#አባ_ህፃን_ይቅርታ_ጠየቁ

  Рет қаралды 183,550

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 300
@sisayli7562
@sisayli7562 Ай бұрын
ሙሉዉን ሰማሁት፣ ከአጠቃላይ ንግግራቸሁ የተረዳሁት፣ እንደ “ወያኔ” “ኦሮሞ ስለሆንክ ነዉ” የሚሉትን ደጋግመዉ የጠሯቸዉን ቃላቶች ላስተዋለ .. ለቅሶዉ ድራማ ይመስላል.. ሰዉይዉ ሴረኛ መሆናቸዉን በቀላሉ ይረዳል
@zaraynew8048
@zaraynew8048 Ай бұрын
በትክክል
@AbrahamDebesay-k3d
@AbrahamDebesay-k3d 2 ай бұрын
አባ ህጻን በትክክል ሕጻን ናቸዉ የመንደር ድርየ ሕጻን
@loveyourself2406
@loveyourself2406 Ай бұрын
አንድ ነገር ወሰንኩኝ 😢😢😢😢 የማንኛውም ቄስ ይሁን ባህታዊ መስቀል ተሳልሜ ይፍቱኝ አንዳልል ። በተለይ ይሔ አባ ነኝ የሚል ቀለብላባና አሉባልተኛና ነጠላዬን አቀብሉኝ የሆነ የመንደር ነገረኛ ቄስ ከሁሉም የቅሌቱና የአጋንንት መንፈስ ና የወሬ መንፈስ የተጣነወተው ሰውዬ ሴትየዋን አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ አያለ ከሴት ልጅ ጋር የሚጨቃጨቅ ሰውዬ የምን ይፍቱኝ አባ የምለው😢😢😢😢 ስለዚህ የእንደነዚህ ቄሶች በጦርሜዳና በየንግድቤትና በመንደር ወሬ የሚገኝ አሉባልተኛ የኔን ሐጥያት የመፍታት መንፈስ ቅድስ ተስጥኦ የሌለው ይልቁንስ ከእጁ የአጋንንት መንፈስ ነው በሠው ላይ የሚያስተላልፈውና አጅግ መጠንቀቅ ነው ወገኖቼ ኦርቶዶክሳውያን።
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 Ай бұрын
100% right ❤
@yewbkiro6898
@yewbkiro6898 2 ай бұрын
አባታችን በእውነት ከስትዬዋ ንግግር የእርሶ ይጏዳል: በቤቱ ቁጭ ብለው ለኛ እያስተማሩን እንዴት እንዲህ አይነት መልስ ይሰጣሉ? ቀኙን ከተመታ ግራውን ስጥ ይላል! የምትሰሩትን ስራ ብቻ አስትዋውቀው እኔ አላልኩም ብለው ቢናገሩ ምን አለበት ሴትዬዋን አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ እያሉ ሲያዋርዷቸው በጣም ያሳፍራል! የሰጡትን interview ቁጭ ብለው ይመልከቱት : እኛ ምን ከእናንተ እንማር? ሀሜት እና አሉባልታ??? እኛንም ግራ ባታጋቡን!! የተናገሩት ንግግር ከአንድ መነኩሴ የሚጠበቅ አይደለም: እርሶም business መስራት ከፈለጉ መኖክሴ የሚለው ትተው ወደ አለማዊ ህይወት ቢመለሱ:: ወይ ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ!! እንዲህ ባሉት ሰዎች ትከበበ!!! በጣም ያሳዝናል😭😭😭
@አ.አሚዲያ
@አ.አሚዲያ 2 ай бұрын
የነ አባ ጳውል በረከታቸው ረድኤታቸው ይድረሰን ለምድያው ትልቅ አክብሮት አለኝ❤❤❤
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 2 ай бұрын
💚💛❤🙏
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li Ай бұрын
@@አ.አሚዲያ ኪኪኪኪኪኪ
@zerihunmossie
@zerihunmossie 2 ай бұрын
እንኳን መነኩሴ ፣ አገልጋይ መግቡ ይበቃዋል ፣ ይላል ቃሉ እርስዎ ፣ ብቻ እግዚአብሔር ለሁላችንም የስራችንን ይሰጠናል ፣ ቤቴን ንግድ ቤት አደረጋችሁት አለ የሰማዩ አባቴ
@fiseha11
@fiseha11 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ቶላ ና እያልን ነው።
@muluneshkassaye4268
@muluneshkassaye4268 2 ай бұрын
የርሶን መንኮሴነት የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስን ያወረደ ወራዳ ፓለቲከንኛ የትግራይ ህዝብ እንዲጨረስ የባረክ ነህ ወ/ሮ እጅጋየህ ምእመን ናቸው አንተ ግን ቆብ ደፍተህ ስም ታጠፍለህ የእግዚአብሔር ቃል መለስ ብለህ እይ ቀኝህን ስትመታ ግራህን ስጥ ነው ሚለው አንተ ነጋዴ ደፍር ግን ውሽትህ አይን ባወጣ መንገድ ትተረተራለል ስው ን የሚያስናክሉ እንዲህ ያሉ መለኮሴ ነን ባዬች እኦርቶድክስን በመጥላት ሀይማኖት በመቀየር ላይ ነው ይሄ ስውዪ ለትግራይ ህዝብ ገና ይቅርታ መጠየቅ አለብህ ነጋሽ ስውየው ንስሀ መግባት አለበት ደባኛ ነጋዴ ንው
@undermysaviour
@undermysaviour 2 ай бұрын
የቱ መጽሃፍ? ለምን ይጠቀሙቡታል ገንዘቡን? እንጂ ጥያቄው ጳውሎስም እየነገደ ሌሎችንም እየረዳ ነው ወንጌል ያሰራጨው እርዳታ ጠይቆ አያውቅም። መነኩሴ ከጳውሎስ በላይ የለም።
@besufikad8924
@besufikad8924 2 ай бұрын
ከዛር ስር የሚወለድ አባቶችን ይሰድባል እኝህ ሁለቱንም ፓትርያርኮችን ሰደብ !
@HamasenBr
@HamasenBr 2 ай бұрын
ማነው ፡ ያለው? የተለመደው ፡ ምቀኝነት ፡ ካልኾነ ፡ ሓዋሪያው ፡ ጳውሎስ ፡ ድነኳን ፡ እየሰፋ ፡ እየሸጠ ፡ ራሱን ፡ ችሎ ፡ አገልግሎ ፡ የለ ፡ እንዴ? የእኚህን ፡ መለኩሴ ፡ ምን ፡ ለየው?
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን🙏🏾 እውነቱን የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ስው ሆይ በማንም አንፍረድ
@HamelmalBeyene-tl7xq
@HamelmalBeyene-tl7xq 2 ай бұрын
የተመቸኝ ኮሜንት❤❤❤
@azeb9433
@azeb9433 Ай бұрын
ትክክለኛ ኮሜንት❤❤❤
@menbereweldu7098
@menbereweldu7098 2 ай бұрын
የረኞች ስራ በጎችን መጠበቅ ነው ጌታ ሆይ ቤትህ አፅዳ😭
@wegf6808
@wegf6808 2 ай бұрын
አገልጋዮችን ብቻ ሳይሆን በሀጢአት በሀጢአት የተጨማለቅነውን ምእመናን አፅዳን!!
@tirsitmulugeta7248
@tirsitmulugeta7248 2 ай бұрын
Tekekel hule besew lay becha mefered meche new rasachenen yemenayew
@robelnegash-j8z
@robelnegash-j8z 2 ай бұрын
​@@tirsitmulugeta7248thet 1:23:53 to bin uuu 1:23:55 1:23:55 go 1:23:55 zzuu😅the the the the time the the the the zu zu zzz 1:2😮to the to the to the to the to 1:z z first time first time first time first time first time first time first time 😮1:24:01 1:24:01 :00 zu zu zu 1:24:02 Uhr of Favoriten Favoriten z ist um u u u World of 1 and and and 1 and and of u Favoriten hinzufügen Favoriten z I zzz zzz und und hinzufügen hinzuhinzuzzfügen urse z you hinzufügene 1:24:10 zum you you I klicken klicken und hinzu hinzuzufügen Thema ist ist know know know fügen sich finden es es ein 1:24:31 w😅danioder oderc 1:24:32 ht nur Es 1:1 die die die können o 1:24:50 1 I zI :z :51 :24:44 t wd 16 😅z s I don't think 😅it's 1:2 1:24:just in 1:24:58 :58 :24:55 :I 16 😮 1:24:11 1:24:13 😮the to the 1:24:00 :59
@robelnegash-j8z
@robelnegash-j8z 2 ай бұрын
​@@wegf6808II und 1:25:03 1:25:03 😮Ich rwill have ❤in the 😂
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 2 ай бұрын
@@menbereweldu7098 በጎች ሲኖሩ ነዋ
@AtsedeWoldemichael
@AtsedeWoldemichael Ай бұрын
አቶ ነጋሽ ፀሎት ይበልጣል እባካችሁ አባቶች ምን እንማር የውሰጥ ነገር ውስጥ ይሁን በሠላም ጊዜ የተደረገ ነገር በአደባባ እንዴት ይለመነን ጊታ እረ ባካችሁ አባቶች እግዞ
@sisaywoldetsadic631
@sisaywoldetsadic631 Ай бұрын
ነጋሽዬ ምንም አይነት ስህተት ሳትሰራ ደጋግመህ ይቅርታ መጠየቅህ ስህተት የሰራህ ስለሚያስመስልብህ ይቅርታ አትጠይቅ አንተ መቶ ፐርሰንት ትክክል ነህ። ትክክለኛ ለሃይማኖቱ የሚጨነቅ ታላቅ ሰው ነህ፣ በርታ እግዚአብሔር አምላክ በቅዱሳን መላዕክቱ ጥበቃ ስር ያድርግህ ፣ የበረከት አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ፣አሜን።
@soliyanaberhanu9593
@soliyanaberhanu9593 2 ай бұрын
ነጋሽ አድናቂህ ነኝ ነገሩ እየሰፋ እንዳይሄድ ያደረግከው ጥንቃቄ ጥሩ ነው ከመጠየቅ አድምጠህ ነው የጨረስከው ተባረክ
@tsegayteklu8715
@tsegayteklu8715 2 ай бұрын
1፣ኣንድ መንከስ የራእሱ ድርጂት መክፈት ይሽል ወይ ፧ 2፥ኣንድ መንከሲ ወደ ጥርነት ሄዶ እንድዚ የድርጋልወይ፧ 3፥ኣንድ መንከሲ የግሉ v 8 ማንኪና ይዛል ወይ፧ 4፥ኣንድ መንከሲ ከ መስቀል ዊጪ , ሽጉጥ ይዛል ወይ። ለዚ መልሲ ይጠብቃላው ክበርት ይስጠልጅ።
@habeshawork
@habeshawork 2 ай бұрын
😂😂😂መንከስ????
@samsamsun367
@samsamsun367 2 ай бұрын
ማፍያ ነው የምናባቱ መነኩሴ ነው ይሄ የተማረው ሰይጣናዊ ትምህርት ነው
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ እረወገንየ አገራችን ተዋረደች😢😢😢😢😢😢
@Yone_ዘተዋህዶ
@Yone_ዘተዋህዶ 2 ай бұрын
አቤት ጥያቄ በ ፊደል 😂
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Ай бұрын
ጋዜጠኛው እነዚህን ሁሉ ጥያቄዎች አይጠይቅም ምክንያቱም በገንዘብ ኪሱን ሞልተውት አንደበቱን አስረውታል።በጣም ወዳጃቸው ነው። አባ ህፃን ማለት ነጋሽ ማለት ነው!!!
@felegeselsm5969
@felegeselsm5969 Ай бұрын
ይኸ አሰናካይ ሰውየ ከየት አመጣህብን። በጣም ወራዳ ሰይጣኑን ብር አምላኪና ግብዝ ሰው።
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 2 ай бұрын
እግዚኦ,,,,,, አገር እና እምነት ይህን ያህል መውረዳችን
@Dagi-man
@Dagi-man 2 ай бұрын
እውነትም ሕፃን እንዲያው እንደዚህ ኢትዮጵያንም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንም ብልሽት ሽት አግማማችኃት አይይይይይይይይ
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 2 ай бұрын
ህዝቡ ከናተ ምን ይማራል በጣም ያሳዝናል።
@wegf6808
@wegf6808 2 ай бұрын
አምልኮተ እግዚአብሔር😂 መሆኑ ነው??
@undermysaviour
@undermysaviour 2 ай бұрын
ከቅዱስ መንፈስ ቅዱስ ነዋ ድሮስ ከፍጡር ፍጹም ቅዱስ ያለ ኃጢአት የሆነ አለ እንዴ?
@wegf6808
@wegf6808 2 ай бұрын
@@undermysaviour ሰው ፍፁም እንዳልሆነ ፀሀይ የሞቀው ጉዳይ ነው ንስሀ የተዘጋጀው ለዚህ ነው። አሁን ግን በሁሉም ቤተ እምነቶች እየሆነ ያለው ከምእመናን እስከ አገልጋይ እየሆነ ያለው እግዚአብሔርም ይሁን አላህ የሚደነግጡበት ነው የምንፈፅመው ግፍ እና ጭካኔ በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል!!!
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 ай бұрын
ያማል ምነክስየ ነኝ ባይ አለማወዊ የስጋስራ መስራቶት ይሄኮ ከነጋዴ አይተናነስም የአባታችን ስራ መንክስና የሃይማኖታችን አርማ ነዉ ግን አሁን የምናየዉ በሃይማኖት ሽፋን መነገጃ ደረጉት ያማል😢😢😢😢😢😢
@abab-cg8ym
@abab-cg8ym 2 ай бұрын
ምንም
@merontadele70
@merontadele70 2 ай бұрын
እግዚኦ መሐረና ክርስቶስ መነኩሴ ነን ባዮች ከተማ ቁጭ ብለው ገንዘብ ሲሰበስሁ ይኖራሉ ቤተክርስትያን አቆሽሸው ቤተክርስትያን አዋርደው መዕመኑ ግራ እያጋቡ ይኖራሉ። እውነተኞች አባቶች ቆሎ እና ዳቤ ርቆባቸው በረሐብ በሚያልቁበት ወቅት መነኩሴ ተባዮች በንግድ ስራ ተሰማርተው ከነጋዴዎች ጋር ሽኩቻ ይገባሉ ፍርዱ ያንተ ነው አምላኬ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ምእመኑ እነሱን ተገን እያደረገ እያረከሳቸው ነው ብዙዎቹ መነኮሳስት ዊኮች ናቸው ግን ምእመኑ ነው እሚጎትታቸው ነሱም ጠንካራ መሆን አለባቸው???
@atsede7592
@atsede7592 2 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ምን ይሰማክ ይሆን እንዴት ታዝንብን ይሆን እሚሆንብን ያለዉ እኮ እጅግ ሲያንስብን ነዉ አቤት የእግዚአብሔር ትግስት ግን በቀደም የአባ ገብረኪዳንን ትህትና ባየንበት ምንኩስና ተቃራኒዉ ደግሞ ዛሬ ምን አለ ዝም ቢሉ ይህ ሁሉ ለክብር የሞተ ሰዉ ክብር ፍለጋ አደባባይ ይወጣል እንዴ። ማራናታ
@Coolacting
@Coolacting 2 ай бұрын
ይህ መልእክት ለአባታችን ነው አባታችን እኔ ከእርሶ የበለጠ አላውቅም ላሉት ነገር እኔ የመጀመራያው መለኩሴ ወይም የመጀመሪያ አባት ነኝ መኪና ስይዝ ላሉት ይሄ የሚያኮራ ነገር አይደለም ለአባቶቻችን ምክንያቲም አባቶቻችን ተራራውን ቁልቁለቱን በእግራቸው እየወጡ እየወረድ ነው ልክ እየሱሰ ክርስቶስ ሲያስተምር በመኪና ወይም በፈረስ እየሄደ አይደለም ሲያስተምር የነበረው እና የእናንተ ውጤት መንግስተ ሰማይትን መውረስ ነው አባ ህፅን እባኮት ለዚህ አይነት አልባልታ ግዜ መስጠት የለቦትም የዚህ አለም ትርኪ ምርኪ አያስፈልጎትም አባቶች ለእኛ አስተማሪ መሆን ነበረቦት የሚድያ ሰዎችም ሚድያችውን ለደግ ተጠቀሙበት የመጨረቫ መልክት አባታችን ስለ ሴትዬዋ ሲያወሩ አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ እያሉ ሲያወሩ ብቻ ለሀይማኖታችን ክብር ብላችው እንዲህ ያለ ቆቫቫ ነገር ባታቀርብ ይመረጣል ይሄ አልባልታ ነው ከእባቶቻችን እንዲህ ያለ ነገር በጣም ያስጠላል አባ ህፅን እረ ይሄ የጥቅም ጉዳይ እንደሆነ በጣም ያስታውቃል ብቻ እረ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ወዲት እየሄድን ነው
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 2 ай бұрын
ትክክል ነው ❤❤❤
@Zinasedemesa21
@Zinasedemesa21 2 ай бұрын
መኩራታቸው አይደለም ሰለተባሉ መልሰ እጂ
@fasika9507
@fasika9507 2 ай бұрын
ወንድሜ/እህቴ የንግዱ ነገር ለምን ይገርማል የሰሜኑ ጦርነት ሰሞን እኮ አንድ ቃለመጠይቅ ላይ እኮ መሳሪያ ይዘው ይዞራሉ የሚባል ነገር አለ ብሎ ጋዜጠኛው ሲጠይቃቸው ሁለት ብቻ ነው ያለኝ ብለው የመለሱ አባት ናቸው እኮ “አባት”🤔
@Zenash-zq8ou
@Zenash-zq8ou 2 ай бұрын
እባክህን ነጋሽ ምን አለብትይሄንን የኦርቶዶክ ሃይማኖት ባታስድቡ አንድም መልካም ነገር የላቸው እንተም እባክህን ይሄንን አሉባልታ ማስተናገድ ብታቆም ጥሩ ነው እኝ ማንን እንመን አረባካችሁ እስቲ እግዚአብሔር ፍሩ ሁሉም በቤተክርስያን ስም መነገድ ነው ይቅር ይበለን
@FikreMariam-u3m
@FikreMariam-u3m 2 ай бұрын
መኪና ብርቅ አይደለም በአይሮፕላንም ገና ዓለምን ይዞራሉ
@አ.አሚዲያ
@አ.አሚዲያ 2 ай бұрын
1000 አለቃ አባ ህፃን
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
የኔአባት አያልቅሱ የምር አሰለሸሱኛኛኛኛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መከራ ቤበዛም ፈጣሪ አለ አይዞት ጌታችን መዳኔታችን ለኛሴል ሞቶል ተሰዶል ተገርፎል ተሰቅሎል አይዛት አባቴቴቴ😢😢😢😢😢
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 2 ай бұрын
አባታችን ነገሩ በጣም ያሳዝናል እንደው ይህ ሁሉ በውሰጥ ቢሆን። እደጁ ላይ ሆናችሁ በተመካከራችሁ መልካም ነበር። በዚሁ ይብቃ። እርቁም በውሰጥ ይሁን እባክህ🙏🙏
@Selamkidanemariam-fp4ts
@Selamkidanemariam-fp4ts 2 ай бұрын
መነኩሴኮ ዘሩም ብሔሩም ክርስቶስ ነው
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube
@ትንሣኤቲዩብtnsayetube 2 ай бұрын
መነኩሴ ብቻ ሳይሆን እኛ ክርስቲያኖችም ዘራችን ክርስቶስ ነው
@Ruta-m5p
@Ruta-m5p 2 ай бұрын
Leza konew yemenekosu kechaln enxelylachew
@ፍፁምታደሠ
@ፍፁምታደሠ 2 ай бұрын
አዎ እሳቸውስ ምን አሉ?
@KidanBeyen
@KidanBeyen 2 ай бұрын
⁠@@ፍፁምታደሠወፍ ዘራሽ አደለሁም ብለዉ ዘራቸውን በደንብ ዘርዝረው ሲጨርሱ ሌላውን ዘረኛ ለማለት ሞራል ሊኖራቸው አይገባም። በጣም ሀሜተኛ ቄስ
@muluhaile6536
@muluhaile6536 2 ай бұрын
Matekekle​@@KidanBeyen
@aynatz6002
@aynatz6002 2 ай бұрын
እኔ የተማርኩት ሞነከሰ ሞተ ነው. አሁን አለማዊ ይመስል ከተማ እየኖሩ ገንዘብ, ፀብ , ..... ከተማ ውስጥ ቤት ተከራይቶ መኖር, የሞነከሰ ስው ገዳም ውስጥ ነበር, ቸሩ እግዚያብሄር ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን እንደድሮ ያድርግልን. እኔ የምሄበት ቤተክርስቲያንአሜሪካ ውስጥ አባቶች የሚኖሩት ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ነው. ያለደሞዝ . ባገኙት መንገድ እያስተማሩን. ሲሰደቡ ዝም እያሉ. ገዳም እዚህ ነው. አባታችን ልብ ይስጥዎ.
@momojojo5634
@momojojo5634 2 ай бұрын
ግን ምን አለ ምዕመናን ዳኛ እግዚአብሔር ነን ባትሉ ከጣታችሁ አትማሩም አንድ ጣታችሁን ወደ ሰው ስትጠቁሙ ሦስቱ ወደእናንተ እንደሚጠቁም ምናለ በራሳችሁ ብትፈርዱ ትዳርህን ልጅህን አቅፈህ እየኖርህ በያንስ ከአንተ በተሻለ ስለእግዚአብሔር ብለው ያስደስቱትም አያስደስቱትም ከቤታቸው ወጥተው ከሚኖሩት አባቶች ራስ ብትወርዱ ለራሳችሁ ነፍስ ስትሉ ባትጎዱ አይሻልም?????
@mirosawgorecki9761
@mirosawgorecki9761 2 ай бұрын
​@@momojojo5634 እንዲህ እያላችሁ እንደፈለጉ ይሁኑ የምትሉ ጅሎች ናችሁ መጫወቻ ያረጋችሁን
@ErmiyasLemma-u5o
@ErmiyasLemma-u5o 2 ай бұрын
ሳይገባሽ አታውሪ
@tigest3176
@tigest3176 2 ай бұрын
Eyimskru nwe yibtekrestane yi hezebe nbrete nwe yagLtutu zemblwe mikmte albtchi ede
@momojojo5634
@momojojo5634 2 ай бұрын
@@tigest3176 አዎ ዝም ብለን ነው መቀመጥ ያለብን ካህናት የእግዚአብሔር አይኖች ናቸው ከእነርሱ በላይ እርሱ ብቻ ነው ምንም ቢሆን ምዕመናን ካህናትን መነኮሳትን ወደላይ የመናገር መብት የለንም እግዚአብሔርም ለምን ዝም አላችሁ ብሎም አይጠይቀንም የእኛ ሃላፊነትም አይደሉም በግ እረኛውን አይመራም እናስተውል የተቆረቆርን መስሎን እያጠፋን ነው
@yemeserachshiferaw708
@yemeserachshiferaw708 Ай бұрын
"አቤቱ አምላኬ እሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው " የእስጢፍኖስ መልእክት ::
@ToleAbdu
@ToleAbdu Ай бұрын
እኔ የሚያሳዝነኝ ይህ ምርጥ ጋዜጠኛ ። እባክህ ነጋሽ ከነዝህ ሰዎች ጋር አታውራ
@-tube714
@-tube714 2 ай бұрын
ነጋሽ የሚሥራ ሰዉ ይሳሳታል ግን እንደዚህ ዓይነት ለዓለማዊ ሕይወቱ ያደላና የገንዘብ ፍቅር ያሰከረዉ እምነታችንን ያወረደ ሰዉ ባንተ ሜዲያ መቅረብ አልነበረበትም
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 2 ай бұрын
በጣም ተሳስተዋል አዝኝበታለሁ እንደ መናፍቅ አባቶቻችን አዋረደ
@AmlakuTerefe
@AmlakuTerefe 2 ай бұрын
ኣባ ህጻን የተዋጣላቸው ፖለቲከኛና ነጋዴ ናቸው ብል ኣልሳሳትም እስኪ ስለ ቤተ ክርስቲያን እውነት እናውራ አለምን የናቁት መነኩሳትማ ለቤተክርስቲያን መጽሃፍ ጽፈው እያበረከቱልን ነው
@SolomonFenta-r7m
@SolomonFenta-r7m 2 ай бұрын
በጣም​@@selamyehuni8452
@tadessebogale4980
@tadessebogale4980 2 ай бұрын
ውሸት
@girumbelay5997
@girumbelay5997 2 ай бұрын
በመጀመሪያ በአይን ያለሁን ጉድፍ አወጣ
@SimonBinyam-z6f
@SimonBinyam-z6f 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ሁላችንንም ይቅር በለን አንፍረድ ፈፈራጅ መዳንያለም ነወ ለሁላችንም ማስቱዋሉን ይስጠን
@tigest3176
@tigest3176 2 ай бұрын
Jigena abate nachwe zemou yiwaju bemidyi libeochi miyawet
@Everedy-r2w
@Everedy-r2w 2 ай бұрын
እኝህ ህፃን ለምን ዝም አይልም።ሀጥያት ተናግረዉ የባሰ ሀጥያት ዉስጥ ከተተን።
@senaitdesta9983
@senaitdesta9983 Ай бұрын
Very true, I prefer if he keeps silent like Aba Agaton. Ehm....me...me...never ends.
@kidisthasen43
@kidisthasen43 Ай бұрын
እግዚኦ‼️ በወያኔ የደረሰቦት እንዳለ ሁኖ እያንዳንዱ ከአንደበተዎ የሚወጣው ቃል ከአንድ ሞነክሴ የማይጠበቅ ፀያፍ ቃል ነው:: ከእርሶ ትህትና ሲጠበቅ በአንፃሩ ትቢት ትምኪት:ተረኝነት አሳይተውናል አባታችን እርሶ ወደፀሎት; ቢስነሱን ለባለ ቢስነስ ቢተው መልካም ነበር አባታችን:: ሁለታችሁም ተረኝነታችሁን በየተራshow up ተደራርጋችሃል ምንም ከሁለታችሁም የተማርነው መልካም ነገር የለም::
@getnetalayu1389
@getnetalayu1389 2 ай бұрын
አባ ሰላምዎት ይብዛ የቤተ ክህነት ሰዎች በክብር በኢኮኖሚ የጠነከሩ መሆን ይገባል ልክ እንደ ግብጽ ካህናት አባ አይዞት ሴትየዋን መጥፎ ናት ይበርቱ አቡነ አብርሃም ጋር ቤተ ክርስቲያን ለጻ የወጣሉ ብዮ አስባለሁ
@natty2781
@natty2781 2 ай бұрын
ትክክል
@hintsaabayhaileslassie5268
@hintsaabayhaileslassie5268 2 ай бұрын
ጥምባታም ዘረኛ
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 2 ай бұрын
እኚህ አባት መቼ ነው የቤተ ክርስቲያን ችግር የማይሆኑት ባርከው ያስተኮሱት ጥይት ብዙዎችን ወላጅ አልባ አድርጓል መነኩሴስ በዚህ ደረጃ ማውራት አለበት እግዚያብሔር ይቅር ይበልዎት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀንታ ትኑር
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 2 ай бұрын
የትኛውን ጥይት ነው የባረኩት? የወያኔ ትግሬን ከሆነ ደግ አረጉ ይፀድቁበታል ሂድና አባ ሰላማ የሚባለውን የፓለቲካ ስብስብ ሽማግሌ አናግር አንተንና ወያኔዎች በኛ ሀይማኖት አያገባቹም
@gggg6719
@gggg6719 2 ай бұрын
Torrenet bahlawi chewata nw😂😂😂😂
@DejenaDugda-sw7mm
@DejenaDugda-sw7mm 2 ай бұрын
‎በጣም ያሳዝናል ነጋሽ ሚዲያ እባክህ ጥሩ ነገር አቅርብልን ከሁለቱም የምንሰማው ለራሳቸው ጥቅም እንጂ ለምህመናን ብለው እይደለም ሕግዚሐብሔር ልቦና ይስጣቸው
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 2 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር የወ/ሮ እጅጋየሁን ቃለምልልስ ሙሉውን ሰምቼዋለሁ። የጉዞ ወኪሉን ስራ እኔ እስክሞት ድረስ ማንም ሰው ስራውን መስራት የለበትም ነው የሚሉት ሌሎችም እኮ አስጎብኚ ድርጅት ሊከፍቱ ይችላሉ። ለምሳሌ መኖሪያ ቤታቸው አጠገብ ሱቅ ከፍተው ቢሰሩና ጎረቤታቸውም የሳቸው ተመሳሳይ ሱቅ ከፍተው ቢሰሩ ለምን የእኔ አይነት ስራ ሰሩ ብለው በእጅ አዙር ከማስገደል አይመለሱም። እንኳን አባ ህፃን አይደሉም ሁሉም ጳጳሶች አስጎብኚ ድርጅቶችን ከፍተው በተመጣጣኝ ዋጋ ቢወስዱን ጥሩ እሰየው አይደል???????
@sisayli7562
@sisayli7562 Ай бұрын
እስማማለሁ ቢዝነሱ ለተወሰነ ግለሰብ ወይም ጉሩፕ ብቻ መተዉ የለበትም። ግን “መናኝ” “አለምን የተዉ” “መነኩሴ” ከሚሉት ቃላቶች ጎን ግን “BusinessMan” የሚለዉን ቃል ማየት አይነፋም።
@PomiNh3570
@PomiNh3570 Ай бұрын
አይ ድድብና ያንተ ደሞ የባሰ ነው።ስንት አመት ፈጀብህ ያልተባለውን ተብሏል ብለህ ለመረዳትና የማይሆነውን ቢሆን ብለህ ለመመኘት።ደነዝ።
@zaraynew8048
@zaraynew8048 Ай бұрын
ለሰው መሰናክል ከምትሆን የድንጋይ ወፍጮ ጭንቅላት ላይ ታስሮ ወደ ባህሪ ብትጣል ይሻላል ይላል መፅሀፍ ቅድስ እሳቸው ነጋዴ ናቸው ወይስ አባት??
@TsionTesfaye-v4u
@TsionTesfaye-v4u Ай бұрын
ነጋሽ አንተ ምንም አላጠፋህም አባቴ ....ግን ለዚህች ሀገር እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክላት🙏🙏🙏 ትልቅ ሰው እያጣን ነው ። መዝሙረኛው ቅዱስ ዳዊት አቤቱ ደግ ሰዉ አልቋል ከምድርም ላይ ፍቅር ጠፍቷል ያለው ለዚህ እኛ ላለንበት ዘመን ነው ።
@gadogado-o4d
@gadogado-o4d 2 ай бұрын
እባከህ ቆቡ እና ቀሚሱ አስረክበው ለይቶላቸው ወደ ንግድ ዓለሙ ይግቡ!!! ለመፍረስ ቋፍ ላይ ለደረሰችው ቤተክርስትያን ምክንያቶች እንደነዚሁ ናቸው!!!
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Balegie sete neche koshsha neche enie tegeri Nene alewwdateme abatie sedete yayu abatie nachewe
@HelenTesfay-y2p
@HelenTesfay-y2p 2 ай бұрын
አስመሳይ ሙለክሴ ይቅር በሎት ጌታ ወንጌል ስበኩ እንጂ ንግድ አይፋቅድም
@mekedesmekedes9096
@mekedesmekedes9096 2 ай бұрын
ብልግናነው አይባልም
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 ай бұрын
መስራት መብታቸው ነው ምቀኛ
@TeddyAlazar
@TeddyAlazar 2 ай бұрын
አይባልም ነውር ነው
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 ай бұрын
መናፍቅ ውጭ እዚ ኩተታም
@KidanBeyen
@KidanBeyen 2 ай бұрын
@@ወለተኪዳን-ዸ9ገክርስትያን እኮ አይሳደብም፣ ለዛውም ወለተኪዳን, ኧረ ነወር ነው
@abiyeagegnehu9258
@abiyeagegnehu9258 2 ай бұрын
አባ ህንፃ እዚህ የደረሱት ስርአት ጠብቀው ሊሆን ይችላል አሁን አዳርና ውሎአቸው ዩቱብ ፖስቶችን እና ኮሜንቶችን ሲያነቡ ነው እንጅ ፅሎት ረስተውታል::እግዚአብሄር ሆይ ቤትህን አፅዳ::እጅጋየሁም እንደዚሁ ከቤተክርስቲያናችን ውስጥ አባቶችን ብዙ ስታሳስትና ስታንገላታ የኖረች ናት ቤተክርስትያናችንን ለቀቅ አርጊልን ቁረቢ መንኩሺ ይበቃሻል::
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
ቤትህን አጽዳ ስንል ቀድሞ እኛኑ እንዳይጠርገን ጣታችን ባንቀስር መልካም ነው የ እግዚአብሔርን ቸርነትና ምህረት ትዕግስት ባንፈታተን
@denglmaryamenati2953
@denglmaryamenati2953 2 ай бұрын
@@abiyeagegnehu9258 አንተ አጠገባቸው ከሆንክ እና እንደማይፀልዩ ከአየህ ለምን አትመክራቸውም አንተም እኮ ፀሎት ትተህ ነው ዩቲዩብ ስታይ የምትውለው ይህንን ለመድሐኒያለም ብንተወውስ?
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 2 ай бұрын
እውነት!? እግዚአብሔር ይቅር ይበለን​@@ዘ-ታቦር
@FikreMariam-u3m
@FikreMariam-u3m 2 ай бұрын
የት ሆነህ አየኻቸው? ጸሎት በስውር እንጂ አንተ ፊት መጸለይ አይጠበቅባቸውም
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 2 ай бұрын
I think it is wise to watch public opinion . We have to be bold. Ejegayehu is messenger of Satanic Woyane, a wolf sent as a sheep. Ritual,traditional rather than spiritual. She presented perfume to you Negash,not from heart but to be persuasive. Root cause is too deep and long but Satanic Woyane poured gas in the church as well as in all institutions ,a reason for Ethiopia's failure. Return back to God.and.confess and forgive each other. May God for give us all
@shottellfit
@shottellfit 2 ай бұрын
አባታችን ኬንያ ያሳለፉት የስደት ህይወት እስከ ካኩማ ድረስ እኔም ለረጅም አመታት ኖሬ ስላሳለፍኩት ስሜትዎ ስሜቴ ነው....ህመሞ ተሰምቶኛል....እግዚያብሄር ስለጠበቀዎት ከእግዚያብሄር ጋር በገቡት ስምምነት አሁን ለደረሱበት ኑሮ ደርሰዋል....ለቅድስት ስላሴ ክብርና ምስጋና ይሁን :: አሜን !
@ShowaHabteneri
@ShowaHabteneri 2 ай бұрын
ነጋሽዬ ትግስትህን ምሳቀቅህን ተርድቻለሁ እግዚያብሄር ያክብርህ ያግዝህ በጣም እወድሀለሁ በፍፁም በየሱስ ክርስቶስ ፍቅር አከብርሀለሁ
@samicarolea-ml7sw
@samicarolea-ml7sw Ай бұрын
በረከቶት ይደርብን
@Guliakaye1850
@Guliakaye1850 2 ай бұрын
አርቲስት ቢሆን ያዎጣዎል🤣 በማልቀስ ማንም አይታለልም እንባሲ የገባህ መሰለህ🤣🤣🤣
@ፍፁምታደሠ
@ፍፁምታደሠ 2 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ለዚህ አበቃዎት፣ በእንባ በሃዘን በንዴት በቁጭት ነው ንግግሮትን ሁሉ የሰማሁት። ### እኔ ካናዳ የምኖር ኢትዮጵያዊ ነኝ ። ይህ ቪዲዮ ካየሁ በኃላ ለእኝ አባት ገንዘብ እልክላቸዋለሁ እንደ አባትነተም ልጃቸው ሆኜ እጠይቃቸዋለሁ።
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 2 ай бұрын
ጂል ያንተ የፅዳት ብር ለሳቸው የሻይም ኣይሆናቸውም፣ ሴትዮዋም የለየላቸው ዘረግኛ ናቸው
@bisrat1269
@bisrat1269 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂የአዞ እምባ
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ይቅር ይበለን መድሐኒዓለም እንደ ምህረት እንጂ እንደበደላችን አይሁን።
@deredamot
@deredamot Ай бұрын
አባ በረከትዎ ይድረሰን ነገሩን አዳምጦ መመርመር የህዝብ ነው ግን በኔ መርመራ አባ ትክክል ናቸው።
@zaraynew8048
@zaraynew8048 Ай бұрын
ለሰው መሰናክል ከምትሆን የድንጋይ ወፍጮ ጭንቅላት ላይ ታስሮ ወደ ባህሪ ብትጣል ይሻላል ይላል መፅሀፍ ቅድስ እሳቸው ነጋዴ ናቸው ወይስ አባት??
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
የመጨረሻው ዘመን አቤቱ ፈጣሪሆይ ይቅር በለን ዘመኑ ያሰፈራል ትልቁ እደትንሸ የሆነበት ዘመን አቤቲ እደኛ ሰራሳይሆን ፈጣሪሆይ እዳተ ቸርነት ይቅር በለንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
በረከትዎ ይድረሰን አባታችን እንኳን ባላየሁት ነገር ሀጢያት ሲሰሩም ባይ እርስዎን የመንቀፍ ቅንጣት ታህል አላስብም “የኔ ተሸፍኖ ከቆምኩኝ በክብር መሻቴ ነው የሰውን ነገር ላልናገር” ነጋሽ ሚዲያ ተባረክ ሚዲያ ሁሉ እንዳንተ ቢሆን ምናለበት ጉዳዩን ለመግደል ያደረከውን ጥረት ሳላደንቅ አላልፍም።
@zaraynew8048
@zaraynew8048 Ай бұрын
ለሰው መሰናክል ከምትሆን የድንጋይ ወፍጮ ጭንቅላት ላይ ታስሮ ወደ ባህሪ ብትጣል እሳቸው ነጋዴ ናቸው ወይስ አባት
@ermiyasdinberu5013
@ermiyasdinberu5013 2 ай бұрын
ነጋሽ መድረኩን የአሉባልታ አታድርገው! እንደዚህ አይነት ስራ አትስራ፡!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 ай бұрын
ሚዲያውማ ለሁሉም ክፍት መሆን አለበት ከሳሽም ተከሳሽም በእኩል መብት ቅሪታቸውን ለህዝብ ማስማት አለባቸው
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 2 ай бұрын
እሱም ንግድ ላይ ነዉ
@mesimesi7756
@mesimesi7756 2 ай бұрын
@@ermiyasdinberu5013 ትክክል እኔም በመድረኩ አዝኛለሁ ግን አምላክ ይቅር ይበለን።
@taddeselema1646
@taddeselema1646 Ай бұрын
​@@HabtamuAweke-l5dትክክል!!! እሱ ንግድ ላይ ነው። ኪሱን በደንብ ሞልተውታል። ወዳጃቸው ነው።በደንብ ያስታውቅበታል። ለማንኛውም ጥሩ እይታ ነው።
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 2 ай бұрын
አባ በጣም የምንወዳት ነበሩ.ከረሶ እንደዝህ ንግረ ረም ንግድም አንጠብቅም .እንዴት ሞነክሴ ሆነው የሙሉሰራ ቤተክህነት ውሰጥ እየሰሩ.እንዴት ወደንግድ ሰራ ይሄዳ ሉ.ብዙወች አባቶች ያለደሞዝ እንደሚሰሩ አያውቁም?ቆቦትን አውልቁና ወደንግድ ግቡ.
@tirsitmulugeta7248
@tirsitmulugeta7248 2 ай бұрын
Hule gize melemen yelebachew Eko menekosat Ena yebete chrstian agelegayoch ene kedus petrosem Ena paulosem ke wengel gone legone denekuan yesefu neber Ena abatochem behuletum bealemawiwem be menfesawiwm tenekara bihonu men cheger alew alsereku sew alegedelum menfesawi guzo be abatoch yemimera guzo endewem tekemuko lega new
@undermysaviour
@undermysaviour 2 ай бұрын
ነግደው ገቢውን ለምን ያውሉታል እንጂ ንግዱ ምን ችግር አለው? ቅዱስ ጳውሎስም እኮ ድንኳን ሰፍቶ እየሸጠ ነው እራሱንም ከእርሱ ጋር የነበሩትንም የሚያግዘው።
@DanielAto-e1q
@DanielAto-e1q 2 ай бұрын
ደመወዝ በቂ ነው ካሉ ለምን ይነግዳሉ
@tsigeredademssie7779
@tsigeredademssie7779 2 ай бұрын
መነኩሴ የሚጦረው አባት እናት አለው ከሰው ነው የተፈጠረው መስራት ችግር የለውም በሀጢያት መንገድ አይሁን እንጂ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Koshsha hula Kobe Awlakie manage hulesheme selerashe ewekie
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 2 ай бұрын
ለራሳቸው እንኳን መፅደቅ ያልቻሉ አሳፋሪ መነኩሴ
@ketiretta2883
@ketiretta2883 Ай бұрын
ሁሉን የሚችል እግዚአብሔ ሁሉን ለመልካም ለውጦሎታል:: አይዞት አባ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መመሸሸጊያ ነው.....
@madhanitsisha8512
@madhanitsisha8512 2 ай бұрын
ነጋሽ ይሄ አንተ መልካም ስራ እየሰራህ ስለሆነ ፈተና ነዉ አንተግን በርታ
@etifasefa2886
@etifasefa2886 2 ай бұрын
ውይ ውይ ወንድም አለም ነጋሽዬ ስንት የቤተክርስቲያን ጉዳይ የሚያስጨንቅ እያለ ስለእነዚህ ራሳቸው ስለሚያመጸድቁ ሠዎች ፕሮግራም መስራትህ አንተንም ሚዲያውንም የማይመጥን በጣም የወረደ አሉባልታ የበዛበት ፕሮግራም ነው እነሱ እዛው ይጨርሱ አንተ ግን ከነእዚ ተግባራቸው ቆሻሻ ከሆነው እራስህን አርቅ እባክህ እንደውም ይህን ፕሮግራም በማቅረብህ እኛን የሚዲያህ ቤተሠቦችህን በይፋ ይቅርታ መጠየቅ አለብህ።
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 2 ай бұрын
አሉባልታ ጭቅጭቅ ስላቀረበ
@muluhaile6536
@muluhaile6536 2 ай бұрын
Batekele afrekbcawe azenkbcwe
@IloveEthiopia-m1u
@IloveEthiopia-m1u 2 ай бұрын
እኔ አለቻልኩም አባ እህ ጌታ የኔን በጎች አትንኩብኝ አኔ አቀጣለሁ ነዉ ያለ ማንም ሰዉ የቤተክርሰቲያን አባቶችን መክሰስ አይችልም
@mia201026
@mia201026 2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@zaraynew8048
@zaraynew8048 Ай бұрын
እውነተኛ አባት ከሆነ ትክክል ለነጋዴዎች ግን አይደለም
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 2 ай бұрын
እናንተ የምትሳደቡ ሰዎች ሰለ አምላክ ብላችሁ እረፉ የተሰበረ ልብ ይሰጣችሁ መጀመሪያ የራሳችንን ኃጢያት በንሰሐ እንታጠብ የመናፍቃን መሳለቂያ አንሁን ነገ ለሁለቱም ሰላም ይወርድላቸዋል የእኛ ደርሻ ለፍቅርና ለሰላም መፀለይ,ነው።
@ewawa11412
@ewawa11412 2 ай бұрын
በጣምትክክል
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 2 ай бұрын
የተሰበረ ይባላል ላንችም ልብ ይስጥሺ
@kukutilove
@kukutilove 2 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ሀይማኖታችን እየበጠበጠበ ያለ ነጋዴ ነው
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 2 ай бұрын
እግዚኦኦኦ በእውነት እጅግ ያሳፍራል መኑኩሴ በፀሎትና በዕለት ቀለቡ መኖር በቂው ነው። ከአንድ የሀይማኖት አባትና ከአንዲት አረጋዊት እናት የማይጠበቅ አብሮ መኖርና አብሮ መብላት እንደ እናንተ ከሆነ በሁለመናዬ ይውጣ የባለጌ ሚስጥር ሲጣሉት ይወጣል አለች እናቴ። የድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን በምህረትህ ጎብኛት።
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 ай бұрын
ባልተረዳችሁበት ነገር አትፍረድ መነኩሴ ደሀ ይሁን ያለ ማነው ሰርተው ቢያሰሩስ በአገኙት ገንዘብ ቤተክርስቲያን ቢሰሩበት ደሀ ቢረድበትስ ምን ችግር አለ
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 2 ай бұрын
@@AmalAmal-kg1qbምንም ነገር ግን በሚገባ አንብበህ አስተውለው ካመጣኸውስ የዚህን ዓለም አላፊ ጠፊ ቁስ ምናቸውም አይደለም ነገር ግን በሚዲያ ላይ ወጥቶ አብረው ሲበሉ ሲጠጡ የነበሩትን እናት ወዳጃቸውን ማብጠልጠል እርሳቸው አባ እንዳሉት ከአለማዊ ነገርና ከሀጢዓት ስለማይገናኝና ስለሚርቅ ነው መነኮሰ ሞተ የሚባለው ያሉትን አያፈርሰውም
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 ай бұрын
ነተበደሉትን እኮ ነው የተናገሩ የእጅጋዬሁ ጠበቃ ነሽ ነህ አዳምጡ ተመስጣችሁ እስከመጨረሻው
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta 2 ай бұрын
@@AmalAmal-kg1qb ይቅርታ የእጅግአየሁ ጠበቃ አይደለሁም እርሳቸው እንደውም እንዲህ ከካህናት ጋር ምን ሙጥኝ እንደሚያሠኛቸውና እንደሚያጋፋቸው ተናግሬአለሁ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 ай бұрын
@@ChuchuYeGeta በጣም አንድ ደካማ አለማዊ ሴት ከካህን ከመነኩሴ ጋር መጣበቆ አስገራሚ ነው ያው ድሮ ትግሬ ስለሆነች በአለ ሀብትም ስለሆነች ምላሶ እፉ ነው ስላልወጣ እንጅ ገና የሚገርም እንሰማለን ሰመስለኝ ቤተክርስቲያንነ የዘረፈች የጎዳች ይመስለኛል አባ ህጻን እንዳሉት ቡዙ ሰዋችን ጎድታለች ባለጊዜ በነበረችበት ጊዜ
@ngsti277
@ngsti277 2 ай бұрын
ኣባ በርከቶ ይደርስብ ስትዬ ልቦና ይስጣት ፈተና የሆነቸ ሴት የኤልዛቤል መንፈስ ኣለባት ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምርልን ጌታ❤❤❤
@abay3517
@abay3517 2 ай бұрын
ይቺ ምንም ልቦና የላትም ሰማንያ አመት ሙሉ ነገር የምታምታታ የቤተክርስቲያን ራስ ምታት ብልሹ ይሉኝታ ቢስ ደፋር የዘር ፖለቲካ አቀንቃኝ ናት
@FanaGebremichael
@FanaGebremichael Ай бұрын
Don't judge her, He is not real menekse too.
@zaraynew8048
@zaraynew8048 Ай бұрын
ለሰው መሰናክል ከምትሆን የድንጋይ ወፍጮ ጭንቅላት ላይ ታስሮ ወደ ባህሪ ብትጣል ይሻላል ይላል መፅሀፍ ቅድስ እሳቸው ነጋዴ ናቸው ወይስ አባት??
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 2 ай бұрын
እንደው በጣም ያሳዝናል.እሰዋ ነጋዴናት.መኖክሴ አይደለችም.
@KidanBeyen
@KidanBeyen 2 ай бұрын
ከመሎክሴዋ ጳጳሳት ነኝ ያለው ሰውየ አደለም እንዴ የቀለለው?
@selamhailu1990
@selamhailu1990 2 ай бұрын
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@She12-e5t
@She12-e5t 2 ай бұрын
አባታችን ከእርስዎ እደበት ከእርስዎ አንድበት መስማት ያሳፍራል :: አባታችን ንግግርዎት ብራሱ እናቴ ይሆናሉ ወይንም አያቴ ብለው ቀጥለው አንቼ አንቼ አያል ይናገራሉ በእኔ እይታ ንግግርዎ በራሱ ፀያፍ ነው : እርስዎ እንዳባት የክርስቶስ ተምሳሌት እይደልም እንዲ ?? እረ ዘመን እየዋለ እያደረ ከቤተክርስቲያን አባቶች ምንድን ነው የሚስማው ሌላው በዓለማዊም እንኳን ቢሆኑ በድሞክርሲዊነት መጠቀም ነበር ሌላው ወ/ሮ እጅጋየሁን መርታት በዲህ ዓይነት በወረደ ቋንቋ መሆን አልነበረበትም !! ሌላው እባካችሁ ነጋሽ ሜዲያን መልካሙን ጋዜጠኛን አታወናብዱብን በተለይ እርስዎ አባት እኮ ነወት ::
@genettesfaye1318
@genettesfaye1318 2 ай бұрын
ልክ ነው አባትና ምእመን ሲስቱ አይደለም ለመስማት ሰቀጠጠኝ
@gglule355
@gglule355 2 ай бұрын
Shame on you Orthodox menksey
@zelalemtessema8579
@zelalemtessema8579 2 ай бұрын
አባታችን ሰለሰጡን እዉነተኛ ምሰክር እድሜ ከተጤና ይሰጦት በርቱ አሁንም በመከራ ጽኑ::
@Mulsh82
@Mulsh82 2 ай бұрын
Ewnetegna misikrnet mehonun bemn aweke.😏😏😏
@mesiab1227
@mesiab1227 2 ай бұрын
ይበርቱ አባታችን ገዳማትን ለመርዳት ያሰቡትን እግዚአብሄር አምላክ ያሳካልዎት ለሌሎችም ልቦና ይስጥልን ።
@zaraynew8048
@zaraynew8048 Ай бұрын
😂 እንዴህም ብሎ አባት
@mestawotmolla8234
@mestawotmolla8234 Ай бұрын
አባቴ አይዞት ሴትዬዋ የለመደች ነች እግዚአብሔር ለንሰሀ ያብቃት
@zaraynew8048
@zaraynew8048 Ай бұрын
ለሰው መሰናክል ከምትሆን የድንጋይ ወፍጮ ጭንቅላት ላይ ታስሮ ወደ ባህሪ ብትጣል ይሻላል ይላል መፅሀፍ ቅድስ እሳቸው ነጋዴ ናቸው ወይስ አባት??
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 ай бұрын
ለማንኛውም ውድ ክርስቲያኖች አትርበሹ ሚዛናዊ እንሁን ሰው በአለም ሲኖር ፈተናው ብዙ ነው እና የምንሰማው ሁሉ ልንሰበር አይገባም ይህ ሊሆን ግድ ነው እግዚአብሔር ሰላምን አውርድልን
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 2 ай бұрын
አባ ጨቅላ ጎበዝ ተዋናይ ነው
@alemayehutsegaye3983
@alemayehutsegaye3983 2 ай бұрын
ፈራጅ ባንሆን ይመረጣል የምናውቀው ነገር የለንም
@KidanBeyen
@KidanBeyen 2 ай бұрын
ሳያዩ መፍረድ ጥሩ አደለም, ግን እሣቸው ራሳቸው ከተናገሩት ተነስቶ እውነት መናገር ለምን ያስወቅሳል? ለሀቅ ቆመን ትውልድን እናድን
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
​@@alemayehutsegaye3983tebarku abatie❤
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 2 ай бұрын
እኔ በእነሱ አላዝንም እግዛብሄር ይቅር ይበላቸዉ ነጋሽ ሚዲያ ግን በጣም ታሳዝናለህ መነኩሴን እና የሰማኒያ አመት የዕድሜ ባለፀጋ አቅርበህ እንደዚህ የሀሜት የአሉባልታ መአት ተመልካቾችህን አለማክበር ይመስለኛል ። በሁለት አካል እሳት ከሚጭሩት አንዱ የአንተ ሚዲያ ነዉ ።
@kuworldku2733
@kuworldku2733 2 ай бұрын
ትክክል!!!! አዘጋጅ በጣም የተሳሳተ ነው !!!!እሱም ብዙ ማወቅ /መማር አለበት ትምህርት ስጪና አሳፉሬ የሆኑትኑ ጉዳዬች ለይቶ እንዲያውቅ።። ለሕዝብ ከማቅረብ በፌት
@FortunaDesta
@FortunaDesta 2 ай бұрын
እረ ባክህ?? እውነት እውነት ነው የምን መደባበስ ነው
@FortunaDesta
@FortunaDesta 2 ай бұрын
እኛ መቼም ግራ ተጋብተናል ግን በስውር የሚያየው አምላክ እውነቱን እሱያውጣው ስራው ይገለጠው ።
@elsabethnegash-g4s
@elsabethnegash-g4s 2 ай бұрын
ቆይ ምንድን ነው ምልክት ለምእምናን ምን ይጠቀማል ?የእነሱ ንትርክ ያውም ለገንዝብ በለው በፍፁም ባንተ ሚድያ መቅርብ የለሌብት ሀሜት ብቻ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ በጣም አሳሳች ናቸው ነጋሽ ላይ የምትፈርዱ ልክ አይደላችሁም ምን ያህል ለማግባባት ያንተን ሚዲያ ከሌሎች ይልቅ መርጬ ነው የመጣሁት ብለዋል እግረኛው ሚዲያ ላይስ ሳይመርጡ ነበረ የቀረቡት ? ወይዘሮ እጅጋየሁ መጀመሪያ ሚዲያ ላይ ወጥተው ስለተናገሩ አባ ህፃን ደግሞ መልስ መስጠት ግድ ይላቸዋል ዝም ቢሉ ደግሞ ስላደረጉ ነው እንዳይባል
@hailayaraya4884
@hailayaraya4884 2 ай бұрын
ምንም አይነት ክህነት በልባቸዉ ውሰጥ በሌላቸዉ እርኩሶች መኖኩሴ ነን ብለዉ ሲመጡ ነዉ ነገሩ የተበላሸዉ ።
@gzaKasu
@gzaKasu 2 ай бұрын
እኔ ማንም ሳለቅስ አልወድም። ሰው ካልክፋው አይነሺጠውም❤። አባታችን ማስተዋሉን ይስጠን። እሰወም አምላክ ይርዳወት። ይች መራራ አለም። ላታዋጣ ፈተናዋ በዝቷል።❤
@SaraMesfin-k2s
@SaraMesfin-k2s 2 ай бұрын
በእውነት አሁንስ ያማል አባቶች እንደዚህ ሃሜተኛ ሲሆኑ ማየት ያማል ፈጣሪ ሆይ ወይ ዘንድሮ በነዚህ አረመኔ አባቶች ማየቴ
@mesimesi7756
@mesimesi7756 2 ай бұрын
ሴትየዋ እኔ እበልጣለሁ አለች እኮ በጣም በጣም የወረደች ናት ይቅር ሌላ እናትነት በራሱ ትህትና ነው ለሳቸውም እጅግ ፈተና ሆነችባቸው ፈጥና ንሰሐ ትግባ❤❤❤
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 2 ай бұрын
ትክክል ቆየች እኮ ለሁሉም ፈተና ከሆነች ከ20 ዓመት በላይ ካህናት ስርስር እያለች ስንቱን አሰናክላለች አብረው እየዋሉ እየበሉ እየጠጡ ተናናቁ ክብራቸውንም አጡ በየ ቤተክርስቲያኑ ሴቶች ካህንስርስር ካሉ ያ ቦታ ይበላሻል በውጭውም ሀገር ያስቸገረን ይሄ ነው አስተዳደር ቦታ ሁሉ ገብተው ደብሩን ያምሱታል እኝህም አባት አብረዋት ኖረው አሁን ጥቅም ነው ያጣላቸው
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 2 ай бұрын
Are you the kids servent? Go to hell with him.
@eyobdemoz7832
@eyobdemoz7832 2 ай бұрын
​@@ethiopialove2772you faker swine I don't mind about the women even I don't know her ,but this man is wearing a mask and kidding people .
@RedaeHagos-p8p
@RedaeHagos-p8p 2 ай бұрын
no she is right the problem maker is the false monk
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 2 ай бұрын
@@RedaeHagos-p8pሴትየዋን አታቃትም ይሆናል በትግሬነቷ ከወያኔ ጋር ሆና ስታምስ የነበረች ናት
@maargAmare
@maargAmare 2 ай бұрын
ወደ ትግራይ ሲሄዱስ?? አየ አባ ህፃን እርሶ የወያኔ ጥላቻ ሳይሆን የትግራይ ህዝብ ጥላቻ አለቦት። ሰለ እንግድነት ከትግራይ በላይ ካለ እግዚአብሔር ይፍረድ።ለመላው ኢትዮጵያ የተበረከተው ከትግራይ ህዝብ ነው። ህዝብ ባይነጥሉ ጥሩ ነው።ስርዓት መቃወም ይቻላል። ባለፈው ያደረጉት ንግግር ከአንድ የቤተክርስቲያን አባት የሚተላለፍ መልእክት ሳይሆን ከአንድ ስድ አደግ፣ባለጌ፣ጋጥወጥ ሰው ነው የሚመስለው። ይቅርታ ቢሉም ጠንካራ ጳጳስ ካለ አለባበሱ አውልቀው እንደ ማንም ሰው ያደርግ ነበር። ቀጥሎም አንዱን ይበሏት ሴትዮ ሲፈልጉ አንቺ ሲፈልጉ እሳቸው ምን አይነት መነኩሴ ነዎት አረ እባክዎ ቆቡን ያውልቁት።ቤተክርስቲያንን አያቆሹሿት
@bisrat1269
@bisrat1269 2 ай бұрын
He's Fake monk & acheberbari
@birhanuzenu1809
@birhanuzenu1809 2 ай бұрын
ነጋሽ ሚዛናዊነትህን ተገቢ ነው ሁለቱም አቅርበህ እኛም ለመመዘን ችለናል። አባታችን በርቱ❤❤❤❤
@AberashBirhanu
@AberashBirhanu Ай бұрын
አባት እንካን እውነቱን ተናገሩ እናታችንም ልቦና ይስጣቸው ንሰሀ ይግቡ
@deesol2034
@deesol2034 2 ай бұрын
May God have mercy on him. He shouldn't talk like a business man
@ጊዜንኩሉkuluNgize
@ጊዜንኩሉkuluNgize 2 ай бұрын
ይሄ ህፃን እሚባለው ሰውዬ በዙሪያው ብዙ ጭፍራ ያለው የማፍያ መሪ ነው እሚመስለኝ። አሉባልተኛ ባልቴት ነገር ነው፣የእኔን እምነት በአፍጢሙ ደፍተኻዋል አሰናክለኻኛል ለኔ ነፍስ ተጠያቂ ነህ‼️
@AbelAbel-oy7jr
@AbelAbel-oy7jr 2 ай бұрын
ይሄ ዘመን ጉዳችሁን ነው የገለጠው እናንተንም ሀይማኖታችንንም እንድንጠላ እያደረገችሁን ነው ንስሀ ግቡ
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 2 ай бұрын
ሀይማኖቱ ምን አደረገ ቤቴክርስቲያን ምንም አላረገችም የኸ የሠዎች ችግር ነው አትሸወድ አቤል ሌላው ሀይማኖት ይብሳል
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
@ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 2 ай бұрын
ሰውና ቤተክርስቲያንን መለየት አለብን ወንድም እነሱ እንቅፍት ሊሆኑን አይገባም በሀይማኖታችን መጠንከር አለብን አለዚያ በሰው እንሰና ከላለን
@alwmyetbark2710
@alwmyetbark2710 2 ай бұрын
አይዞት አባታችን እግዚአብሄር አለ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@elmakebfanuel3372
@elmakebfanuel3372 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በበረከት ላይ በረከት ይጨምርሎት ያትረፍርፍሎት ሚልየነር ቢሆኑ አይከፋኝም ሰርተው ነው ሰርቀው አይደለም እርሶ ለብዙዎች ምሳሌ ኖት ተስፋ ባለመቁረጥ በጥረትዎ እዚህ ስለደረሱ በግሌ ደስተኛ ነኝ ሰርተህ ብላ ነው እንጂ የተባለው ሙዳይ ምፅዋት ጠብቀህ ብላ አልተባለም ስለዚህ አባቴ ጠንክረው ስሩ
@dgdg8180
@dgdg8180 2 ай бұрын
ታዲያ ለምን መነኮሱ ብር ካማራቸው
@elmakebfanuel3372
@elmakebfanuel3372 2 ай бұрын
@@dgdg8180 በመጀመሪያ ገንዘብ አንተን እንዳይገዛህ ገንዘብን በአግባቡ ከተጠቀምንበት በረከት ነው የሚሆነው መነኩሴ ይለምን ያለው ማነው? ሰርተው ለምን ተቀየሩ የው? መነኮሰ ማለት ለምኖ ይብላ ማለት አይደለም
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 Ай бұрын
Awo yabatachene berkete yedersene❤
@mimibruk
@mimibruk 2 ай бұрын
እንኳን እኝህን ሴትዬ እኩል የሚመላለሷቸዉን ቀርቶ ከዚ በፊት አባ ማትያስን ሲያሙ ነበር 😢
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 2 ай бұрын
አባ ህፃን ትልቅ ትዕቢት ዉስጥ ነዉ ያሉት ንስሐ ይግቡ ይቅርታ ብቻ በቂ አይደለም
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
በፍፁም ትዕቢት አይታይባቸውም ስለተወራው ነገር ነው ማብራሪያ እየሰጡ ነው። አንድ ዓይነት ጆሮና አይን ነው አደል ያለን?
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 2 ай бұрын
@@Emamimami አየሽ የኔ እህት እነርሱ ሲያስተምሩን ግራህን ሲመታህ ቀኝህን ጨምረህ ስጠዉና ይምታዉ ብለዉ ነዉ እንኳን ቆለጤ ላይ ዉሀ አንጠለጠሉብኝ አይባልም አያት ናቸው ብለው ደግሞ ስድብ አይሆንም ከሳቸው አልፎ ልጆቻቸውን መንካት እረ አይደረግም
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
@@MesfinTadesse-jq7el በፍፁም ስድብ አልተሳደቡም ሰው የተደረገውን ነገር ማውራቱ ምንድነው ችግሩ?
@MesfinTadesse-jq7el
@MesfinTadesse-jq7el 2 ай бұрын
@@Emamimami መፅሐፍ ቅዱስ ዉስጥ አመንዝራ ሴትየዋ ነበረች ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ፈረደባት እንዴ ሰደባት አንቋሸሻት በፍፁም ሊፈርዱባት የመጡትን ሁሉ አሳፍሮ ምን አላቸዉ አንቺ ሴት እኔም አልፈርድብሽም በሰላም ሂጂ ነዉ ያላት አባ ተሳድበዋል
@Emamimami
@Emamimami 2 ай бұрын
@@MesfinTadesse-jq7el ምንድነው የምታወራው ታዲያ አሁን ይሄ ከሳቸው ጋር ምን ያገናኘዋል የተደረገውን ነገር መናገር እና ፍርድ የተለያዩ ነገሮች ናቸው አሁንም ለይቅርታ ልቤ ክፍት ነው አሉ ተበድያለው ብዬ አላኮርፍም እኔ ይቅርታ እጠይቃለው አሉ ለምንድነው ግን ሀሳብ ላለመቀየር የምንሟገተው አረዳድህ ትክክል ካልነበረ ሰው ሲነግርህ ተመለስ ከዚህ የተለየ አልተናገሩም በተረፈ መፅሀፍ ቅዱስ በማጣቀስ ልታስረዳኝ አትሞክር ስታስረዳኝ በሚመሳሰል ነገር እንኳን አደለም።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 ай бұрын
ጎበዝ አባታችን ከሁሉም የሚበልጠው ይቅርታ የሚባለውን ነገር መጠየቅዎ መልካም አደረጉ👏🏽👏🏽 ሌላው ነገር ትርፍ ነው::
@yaredk7222
@yaredk7222 2 ай бұрын
እኔኮ ያልገባኝ ነገር ህዝቡ ምን ይማር በጣም የሚያሳዝን ነው ከአንድ አባት እንደዚ መስማት እግዛቤር ይቅር ይበሎት ከዚ በላይ እንዴት ይነግዱ ትነሽ እንካን እዝያቤርን ፍሩ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ
@ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 ай бұрын
አባታችን ምን ያርጉ እሷን አታውቋትም ዝም በሉ ወሪኞች እግዚያብሔር እንኳን አጋለጣትኝ
@HeldanaAddis
@HeldanaAddis 2 ай бұрын
አቤት አምላኬ የሞሎክሴ ሀሜተኛ ከርሳ አሁን ምንድነው የምንማረው ሀሜት ወሪ ከዛ ወደዚ ማለቃለቅ
@SenaitKassay
@SenaitKassay Ай бұрын
ይቅርታ ነጋሽ ግን የሃይማኖት መምህር ሳይሆኑ የፖለቲካና በተለይ በተጋሩ ዘር መርጠው ሲያጥላሉና ህዝባችን ላይ ሲያሳምፁ ሲያስገድሉ ነው የምናዉቀዉ
@AbrehamAchew
@AbrehamAchew 2 ай бұрын
እውነትም አባ ህፃን ፡ ህፃንአባ፡ህፃን ትልቁ ዳቦ ሊጥ ሆነ፡ ያሳዝናል እንዴት ለዚህ ክህነተት በቁ
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 ай бұрын
ምን ጕደላቸው ለተሰደቡት ማንነታቸውንና በደላቸውን ስለተናገሩ ኮመንት ከማድረግ በፊት ማሰብ ይቀድማል
@FikreMariam-u3m
@FikreMariam-u3m 2 ай бұрын
ተምረው ነዋ
@israeltadesse1906
@israeltadesse1906 2 ай бұрын
@@Mesdes1977ጋላ ጋላ ነው ጋላ ካህን አይሆንም ስልክ
@KidanBeyen
@KidanBeyen 2 ай бұрын
@@israeltadesse1906ዘረኝነት ክፉ ነው
@abay3517
@abay3517 2 ай бұрын
@Abreham በክፉ ንግግር ትንሽነትህን ነገርከን ነውር መናገር አዋቂነት አይደለም።
@Lesgo1kchatFootballv3boys
@Lesgo1kchatFootballv3boys 2 ай бұрын
አይይይ ከዚህ በፉት አባታችንን አቡነ ማቲያስን ሲያሙ ነበር ይቅር ይበልዎ
@FikreMariam-u3m
@FikreMariam-u3m 2 ай бұрын
ሀሜት ሳይሆን በፊት ለፋት ነው ነው የነገሯቸው
@selamkebebe725
@selamkebebe725 2 ай бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 Ай бұрын
አግዙዮ ሰንቱን ሰማን አየን አግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ምድሪቶን አፅዳ ቤተክርስትያኖኖ አፅዳ 🙏🏽 አሁን ላይ ሲገባኝ ኦርቶዶክስ መከራ ውስጥ የከተቱ አንደነዚህ ያሉ ናቸው ያሳዝናል:: 😭 አውነተኛ የአግዝያብህር አገልጋይ አኔ *አከሌ* ስለሆንኩ ነው አያለ አያወራም.. አውነተኛው የአግዚአብሔር አገልጋይ ምድራዊ መኪና ቤት ወዘተ አይደንቀውም, አንቱታን አያነፈንፍም, ይልቅ ስንቱን ወደ አግዚአብሔር ቤት አመጣሁ አንጂ ማለት ያለበት. 😭
@gebremedhingebreyesus
@gebremedhingebreyesus Ай бұрын
ቀድም መኪና ሰለነዱ ነው ወደ ጦርነት መባረክ የረጡት ኡነት ነዉ የትራንስፖርት ችግር ሰላልነበራቸው ሊዋጉ የሂዱ ለምን ግን ንሳሃ አይገቡም ፖለቲከኛ ከሞሆን ንሳሃ ይግቡ ብዙ ችግር ያለቦት ኣባት ነው።
@andy4324
@andy4324 2 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው ፡ እንኳንም እውነቱን አወጡት ፡ያቺ ማፈያ አሮጊት በህግ መጠየቅ አለባት ፡።አባቴ ጤና ና እድሜ ይስጦት ፡ በርቱ ፡፡
@abbyteklehaimanot5298
@abbyteklehaimanot5298 Ай бұрын
How is he telling the truth, and the lady isn't? Because he said some verses from the bible? He is a liar and opportunist.
@abbyteklehaimanot5298
@abbyteklehaimanot5298 Ай бұрын
Who spends his time on social media looking at profiles of people. He said it himself. Is that what a monk should do? Bless his soul.
@elizabethelilta2663
@elizabethelilta2663 2 ай бұрын
ኣቤትት መነኩሴ እና ሃሜትትት ገንዘብ ቢዝነስ ጉድ ጉድ እንዴትስ እግዚኣብሄር ይስማን ህዝቡስ ከማን ይማር ውይይ ግዜ
@ZeeZee7962
@ZeeZee7962 2 ай бұрын
እርቅ አውርደው አንድላይ ቅረቡ የምትሉ በላይክ አሳዩን
@NgusKahsay
@NgusKahsay 2 ай бұрын
ኣባ ህፃን የትግራዋይ ጠላት እደሆኑ ሁሉም ያውቃል ግና አሁን ምንለው እግዚአብሔር ልቦና ይስጦት ማለት ብቻ ነው ምንለው
@tsehaybirbirsa
@tsehaybirbirsa 2 ай бұрын
አባሰረቀን ምነው አልኮነናችሁ ዛሬ ተንፈላሳችሁ የምትኖሩባት ኢትዮጵያን እንዳትጠርዋን ኤልዛቤልናት ብለው የገዘቶችሁን ምነው አልወቀሳችሁ የናንተ ሲሆን ፅድቀ የሌላው ሲሆን ኩነኔ እራሳችሁን ዞር ብላችሁ እዩ እንድትፈርስ ለፈረዳችሁባት ሀገር ቢዋጉስ ስተቱ ምኑ ላይነው
@tts2jo
@tts2jo 2 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን
@EdenKifle-zb8bw
@EdenKifle-zb8bw 2 ай бұрын
መነኮሰ ማለት ሞት ማለት ነው ::
@AddiseAbeba
@AddiseAbeba 2 ай бұрын
ነጋሽ የምትባል ሰው ልታስጠላኛ ነው እኛ ትምህርት የሚሰጡ በእምነታቸው ጠንካራ የሆኖ አባቶችን ማቅርብ ሲገባህ ምንአይነት ትምህርት እንዲሰጥ ነው እየደጋገምክ ምታቀርበው ጊታሆይ።
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 ай бұрын
አባቶች አይበደሉም አያዝኑም አባቶች ሰዎች አይደሉም ?ሁሌ ምክንያት እየፈለግን መዉቀስ ጥሩ አይደለም እንኳን ያላሉ ቢሉም በመንፈሳዊ ጉዞ ላይ መንፈሳዊ እዉቀት ያለዉ ስለ ገዳማቱ ስለሚጎበኘዉ ቅዲስ ስፍራ የሚያስተምር እዉቀት ያለዉ መሆን አለበት ገና ሴትዮዋ ገና ገንዘብ ስላላት ያለ እዉቀት መንፈሳዊ ጉዞ ማስጎብኘት አትችልም ለሁሉም እዉቀት ያስፈልገዋል
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 2 ай бұрын
እሱም ቢዝነሱን እየሰራ ነዉ
@danielbekele2977
@danielbekele2977 2 ай бұрын
ነጋሽ እየወረደ ነው, የአሉባልታ ቻናል አረገው።
@lulululu3892
@lulululu3892 2 ай бұрын
how are you ጠላህው ወደድከው ምን ልታሳጣው ኮተት!
@lulululu3892
@lulululu3892 2 ай бұрын
@@HabtamuAweke-l5dደግ አደረገ !
@tirsitabdi9437
@tirsitabdi9437 Ай бұрын
በርቱ አባ ፣ በቀጣይ በሚኖሮት ጉዞ ከነቤተሰብ እነደ እ/ር ፍቃድ አብረን እንጓዛለን።
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Ай бұрын
The first wrong, when a prest talking about money. Where ever it is this prest involved in money, that's is wrong. Business and religion mixed with those who served the church and those who served Business to the church has to separate. Prest has to preaching, those who is not prest should work in Business area.
@marigoldan1
@marigoldan1 2 ай бұрын
ከማን ጋር እውነት እንዳለ የሚያውቀው ፈጣሪ ነው። ወይዘሮዋ ግን ሀይለኛ እና መሰሪናት። ምንም ቢሆን ከመነኩሴ ይልቅ ስለ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ አውቃለሁ ማለት ግብዝነት ነው። ሁሌ የዘር ካርድ መምዘዝ፣ የቤተክርስቲያን ጠላቶችን ማቆለጳጰስ፣ የሰው ባልን ቀምቶ እንደዝና መቁጠር፣ በዘር እና በ አስተሳሰብ ልዩነት ያላቸውን ትልልቅ አባቶች ማዋረድ፣ ተዘርዝሮ አያልቅም ጌታ ለንስሀ እና አርምሞ ያብቃቸው።
@kukutilove
@kukutilove 2 ай бұрын
አጭበርባሪ ነው ሰውዬው ቆበ የደፋ ሁሉ መነከሴ አይደለም
@FinoteSelam
@FinoteSelam 2 ай бұрын
ውይ አባ ማንም ስለመጽደቁ ማወቅ አይቻልም መፍረድ እንዳይሆንብን ለፈራጁ ብንተወው::ሁላችንንም እንደስራችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይማረን::
@Pitanc
@Pitanc 2 ай бұрын
Manim be Christos bihon Addis fitiret nuw,arogew alfywal enho hulum addis honoal malet ye Eyesus kiristosin motina tinsae bemamenachin besimu tsediqenal.
@MulerTeklay
@MulerTeklay 2 ай бұрын
ነጋሽ አንድ መነኩሴ በሚድያ ላይ ቀርበው በቢዝነስ ስራ ኮምፒትሽን የመልስ ምት ትህትና ባልኖረበት የበቀል መልስ የሰማንያ ዓመት አዛውንትን ክብራቸው ዝቅ አድርገው አንቺ በማለት መሳደብ እውነት ይሄ ከአንድ መነኩሴ ይጠበቃል እኛ ምዕመናን አማኞች ምን እንማር
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ 2 ай бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶሰ በእንተ ማርያም ማህረነ ክርስቶሰ በእንተ ቅዱሳን ማህረነ ክርስቶሰ በእንተ ኢትዮጵያ ማህረነ ክርስቶሰ
@BayushAdebebe
@BayushAdebebe Ай бұрын
እኔ ግን ያልገባኝቄስነች ዳቆነች ይህን ጳጳስነች ይህሁሎ በቤተክህነቱ በሁሉቦታ ይሁሉ አለሁለሁ እምትለዉ ምድነች ለመደብደብም ለማስደብደብም የቻለችዉ😢😢😢😢
@BirukAyele-v6s
@BirukAyele-v6s 2 ай бұрын
አባ ንፁህ ልብ እንዳሎት ተረድቺያለው እ/ር ደሞ መልካም ሀሰቦትን እንዲሳካ እመኛለው.
ሴቶች አስገረሙን! @NEGASHMEDIA
33:51
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 42 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 39 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 110 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 42 МЛН