"አባ ህጻን ተጋሩን ሲያሳስሩ አቡነ ሳዊሮስ ያስፈቱ ነበር" ወ/ሮ ጂጂ|AWRAMBA TIMES

  Рет қаралды 63,856

Awramba Times ®

Awramba Times ®

Күн бұрын

@AwrambaT is an online media outlet providing latest news and analysis about Ethiopia and the horn

Пікірлер: 660
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 2 күн бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ በጣም ደስ የሚሉ የሰለጠኑ የእውነት ሰው ነዎት:: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ:: ❤
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 күн бұрын
ሪሊ የት ያውቅዋቸዋል??? የመጨረሻ ምላጭ ሴትዮ መሀሙድን በእጅ በእግር ብላ ከሚስቱ ወስዳ ገንዘብ ሰብሳቢ ሞላጫ ፖፖሶቹን መነኮሳስቱን አረ እስዋ ዋው እኔም ሀጥያተኛ ነኝ ግን እንዲህ አይነት ማጭበርበር ውስጥ እልገባም ምን ሲደረግ ሴት ወይዛዝርት እና ድንግላይ ፖፖሳት ይቅር ይበላቸው ስጋዎ ደሙ እንክዋን የተቀበለች አይመስለኝም ወሬኛ አሮጊት ስለማታውቅዋት አልፈርድባችሁም!!
@debreworkdebebe1675
@debreworkdebebe1675 Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@debreworkdebebe1675
@debreworkdebebe1675 Күн бұрын
😊😊
@saraberhe6491
@saraberhe6491 Күн бұрын
ጭዋ ቤተሰብ እና ዘር ማዘራቸው በጭዋ ያደጉ ነዛች ቅድስት ሃገር ጀግና ....
@Sinday-kt9ft
@Sinday-kt9ft 3 күн бұрын
በጣም ጅግና ሴት ናት ወሮ እጅጋየሁ በጣም አድናቂሽ ነሽ እውነተኛ ይቺ አለም የውሽተኞ የአስመሳዬች አለም ስለሆነች ነው ስምሽ በክፉ የሚነሳው እና እንደአንቺ ያለሰው ቢበዛ ነሮ ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ፈተና አትወድቅም ነበር እና እግዛብሄሄር ካንቺ ጋር ነው አይዞሽ
@tsehaybirbirsa
@tsehaybirbirsa 2 күн бұрын
ምኑጋርነው እውነትዋ ዘረኝነትን እንደአክሊል ደፍታ መታየትዋ?ቤተክህነትን አዋርዳ ማሳየትዋ አንድን ሞለክሴ እርቃን በማሳየትዋ አንድም ቦታላ ስለአባሰረቀ ስታወራኮ አልተሰማችም ምነው የሱ ሲሆን ፅድቅ ነው
@MleteTewolde
@MleteTewolde 2 күн бұрын
Yes Jegna enat❤ long life ❤
@DawitGebermariam
@DawitGebermariam 2 күн бұрын
ጋዜጠኛው የጋዜጠኛ ስራ እየሰራህ አይደለም ሳይድ ይዘሃል ለምን ጥያቄዉን ብቻ አትጠይቅም ስእሳቸው አይመለከትህም
@dawit8576
@dawit8576 Күн бұрын
@@tsehaybirbirsa ከዘር የፀዳች መሆና ስራዋን ማየት ትቺያለሽ ;እንዳንቺ የፅንፈኛ አመለካከት የላትም;ዘረኛ ብትሆን መሐሙድን አታገባም ነበር;ባዶ ጭንቅላትሽን ይዘሽ ተቀመጪ
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 2 күн бұрын
ጀግና የጀግኖች ጀግና ውድድ የእኔ እናት ቄስ የሚባል ነዉ የጠላሁት ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ ማለት አሁን ነዉ ሰውየው ሲያወራ ብዙ ውሸት እንዳለበት ያስታውቃል በፍጹም ቃላት አጣለሁ ምናቸውም የቤተክርስቲያን ሰው አይመስልም ልብሱን ብቻ ነዉ የለበሱት እማማ ነሌ ጀግና ናቸው
@Sarahj962
@Sarahj962 2 күн бұрын
W/O Gigi is a hero. She is doing exactly what needs to be done. She is bold and is calling a spade a spade and that is a very important lesson for Tigrayans. Anyone that is openly anti any ethnic group (in this case Tigrayans) has to be called out and be dealt with. I know a lot of Tigrayans seem to prefer not engage and let it go b/c perhaps they don't want to match the low level people but that has proved to be extremely dangerous. Thank you w/o Gigi for standing up to evil.
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 3 күн бұрын
ውይ እናታችን ምናለ ኣርፋቹ ብ ትቐመጡ በ እግዚኣብሄር ስም ልለምንዎት ምንም ጥቅም የለዉም በዚህ እድሜዎ መጸለይ ይቅርታ ማረግ ነው ያልዎት እንደው ጊዜው እኮ ጸሎት ንስሃ የሚፈልግ ነው እግዚሄር ይስሞት ስሙን በወላዲት ኣምላክ ብላቹ
@mussaron-vs6wq
@mussaron-vs6wq 8 сағат бұрын
ለመንደር ድሩዬው ቄስ አሊበልተኛስ ምን ትመክሪዋለሽ ወይስ ምን ትመክረወዋለህ።
@SamsonG.Teferi
@SamsonG.Teferi 2 күн бұрын
I can learn what does self confidence mean!! Thanks mama 🙏
@Betututu_2
@Betututu_2 Сағат бұрын
በጣም I am always wondering how she strong and has confidence
@JMGD44
@JMGD44 Күн бұрын
ማማ ጂጂ በእውነት ስምሽን ልነቀስልሽ ነው። የእውነት አምባሳደር ነሽ ማማ ጂጂ❤❤❤
@nardosmersha2080
@nardosmersha2080 2 күн бұрын
I love her she is honest in every situation❤
@TsegayKidanu-p6t
@TsegayKidanu-p6t Күн бұрын
ዕድሜና ጤና ይስጣቸው እናታችን ወ/ሮ እጅጋየሁ ።
@amengetachew5963
@amengetachew5963 3 күн бұрын
በጣም ነው የምወድሽ 100 አመት ያቆይሽ ፈጣሬ አምላክ
@tadessetadesse8104
@tadessetadesse8104 3 күн бұрын
አምን ያኖርልን❤
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 2 күн бұрын
ኧረ፡ለንስሀ፡ያብቃሽ፡በሉዋት።
@danaitmiki5319
@danaitmiki5319 2 күн бұрын
የተከበርሽ እመቤት ነሽ እረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለው በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤
@helenbek1678
@helenbek1678 2 күн бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ ጀግና ነሽ ለኔ እንዲህ አይነት እንደ አባ ህፃን ወረዳ አባቶችን እያወጣን በቤተክርስቲያን የሚነግድ የሚዘርፉ አደባባይ እንንቺ እንዳደረግሽው ብናደርግ እንደ አባ ህፃን አይነቶችን እናፀዳ ነበር
@sunamawitua
@sunamawitua 3 күн бұрын
በአባ ህጻንና በወይዘሮ እጅጋየው በአንድ ነገር አምናለው በግሌ ወይዘሮ እጅጋዮ የቱንም ያህል ጥፋት ይስሩ አንድ ግለሰብ ምህመን ሴት ናቸው አባ ህጻን ግን ክህነት ያላቸው የሁሉ አባት ብንበድል እንኳ ይቅር በላቸው ብለው የሚፀልዩልን እንጂ እንዲህ ወርደው ካንዲት ግለሰብ ሴት ጋር አሉባለታ ማውራት ብዙ የማይጠበቅ ነገር መናገር ለቤተክርስትያናችን አይመጥናትም ነበር ያሰሰፍራል ብቻ አንድ አባት በዚህ ልክ ወርዶ ነጋዴ ለመሆን በአይማኖት ሽፋን አባቶችን ማለል አባ ህጻን እውነትም እጻን ነህ ዋጋህን ታገኛለህ ከፈጣሪ!!!
@tsehaybirbirsa
@tsehaybirbirsa 2 күн бұрын
እሶስ ማነው እንዲህ ቤተክህነቱን እያድፉፉች እንድታወራ የፈቀደላት ሲቀጥል ይቺሴትየው ከፍተኛ ዘረኝነት ታንፀባርቃለች ቤተክህነት ውስጥ አድራጊ ፈጣሪ እንደሆነች ታወራለች ቀጥላም ባሉባልታ ነጋሽ ሚድያን ምንእንዳደረገች ሰማን እና ዝም መባል አለባት?
@sunamawitua
@sunamawitua 2 күн бұрын
@@tsehaybirbirsa አልኩህ እኮ ግለሰብ ያሳውን ሲፈተፍት ክህነት ካለው አባት ጋር ሊነጻጸር አይችልም!
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 2 күн бұрын
ቅዘናም እሲዋ ታሪኪ እየሰራች ነው አንተ ስለ ሰይጣኑ አባ ታወራለህ
@azebg328
@azebg328 3 күн бұрын
ትክክል ታሪኩን ስሰማ ከንግስተ ሳባ እስካሁን የተሰቀለውን ስዕሎችን አደነቅሁ ይባርክሽ
@elshuelshu-jq5xx
@elshuelshu-jq5xx Күн бұрын
በጣም ነው የምወድሸ ፈጣሬ አምላክ ያቆይሸ እናት
@HirutSeyoum-c7p
@HirutSeyoum-c7p 2 күн бұрын
ትክክል ነዎት ወ/ሮ እጅጋዮህ ይህ ስውዬ አባ ሳይሆኑ የመሬትና የመኪና ደላላ እንዲሁም እንዲት መለኩሴ አስረግዘው ያባረሩ ናቸው ተባረኩልን እድሜ ሰጪ እምላክ መሆኑን ዘንግቶታል
@Wine_1616
@Wine_1616 2 күн бұрын
ስንፈርድ እንደሚፈረድብን ማወቅ ጥሩ ነው።
@saraberhe6491
@saraberhe6491 Күн бұрын
ሃይለኛ መሆነዎት የአጼ ዮሃንስ የራእሰ አሉላ ዘር ነዎታ ከዚሕ ሰው ጋር አይመላለሱ ባለጌና ውሻ የሰው ልክ አያቅም መለኩሴ ዝቅ ብሎ አባቶች ታዞ ያገለግላል ባደባባይ ሰውን የሚያሰወነጅል እንደ አባቾችዎት ስራዎትን ይስሩ
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc 2 күн бұрын
እርሳቸውን አዋርዳለሁ ብለው እርሶ እራስዎት የሚያወጡት ቃል ለእራስዎት ክብር የማይመጥን ::
@natiaman4609
@natiaman4609 2 күн бұрын
የኔ ትልቅ ሰው የግዜሔል ልጅ መልካም ሁሉ ይሁንልሽ ❤
@Love_and_Peace101
@Love_and_Peace101 2 күн бұрын
"ማጎምበስ : አልወድም : የሚያጎነብስ : ውሸታም : ነው::" - ትክክል ብለዋል 👍🏽💕
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 Күн бұрын
በሰምአም የማቀዉ ልጅ አለ ((ይጓነበሳል ሲሰገድ ይዉላል ልቡ ክፉ ሰዉ ሲያይ ጎንበስ ይላል ልቡ ክፉ
@gideyhaila5302
@gideyhaila5302 Күн бұрын
ሀይላንድ አንጠላጥለዉብኛል ያለዉ (((ትግራይዋይ ሰለሆንች ነዉ እጂግየ በዛ በጦርነት ሳዓት (((ሀይላነድ ብልታችን ተንጠለጠለብን ያሉት ሁላቸዉም ልጅ እየወለድ ነዉ (ሃይላንድ ተንጠለጠለብን እያሉ ድራማ ሲሰሩ የነበሩ ((ሸይጣን አባህፃን )) ይቅርታ አንፈልግም የትግራይ ህዝብ አሻንጉሊት አይደለም ((ያንተ ይቅርታ አያሰፈልግም ሸይጣን አባህፃን ) አባህፃን የትግራይ ቄሶች እያሳስረ የሰንቱ እንባ አለበት እሄ ቀጣፊ
@teshomegebremeskel4492
@teshomegebremeskel4492 Күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ። የኡነት እናት
@TsegayeBerhe-n9f
@TsegayeBerhe-n9f 2 күн бұрын
እማማ እጅጋዮህ እጅግ በጣም አከበሮታለሁ ፣ እወዶታለሁ እንዲሁም እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጦት።
@tikibeyenne4221
@tikibeyenne4221 3 күн бұрын
Mama Long life be strong keep it up
@destaaraya52
@destaaraya52 2 күн бұрын
ጀግና እናት ነሽ ለሓቅ የቆምሽ ጀግና እቺ አለም የውሸቶኞች እና የአስመሳዮች ናት ሁሌም የነሱ ድምፅ ከፍ ይላል ግን አንቺ ማንንም ሳትፈሪ ሓቅ የምትናገሪ ሓቀኛ እናት ነሽ አንችን ሳይ አባቴን ነው እማስበው በጣም ሓቀኛ ለሰው አሳቢ አባት አለኝ 80 አመት ሆነው ፈጣሪ ሲረዳኝ አቅም ሲኖረኝ እየሩሳሌም መሄድ ህልሙ ነው በአንቺ ጉዞ ብወስደው እግዝአብሄር ይርዳኝ እናታችን እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናኔ ይቅርታ አንቺ አልኩሽ እናቴ እወድሻለው
@RuhamaTaddesse
@RuhamaTaddesse 3 күн бұрын
She is an amazing lady! Her family should be proud! Keep shining dear😊
@eagle4452
@eagle4452 3 күн бұрын
ብትቆርብ እና ምላሷን ሰብስባ ብትኖር ነበር amazing የምትባለው ይቺ ያረጀች #ህውሀት በየሚድያው እየዙረች አባቶችን ስትከስ ትውላለች ያው እናንተ ፀረ እግዚአብሔር ስለሆናቾ እብሪታቾ ጣራ የነካ ነው
@LiAa400
@LiAa400 3 күн бұрын
​@eagle4452 lemebt mekom ena ewnet wndiweta madreg e/r ywedewal e/r senef aywedim eskechalech lemn be 100 amet edmewa serenoch atagaltim degmo minm zinfandel alalechim
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 2 күн бұрын
​@@eagle4452 መጀመሪያ ሙሉውን ስማና ፍረድ!!! ፖለቲካ አይደለም የሚያወሩት - የእኛ ጉድ ነው የአባቶቻችን
@esabellalala
@esabellalala 2 күн бұрын
እና የብላታ ብትሆኚ አረ ጌታ ይገፅፅሸ መኩራትሥ በአምላክኤልዛቤል ነሸ
@queenofaxumitekingdom3037
@queenofaxumitekingdom3037 2 күн бұрын
We are very proud ❤❤
@meronaberaha7830
@meronaberaha7830 Күн бұрын
በጣም አደንቅሻላሁ አከብርሻላሁ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ Self Confidences ባንቺ ሁለንተና ነግሶ ነው ያየሁት ደግሞ በዚህ እድሜሽ የመናገር የማስታወስ የማስረዳት ብቃትሽ የሚያስደንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስራሽን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልሽ
@goitommaru1990
@goitommaru1990 2 күн бұрын
በጣም ሃቀኛ እናት ኦርቶዶክስ ተማሩ እኖት እግዛብሔር ዕድሜ ይስጥልን
@dawitabyew2463
@dawitabyew2463 2 күн бұрын
በርቱ እናት ሀቀኛ ሰው❤❤❤❤
@dawit8576
@dawit8576 2 күн бұрын
የኔ ጀግና ሴት ክብር ይገባሻል;ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ናቸው
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 күн бұрын
የአዛዜል ማሃበርተኛ😂😂
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ወ/ሮ እጅጋየሁ
@mrsa3706
@mrsa3706 3 күн бұрын
ጀግና ሴት❤
@danielhaile6470
@danielhaile6470 3 күн бұрын
ሁለታችሁም ያጣላችሁ ገንዘብ ነው ምነው እንደ እድሜያችሁ እንደ ሀይማኖት ተከታይና እንደ ሀይማኖት አባት በጨዋ አንደበት ብታወሩ እግዚአብሄር ይቅር ይበላችሁ
@zengisbagds4223
@zengisbagds4223 3 күн бұрын
ለገዳዩ ምንክብር ያስፈልገዋል ከፈለግሽ ስገድለት።
@asresbitew7105
@asresbitew7105 3 күн бұрын
ወይዘሮ እጅግአየሁ እግዚአብሔር በበረከትና በዕድሜ ያከበራቸው ሴት ስለሆኑ እንደማንም ሰው የግል ኑሯቸውን የሚኖሩ፣ ራሳቸው በግልፅ እንደተናገሩትም በልዩ ልዩ ግንኙነት የተነሣ ከብፁዕ አቡነ ጳውሎስ ጋር መልካም ወዳጅነት ነበራቸው። ይኼም የታወቀ ዕውነተኛ በደል እንደፈጸሙ ማስረጃ ከሌለባቸው የሚነወሩበት ጉዳይ ሊኖር አይገባም። ነገር ግን ቆሞስ አባ ወልየሱስ (አባ ሕፃን) በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ የተሰጣቸው ሁነው ሳለ በጣም ደፋርና እንደ ዓለማዊ ሰው ተመፃዳቂና የሰውን ስም በካይ ደግሞም የዚህ ዓለም ኑሮ አይመቼኝም ብለው ምልኩስናን ተቀብለው አስኬማውን አጥልቀው፣ ቀሚስ ለብሰው አባ እየተባሉ እርሳቸው ግን በመንታ ሕይወት ላይ ሁነው በገንዘብ ፍቅር የተነደፉ ሁነው በንግድና ድለላ ተግባር አራማጅ ስለሆኑ አሁን ባለ ብዙ ሐብት ኹልገብ ተነቃናቂ ሰው በመሆናቸው ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ክብርና ቀኖና በፍጹም አይመጥኑም። እንደ ዕውነቱ ቢሆን ገዳማዊ መነኩስ ወደ ከተማ እየገባ የሚቀማጠል ከሆነ ምንኩስናው ኃጢአት ለመፈጸም መከለያ ነው የሚሆነው። እንደ ዕውነቱማ አንድ ክርስቲያን ተፀፅቶ ከዓለማዊ ሕይወት ወደ ገዳም ሊገባ በተገባ ነበር። ደግሞም የመነኮሰ፣ የሚቀድስ፣ ወንጌል የሚሰብክ ካሕን ስለ ወጣበት ነገድ ማውራት አይገባውም። መነኩሴ እኮ ዘር የለውም፣ ሲመነኩስ አዲስ ስም ተሰጥቶታል! ከአንድ ዓመት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ቶዮታ ዲኤከስ መኪና እኔ ነኝ የገዛሁ ብለው በሚዲያ ሲመፃደቁ እንዴት ገዙ ሲባሉ የነስሃ ልጆቼ ከሚሰጡኝ አጠራቅሜ ባሉበት አንደበት፣ ሰሞኑን ደግሞ ኬንያ በነበሩበት ጊዜ ሰዎች ሥጦታ 15 ሺህ ዶላር ስላገኘሁ ያነው መነሻ ሐብቴ አሉ። ባጠቃላይ ቆሞስና ጳጳስ ወደ ግል ሐብት ማካበትና የግል ሥራ ላይ ከተሰማራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ምን እንደሚሆን እግዚአብሔር ይወቀው።
@eagle4452
@eagle4452 3 күн бұрын
ለምን ወደ ተገነጠለው የ ትግራይ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን አትወስዶትም 😂ይቺ ዘረኛ ፓለቲከኛ ደብረ ፅዪን ጋር ትሂድ ኢትዮጵያን አታምስ ሲጀመር እንድ ጽጽስ ካልቆረበች ጋለሙታ ጋር እንዴት ነው ወዳጅ ሊሆን የሚችለው 🤔በር ብቻቸውን ዘግተው ምንድነው ይሰሮ የነበሮት። መፅሀፍ ቅዶስ ላይ የቶጋር ነው ያነበብሽው ወይስ በ አለም ላይ የትኛው ጽጵስ ነው የሴት ወዳጅ ያለው 🤔 ለነገሮ የትግራይ ሰወች የመንፈስ በሽተኛ ናቾ ከ አለምም ከ ሊሉች ብሂሮችም ትለያላቾ እግዚአብሔርን የካዳቾ ስራቾ ሆሉ የእግዚአብሔር የቃሉ ተቃራኔወች ቤተክርስትያን የምትገነጥሉ ጽጽስን በብሂር የሹማቾ መርገምቶች ጥሮወች ብትሆኖ ኖሮ ምድራቾ ያረረች እና የደም ምድር ባልሆነች ነበር እባብ ልቡን አይቶ እግር ነሳው
@TsegayKidanu-p6t
@TsegayKidanu-p6t Күн бұрын
በጣም የሚገርምና የሚቀፍ ሴጣናዊ ተግባር ነው🤔
@yuyeg2814
@yuyeg2814 3 күн бұрын
ሳድግ እንደ ወይዘሮ ጂጂ መሆን ነው የምፈልገው ✋
@michalegg1956
@michalegg1956 3 күн бұрын
😅😅😅
@abrahamt2356
@abrahamt2356 3 күн бұрын
አሁን ሕፃን ሆነሽ 😮😮😮​@@michalegg1956
@ميريالشمري
@ميريالشمري 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 2 күн бұрын
ውይ፡ይቅርብሽ። በሰማንያ፡ነገረኛ?
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 ካልጠፋ ሰው በስመአብ
@semanawitkibrom5430
@semanawitkibrom5430 3 күн бұрын
I love her she’s very strong
@Alemtseha
@Alemtseha 3 күн бұрын
I love her confidence. Long live dear mom!
@amlesetAbrha-f6s
@amlesetAbrha-f6s 2 күн бұрын
እውነት ብለዋል ወ/ሮ እጅጋየሁ ይህ አጭበርባሪ መነኩሴ ነኝ ባይ ይቅርታው ካንገት በላይ ነው። ደሞ የኔ ይቅር ማለት ለእርቅ በር ይከፍታል ብለዋ። ባንተ ይቅርታ ማለት የሚከፈት የሚዘጋ በር የለም ብሉሉኝ።
@saraberhe6491
@saraberhe6491 Күн бұрын
እሱ ማን ሆነና ነው አጭበርባሪ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 күн бұрын
እማማ ጂጂዬ ...የዛን የነጋዴ አስመሳይ ቄስ ተንኮልና አለማዊ ቁስ ወዳድነት ባደባባይ ስላጋለጡት ምስጋና እንሰጣለን ..ገና የሰራው ተንኮል ያስለፈልፈዋል ... እርስዎ እድሜ ይስጦት እናቴ...
@wirohode506
@wirohode506 3 күн бұрын
Jijiyem lebba shele nat
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 3 күн бұрын
ሁለቱ ይተዋወቃሉ ቄስ አይሰደብም እግዚአብሔር ይፈርዳል
@fujlove907
@fujlove907 3 күн бұрын
​@@sebleabebe7186ፓትርያርክን የምትሳደቡ ምዕመናን እኮ ናችሁ እናንተ #ኢትዮጵያዊነት_አስመሳይነት #ኢትዮጵያዊነት_አሳፋሪነት
@fujlove907
@fujlove907 3 күн бұрын
​@@wirohode506ኦርቶዶክስ እንደ እናንተ ዐይነቱን ተሳዳቢ ነው ያነፀችው ፈሪሀ ፈጣሪ ትህትናን የመፀሀፍ ቅዱስን ቃል አላስተማረቻችሁም የተማራችሁት ስድብ ዘረኝነት ክፋት ጥላቻ ብቻ #ኢትዮጵያዊነት_ወራዳነት
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 күн бұрын
@@sebleabebe7186 ቄስስ እንዲሳደብ ማነው ስልጣን የሰጠው... ይሄ ባለጌ ነጋሽ ሚድያ ላይ ልጋጉን ሲያዘረብርብ ከካህንነት ወርዶ ተዋርዶ አልሰማነውም?
@atchessman4825
@atchessman4825 22 сағат бұрын
She is amazing & her humbleness and grits are commendable. 💛
@Johnweldeslaseei
@Johnweldeslaseei 2 күн бұрын
በዚህ ዘመን እኮ እውነት የምናገር አይወደድም ።
@Petruspetrus1
@Petruspetrus1 2 күн бұрын
እማማ እጅጋዮ እናቴ በጣም ጎበዝ ለኡነት የቆሙ የምወዳት አክስቴን ያስታዉሱኛል እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት🙏🙏🙏
@helenmokennen6645
@helenmokennen6645 3 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እናታችን ዴቭ ኣንተም ተባረክ የምትሰራቸዉ ስራዎች ጥቅማቸዉ ብዙ ነዉ ቀጥል በዚሁ በርታ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@MekdiKoru
@MekdiKoru 3 күн бұрын
እባካችሁ ስለትውልዱ ግድ ይኑራችሁ የዘር ጥግ ይዛችሁ የሀይማኖት ተቆርቋሪ አትምሰሉ
@TsegayeBerhe-n9f
@TsegayeBerhe-n9f 2 күн бұрын
በጣም የሚገርሙ ክብርት እናት። ፃዲቁ ቅዱስ አቡነ አረጋዊ ይጠብቆት ፣ይከተልዎት እንዃን ለጥቅምት 14 ክብረ በዓል አደረስዎት። እውነተኛ እናት።
@zengisbagds4223
@zengisbagds4223 3 күн бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃበን❤
@nardieri7725
@nardieri7725 2 күн бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የቲክቶኳ ጂጂና የዮቲብዋ እማማ ጂጂ የሚመሳሰሉብኝ
@wendwesenzewdu9730
@wendwesenzewdu9730 2 күн бұрын
ye tictokua besent teamua
@ethiopia3237
@ethiopia3237 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 2 күн бұрын
ሁሉም የእጁን ያገኛል በጊዜያችሁ ስንቱን ስታስሩ፣ ስታሰድ እና ስታስሩ ነበር አሁን ደግሞ ባልጊዜ ተራውን ተረክቦ የስራችሁን እየሰጣችሁ ነው ሁሉም ከስሩ ከተመረመረ ካላይ ጀምሮ ችግር አለ ለማንኛውም ህዝብ መንቃት እና ማስተዋል ነው ያለበት።
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 2 күн бұрын
አረ ማዘር እኔንም ውሰዱኝ ዱዲ የለኝም !!! እስኪ ልባረክ እኔም በረከቱ ይድረሰኝ !!! ከአባ ህፃንማ እኔ ማሞ ቂሎ አሻላለሁ !!!!🙏🙏🙏🙏🙏
@MegaSofiamia
@MegaSofiamia 3 күн бұрын
እማማ ጂጂዬ እድሜና ጤና ይስጥዋት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@manamengesha6938
@manamengesha6938 3 күн бұрын
እማማ ጂጂዬ እድሜና ጤና ይስጥዋት እናከብሮታለን እንወዶታለን 🙏🙏🙏
@lemlemtigray8788
@lemlemtigray8788 2 күн бұрын
I love this lady she has so much confidence she knows exactly what is going on this world she made she made history in her own way thank you God bless you 🙏🏽💕💕💕
@Wedi.22haile.weyanay
@Wedi.22haile.weyanay 3 күн бұрын
ክብርት አዴና❤❤እድሜ ከጤና ይስጥልን ይህን አጭበርባሪ በቤተክርስቲያን የተደበቀ ነፍሰገዳይ ጀነራል ጨቅላ ህፃን ስላጋለጡልን እናመሰግናለን ሺአመት ይኑሩልን ❤❤
@helenbek1678
@helenbek1678 2 күн бұрын
ትክክል እኔም ያልኩት ይሄው ነው አንድ አባት ሚስጥ ይደብቃል ይመክራል እጂ አደባባይ አያሰጠም እኔ አሁን በሳቸው የተነሳ አባቶችን እስፔሻሊ የከተማ አባት አምኝ ሚስጥሬን አልነግርም
@Mr.robloxbacon
@Mr.robloxbacon 2 күн бұрын
በጣም ትልቅ ፣መከበር የሚገባቸው እናት ናቸው።እውነተኛ ሰው ናቸው።እሳቸውን መንካትና መንቀፍ የሚሞክሩት ስለ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውቀትም እውነትም የሌላቸው ሰዎች ናቸው። 43:06
@HirutSeyoum-c7p
@HirutSeyoum-c7p 2 күн бұрын
ብፁዕ አቡነ ሳዊሮስ እውነተኛ አባት መሆናቸውን ጥቂቱ ያምናል በተለይ ተጋሩ ሌላው ግን ፋኖ ስላልሆኑ ስማቸውን ያጠለሿቸዋል አቡነ አረጋዊ ስማቸው ብቻ ነው እንጂ የትምክህተኞች ወገን ናቸው
@habtamuteklu1151
@habtamuteklu1151 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ያውቃል መቃብር አፋፍ ላይ ቆማ እኒህ ሴትዮ እንዲህ ሲዋሹ እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም። ምን ዓይነት ዓላማ እንዳላቸው ግራ የሚገባ ነው አቡነ ጳውሎስን በተመለከተ እነ አለቃ አያሌውን ከመሰሉ ሊቃውንት ተሽለው ፍፁም ጻድቅ መሆናቸውን ሊሰብኩን ከመሞከራቸውም በላይ አቡነ ሳዊሮስን የመሰሉ ፀረ ቤተክርስትያን እና የብዙ ክርስቲያኖች ደም በእጃቸው ያለ ሰው ደግና የሰላም አባት እንደሆኑ ለመናገር መድፈራቸው እጅግ በጣም ከማስገረሙም በላይ በንጹሐን ክርስቲያኖች እና በቤተክርስቲያናችን ላይ መቀለድ ነው። በእውነት እግዚአብሔር ታጋሽ አምላክ ስለሆነ እንጂ እንደኛ ኃጢአት ቢሆን ኖሮ... ለማንኛውም እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣ ፍርዱን ይስጥ
@RichKassa
@RichKassa 2 күн бұрын
እናታችን ጠካራ ኖት ግን ጥሩ ስራ አይደለም የሚናገሩት ቆራቢና ሞለክሴ ለአፉም መጠቀቅ አለቦት ቢመቱትም ለእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው አዝኛለሁ ከናተ ምን እንማር ጥሩ አይደለም😂
@menenarayatedl5742
@menenarayatedl5742 2 күн бұрын
ጀግና እናት የፅናት ተምሳሌት ❤❤❤
@GB-ly7rt2
@GB-ly7rt2 3 күн бұрын
እጅግ በጣም ጀግና ሴት 👏👏
@beana3912
@beana3912 3 күн бұрын
ዋዕሮ አዴና ክብሪ ንዓኽን🙏🙏thank you awranba🙏🙏🙏❤💛❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 күн бұрын
ተገደላ ጂጂ 😂😂
@bg9694
@bg9694 2 күн бұрын
You're so smart keep it up !
@taddavid4272
@taddavid4272 2 күн бұрын
ሰው እንዴት በዚህ እድሜው እንደዚህ ይሆናል? የሴትዮዋ ዘረኝነት፣ በሀይማኖት ነጋዴነት፣ ስግብግብነት፣ ክብረቢስነት… ሲታይ እንደሀገር ምን ያክል እየወደቅን መሆናችንን ያሳያል፡፡ የባሰ ደግሞ አባ ህጻን ከዚህቺ ሴትዮ ጋር ምልልስ መግባታቸው በጣም ያሳዝናል፣ ውርደትም ነው፡፡ ፈጣሪ ቤቱን የሚያጸዳበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም፡፡
@yesasye3947
@yesasye3947 2 күн бұрын
እንዴት ነው ሰው ሲሰራ እና እውነት ሲነገር ያማቹሃል እውነታቸውን ነው ዘረኝነት እኔ እኔ ማለት የኛ የኢትዮዽያን ትልቅ ችግር ነው ስለዚህ ምን ይደረግ እውነት እውነት ነው የተደረገ ነገር ነው
@Samrililly
@Samrililly 2 күн бұрын
@@taddavid4272 zem bel zeregnas ante neh maferya
@selamyihonal.9290
@selamyihonal.9290 Күн бұрын
ምድነው ዘረኝነት ቄስ ተብየው በዘርዋ እየጠቀሰ ሲናገር የነበረው እስዋም ኣዎ ነኝ ከትግራይ ነኝ ኣለች እስዋስ ኣባነኝ ኣላለችም እሳቸው ግን ኣባት እረኛ ሆነው ጦርነት ሲያውጁ የነበረው ራሳቸው ኣይደል የትግራይ ሰዎችን እጦቁም ነበር ያሉት ምነው የሳቸውን ሃጥያት ሸፈንክላቸው እንዳባት ለፈጣሪ ሰላሙን እንዲያመጣ ከመለመን እሳት ላይ ነዳጅ ሲጨምሩ የነበሩት ምነው እሱን ኣልታየህ.
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 2 күн бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ ሀይለኛ ሴት ኖወት ግን እግዚአብሔርይመስገን ጤናወትን የመለሰልሺ አምላክ ያመስግኑ ክ ካንሰር ይፈወሰወትን 🙏🙏🙏አባ ልጅ ባለ ጊዜ ናቸው እርሰው ሁሉንነገር ለ ጌታ ብለው ይተውት
@sertsewolday1100
@sertsewolday1100 3 күн бұрын
Adey mama jiji... the pride of tegaru !! Confidence at its best 👌 👍🏼 ❤
@senayttadesse5910
@senayttadesse5910 Күн бұрын
በጣምነው እምወድዎት ማዘርየ የምር ስልጥን ጥንቅቅ ያሉ ናቸው ረጅም እድሜ ይስጥዎት🥰
@fanalulu8518
@fanalulu8518 3 күн бұрын
Long live with health
@sentayobelay9805
@sentayobelay9805 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም እግዚአብሔር ይፈርዳል እናታችን እግዚአብሔር ከእሶት ጋር ይሁን 🙏
@mesafntbirhnu4532
@mesafntbirhnu4532 2 күн бұрын
አሁንም ትግሬ በአማራ ላይ እየዘመቱነው። ካልሆነ ግን አጠፈው የከፍ ነው
@addisbisrat1083
@addisbisrat1083 17 сағат бұрын
እረ እግዚአብሔርን እንፍራ በቃሉም እንኑር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 3 күн бұрын
ከይቅርታ በላይምን ያድርጉ
@tsehayeabay2982
@tsehayeabay2982 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ከእናታችን ጋር ይሁን።እውነተኛ እናት ነሽ።እንደ አባ ህፃን የመሰሉ ዱሩዮዎች ግን እግዚአብሄር የእጃቸው ይስጣቸው።በተለይ የትግራይ ህዝብ ለዘልአለም እንደነ አባ ህፃን የመሰሉ ሰይጣኖች አይረሳቾውም።
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 2 күн бұрын
በሰማንያ፡አንቺ፡ከመባል፡ያውጣኝ።
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 күн бұрын
እቺ አሮጊት በጣም ነውረኛ ናት የእግዚአብሔር ክብር የጎደላት ነውረኛ ካዲሬ ናት አርቲስት መሃሙድ ፈጣሪ ገላገለው እቺን ነውረኛ!!
@peace-x9s
@peace-x9s 3 күн бұрын
ወይዘሮ እጅግአየሁ ጀግኒት ኢለክን አለኹ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 күн бұрын
ለካ የነሰረቀ 😂😂ናት እቺ ጀግኒት እወይ ተጋደሊቲ😂😂
@rahelafework2525
@rahelafework2525 3 күн бұрын
አደናንተ አይነት ሰዉ ቤቴክነት ዉሰጥ ገብቶ መከከራ የመጣብን
@TheTruth-mh7de
@TheTruth-mh7de 3 күн бұрын
በእውነት የተጋሩ ጉዳይ ነው ያሳሰበሽ? እንደዚያ ከሆነ ለምን በወቅቱ ዝም አልሽ። የቆምሽውም፣ የምትታገይውም ለገንዘብ ነው። በሁለት ሌባ መካከል የሚደረግን አታካራ ማዳመጥ አልፈልግም።
@ethiopianoel7454
@ethiopianoel7454 3 күн бұрын
ወ/ሮ እጅግዬ ተባረኩ
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 2 күн бұрын
ትልልቅ ሰዎች ናችሁ ምናለ ይቅርታን ብታስተምሩን? መፎካከር ከእናንተ አይጠበቅም። ስንት የሚያሳስብ ነገር እያለ በንትርክ ማህበራዊ ሚዲያዉን ሞላችሁትኮ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 күн бұрын
ሴትዮዋ ምእመንናቸው ወይስ ??ምናው ጳጳስ ልሁን አሉ ምንማለትነው ቤቱን እርሳቸው የሚሰጡት ምን ማለትነው😢😢እግዝዮ😢😢
@shewayeteka8124
@shewayeteka8124 3 күн бұрын
እንዳው ስለእግዚአብሔር የግል ጉዳያችሀሁን ከቤተክርስትያን ጋር አታይዙ ገንዘብ የሀጢያት ምንጭ ነው እደሜም የምከራችሁ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ይብቃችሁ አቁሙ።
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 2 күн бұрын
አዎ እናቴ ትክክል ነዉ እኔም እናቴ የ85 ዓመት ነዉ የሞተቹና በክብር በእግዚአብሔር ፀጋ በሃብቶ አጊጣ ነዉ የሞተችዉና እኔ ጥቁር አላደርግም ብየ ነዉ
@meskeremlegese1070
@meskeremlegese1070 2 күн бұрын
እትዬ ከዚህም በላይ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ሥራሽ ሁሉ የበረከት ይሁን❤🙏
@zelalemassefa8939
@zelalemassefa8939 3 күн бұрын
ቆራጥ ቆፍጣና ደፋር ጀግና የሴት ቆንጮ ነዎት እናቴ ረጅም ዕድሜ እመኛለሁ ❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 күн бұрын
ቆራጥ ተጋደላይ እማማ ጂጂ😂😂
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 2 күн бұрын
እባክሽ እናቴ ክሰሺው ስምሽን አጥፍቶ እንዳትምሪው።። ኦርቶዶክስን ከዚህ አረመኔ ገላግይ እባክሽ!!!አለን ከጎንሽ !!!
@user-ny9ot4qo7h
@user-ny9ot4qo7h 3 күн бұрын
I love this lady ❤😘
@YK-rd3dx
@YK-rd3dx 3 күн бұрын
Well done, Gigi. Well done keep it up keep it up.
@manexgebremichael2185
@manexgebremichael2185 3 күн бұрын
እኝህ እናት የሚያስደንቁ እናትና ለብዙ እናቶች የሚሆን ልምድ ማካፈል የሚችሉ ሲሆኑ: ነገር ግን ይቅርታ ቢያደርጉ ለራስዎት ነው እንጂ ለበዳይ ምን ይቀርለትና " ይቅር ያለ ይቅር ይባለለታል" ተብሎ ተጽፏል እና ይቅር ያሉ እንደሆነ ይቅር የተባለሉትን ያፀናሉና እግዚአብሔር ለይቅርታ ፀጋ እንዲያበዛሉት እጸልያልህ::
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b 3 күн бұрын
እውነቷን ነው ጅኛ ናት አትዋሽም፤ ዝንብለው ነው የሚቀቧት ሰዎች፤
@አሰኻል
@አሰኻል 3 күн бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብክን ማማዋይ 🙏🥰🥰🥰
@yordanosgirmay569
@yordanosgirmay569 3 күн бұрын
ጀግና እናት እድሜና ጤና ይሰልን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@hadasgirmay
@hadasgirmay 3 күн бұрын
ሐቀኛ አዶ ሞኳና ብጣዕሚ እየ ዝፕትዋ ዘክቭራ እዝጋቭሄር ምሳኪ ይኩን
@habeshawikidstube6065
@habeshawikidstube6065 2 күн бұрын
ahun ewenetim Anchi yene begashaw group nesh Aba sabiros yeselam Abat Alemaferish weygud
@danielhaile6741
@danielhaile6741 3 күн бұрын
Happy birthday እማማ ጂጂ 🎉🎉🎉
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 күн бұрын
እማማማ😂😂😂ቡጡ😂😂
@takloteshome3270
@takloteshome3270 2 күн бұрын
መለኩሴ ከሴቷ ጋር አሰጥ አገባ ነውር ነው ተስናምታችሁ ኑሩ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 күн бұрын
Wow! confidence 👏🏽👏🏽👏🏽 አቦ ኑሩልን🙏 የጎበዝ ሴቶች ተምሣሌት!! እኔ እየሩሣሌምን ልሣለም እጓጓለሁ ጌታ ቢፈቅድ በእርስዎ travel agent ለመጠቀም ምንግዜም ምርጫዬ ነው:: አድናቂዎት ነኝ ከ California.
@naomimadisa1266
@naomimadisa1266 3 күн бұрын
My grandmother and her sister used to tell me about you,they’re from Axum too.They had lots of good things to say ❤
@asnakeraya4181
@asnakeraya4181 2 күн бұрын
አይ ሚድያ!የሚገርም ጊዜ ደረስን።አንድ ሰው ተነስቶ የሆነ ገንዘብ ከከፈለ********
@narditubeናኒሻየበላይልጅ
@narditubeናኒሻየበላይልጅ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እኛን ከመሰናከል ልባችንን ይጠብቅልን እንጅ እናንተ እንኳን አርያ መሆን አልቻላችሁም እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይመልስላችሁ
@TigistMosu-zv6xo
@TigistMosu-zv6xo 2 күн бұрын
አዎአውነትነው ምንአይነትዘመንእደተፈጠርንአምላኬ😊
@Betututu_2
@Betututu_2 2 сағат бұрын
አንበሳ ነሽ እጅጋየሁ ሴቶች ሁሉ እንዳንች ጀግና በሆነ አነጋገርሽ ይበቃል እውነተኛ ነሽ በርች እነዚህን ህገወጥ ሰዎችን አጋልጭልኝ ይሄ ከይሲ ገና ይጋለጣል
@AbrhamSolomon-p7u
@AbrhamSolomon-p7u Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@almazhagos1195
@almazhagos1195 Күн бұрын
She is intelligent, brilliant and has confidence long life for you.
@ፍሬሕይወት-ጘ2ጨ
@ፍሬሕይወት-ጘ2ጨ 3 күн бұрын
I love this woman. I would love to work with her!
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 2 күн бұрын
same here!
@Meklit-bm9fi
@Meklit-bm9fi 2 күн бұрын
ይህ ሁሉ ከንቱ ነው ዋናው እግዚአብሔር እድሜ የሰጠው ለንስሐ ነው:
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 25 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 72 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 25 МЛН