KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Anchor ''መከላከያ ሰራዊቱ ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ነው። በፖለቲከኞች የሚፈታውን ችግር እፈታዋለሁ ብሎ ከንቱ መስዋዕትነት እየከፈለ ነው'' ሻለቃ ማሞ ለማ
1:20:05
የወንድም የሴትም ብልት ያላት ሚስት ያልተጠበቀ መጨረሻ… ያሬድ እውነቱን ሰማ
44:42
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
0:26
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
GIANT Gummy Worm #shorts
0:42
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
0:55
ባልና ሚስት ተፋጠጡ ባሌ የወርአበባ እያየነው..ቤተሰቡን የበጠበጠው ሚስጥር
Рет қаралды 45,227
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 50 М.
ነበልባል neblbale
Күн бұрын
Пікірлер: 733
@bushman3946
Ай бұрын
ኢሄን ልጅ እናሳድገው መቶ ሺ እናስገባው ጀግና ነው
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@woinshettafesse5345
Ай бұрын
EBAKACHEHU XEBEL WESEDUT BEXEBEL YEFEWESAL ABATOCHEN BEMYAXMQBET XEBEL YFEWSAL MENEM CHEGR YELEWM YFETAL GIZEA SATEWESEDU WESEDUT
@Kedu-v9p
Ай бұрын
@@bushman3946 አው🥰🥰🥰🥰
@JdjgIcjc
Ай бұрын
ይህን ጀግና 50k እናስገባው ላይክ ሸር እያረግን እናበረታታው❤❤
@yosiefbereket5408
Ай бұрын
በእግዝአቤሄር ፀበል ውሰዱት ይድህናል የርኩስ መንፈስ ነዉ ድግምት ነዉ
@fetaryitebikishyasenishiwu724
Ай бұрын
Ewunet new
@aberashdebela8327
Ай бұрын
ጀግናው አበሳ ወጣት ጋዜጠኛ የስንቱን ህይወት የመለሰ እባካችሁ 100 ሺህ አስገቡት
@GoogleId-i2l
Ай бұрын
ድራማነው ሰውየውንበቃደምአቅርበውትነበርልብሱንእንኩንበቀየርቱ😂😂😂😂😂😂
@BebeYondimu
Ай бұрын
እሺ
@ufgryfhrfhxvxhdfir7321
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@thecryptonite3659
Ай бұрын
😊
@FetleShiferaw
Ай бұрын
Mn lay?
@fitsumbekele6115
Ай бұрын
መፍትሔው እግዚያብሔር ጋር ነው ተጠመቅ እመቤቴ ትማርህ
@BetelihemHeyilu
Ай бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት እርግጠኛ ነኝ ይሻለው አታልቅሺ
@martaabraha1305
Ай бұрын
Tkkel ❤❤❤❤
@GhanaMaryam-np9yc
Ай бұрын
Awo yahona Nagra alwu xabal wasdutii
@FoziaYesuf
Ай бұрын
ጀግናው. ❤❤❤ ያ ሚስቱ ሁለት ጾታ ያላት ምን ደረሱ እስክ አሳውቀን በፈጠረን 😢😢😢
@ብርሀንየአባትልጅ
Ай бұрын
ጀግናው እንኳን በስላም መጣህልን ግን መተት ተደረጎበት ነው ወደ ፀበል ውስዱት ሚስትየዋ ማልቀስ መፍት አይደለም ይከብዳል የአገራችን ወደት ወደት እያመራ ነው ግን እግዚአብሔር የመተት የምባለው ጥረግ አረገህ አጥፋልን 😢😢😢😢
@nanatefera6610
Ай бұрын
በጣም ነዉ ያሳዘኑኝ ባልም ሚስትም እባክህን ጋዜጠኛዉ ልጁን እርዳዉ መጨረሻዉንም አሳየን
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
Ай бұрын
አተ ልጂ ግን የነስር አይንን በጣም እየተፎካከርከው ነው በርታልን ወድማችን
@LeyoLeyo-i6n
Ай бұрын
የነስር አይን ሾካካ አሺኢቃባጭ እንደሆነ በአቤል ጉዳይ በጓደኛው ላይ ከዛች ከዳቢሎስ ጋ ሲንሿከክ የነበረ ፈታላ ስለሆነ ነበልባል ጎበዝ ወንድ ነው
@memhrandegideykahsay3906
Ай бұрын
ጉረኛውን ዱካን ነው የጠላሁት የንስሩ ቅን ቅንና የሚናገረውን የሚያውቅ ትእግስተኛ ወጣት ነው። የጭዋዋን ጉብል ክቡዳ ጋር ጋብቻ ከለከላችሁ ብሎ ወላጆችን የሚያስፈራራ ጉድ እኮ ነው። ባይሆን ወደመፍትሄ ጠበል ይወሰዱና ቡዳው ከተፈወሰ በኃላ ጋብቻውን ማጽደቅ ቢባል ያስኬዳል።የወላጆቹን ቅስም እኮ ነው የሰበረው። በሱ በኩል ሳይንስ መከተሉ ነው። ልጅቷንና ወላጆችዋን ግን ወደ ጥልቁ ገፍትሮ ነው ያስገባችው።
@messeretagegnehu6683
Ай бұрын
የንስር ዓይን ወንድሙ ነው የሚመስለኝ ይመሳእላሉ
@tsigemelaku
Ай бұрын
መተት ነው ፀበል ይፀበል የበተሰብ ራሄሎ የምባል የዛር መንፈስ ይሆናል ገጠመኘ አዳምጡ።
@TomiHodiye
Ай бұрын
አዎ ገጠመኝ ስሙ ባካችሁ ይህ ርኩስ መንፈስ ነው
@abrnyiosasfha7698
Ай бұрын
Rahelo kkkkkkkk yemnsemaw sem yelem
@MaryaMaryaa123
Ай бұрын
እሄ ልጅ ልክ የንሥር አይንን ይመሥላል መልኩም ጀግንነቱ ሥራዉ ሁሉ እንደእሡ ነዉ ሠላምህ ይብዛ ፈጣር ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤
@AlvidaCloet-on3tx
Ай бұрын
እሄ ነገር ሰው በክፉ መንፈስ ያደረገው ነገር ነው ስለዝህ በአስቾከይ ወዴ ፀበል ይህድ
@TigestTig-w7j
Ай бұрын
Hiiii
@asegedechtegenu5465
Ай бұрын
ይሄ ነገር የሆነ መተት ነው ህክምና ያድርግ በተጨማሪ ወደ ፀበል ይሂድ ቤተሰብም ይጠየቅ የኔልጅ በርታ።
@medinaabdurahman7653
Ай бұрын
ጀግናው መጣ ገባ ገባ በሉ ወንድሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@mahmaranata3689
Ай бұрын
አይዞህ ኢየሱስ ክርስቶር ለሁሉም ነገር መፍትሔ ነው ማንም ያልቻለውን እርሱ ይችላል ተስፋ አትቁረጡ ኑ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ
@WySh-d7u
Ай бұрын
,ጀግነዉ በርታ የምትሠረዉ ሁሉ ቆጆ ስራ ነዉ ቀጥልበት እደ አዮብ ፀበል ወስደህ አድነህ እደምታሳየንተስፍ አለን እኛ ቤተሠቦችህ 👍👍👍
@Mamey-t4t
Ай бұрын
አንተ ጀግና ዘመንህ ይባረክፈጣሪሪ ይጠብቅህ🙏🏽
@abebabelay3021
Ай бұрын
መተት ነው በስራህ የቀና ወይም አንተን ሊጎዳ ያለ መተት አድርጎውብህነው ፀበል ተጠመቅ
@FetiyenGebreslasie
Ай бұрын
ምርጥ ወንድማችን መጣህ!!በርታ ጀግናው አምበሳ ቀጥል!!!!!!!!
@SalamaHaily
Ай бұрын
አባ ግርማጋር ይሒድ ሰይጣን መንፈስ ነዉ😢😢😢😢😢
@wellowello1084
Ай бұрын
በርታልኝ ወድሜ አተ ጀግና አንበሳነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መገን ዘንድሮ 😮አላህየ አተ ጠብቀን ያረብ
@MastewalTube
Ай бұрын
ይህ ጀግና በምን ቃል ልግለፀዉ ላይክ እያደረግነ እናበረታታዉ ❤
@woinshettafesse5345
Ай бұрын
XEBEL XEBEL XEBEL BECHEA FEWESU XEBEL NEWE
@taekaadmassu6334
Ай бұрын
ኢይሄ ሴት መንፈስ ነው ንስሀ ገብተህ ፀበል ተጠመቅ ኢይሄ ያለነገር ነው ገዳም ግባ ትድናለህ ብዙግዜ አባቶች ያስተምራሉ አትፍራ እግዚአብሔርይማርህ የኔወንድም
@FoziaYesuf
Ай бұрын
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤ መተት ይሄናል በሃይማኖቱ ወደ እምነት ቦታ ይሄድ 😢😢😢😢 ያሳዝናል 😢😢😢
@merim7378
Ай бұрын
መተትነው😢😢😢😢
@almazreta9110
Ай бұрын
መንድሜ እንኳን ደህና መጣህ የእኛ ጀግና በርታልን❤❤❤❤❤❤❤
@Abanceh
Ай бұрын
ጀግናዉ መጣ ገባ ገባ በሉ
@BebeYondimu
Ай бұрын
💪💪💪💪
@user-dn4yr5oo8j
Ай бұрын
መርጌታ የሚባለውን ከሃገራችን ያጥፉልን በዙሪያው ያሉትን ስዎች የሚቀርቡትን ስዎች አፉላልግ አስደርገውበት ነው አይዞህ
@sisayyaregal
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😢😢😢
@djgshc1758
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኒህን ሰይጣኖች እግዚኦ የነሱ ስራ ነው እኒህን መተተኞች ከምድረ ገጽ ያጥፋልን😢😢
@aynadisniguse491
Ай бұрын
ፀበል ፀበል ፀበል እግዜአብሔር ይርዳችሁ
@merim7378
Ай бұрын
ፀበል😢😢😢😢😢😢😢
@leylasuleymansuleyman2076
Ай бұрын
አሰደርገውበት ነው ሌላ ሚዲያ ላይ የቀረበ ልጅ አለ ግን ሀይማኖት ቦታ ይሂድ አስደርገውበት ሁኖ ተገኝቷል በጠንቋይ አስደርገውበት ተገኘ በሚዲያ በቅረቡ አይተናል በሚስቱ ቤተሰቦች ተደርጎ በት ነው የተገኘው አይዞህ አላህ በፍጡሮቹ አይጨክንም ሰው ነው ጨካኝ
@Samera-rf8yp
Ай бұрын
ነበልባል ጀግናው የሠው እጅ ነው እሚሆነው የሆነ ሚዲያ ልይ አይቻለሁ
@MekeryMekrey
Ай бұрын
ይሂነገር የመፈሥ ሴራ ነዉ ፀበል ነዉ የሚያድ ነዉ እሱሣያቅ ቤተሰቡ የባድ አምልኮ ይኖራል ሥለዚ ፀበል ዉሠደዉ ጀግናየ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💝💝💝💝💝🌷🌷🌷❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@ZenebechHaile-q9j
Ай бұрын
መተትነው ወደጸበል ይሒድ ትድናለህ አይዞህ የኔወንድም ከዚህ የከፋነገርእንኳን ይፈታል በእውነት አይዞሽ እህቴ
@SeniyetMulugeta-f1y
Ай бұрын
የዚህ ልጅ መፍትሄው ንስሀ ገብቶ ፀበል መግባት አለበት ይሄ የአጋንት ስራ ነው አይዞህ ወንድሜ የድንግል ማርያም ልጅ ይምርሀል ለዚህ መድሀኒቱ ፀበል ነው ❤
@genetkebede278
Ай бұрын
በጣም ያሳዝናሉ ባልና ሚስት አይዛቹ ፀሎት አረጌ ወደእግዚአብሔር ቅረቡ እግዚአብሔረ ቅርብ ነው
@LemlemTESFAYE-o1q
Ай бұрын
ለቤተሰብ ብትነግር ይሻላል አምልኮ እንዳይሆን በጣም ያሳዝናል ድግምት እንዳይሆን ፀበል ፀበል ብቻ ብቻ አምላክ ይርዳህ አይዞሽ
@MeseretYirga-v8q
Ай бұрын
ጠበል መጠበል ነው ዋናው መፍትሔ መተት ነው አይዞሕ በእምነትህ ፅና የመንፈስ ስራ ነው
@MmmTyty
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ 😢😢😢
@DancyDada
Ай бұрын
ወንድማችን እንኳን ደና መጣህልን ሲያሳዝን ወደ ፀበል ይኢድ ይድናል
@ወይንሸት-ቘ6ኸ
Ай бұрын
ጀግናችን በሪታ እንአከቢሪሀለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jamilaatta823
Ай бұрын
ያአላህ በኢምነታቹ እባክህ ጅግናዉ ፀበል ፀበል ፀበል ዉሰዱት ይድናል እንሻአላህ
@abrashabru1271
Ай бұрын
ጀግናው እሄ በትዳራቸው ውስጥ የምቀናባቸው ሰው ይኖራል ስለዝ መተት ተደርጎበት ነው ፀበል ውሰዳት
@TemerabduAbdu
Ай бұрын
ይሄን ወንድማችንን መቶ ሺ እናስገባዉ❤❤
@astekastek1000
Ай бұрын
እህቴ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ ገጠመኝ ስሚ እኔ ግን የመበአድ አምልኮ ነዉ ብዬ ነዉ ማስበዉ የራሄሎ መንፈስ ስራ ነወ
@netsanetworku2852
Ай бұрын
ትክክል እመቤታችን ትማርህ
@kelemsegew8988
Ай бұрын
መድሀኒያለም ይባርክ ስታሳዝን ግን ሚስቱ የኔ ናት
@לידור-ז9ב
Ай бұрын
የመንፈሰ ነገር ነው እና ፀበል ውሰደው በእነትህ
@merim7378
Ай бұрын
መተትነው
@Zabedh-w3p
Ай бұрын
የኔ ጀግና መጣ ገባ ገባ በሉ ጋይስ
@fiyamtasusufiyatasusu
Ай бұрын
የኛ ጀግና እንካን ደኽና መጣኽ ፈጣሪ ይርዳን በርታ🎉🎉🎉🎉🎉
@BeletechDemise
Ай бұрын
አንተ ጀግና ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏❤
@lidiyalove5683
Ай бұрын
የኔ ጀግና ትለያለህ እውነት 🥰🥰🥰🥰
@accacc5974
Ай бұрын
ወይኔ ደነገጥኩ ሳየው ርእሱን
@Kedu-v9p
Ай бұрын
የኛ ጀግና❤❤❤❤
@dessieassefa945
Ай бұрын
ጋዜጠኛው አንዳንዴ እንዴት እና ምን አይነት ቃላት መጠቀም እንዳለብህ ጠንቅቀህ እዎቅ ቃላቶች የሚፈወስ ያህል ገዳይነታቸውም ያን ያህል ነው ስለዚዚህ እባክህን ጥንቃቄ አድርግ በተለይ የችግሩ ባለቤቶች የንተ ጥንቃቄ ያልተደረገባቸው ቃላት ሲታከልባቸው ምን ያህል እንደሚጎዱ እሰበው
@ቢትአደም
Ай бұрын
ጀግናጀግናጀግናጀግናጀግናጀግና ብየሀለሁ ወላሂ
@Adufkr-c9y
Ай бұрын
ግን ጀግና ነው አምላክ ይጠብቅክ
@YezgetM
Ай бұрын
ሚስቱ ግን ጎበዝ ነች ደግሞ ፈጣሪ አተበል ክፉ መንፈስ ነው ይለቃል
@eritreanerena7332
Ай бұрын
አላህ ጤናህ ይመልስልህ😢😢
@JfuehdNcishs
Ай бұрын
ነበልባል ጀግናዉ መጣ ደይ ወደላይክ ምርጥ ሰዉ ነህ
@QtrDoha-u9g
Ай бұрын
😢😢😢😢በፀበል ይድናል አይዞህ ወድሜ😢😢😢😢
@አሜን19
Ай бұрын
ይህን የሚሰሩ ሰዎች ግን እግዚአብሔር አያያቸውም ማለት ነው 😢ግን እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው ፀበል ግባ አይዞህ ወንድሜ 😢😢 አንቺም አታልቅሽ ፀልዪ ሴጣንን በማልቀስ ሳይሆን በፆም በፀሎት ነው የምናሸንፈው 🎉🎉
@Mikimiki.67
Ай бұрын
ወደ ፀበል ነው አገራችን እንደሁ የመንፈስ መጨፈሪያ ሆኖአል ከፈጣሪ በላይ ምንም ስለሌለ ፀበል ፀበል ..
@sarasarah12
Ай бұрын
ጃግና መቱል ገበ ገበ በሉ ❤❤❤❤️ እንኩዋን ደና መጣ ውንድማችን ❤️❤️❤️💪👈
@zelalemtakele3723
Ай бұрын
ይህ መንፈስ ነው ፀበል ነው የሚያድነው ሌላ ችግር ከሊለው እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ 🙏🙏🙏
@ghada1723
Ай бұрын
መተት.ነው.ውድሜ.ፀበል.ውሰዱት❤❤❤❤❤
@hasenahasena4677
Ай бұрын
እንደዚህ አይነት ቸርች ሲፀለይለት የአጋንት ማለት ከጠንቋይ ጋር የተያያዘ ጮሆ ሲወጣ አይቻለሁ ያለበትን የቤተሰብ አምልኮ ይፋ አውጥቶ ወደ ቸርች ሄዶ ነፃ ይውጣ
@yerokhiwetyerok6179
Ай бұрын
ሚስት ማለት ባሪያ የወንድ ልጅ መከራ ተሸካሚ እፉ የሚስት እዳ 😢😢😢ብዙ ነው ሚስት ባትኖር የወንድ ልጅ መከራ ምን ያሕል የከፋ እንደሚሖን መገንዘብ አያቅትም።
@Etalam-lh1xn
Ай бұрын
የኔ ጀግና ጎበዝበርታልን ልጁ ግን ፀበል ይሂድ ይድናል እንደእግዚአብሄር ፍቃድ በርታልን ጀግናዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እታፈርTube
Ай бұрын
ሰላም የጀግናው ቤተሰብ እኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤
@emdatemdat8657
Ай бұрын
ወንድማችን በርታልን ፀበል ወሰዱት
@Mekresilassie2Asfaw
Ай бұрын
አድናቂህ ነኝ ነገርግን ከዚህ ቀደም ነግሬህ ነበር። ከመስማት ወይም ከማዳመጥ ይልቅ ለመናገር ትቸኩላለህ። ስራህ የበለጠ እንዲያምር ይሕንን ችግርህን አስወግድ።
@DegnetAmbachew
Ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ዘንድሮስ የማሰማዉ ነገር የለም
@MignoteFikre
Ай бұрын
ቤተሰቡ ይወቀው መፍትሄ እነሱ ጋ አለ እርግጠኛ ነኝ ❤❤አይዞን ይፈታል 100% እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦቹ ይወቁ ክፍላ አገር ይታወቃል አሪፍ ሚሰት አይዞሺ እናትዬ❤❤
@BeletuTeshome
Ай бұрын
እዉነትም ነበልባል እግዚአብሐር ይጠብቅህ❤❤❤
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
Ай бұрын
አህለን ጀግናችን ነበልባል❤❤❤❤❤
@NaryOuannes
Ай бұрын
ጀግናው ህንዴት ነክ ሰላምህ የብዛ የህምነት ቦታ ውሰደው ሚሰተየው ታሳዝናለች አለሀ አፊያ ያርገው
@BEYEDagi-yq4tx
Ай бұрын
Miskin Siyasazen Fetari Yemarek❤🙏❤🙏❤🙏
@SisaySamuel-g5d
Ай бұрын
የኔ ጀግና እንኳን ድህና መጣህ ❤❤❤❤😢😢😢
@hyatmhmed8103
Ай бұрын
አንደኛ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@teshaledemisse4637
Ай бұрын
ምናለ የባልሽን ገበና ብትደብቂለት እርስ በርሳቺሁ ብትመካከሩ።
@CimbomGalatasaray1905-t6t
Ай бұрын
ወድ የሚመጣ አይደለም ፈልጉት አይደለም መረዳት አለብን ከአጋንንት ጋር የተያያዘ ነው የሰው ችግር ብንረዳ [እኔ ብሆን]ብንል :ጥሩ ነው ሰው አርገውበት ይሆናል ወይ ከቤተሰብ የመጣ : ወይም አላመልክም :ብሉ; የሰው :ችግሮን: እንረዳለት: ጌታ ይፈውስህ;
@tigistbezabih4817
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ የተባረክ ልጅ ከህክምና በኋላ ፀበል
@hayatislam8513
Ай бұрын
የሆነ ነገር አርግውበት ነው ሚስኪን ሲያሳዝን አላህ ያሺርክ ወንድሜ እህት በሀይማኖት በርቱ እሺ ባባየ
@netsanetworku2852
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጋዜጠኛው❤ግን ተመስገን ፀበል ብቻ ነው ሚፈውሰው ከቤተሰብ የባአድ አምልኮ ይኖራል ወይም ደግሞ መተት ተሠርቶበት ይሆናል እና ፀበል ይጠመቅ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤❤❤
@TgloveQueen
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ😢
@Zainab-xq5kq
Ай бұрын
ወላሂ የህ ጀግና ላይክ ሽርአርጉት ጀግናው መጣገባገባ በሉ የመዳምቅመሞች❤❤❤❤❤
@nanimisgan3346
Ай бұрын
አደራህ እግዚወ😢😢😢😢
@Mastewal-d6b
Ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ፀበል ወሰዱት እግዚአብሔር ይፈውሰዋል
@YoditDegefa-j9g
Ай бұрын
ፈጣሪ ያመጣበት ሳይሆን መተት ያረገበት ሰው ስላለ ነው: የተጋጨው ሰው ወይም በዳራቸው የቀና
@mimochahin1335
Ай бұрын
😢😢😢😢 የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ በፈጣሪ ስምምበጣም ያሳዝናልልል😢😢
@MignoteFikre
Ай бұрын
ሰራተኛው ፓንት ላይ ያሰደግማሉ ሌላው ግምቴ ነው ከድግምት አያልፍም
@HenosSolomon-r6w
Ай бұрын
ለተመስገን ጌታ የሱስ ጣልቃ ይግባለት በመቀጠል ጋዜጤኛው ጀምሮ እስኪ ጨርስ አንተ ጨረስከው ዕድል አልሰልጠሁም ለወደፊት ዕድል ስጣቸው ለሰዋቹ
@bahiruhaile9733
Ай бұрын
ከራሱ ጤና የሚበልጥ የለም ። መታመም ምንም አይደለም ። መፍትሄው ፀበል ነው ።ባዕድ አምልኮ ካለ ከቤተሰቡ ጋር ይመካከር አለያም መተት ነው ። ወደ ገዳም ይሂድና ፀበል ይጠበል ።
@ananiyadambu
Ай бұрын
ጀግናች ብርት❤❤❤🎉🎉🎉
@Hiwot-o7g
Ай бұрын
እግዞ የህይወት ፈተና 😢😢😢😢😢 እግዝአብሔር ይድራስልህ
@user-dn4yr5oo8j
Ай бұрын
መተት አርገውበት ነው ሴቶች የማይሆን ነገር የለም በኢትዮጵያውያ ፅበል ይዛችሁት ግቡ
@ZaynbaStotaw
Ай бұрын
አላህ ይማርህ ወንድሜ😢😢😢
@ديحهسيمو
Ай бұрын
ሀይ ሀቢኢቢ እኳን ደናመጣህ❤❤❤❤
1:20:05
Anchor ''መከላከያ ሰራዊቱ ከፍተኛ አደጋ ውስጥ ነው። በፖለቲከኞች የሚፈታውን ችግር እፈታዋለሁ ብሎ ከንቱ መስዋዕትነት እየከፈለ ነው'' ሻለቃ ማሞ ለማ
Anchor Media
Рет қаралды 116 М.
44:42
የወንድም የሴትም ብልት ያላት ሚስት ያልተጠበቀ መጨረሻ… ያሬድ እውነቱን ሰማ
ነበልባል neblbale
Рет қаралды 63 М.
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
0:42
GIANT Gummy Worm #shorts
Mr DegrEE
Рет қаралды 152 МЛН
0:55
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
EXPLOSIVE MIKE
Рет қаралды 3,5 МЛН
17:58
Ethiopia - የጎጃሙ የጥምቀት ውጊያ፣ ‹‹እዕምሮየ ረፍት አጥቷል›› አቡነማትያስ፣ ‹‹የዋጋ ጭማሪ ይደረግ›› IMF፣ ሶማሊያና ኬኒያ ተጋጩ
Feta Daily News
Рет қаралды 37 М.
1:47:44
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 34 М.
30:22
3 ሚስቶች ተፍጠጡ።ሁለተኛ ሚስት ጉድ ይዛ መጣች አንድ ባል አግብተው ያበዱት ሚስቶች እህታማማቶች መሆናቸው ታወቀ!!
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 68 М.
1:05:14
አባወራውን ዱር አሳደረችው// የሴት ጎረምሳ ሀብቴ ዋጋዋን ሰጣት
Single /ሲንግል
Рет қаралды 56 М.
4:41
የግሬስ እና የሮያል ነገር ተፈፀመ 😱 @mikilyu @abgrace7318
tesfa liyu
Рет қаралды 14 М.
27:26
ያልተጠበቀ የበዓል ሰርፕራይዝ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 64 М.
54:18
የገዛ ባሌ የቤት ሰራተኛችንን አግብቶ!!እኔ ሚስቱን የቤት ሰራተኛ አደረገኝ!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 156 М.
27:40
በስተመጨረሻም የሚሊየነሩ አባት ሴራ ተጋለጠ ። እህትማማቾቹ ሚስትና ነብሰጡር ሰራተኛ !!
Gemena show / ገመና ሾው
Рет қаралды 53 М.
31:17
የDNA ውጤት መዘዝ ይዞ መጣ!!ወንድምየው የ20 አመት ጉዱን ዘረገፈው
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 103 М.
48:56
ማህፀኗ በባሏ ብልት...ለአመታት የተደበቀው ሚስጥር ወጣ ። ሚስት ገመናዋን ይፋ አወጣች !!
Gojo Tube
Рет қаралды 117 М.
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН