#አባ_ህፃን_የከፈቱት_አዲሱ_ድርጅት_ተቃዉሞ_አስነሳ

  Рет қаралды 212,346

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 800
@yirgeduabay6191
@yirgeduabay6191 2 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ እኛ ብዙ የሚያስጨንቀን ብዙ ችግር አለብን የግለሰቦች ጉዳይ የምናዳምጥበት ጊዜ የለንም ሚዲያውን እንድንጠላው እንዳታደርገን። እነሱ የጥቅም ጉዳይ ስለሆነ ብትተዋቸው።
@jefuegzi8549
@jefuegzi8549 2 ай бұрын
በጣም ያሳፍራል ሁለቱም ሚዲያ ላይ ደሞ ለምን ይወጣሉ በግላቸው ቢነጋገሩ ይሻላቸው ነበር ይቅር ይበላቹህ🙏
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 2 ай бұрын
አንተ ወረኛ ነህ ከዚህ የሚበልጥ ሃሳብ የሚበልጥ ምን አለ ዘረኛ
@Hope1977hope
@Hope1977hope 2 ай бұрын
ይኼኔ የጴንጤ ጉድ ቢሆን ጆሮህን ቀስረህ ነበር የምትሰማው!
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Ай бұрын
Tadya lemen tadametaleh?denkoro denkurekur mehayem
@asratgeb5465
@asratgeb5465 Ай бұрын
Ewente new ejege betam yasazenal be 80 amete yehene hulu maworat le mene asefege?? 😢😢😢
@hailemelekotkidanu9078
@hailemelekotkidanu9078 Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ከሚዋሽ ጳጳስ ከስግብግብ ነጋዴ ጳጳስ ሰውረን!
@nigistkassaye5121
@nigistkassaye5121 2 ай бұрын
ዞሮ ዞሮ ነጥቡ ከጥቅም እና ከዘር ያለፈ አይደለም። ሁሉም ከቤተ/ክርስቲያኗ ሀብት ውጪ መኖር አይችሉም። ባለቤቱ ቤቱን ያፅዳ ሁሉም ያው ናቸው።
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት 2 ай бұрын
በትክክል!!
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 2 ай бұрын
ምንኩስና ምንድነው?
@user-cd9bt9bn9k
@user-cd9bt9bn9k 2 ай бұрын
Egzyabehare yakeberelege
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 2 ай бұрын
እውነት ነው መገበሪያ እንደበላ አትለፍልፉብኝ ይባል ነበር ነጋሽም ከስራህ መልካምነት እንዲህ ያሉ እንግዶቾን ለፈጣሪ እንጂ ለህዝብ ማቅረብ አይመጥንም ጨዋታው የወርቅና የዶላር ጨዋታ ነው አባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት እኮ በባዶ እግር እነሄዱ ለፈጣሪ የሚያለቅሱ ነበሩ ዛሬ ፃድቅ አድርገው ስለአቡነ ጳውሎስ ያወጋሉ ይቅር በለን ቤትህን አፅዳ አምላክ
@fiker6332
@fiker6332 2 ай бұрын
ወሬዋ ሁሉ የዘር የሆነ በ80 አመቷ ምላሷ ያልደከመ አሮጊት ተረጋጊ ንሰሀ ግቢ
@MenbereLemessa
@MenbereLemessa 2 ай бұрын
አንደኛ ዮሐንስ ምዕራፍ 5: 12 ❤ልጁ ያለው ሕይወት አው❤ ❤የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት ❤ ❤የለውም።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስለዚህ እውነት ሕይወት መንገድ የሆነውን❤የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን❤❤❤እመኑ ተቀበሉ።መዳን በሌላ በማን ❤ምየለም እድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች ❤የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ4: 12
@messya7125
@messya7125 2 ай бұрын
ዮሐንስ 2:16 የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት የተባለዉ አሁን በአይናችን እያየን ነዉ ልቦና ይስጠን አገራችን ክፉዎች ተዘርተዋል ያሳዝናል😢
@Wolde-1
@Wolde-1 2 ай бұрын
ቤተ ክርስቲያንን የሚከፋፍሉትን እነአቡነ ሳዊሮስን አባቴ ስትይና እነአቡነ አብርሃምን ለማሳጣት የሄድሽበት መንገድ ማንነትሽን የሚገልፅ ነው በወያኔ ጊዜ ቤተ ክህነቱን ስትበጠብጭ የነበረው ይብቃሽ::
@DesalegnKndeya
@DesalegnKndeya Ай бұрын
እና ከአብርሃም እና ከጴጥሮስ እነ አባ ሳዊሮሰ አይሻሉም እንደወንበዴ ህዝብን የሚያንቋሸሸ ወሮበላ ቄሰ ሰትሉ የናንተ ቄሶች መሰለውኝ ቤተከሪሰቲንን እየበጠበጧት ያሉት
@tg4829
@tg4829 Ай бұрын
Aba hetsian is rootless criminal who committed genocide against Tigrayan people.
@eyobyat
@eyobyat Ай бұрын
ከዚህ ሁሉ መከራና ጦርነት በኋላ አሁንም አልበረደልህም፣ መቼ ነው የሚበርድልህ፣ ድሮኑ (በአንተ አባባል በላይነሽ አመዴ)አናትህ ላይ ሲፈነዳ?
@eyobyat
@eyobyat Ай бұрын
ከዚህ ሁሉ መከራና ጦርነት በኋላ አሁንም አልበረደልህም፣ መቼ ነው የሚበርድልህ፣ ድሮኑ (በአንተ አባባል በላይነሽ አመዴ)አናትህ ላይ ሲፈነዳ?
@mafidaewoo2677
@mafidaewoo2677 2 ай бұрын
ይገርማል ይሄ ሁሉ ግርግር እና ጩህት እውነት የቤተክርስቲያን ፍቅር እና ያለችበት አሳስቧቸው እ እባካችሁ ልብ ግዙ እግዚአብሔር ሆይ ልብ ስጠን ይቅርም በለን😢😢😢😢
@elsabekele8124
@elsabekele8124 2 ай бұрын
አሜን እግዚኦ ማህረን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በትክክል ይቅር ይበላቹ ሁለታችውም የጥቅም ጉዳይ ነው በሃይማኖት ሰም እግዝዬ በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 2 ай бұрын
ሴት እንደዚህ ቀደም ቀደም ስትል ያስፈራል ኮ
@AbiyAhemdundected
@AbiyAhemdundected 2 ай бұрын
@@Sunshine-3uk ለጥቅሟ ስትል ነው እንዴት ታሳፍራለች
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 2 ай бұрын
እረ እማማ ይበቃወታል ። አባቶችን መተቸትም ሆነ መዝለፍ ያስጠይቃል? አሁን በዚህ እድሜ ፍቅር አድነት መስበክ እንጅ ስለጥቅም በማይገባወት ቦታ ገብተው ባይፈተፍቱ መልካም ነው። ቃለ መጠይቁ በጣም ያስጠላል እንደዚህ አይነት ቃለመጠይቅ ባያቀርቡ። ሌላው ያለ ቦታው ገብቶ ከሚሰራ እንደዚህ አይነት አባት ቢከፍት የተሻለ መልካም ይሆናል እንጅ መንድነው ክፋቱ እድሜ ልክ ምቀኝነት።
@lifetree7177
@lifetree7177 2 ай бұрын
No መነኮሰ ሞተ ነው:: ንግድ ብሎ ነገር የለም::
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 ай бұрын
ህፃን አባ መሆኑ ዘማቹ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 2 ай бұрын
አንድ አባት ሲመነኩስ ሞተ ነው ለአለም እራሱን ገሎ ለክርስቶስ ለመኖር ነው እንጂ በአለም ሊነግድ አይደለም ስለሌለው ግጭት አያገባኝም
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 2 ай бұрын
👺👹🥶💀🤬🤮🤮🤮🤮የሰይጠኑ አባቶቻችሁ ኢኣማኒያንና ዘረኞች ኢሰብኣዊያን ናቸውና አንተም የሰይጣን አምላኪ ነህ ???💀🤬🤮🤮👹👺
@NeHase16
@NeHase16 2 ай бұрын
አንተ ነጋሽ ተብዬው! እኔ ርዕሱን አይቼ አሁንስ አላልፍም ብዬ ነው የመጣሁት። ብሞት አላዳምጠውም፤ ኢትዮጵያን አይመጥናትም ዝግጅትህ። አታፍርም እንዴ እንዲህ በዩቲዪብ የአሉባልታ ቋት ይዘህ መጥተህ ስትቀርብ?? ቡና እና ጀበና ነው የቀረህ። ለስሙ ተማርኩ ጋዜጠኛ ነኝ ገለመሌ ትላለህ። ወንድ ኹን እና እንደ ወንዶች ሥራ እየሠራህ ዝግጅት አቅርብ። ክርስቲያን የኾናችሁ ስለራሳችሁ ነፍስ ተጨነቁ። የዘቀጠ ሥራ ተቀባይ አትሁኑ።
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 2 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ስንቱን ሰማነው ጌታ ሆይ እደቸርነትህ ይቅር በለን።
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@ameleyes2264
@ameleyes2264 2 ай бұрын
አሜን 😢🤲🤲🤲
@yewbdarburuno2573
@yewbdarburuno2573 Ай бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና። ኃ:ሥ 4:12 እባካችሁን ገንዘብም፣ዘርም፣ክብርም፣ ዝናም ዓለምም ሁሉም ያልፋሉ የማያልፈውን የዘለዓለምን ህይወት ሊሰጠን ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደውን መድኃኒያለምን እመኑ። ወልድ ያለው የዘለዓለም ህይወት አለው።
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 2 ай бұрын
አቤት ጉዳችን አቤት መከራችን አቤቱ የቀራንዮ ንጉስ በልጅነቴ ሞቼ በሆነ ይህን ሁሉ ጉድ ሣልሰማ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 2 ай бұрын
ያስኛል ይህንን ሳያዩ የሞቱ ክርስቲያኖች እግዚአብሔር እንዴት ይውዳቸዋል ያስኛል
@loveyourself2406
@loveyourself2406 2 ай бұрын
😢😢😢😢 በጣም ይገርማል በተለያየ አለም የምንኖር አንድ አይነት የምናስብ ሠዎች።
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@almaz7677
@almaz7677 2 ай бұрын
አሜን ❤️
@ethiopia3237
@ethiopia3237 2 ай бұрын
እረ ጠላትሽ ድብን ይበል እንኳንም ኖርሽ
@YaredTadesse-n8n
@YaredTadesse-n8n Ай бұрын
ጀግኒት እና በእውነት እድሜና ጤና ይስጦት የጠላት ዓይንን ያጥፋሏት
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b 2 ай бұрын
አረ አባቶቻችን ስለስሙ ስትሉ እባካችሁ ስለገናናው ስለ ሃያል ስሙ ስለ አፈሰሰው ቅዱስ ደሙ ስለቆረሰው ቅዱስ ስጋው ብላችሁ እባካችሁ እስቲ ስለስሙ ተንበርከኩ ለሁለት ጌታ አትገዙ ተው ተው የሰማዩ ይበልጣል ተው በማርያም እኛን ደካማ ልጆቻችሁን አበርቱን ከኛ ባሳችሁ እግዚኦኦኦኦ😢😢😢😢
@Wolde-1
@Wolde-1 2 ай бұрын
ይች የአቡነ ጳውሎስ ወዳጅ ቤተ ክህነት እየገባች አባቶቻችንን በነገር እያዋጋች እስከመቸ ነው የምትቀጥለው ?
@DesbeleTsegazeab
@DesbeleTsegazeab 2 ай бұрын
የጥቅም ጉዳይ ይመስላል፣ሰው ትክክለኛ መረዳት ለማድረግ ግን አባ ህንጻ ይቅረቡ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ይህች ሴት ያሳዝናል ሲጀመር መነኩሴ ፖፖስ ምን ሲደረግ ከወይዛዝርት ጋር መሞዳሞድ እሚያሳፍር ነው ስድ አሮጊት ናት ባለጌ ባለጌ ባለጌ ነች!!!
@የቀድሞሰራዊት
@የቀድሞሰራዊት 2 ай бұрын
እኚ እናት ግን ምን አይነት ጀግና ናቸው?በዙሪታቸው ያለውን ወጀብ ታግለው አለመውደቃቸው ይገርመኛል። ረጅም እድሜና ጤና ይብዛሎት።
@MebratTesfaye-w8d
@MebratTesfaye-w8d 2 ай бұрын
እማምየ እባክዎ ወደ ቀልቦ ተመልሰው ጥግዎን ይዘው የቀረችዎን እድሜ በፆም በፀሎት ይደምድሙ እግዚአብሔር ዕድሜ የሚቀጥለው አንዱን ከፍ አንዱን ዝቅ : አንዱን ፃድቅ አንዱን ሀጥዕ ራስዎን ስልጡን ና ሙስሊም አስጠማቂ አንዱን ፓትርያሪክ ቅዱስ አንዱን ርኩስ እንዲያ ድርጉት ማነው ስልጣን የሰጦት??? አቡነ ተክለሃይማኖትን the bare foot ጫማ አልባው መናኝን እግዚአብሔር የለም የተባለበትን ክፉ ዘመን በፀሎት ያቫገሩ መናኙን አባት ለመገምገም ምን የሞራል ብቃት አልዎትና ነው ለነገሩ ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ነው ይረጋጉ ለንስሀ እድሜ የሰጥዎትን እያመሰገኑ በደህና ቀን ዶላር ንግድ ላይ የተከልዎትን አባት ነፍስ ይማር እያሉ ቀሪ ዘመንዎን በፃም በፀሎት ቢደመድሙ ይሻል ይመስለኛል ያለዚያ እዩኝ እዩኝ ያለ ደብቁኝ ደብቁኝ ማለቱ አይቀሪ ነው
@leoultariku3750
@leoultariku3750 2 ай бұрын
Tikikil setiyewa zeregna nat
@embaye-kp7he
@embaye-kp7he Ай бұрын
መናኙ አባት ለመገምገም ነው ያልሺው ። መናኙ የተባሉ አባ ህጻን እኮ ለትግራይ ምዕመንናን ይገደሉ ይታሰሩ እያሉ የጥፋት ስራ የሰሩ አባት ናቸው ይቅርታ ስለ ጠየቁ ብዙ ማለት አልፈልግም። እኚህ እናት ንጽህት የተዋሕዶ እናት ናቸው ዘረኛም አይደሉም ።
@yaredlemma4450
@yaredlemma4450 2 ай бұрын
ስለ የአባቶች ክብር ዝቅ ማረግ ነው አመለካከቷ የ80 አመት ሰው ቃላቱን ይጠብቃል አለባበሶትን ያስተካክሉ አምላክ በሾመው ላይ አይነቀፍም ሁሉም በሰራው የሚቀጣ አምላክ አለ ፈራጅ አለ ትምክተኛ አይሁኑ
@Sebtane-w6t
@Sebtane-w6t 2 ай бұрын
መዳንያለም ለሀገርህ ያብቃህ በሉኝ ወንድሞቼ🙏🙏🙏
@DawitBezuayehu
@DawitBezuayehu 2 ай бұрын
አሜን በሰላም ለሃገርህ ያብቃህ
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 2 ай бұрын
መድሐንያለም ለሀገርህ ያብቃህ 🙏🙏🙏 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ። እግዚአብሔር ይማረን ። በሰው ሀገር የሚንከራተቱትን ኢትዮጵያውን በሙሉ ለሀገራቸው ያብቃን ።
@God-db9vp
@God-db9vp 2 ай бұрын
መድሓኔዓለም ለሃገር ያብቃህ።
@yemisrachyohannes3737
@yemisrachyohannes3737 2 ай бұрын
@@Sebtane-w6t አሜን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 2 ай бұрын
መዳንያለም ለሀገር ያብቃህ፣ ወንድሜ።
@amentedese8865
@amentedese8865 2 ай бұрын
ሁሉም ያዉ ነዉ አሁን ከሳሹም ተከሳሹም ዉሬያቸዉ የጠባቸዉ መነሻ ዘርና ገንዘብ ነዉእንጂ ቤተክርስቲያኔ ሀይማኖቴ ህዝቤ የ ለ ም ሁሉም ሚያጓራዉ ጥቅሜ ዘሬ ተነካ ብሎ። ቸርነቱ ይብዛልን ይቅር ይበለን
@rahel6046
@rahel6046 2 ай бұрын
ልክ ነው ጥቅም ተነካ ነው ሴትየዋ መርዝ ናት
@Ishownosniper
@Ishownosniper 2 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ እግዚአብሔር ይጠብቆት❤❤❤
@tak4957
@tak4957 2 ай бұрын
ወ/ሮ እጅግ አየው የውነት ሀቀኛ ጀግና የ/እ/ር ሰው ናት::: እ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ::
@EphremTilalem-f4k
@EphremTilalem-f4k 2 ай бұрын
ምነው አክስትሽ ነች
@Aynalem291
@Aynalem291 2 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ ነግግራችው ደስ ይላል እውነት መናገር የመሰለ ነገር የለም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠልን እናታችን
@SaraSari-ug6pc
@SaraSari-ug6pc 2 ай бұрын
እኝህ እናት የእውነት ለቤተክርስቲያን ተቆርቁረው ነው ወይሰ ገና ለገና ድርጅት ሰለከፈቱ ፍራቻ ነው ሰለዘር እንደርሶ ሲዘላብዱ አልሰማሁም ስለቤተክርስቲያን ምንም እንደማያቁ ነው የተረዳሁት በምን ብቃታቸው ነው የእምነት አባቶችን የሚኮንኑት እንኳንሰ አንድን መኖክሴ አንድ ሰው መኮነን አንችልም እግዚአብሔር ልብ ይሰጦት
@yonas316
@yonas316 2 ай бұрын
ሁሉም በጥቅም ነው ፅባቸው ወሮ እጅጋየሁም ጥቅምና ዘረኝነት ይታይባቸዋል
@yw4039
@yw4039 29 күн бұрын
Speaking z truth is not being racist.
@eneyeshbirhanu8962
@eneyeshbirhanu8962 2 ай бұрын
ሰዎች በጥቅም ሲጋጩ እርስበእርሳቸው ጉድ ይዘራዘራሉ በጥቅም ካልተጋጩ ተስማምተው ሕዝብን ይዘርፋሉ ይሰርቃሉ ግለሠቧ እስከዛሬ የትነበሩ ቀደም ሲሉም አንዱን ጳጳስ ሲአደንቁ አንዱን ሲኮንኑ ነበር አሁንደግሞ ጥቅም ሲነካ ስምማጥፋት መምጣት ጥሩ ባይሆንም አሁን የቀረበው ጉዳይ እውነትነቱ ለማረጋገጥ ተኮናኙ ጳጳስ ቀርበው መልስ መስጠት አለባቸው
@fbmobike3296
@fbmobike3296 2 ай бұрын
እውነት እንዲህ ሲነገር እንዴት ደስ ይላል መነኩሴ ነጋዴ ሲሆን ማየትን የመሰለ የሚያሳፍር ነገር የለም አቤቱ ይቅር በላቸው
@addisietafere1918
@addisietafere1918 2 ай бұрын
መነኩሴ ሰርቶ አይብላ የሚል የለም መስራት ከቻሉ ደግሞ ሰርተው መስራት ለማይችሉት ቢተርፉ ምኑ ላይ ነው ነውሩ ይልቅ ሌባውን ስራ ፈቱን ይውቀሱ
@masialemu
@masialemu 2 ай бұрын
ለምን???
@Tesfalem-tl7le
@Tesfalem-tl7le 2 ай бұрын
መስራት ያስከብራል።ምናለ ሁሉም እንደሳቸዉ ቢነግዱ።ሐዋሪያዉ ጳዉሎስ ድንኳን እየሰፋ ቤ/ክ መራ።
@Gombet25
@Gombet25 2 ай бұрын
እግዚኦ ስንቱን ያሰማናል::አቤቱ ይቅር በለን :: እንደ ቸርነትህ ነው እንጂ እንደበደላችን አይሁን
@wasera09
@wasera09 2 ай бұрын
ስምን መላክ ያወጣዋል ህፃን ሁሌም ህፃን እግዚኦ
@mamushmedia7009
@mamushmedia7009 2 ай бұрын
ነጋሽ ከዘረኝነት፤አድሎዊ አሰራር፤ነጻ የሆን ምርጥ የተዋህዶ ልጅ፤እረጅመ እድሜና ጤና እንመኝልለን፡፡
@ሰላምYOUTUBE-v3v
@ሰላምYOUTUBE-v3v 2 ай бұрын
እውነቱ ያለው አንድ እግዚአብሔር ጋር ነው :: ይቺ ምላስ ትደርቃለች በራሳችን ላይ ይቺ ምላስ ትመሰክራለች አቤቱ ስንቱን ቻልከን አቤቱን ስንቱን ስለፍቅር ብለህ አለፍከን አባት ሆይ 😢😢😢😢 ምድራዊ ህይወታችን የተጨማለቀ ነፍሳችን የረከሰ እረ እንደ ምን ይሻለናል 😢
@almaz7677
@almaz7677 2 ай бұрын
💯💯💯💯❤
@teresashagos1077
@teresashagos1077 Ай бұрын
እትዬ እጅጋየሁ እስራኤል ለመሄድ እፈልጋልሁ እና አብረን ብንሄድ ደስ ይለኝ ነበር
@mideksahora8453
@mideksahora8453 2 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ ለአመታት ስማቸውን ለማጉደፍ ቢጣጣሩም እሳቸው ግን በተለያዩ ቃለ መጠይቆች እና ዝግጅቶች ላይ ሀሳባቸውን በጨዋነትና ጥርት ባለ ሁኔታ በማስረጃ አስደግፈው የሚያቀርቡ ናቸው። በእድሜ ቁጥርም ቢሆን አዛውንትና ትልቅ እናት የሚሰኙ ሲሆን ከገፅታቸው ባሻገር የአእምሮ ንቃታቸው የሚያስደምም የፈጣሪ በረከት ነው። አሁንም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቸው። አስተያየት ሰጪው በሰውነትና በሀቅ እንጂ የሀይማኖቱ አራማጅም አይደለሁም በግል ከሳቸው ጋር እውቅናም የለኝም።
@kassaayalew-p5y
@kassaayalew-p5y 2 ай бұрын
ባለዛሮ ነሽ
@mideksahora8453
@mideksahora8453 2 ай бұрын
@@kassaayalew-p5y 'የሰው እንክርዳድ' ከወየት ብቅ አልኽ?
@Magi_koo
@Magi_koo 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@etheth5034
@etheth5034 2 ай бұрын
@@kassaayalew-p5y እሱማ የናንተ ነው ዛር ጥንቁልና ምተት
@user-love2121
@user-love2121 2 ай бұрын
ምኑ ነዉ ጨዋነት????? ሴትየዋ ትምክህተኛ ኛቸዉ ዘረኛም ናቸዉ። እዉነት ነዉ ያመኑበትን ደፍረዉ ይናገራሉ ግን ሶትየዋ ጤነኛ ስለማይመስሉ ቤተሰብ ከሆናችሁ ጠበል ዉሰዷቸዉ።
@debebeadane5047
@debebeadane5047 Ай бұрын
በእውነት 18 አመት እሳትና ውኃ የምትል ወጣት እንጅ የ80 አመት እናት አንድንጳጳስ ዝቅ የምታረግ እናት የለችም አሳሳች ናት ።
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየዉ ጀግና ብልሕ አስተዋይ እናት ለሐቅ የቆሙ በራስ መተማመናቸዉን አለማድነቅ አይቻልም በቤተክርስቲያን ስም ተደብቀዉ ቤተክርስቲያን የማትደግፈዉን የሚሰሩ አባቶችን ገበናቸዉ ማጋለጥና ማስወገድ ነዉ አለቀ።
@addistadele6187
@addistadele6187 2 ай бұрын
እግዝሐብሔር እያየሕ እየሠማሕ ነው ምረትሕ የአንተ ምሕርት በጣም በዛልን የኞ ግፍ ሐጣት በዝቷ እየፈሠሠነው ቤትሕን አጽዳ
@hiwottefera9478
@hiwottefera9478 2 ай бұрын
ይሄን ሚዲያ እወደው ነበር አሁን አሉባልታ ሆነብኝ እና የጥቅም ጉዳይ ።በትክክል ለመፍረድ አባ ህፃን የተባሉትን አባት አቅርብልን።
@EthioKenya-vx5bo
@EthioKenya-vx5bo 2 ай бұрын
በኛTV ቀርበዋል😊
@MyHeroMelseGulTigrye
@MyHeroMelseGulTigrye 2 ай бұрын
እሳቸሁም አቀረባቸሁ ግን ሁለት ሰአት ሙሉ አሉባልታ ከቄስ የማይጠበቅ በጣም የሜያሳዝን ነዉ።
@sabateklay4890
@sabateklay4890 Ай бұрын
የመጨረሻው ደርሰናል መሰለኝ ስንት ችግር እያለባት ortodox ከሴት ጋር እንካ ሰላምታ አረ እፈሩ አባቶች ጸሎታችሁን ብታደርጉ ይሄ እኮ ውርደት ኣበስኩ ገበርኩ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 ай бұрын
🎚በሥላሴ ስም🎚 ካህን ክህነቱን በትክክል ተጠቅሞ በተገቢው መንገድ ካላገለገለ ሐጢያቱን እግዚአብሔር ይጠይቀው :: ምእመን ግን ለቅድስት ቤተክርስቲያን በሚሰጠው የአሥራትም ሆነ የበረከት ገንዘብ እየተመፃደቀ በስሜ ታቦት ይቀረፅልኝ ማለት ፍፁም ስህተት ነው :: ይቅርታ ለቅድስት ቤተክርስቲያናችን በምናደርገው በጎ ሥራ ልንደሰት እንጂ ልንቆጭና ልንውረገረግ አይገባም ::አቤቱ ! ፍፃሜዬን አሳምርልኝ😭 ታመናልና🎚ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኘን 🎚አሜን🎚
@HermelaNega
@HermelaNega 2 ай бұрын
እውነት እውነት እላችኋለሁ እኛ ኢትዮጵያውያን እናት ጅግንት።i Will meet you in Ethiopian as soon as possible እኔም አ ንጀቲ እእእእረ ብለዎል።
@sanamiss5234
@sanamiss5234 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ዘድሮ የማይሰማ ጉድየለም ፈጣርዬ ከሰማኒያ በላይ ያኑሮት እድሜናጠናይ ስጦት ተዋህዶ ውስጡ ችግር አለበት በደብ ቢፈተሽ ብዙ ጉድይወጣል እግዝኦ❤❤❤❤❤❤
@BezuwerkBekele
@BezuwerkBekele 2 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ አጋፍጪ በርቺ እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 2 ай бұрын
ሁሉም ዝም እያለ ነው ስርአት እየተጣሰ እዚ የደረሰው እናታችን እግዚአብሔር ይባርኮት
@AbsalatAbsalat
@AbsalatAbsalat 2 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢 አሁን አንድ ቅድስት ሐገር የሚያስጎበኝ አስጎብኚ ነኝ የሚል ሠው እንዲህ እግዚአብሔር የሚያዝንበትን ነገር ያደርጋል???ምነው እማማ እንደ እድሜዎት ቢሆኑ በመቁረቢያዎት ሠአት እንዲህ በአርቴፊሻል ፀጉር በአርቴፊሻል ቅንድብ ብቻ ምኑ ቅጡ አሁን ይሔ እግዚአብሔርን አያሳዝንም በዚህ እድሜ??? አረ ጌታ ሆይ ይህንን ጉድ መቻልህ አቤት ትግእስትህ መድሐኒቴ አቤቱ ቶሎ ና ከዚህ በላይ በስምህ ይሔ ሁሉ እርኩሰት !!!
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 ай бұрын
ሁሉም እናቶቻችን እንደዚህ ድፍረት ሀይለኝነት ጀግንነት ቢሰጣቸው ተመኘው።እናቶች አባቶች ረጅም እድሜ ይኑርልን ።ብርታት ጥንካሬ እድሜ ይስጥሽ
@Merry927
@Merry927 2 ай бұрын
ዋናው ነጥብ የግል ጥቅምን ማስከበር ነው ።ጌታሆይ የመጨረሻው ዘመን ዋዜማ ላይ እንደሆንን ዮሐንስ 2:16 (የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት) ይሄንን በዓይናችን ማየት ከቻልን እና የመጨረሻው ዘመን ዋዛማ ላይ አይደለንም ?? ጌታሆይ ይቅር በለን😢😢
@meronaklilu4539
@meronaklilu4539 2 ай бұрын
እናቴ ጌታ እየሱስ ይባርኮት አንደበቶት ይጣፍጣል በዚ ማምሻ እድሜዎት ስለ ሰዉ ልጆች መከራ የተቀበለውን የሞተውን የተነሳዉን የነፍሳችን መድሀኒት የሆነውን የግዝሐብሔር ልጅን እየሱስ ክርስቶስን ማወቅ እና ከዘላለም ሞት ማምለጥ እና ማረፍ ይሁንሎት❤
@amentedese8865
@amentedese8865 2 ай бұрын
ቆዩ ካዉቁ ካረፉ
@ZedGeremew-y9p
@ZedGeremew-y9p 2 ай бұрын
​@@amentedese8865😂😂😂
@hailemichaelbogale6258
@hailemichaelbogale6258 2 ай бұрын
ወዴት ወዴት? ጥልቅ ምን አስባለሽ?
@tsinatweldemariyam3266
@tsinatweldemariyam3266 2 ай бұрын
Denez
@meronaklilu4539
@meronaklilu4539 2 ай бұрын
@@tsinatweldemariyam3266 ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ የዚ ኮሜንት ባለቤቶች ጌታ ስለ እናተም ነዉ የሞተው ኑ እናተም ጌታን ተቀበሉ ከዘላለም ሞት ከሀጥያት ከስድብ እረፉ እየሱስ ያድናል!
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 2 ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ እንደ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን አባቶቻችንን አስበህ በመልክህ ቀርጸህ አባት አድርግልን💔
@Emna-nv1li
@Emna-nv1li 2 ай бұрын
ሁላችሁንም እናቃለን ለፅድቅ ሳይሆን ለንግድ ነው
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 2 ай бұрын
መነኩሴንም ይላል?
@titiwolde8153
@titiwolde8153 Ай бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አሁን ይቺ ሴትዮ እንደዚህ እየተወናጨፈች ስታወራ ያውም አሉባልታ ይዛ ብቅ ስትል ያሳዝናል እድሜ ያልመክራት አሁን ከዝች ሴት ምን ድነው ትውልዱ የሚማረው ??? ነጋሽ አሁን በዚህ ሰአት ስንት አንገብጋቢ ነገር ባለበት ሰአት እንደዚህ አይነት አሉባልታ ይዘህ ብቅ አልክ ያሳዝናል 💔💔💔
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 2 ай бұрын
W/ro Ejigayehu Beyene nurilin enderswo yibza Edme tiena yistewot amen 🙏🌹🌷
@fikirtekeba2623
@fikirtekeba2623 2 ай бұрын
ስለ አባቶች ጥፋት የመናገር ድፍረቱ ከባድ ነው በጥፋታቸው እግዛብሄር ነው የሚፈርድባቻ እስኪ ከመናገርዎት በፊት አስቡ እንድሜአቹ አውሩ ድፍረት በዛ ወይ ጥቅም ቤተክርስቲያናችን አመሳት፣ እሱ ይፍረድ
@gebtezera5822
@gebtezera5822 2 ай бұрын
ወ/ሮ እጅጋየሁ ምነው ከሁሉ ነገር ነፃ የሆንኩ ምንም ዓይነት በደል አልፈፀምኩም ንፁህ ሰው ነኝ አሉ።ሁሉን የፈጠረ፣ሁሉን ማድረግ ከሚችል አምላክ የተደበቀ አንዳችም ነገር የለምና ሁሉንም ነገር በሂደት እናየዋለን ።
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 2 ай бұрын
😢😢😢😢 የኔ ጥያቄ እውነት ክርስቲያን ና አዋቂ ነኝ እያሉ በዚህ እድሜ አርቴፊሻልና ኩል ዊግ ምን ያደርግላታል 😢😢 ከዚህ ይጀምራል ክርስትና ደግሞ ራሷን ፃዲቅ ብቻ አድርጋለች እኔ አዋቂ ነኝ አለች አሁን የጥቅም ጉዳይ ነው ያጣላቸው😢😢
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ በአቡነ ጳውሎስ ግዜ በረከታቸው ይደርብን በጣም ይታሙ የነበሩ ሴት ነበሩ አሁን እራስን በግብዝነት ህዝብ ፊት ይዞ መቅረብ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 2 ай бұрын
አሉ????
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 2 ай бұрын
​@@tigistitigisti4792ሳናውቅ መፍረድ ባህላችን ሆኗል ምክንያቱን ተናግረዋል በህመም ምክንያት!ምንም ያድርግ ማ ለባለቤቱ ብንተወው ማን ጠበቃ አቆመን
@alemzewdayano5557
@alemzewdayano5557 2 ай бұрын
እንዲህ ያንገበገባት ጥቅም እንጂ የእግዚአብሔር ሥራ አይደለም ቪ 8 በጣም ተነሳች ፅድቅን እየቆጠሩ ውንጅልና አይሆንም።
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 ай бұрын
መታደል ነው እንዲህ በራስ መተማመን ያልተመቻቸውን መግለፅ መቻል ከዚህ በፊትም በእግረኛው ሚዲያ ቀርበው ሲናገሩ ሰምቻለሁ።ፍርሐት የሚባል የለም መረጃ አያያዝ ይገርማል ለማንነታቸውም ያላቸው ኩራት ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው።
@ethunshiferaw614
@ethunshiferaw614 2 ай бұрын
ፈጣሪም እረዥም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@Sahlemariyam
@Sahlemariyam 2 ай бұрын
የ80 አመት እድሜ በጣም ደስ ይላል አሁንም እድሜንና ጤናን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥዎት ግን በዚህ እድሜ ዊግ ማድረግዎ ቅር ያሰኛል እማያ ዊግ ጸጉሩን ይተውት ከትህትና ጋር
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል 2 ай бұрын
እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ ይህንንስ ባልሰማ ይሻለኛል ሀይ ላይቱ ያስጠላል
@muluhabtu8682
@muluhabtu8682 2 ай бұрын
ይቺ ሴትዮ ገዘብ ባለበት ሁሉ እደ አጃበበች ነው ግን ሁለቱም ምን አገባቸው በቤተክህነት ስር ነው መሆን ያለበት ትርፉ ለገዳማዊያን ለቆሎ ተማሪዎ ለገጠሪቷ ቤተክህነት ነው መሆን ያለበት የግለሰቦች መጠቀሚያ ማድረግ ነው ሃይማኖታችንንም ዝቅ ማድረግ ነው ሴትዮዋም ይበቃታል እስከ አሁን በልጣለች በቃኝ አለማለት ነው አባ ህፃንም ደሞዝ አላቸው በቃኝ አለማት ነው የሚሆነው በእነኚ በሁለቱ ብሄረሰቦች ምክንያት አገሪቷም ቤትክርስቲያንም እየተመሰቃቀለች ነው ይታሰብበት
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ ይሁንበት አኩሪ እነት ሁላችንን የሚያስደስት ንግግር ነው ወይ ጉድ ሰንት ነገር የምንሰማው ወንድም ነጋሽ እውነት እውነቱን የምታመጣ ተባረክአረ እግዚአብሔር ይቅር ይበልልን ወይ ዘንድሮ እነቴ እድሜ ይስጥልን ስወዳቸው❤️
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 2 ай бұрын
ሁለቱም የጥቅምና የዘር ጨዋታ ነው ያካሰሳቸው:: ማረን አምላኬ! መምህር ግርማ የፀሎት ቤትን በቤት ውስጥ ማስተማራቸው ጠቅሞናል:: ቢያንስ ማልቀሻ,,,,
@fbmobike3296
@fbmobike3296 2 ай бұрын
ይቅርታና በትክክል አባ ህፃን የአባትነት ወግ የሌላቸው ቤተክርስትያን ግን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ አላፊነት ሰታ ኮብራ መኪና ሰታ አለማዊ ነገርን የሚያስመስሉ ቅብዝብዝ ያሉ አባት ናቸው
@ef6079
@ef6079 2 ай бұрын
ተራ የግለሰብ ውዝግብ እስቲ ፀልዩ ስለፍቅር ምንአይነት የውዝግብ ግዜ መጣ😢😢😢😢😊
@bebetsegay5587
@bebetsegay5587 2 ай бұрын
One of the best media❤
@selamta492
@selamta492 2 ай бұрын
እናታችን በጣም ዘረኝነታቸዉን እየነገሩን ነዉ። ቤተክርስቲያንን አዉቃለሁ አሉ እንጂ ኑሮዎትም ንግግርዎትም የ80 ዓመት አዛዉንት አይደለም። ጥቅም ቀረብኝ ነዉ ቅናቱ ወይስ የግል ጠብ ነዉ? አመጣጣቸዉ በአባታችን ስም መንግስትንና ማህበረሰቡን ለመዝለፍ ነዉ። እግዚአብሔርን መፍራት እንዲያዉ አያዉቁም? በስም እየጠየቀሱ ይህን አሉ አሉሽ የቤት ወሬ መዘብዘብ በወንድማማቾች መካከል ጠብን የሚነዙ ናቸዉ።አሜተኛ እናት ቶሎ ብለዉ ንስሃ ይግቡ ።
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b 2 ай бұрын
እሰይ❤❤❤❤❤ የኔ እናት አሁንም ገና የ 20 ዎቹ እድሜ ሞራል የሚገርም ብቃት የሚገርም ስብእናና ሞገስ በኡነት አሁንም ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ በቤቱ ያፅናሽ ከነ ቤተሰብሽ ከነ ልጆችሽ ሰላም ይሁንልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemisrachyohannes3737
@yemisrachyohannes3737 2 ай бұрын
በቤቱ ያሉ ሴት እንዳልሆኑ ውስጥ አዋቂዎች ይናገራሉ ቤተክርስቲያኗን ለጥቅም ብቻ እንደፈልጏት ነው
@weynuwababy4877
@weynuwababy4877 2 ай бұрын
​@@yemisrachyohannes3737ለጥቅሟ ነው ይቺ እኮ ከነ በጋሻው ጋር ስትጎዳጎድ የነበረች ነች ባለጊዜም ነኝ የምትል ስንቱን ያስለቀሰች
@yemisrachyohannes3737
@yemisrachyohannes3737 2 ай бұрын
@@weynuwababy4877 በትክክል እንደእሷ ላለመውረድ እንጅ ብዙ ጉድ የተሸከመች እርጉም እድሜ ያላስተማራት ጥቅመኛ ሴት ነች በእውነት እግዚአብሔር ይቅር ይበላት
@GOD-127
@GOD-127 2 ай бұрын
​@yemisrachyohannes3737 you are awesome and amazing person I am proud of you my beloved sister May God bless you and your family I am agree with you I don't like this devil woman
@bethlehemtesfaye5381
@bethlehemtesfaye5381 2 ай бұрын
እኝህ ሴትዮ ባለጌ ሀሜተኛ ናቸው። እራሳቸውን ያስቀመጡበት ቦታ ይገርማል። አቡነ ተክለሀይማኖትን ለመተቸት የተንደረደሩበት ሁኔታ እና አቡነ ጳውሎስን ለማሞገስ የሄዱበት እርቀት የነውረኝነታቸውን ጥግ ያሳያል። ቤተክርስትያን እኝህን ሴትዮ ሊያወግዝ ይገባል።
@BetelhemSitotaw
@BetelhemSitotaw Ай бұрын
እናታችን እውነቱን ስለተናገሩ እናመሰግናለን የእግዚአብሔር ቤት የሌቦችና የነጋዴ ሆነ! መነኩሴ ነጋዴ የሚሆንበት ጉድ! በኦርቶዶክስን ስም የሚነግዱ አባት መገሰጽ አለባቸው።
@BereketBereketAbera
@BereketBereketAbera 2 ай бұрын
የኔ ጀግና እናት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎቴ! ወዘሮ እጅጋየሁ ለእውነት የቆሙ ነጻ እና ግልጽ የሆኑ እናት ናቸው።እጀግ በጣም ደግ እናት ናቸው።
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 ай бұрын
በተደጋጋሚ ለቤተክርስቲያን አደረግሁ ገዘቤን አጥፍቻለሁ ጎጃሜ አይደለሁም ሰከላ ሰርቻለሁ እረ እጅጋዬው በሰጠኝ እና ሳልናገር በሰጠሁ ቱ ፈጣሪ ከመፍረድ ከመስማት አድነን እንቱን ከእስምና የሚያመጡ ወንድሞች አሉ ሼልሙኝ አወድሱኝ አላሉም አንድ መሀሙድ 💯 ጊዜ እትትት
@Wine_1616
@Wine_1616 2 ай бұрын
ለጥንካሬሽ ቃል የለኝም👏👏👏👏 ዘረኝነትሽ ግን ብቅ ጥልቅ ይልብሻል የመጣሽበትን ጉዳይ አስታከሽ ግን የፖለቲካ አካሄድሽ ደስ አይልም በግልፅ በትግራይ በኩል ያለውን ነገር ማውራት ፈልገሻል በዳይና ተበዳይን የሚያቀው ፈጣሪ ነው በዚ ልክ ራስሽን ኮፍሰሽ አንድን አባት ለመሳደብ መገኘትሽ አዋቂ አያስብልሽም እሳቸው ልክ ናቸው እያልኩ አደለም አላቅምም ግን ዳግም ከህዝብጋ ለማቃረን የሄድሽበትን እርቀት ባንቺ እድሜ ካለ ሰው አይጠበቅም አማራም ኦሮሞም ትግሬም ሌላውንም ሲፈጥር አንድ አርጎ ነው ላንዱ ጥንካሬን ላንዱ ልፍስፍስነትን ለይቶ አልሰጠም የራሳችን ድክመትና እድልም ጭምር እንጂ ከዛ ደሞ የቤተክርስቲያንን ገበና አደባባይ ለማውጣት የምትሞክሪያት ሙከራም ልክ አደለም ለምን?? አይመለከትሽም።
@FanayeZewdu
@FanayeZewdu 2 ай бұрын
እናታችን እውነትን ማጋለጥ ጥሩ ነው እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት
@ElsaTsega
@ElsaTsega 2 ай бұрын
Achebechabe setan yemeran yemel abat and ye Tigray hezeb lay torenet yawoju abat
@Wine_1616
@Wine_1616 2 ай бұрын
@@ElsaTsega ፍትህ ለፊደላት😁😁 በቃ በአማርኛ ፃፊው ወይ በትክክለኛ የእንግሊዝኛ ፊደላት ፃፊው ከዛ ደሞ ከስድብ ውጪ ሞግቺ እውቀቱ ካለሽ አስረጂ ስድብ እውቀት አደለም እኔ የማንም ደጋፊ ሆኜ አደለም መጀመሪያ ተረጂ ከዛ አውሪ ከዛ መግባባት ይኖራል
@Wine_1616
@Wine_1616 2 ай бұрын
@@FanayeZewdu የአንድ ሰው ሀሳብ ብቻ ሰምቶ እውነት ተወራ ብሎ መደምደም አግባብ አደለም።
@amentedese8865
@amentedese8865 2 ай бұрын
​@@ElsaTsegaእኮ ዞሮ ዞሮ ዘ ረ ኝ ነ ት
@regukeba7951
@regukeba7951 2 ай бұрын
Wow! በጣም ማቀሳሰር ትችይበታለሽ‼
@AbebeTalema-j8u
@AbebeTalema-j8u 2 ай бұрын
በግለሰቦች ድክመት ቢኖርም እንኳ በጓዳ መፍታት እንጂ ባልተጣራ ስም ማጥፋት ቤተክርስቲያን ሁሌ ጫጫታ ማስፈጠር ተገቢ አደለም ይህ የቀረበው ሀሳብ የጥቅም ጉዳይ ነው እያነሱ ያሉት
@tshayeashagrea2691
@tshayeashagrea2691 2 ай бұрын
የቂም በቀል ሚዲያ አደረገችው ነጋሽ መገፀፅ ነበረብህ ቤተክርስቲያን በዚህ አትከብርም በአሉባልታ
@kiyyatamiru4791
@kiyyatamiru4791 2 ай бұрын
እውነት ነው አረ የአባቶችን ገመና በዉስጥ ነው መፍታት የአለበት
@YADAH-d2t
@YADAH-d2t 2 ай бұрын
የበርሜ ል መንፈስ የተገለበጠ ይሁን በኢየሱስ ስም
@firhwotbeyene3179
@firhwotbeyene3179 2 ай бұрын
እናታችን አንቺ ውስጥ እውነት አለ ፈጣሪ ይባርክሽ❤❤❤
@lemlemtenkolu9961
@lemlemtenkolu9961 2 ай бұрын
ይህንን ንትርክ በሀይማኖታችን ማየት የሚያሳዝን ነው ጌታችን መድሃኒታችን ሲያስተምር ቤቴን መነገጃ አረጋችኋት ብሏል ሁሉም ነገር የሚጀምረው ቃሉን ከሚያስተምሩን ነው እግዚአብሔር መፍትሔ ያምጣልን ሐጢያታችን በዛ ይቅር ይበለን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
@DAVIDFC1234
@DAVIDFC1234 2 ай бұрын
I like her confidence. God bless you🎉🎉🎉❤❤❤
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
ቤተክርስቴን የፀሎት ቤትእጂ የንግድ ቤትአደለም የመጨረሻው ዘመን እቤቱይቅር በለንንንን😢😢😢😢😢😢
@filiposFiloposaba
@filiposFiloposaba 2 ай бұрын
ሐቀኛ ሴት!!❤🌼❤
@destaaraya52
@destaaraya52 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ቢረዳኝ አባቴን እየሩሳሌም መሄድ ይፈልጋል በጣም ግን እኔ አቅም የለኝም አባቴ 80 አመቱ ነው ሳልወስደው እንዳያመልጠኝ እፈራለው እኔ ሁሌም ህልሜ ነው አባቴን እየሩ ሳሌም መውሰድ የአባቴ ህልም ባሳካለት ህልሜ ነው እግዚአብሄር ይርዳሽ በሉኝ በማርያም
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 2 ай бұрын
ንስሀ ይግቡ እናታችን በእርስዎ ባሉበት ደረጃ አባቶችን ከፍ ዝቅ አድርጎ መናገር እሚችሉ አይደሉም ደግሞ ሁሉም በግዜው ግዜ አለኝ ብሎ ጥፋት ይሰራል በአቡነ ጳውሎስ ግዜ በረከታቸው ይደርብንና የእርስዎ ስም ሲብጠለጠል እንሰማ ነበር እና ሰው ግዜ ሰጠኝ ብሎ ጥፋትን ይስራ ማለቴ ሳይሆን ቀና ብሎ ስጋ ወደሙን የሚፈትቱ የሚያስሩ የሚፈቱ አባቶችን በዚህ ደረጃ አውርዶ መናገር አግባብ አይደለም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥዎት። እግዚአብሔር ቤቱን ለማጽዳት ምንም ግዜ አይፈጅበትም ግን ልጆቹ ስለሆንን ስለሚራራልን እንጅ እንደቸርነቱ እንጅ እንደ ሀጥያታችን ስለማይመለከት የንስሀ እድሜ ሲሰጠን እንጅ ምንም ደስ አይልም ልቦና ይስጣችሁ።
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 2 ай бұрын
ሀይለኛ ናት ግን እውነተኛ ናት
@እያነብእስክስታእያነብእስ
@እያነብእስክስታእያነብእስ 2 ай бұрын
ህፃኑ በአይን የሚታይ ብዙ ወንጀል ስርተዋል ስትየዋ ሀቅ አላት
@dawit8576
@dawit8576 2 ай бұрын
እውነተኛ እናት
@saraaraya1758
@saraaraya1758 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ለእውነት ነው ንሰሀ የሚገባው? ልክክክ ናት!!! ህፃኑ ነው ንስሀ ገብቶ ትልቅ ሰው መሆን ያለበ!!!
@abebagebreselasie4675
@abebagebreselasie4675 2 ай бұрын
ጂጂ ጀግኒት Long Live ❤❤❤
@Zemichale
@Zemichale 2 ай бұрын
ነጋሽየ አባቶች ስተት ይኖራል ሰው ናቸውና ግን የህገወጥ ሲኖዶሱ ጊዜ አባ ህፃን ወጥተው እያለቀሱ የሰሩትን ስራ አረሳም ፡፡ አሁን የተፈጠረውን ባላቅም ሴትየዋ ቂም አለባት ካነጋገሯ ያስታውቃል ፡፡ ዛሬ በንግዳቸው ሲመጡ ነው እሚጫጩ ነጋዴ እና አዝማሪ ቀልብ የለውም ፈጣሪ ይቅር ይበለን ብቻ ፈተና ነው ሁሉ ነገ፡፡
@jesusisloveyou7617
@jesusisloveyou7617 2 ай бұрын
By 80, this much energy wawwww
@1234ghhddghhj
@1234ghhddghhj Ай бұрын
Evil spirit... I guess that is what operates her
@FirehiwotSeifu
@FirehiwotSeifu 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ማረን
@emenetmengesha2054
@emenetmengesha2054 Ай бұрын
ነጋሸ ቆርጠህዋል ለምን እንደሆነ መልስልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ።
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 2 ай бұрын
misss ejigayew you are so intelligent ,you never stop to amaze me,😮wow,wow wow wow wow wow wow ,what can i say ,long live mamiiii❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@romangina5121
@romangina5121 Ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየው እጆትላይ መቁጠሪያ መኖር ሴገባዎት እጆትላይ ሰአሰለት ጌጥነውኮ ያረጎት አረውውው😢😢😢
@selam.selam.selam.
@selam.selam.selam. 2 ай бұрын
ለነገሩ ብዙ አባቶች ናቸው በዚህ መንገድ ያሉት ልቦና ይስጠን
@henok1495
@henok1495 2 ай бұрын
እማማ ጂጂ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጦት እንወደዎታለን እናታችን !!
@yaredberhanu4459
@yaredberhanu4459 2 ай бұрын
ዘረኛም ነሽ ለካ ወልደ-ሩፋኤል ሣሊተ ምሕረትን የዘረፉትን ተባባሪ ነሻ እድሜ ለንሥሀ 80አመት ንስሀ ግቢ።
@DaniSalon-b1p
@DaniSalon-b1p 2 ай бұрын
ወይ ጉድ በቃ የስጋ ስራዎችን ትታችሁ ለእውነት ወግኑ!!ዘመኑ አቀርቧል ንስሀ ግቡ
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u 2 ай бұрын
አኝህን አናት ንግግራቸው ደስ ሲል ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤
@EtneshEtnesh
@EtneshEtnesh 2 ай бұрын
Enem
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 2 ай бұрын
እግዞ መሀርና ክርስቶስ እግዚአብሔር ይፈርዳል እዉነትን ለያዘ አቤት በጣም ያሳዝናል መድኃንያለም ቤቱን ያጽዳዉ አሜን
@MimiShashemene
@MimiShashemene 2 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ በጣም ነው የምወዶት እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥዎት
@balagermengistie6612
@balagermengistie6612 2 ай бұрын
ስላዳመጥክዎ ደሥ ብሎኛል።በጥቅምም ሆነ በዘረኝነት ያልተበከሉ ጎበዝ እናት እንደሥዎ አይነቱን ሚሊዮን ጊዜ ያብዛልን።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 ай бұрын
ስለማታውቀው ነገር አታውራ እንደዚች አይነት ዘረኛ የለም
@balagermengistie6612
@balagermengistie6612 2 ай бұрын
​ሌባ ሁላ መነገድ ከፈለገ ለምን ቆብ ደፋ።እንኳን ንግድ መነኩሴ ከወፈረ ያጠራጥራል።እምነቴን እራሱ እየተፈታተኑኝ ነው።
@AlemayuBerhe
@AlemayuBerhe 2 ай бұрын
በሰባ አመቶት ነበር ማለት ያንን ሁሉ ሰዉ ሲያሰቃዩ የነበረዉ ባለጊዜ ስለነበሩ ነዉ ምንም ጥርጥር የለዉም አባ ህፃንም አሁን ተረኛ ነኝ ብለዉ ነዉ ከምንኩስና ወደንግድ የገቡት አቤት እግዚያብሄር ይቅር ይበላቹ ።
@YibeltalAgeze
@YibeltalAgeze 2 ай бұрын
በጣም የተመቸኝ ኮሜንት እግዚአብሄር ይባርክህ እንዳልከው ዓባ ህፃንም ጊዜቸውን ይጠቀሙበት
@lidukonjo9310
@lidukonjo9310 2 ай бұрын
Balegize melekusie
@RahwaBrhanu
@RahwaBrhanu 2 ай бұрын
እኛ ምን እንድናደርግ ወደዚህ ሚድያ ሚመጡት እዛዉ ጨርሱ እባካቹህ
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 2 ай бұрын
ወይዘሮ እጅጋየሁ ጀግና እናት እመብርሃን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስልኝ የኔ እናቴ ❤❤❤❤❤
@Benak2921
@Benak2921 2 ай бұрын
ሴቲቱ ንግግር ትምክህት የሞላው ሀይማኖት ያላት የማይመስል የማይጠቅም ነው ። ነጋሽ ብዙ ጉዳዮች አሉብህ እባክህ እንዲህ ያሉ የማይረቡ ጉዳዮችን አታቅርብ ጭራሽ ከደረጃ በታች ነው
@AfewerkiGebregziabher-c8x
@AfewerkiGebregziabher-c8x 2 ай бұрын
የተከበሩ አናታችን አጅጋየሁ (ማማ ጂጂ ) በጣም የማደንቃት አናት ነች አድሜ ብዙ ያስተማራት ብዙ የምታውቅ የአድሜ ባለፀጋም ናት ከናታችን ሁሉም የአድሜ ክልል ብዙ የምንማራቸው ጉዳዮች አሉ አና ማማ ጂጂን አድሜ አና ጤና ይስጥልን በርችልን
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ
@የፈርንሳይለጋሰዮንልጅነኝ 2 ай бұрын
ዘረኛ ሰለሆነች 😂😂😂
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 ай бұрын
አይ ጠቆር የታቤት ምንፈስ አለ ዉይ ጉደ። እገዚኦ ማሀረን ክርሰቱስ❤ እረ እማዬ አስተወሉ። በሰመ ስላሴ
@soliyanaberhanu9593
@soliyanaberhanu9593 2 ай бұрын
አባ ህፃንን ቶሎ አቅርብልን እና እውነቱ የት ጋ እነደሆነ ሰምተን እንፈርዳለን
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን 2 ай бұрын
ፈራጁ እግዚአብሔር ነው የማሰማው የለም ፈጣሪ መልካሙን ያጣ ጸልዩ
@hahu3160
@hahu3160 2 ай бұрын
i dont understand why this lady is always inside ቄስ እና ካህን issue
@Mesdes1977
@Mesdes1977 2 ай бұрын
@@hahu3160እረ በሳቅ ኪኪኪኪኪኪኪ እኔንም ይገርመኛል
@medinajibreel3556
@medinajibreel3556 2 ай бұрын
​@@hahu3160 💰💰💰💰💰
#ሴቶች_አስገረሙን! @NEGASHMEDIA
33:51
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Рет қаралды 3,8 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 17 МЛН
እህቶቼ የት ናችሁ | ለሁለት እየተገባበዙ አስገድደው ደፈሩኝ
1:36:45