KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ(ሳባ ክፍል 9)
26:52
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ(ሳባ ክፍል 11)
25:56
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ(ሳባ ክፍል 10)
Рет қаралды 170,094
Facebook
Twitter
Жүктеу
4700
Жазылу 77 М.
Heyab Amen
Күн бұрын
Пікірлер: 402
@HananAabdellah
Ай бұрын
ጭካኔም ከልክ ሲያልፍ ያስጠላል ይህ ድራማ ማየት ማነው ያስጠላው😊
@ማሪያየድንግልማርያምልጅ
Ай бұрын
@@HananAabdellah ine yemr
@MalkamTamen
Ай бұрын
እኔ በጣም ነዉ ያስጠላኝ
@SeadaMsawu-r2b
Ай бұрын
ሳባ መዳን አለባት የምትሉ😢😢😢
@argetoall6484
Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ጨካኔና አሳዛኝ ነገር በሀገራችን ላይ እየተካሄደ ጤና አጠናል ሳባ መታመሙ ይብቃት ተንኮለኞች የጃቸውን ያግኙ መጨረሻው ያማረና አስቂኝ አስተማሪ ድራማ ልቀቁልን አታስጨንቁን 😢
@TegestWorku
Ай бұрын
የሳባ ግፍ በዛ ኧረ ተዉ በድራማ እንኳ ደህና ነገር እንይ ምቀኝነት፣ተንኮል፣ ሴሪ ወዘተ ኧረ ተዉ ሳባ ትዳንተ ተንኮለኛ ይዉደቅ😮😮😮
@keyantv6808
Ай бұрын
እቺን ድራማ የምታዩ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣቹ❤❤❤
@HanaHana-v2t
Ай бұрын
Amen❤❤❤
@MobiZone-be9vt
Ай бұрын
ፈጣሪ ከእንድዚ አይነት ይጠብቀን 😢😢😢😢
@YasheyKasaalme
Ай бұрын
አሜን
@Madina-lt9mx
Ай бұрын
አሚንንን ያራብ ያአላህ
@Kadessa-y6s
Ай бұрын
ወይኔ.የሳባ.ስቃይ.ይብቃ.የምትሉ❤
@AbebaK-l4k
Ай бұрын
እና በሳባ አከላቴ አለቀ እረበሰማም ከክፉ ዪጠብቀን ያገሬ ልጆቺ ወደማን ቢህዱ ጡሩ ዪገጢማል እመዋ ፈጣሪ ከክፉ ዪሰዉረን ዘመዶቸ
@ማሪያየድንግልማርያምልጅ
Ай бұрын
እስካሁን ኮምቼ አላዉቅም ግን ሳባ መዳን አለባት የምትሉ belike 👍👍👍
@ስደተኛዋነኝቤተሰቤንናፋቂ
Ай бұрын
እኔ
@tube-nw3og
Ай бұрын
ብትድንም ድፍፍነች አትነቃም ድፍፍነት ሢበዛም ያሥጠላል
@Lidya-d4t
Ай бұрын
ኡፍፍፍ ሳባ ተደፈረች ብሎ እንደእኔ የተጨነቀ 😔e
@TgjHvm
Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@Lifeisgood-b8r
Ай бұрын
እኔም
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
Ай бұрын
እኔስ ስለ ሳባ ድራማ ሳይሆን ሰለ ንስር አይን ነው የጨነቀኝ😢😢😢
@GjVh-yh3nv
Ай бұрын
ምን ሆነ😢😢😢@@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ጰ6ቀ
@ከረያባመታባዘራውtube
Ай бұрын
እኔ😢😢😢😢
@Gdjj-v2e
Ай бұрын
አትጨማለቁብን ሳባ ይበቃታል ደግሞ መጨረሻለይ ታገተች አረ ወደዛ አሳቃችሁ ልገሉን ነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MgfiraMekfu
Ай бұрын
ምን ሆናችሁ ነው ግን ፊልም እኮ ነው
@keyantv6808
Ай бұрын
ውይ ሳባ አለመደፈሯ ተመስገን ጨንቆኝ ነበር
@מזלמזל-ש8ה
Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ጭካኔና አሳዛኝ ነገር በሀገራችን ላይ እየተካሄደ ጤና አጠናል ሳባ መታመሟ ይብቃ ተንኮለኞች የእጃቸውን ያግኙ መፈፀምያው ያማረ ይሁን ❤❤
@AlemworkeHassen-z9p
Ай бұрын
አበዛችሁት ሰባ ትዳን😢😢
@NetsanetNegasa
Ай бұрын
ብድንም አጠቅም በጣም ታናዳለች
@Sara-cc7oz
Ай бұрын
ኣዎ ሳባ ትዳን ሰለቸን
@hayati-gr4ol
Ай бұрын
@@NetsanetNegasa😅😅እኮ
@user-ky1qz9dr1xአለም
Ай бұрын
ሣባ ምንዋም ደሥ አይልም ትቀየር ሁሌም ፈዛዛ መሆን ደሥ አይልም ድራማዉን አልቻለችበትም ትውጣ
@SaraNega-s8o
Ай бұрын
ለወደቀ ግንድ ምሳርይበዛበታል አምላኬ ሆይ ይሔንንፁህ ልቤን እንዳታቆሽሽብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FhFg-sm3rn
Ай бұрын
የዚህ ፊልም ርእሡ አልገባኝም😮😮😊😊😊😊
@SenaitKassa-k3p
Ай бұрын
እፉፉፉ ሳባዬ 😢😢😢 ክፉ ስው ከምደር ገፅ ያጠፋችሁ
@MahletGiday
Ай бұрын
ወይኔ ሳባ ካንዱ አመለጥኩ ስትል ካንዳ ሰይጣን ያገኛታል መቼ ይሆን ድነሽ እራስሽን ምትከላከይው አንዳንዴ ህይወት በፈተና የተሞላች ናት
@rahelyifru
Ай бұрын
ደራሲው ነቃ በል እንጃ ሳባን የመጨረሻ ዱዝ ደነዝ አደረካት አስተካክል ሳባ የማታወራ ከሆነ ከዚ በሗላ አናይም የሚል እጅ አውጡ 🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️👍👍👍👍
@sifenshume7726
Ай бұрын
ሄጭ ሳባ በዚች ክፉ እጅ ገባች 😢ሳባ መዳን ማሸነፍ አለባት እነዚህን ክፉ ልጆች 😍
@NagmaTayiba
Ай бұрын
የሳባን ትግስት አለማድነቅ አይቻልም👍👍👌
@keyantv6808
Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@SamriTube-e9k
Ай бұрын
የሳባ ስቃይ እደኔ ማነው የጨነቀው ድራማ እደሆነ እያወኩ ተጨነኩ
@Marym-x8b
Ай бұрын
እህት ለጥቅም ብላ የጨከነችበት ዘመን ደረስን አይ 😢😢😢😢😢😢
@Lifeisgood-b8r
Ай бұрын
እንዴ እቺ የተረገመች ቤቲ የሚሏት አንደማትናገር እንደማትንቀሳቀስ እያየቻት አሁንም እሷን ትከሳታለች ሀናም ብትሆን እንደዚሁ ጨካኞች ናቸው እናትዬዋም ዕውር ዓይንህ ይበራልሀል ሲባል የዛሬን እንዴት አድሬ አለ የሚባለው እውነት ነው በየደቂቃው እየደወለች ሰው ታስጨንቃለች 😢😢
@جروصعنزي-ت8ل
Ай бұрын
ማነው የሳባን መጨርሻ የናፈቀው👍👍👍👍
@freecell1191
Ай бұрын
wayine saba yene miskin😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@wswd5859
Ай бұрын
የወደቀ ዛፍ ምሳር ይበዛበታል ሳባ የአርሴናል ኮስ ሆና ቀርች ማንም የሚለጋት 😢😂
@Gdjj-v2e
Ай бұрын
እኮ ተሳቀቅንኮ እኛም አቺግን የያፌትስ ነገር እ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sada-qw4mx
Ай бұрын
ምንአይነትድራማነው እጭምንእንማርሁለየአዳይነት ሳባንየሚወድ😢😢🎉🎉
@hanalekew8312
Ай бұрын
ሳባ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🙏🥰🥰
@HayatiAbati
Ай бұрын
ሳባን ያስለቀሳቱ ሁሉደም ያለቅሳል ሁላችሁም የሷን ፈተና ታገነላቺው
@kalkidan-w7t
Ай бұрын
ኡፉፉፉፉ ሳባ ስታሳዝን❤❤❤
@AbebaK-l4k
Ай бұрын
እረ ሳባ አስጨነቅሺኚ ነፊሴ ልወጣነዉ ገደሎት አልገደሎት እያልኩ አዪዪዪ😢😢😢
@Mastewalnbret
Ай бұрын
የቤቲ ቢጃማ ይቀየር የምትሉ ላይክ 😅😂😂😁😁
@RichAlemnew
Ай бұрын
አሁንስ በጣም አስጠላ ይሄ ፊልም 😂😂😂😂
@BetiiJifara
Ай бұрын
Dirramaa dabbari akkana lalee bekku 😢😢😢
@GadiiseeHiiriphaa
Ай бұрын
Baye nama dabara😢😢😢😢😢
@Lidyakabtu-y8m
Ай бұрын
Saban. Enwedatalen❤❤❤🥰🥰😘😘😘
@zainba6421
Ай бұрын
እጨ ሳባ እዘቸ እትርገመቸ እጅ ግባቸ አይይይ😢😢😢😢😢😢
@HirroHirro-lz2lb
Ай бұрын
ጌታ ሆይ ጥበቃኝ ሳባ❤❤❤❤ምስገን አይዟሺ ውዴ ሁሉም ያልፋል
@hayati-gr4ol
Ай бұрын
አናይም ሁለተኛ ክፋትና ሀዘን ምን አገኛት እያልን በሰዉ አገር ያለብን ሀሳብ ይበቃል ሆሆ ካልዳነች አናይም በቃ በሉ አታፍጡ ዝብላቹሁ አትዩ😢😅😅😢😢
@TarekegnDegemu
Ай бұрын
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ 😂እነ ሀረግ ልቀቁልን ምትሉ 👍👍👍
@MintamirMintamir
Ай бұрын
ሀና ሰተለክስ አይቶ ዳስ ያላው 👍👍👍
@HayatiAbati
Ай бұрын
ዋይ የዚች ሊጅ ክፋት
@EmabetTadesse-f5k
Ай бұрын
Arimanewochii ihenii yakkili ye cikane dirama atisiru😢😢😢😢
@GjghfYuyyfff
Ай бұрын
ኡኡኡኡኡ😢😢😢😢ትዳን ሣባ😢ይበቃታል የዳግመኛው ትዳን😢😢😢😢😢😢
@HdbsbbHshshsb
Ай бұрын
አሁንስ ዘጋኝ ጋይስ😮
@saramusa-h4m
Ай бұрын
የጅብ ትራፊ ዉሻ ይበላል አሉ የሳባ ነገር ነዉ
@Lov-b3q
Ай бұрын
ሳባ መዳን አለባት የምትሉ👍👍
@ፋጡማ-ከ9ጰ
Ай бұрын
አወመዳንአለባትሳባየሁሉምመጫወቻአደረጋችሆት
@ጓል-ሃገረሰብ-Hagi
Ай бұрын
ሳባ እንኳን አልተደፈረች ተመስገን ሳባየ የኔ ምስኺን ባጣም ታሳዝናለች ኡፍፍ የኔ እናት
@JannatAbbew
Ай бұрын
😂😂😂😂❤🎉👍 👍 👍 👍 👍
@zedoaman5530
Ай бұрын
Are men ante film new 😢😢
@Hiwotneguse-u4u
Ай бұрын
ሳባፈዛዛነች ትቀየር😢😢😢😢😢😢
@መዲናአህመዲ
Ай бұрын
ሳቫግን ጀግናነች😅😢
@TigestEndaylalu
Ай бұрын
እጭ ይህ ድራማ ዘጋኝ ምንድነዉ በደል የበዛበት😢
@NourCell-d5h
28 күн бұрын
ኧረ,ትደን,ሳበ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@MihretSefu
Ай бұрын
ሀረ በቀ። ሰበ ደስ አይልም
@زهرهمحمد-ض9خ
Ай бұрын
ኸረ የሳባ ስቃይ በዛ😢😢😢😢
@بانشياثيوبيا
Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ሳባ በጣም ነዉየምታ ሳዝነዉ😢😢😢😢😢😢
@LoloOlimat-r5b
Ай бұрын
Saba medan alebath 😢
@fffd7766
Ай бұрын
እፍፍ ሲያሰጠላ ግን የምር ምን ያሰተምራል 😢😢😢😢
@Mahider-i5u
Ай бұрын
ሳባ በርች ከሱ መውጣት አለብሽ
@RaajjRajjj
Ай бұрын
ወይ ሳባየ አሳዘነችኘ የምር😢😢😢
@MakiahAhmad
Ай бұрын
ሳባ የ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@WerkneshAldada
Ай бұрын
Sabayee yane wed😢😢😢❤❤❤❤
@EeTt-f9f
Ай бұрын
Diramanii keessani namati in tolu baromssaa ofi keessaa in qabuu
@AhmadAlhasam
Ай бұрын
አሜንአሜን
@Turung0Getu
Ай бұрын
Sabaa baqaa bakkish awuriu icci basuwaa botaa siqiiq aleny. Ihee laa diramaa new yibaqashaal
@genifkr-w1y
Ай бұрын
ኧረ ወዳ ሲያስጠሉ በፈጣሪ😏✊ ለተመልካች ክብር የላችሁምዲ ሳባ ትቀየር ምናባቷ ያንቀረፍፋታል😏😏✊✊
@FhFg-sm3rn
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አባቷን አትሥደቢ😂😂😂😂😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@SofyaSofya-h4j
Ай бұрын
😂😂😂😂😅
@extraaccount-nb1ro
Ай бұрын
ሳባየማትርቢ😂😂😂😂
@richlifts6780
Ай бұрын
ሳባትዳን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@Marym-y5j
Ай бұрын
❤❤❤❤ sabiyee hazoshi faxari hindasawu hadelehum kanchi gara hiyun yenehinat❤❤❤
@dureytiKubi
Ай бұрын
ሳባ አይዞሽ 😢😢❤️❤️
@SaqorKhan
Ай бұрын
ኤጭ ሳባ ሁሌም ነፈዝ ኧረ ንቂ
@HanaHana-io3bq
Ай бұрын
ወቸው ጉድ በአንድ ሰው ስቃይ የተደረሰ ድራማ ወይ ሳባ !!
@መቅዲደርሶ
Ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤
@BhCus-i3p
28 күн бұрын
የአባት ልጅ የስራ ጆሮ ነው ይባላል የእምዬ ልጅ ቢሖኑ ኖሮ እንዲሕ አያደርጋትም የተረገማችሁ እሔ ሁሉ ለንብረት ነው
@سيفسعد-غ7ح1ط
Ай бұрын
ሳባት ዳን❤❤❤🎉🎉
@Zamzam-s3t
Ай бұрын
ቤቲና ሀና ገደል ግቡ
@TeshaleZeleke-zt7cx
Ай бұрын
ይህ ድራማ አውንማ በጣም እያስጠለ ነው የጭካኔ ጥግ አረ ይደብራል😮😮
@hiwetyejimawa
Ай бұрын
ሳባ ትዳን ይብቃ በዛኮ የሷስ ድል መች ነው
@Pilipahaile
Ай бұрын
Saba tasazelech😢😢😢
@منتهى-ر7ب
Ай бұрын
ቀድሚያለሁ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@MamushDaneil
Ай бұрын
የሚያስጠላ ገፀበሀሪ ነዉ ለሳባ የተሠጠዉ
@TibebeAlemayehu-m5r
Ай бұрын
ደህና ነገር አትደርሱም ያለን ክፋት አይበቃም
@Hiwot-wz3bo
Ай бұрын
አሁንስ አስጠላኝ ምነው በሳባ ምደገዉ 😔😔
@የረሱልወደጅ
Ай бұрын
ሰበዬ።ስተሰዝን😢😢😢
@mllmslsl8584
Ай бұрын
አሁንስ አስጧለች ሰበ ፈዘዘ😊😏
@adimamima6575
Ай бұрын
አላየውንበጣምያሳዝናል😢
@MmmNnnn-in8cr
Ай бұрын
ኡፍ😢ሁሉምየጥቅምነውሚፍልጋት😢😢እጭ
@ሚርናቲዩብ
Ай бұрын
ስብ መዳን አለባት የምትሉ ስብ ላይክ አሳዩኝ
@Medinamdina
Ай бұрын
እሰኪ ሰለፍቅር አሰተምሩ ለማየትየሚዘገንን😢😢😢😢
@GanetiAshamo
Ай бұрын
ሰበ ❤️አይዞሽ 😢😢😢😢
@ZebibaFetef
Ай бұрын
ጮ ነ ቀኝ
@FinetLove
Ай бұрын
ታስጠላለች አውጧ ይችን አረመነ እደዚ አይነት ሰው የለም
@Hayat-t5r
Ай бұрын
Mndnw ye ethio flm hullu metfo Mahonin nw myastemrew yastelal😊🎉😢😢🎉
@HdvCbv
Ай бұрын
😢😢😢😢
@ይቅኑብሽ
Ай бұрын
ቢቲ ልትቀየር ነው ብዬ አስቤ ነበር ግን ስህተት ነው
@የቅዱስገብሪኤልልጅ
Ай бұрын
አረ ምን ኣይነት ፊልም ነዉ ሳባ ይበቃታል😢😢😢
@zed8332
Ай бұрын
በዝህ ሳአት ያለዉ እህት እና ወንድም የጭካኔ ጥግ ነዉ😢😢😢😢ለዉሪስ ብሎዉ እህትን ማሰቀያት😢😢ምንም ድራማ ብሁን😢😢😢ግን አሰተማራ ነዉ😢😢
@TmaraaA
Ай бұрын
wayine sabaa miskin😢😢😢😢
@selamselam9330
Ай бұрын
በጣም ነዉ የሚያስጠላው እንዲ አይነት አለ እንዴ አረ ተዉ 😢😢😢😢😢
26:52
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ(ሳባ ክፍል 9)
Heyab Amen
Рет қаралды 190 М.
25:56
በእንጀራ እናቷ የምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ(ሳባ ክፍል 11)
Heyab Amen
Рет қаралды 211 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
01:01
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
8:21
December 12, 2024
Alem Hailu
Рет қаралды 9 М.
9:12
DW Amharic የየካቲት 01 ቀን 2017 የዓለም ዜና
DW Amharic
Рет қаралды 832
28:30
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
Sile HiwotTV
Рет қаралды 474 М.
23:19
በኪዳነ ምህረት ምን ተደረገልን???#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #best #husband #ተመስገን
TG&GIZE
Рет қаралды 206
11:11
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው አራት ኪሎ ከመሬት በታች መንገድ ለህዝብ ክፍት ሆነ | አራት ኪሎ አዲሱ መሻገርያ መንገድ | Addis Ababa walking tour
CITY TOUR 4K
Рет қаралды 65
10:22
🔴የሚኒሊክ ሀውልት ይፈ*ርሳል! አማራም ይሰደ*ዳል! |በአዲስ አበባ ኦሮሞዎች ይሰፍራሉ! ድብ*ቁ ሰነድ ተጋ*ለጠ! |መከላከያዉ ደክ*ሞታል! ከነትጥ*ቁ...
SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 М.
10:50
የጥቁርገበያ የሃዋላ የምንዛሬ ዋጋ ዛሬ ሰይታሰብ በጣም ቀነሰ ጉድ ነው የካቲት 01/2017 Black market exchange rate
Adnet tube _ አድነት ቱዩብ
Рет қаралды 664
8:56
የተፈራው ደረሰ የአማራ ፋኖና ኦነግ ሸኔ ተጣመሩ//በመጨረሻም ሽመልስ አብዲሳ የእጁን አግኝቷል//ፋኖ ለኦሮሚያ ህዝብ ያቀረበው ጥሪና የተሰጠ ምላሽ//
ጃኖ ሚዲያ~JANO MEDIA
Рет қаралды 533
26:52
በእንጀራ እናቷ እምትሰቃየው ልጅ መጨረሻ (ሳባ ክፍል 18)
Heyab Amen
Рет қаралды 102 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН