወንድነትህ ብቻ ይበቃል በርታልን ጥበቃው አይለይህ ።
@halichoalhabeshi6189
11 ай бұрын
አሏህ ወንድ ልጆች ከሰጠኝ ልክ እንደ አባቴ &እንዳተ ጀግና ያድርግልኝ🤲
@Susu-p8v5w
11 ай бұрын
እደው አሚንንን የናም ምኞት ነው
@Bereketsisay-y5b
5 ай бұрын
አቦ ይመች መትህ ደግሞ ሲመች እግዚአብሔር ከአንተጋር ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@አገሬጎጃምነው
11 ай бұрын
የኛ ጀግና የውነቴነው ከፖሊሶች አተ አስር እጅ ትበልጣለህ
@SamHsf-pk7yp
11 ай бұрын
አንቺ ገረድ- ድራማ እኮ ነው
@አገሬጎጃምነው
11 ай бұрын
@@SamHsf-pk7yp አወ ገረድ ነኝ በገረድነቴ እኮራለው እጅ አላፍር በትም አወ ደሞ እውነቴን ነው የተና ገርኩ
@MimiT-i1z
11 ай бұрын
የምን አስር እጅ 1000 እጅ ይበልጣል❤
@hiwet4932
11 ай бұрын
ፖሊሶች እኮ ሙሰኛ ናቸው ይሂ ልጅ በቅንነት ነው ሚሰራው ካየሁት
@Fanos-rn5jy
11 ай бұрын
@@SamHsf-pk7yp ከልቅ አፍ እና ከባለጌ ተሳዳቢ ይሻላል ግርድና
@eyobteweldemedhin
11 ай бұрын
እነዚህ የተረገሙ ናቸዉ ስለነሱ አላወራም አንተ ግን እግዝአብሄር ይባርክህ እስከ መጨረሻ ተባረክ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥህ እዉነት ነዉ ዘርህ ይባረክ ስራህን ቀጥል መንግስት የለም እናንተ ናቸ መንግስት
@Idhidyshdjhd
11 ай бұрын
አተልጅ የውነት ጀግና በስስት ነው እማይህ አላህ ይጠብቅህ 100% ዛሬ ግን ገጭተሀቸው ቢሆን ጥሩ ነበር ህግ ስለ ሌለ አተ አደኛ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kokebtekle-kc3zk
7 ай бұрын
ኤረ፣የነዚህ፣ልጆች፣መጨረሻቸው፣አሳውቀን፣እባክህ፣እርዳታህ፣ይፈልጋሉ፣ከእግዚአብሄር፣ጋር፣በርታ፣
@AaAa-e5j1n
2 күн бұрын
አላህ ይስጥህ አንተ ልጅ እንዳንተ ያለዉን ያብዛልን🌹🌹🌹
@user-wg5ht2ht7d
11 ай бұрын
ይሄን ልጅ በጣም ነዉ እማደቀው አላህ ይጠብቅህ ።
@tigisttamirat3440
11 ай бұрын
ጎበዝ ጋዜጠኛ ኑርልን
@umumryembintabrudin7277
11 ай бұрын
ቀጣዩዩዩዩዩዩዩ ይለቀቅቅቅቅቅቅ በጉጉጉት እንጠብቃለን ወንድማችን በርታ አላህ ይጨምርልህ👍👍👍👍
@belainesshi
5 ай бұрын
እግዚአብሄር እናታችሁን ይማርላችሁ አንጀቴን በላችሁን ወንድሜ ለአንተ ትልቅር ክብር አለኝ ተባረክ ሠውየውን ሢያጋጨ አንጀቴ እራሠ ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤
@خديجها-س9ل
10 ай бұрын
😢😢 እረዥም እድሜ እመኝልሀለሁ ወንድሜ ክፉ አይካህ የዘመኑ እንባ አባሽ ደስታ አብሳሪ ወንድማችን ነህ ❤
34:22
ጽናት || ክፍል 27 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 25 М.
1:07:36
ተቃቅፈው ሲተኙ እጅ ከፍንጅ ያዝናቸው. ከተለያዩ ሴቶች ጋር ይተኛል
Addis Radar
Рет қаралды 242 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
00:15
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
32:09
የተቆለፈውን በር ገንትለን ስንገባ ያየነውን ማመን አቃተን ማየት የትሳናቸው አመት ልጅ ጉድ
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 177 М.
54:32
አሳፋሪ ነገር ተፈጠረ! ሽምግልናውን ጥለው ወጡ።
Addis Radar
Рет қаралды 94 М.
15:43
ሰበር!! አጭበርባሪወች _በሚገርም ሁኔታ በቁጥጥር ስር ውለዋል _እናመሰግናለን#orthodox_tewahdo#orthodox-mezemur@Enqu22
ENQU TUBE_እንቁ ቱዩብ
Рет қаралды 6 М.
52:21
ህዝብ ሁሉ ጉድ አለ ዲያስፖራው ሚስቱን ተቀማ
Addis Radar
Рет қаралды 233 М.
30:46
እራሴን ችዬ ተራመድኩ... ካሜራማኔን ፍለጋ አዳማ ሄድኩኝ። ወንድሙ ያልጠበኩት መረጃ ሰጠኝ።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 137 М.
34:57
ከሀዘን ቤት ከባድ ሚስጥር ወጣ!!እውነቱ ሲሰዉ ከዊልቸር ላይ ራሱን ስቶ...
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 101 М.
46:13
ጀግናው አባቱን ተሸክሞት ወጣ//ብቸኛ የሆነውን አባቱን በመድሃኒት አስሮ አስተኛው
Single /ሲንግል
Рет қаралды 39 М.
58:18
በልጅነት የጠፋችዉ ልጁ ሴተኛ አዳሪ ሁና ከአባቷ ጋር ተገናኙ
Addis Radar
Рет қаралды 242 М.
8:16
አስይ ብሩኬ አዲሳባ ገባ የሃይሚ መታመም እውነቱ ተናገረስሙት
Selam Ethiopia
Рет қаралды 1,8 М.
1:03:14
ህዝቡ ፍርድ እንዲሰጥ አነጋጋሪውን ቪድዮ ለቀናል
Addis Radar
Рет қаралды 92 М.
00:24
99.9% IMPOSSIBLE
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН