KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከኦርቶ*ዶክስ የወጣሁበት 3መሠረታዊ ምክኒያቶች | ተሀዲሶዎችን እሰልል ነበር ፣ ለሀይማኖቴ ምንም እሆን ነበር ዲያቆን ብርሃኑ |@Abraham_M7_Media
1:28:08
Pastor Habte Adane | በማዕበል ዉስጥ በእግዚአብሄር መታመን
1:21:07
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
በእንባ የቀረጽነው ድንቅ ምስክርነት😭ማርያምን ክደሃል ብለው ከቤት አውጥተው ጣሉኝ| አማኞችም አገለሉኝ |
Рет қаралды 92,200
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 28 М.
Abraham M7 Media
Күн бұрын
Пікірлер: 731
@Abraham_M7_Media
Ай бұрын
ይህን ድንቅ ምስክርነት በምትችሉት መንገድ ሁሉ አድርሱ❤❤ Like, Comment, Share, Subscribe ማድረግ አይረሳ።
@PeterPaulos-i1y
Ай бұрын
eshi Abrisho
@eyesusgetanew7338
Ай бұрын
እሺ አብርሽ ተባረክ ❤❤❤
@ZedH-p1l
Ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በእውነት መደገፍ ያለበት ሰው ነው ::🙏🙏🙏 🙏🙏🙏
@teferayewubdar6455
29 күн бұрын
😂
@BarnabasAlemayehu
17 күн бұрын
Betam yegermal wendmea get kantgar nw bertalgn mnal endant behonna betmarku getan?
@kidistzemene7172
Ай бұрын
ገንዘብ ያላችሁ ቅዱሳን በሙሉ ከሀይማኖትነት ከስግብግብነት ወተን ይህንን ሰው መደገፍ ግዴታችን ነው።በውጭም በሀገርም ያላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይሄ ወንጌል መቀጠል ስላለበት በገንዘባችን በፀሎታችን አብረን እንቁም
@amsalbirhanu2438
27 күн бұрын
ቅድስት ሳትሳደቢ እርዱ ማለት አይቻልም
@amsalbirhanu2438
27 күн бұрын
ሁሎቹም ስግብግብ ናቸው ????
@alemubeyene5174
24 күн бұрын
አንቺው እርጂው - share adirgu ብሩን
@JdjdHdn-n9o
17 күн бұрын
@@amsalbirhanu2438ልክ ብላለች በአሁን ሰዐት በጌታ ያላችሁ ቅዱሳን ለተቸገረ መረዳት አያውቁም ብዙ ሰዎች ወደ ጌታ ሲመጡ ከቤት ከህብረት መባረር በሚደርስበት ዝም ይላሉ ለምን አሕዛብ አይደርስለት ለምን ደግነት አትሞሉም
@lilitsegaye3899
8 күн бұрын
እንደዚህ አይነት ቅዱሳን ትልቅ ሸክም ያለኝ ይመስለኛል ጌታ ይርዳኝ🙏
@mestawetbirhan
11 күн бұрын
በእውነትእየሱስ ከአንተ ጋር ነው በእውነት ጌታ አበርትቶሃል ቆራጥ የእየሱስ አገልጋይ ነህ ታሪክህ ስሰማ በጣም እየገረመኝ ቆራጥነትህ በእግዝያብሄር በትክክል የገባህ ነህ ደስ አለኝ እየሱስን አመሰገኩት ታማኝ ልጆች ስላሉት
@MerryHassen-v3z
Ай бұрын
እግዚዓብሄር ይመስገን❤❤❤ የጎጃም ህዝብ በስመ ሀይማኖተኛነት በጨለማ የሚኖር ምስኪን ህዝብ ነው።ልንፀልይላቸው ይገባል❤❤❤
@bellatamiru181
Ай бұрын
የዛሬ 2 አመት ጌታ እራዕይ አሳይቶኝ አራት የቆሎ ተማሪዎች ከጎጃም በጣም ጫካ ውስጥ ካለ ቤተክርስቲያን ተነጥቄ ሄጄ ስፀልይላቸውና መልክት ሳመጣላቸው ወንጌልን ይዘው በምድሪቱ ዙሪያ እንደሚበሩ ስነግራቸው በሰሜን ላይ የሚሰራ በጣም ትልቅና ወፍራም ዘንዶ በጥቁር ሸራ ተሸፍኖ በኢየሱስ ስም ብዬ እጄን ስዘረጋ ዘንዶውም ጨርቁም በታላቅ እሳት እየተቃጠለ በአየር ላይ ሲበተን አየሁ ወንድሜ ያ ዘንዶ ተቃጥሎል አንተ በርታ እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው❤❤❤❤❤
@enanulemmy4938
Ай бұрын
Amen
@rtfdift143
Ай бұрын
ፀልይ ስለአየህው ራእይ ሰሜኑ ገና በጥያቄ ነው ያለው።
@Yodit.Tamiru
Ай бұрын
አሜን! ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው። ሰሜን ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ክርስቶስ🙌
@alemabebe2674
Ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት፡አቤት ጌታ ኢየሱስ፡ መንገድህ ይገርመኛልኮ እያንዳንዳችን እንዴት እንደተጠራን❤ ክብር ላንተ ይሁን❤ወንድሜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ።
@yodwako9291
Ай бұрын
Amennnn Amennnn
@CalebCaleb-sm5tv
Ай бұрын
ጌታ ያስፋህ እዉነት ነው የሰሜኑኔ ምድር ሰይጣን የሀይማኖት ካባ አልብሶ ጠፍሮ አስሮአል ቅዱሳን ይህ ህዝብ እንዲፈታ ነፃ እንዲወጣ አጥብቀን እንፀልይ እባክህ ወንድሜ በርታ ጌታ ይረዳሀል።
@leul5353
21 күн бұрын
ለደቡብ ህዝብ ቤትጸልዩ አይሻልም ጌታ አዉቀዉ እንደሚገባ ባለመኖራቸዉ ለብዙ ሰሜናዉያን መሠናክል ለሆኑ ሀሠተኛ ነብይ ቢፈለፈለ ከዚያዉነዉ
@alemmulgeta6243
17 күн бұрын
😢😢😢😢 geta malikami now
@wintatenna7016
13 күн бұрын
እንደዚ የወንጌል ጀግና አልሰማውም አንተ ትለያለህ ከፉ በል ❤❤❤❤
@EdenEden-h9n
Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጌታ ካንተ ጋር ነው የጎጃም የጎንደር የመቀሌ የኤርትራ የወንጌል ጠላት በአንድ ጀምበር የቀበራል ተባረክ
@senaityohhanes
Ай бұрын
አሜን
@yadyado7120
Ай бұрын
Amen
@Yodit.Tamiru
Ай бұрын
አሜን 🙌
@Ruth-l4b
Ай бұрын
ሰላል አብርሀም እባክክ አካውንቱን ወይም ስልክ ቁጥሩን ላክልኝ
@mesk_erem
Ай бұрын
አሜንንንን❤
@Genene-p6t
3 күн бұрын
ከሰው ይለያል እየሱስ
@Daditu-xg6br
Ай бұрын
ስለዚህ ወንድም ፀጋውን የሰጠው ጌታ ይባረክ ፤ እንደሰው በጣም በሚፈትን እና በማይታለፍ ጊዜ ሁሉ እንደ ቃሉ በምድር ሳለችሁ መከራ አለባችሁ ግን አየዞአችሁ እኔ አለምን አሸንፌያለው ያለ ጌታ እርሱ ታማኝ ነው በርታ ወንድሜ አሁንም የጌታ ፀጋ ይበዛልህ ደግሞም እርግጠኛ ነኝ የጠራህ ጌታ የታመነ ነው አገልግሎትህ መስፋቱ ግድ ነው ምክኒያቱም ጥሪህ ስለሆነ ዘመንህ የበረከት ትውልድህ የበረከት ስለሆነ ሁልጊዜ በዚህ ድስ ይበልህ አንተ ለሃገር በረከት ነህ በጣም ወድጄ ሳዳምጥህ ነበር ቃላቶችህ እራሱ ባዶ ቃላት አልነበሩም
@Abraham_M7_Media
Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@EyerusalemAbera-gz5qr
Ай бұрын
በጣም አስተማሪና ዓይን ከፋች ምስክርነት ነው። ጌታ ይባርክህ
@Abraham_M7_Media
Ай бұрын
❤❤❤🙏
@girmaasfaw4410
5 күн бұрын
ይሳኮር (ዉበቴ)ጌታ የስሱ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ፦ ለሚሰማዉ ሁሉ በረከት ሁን አክባሪ ወንድምህ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገር ♥♥♥
@Lililove.-yz9xl
Ай бұрын
ይህ ወንድማችን በአለምም በወገኖችም ምክንያት የከፈለው ዋጋ ይገርማል እኔ አንድ ነገር ገባኝ ሰሜን ላይ ወንጌል እንዳይሰበክ ሰይጣን በፖለቲካ በሃይማኖት በኢኮኖሚ ማህበረሰቡ ትርምስምሱ እንዲወጣ በጣም ሰርቷል በሚያሳዝን ሁኔታ ቤተክርስትያንም የዛ ተጠቂ ብቻ ሳትሆን ተባባሪም ሆናለች አሁን በየቤተክርስትያኑ ሰይጣን የሚጠቀምባቸው መሪ ተብዬዎች ተነስተው በሌላ ባለራዕይ ወጣት መሪዎች እንዲተኩና ሪቫይቫል እንዲሆን ብንፀልይ
@Fikirtedebalk
Ай бұрын
Thank you.❤
@yeworkwuhatilahun1128
24 күн бұрын
100%
@leul5353
21 күн бұрын
ሰሜን ሰሜን የምትሉ እስቲ የደቡቡን ወንጌል ንገሩን የምዕራቡን ወንጌል ንገሩን በዘረኝነት በጥላቻ በሀሰተኛ ነብያት ከቸርች በኋላ አረቂ ቤት የሚዉሉት ወንዶ በለጨ ማንነዉ የጫት እርሻ ያለዉ ማነዉ ጫት የሚነግድ
@agereaddis1762
Ай бұрын
ስለ አማራ ክልል የተናገርኸዉ በጣም በጣም ትክክል ነህ እኔም ያማራ ተወላጅ ነኝ ግን በሚገርም ሁኔታ በየመን ጥርነት መሀል በስደት ነዉ ጌታ ደርሶልኝ ከብዙ አስክሪን መሀል ያገኘኝ ቀጥታ ኢትዮጵያ እደገባሁ ጌታን ተቀበልሁ በ2007 እስካሁን እኔ በሰላም አለሁ ግን ወደ ትዉልድ ቦታየ አልሄድሁም ሳስበዉ በመተት የተተበተበ ሀገር ነዉ እግዚአብሔር አማራ ምድርን ምድረ ገነት አርጎ ፈጠራት ያማራ ምድር ከኢትዮጵያ ሁሉ የተመረጠ ለምለም ሀገር ነዉ ጎጃም ነኝ በነገራችን ላይ ግን ሰዉን ሰይጣን ተብትቦ ይዞታል ከአዲሳባ ታላላቅ አገልጋዮች መሆድ ህዝቡን መፍታት አለባቸዉ እኔም በቅርብ ከስደት እመለሳለሁ እግዚአብሔር አማራ ምድርን ይጎብኝ
@tesfayebeyene-m1n
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይረዳናል። እኛም ብዙ መከራ ደርሶብናል። እንደ ኢሳኮር ባይሆንም። እንጸልይ እህቴ!...የዚያ አካባቢ ልጆች እንሰባሰብ
@agereaddis1762
Ай бұрын
@tesfayebeyene-m1n አሁን ላይ ስደት ሆኘ ባይመቸኝም ግን ሀገሬ ስገባ ዋና እቅዴ ነው
@seberzare
Ай бұрын
እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ 😍
@romaya-k1s
26 күн бұрын
እሲኪ በሕብረት እፀልይ😢 ውዴ
@mahelet9539
23 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ንፁ ማንነት ጥብቅ እምነት ያለው አብዛኛው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነው ።በተረፈ ጥቂት ሙስሊምች ስለዚህ አማራን በዚህ በናንተ ማንነትና እምነት ለመቅረፅ አትድከሙ ። እመብርሀንን ክዶ ከመኖር ሞት የተሻለ ነው አይናችሁን ግለፁ ጨለማን አትከተሉ
@MebratKasa-kh7yu
19 күн бұрын
በአለቱ ላይ ስለተመሰረትህ የሚነቀንቅህ የለም ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ
@girmaasfaw4410
5 күн бұрын
ጌታ የስሱ ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ! ለሚሰማዉ ሁሉ በረከት ሁን አክባሪ ወንድምህ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገር ♥♥♥
@shallomandegna1720
Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ድንቅ አርበኛችን ቀን በቀን ብሰማ የጌታዬ የማዳን ክንድ ሰውን ማፍቀሩ ዛሬም ለማዳን የተዘረጋች ክንድ በብርሃን ሊያመላልሰን ቅርብ መሆኑን ሳይ ነብስም አይቀርልኝም ጌታችን እየሱስ ንጉስ አምላክ የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር የፍጥረት መገኛ ጌታ አማላጅ ታላቁ ሊቀካህን የሕይወት እንጀራ የሕይመት መጠጥ የክብር መጎናፀፊያ የዘላለም አምላክ የቅርብ ጌታ ነው❤❤❤❤ እየሱስ
@eyesusgetanew7338
Ай бұрын
ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ የመረጠህ የደገፈህ አሁንም ይረዳሀል አይተውህም ። ወሎም ደሴ የአጋንንት ሀይል እንዲፈርስ በእየሱስ ስም እፀልያለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@YakMms
Ай бұрын
በጣም ልብ የምነካ ምስክርነዉ የእዉነት😢😢 ተባረክህ ወንድማችን ፀጋ ይብዛልህ
@queensheba2506
Күн бұрын
የኔ ጌታ ታሪክህ በጣም ያሳዝናል💔😭 እኔ በጣም የምኮራበት ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ነኘ😇❤️ እንኳን አንተ ደስ አለህ😍❤️🎉🎊🍾🎈
@azebttazeb8417
Ай бұрын
አብርሽ በፕሮግራምህ እንግዳ ስላደረግከው ተባረክ! ብዙ ሰው comment ላይ እየጠየቀህ ነውና የወንድማችንን የይሳኮርን አካውንት ከሥር ብታስቀምጥ ጥሩ ይመስለኛል።
@user-qn5mt4hy6k
7 күн бұрын
እንዴት የሚያስደንቅ ምስክርነት ነው ? ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክህ ያስፋህ ያብዛህ ለእልፍ አእላፋት ያድርግህ ዘርህ የጠላትን ደጅ ይውረስ የተወደድክ በቀራንዮ መስቀል በጣርና በመከራው የተወለድክ የእየሱስ ክርስቶስ ልጅነህ
@BettyAyele-u5b
11 күн бұрын
What beautiful name of Jesus Christ hallelujah..... amazing testimony my God bless you more 🙏🙏🙏❤❤❤
@EldanaKefelegn
Ай бұрын
ይሄ አገልጋይ ስሰማ የኔ መራብ መቸገር ትዝ አለኝ ለካ ዛሬም በጌታ ነኝ ብቻውን የተሸከመክ ይመስገን
@Abraham_M7_Media
Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@Habesha-g9e
16 күн бұрын
be Ewnet Yasafral Ke Kekristiyan Endih Aynet Chikane 😢
@selamselam366
Ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ምንም የማይበግረው የክርስቶስ ፍቅር 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ተባረክ ወንድሜ በምስክርነትህ ጌታን አይቻለው ተንበርኬ አሸነፍኩኝ እጅ ሰጥቼ ድል ነሳሁን በጩኸተ መዳን ሆነ አበሳዬ ተከደነ .........
@mekedesmezmur4057
Ай бұрын
ወንድሜ በጌታ የሚመጣ መከራ ሁሌም ለመልካም ነውይህንን አሰደናቂ ምሰኬርነት ሰለ አካፈልከን ከልብ አመሰግንሀለሁ ። ተባረኩ🙏🏽🙏🏽
@samueldesisa1468
Ай бұрын
My Jesus, No words for this በጣም ትንክቻለው ስል ሚቀቡት አገልጋዮች እና ስልእንዚህ ምድር ሁሉ በፀሎት ለምጋድል በቻልኩት ሁሉ ቃል እገባለሁ 🖐️
@MuluneshPetros
Күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
@matiyasdejen3433
Ай бұрын
አሁንም በሰሜኑ ላይ ያለው አውሬ በኢየሱስ ሰም የተነቀለ ይሁን
@tesfayebeyene-m1n
Ай бұрын
አሜን
@skt-dt9nn
12 күн бұрын
Amen
@ketty-x7t
Ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ አይዞህ ጌታ እየሱስን አይተን ነው ሁላችንም የወጣነው መስፈርታችን እሱ ነው ሰው ይጎዳል እኛም ሌላውን እንጎዳለን ተመልሶ ሲመጣ ከራሳችንም ከሌላውም ከዚ አለም መከራም ያሳርፈናል 🥰🥰🥰 የአብያተ ክርስቲያናቱ ስጋት ግን ይገባኛል አትፍረድባቸው ብዙ ሃሰተኛ ሰዎች እየፈሉ ስለሆነ ነው ወንድሜ
@tinbitesayas3685
24 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው ... ታድለህ ..ጌታ አሁንም ይርዳህ ከፍ ያድርግህ ምድሪቱን ያስወርስህ..ልጆችህ ባለቤት ይባረኩ
@sefanitbirku1521
Ай бұрын
ይሕን የእግዚአብሔር ሰው የምንረዳበትን መንግድ አስቲውቁን please
@wubalemtelake1427
Ай бұрын
በውስጥ መስመር አግኘኝ አድራሻቸውን እሰጥሃለሁ
@ወሎ-የ7ረ
15 күн бұрын
can you please give me his information
@asteryeshiwas1917
6 күн бұрын
Ebakih kutrun laklign
@haimanotbezabih7169
Ай бұрын
ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ፡፡ ክርስትና ማለት እንዲህ ነው፡፡ካንተ ብዙ ተማርኩ፡፡
@በርናባስቲዮብ
Ай бұрын
ድንቅ ምስክርነት።አብርሽ ቪዲዮ ስትጭን ረጅም እንዳይሆንና ተመልካች እንዳያጣ በሁለት ክፍል(2)ከፍለህ በቀናቶች ልዩነት ልቀቅ ወደፈት bro big respect ❤
@honeyb4984
Ай бұрын
Thank you Abrish for inviting our brother! Bless you 🙏🏽💕
@Abraham_M7_Media
Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@senaitmolla7482
7 күн бұрын
Selku kuter kalwe y pasteru❤
@Merameron
Ай бұрын
ጌታ ይባረክ የጌታ ፍቅር የገበባህ የጌታ ባሬያ ጌታ ካንተ ጋር ስለሆነ ደስ ይበልህ አታልቅስ ጠላት ያልቅስ❤❤❤❤
@girmaasfaw4410
5 күн бұрын
ጌታ የስሱ (ይሳኮር) ክርስቶስ አብዝቶ ይባርክህ፦ ለሚሰማዉ ሁሉ በረከት ሁን አክባሪ ወንድምህ ግርማ አስፋዉ ከጀርመን አገር ♥♥♥
@evangelisteyu7929
Ай бұрын
አብርሽዬ በጣም ትልቅ ስራ እየሠራህልን ነው ተባረክ አሁንም በርታልን እንወድሀለን።
@Abraham_M7_Media
Ай бұрын
እዩ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏ቀጣይ ከአንተ ጋር ቢሆንስ?😍🙏 እኔም አንተንና ቤትህን በጌታ ፍቅ እወዳለሁኝ❤
@elfneshpetros4039
Ай бұрын
@@Abraham_M7_Mediaእንጠብቃለን አብርሽዬ እዩን ጋብዝልን
@demissieb
3 күн бұрын
አስተማሪ የሆነ የህይወት ምስክርነት ነው። የሆነው እና ሚሆነው ሁሉ ለበጎ ነው
@ህይወቴኢየሱስነውኢየሱስጌ
19 күн бұрын
እሚገርም ነው ከኔ ህይወት ጋር ይመሳሰላል😢 የጠራን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@fashilo888888
Ай бұрын
ጌታ ለዛ ምድር ይድረስለት፣ ነብይ ነኝ ፣ሐዋርያ ነኝ የሚል ሁሉ ሰሜን ኢትዮጵያ ፣ሱማሌ፣አፋር፣መሄድ አይፈልጉም 😢
@millenyemane
Ай бұрын
💥@ወንድሜ ምሰክርነትህ አገላለጽህ ይጣፍጣል #እግዚአብሔር_አዋቂ_ ነው🙏ፈተናው ለክብሩ ያዘጋጅህ ነበር ብሩክ ነህ🙏❤ ❗እኔ የምለው ወገኖቼ እንዲህ አይነት ጭካኔ ከክርትያኖች ሚፈጸመው ለምንድነው? ከብዙ ምስክርነት ሰምቻለሁ 😢😢 እና የተኛው #ጌታ ነው የተቀበሉት የተኛው #መጽሐፍ_ቅዱስ ነው ምያነቡት እንዲህ አይነት ጭካኔ በወንድማቸው መጨከን😢 #ክርስትና #ክርሰቶስ__አይደለም_ወይ?#ጌታን_መሰለን_መኖር__አይደለም ወይ? በቃሉ መኖር አይደለም ወይ? ሰይጣን #እግዚአብሔር ይገሰጽህ! በጣም ይገርማል💔 @ወንድሜ አብርሽ ዘመንህ ይባረክ🙏❤
@Abraham_M7_Media
Ай бұрын
❤❤❤🙏
@lilitsegaye3899
8 күн бұрын
ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ነው የእኔ እና የእነሱን አይነት ሰዎች የተለያየ ነው እላለሁ 😢
@Yemedan
Ай бұрын
በጣም ይገርማል እንኳን ጌታ እረዳህ በምድራችን ወንጌል ያልደረሰበት ደግሞ ወንጌልን ይዞ ለሚወጣ ብዙ ዱላ የበዛበት ቦታ እያለ ስንቱ ፖስተር እና አገልጋይ ነኝ ያሉ አሜሪካ ኢሮፕ የወንጌል ጥሪ አለብን እያሉ ይሄዳሉ የተደላደለ ኑሮ እየኖሩ ለጌታ ነው እያሉ ምድራችን ገና ብዙ ወንጌል ያስፈልጋታል
@الحمدالله-ت1ه
Ай бұрын
እዉነት ነዉ ሰሜን ያለዉ መንፈስ በጣም አደገኛ ነዉ እኔም ሰላድ ንጋይ የሚባል ቦታ ነዉ የተወለድሁት ቤተሰቦቼ አይፈልጉም ጌታ ይበልጣል
@wubitseife1672
5 күн бұрын
ኢየሱስ ይበልጣል ከናት ይበልጣል ከአባት ይበልጣል እኔ ምስክር ነኝ ኢየሱስ ይበልጣል
@Anumma572
Ай бұрын
አግዚአብሔር ለእነኛ አገራት ጠቅላላ ለኢትዮጵያ ምድር አንተ ድንቅ ተአምራት ሥራልን:: አግዚኦ አቤት ለዚህ ልጅም ተአምር ሥራለት::
@user-qn5mt4hy6k
7 күн бұрын
I believe አብርሃም ክጥቂት አመታት በሗላ አንድ ቀን ይህንን ልጅ ድጋሚ እንደምትጋብዘው ድንቅ ምስክርነት ነው
@amelesewalem3945
Ай бұрын
እኔ አማራ ክልል ቻግኒ የሚባል አገር ነው ተወልጄ ያደግሁት ትምህርቴን እሰክጨርስ የነበረውን ጌዜ ማሰብ ለኔ እጅግ እጅግ ከባድ ጌዜ ነበር እናቴን ፣አባቴን ወንድሜን በልጅነቴ ነው ጠላት ያሳጣኝ 😭😭😭 እኔን ግን ሊያገኘኝ አልቻለም ምክንያቱም ባለ ራእይ አይበላም ትልቁ ጌታ የጌቶች ሁሉ ጌታ ደረሰልኝ ህይወቴን ታደጋት መኖርን ወደድኩት ለሌሎች እድደርስ እደልን ሰጠኝ አሁን ላይ USA ኑሮየን አሳምሮ እያኖረኝ ነው ጌታ ስሙ ይባረክ ❤❤❤
@SaraBrhanu-t1t
27 күн бұрын
Enkwan geta erdash
@addisabebe4827
12 күн бұрын
Who are you? I was a school teacher in Chagni for 9 years and one of the few born-again Christians there. I was the first Elder in Chagni Mulu Wongel and served there for 7 years.
@amelesewalem3945
11 күн бұрын
@ ሰላም ለአንተ ይሁን። እኔ ጌታን ያገኘሁ ባህርዳር ጉባየ ለእግዚአብሔር ነው ።
@zebibakedir2184
2 күн бұрын
Tseleyillegn please enem ke Muslim beteseb new yewetawet.
@zebibakedir2184
2 күн бұрын
Pray for me zebiba Kedir
@meronkeleb7047
Ай бұрын
ማለት እኔ ቃላት አጣው ስላተ እግዚያብሔረን የማመሰግንበት በነገራችን ላይ ስለዛ ምድረ የምፀልይ ሰውች ለካ ተመልሶልና አተን ሰቶን ፀጋ ይብዛልህ በቃ ቃላት አጠው
@GebreMekonnen-i3d
7 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ቅባቱን ይ ምርብህ ተባረክ
@genetlegesse2862
Ай бұрын
ወድሜ እግዝያብሔር ይባርክህ። እየሱስ ለኛም እጅግ ብዙ ነገር ሆኗል እይዞህ በርታ ። ወጋህ ደግሞ እጅግ የከበረ ነዉ። ተባረክ አሁንም ጌታ ሰሜኑን በበሙሉ ያዉርሰህ። 🙌🏾🙌🏾🙏🏾
@diborahdiborah2639
10 күн бұрын
የሚደንቅና የሚጥም ምስክረርነት እግዚአብሄር ሆይ በቤትህ አኑረኝ🙏🙏🙏
@gojo-n6o6p
18 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ደካማውን የሚያበረታ የህይወት ምስክርነት ነው ተባረክ ተባርኬበታለሁ።
@SenatGech
Ай бұрын
ከጌታ ፍቅር ማን ይለየናል ❤❤❤
@SaraLebanon-u1i
7 күн бұрын
የእውነት ተበረክ እግ/ር ከረደ በለይ አሁንም ይርደህ የእውነት የእግ/ር ሀይል ክብሩ ይገለጥብህ እኔንም ለወንጌል ጀግናና ወሰኝ ሰው የድርገኝ እኔ ደከማ ነኝ ጠከረና ጨከኝ ሰው ማሆን እፈልገለሁ ጀግና ተበረክ
@junefirst500
Ай бұрын
በእውነት የሱንቱን ሕይወት ያበላሹ እረኞች እንኳን ያልተዛመዱትን የስጋ ዘመዶቻቸውን ያስጨነቁ አውቃለሁ!!!
@yonathnemekonen1926
22 күн бұрын
you're blessed እግዚአብሔር የፀጋዉ ባለጠግነት ይመሰገን ዘንድ ጌታ ይህን አድርጓል
@TadesuAmsaya
19 күн бұрын
Egziabhr yebarkh wendme🙏
@SerkalemMuluneh-hu9iu
Ай бұрын
እየሱስ ብቻውን ያድናል ወንድሜ ይሳኮር ጌታ እየሱስ ዘመንህን ፣ቤተሰብህን ፣አገልግሎትህን ይባርክ። ቆይ ምን አነት ምስክርነት ነዉ? 😢😢😢😢😢በየሱስም እኔ አልቻልኩም ጌታ ሆይ እዩልኝ የጌታዬን ስራ ምን ልበል ቃል አሳጣኝ አንኳን ተከተልንህ እየሱስ የተወዳችሁ ያባቴ ብሩካን ለየሱስ የምር ኑሩለት ብቻዉን ያኖራል፣ይመራል፣ ይንከባከባል ሁሉን ሆኖ ያኖራል ሀሌ ሉያ ❤❤❤❤❤❤
@Abraham_M7_Media
Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@tameneshomoro8720
Күн бұрын
Bewinati geta yibareki zemaniki yilamilim ❤❤❤❤❤❤❤ ye wongeli aribegna...,....
@nedachtereda3455
4 күн бұрын
እግዛብሔር ሰዉ አይጥልም ስሙ ይክበር እነኻንም አገኘህ እዛብሔር ከቤተሰብ በላይ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Djsy-e8r
Ай бұрын
በርታ የጌታ ወታደር
@lookskanselo5761
3 күн бұрын
እንክዋን ለዚ ምስክር አበቃለት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazabate
Ай бұрын
ያንን አካባቢ 2022 ጎብኝተን አዝነን ነው የሄድነው ግን ጌታ ሰው አለው በርታ ዋጋህ ትልቅ ነው🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️🥰❤️
@SeflgeAgegn
Ай бұрын
እኛም ምስክር ነን የጌታን ቸርነት ገና ባንተ ህይወት እናያለን እንወድሀለን እደግ ስፋ ጨምር
@SamuelTesfaye-qx7su
Ай бұрын
ብዙ ምስክርነቶች ሰምቻለው እንደዚህ በጉጉት የሰማውትና ያየውት የለም ታድለህ ምን አይነት ፀጋ ነው ብዙ ነገር ተማርኩ ጌታ እኮ ድንቅ ነው አሁን ሲወራ ቀላል ነው ተባረክ ❤❤❤
@merrynadow6535
4 күн бұрын
ወንድሜ በጣም የሚያሳዝን ነው ታሪክህ ቤተክርስቲያን ያሉ አገልጋዮች ግን ጌታ ምህረት ያድርግላችሁ
@junefirst500
Ай бұрын
መምህራኖች ለብዙዎች ወላጅ ከወላጅም በላይ ናቸው! የብዙዎች ሕይወት በመህራኖች ተለውጧል።
@almazworkneh8255
11 күн бұрын
ዋው ድንቅ የእግዚአብሔር ጀግና ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@MelkamAreaya-l3e
Ай бұрын
ዋው ጌታ እንዴት ረዳህ ለዚህ መብቃትህ ትልቅ በረከት ነው አሁንም ገና ብዙ ታገለግለዋለህ አንተም ገና ለብዙዎች በረከት ያረግሀል በበረከት በአገልግሎት በሁሉ ይባርክሀል ተባረክ ወንድሜ እኛም እንፀልያለን ፍፃሜህ ያማረ ይሁንልህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
Ай бұрын
wowowowowoየጌታ እጅ ግን ከያዘ ግን የማይውጣ ያማይውረድ ተራራ የለም ከሁሉም ያስደነቀኝ ውደ ኋላ ያለመመለስህ በተለይ በአማኞች ላይየደረሰብህ 😢😢😢😢ጌታ እንዲሁ እንደፀናህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
@fanataye7334
14 күн бұрын
የሚገርም ምስክርነት ነው ጌታ ይባርካችሁ
@yemisrachtadesse9811
Ай бұрын
የጌታ ኢየሱስ ታላቅነት የታየበት እውነተኛ ምስክርነት ነው ይህ የጌታ እውነተኛ ስራ ለሚሰሙት የሚያድን ነው እናስተውል አንተም ዘመንህ ይባረክ ከክፉ ይጠብክህ
@LionofJudah-t5f
9 күн бұрын
እግዚአብሔር በሥራ ላይ ነው!!!
@Elenkahsay-o1z
21 күн бұрын
Wow, i give my time and licensing to you, my God, be with you 🙏 ❤
@jesusislord5358
16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን !
@amanuelokbu506
17 күн бұрын
What a testimony! May God give you more grace bro.
@dejene3375
19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን :: ወንድሜ የአንተ ታሪክ እጅግ የሚገርም የእግዚአብሔር ታሃምር ያለበት ድንቅ ድህነት ነው :: በርታ
@meazadejene4248
Ай бұрын
ጌታ ዘመንህ ይባርክ ዳርቻህን ያስፋ ከጎጃም ምድር የተገነህ ❤❤❤
@kidiJesus-vv7pi
28 күн бұрын
This is true! ምክያቱም የእናቴ አገር ነው አቃቸዋለሁ: እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@tsigeredagetachew6342
Ай бұрын
ወንድሜ ይሳኮር ለጌታ ቤት ያለህ ቅናት ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ! ነገር ግን የግድ ቸርች መክፈት አይጠበቅብህም ሁሉም በጊዜው ይሆናል በመጀመሪያ የቤትህን ሃለፊነት ብትወጣ ጥሩ ነው አገልግሎት ከቤት ይጀምራል በርታ ❤❤🎉🎉
@alemkenfe764
18 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክ የክብር መንፈስ ስላረፈብህ እየሱስ ይባረክ እየሱስ እየሱስ እየሱስ አባቴ አብቴ አባቴ
@BehailuSime-h4l
16 күн бұрын
Bless more and more
@HayatAman-p6q
9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ❤❤❤❤❤ወነጌልየቀጥል❤❤❤❤❤❤❤
@MinteGetu-us1uh
17 күн бұрын
አንተን ያገኘህ ጌታ ለሎቺን ዎገኖቺህንም ያግኛቸዉ. 🙏🙏🙏🙏🙏 ስላንተ ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🙏🙏
@ethiopia-prevails498
Ай бұрын
እውነት ለጎጃም ሕዝብ ፀልዩ
@abebaararsa8171
Ай бұрын
Amara hullu Tsalot yifeligal🙏🏼🙏🏼
@betelhembeyene6040
Ай бұрын
Enam ye Gojame lij negne. Gen defen Gojam wengel ayasfelgachewum ke 1:1 seol newo megbat yalebachewu. Atesbekwachewu. Debtera mikegna tenkwai wukabi amlaki nachewu. Mecham aykeyerum. Selezyh Gehaneb Yegebu.
@OursCell-rh7es
Ай бұрын
በእውነት ድንቅ ምስክርነት ነው በላይ በሰማይ ትልቅ አክሊል ይጠብቅሃል አሁንም እግዚአብሔር ቅምና ጉልበት ይሁንልክ በእውነት ተባረክ ጌታሁንም ሰዎችን ያስነሳል በሮችን የክፈትል አብርሻል ተባረክ እግዚአብሔር ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰
@Abraham_M7_Media
Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@sabamessele4896
9 күн бұрын
አምስት ግዜ ሰማሁህ አምላኬ እንደባለጠግነቱ መጠን ከፍ ከፍ ያድርግ የየሱስ ወታደር ነህ ተባረክ።
@fdyfdy1392
29 күн бұрын
እውነትም አንተ ይሳኮር ነህ። ጌታ አገልግሎትህን ያስፋ ዘርህን ሁሉ ያስወርስህ ራስህን የሚተካ ትውልድን ይስጥህ ተባረክ ወንድማችን።
@SelameAylawe
Ай бұрын
ዋው በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ጌታ ስሙ ይባረክ በዚህሁሉ ካንተጋር የሆነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lemmazerfu9376
Ай бұрын
ተባረክልን ነብይ በምትሄድበት ሁሉ መከናወን ይስጥህ
@FreweyniNeguseAlemu-c6s
5 күн бұрын
በጣም ትክክል የሚያምኑ ሰዎች ለጠላት መጠቀሚያ የሆኑበት ዘመን በደንብ በሂወቴ የገጠመኝ
@Heyab111
Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ❤❤
@ekolangakimak1749
3 күн бұрын
ጌታ ካንተ ጋር ነው: አይዞህ በርታ! ምስክርነቱ በተለያዩ ፈተናዎች እያለፉ ላሉ አገልጋዮች መፅናት ይሆናል:: interviewer አንተም ተባረክ!
@matiyasdejen3433
Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አሁንም ካንተ ጋር ነው በርታ ፀጋው ሁሉ ይብዛልህ ተባረክ በነገር ሁሉ የስራው ባለቤት ይደግፍህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EsraelBB
Ай бұрын
እጅግ የሚደንቅ ምስክርነት ነው ፀጋ ይብዛልክ ወንድሜ። ነገር ግን ስልኩ እየሰራ አደለም, ሜሴጅም አይቀበልም ቢስተካከል 🙏
@millenyemane
Ай бұрын
አይዞህ #ጌታችን_ኢየሱስ_በቂ ነው_አረ_እሱ_ብቻውን #በቂ_ከበቂም_በላይ_ #ነው🙏💖 በሰው ማሀል ሁነህ ሰው ሲናፍቅህ ያማል ግን #ለክብር_ #ነው_እግዚአብሔር_ #ይመሰገን_ኢየሱስ_ #ጌታ_ነው🙏💖 እውነት ለዚህ ነው ከሰይጣን ተመሳስለው እየኖሩ ፍቃዱ እየፈጸሙ💔 @በርታ ጽና ሰበክ ሰይጣን ውሸታም ነው። ካንተ ጋር ያለው #አምላክ_ትልቅ_ነው🙏 #ወንጌል_ያሸንፋል✋📖
@FantayeneshBirhanu
9 күн бұрын
Amen
@bethlhamyimam139
Ай бұрын
አብርሽ የእግዚአብሔር ባሪይ በጣም ነው የማመሰግንህ ይሄ የሁል ግዜ ፀሎቴ ነው ምክንይቱም በዛ አከባቢ የሚሰማው ነገር ከአይምሮ በላይ ነው የዛ ምድር መፈወስ ለኢትዮጵያ እረፍት ነው ችግሩ ከምንሰማው ከምናየው የጦርነት ቀውስ ይልፍል ህዝቤ መንቃት ይሁንለት ከገባበት ድንዘዜ መውጣት ይሁንለት ጌታ ታማኝ ነው ይጎበኝሉ ሁላችሁም ፀልዬ ግዴታ ከዛ ህዝብ መወለድ አይኖርብንም እባካቹ በጌታ ፍቅር እጠይቃለው ተባረኩ 🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏✨✨✨💐💐💐💐
@Abraham_M7_Media
Ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🏾
@merontsige2960
5 күн бұрын
Wow amazing testimony ❤
1:28:08
ከኦርቶ*ዶክስ የወጣሁበት 3መሠረታዊ ምክኒያቶች | ተሀዲሶዎችን እሰልል ነበር ፣ ለሀይማኖቴ ምንም እሆን ነበር ዲያቆን ብርሃኑ |@Abraham_M7_Media
Abraham M7 Media
Рет қаралды 34 М.
1:21:07
Pastor Habte Adane | በማዕበል ዉስጥ በእግዚአብሄር መታመን
Christ Tabernacle Church
Рет қаралды 7 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 60 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
1:33:58
ቸርች አቃ**ጥዬ አውቃለሁ♦️[ክፍል 1️⃣] |ኢየሱስ ባያገኘኝ ኖሮ…ሼህ አብዶ |ከእስ**ልምና ወደ ኢየሱስ |PistisPodcast @Abraham_M7_Media
Abraham M7 Media
Рет қаралды 169 М.
1:20:16
#የስህተት_አስተማሪዎችን_እንዴት_እንለይ ? #Kes_Tigistu_Moges /ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ/ Nikodimos Show - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 90 М.
11:49
በማንኛውም አይነት የመንፈሳዊ ህይወት ድካም ውስጥ ላላችሁ የግድ መመልከትያስፈልጋችኋል@pcgic @ProphetTilahun1 @halwotemmanuelchurch
ሰማያዊ ዘር
Рет қаралды 20 М.
49:06
ከኤርትራ የተሰማው ድንቅ ምስክርነት ሕዝበ ክርስቲያኖችን በእንባ ያራጨችው ሴት Pastor Ali Omer በእንባ የቆየበት ጊዜ
ይነገር እውነታው 2
Рет қаралды 17 М.
1:27:36
እውነታው ወጣ |የሙሀ*መድ አባት ራሱ..♦️[ክፍል2️⃣] ሌሊቱን ሁሉ ቁር**ዓን እየቀራው…@abdo_jaro| #PistisPodcast #ኢየሱስ
Abraham M7 Media
Рет қаралды 79 М.
1:31:46
ከመመለሱ በፊት ደውሎልኝ ነበር | ኢየሱስን አያውቁትም
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 47 М.
1:39:45
ላገባ ነው! የማንን ጉልበት እስማለሁ! #encountermoments #SemayTube #Demasko #Christiantube #በሱፈቃድ ደሳለኝ
Semay Tube
Рет қаралды 154 М.
14:45
#ይህንን ስህተት ስታስተካክሉ ፀሎታችሁ በፍጥነት ይመለሳል #እኔ ምጠቀመው ምስጥር ነው @Ybiblicaldream1
PROPHET FILMON(REVELATION TV)
Рет қаралды 22 М.
21:19
#የሰይጣን ደካማ ጎን #ይህንን ካወቃችሁ ሰይጣንን ድል ትነሳላችሁ!! || Weakness of the Devil @Ybiblicaldream (Kal El)
PROPHET FILMON(REVELATION TV)
Рет қаралды 24 М.
46:35
የበረከት ቁልፍ ምስጢር አገልጋይ ዮናታን አክልሉ MARSIL TV WORLDWIDE
ወንጌል ሚዲያ WENGEL MEDIA
Рет қаралды 53 М.
00:22
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН