KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከ እህቶቼ ጋር ከ ሀገር ወጣን
21:07
በ መክሊት ልደት ሰርፕራይዝ ተደረግኩ
26:19
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
00:42
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
በ ነቢል ልደት ናቲ አደጋ ደረሰበት
Рет қаралды 381,857
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 98 М.
Meklit Abayneh
Күн бұрын
Пікірлер: 788
@hirutyilma3488
2 жыл бұрын
መክሊትዬ በእናታችሁ የቀልድ ሲሆን እግዚአብሔር ። ማርያምን ብላችሁ ባትምሉ እባካችሁ
@asterzenebe847
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል አረ
@SinitSinit2314
2 жыл бұрын
👍👍
@tigistgetenete3139
2 жыл бұрын
የምር ስንቴ አየዋት
@mhsenailmhsenail2098
2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@gbeyatoday1189
2 жыл бұрын
ነገን የሚያልመው አካውንቲንግ ተመራቂው ሊስትሮ" on KZbin kzbin.info/www/bejne/r5XMoXiXhr5ohs0
@FetaZenaEntertainment
2 жыл бұрын
እናንተ ለብዙዎች ተምሳሌት የምትሆኑ ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ። በልዩነት ውስጥ ትልቅ መከባበር ሊኖር እንደሚችል በደምብ አሳይታችሁናል። እጅግ ታስደስታላችሁ። አሁንም ፈጣሪ በስራዎቻችሁ ሁሉ አይለያችሁ።
@KIDDOKALABOFFICIAL
2 жыл бұрын
ye 12 amet youtube channel :- kzbin.info/door/oRMdrOTxZqXcUYQ7ACbqeQ
@hamidawit8919
2 жыл бұрын
What about Mekdi ende 🤔
@yifrumesay5503
2 жыл бұрын
በውሸት ትምያለሽ 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
@ቲጂየእናቷ
2 жыл бұрын
መቅዲ የት ነች 😭😭😭 መልካም ልደት 😘😘😘
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
@Tagesch Haile ደምሩኝ፡😘
@Nejat197
2 жыл бұрын
እ የለችም
@rabeyasweet3534
2 жыл бұрын
የኔም ጣያቄነዉ
@blentube3002
2 жыл бұрын
@Tagesch Haile ሰብ አርጊኝ😍
@tizitalemma8003
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ነቢሎ::🎂🎂🎂🎂 ግን መቅዲዬስ ቆይ???? የኔ ፍልቅልቅ ❤ እባካችሁ አትለያዩ።
@zizomoha3678
2 жыл бұрын
መቅዲን አትቀንሱብን ቤተሰብ🙏💚💛❤
@trruauay7592
2 жыл бұрын
እኔ ምለው መቅዲ የት ሄደች ??? እውነት ኣምጡልን ተናፍቃለች በተረፈ ውድዶዶዶ❤❤❤❤
@emitube-5760
2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው መቅዲ ጠፋች ናፍቃኛለች
@mihiretmercy5639
2 жыл бұрын
እእእ መቅዲስ ?? happy birth day nbilooo
@blentube3002
2 жыл бұрын
@@emitube-5760 ሰብ አርጉኝ😍
@blentube3002
2 жыл бұрын
@@mihiretmercy5639 ሰብ አርጉኝ😍
@fafi_habeshawit
2 жыл бұрын
እኔ እምላችሁ. መቅዲ ጠፍታለችሳ በሰላም ነው ወይ ዲምቀታችሁ ናትኮ አቅርቡባን በተረፈ እጅግ በጣም ነው የምዎዳችሁ. አላህ ይጠብቃችሁ
@abayethio1893
2 жыл бұрын
መክሊት በዉሸት አትማይ ማሪያምን አትበይ ጥሩ አደለም 😘😘😘
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
Guys አልገባኝም ምንድነው የመቅዲ ጉዳይ እህ አምጡልን እንጂ ጌታን ተናፍቃለች መክሊትዬ አምጫት በማርያም ❤💝👌
@aminanuredine4278
2 жыл бұрын
ተጣልተዉ ይሆናል
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
@@aminanuredine4278 Maybe ያው እሱም ከሰይፉ ኢንተርቪው በኋላ ምን ልርገጥ ብሏል እኮ 😒
@genetbekele1277
2 жыл бұрын
መቅዲስ የታለች የአቤልን ዝም ስንል መቅዲም ቀነሳቹት
@jerryash2344
2 жыл бұрын
Ereee mekidi yet nat
@blentube3002
2 жыл бұрын
@@jerryash2344 ሰብ አርጉኝ😍
@mhsenailmhsenail2098
2 жыл бұрын
የጓደኝነትጥግ ይላል ኡፋ😘😘😘😘😘😘😘ውስስስስስስስጤናቹ ፍቅራቹን ያብዛው መቅዲዬ ተነፍቃለችችችችችች መኪታ አምጫትትትትት
@hayrumurad2563
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ነባ መቅዲ ግን የት ናት ችግር ተፈትሯል ወይ ?
@ዳሀብዳሀብ
2 жыл бұрын
ናቲ አሳዘነኝ አወዳደቁ ግን ኩላሊቱ ተርፏል 😥😥😥 አሏህ ደህና ያድርግህ
@mhrettsegay2146
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ነባዬ 🎉🎂ግን መቅዲ የት ነች እናትዪን በጣም ነዉ የናፈቀችኝ በሰላም ነዉ የጠፋቹ 😟
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
2 жыл бұрын
መክሊትዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ቀውጢ ነባዬ እንኳን ተወለድ መልካም ልደት እዴት እደምታምሩ እደምታስቀኑ ፍቅሩን ከዚ በላይ ይጨምርላቹ ናቲዬ አላህ አፍያ ያርግህ እዴት እዳስደነገጥከኝ ነቢሎ እዴት እደደነገጠ እንባው ሁላ መጣ እኮ ትለያለክ ነቢሎ ሁላቹም ትለያላቹ እናተ ለብዙዎች ተምሳሌት የምቶኑ ምርጥ ጓደኛሞች ናቹ
@ዉባንች
2 жыл бұрын
እኮን ተወለድክ ነቢል አረ መቅዲ የት ነች
@kiyyaatube4930
2 жыл бұрын
እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘
@ሰአድቀበጧ
2 жыл бұрын
እሰኪ እደኔ የሄን ጀመአ ከልቡ የሚወድ እኔ በሉ 😘😘
@እሙ-ጨ3ጘ
2 жыл бұрын
ሁላቹንም እወዳቹሀለው እውነት ግን ነቢል ስብህናህ ዋው አንደኛ እወድሀለው ሁለተኛ መክሊት እያለ ይቀጥላል እናተ ውስጥ ኢትዮጵያን አያታለሁ ተባረኩ 😍
@nigistweledai
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛላቹ❤❤❤ ግን በውሸት ባትምሉ ጥሩ ነው መክሊትዬ
@lidiyabrhanu1229
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ አይለያችሁ እንደ ሀሳብ ግን ለፕራንክ ማርያምን እግዚአብሔር ን ባትሉ ባይ ነኝ
@desuaposto4842
2 жыл бұрын
ነብሎዬ እንኳን ተወለድክ ነፊ እድሜ ኑሪ ግን መቅድ የት ሄደች?
@ሁሉምበጊዜውሆነ
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ግን ብራክ ስትሰሩ አትማሉ ሀይማኖታችን ን አክብረን ነው መሆን ያለበት በሀሰት መማል በፈጣሪም ፊት ያስጠይቃል
@fkadegetahun2330
2 жыл бұрын
ኸረ መቅዲ የት ነች ችግር ካለ ተነጋገሩ አትለያዩ😢😢
@የተዋህዶልጅነኝ-ሠ6ጀ
2 жыл бұрын
መክሊትዬ በጣም ነዉ እምወድሽ በተረፈ በዉሸት አትማይ እሺ የኒ ፍቅር😌😍😍😍
@Kiyavlog33
2 жыл бұрын
መቅዲ የት ገብታ ነው አላያትም ኸረ መልሷት እንዴ ነቢሎ መልካም ልደት ብለናል ታስንቃላቹሁ
@asdgghjk6748
2 жыл бұрын
በጣም ተናደድኩ አትማይ ባክሽ ደሞ በማርያም ሸም ነው
@askidesta4271
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፍቅር ያብዛላችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@seaditube-lz2zu
2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን የኔ ልዬ እህት ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ
@KIDDOKALABOFFICIAL
2 жыл бұрын
ye 12 amet youtube channel :- kzbin.info/door/oRMdrOTxZqXcUYQ7ACbqeQ
@askidesta4271
2 жыл бұрын
@@seaditube-lz2zu እሽ የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ 💋💋
@blentube3002
2 жыл бұрын
@@askidesta4271 ሰብ አርጉኝ😍
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
2 жыл бұрын
ሁላችሁንም እጅግ በጣም ነው የምወዳቹ 💞 መክሊት ግን በተደጋጋሚ በውሸት በእግዚአብሔር ስም አትማይ ውዴ በተደጋጋሚ ስላየሁሽ ነው እማ እግዚአብሔር ሁሌ ዝም አይልም ከቅጣቱም ማምለጥ አይቻልም ና ተጠንቀቂ
@marthaethio3211
2 жыл бұрын
መቅዲ የት ሄደች መክሊትዬ በውሸት ግን እግዚአብሔርን ማርያምን አትበይ ሃጥያት ነው ለማንኛውም ደስ ትላላቹ
@selamtekle1626
2 жыл бұрын
ኦርቶዶስ ሆነሽ ማረያምን እግዚያብሄርን በወሸት አይከብድም እንኳን በውሽት በእዉነቱም ፈፀማቹ አትማሉ ነው የሚለዉ ቅዱስ ቃሉ ስለዚህ ተጠንቀቁ እባካቹ መክሊትዬ🥰🥰
@kbredu4282
2 жыл бұрын
መኪሊትዬ ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እጂ ናፈቃችሁን እወዳችኋለዉ😘🤩
@ዘ-ታቦር
2 жыл бұрын
መክሊት ይቅር ይበልሽ ማርያምን እግዚአብሔር ን ስትይ ትንሽ እንኳ ፍርሀት የለሽም 😭
@seadinuru862
2 жыл бұрын
ለምንድነው ግን መቅዲ የጠፋችው ??
@selam57364
2 жыл бұрын
ወይ መክሊት እየዋሸሽ ማርያምን እ/ሔርን ትያለሽ ፈጣሪ ብንደዚ ቀልድ አትማይይ እህቴ ዋ ፈጣሪ መስተዋል ይስጠን🤲
@semehargeresu7178
2 жыл бұрын
Mekdi yet gebach koy? Happy birthday nibilo ayleyachu
@amanithupia1201
2 жыл бұрын
መቅዲ የት ነች እባካቹ መልካም ልደት ነቢሎ
@astuethi9020
2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አሞላክ ሰላም ፍቅር ጤና እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሙሉ!!!
@jiaul565kidf6
2 жыл бұрын
ደስ ትላላቹ ግን መቅዲ ምን ሆና ነው የለችም
@abitube3078
2 жыл бұрын
ግን መቅደስ የትህዲነው በፈጣሪ
@ethiopyaethiopya8493
2 жыл бұрын
ማኪዬ መቅዲስ የትሄዳነው
@Heyatvloge
2 жыл бұрын
መቅዲ የት ጠፍታ ነው????? ❤️❤️❤️❤️እናተን አለመውደድ ይከብዳል አይለያቹ🙏❤❤❤️❤️
@aminanuredine4278
2 жыл бұрын
መቅደስ ናት የሌለችሁ
@Youtuber_g123
2 жыл бұрын
ከ መቅዲ ጋር ቪዲዮ እስከምትሰሩ ድረስ ከዚ በሗላ የማናቹንም ስራ ላለማየት ወስኛለሁ። Bring Mekdiyeee we miss her, we would like to see her.
@የኣስመራልጅ
2 жыл бұрын
Byeeeee 😁
@shegealamiraw8685
2 жыл бұрын
Enem
@blentube3002
2 жыл бұрын
@@shegealamiraw8685 ሰብ አርጉኝ😍
@sofitube6902
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ ፍቅራቹ ያብዛላቹ 😘
@akigebre9410
2 жыл бұрын
መቅዲ ጠፋች በሰላም ነው ??? ደስ ትላላቹ
@akigebre9410
2 жыл бұрын
መክሊትየ አትማይ ማርያምን እግዚአብሔር ትያለሽ እሱን ብታስተካክይ ደስ ይላል
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
መክሊት በጌታ በውሸት የቅድስት እናታችንን የድንግል ማርያምን ስም አትጠቀሙ አንችን ጨምሮ በውሸት አይማልም 🙏plz
@hayatbeshir7645
2 жыл бұрын
መቅዲ የት ኪዳ ነው በዙ ጌዜ ከእናት ጋር አላያትም በሰላም ነው
@sulemandawud2000
2 жыл бұрын
Mekdin gn yastwalat yelem?
@dawitgebremichael6264
2 жыл бұрын
camera angle...plus quality yigolewal..lemasitekakel mokiri,,just comment.
@makhidin2499
2 жыл бұрын
መቅዲን አምጡልን 🙆😖😭😭😭😭😭 የት ናት eee?
@eyobermias5965
2 жыл бұрын
መቅዲ ምን ሆና ነው ጠፋች ኸረ ናፈቀችን
@kiyakiya7156
2 жыл бұрын
koy makidi yet heda new mkiliti ?
@ማሕሌትደጀኔ
2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሑ አረ ቶሎ ቶሎ ኑ እስኪ ለበላይ በቀለ ወያ ድምፅ ሑኑት የት ይሖን ጨንቆኛል ፈጣሪ ባለሕበት ይጠብቅሕ ወንድማችን 🙏
@mesretgatu1050
2 жыл бұрын
አጓጉል ቀልድ አያስፈልግ መቼነዉ የምታድጉት
@helendegife2552
2 жыл бұрын
መቅዲን የት ጠፋች er ናፍቃናለች አምጡልን
@hani6647
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ነቢሎ መቅዲ ግን የት ሄደች ለምን ተለየቻችሁ?
@ቃልዬይቱብ
2 жыл бұрын
መቅዲየትነች በአላህ እረበአላህ አብረንም አምጡት አድላይነው የምታምሩትበነገራችን ላይመቅዲን አፍጥኑልን
@blackhabeshawit5954
2 жыл бұрын
💝💝ነባዬ 💝💝የኔ ምርጥ ዘመንክ ሁሉ የስኬት ይሁንልክ አባቴ 🎉👑🍹🎂🍰🎂🍹🍹🍷🍾🍷🍽️🍽️
@jerryayele2713
2 жыл бұрын
መቅዲ የት ገባች እደ አቤል ተለየች ወይ
@AreguHebshawit
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🌹🌹እናንተ ተናፋቂ የሆናችሁ ልጆች ፍትህ ለተመልካች ቶሎ ቶሉ ኑልን
@tsehaytsehay6101
2 жыл бұрын
መክሊትዬ እስቲ ስለ መቅዲና አብዲ አንዳንድ ነገር በይን እባክሽ ጀማቹ ናፍቆናል🥺
@cewata6112
2 жыл бұрын
መቅዲ ግን የት ሄዳ ነዉ?
@weynshettesfaye6225
2 жыл бұрын
ነቢሎ መልካም ልደት መቅዲን ተናፍቃለች አምጥልን
@Jerry-cl2ze
2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጋደኛሞች ናችሁ
@selamselam8098
2 жыл бұрын
ወይኔ መክሊት በውሸት ይሄ ሁሉ መሃላ ፕራንክ እንዳታረጊ ሁለተኛ በቃ😂
@bineyamzerihun6431
2 жыл бұрын
በየሁለት ወር ነው እኔዴ ልደት ምታከብሮት
@shivahack2275
2 жыл бұрын
where is mekdi what have you guys did to her she is the most fun so much to be loved we need to see here where she at?
@kidusanshiferaw2796
2 жыл бұрын
Mekidi yetaleche?
@temesgentekle2314
2 жыл бұрын
Nice one where is my baby Mekdi ❤️
@mmmm-oh6tg
2 жыл бұрын
Mekdi ena abel የት ሂደው ነው
@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ
2 жыл бұрын
መክሊት የምትባይ አርቴ በቀልድ እግዚያብሔር ትያለሽ😮
@senaa9947
2 жыл бұрын
የምወዳቹ እንኳን ደና መጣቹ 😍😍😍 ደሞ አንደኛ ነኝ 🙄
@abebechtube3397
2 жыл бұрын
ማርያምን እግዚአብሔር ከእውነት ቦታ ነው መጠራት ያለበት እባካችው ለጊዛዊ ጭዋታ ብላችሁ በከንቱ አትማሉ እባካችሁ
@SidonasAbreha
Жыл бұрын
እዉነት ነዉ❤❤❤
@s.m.749
2 жыл бұрын
I hope everything is okay with you guys and mekdi. At least let your respecting and loving fans know what happened amongst y’all.
@ስላሴመታመኛዬ
2 жыл бұрын
ስታምሩ ሁሉም እደናተ ቢዋደድ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ሰላም ማጣት አይኖርም ነበር የፍቅር አምላክ ፍቅራችውን ያብዛላችው ግን እኔ ቅር የሚለኝ ለፕራንክ ብላችው የእግዚአብሔርን ስም ስጠሩ ትንሽ ይከብዳል መክሊትዬ ነቢልን ለማሳመን ብለሽ ማርያምን እግዚአብሔርን ስትይ ስለሰማው ነው እደዚ መሆን የለበትም እኛ የራሳችንን እምነት ካላከበርን ማንም ሊያከብርልን አይችልም አንቺ ለፕራክ ብለሽ በጠራሽ ስምኮ ድውያን ይፈወሳሉ የተራቡ ይጠግባሉ የተጠሙ ይረካሉ የታመሙ የድናሉ የተጨነቁ ይረጋጋሉ እግዚአብሔር በሚለው ስም ያጡ ያገኛሉ ታዲያ ይህን አያል የሆነ ስም በውሸት በቀልድ መጥራት ልክ ነው??? የእመቤታችን ስም ቢሆን ስንት ታምራትን ያደርጋል ዳቢሎስኳ ስሟን ሲሰማ ይቃጠላል እንኳን የአምላክ ስም እንኳን የአምላክ እናት የሆነች የእመቤታችኝ የድንግል ማርያም ስም ቀርቶ የሰማህታትና የቅዱሳን ስም እኳን በሆነው ባልሆነው አይጠራም እባካችው የተዋህዶ ልጆች እናስተውል አይማኖታችንን አክብረን እናስከብር እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ።
@nebu8025
2 жыл бұрын
Lek bleshal ehte enem endeza new masbew❤❤❤
@ihavefaithingod.godisgood.1188
2 жыл бұрын
Hey guys love you all but what happened to makide ?😢 i what to see u all together 😢
@abi9263
2 жыл бұрын
where is Mekdi?
@TigistYouTube
2 жыл бұрын
እንኳን በድህና መጣቹ ነቢሎ መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ
@kiyyaatube4930
2 жыл бұрын
እህቴ ሰብ አርጊልኝ እማ 🙏😘
@የጥላሁንልጅ
2 жыл бұрын
ማኪዬ ለምንድነው ቶሎ ቶሎ ቪድዮ እማትለቅቂልን ፕሊስ
@abkas356
2 жыл бұрын
መቅዲ የት ነው ያለችው
@meronhirpasa761
2 жыл бұрын
meklita anchi ena abel tetaltachehual ende? mekdi ena abel eko kayenachew koyen leabel degifa new yekerechiw?
@seydali3477
2 жыл бұрын
መቅድ የትሄዳነዉ
@absalattube8392
2 жыл бұрын
ታምራላችሁ ግን እሽ መቅዲ የታለች 🤔💕💕
@ፌቨንመዝናኛ
2 жыл бұрын
መልካም ልደት ነቢሎ😍😍Wy love you guyss
@frehiwetsendek2232
2 жыл бұрын
ታምራላቹ መቅዲ ግን የት ነች
@zuzuyabatelij5592
2 жыл бұрын
ኦ ናቲ አይዞን አላህ አፍያ ያርግህ እናተ ግን ሰዉ ተጎቶ ትስቃላቹዋ
@bintmahmmoud2607
2 жыл бұрын
Mekdiiiiiis?
@erusaman3949
2 жыл бұрын
Nbely hawey enkua twlideka marey 💙💙💙mkelit natiy mkdey hulachu wedddddd 💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🤴👸
@fikertemezgebu6056
2 жыл бұрын
Gn mekdi yet tefeta new???
@HamduIbrahim
2 жыл бұрын
🥰እንደነዚህ ምርጥ እና ለሁሉም ተምሳሌት (ፍቅር) በሚያስተምሩት የእምየን🇪🇹 ልጆች እንደዚህ እንዲያደርን በመመኘት (በመፀለይ ) ፍቅራችንን እስኪ be Like 👍እናሳያቸው🔥🕺 🍭ነቢልዬ መልካም ልደት🎂🌭😍😍
@ፍቅርመለሰ
2 жыл бұрын
መቅዲ ተቀነሰች ደሞ አይ የሀበሻ ፍቅር
@netsitube3853
2 жыл бұрын
ደሰ ትላላችሁ በፍቅር ነው የምወዳቸው ግን መቅድ የት አለች ይደብራል ተደባብራቹ ከሆነ የምር
@ekuyeassefa2201
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መቅዲዬ የታለች በጣም ቅርብሎኛ ❤️❤️❤️😍🥰 💕💕💕💕💕 💚💛❤️❤️❤️❤️😍🥰 💕💕💕💕💕 💚💛❤️
@rgebyoutube728
2 жыл бұрын
ልዩ ናቹ👉♥♥♥👈
@keneanofficial4914
2 жыл бұрын
ደምሪኝ💔💞💞💕
@afomiaalehegn18
2 жыл бұрын
Mekdi yet tefach??
@haliluyaelbitel692
2 жыл бұрын
በናትሽ መክሊት በጣም ነው ምወዳቹ ግን በውሸት አትማይ እሺ ቆንጆ
@SamSung-xs2bu
2 жыл бұрын
Happy birthday nebelo. Mekdi yet tefach gn???natiye egr yemarek next time take care!
@mahderabebe9537
2 жыл бұрын
እረ በማርያም መቅዲ የት ናት መልሺልን🤔🤔🤔
@tehetenabedilu810
2 жыл бұрын
Enante ye fkr sefer lejoch wdddddd nw margachu yanurilegn😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@milkesawakgari7155
2 жыл бұрын
መቅዲ የት ሄዳ ነው እንደዚህ የጠፋችው
@henok2972
2 жыл бұрын
Guys mekedi yet heda nw ?
21:07
ከ እህቶቼ ጋር ከ ሀገር ወጣን
Meklit Abayneh
Рет қаралды 450 М.
26:19
በ መክሊት ልደት ሰርፕራይዝ ተደረግኩ
nebilnur
Рет қаралды 648 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:42
When you lose control of your Waboba Moon Ball. @TheWabobaTeam #wabobapartner
Daniel LaBelle
Рет қаралды 150 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
19:38
የ አብዱን ልደት ለመጀመርያ ጊዜ አብረን አከበርን
Meklit Abayneh
Рет қаралды 178 М.
19:53
ለሠርጋችን የሚዜ ልብስ ስንመርጥ .....
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 374 М.
21:38
🅰️ ገጣሚዋ ሕሊና ጉዳይ እና የሙሽራው በ አደባባይ እንዲህ መሆን ምን ይሉታል ምን ነካው?
ATR
Рет қаралды 50 М.
16:42
የነቢል እና ናቲ ፍርፍር ገሎን ነበር 😂
abduh jr
Рет қаралды 194 М.
23:56
በ ኡጋንዳ ቆይታችን በ አለም ትልቁን Murchison fall national park safari ጐበኘን
Meklit Abayneh
Рет қаралды 187 М.
19:56
ለጥያቄዎቻችሁ መልስ| ስለ እኔ የማታውቁት 3 ነገሮች::
Yeti
Рет қаралды 22 М.
18:21
ድሬ በ ባቡር ሄድን
nebilnur
Рет қаралды 412 М.
27:20
ነቢል በጉራገኛ አስነካው #gurage #guragignaculture
Meklit Abayneh
Рет қаралды 254 М.
30:59
ነቢልን አሰለቀስነዉ
Meklit Abayneh
Рет қаралды 647 М.
22:32
በ ኡጋንዳ ቆይታችን ከ እህቶቼ ጋር የምድር ወገብን (equator) ጐበኘን
Meklit Abayneh
Рет қаралды 310 М.
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН