ህዝቡ ፍርድ እንዲሰጥ አነጋጋሪውን ቪድዮ ለቀናል

  Рет қаралды 92,294

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

ህዝቡ ፍርድ እንዲሰጥ አነጋጋሪውን ቪድዮ ለቀናል

Пікірлер: 1 600
@martagebre7152
@martagebre7152 10 ай бұрын
እኔ በበኩሌ ፕሮግራሙ ብዙም አልተመቸኝም። ግን አንተን ሰለምንወድህ ብቻ ነው።
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 10 ай бұрын
👍👍👍👍
@aminaa4058
@aminaa4058 10 ай бұрын
እኔም ደስ አላለኝ
@Kiyaye-i2z
@Kiyaye-i2z 10 ай бұрын
እኔም ብዙም ደስአላለኝ ያው እሱስለሆነብቻ አየሁት
@doda9780
@doda9780 10 ай бұрын
inem
@efremsa
@efremsa 10 ай бұрын
😃😄
@ሰሚራነኝየከላላዋየማየናፋ
@ሰሚራነኝየከላላዋየማየናፋ 10 ай бұрын
ይሄ ስራ ግን ይቅር እምትሉ በላይክ አሳዩኝ አንድ ወንድ ብቻዉን ካንድት ሴት ጋር ይፈተናል
@ZainabZeynu
@ZainabZeynu 10 ай бұрын
በጣም ወላይ የሰው ሺጣን ሆኑበት ጭራሽ ልስራ አይገበም እሄ ስራ።
@alwyaabdurahman1160
@alwyaabdurahman1160 8 ай бұрын
ይሄስራ ይቅር
@Nefisanaseer-p2u
@Nefisanaseer-p2u 10 ай бұрын
ኸረ ይደብራል በግድ ሰው ማሳሳት ተው እንጂ ጀግናው ጥሩ ስራ እየሰራህ ነበር እኮ❤
@sishaia6875
@sishaia6875 10 ай бұрын
ትክክል ማርያምን ደስ አይልም😢😢😢
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 10 ай бұрын
የምር​@@sishaia6875
@senaitzerea4936
@senaitzerea4936 10 ай бұрын
Tkikil! Endezi ema Ayderegin Des Aylim
@aminaa4058
@aminaa4058 10 ай бұрын
አወ ደስ አይልም😢
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 10 ай бұрын
ሲጀመር ድራማ ነው ሴትዮዋን ፊልም ላይ አታውቋትም. ስለ ህይወት በተላይ በሳምንት አንደ ትስራለች. እኔ እስካዛሬ የሚስራው ሁሉ እውነት ይመስለኝ ነበር ለካስ ድራማ ነው
@birhantegegn2968
@birhantegegn2968 10 ай бұрын
ድራማ ነው የሚመስለው እንደዚህ አይነት ነገር ካንተ ጋር አይሄድም የድሮው ይሻልሀል ጀግናው
@ትግራይ-ጐ5ኈ
@ትግራይ-ጐ5ኈ 10 ай бұрын
እኮ
@BellyenshShawel
@BellyenshShawel 10 ай бұрын
የድሮዉም ባይሆን ሌላ ስንት ጥሩ ጥሩ ስራ አለ ይሔ እኮ በግድ ሴራ አቀነባብሮ ባልግ ማለት ነው እኔም ስራው አልተመቸኝም
@smaneshe
@smaneshe 10 ай бұрын
የኔ ወንድም አንተን የወለደች እናት የውስጥ እግሯን ሳምልኝ መሀፅኗ ለምለም ይሁን❤
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
ይሄ የሰይጣን ሰራ ነው ምንድነው እሷ እያስገደደች እያስገባች ለትዳሩ ታማኝ ትላለህ እንዴ ያ ወደድኩት ያችህም ድራማ መሆኑን አረጋገጥን ማለት ነው
@tube9850
@tube9850 10 ай бұрын
ይደብራል ህዝቡ እንደሚሰናከል የታወቀ ነው ባህላችንን እምነታችንን ጋ የማይጣጣም ስራ ባትሰሩስ
@SameraSamera-ym5ww
@SameraSamera-ym5ww 10 ай бұрын
ልጁ ጥፋት የለበትም ምክኒያቱም አንድ ሴት አጠገቡ ተቀምጣ ስታሸው ላይሳሳት ነው ለዛውም በግድ ሴትየዋ ለራሷ ፈልጋው ነው
@ZazaZaza-y5t
@ZazaZaza-y5t 10 ай бұрын
አዎ ሆም ብላ ሌላ እንድያስብ ያደረገች እሷ ነች አላጠፈሸም ልጁ
@sbekele4200
@sbekele4200 10 ай бұрын
ሴትየዋ ተዋናይት ናት ብዙ ድራማ ትሰራለች ስለሕይወት የሚለው ላይ ስራዋ ነው።
@mwje1289
@mwje1289 10 ай бұрын
ወንድ እኮ ነው ይሳሳታል በዛ ላይ ወንድ እና ሴት ብቻቸው ሲሆኑ ሶሰተኛው ሰው ሸይጧን ነው ስለዚህ ሸይጧን ይፈትነዋል
@dinahalal1736
@dinahalal1736 10 ай бұрын
Ewnet neh yeswa stetnew liju mnmstet altayenjm
@MekedesHizkel-so6dc
@MekedesHizkel-so6dc 10 ай бұрын
ኧረ ይቅር ይበላቹሁ ገና ከመጀመሪያው አስቸጋሪ ሴት አለች ወንድ ትወዳለች እና እዳታሰቸግርህ ብሎ ነግሮት የለ እሷ የምታሰበውን እኮ አወቆ ጥሏት መሄድ ይችላል የማገባት ሴት አለች አብሮ አደጌ ከሷ ምን አጣሁ አይልም ከሱ በላይ የናንተስ ይገርማል አስተሳስባቹ ተለምኑ ነው የሚያገባት የሷ ክብርስ ትገርማላቹ አይምሮአቹን ይፈውስ ፈጣሪ
@jdjxx9648
@jdjxx9648 10 ай бұрын
አረ ወንድማችን ናፈከን እኮ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን አትዘገይብን በጣምነዉ ምንወድ በርታልን❣️❣️❣️❣️🙏
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 8 ай бұрын
ደሰ አይልም በግድ ነዉ እያሳሳታችሁት ያላችሁም ሰይጣንም አለኮ ደሰ አይልም ሰንት ግዚየፈጀ ፍቅር ደሰ አይልም ለመጋባት ተዘጋጀተዉ በጣም ያሰጠላል
@ddyy5110
@ddyy5110 10 ай бұрын
እንዲህ ኣይነት ፈተና ብዙ ሰው ይወድቃል። ባህላችንም ሆነ ኣስተዳደጋችን ግምት ውስት ይግባ። በኔ በኩል ይህ ፈተና ቢቀር ይሻላል። ሞንያቱም ኣንዲት ደህና ሴት መጥታ ኣብረን እንተኛ ብላ ስታሳስትህ ሁላችንም ልንሳሳት እንችላለን፡ የሰይጣን ፈተና ነው።
@masialemu
@masialemu 10 ай бұрын
እረ ባክህ ዝም ብለህ ትሳሳታለህ ሴት በጉልበት ሊፈፀምባት ይችላል ወንድ ግን.......
@denkewolde5339
@denkewolde5339 10 ай бұрын
Off course
@Linamokonen
@Linamokonen 10 ай бұрын
ካገኘህው ጋር ዝም ብለህ ትጋደማለህ እንዴ ጋዴም ነህ
@electrocell8377
@electrocell8377 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ddyy5110
@ddyy5110 8 ай бұрын
@@Linamokonenእሷም ተገኝታ እኮ ነው ሚስት የሆነችው!! ነው ወይስ ገና ስትወለድ ለኔ ተብላ ወይ እኔ ለሷ ተብለን ተቀምጠናል? መጋደም ኣይደለም ሚስት ፈትቶ እሷን ማግባትም ኣለ!!! ለዚህም ነው "ፈተና" ያልኩት። "ትዳር" የምናይበት መነፅር ይለያያል። የመማገጥ ወንጀል ቅጣት እንዳይከተል ምን መደረግ ኣለበት ተብሎ ታስቦበት ከተሰራ ሚስትም ሆነ ባል በየበኩላቸው በዚሁ ፈተና ሊሳሳቱ ይችላሉ፡ "ኣያድርስ" ነው። ገፋ ቢል እንፋታ ነው መጨረሻው እንጂ ፍቺ የሚከለክል ህግ እስከሌለ ድረስ ተጣብቃችሁ ኑሩ ኣይባልም። ዋናው ነገር "ፈተናው" ን ኣያምጣብን ነው። ይህን የሚያበረታታ ቪድዮዎችም "ህገወጥ" ናቸው ለኔ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 10 ай бұрын
አረ በጣም የሚገርም ማጋጭ ነው ።ማስጠንቀቂያ እየተሰጠው የማገጠ አፍቃሪ❤
@Hemu7236
@Hemu7236 10 ай бұрын
የቺ ኣፍቃሪህ እንዴት ናት ተሻላት ኣሳውቀን ጀግናው
@gani260
@gani260 10 ай бұрын
yenemi xiyya qee new 🙋🙋
@የትምብትሆንአላህንፍ
@የትምብትሆንአላህንፍ 10 ай бұрын
ክክክ ፍቅርኛህ ጋ ይማጣ የምትሉ 👍
@benayas-solomon
@benayas-solomon 10 ай бұрын
are legelut new
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 10 ай бұрын
ምንድነው የሚያሳውቃችሁ ሔዳችሁ ጠይቋት ካሳሰባችሁ 😊😊 ልጁን ልታስገድሉት ነው የወሪ ጥማት ቱ ሰርታችሁ ብሉ 😊
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 10 ай бұрын
😂 ፍቅረኛ ሆነች ጉፋን ነው የያዛት
@nigistehagos9330
@nigistehagos9330 10 ай бұрын
ጀግናዉ ወንደማችን የአንተን አፈቀርኩ ባይ ችን ጠንቀቅ ማለት አለብህ ግዜው በጣም ይከብዳል ወንደሜ❤❤❤
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 10 ай бұрын
ለሰው ወጥመድ አያዘጋጁ ፈተና ማለት ትክክል አይደለም በጣም ያስጠላል ኤጭ
@aminaa4058
@aminaa4058 10 ай бұрын
በትክክል
@ፎዚያእሙሙአዝ
@ፎዚያእሙሙአዝ 10 ай бұрын
ብጣም
@lemlemteklay333
@lemlemteklay333 10 ай бұрын
Betam
@የመዳምአምቩላስዶክተርYouT
@የመዳምአምቩላስዶክተርYouT 10 ай бұрын
ተው ወድማችን በጣም ነው ምንወድህ ግን እንደዚ አይነቱ ቢቀርብክ ምክኛቱም ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ወድ ልጅ ታሳስታለች ምክኛቱም ወድ ልጅ ሴት ልጅ ከነካካቺው ሳይፈልግ በግዱ ይሳሳታል ስለዚ በዚ አይነቱ ይቅርብክ በበኩሌ በጣም አድናቂህ ነኝ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤🎉🎉🎉
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 10 ай бұрын
መፈተን ጥሩ አይደለም ወንድሜ የድሮው ያኛው ስራ ይሻላል የዚህ አይነት ስራ ጥሩ መስሎ አይታየኝም ከይቅርታ ጋር
@s.b-mp1tz
@s.b-mp1tz 10 ай бұрын
Ya llawo sera yshlhle
@mulumassa9214
@mulumassa9214 8 ай бұрын
tekekl mefeten teru audelm
@mesesaysha3384
@mesesaysha3384 10 ай бұрын
ይህ ስራ የቀረበክ በግድ ሰው ማሳሳት ነዉ 😢😢😢የድሮ ሰራከ የሻልካል ወንድሜ 😢😢😢
@gerardo_media
@gerardo_media 10 ай бұрын
ይሄ ነገር እደኔ አልተመቼው ማነው? በጣም ያስጠላል ወንድ ልጅ እንኳን እንደዚህ ፊት አሳይተውት አደለም ሌላም ያደርጋል ይሄ ትክክል አግባብ አደለም እንደዚህ አይደርገም ወንድ ልጅ ነው አፍቅርህ አለሁ ካለችው ብር ካላት ካወቅ ለምን አይሳሳትም በጣም ነውር ነው ያስጠላል ይሄ ይቅርብህ ብሮ
@DestaMekonnen-r6y
@DestaMekonnen-r6y 8 ай бұрын
Liju derama new meserawu sejemer
@BizuayehuAndisa
@BizuayehuAndisa 10 ай бұрын
እውነት ነው የምልክ ወድሜ እሄ ነገር ጥሩ አይደለም ለደንነትክ ሲባል ብዙ ጠላት አለ አተ ጀግና የክ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅክ ነው የምልክ❤❤❤ሴቱም ወዱም ፍፁም አይደለንም
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 10 ай бұрын
አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ ይሄን ጀግና ሁላችሁም ላይክ በማድርግድ አሳዩኝ አንተን የወለደች እናት ሺ አማት ትኑር በማባልት ላይክ አሳዩኝ❤❤❤
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው 10 ай бұрын
መጀመሪያ የአላህ ብሰላምታሽን ቦታ ምርጪ ሺ አመት የሚነረው አንድ አላህ ብቻ ነው
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🎉🎉
@ttww9470
@ttww9470 10 ай бұрын
​@@አለምዘጠኝነውአወን አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
@فاطمهفاطمه-ك8ص1ص
@فاطمهفاطمه-ك8ص1ص 10 ай бұрын
@@አለምዘጠኝነው ኧረ ወይኔ እንደው አወቅን እያላችሁ ትዘባርቃላችሁ ዝም ብላችሁ አላህ ሺ አመት ብቻ ነው የሚኖረው ማለት ነው
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 10 ай бұрын
አረ ደሰ አይልም ደሞ ልንገርሸ ይቅር አይልሸም አሆን እንደዚህ የደረገቼኝ እቤት ሰትገባ እማ ነው የሚለው እኔ ሳላየው ገና ይሳሳታል እንዴ ከትዳር በፊት ነው ይሄ ደሞ
@AsegedechGetachew-in3tg
@AsegedechGetachew-in3tg 10 ай бұрын
በዚህ ፈተናማ አንድ ታማኝ ፍቅረኛ አይኖርም😂😅
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs 10 ай бұрын
😅😅😅😅
@mohammadnoor615
@mohammadnoor615 10 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@HayatMerii-ep2bw
@HayatMerii-ep2bw 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@ethiomistre121
@ethiomistre121 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@AaAa-r4j5q
@AaAa-r4j5q 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@masialemu
@masialemu 10 ай бұрын
ተሳቀቅኩ ጉድ ጉድ ተፈታኙ አንቺ አሜሪካ አፈር ብዮ እቺ ሀገር ስትጠራ የማይሳሳት የለም😢
@b.6015
@b.6015 10 ай бұрын
ይከ ሂወት ማበላሸት ነው አልገድፈውም ምክንያቱም ዲያስፖራ ነኝ ስትለው ለብሯ ነው 100% ስለዚህ መፈተን ይቅር
@friyatgmichael8891
@friyatgmichael8891 10 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም ብቀር ይሻላል ብዙ ወንድ ፈተና ይወድቃል
@ilubko8609
@ilubko8609 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 10 ай бұрын
በሰው ከማስፋትን አምላኬ ፋተናውን ያለፋ በፀሎት በስግደት ብንጠይቅ ይሻላል የሂወት ፋተና መቼም አያልቅም
@tigistwebeshet2077
@tigistwebeshet2077 10 ай бұрын
እውነት ነው ግን ሴገባን ነው❤❤❤
@marebelu
@marebelu 10 ай бұрын
በትክክል ❤️🙏
@vipmb6020
@vipmb6020 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 10 ай бұрын
እኔ አሁን ላይ ሰው ላገባ ነው ሲለኝ ሊጋቡ ነው የሚል ስሰማ በጣም ያሳዝኑኛል ተጋቢዎች ሁሉ ፈጣሪ መጨረሻቸውን ያሳምረው ነው መልሴ አብዛኛው ትዳር ይቀፋል ከሚሰማው ከሚታየው
@samerabb1026
@samerabb1026 10 ай бұрын
እኔ አነደኛ🥰🥰ወንድማዬ ሰላምህ ይብዛልኝ እዚህ ልጀ የምትውድ በላይክ👍🥰🥰
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 10 ай бұрын
ይሄን ፕሮግራም አልወደድኩትም። ትዳርን የሚያፀና ሳይሆን የሚያፈርስ ነው።
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 10 ай бұрын
ድጋሚ እንዲ አይነት ነገር አታቅርብልን በጣም ያስጠላል
@yehuneatanew9078
@yehuneatanew9078 10 ай бұрын
በፍፁም መቀጠል የለለበት ስራ ነው ማንም ሚወድቅበት ነገር ነው ፍላጎቱ እኮ ከሱ አደለም የመጣው በሌላው ስራህ በጣም ምሳሳልህ ልጅ ነህ እሂ ይቅርብህ ወንድም
@askaltegegn9287
@askaltegegn9287 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የማታ የርፍት እጀራ ይስጣቹህ እህቶቸ ወዳቹህ አለሁ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤
@fawzeyams3937
@fawzeyams3937 10 ай бұрын
አሚን
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ 10 ай бұрын
ወንድሜ እነዛ ሴቶች ምንም አላረጉህም አላህ ይጠብቅህ የዛሬው ፕሮግራም ደሞ እደኔ ድራማ የመሰለው ማነው እና ደሞ ከጀግናው ወንማችን ጋር አይሄድም የምትሉ እስቲ ላይክ አርጉ
@הנוקמששה-ל3ג
@הנוקמששה-ל3ג 10 ай бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን በነዛ አፈቀርኩ ያለችዉ ሸርሙጣ እና እህቷ ምክንያት ታግተሀል እየተባለ የሚወራዉ ወሪ እዉነት ነዉ አሳዉቀን ብራዘር
@mulubirara7956
@mulubirara7956 10 ай бұрын
ምነው ማፍቀር እና ሽርሙጣ ምን አገናኘው?
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 10 ай бұрын
ባለጌ የማይገናኝ አታገናኙ
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 10 ай бұрын
ሰው ለምን አፉን ያበላሻል😢
@muniraashika5496
@muniraashika5496 10 ай бұрын
Yekrta gien endezh aeyblm enym betam debrwnal sercew tkkal aeydlm gein endezh aeysdbm
@Luluyoutube-j2z
@Luluyoutube-j2z 10 ай бұрын
😂😂😂 ምኑን ከምኑ አገናኘሽው እሱን አላህ ይጠብቀው
@mershakebede-yd3gc
@mershakebede-yd3gc 9 ай бұрын
ኧሀሀለሀሀ አረይደብራ እኔ በበኩሌ ይህን ፈተና ከኔ ጀምሮ ማንም ያልፈው አይመስለኝም የምትሉ በላይክ ግጩኝ እባካችሁ
@araeyaraya1614
@araeyaraya1614 10 ай бұрын
ከልጁ ያየሁበት ትልቅ ስንፈት እሱ ከማያውቀው ሰው ወንድሟ ነኝ ስለው ምስቱን አሲዞ መላኩን ትልቅ ስተት ሁለተኛው የራሱ ምስት ከማላውቀው ሰው ሸኚቶ ሌላ ሴት ለማመንዘር ማሰቡ ታዝብያለሁ
@lemlemsiyom4437
@lemlemsiyom4437 10 ай бұрын
አሜሪካን ያሳስታል ለም መሄድ ይፈልጋል ለዛ ይመስለኛል
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
@ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 10 ай бұрын
የዝህ ጀግና ልጂ አድናቅወች 👍👍👍የት ናችሁ
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 10 ай бұрын
አለን
@ሊን
@ሊን 10 ай бұрын
😂 ኮሜት አየነብም ልጁ
@HayatHayatseid-k8d
@HayatHayatseid-k8d 10 ай бұрын
አለሁኝ❤❤❤❤ የኔ ወዴ
@Tzta1-m9q
@Tzta1-m9q 10 ай бұрын
አለን አለን
@hasinaal
@hasinaal 10 ай бұрын
@anshahassen8770
@anshahassen8770 10 ай бұрын
ወንድሚ ከአሳሳችነገር አላህ ይጠብቅህ ያፍቃሪህን መጨረሻ አሳውቀን
@betselotduresa7917
@betselotduresa7917 10 ай бұрын
እንዲህ ይሻላል ካገቡ ቦሐላ ያለው ስቃይ ብዙ ነው። አንተ ግን ጀግና ነህ።
@Tamiri-c5u
@Tamiri-c5u 10 ай бұрын
Wonii akkan hin tahu dhiri hin tasasata dubarti akshini akkan agarsifnan 😢😢😢😢
@hawahawa7248
@hawahawa7248 10 ай бұрын
እኔ በጉጉት ነው የምጠብቀው የምታቀርባቸውን መረጃወች የኛ ጀግና
@Hamelmal777
@Hamelmal777 10 ай бұрын
ይህ ስራ ያስጠላል እባክህ ያኛውን መልካሙን ስራ ያበላሽብካል ወደነበረው ስራህ ተመለስ አንተ በደዚህ ስራህ ሳይሆን የኢትዬጽያ ህዝብ ልብ ውስጥ ያለከው በጀግንነትህ ሰለሆነ በአጠቃላይ አንተን አይመጥንክም ይህን የምልክ ፖሮግራምክን በጣም ሰለምከታተል ነው እባክህ ይህ ስራ ይቅርብህ ምንወድህ ጀግና ወንድማችን ነህ ይህ
@Kalወለተተክለሐይማኖት
@Kalወለተተክለሐይማኖት 10 ай бұрын
የምናዬው የምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው ያደርጋል ከባድ ነው የማዳም ቅመሞችዬ እንዴት ያደርጋችኋል ሮመዳን ስራ እግር ያሳማል ወገብ ያቀጠቅጣል አይደል አይዞን እንበርታ በርቱ ፈጣሪ ከኛጋር ነው
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 10 ай бұрын
አይዟችሁ ያገሬ ልጆች የእግዚአብሔር ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን ። 🙏
@Sara-w1n7t
@Sara-w1n7t 10 ай бұрын
ጌታ ሆይ ከፈተና ኣውጣን
@triop00tuei829
@triop00tuei829 10 ай бұрын
ኢንሻአሏህ ፈጣሪ ከኛጋ ነዉ የኔ እህት እንበረታለን
@Zebi-i9o
@Zebi-i9o 6 ай бұрын
ይደብራል ይደብራል ወደፈተና እዳገቡ ትጉና ፀልዩ ሰዉን ማመን አይቻልም 😂😂😂😂
@HabtamTube-wj7mc
@HabtamTube-wj7mc 10 ай бұрын
ወድየዉ ምንም ጥፍት የለበትም እደዚህ አይነት ፈተና ለሴቶች እንጅ ለወዶች በፍፁም አይሆንም
@sishaia6875
@sishaia6875 10 ай бұрын
ትክክል ማርያምን
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 10 ай бұрын
ሳህ
@ፎዚያእሙሙአዝ
@ፎዚያእሙሙአዝ 10 ай бұрын
ትክክል
@dinachnnenweqhelimayoutube5040
@dinachnnenweqhelimayoutube5040 10 ай бұрын
እር እራሱነው መንገድ የከፈተው ከጅምሩ መቅርብ የለበትም። ወይ ፈጣሪያቸውን አይፈሩ ሱብኃናሏህ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq 10 ай бұрын
ይሔጅ ታማኝ ለመሆን ወይም እንዳይሳሳት ብዙ ጥረት ተደርጎለታል ። አንደኛ የጮኘው ዘመድ ቤት ሲቀጥል አስቸጋሪ መሆኖ ተነግሮታል❤
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 10 ай бұрын
ይህ ስራ ፈተና ሳይሆን ማሳሳት ነው ምንም ቢሆን ሰውነው ይህ ስራ ይደብራል
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 10 ай бұрын
TKUKLU..BGUDSAWEN.MASASTE.ENIM.EKWMLWE
@YezgetM
@YezgetM 10 ай бұрын
ኧረ ኧረ ኧረ ቢጫ ጃኬት እዉነትም ታሳስታለች ምርጥ ምርጥ እየለበሰች እነዴ እኔም ብሆን ይህን ፈተና አላልፍም እንዘጭ ነው የምለው የኔወንድም
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 10 ай бұрын
😂😂😂😂እረ ጉድ ማማለል እና ግዴታ ካማለለችዉ ወንድ ልጅ እኮ ነዉ ሳይፈልግ እዲፈልግ የሚታረግ ሴት ነች እደዚህ አደለም መሆን አለበት
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 10 ай бұрын
የምር
@konjetfekir6958
@konjetfekir6958 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ልጅ አልፈለገም እኮ በጣም እየተጠነቀቀ ነበር እኮ ወንድ እንድዝህ አይፈተንም ተውህ😢😢😢😢😢😢
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115 10 ай бұрын
ፈጣሪዬ መፈተንም ማስፈተን አልወድም ለምወደኝ ታማኝ ብሆንም ከሰዎች ጋር ተግባብ ነኝ እሱም ልያዝዘኝ ይችላል ማለት ነው ሆ😂😂😂😂
@ethiomistre121
@ethiomistre121 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@fatumaomer5484
@fatumaomer5484 10 ай бұрын
በዚህ አይነት ፈተና እርግጠኛነኝ አንድም ወንድ አያልፍም እንኳን ያላገባትን ልጆች ያላቻው ይህን አያልፉም እንኳን ነካክተው አይይይይይ
@BBi-r5pሥደተኛዋ
@BBi-r5pሥደተኛዋ 10 ай бұрын
በግድ እያማለደችዉ ፈተና አይባልም ይሄ ምንም ቢሆን ወድ ልጅ ነዉዴ🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@ብርቱካንወርቁወሎ
@ብርቱካንወርቁወሎ 10 ай бұрын
በትክክል
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 ай бұрын
እኮ ስያስጠሉ
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 10 ай бұрын
ወንድ ልጅ ቢሆንም ታማኝነት ግድ ነው ለመሳሳት ጊዜ አልወሰደበትም መሸሽ ነበረበት
@efremsa
@efremsa 10 ай бұрын
ህይወት አጭር ናት፣ ሰውን ለማሳሳት መኖር በጣም ይደብራል። አቅዶ ሰውን የማሳሳት ስራ መስራትና የተሳሳተውን ገመና ለአደባባይ አየቸረቸሩ መኖር በእውነቱ አለመታደል ነው። ሌላው አስተያየቴ፣ ከስራህ ሴንሲቲቪቲ አንጻር ሰውና ኔትወርክህን ባሰፋህ ቁጥር በሚጠሉህ ራዳር ውስጥ በቀላሉ ለመግባት ያመቻቸዋል። ስለዚህ እንደኔ ወደ አፋላጊ ስራህ ብትመለስ ጥሩ ይመስለኛል። የጠፉ ሰዎች ማፈላለግ ሰራ ላይብቻ ብት ሰራ ይሻላል ብዬ አስባለሁ ብሮ።
@ueuri3r
@ueuri3r 10 ай бұрын
ጀግናችን መጣህ እነዛልጆች ምን አደረጉት ብለን ተጨቀን ነበር እባክህ ቶለቶለናልን ደግመህ ግን ያችልጅጋ እዳትገናኝ
@Aleye-tx3br
@Aleye-tx3br 10 ай бұрын
he is not see coment
@ameleagedew2437
@ameleagedew2437 14 күн бұрын
በድጋሚ እንኳን ደህና መጣህ ከእንግዲል አትጥፊፋ
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 10 ай бұрын
የኔ ጀግና የፍርፍሩ ነገር ከምን ደረሰ በላኸው ወይንስ አልበላኸውም ቀጣይ ለቀቅልን
@የትምብትሆንአላህንፍ
@የትምብትሆንአላህንፍ 10 ай бұрын
ክክ
@فافيبنتمحمد
@فافيبنتمحمد 10 ай бұрын
ወላሂ የኔም ጥያቄ ነበር
@Luluyoutube-j2z
@Luluyoutube-j2z 10 ай бұрын
😂😂😂
@የፈንድሻዬ
@የፈንድሻዬ 10 ай бұрын
ክክክክክክክክ ወይ ዘንድሮ
@LubabaTeka
@LubabaTeka 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 10 ай бұрын
ተነግሮት ለምን ይ ቆሻሻ ጎበዝ ማስፈተንሽ ጡሩ ነው ምክንያቱም ተጋብታችሁ ልጅ ወልዳችሁ ቢሆን ከባድ ነው ሲጀመር የለመደ ነው ❤ፈታኟ ጎበዝ ነሽ
@SeBintBaba
@SeBintBaba 10 ай бұрын
በፈተና እርግጠኛ መሆን አይቻልም ሰይጣን ስራውን ይሰራና የምትወዱትን ሰው ማጣት ነው ትርፉ !!
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 10 ай бұрын
አሉ ጥሩ መጥፎም
@SeBintBaba
@SeBintBaba 10 ай бұрын
​@@ተሽንፍአለውየድሃ በሬ መስላ ላቷን እየወዘወዘች ባይሳሳት ነበር የሚገርመው ስጋ ለባሽ አብዘኃኛው ተሳሳች ነው ወንድ ልጅን ደግሞ የሚፈትነው ይህ ብቻናብቻ ነው
@aminaa4058
@aminaa4058 10 ай бұрын
በትክክል
@ZeenathZeenath-ze5dt
@ZeenathZeenath-ze5dt 10 ай бұрын
እናዝናለን አትበል ምንም አያሳዝንም ወንድልጅ ነው. እየነካካችው ምን ያድርግ. ሲደብር ስራችሁ😢 አስጠላችሁኝ ዛሬ እስከዛሬ የምሰሬውን እወድልህ ነበር.
@MIMI-b4c4f
@MIMI-b4c4f 10 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ምክንያቱም ሰው እምነትም በኃሉንም አቶ ለአመዝራ ለዝሙት ቦታ ሰቷል የሰው ልጅ አብዛኛው ለፈጣሪው ታማኝ መሆን አቃተው ጥሩ ነው እራሳችሁን ጠብቁ።
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 10 ай бұрын
በዝህ አለባበስ ባይሳሳት ይገርም ነበር😢😢 ወንድ ልጅ እኮ ነው😢
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ
@ቲናዬ.ቲናዬዩትብ 10 ай бұрын
ጀግናችን እንኳንበሰላም መጣህልን ከምግቡ የሆነ ነገር ይሰጡሀል ብዬ ተጭንቄ ልሞትነበረ ማርያምን ተመስገን አምላኬ
@heientegstu
@heientegstu 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ንፁህ ልቦና ታማኝ ህሊናን ያድለን ወንድሜ ያቺ ከስደት የሄደችው ልጅ ታማሚዋ እደት ናት እዴት ሆነች
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 10 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ እንዴት አባቱ ያምራል ቁመናዉ እርጋታዉ - perfect, he's my type ❤ተቀደምኩኝ እንጂ አግብቸ ወደ አዉስትራልያ እወስደዉ ነበር🇦🇺😊
@SELAMMekonen-r1x
@SELAMMekonen-r1x 10 ай бұрын
የለመደ ሰዉ አመሉን አይረሳም
@eexx1265
@eexx1265 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ወድሜ አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 10 ай бұрын
ይቅርታና ይሄ ስራህ አልቸመቸኝም ምክንያቱም እሷነች የገፋፋችው እሱ አይደለም ጥፋተኛ
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 10 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ ተመስገን በማርያም የዚህን ልጅ አድራሻ ስጡኝ ለጉዳይ ፈልገዉ ነዉ ቁምነገር
@محمدحم-ذ5ح
@محمدحم-ذ5ح 10 ай бұрын
ፍቅር ይዞሽ ነው እዴ kkkkk
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 10 ай бұрын
@@محمدحم-ذ5حለቁምነገር እያልኩ የምን ፍቅር ቅዤት ነዉ ሆሆሆ😂😂😂 የምር ለጉዳይ ነዉ
@ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ
@ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ 10 ай бұрын
እኔም ልጠይቅ ፈልጌ የሚፅፉልኝ ኮሜንት ሳስበው ተውኩት ኣይ የኛ ሰው😅😅🤦‍♀️ ደሞኮ ባለ ትዳር ነኝ ለሆነ ጉዳይ ፈልጌው እንጂ
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 10 ай бұрын
@@ፍረማርያምጓልተዋህዶ-ከ8ነ የኛ ሰዉ እኮ ከባድ ነዉ ጌታን አንዱ ካጠፋ ሁሉም ያጠፋል ብለዉ የሚያስብ ማህበረሰብ እግዚኦ
@dehabsolomon3617
@dehabsolomon3617 10 ай бұрын
ለምንግን እንደዚህ ፈተና እሱኮ ወንድ ነው አጠገቡ ሴት አስቀምጣቹ ፈተና ታደርጋላቹ ወንድማችን እንደዚህ ዓይነት ስራ አትግባ
@Bateal427
@Bateal427 10 ай бұрын
ወንድን ማመን ለድመት የወተት አደራ መስጠት ነው እንደው እያወቅን እንተወው እጂ አይይይይ😢😢😢😢
@ነኝከጃማ
@ነኝከጃማ 5 ай бұрын
ጎበዝ አተን አየሁ ቀጥልበት ዝግጁነን ለመመልከት
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 10 ай бұрын
እግዜኦ 😢😢😢ከፍተና አድነኝ እግዜኦ ማርነክርሰቱሰ
@ביבהזמר
@ביבהזמר 9 ай бұрын
እኝ እንወደክ አለን ይክ ስራ አንተን አይመጥንም ወንደሜ ይቅርብክ አቢባ ያለው ክእስራኤል
@tsionabate6609
@tsionabate6609 10 ай бұрын
ሐጤት ነው የዝሙት መፈሥ ሠውየው ላይ መላክ
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 10 ай бұрын
የኔ ወዲም አተን የወለደቺ እናት ማህጸኖ ይለምልም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤
@AngelEtp-c8o
@AngelEtp-c8o 10 ай бұрын
የዝህ ጀግና አድናቂ በጣም በጉጉት የምጠብቀው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@argetoall6484
@argetoall6484 10 ай бұрын
ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም የአብሮ አደግ ፍቅረኛሞች ናቸው ለትዳር የተዘጋጁ እና እባክህን አስታርቃቸው😢😢😢
@ሰብኩን-ሰ3ኸ
@ሰብኩን-ሰ3ኸ 10 ай бұрын
ለምን መፈተን አስፈለገ እሰይ አረገ😡
@ነኝከጃማ
@ነኝከጃማ 5 ай бұрын
ስላሳየሄን እናመሰግናለን
@zina5085
@zina5085 10 ай бұрын
እኔ እንደራሴ በሰውዬው ጥፋት አላዬሁም ተው ❤
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ
@ዜድዩቱብ-ዀ2ዀ 10 ай бұрын
እንኳን ለ3ኛዉ ሳምት ፆም አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጅች⛪⛪⛪🙏🙏❤
@YYy-v7n
@YYy-v7n 10 ай бұрын
የኛ ጀግና ለኔም ብፈትንልኝ❤❤
@almazabrah4893
@almazabrah4893 10 ай бұрын
ይህ ፈተና ይቅርብህ ጥሩ አይደልም ወንድሜ የድሮው ያኛው ስራ ይሻላል እኔ ደስ አላለኚም ስራጥሩ አይታየኝም ግን ይቅርታ ወንድና ሴት አንድ ላይ ከሆነኮ መሳሳት አይቅርም ይህ ነገር በጣም ያስጠለል❤❤❤
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 10 ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ስላየውህ ደስ ብሎ።ናል ታግታል ምናምን እያሉ ቢዲዪ እየሰሩ ተመልካቾህን እያወዛገቡት ነው
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ
@ደካማነኝእኔእርዳኝአምላኬ 10 ай бұрын
ሰው ነው ይሳሳት ይቻላል ግን ለምን እንደዚ አይነት ፈተና ሰው ሞሆናችን እንርሳ ይህ ስራ ይቅር ወንድማችን ስራህ አታባላሽ😢
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 10 ай бұрын
ማነው ይሄንን ልጅ የሚወደው በጉጉት የሚጠብቀው
@zehara5
@zehara5 10 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን አሪፍ ነው በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@destatamiru9471
@destatamiru9471 10 ай бұрын
እንደዝህ ዓይነት ፈተና ብቀር እሻላል ምክንያቱም ከስንት አንዱ ነው ቆራጥ ታማኝ የምገኘው
@Yagntewa
@Yagntewa 10 ай бұрын
ይሄ ፈተና ማንም አያልፍም ምን ማለት ነው እንደዝህ ተገላልጣ ፉዋ ብላ ምናምን እሰይ በልጁ አልፈርድም እኔ በራሴ ወንድ እኮነው 😢😢😢😢😢😢😢😢 😢 😢 😢 😢
@ZaraReshed
@ZaraReshed 10 ай бұрын
ዝብሎ በደፈናው ማመን ይሻላልመሠል ፣
@fufutube-ew5bf
@fufutube-ew5bf 10 ай бұрын
❤❤❤ወይ አተልጅ ወድሜ እራስህን እየጠበቅክ😢
@eyobteweldemedhin
@eyobteweldemedhin 10 ай бұрын
እኔ ምለዉ ስንት ወንጀል እያለ ድንገት ወደዚህ ማነዉ ቷማኝ መፈተን መጠራጠር ዉን ልጅ እንዴት በሴት ትፈትናለህ ለቢዝነስ ነዉ አንተ ወንድም የድሮ ስራህን ያምርብሀል እላለሁ
@TeshomeAtaklti
@TeshomeAtaklti 10 ай бұрын
ምን አይነት ፈተና ነው በጣም ያሰጠላል ተፈተና በጣም ጎበዝ ነው ሴትየዋ አንቺ ዲንጋይ ነሸ።
@FikirJon
@FikirJon 10 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ከአሜሬካ ሲባል ሴቱም ውንዱም ምን ትውን ምን ይሁን ቶሎ እሺ ማለት አር ወዴት እየሄድን ነው እባካቹ ታማኝ ሁኑ በፈጠርችሁ
@nigatdagne2963
@nigatdagne2963 10 ай бұрын
ይህ ይህ ሥራ አይጥምም ሲጀመር አሰፈታኟ ምን ነከት ካል ፈለገች አትተውም አንዴ በጣም የከበደ ፈተና ነበር
@yasminseeed-xo9em
@yasminseeed-xo9em 10 ай бұрын
ከፍታ ሰታ ታማኝ በዚ ከሆነ አንድም አይገኝ 😂😂😂🎉
@nefisasemane
@nefisasemane 10 ай бұрын
ድራማ ነው
@aminaa4058
@aminaa4058 10 ай бұрын
ድራማ ነው
@febanlove2876
@febanlove2876 10 ай бұрын
አቺ ደበኛ ተጀናጃይ ነሽ በግድ ከመድፈር አይተናነስም
@መድስደተኛዋ
@መድስደተኛዋ 10 ай бұрын
ዘንድሮ ተፈትኖ ታማኝ ጠፋ 😢😢😢
@EdcrfvEdtgbh
@EdcrfvEdtgbh 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሆ
@AmarSufyan-wr8qk
@AmarSufyan-wr8qk 5 ай бұрын
ይህ ነገር እኮ ለእሱ የመጨረሻ ትምህርት የሚሰጠው ሊሆን ይችላል
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 10 ай бұрын
ኣወዳት ግን መቸም እምቢ ማለት ነውሮም እዩ እጭ🙄😏 ወንድሜ የኔ ጅግና ሁሌም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏❤️
@KedanKedan-hq3zv
@KedanKedan-hq3zv 10 ай бұрын
ኩሎም ማለት ድዩ ኣይትፍርሕና እስከ 😂
@kokeb8885
@kokeb8885 10 ай бұрын
ክክክክ ብዘይካ ኣሕዋተይን ፋዘረይ ሰብኣየይን😂😂 ዝተለኸፉ እዮም
@samerraed685
@samerraed685 10 ай бұрын
እና እሱ ምን ይበል
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 10 ай бұрын
@@kokeb8885 haha ምሽዶ ዋላ ቶም ናተይ ከም ናትኪ እሙናትዬም🙆😁😁
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 10 ай бұрын
@@KedanKedan-hq3zv ኖ ኣኞኪ ኩላቶም ኣይኮኑንዊ🙆😁
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
ሶፋ ላይ ሸናች|| አሞሽ ነው ??
16:27
Emu & Sam
Рет қаралды 34 М.
ትንሹ ዳቆን ሁሱ ጋረ ገጠመ ደንብርብር አለው ሚስኪን
30:03
Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Рет қаралды 95 М.
አፋልጉኝ ብሎ ሊበቀላቸው መጣ
1:20:06
Addis Radar
Рет қаралды 298 М.
ጽናት || ክፍል 27 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
34:22
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 23 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН