በዓለ ቅዱስ ዳዊት መስቀል አዲስ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ( deacon yordanos abebe )

  Рет қаралды 8,470

ዘተዋህዶ - zetewahedo

ዘተዋህዶ - zetewahedo

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @-zetewahedo800
የቅዱሳንን ዜና (ታሪክ) እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል
" ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን "
" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ "
ትምህርቱን ለሌሎች ያዳርሱ
#ZETEWAHEDO-ዘተዋህዶ

Пікірлер: 51
@selamawitamare2733
@selamawitamare2733 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን።አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።አምላከ ቅዱሳን ቸሩ መድኃኔዓለም በእዴሜ በጤና ይጠብቅልን።
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እንኳን ለብርሀነ መሥቀሉ በሠላም አደረሣቹሁ የሠላም የአንድነት የፍቅር በአልል ያድርግልን እግዚአብሔር አምላካችንበቸርነቱ በምህረቱ በተክርሥቲያናችንን ሀገራችን ህዝባችንን ህዝበ ክርሥቲያኑንን ትውልዳችን እምንኖርበት ሀገር አሠሪወቻችንን ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ጉብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሠዳክኤል ሥለ ቅዱሥ ሠላትያል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ሠለሥቱ ደቂቅ ሥለ ቅዱሥ ኪሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅድሥት ቅዱሥ እሢጢፋኖሥ ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ኤፍሬም ሥለ አባ ጊወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ አባህርያቆሥ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ አብርሀም ሥለ ቅድሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ሠላማ ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ነብዩ ዳንኤል ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መሥቀ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥሙሤ ሥለ ቅዱሥ አሮን ሥለ ቅዱሥ ነቡዩ ኤልሣዐ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቶማርሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ቅድሥት ማ ርያም መንተፍረት ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ማርያም እፀበለት ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ብፅኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት እዪልጣ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ደናግል ሥለ ጃንደረባወች ሥለ ጳጳሣት ሥለ ኤጵሥ ቆጶሣት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ ዲያቆናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ሥለ ንፁሀን ብሎ ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@selamderebe8957
@selamderebe8957 2 жыл бұрын
አሜን
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣እንኳን፣አብሮ፣አደረሰን፣የከርሞ፣ሰው፣ይበልልንለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜውበጤናው፣ያኑርልን
@smadit3729
@smadit3729 2 жыл бұрын
ለመስቀሉና ለእመቤታችን በክብር ተካክለዋልና የፈጣሪ ምስጋና ይገባቸዋል።
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
🌻❤️እግዚአብሔር ይመስገን ❤️🌻 አሜን (3) እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን .መድሀኒአለም ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥህ . መስቀል ሀይላችን ነው ,መስቀል ቤዛችን ነወ የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🌻❤️🙏
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
ጊዮርጊስ የክብር ስግደት 🌼🌻🌸💐🎋🏵️ 🤲😇🙏💚💛❤️ የቅዱስ ጊዮርጊስ የክብር ስግደትየቅዱስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቀ ሰማእቱ ሆይ ወደኔ ና 3X የጽናት አክሊሉ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ንዌዴስ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ምስጋና ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ስብሐት ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ንሴብሖ ለቅዱስ ጊዮርጊስ 3X ቅዱስ ጊዮርጊስ ኃይሉ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዕንቑ ባህርይ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጽናት ምሳሌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍጡነ ረድኤት ቅዱስ ጊዮርጊስ የተጋድሎ አርአያ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደካሞች መከታ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጥበብ አዳራሽ ቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስቶስ ወታደር ቅዱስ ጊዮርጊስ የሃይማኖት አርበኛ ሊቀ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ፥ ክብርና ምስጋና ውዳሴም ይደረስህ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለሙ አሜን በድምፅ አብረው ይስገዱ!! kzbin.info/www/bejne/eaGvc4WLaM2gbbc
@destatesfaye4373
@destatesfaye4373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአግልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን
@destyasthin6535
@destyasthin6535 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን "መስቀል ኃይልነ መስቀል ቤዛነ✝️✝️
@selamalem777
@selamalem777 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን መምህር
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ። እውነት ነው እግዚአብሔር ታጋሽ አንደበት ያድለን ይህ ሶሻል ሚድያ እኮ እንደመጣልን የምንናገር ቱልቱላ ተውልዶች ሁነናል😥
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ቸሩ መድኃኒአለም በእድሜና በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@asterbah3504
@asterbah3504 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@aragasharagash1540
@aragasharagash1540 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫እኳን አብሮ አደርስን ቃለህወት ያስማልን
@use1K629
@use1K629 2 жыл бұрын
እንኳን ለብርሃን መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ ከቀስት ፊት ያመለጡ ዘንድ ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው ።{መዝ ፷÷፬} አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር በእውነት ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የመስቀሉ 🎚🎚🎚 ኃይል ሁሌም አይራቀን 💚🤲🤲🤲🌹🌹🌹
@chimelak
@chimelak 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@azebnegash5301
@azebnegash5301 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይመስገንመምህር እግዚአብሔር ይማርህ እመቤቴ ችሪቱ እማምላክ ትዳብስህ ❤
@seblejemberu2407
@seblejemberu2407 2 жыл бұрын
Amene amene amene Egzabher yesetln kalhiwote yasemalen
@meronassefa9171
@meronassefa9171 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏
@ምንጊዜምተመስገን
@ምንጊዜምተመስገን 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@metages9762
@metages9762 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ እግዚአብሔር የአመቱ ሰው ይበለን
@علياحمد-ك3ز
@علياحمد-ك3ز 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን
@ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ
@ውበቴነሽማርያም-ገ7ኸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@salamrita2646
@salamrita2646 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ሕይወትወለተሐና
@ሕይወትወለተሐና 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን♥
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@smadit3729
@smadit3729 2 жыл бұрын
መስቀል መድህን ለእለነአምን
@bertukan7335
@bertukan7335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካንም አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ቀን ላደረሰን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አገሪችንን ሰላም ያድርግልን አምላክ አሜን
@tinsaesolomon4974
@tinsaesolomon4974 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን።
@samrawitengda6243
@samrawitengda6243 2 жыл бұрын
ቃለ ህንወት ያሰማልን
@selamderebe8957
@selamderebe8957 2 жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማልንመምህርችን
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@mametesema6954
@mametesema6954 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምራችን
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን
@merrydegu4447
@merrydegu4447 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 2 жыл бұрын
Amen amen amen Kal hyawetn yasemaln!!! M/d yordanos abebe tesfa mengeste smayat yawrsln!!!
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን🙏🌻 🙏እንኮን አብሮ አደረሰን መምህረሰ 🙏🌻🙏
@OTHTUBE
@OTHTUBE 2 жыл бұрын
ewenit lemenager meskelun lebs lay madereg agebabe adelem
@smadit3729
@smadit3729 2 жыл бұрын
መስቀል መልእልተ ኩሉ ነገር
@seyfeslassietube9241
@seyfeslassietube9241 2 жыл бұрын
መምህራችንን እንዴት ማግኘት እንዴት ማግኘት እንችላለን
@Jovanyy15
@Jovanyy15 2 жыл бұрын
እባካቹ መምህራችንን መልኩን እያየን መማር ለምን አንችልም ከስንት አንድ ነው ያለው ምነው???
@ሕይወትወለተሐና
@ሕይወትወለተሐና 2 жыл бұрын
ዋናው ቃሉን መስማት ነው ከልብ ቃሉን እንስማ መምህራችንን እድሜና ጤና ይስጥልን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮአደረሰንመምህራችንቃለይሆትያሰማልን
@y6xvhjsfhkk578
@y6xvhjsfhkk578 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@mametesema6954
@mametesema6954 2 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 132 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН