ባሏን በመኪና አደጋ ገደልንባት! የ8 ወር እርጉዝ እያለች ልጇን አጠፋሁባት! ለ18 አመት ከሰው ነጠልኳት! ነገረኛው ዓይነ ጥላ ነኝ!

  Рет қаралды 6,024

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Ай бұрын

Пікірлер: 57
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Ай бұрын
አ ቤቱ ጌታ ሖይ ጠላት ዳቢሎስን እሰርልን አምላክ ይችን የፈዉስ ቀን ስጠኝ አባታችን ቤዛዊተአለም በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን
@user-vs2nt4fz6o
@user-vs2nt4fz6o Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እናንተ አይነቱ እና እንደ እነ መምህር ተስፋየ አበራ አይነቱ እግዚአብሔር ያብዛልን 2 ወር አይሞላኝም መከታተል ከጀመርሁ ብዙ ለዉጥ በሂወቴ አይቻለሁ ❤❤❤እግዚአብሔር ምኞቴ እና ተፈዋሽ እንደሆን ፀልዩልኝ❤❤❤
@BezawitWubshet-mk5px
@BezawitWubshet-mk5px Ай бұрын
Selam yene ehet
@skwt8566
@skwt8566 Ай бұрын
በትክክክል የኔ ጋያለው አይን ጥላ ነው እጅግ በጣም እሳደባለው እራገባለው አቤት እግዚኦ አረብ አገር ከመጣው በኃላ ነው ተሳዳቢተራጋሚ የሆኩት ከባለቤቴጋራ ምንም አልስማማም መጥፎነገር ነው በአሳቤ ይመጣል ከዛ ከሱ እጣላለው እፍፍፍፍፍ። የዝሙት ፉልም አያለው ግን ትቼዋለው ትገት ወደዛ ይመራኛል ሰላሜን አጣለው ከዛ 😢 በዛላይ አልፆም አልሰግድ ምንም አልቻልኩም አገሬ መግባት በጣም ናፈቀኝ ቤተክርስቲያን ጭራሽ አላቅም እግዚአብሔር። እዴሜ ይስጣቹ አባታችን
@azmeraabeya7470
@azmeraabeya7470 Ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ሀፂያተኛን ይምራል ይቅር ባይ አባት ነው ያለን ከሥደት መልሥ ለፈውስ ያብቃን😢😢😢😢
@user-le1vd7or3n
@user-le1vd7or3n Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንውን ያርዝምልን አባታችን አሜን እንሱስ ታደለዋል መዳህኔታችውን አግኙ እኔ ግን በቃ ከስው አልስማማ ልቤ ጥሩ እያስብ ደርሺ እናደዳለሁ ደርሺ ምንም ሳልሆን አልቅሳለሁ ስፀልይ አይገባኝ ያዛጋኝል ያስጠላኛል ብግድ ነው እምጨርስው ፀሎቱ እስኪይልቅልኝ እችኩላለሁ በቃ ስላም የለኝም አልርጋጋም ብዙ ነገር አስባለሁ ምን እንደምላችሁ አላቅም እህት ወንድሞቺ እናት አባቶቺ አግዙኝ ክእኔ የበርታችሁ አግዙኝ በፃሎታችሁ ወለተ ጊዮርጊስ እያላችሁ እባካችሁ ስል በእናቴ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እጠይቃለሁ በስደት ነው እምኖርው እንደርጋጋ ፀልዩልኝ ቤተስቦቼ❤❤❤❤❤ አባታቺን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን
@rakrkv7423
@rakrkv7423 Ай бұрын
ለመፀለይ ታቃተሽ እናተመስጦ ካጣሽ ፀሎቱን አውዶአዳምጭው እና መዝሙር በኤርፎን አድርገዝ ዝብለሽ አዳምጭበት እኔ መዝሙር አድሰሞን ያለመሰልቸት አዳመጥኩኝ እጭቅላቴላይ ያለውን መፈስ ነው የመታልኝ
@user-gw4fu5so8t
@user-gw4fu5so8t Ай бұрын
በእውነት አባታችን ፀጋውነ ያብዛልው ለእናት የደረሰች እመቤታችን ለእኛም ትደረስልን
@user-nm8xn1rx5o
@user-nm8xn1rx5o Ай бұрын
አባታችን በረከታችሁ ይደርብን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለነሱ የደረሰ አምላክ እኛንም ከታሰርበት ወጥመድ ይፍታን
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y Ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን አባታችን እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 Ай бұрын
አምአባታችን በረከታችሁ ይደርብን ፀጋውን ይስጥልን አቤቱ ጌታሆይ ለኔም ቀን አምጣ 😢😢😢😢
@mahelet9539
@mahelet9539 Ай бұрын
ይሄ እኔውስጥ ያለ አይነጥላ ነው በጣም እሳደባለው እገላመጣለው ለአሰሪዎቼ መታዘዝ አልወድም በጣም አፍጥጬ ነው የምመልስላቸው ሁል ግዜም ብቸኛ ነኝ ተናግሬ ካስቀየምኳቸው በኃላ ይፀፅተኛል ግን ብሞት አፍ አውጥቼ ይቅርታ አልላቸውም ፀፀቱ ለራሴ ብቻ ነው የሚሆንብኝ አብርሀሙ ሴላሴ አንደበቴ ተቀምጦ ክፉ የሚያናግረኝን አይኔላይ ተቀምጦ የሚያጉረጠርጠውን አይነጥላ እሰርልኝ እያልኩ እፀልያለው። አባቴ ያሉበትን ቦታ ፀጋበረከትዎትን ለማግኘት የተመረጥኩኝ ያድርገኝ። እመቤቴ ድንግል ማርያም ትፍቀድልኝ በፀሎታችው አስቡኝ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤ለኛም ይማረን
@yemariam2110
@yemariam2110 Ай бұрын
Ayenetela messed up my life too gene Egzabeher yemesegen bersu cherenet alene
@AschiGetenetGetenet-lg3yw
@AschiGetenetGetenet-lg3yw Ай бұрын
አባታችን ብዙ ተምረንል ።እግዚአብሄር እድሜ ይስጥዎ
@user-tz5ow1sy7e
@user-tz5ow1sy7e Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Ай бұрын
የክፉዎች ንግግር አንድ አይነት ነዉ አጥፋች አጥፋት ግደል አረ ስንቱ ይነገራል ብቻ ልብ ይስጣን አባቶቻችንን ያኑርልን🙏🙏🙏
@user-os1gc5jq3f
@user-os1gc5jq3f Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እቦታችን ዕድመን ጥዕናን ይሰጠች
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-vb7lu8cf3h
@user-vb7lu8cf3h Ай бұрын
ሀንቾ የኔ ናት እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Ай бұрын
አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን
@asmirgeberyohannes2721
@asmirgeberyohannes2721 Ай бұрын
Bexelot hasbuni ababyyy Weldi semere, Weldi kidanmaram, Weldi medhnalmy, Weldi amanel, Weldi desali,Weldi Geberyohannes und welity yohans 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙇
@asnehiwai3248
@asnehiwai3248 Ай бұрын
Amen amen tegawen yabzalachu abtachen
@atakeltabrham4451
@atakeltabrham4451 Ай бұрын
❤❤❤ወለላይቱ❤እመቤት❤❤❤
@user-fx5fk5yt3n
@user-fx5fk5yt3n Ай бұрын
❤❤❤❤
@weldayzerea5339
@weldayzerea5339 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzu7018
@zuzu7018 Ай бұрын
❤❤❤
@BereketTesfaye-sm8xi
@BereketTesfaye-sm8xi Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-fi3lw8em8u
@user-fi3lw8em8u Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn Ай бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሐረነ ክርሥቶሥ ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ሖይ ማረን ልንለው ይገባል
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@eftah21
@eftah21 Ай бұрын
ዉድ ❤አባታችን ❤እንኳን ❤ደህና ❤መጡሉን❤❤❤❤
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z Ай бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ይድረስልን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
እነሱ ሚያገለግሉበትን ቤተክርስቲያን ንገሩኝ በማርያም 🙏
@Ashanafi664
@Ashanafi664 Ай бұрын
አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ገባ ብሎ
@michaelmulualem2564
@michaelmulualem2564 Ай бұрын
አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ቅድስት ማርያም እና ቅዱስ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
@@michaelmulualem2564 እሺ አመሰግናለሁ 🙏
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
@@Ashanafi664 እሺ አመሰግናለውሁ
@zuzu7018
@zuzu7018 Ай бұрын
የት ነው የሚገኙት አባታችን?
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 Ай бұрын
communit ላይ አለ ይሚገኙብት ቦታ
@michaelmulualem2564
@michaelmulualem2564 Ай бұрын
አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ቅድስት ማርያም እና መጥምቁ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ።
@InnocentDivingBoard-is1in
@InnocentDivingBoard-is1in Ай бұрын
እኔም አለኝ አይነጥላ ይሁን አይሁን አላቅም ስተኛ የሚመጣምኝ በዛላይ ግመል ምድነው ግን ስተኝ እሚወራኝ አለ የሰው የሚሰማው አይደለም😢😢😢
@InnocentDivingBoard-is1in
@InnocentDivingBoard-is1in Ай бұрын
ደከመኝ
@mintsnotwubu7557
@mintsnotwubu7557 Ай бұрын
አይነ ጥላ አብሮ የተወለደ ከሰው ተመትቶ የሚመጣ አለ ስትሰግጂ በመቁጠሪያ ስትቀጠቅጭይ ማን እደሆነ ይናገራሉ ያደፈክ እያልሽ በመቁጠሪያ መቀጥቀጥ ነው ብዙ ቢድወ እይ ቢአንስ ጠላት ማን እደሆነ ታሁቂለሽ የመምር ግርማ መምር ተስፍየ አበራ ይቱብ ላይ አለ ተመልከች እኔም ደከም ስል vido ሳይ ነው የምበርታው ማለቴ መስገዱን በመቁጠሪያ መቀጥቀጡን እና ጠሎት ማርጉን
@user-ln7km4xi8m
@user-ln7km4xi8m Ай бұрын
ከይቅርታ ጋር ያሉበትን (የሚያገለግሉበትን ቤቴ_ክርስቲያን ) ቢያሳውቁን
@user-pk5qv3nh4y
@user-pk5qv3nh4y Ай бұрын
ሃያት ሰንሻይን
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 Ай бұрын
በእመቤቴ አድሥ አበባ ውሥጥ ያሉበትን ንገሩኝ የተቸገርኩ እህታችሁ ነኝ ሁለተ ሠንበት እና ከክፍለ ሀገር መጥቸ ነው ሣልመለስ ንገሩኝ ሥሞት
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ሰሚት ሰንሻይ አምስት ገባ ብሎ መጥምቀ መለኮት እና ድንግል ማርያም ቤተክርስትያን ሂጅ እማ
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
Fb ላይ አድራሻው በደንብ አለ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ብለሽ ግቢ
@fekreimareyametadesse7814
@fekreimareyametadesse7814 Ай бұрын
@@tigisit2534 እሽ እህቴ እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ሠሞኑን አገኛቸው ይሆን ቃጥላ ማርያም መጥቸ ነበር ከወሎ እና እድሉን አግኝቸ ክፉ መንፈስን አጋንትን አሣሥሬ ለመሄድ ያብቃኝ ፀልዩልኝ እህቴ ተባረኪልኝ
@tgtutgtu6058
@tgtutgtu6058 Ай бұрын
Abate tegawn yabzalot
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt
@AfariMoranSleuth.ExportedSalt Ай бұрын
ቀሢሥ ውሻዎትን ይሠሩ
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Ай бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እደቸርነት ማረን አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Ай бұрын
❤❤❤❤
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
ስንፈተ ሩካቤ እና ዓይነ ጥላ! ስንፈተ ሩካቤ ከምን ይመጣል? ክፍል ዘጠኝ
28:57
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 29 М.
የሚያሰርቅ የሌባ መንፈስ እና የሰጠችው ምስክርነት! ይሄንን አይታችሁ ሰው ላይ አትፍረዱ!
11:44
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 14 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 43 МЛН
ТАМАЕВ vs ВЕНГАЛБИ. ФИНАЛЬНАЯ ГОНКА! BMW M5 против CLS
47:36
ዓይነ ጥላና የዛር መንፈስ ከማሕፀን ሲዋረሰን /በስውር የተጎዳንበት መንገድ/ ክፍል አንድ
21:46
Как быстро замутить ЭлектроСамокат
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 14 МЛН