ነቢልን አሰለቀስነዉ

  Рет қаралды 647,528

Meklit Abayneh

Meklit Abayneh

Күн бұрын

Пікірлер: 3 100
@nebilnur1
@nebilnur1 2 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ 🙏❤
@meklitabayneh
@meklitabayneh 2 жыл бұрын
We love you more yaw sew enrgih bileh new enji fake neh 😂😂😂😂 love you nebiloyeee ere liyu neh ante ❤️❤️❤️❤️
@misirtube9206
@misirtube9206 2 жыл бұрын
ምስጥ ኢትዮጵያዊ ሰው እንወድሃለሁ
@dagiandbiruk4864
@dagiandbiruk4864 2 жыл бұрын
You deserve more! Thank you Nebil for being humble, smart and funny!
@selamseli4721
@selamseli4721 2 жыл бұрын
ምን አይነት ደግ ልብ ቢኖርህ ነው.....ኑር ሁሌም
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም ዉድድድ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@asertad
@asertad 2 жыл бұрын
እናንተን ሳይ ትንሿን Ethiopia የማይ ያህል ነዉ ሚሰማኝ ጓደኝነት ብቻ አይደለም ትችላላቹ nebilo I respect u 🙏 keep going makitaaa
@Eyab27
@Eyab27 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍
@زينببتسوطان
@زينببتسوطان 2 жыл бұрын
አተም ምርጥ ወጣት ነህ እንወድሀለን
@hiwotbalcha3815
@hiwotbalcha3815 2 жыл бұрын
Enentem indazawu
@faresmultimedia8691
@faresmultimedia8691 2 жыл бұрын
Yimech asero atem berta
@tizuassef7111
@tizuassef7111 2 жыл бұрын
አንተንም በርታ
@firdows315
@firdows315 2 жыл бұрын
እኔን ምን አሰለቀሰኘ 😢 ሰለ ኢሳሐቅ ባባ እና ነቢል መልካምነት ሰሰማ እቀናለሁ ነቢል አሏህ ልብህን እንዳይቀይርብህ ያ ረብ አሏህ ይጠብቅህ 🌺🌺🌺
@mahiteshome3021
@mahiteshome3021 2 жыл бұрын
በዘር በሀይማኖት የምትከፋፍሉን ሁሉ ፍቅርንና ኢትዮጵያዊነት አንድነትን ከእነዚህ ልጆች እንማር በጣም ነው እምወዳችሁ ማከብራችሁ ዘመናቸሁ ሁሉ ይባረክ
@ethiopiawita5813
@ethiopiawita5813 2 жыл бұрын
Yanchi Beteseboch Eko Nachew Be Zer Haymanot Yemileyut
@halimaali3936
@halimaali3936 2 жыл бұрын
በጣም
@mohammedkasim57
@mohammedkasim57 2 жыл бұрын
እነዚህ ያራዳ ልጆች ናቸው አሁን ገጠሬው ነው ያስቸገረው ሁሉም እንንደከተማ ልጅ ቢሆን ኖሮ፣፣፣፣፣
@adisaeadisae9597
@adisaeadisae9597 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 2 жыл бұрын
Ewenet new betikikile
@Sewlesew234
@Sewlesew234 2 жыл бұрын
ነቢሎ 120ሚሊየን የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሀል አባቴ
@lala-wb7gi
@lala-wb7gi 2 жыл бұрын
Abet wshet😀🤗
@sambefe8032
@sambefe8032 2 жыл бұрын
@@lala-wb7gi esti tashkabtbet
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ከነመፈጠሩም አያዉቁት ቀለል ብታደርጊዉ እሺ
@Sewlesew234
@Sewlesew234 2 жыл бұрын
@@መሲፍቅርከወሎ አረማማዬ ለfun new😂😂
@Itz_MeAml
@Itz_MeAml 2 жыл бұрын
ለዚነዋ ዘሩን መዘው ያሰሩት ስትቀደዱ በልክ አርጉት
@zenylema8717
@zenylema8717 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እናተን ሳይ እውነተኛዋን ኢትዮጵያዊነትን አያለው አገሬ ይናፍቀኛል አቢልዬ ተባረክ ታምራላችሁ ❤❤❤❤
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
እናተ ስታለቅሱ የኔ ማልቀስስ 😭😭 ዉይ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤☝
@jamillahsaeed2217
@jamillahsaeed2217 2 жыл бұрын
Enem welahi
@nuriyayoutube3940
@nuriyayoutube3940 2 жыл бұрын
እኔ ረሱ አስለቀሱኝ
@Zuzu1230k
@Zuzu1230k 2 жыл бұрын
አይኔ አበጠ ወላሂ
@Jesusismysavior2244
@Jesusismysavior2244 2 жыл бұрын
በህይወት እያሉ የሰውን ማንነት እያወሩ ማመስገን እንዴት ደስ ይላል ከናንተ ብዙ እንማራለን ምርጥ ጓደኛሞች ናችሁ ተባረኩ
@sweedy12m84
@sweedy12m84 2 жыл бұрын
I don't know any of you personally, but you have no idea how much I cried while watching this. You are all amazing, and I can only imagine how blessed you are, Nebil. Keep up the good work, my brother. And meklit, I've admired you since the first time I saw you. And well done sis. That group's inspiration is you. I don't know what to say about this friendship, but please keep it going and add English subtitles so it can go viral.
@fetimoha8135
@fetimoha8135 2 жыл бұрын
Omg same here
@እመቤታችንታማልዳለች
@እመቤታችንታማልዳለች 2 жыл бұрын
የኔ መነፋረቅ ምን ይሉታል ታድያ ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር የወጣትነታችሁን እድሜ ይባርክላችሁ ይባርክልን ተባረኩልኝ
@wudewude712
@wudewude712 2 жыл бұрын
😂😂
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ
@ነጃትነኝ-ዠ3ሠ 2 жыл бұрын
እኔም መንታውን መንታውን ነው ያነባሁት
@jameelajemila5472
@jameelajemila5472 2 жыл бұрын
ወላሂ ነቢሎ እድለኛ ነህ በዚህ ሁሉ ሰው መልካምነትህ ተመሰከረልህ አላህ ይጠብቅህ ጓደኝነታቹን አላህ ይጠብቅላቹ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ጥምረት መታደል ነው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 2 жыл бұрын
በረመደን ምድር እርቃኑአን ከሆነች ሴት አጠገብ ተቀምጦ መገልፈጥ መታደል ነው ??? ኢነ ሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይዘንልን!! dont ever compromise your deen!! this is haram!!!
@awolaleye3851
@awolaleye3851 2 жыл бұрын
@@reyuyenu340 ይገርማል ሀራም እና ሀላሉን መለየት የከበደው ሰው ማለት ይሀን ቪዶ አይተው የሚደሰት መለት ነው ወሏሂ በጣም ነው ያዘንኩት ሲጀመር ወንድ ልጅ የሴት ጓደኛ ለዛውም የካፊር የሚስሊምም አይፈቀደ ነቢል ነብስህን መርምር ምን እያደረክ እንደሆነ እወቅ እኔ ካንተ የተማርኩት የኢስላም ስለእምነትህ የምታውቀው ምንም ነገር የለም አሏህ ይዘንልህ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 2 жыл бұрын
I want say something about Nebil too .. the sweetest person I saw in KZbin kemir u can tell fake n real ppl when it comes to Nebilo he’s innocent , positive , funny, ቁምነገረኛ n true friend ( I’m crying 😢..ይመዝገብልኝ) እግዚአብሔር አይለያቹ እንደ ቅርብ ጉዋደኛ ቤተሰብ ነው የማያቹ በዚሁ ቀጥሉበት ። love u all well done Meklit 👏🏽👏🏽
@emirubiskut3699
@emirubiskut3699 2 жыл бұрын
ሙስሊም እና ክርስትያኑን ምታባሉ ኑ የነዚን ልጆች ፍቅር ተመልከቱ
@nnjjj3605
@nnjjj3605 2 жыл бұрын
ጥቂት ነገራኛ ዘረኛ ስለረባሸ ብርቅ አይደላም
@seblekitchen
@seblekitchen 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር በጣም ደስ ትላላትሁ እግዚአብሔር ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ ነቢል እንዲህ መመስገን እድለኝነት ነው አይለውጥህ 🙏🙏👍👍
@misslolicha3686
@misslolicha3686 2 жыл бұрын
👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏👌👌❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@byani1164
@byani1164 2 жыл бұрын
በዚህ ልክ ምርጥ ሰው ማግኘት ከባድ ነው ነቢሎ ፈጣሪ ሁሌም ከአንተ ጋር ይሁን 👏👏❤❤ ቪዲዮህን በማየት ብቻ የኔም ፍሬንድ ነው ምመስለኝ 100%
@hayatkemal3541
@hayatkemal3541 2 жыл бұрын
ስታስቀኑ እዉነተኛ ጓደኝነት ያየዉት እናንተ ጋር ነዉ የምር 🥺🥰
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ጌታን የጓደኛ ❤የወንድምነት ፍቅር ማሳያ ናቹ የሁሉም ምሳሌ ❤❤❤❤በብዙ ተባረኩ አቦ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zeynbamussa3963
@zeynbamussa3963 2 жыл бұрын
Allah regem edma yesth
@shamesukingeofkinge
@shamesukingeofkinge 2 жыл бұрын
እጂግ በጠም ደስ ያሚል ነው በሪቱ በጣም ይመስጠል እኔ ኡንከን እሩቅ ሆኜ እንዳዝ ያታመስጥኩት እነንታ ላይ ስሆን ግን አስብት tanku ትልቅ ትምህሪት ነው ታማሩ
@mahiyeeeee-23
@mahiyeeeee-23 2 жыл бұрын
wow!!! እዉነተኛ ፍቅርን መተሳሰብን መከባበርን አይባችሀለው አይለያችሁ 👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@yasmiin2022
@yasmiin2022 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍🤲🤲🤲🤲☝️☝️
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@ad1187
@ad1187 2 жыл бұрын
አሜን እጅ ደስ የሚል ፍቅር ፣መከባበር ነው ያላችሁ ።
@abronettube7147
@abronettube7147 2 жыл бұрын
ወላሂ ራሴን እስኪያመኝ ነው ያለቀስኩት ጉሮሮዬ ሁሉ ደረቀ ታምራላችሁ አሏህ ይጠብቃችሁ ጓደኝነት እንድህ ነው አይለያችሁ፣ክፉ አይንካችሁ ፣ፍቅር በፍቅር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣች ረበል አለሚን ኢክራም በጣም ነው ያስለቀሰችኝ እኔም በጣም ምወደው አንድ ወንድም ስላለኝ ስሜቱ ይገባኛል! ለእናትና ለአባት 2 ስትሆኑ ........ስሜቱ ከባድ ነው!!
@fozifozi6273
@fozifozi6273 2 жыл бұрын
አልቅሳችሁ አስለቀሳችሁኝ ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ የጉአደኝነት ጥግ 💕💕💕❤🌹🥀🥀
@meazaseyfu580
@meazaseyfu580 2 жыл бұрын
ጥሩ ሠው መሆን መታደል ነው እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራቹ ነቢሎ ምርጥ ሰው
@MULEGJ
@MULEGJ 2 жыл бұрын
ነቢሎ ቀንቼብሀለው እሱን መደበቅ አልችልም....this is real blessing
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
በዘር በሀይማኖት የምትክፋፈሉ ግን ፍቅር የሆናቹ ንፁ ኢትዮጵያዊ ናቹ በጣም ደስ ትላላችሁ ነቢል ሁላቹም መልካም ሰዋች ናቹ መልካምነታቹ አይለያቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ቀጥሉበት 🇪🇹😘
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዬጵያውያኖች የጓደኝነት ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹 በዘር በሀይማኖት ለሚባሉት አስተማሪዎች የኢትዬጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍ኢትዬጵያን የምትበጠብጡ ከእነዚህ ምርጥ ኢትዬጵያውያን ወጣቶች ተማሩ 🙏🙏🙏
@betlihemmesfin8732
@betlihemmesfin8732 2 жыл бұрын
እንጃ ምን እደምል አላውቅም ግን አንድ ነገር ልናገር ኢትዮጵያን በናተ ውስጥ አያታለሁም እፅናናለሁም በጣም ነው ያለቀስኩት 😢😢😢😢 ብቻ በርቱ ነቢሎ መታደል ነው ለሰወች መኖር በሰወች መወደድ ዘመንህን ይባርከው ፈጣሪ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍
@Roras-Aamirshow
@Roras-Aamirshow 2 жыл бұрын
Min Libel ? Kenaw Banante, yenante Godagna Bihon Desilagnal
@የማርያምአብርሀም
@የማርያምአብርሀም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁሌም ከእናንተ ጋር ይሁን! እመቤቴ ድንግል ማርያም መፅናታችሁ ትሁን! Sending a lot of love !❤️
@akiyatube9394
@akiyatube9394 2 жыл бұрын
ስገምት አብዱ በምን ልግለፃቹ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ የኢትዮጵያ ተምሳሌት ናቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍👍
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Demerign ehete be qenenet
@edenhhailu
@edenhhailu 2 жыл бұрын
እናንተ ገና ዛሬ ብከፍታችሁ እንደጉድ አስለቀሳችሁኝ!ዋው ግን እደዚህ አይነት ሰው በመኖሩ እግዚአብሔር ይመስገን ባወኩህ😭😭😭😍
@nunitsegaye3439
@nunitsegaye3439 2 жыл бұрын
እኛን ሁሉ እያስለቀሳችው ያለበት ሁኔታ ነው ያለው 😆 love you guys 😘
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
እኮ ❤
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@bettybeyu1070
@bettybeyu1070 2 жыл бұрын
Thank God am not alone 😭
@Bettyafro
@Bettyafro 2 жыл бұрын
I know 🤦🏾‍♀️
@almazcheneke2234
@almazcheneke2234 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጓደኝነት ደስ ይላል መተሳሰብ የሞላበት ስብስብ ነው ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ ፍቅር ይስጣችሁ አይለያችሁ ።
@ruhamagetu1478
@ruhamagetu1478 2 жыл бұрын
አንደኛ ናችሁ የምር ትለያላችሁ 😘😘😘😘
@nigussieyared5351
@nigussieyared5351 2 жыл бұрын
ይህው ክርስቲያን ነኝ ማርያምን አላለው ለነቢል እኔም አለቀስኩ አሁንማ እኔም አወኩት የቤተሰቡ ሰብሳቢ እኔ እሱን በማወቄ እድለኝ ነኛ እሱም እናተም ኑሩሉኝ❤
@yesokmylife1796
@yesokmylife1796 2 жыл бұрын
እኔ የገረመኝ የኔ ማልቀስ ነው በቃ እኛ ኢትጵያውያን እንደዚ ነን እባካችሁ ፓለቲከኞች እና ዘረኞች ተውን በፍቅር እንኑርበት ደም አታቀባቡን ተውን ከነ ድህነታችን በሰላም እንኑርበት በቃችሁ ተውን እናም እኛም እንቃ
@firdwos
@firdwos 2 жыл бұрын
እኔም አስለቀሱኝ
@samsharaproduction9749
@samsharaproduction9749 2 жыл бұрын
thanks sis/bro
@kedijaumerumer7593
@kedijaumerumer7593 2 жыл бұрын
Allah subahan watala poloticn yxfa kee Ethiopia
@bizumola2655
@bizumola2655 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን እላችኋለሁ እነዚህ ልጆች ሁሌም ምርጥ ናቸው የአንድነት ተምሳሌት ።
@የመነኗ
@የመነኗ 2 жыл бұрын
ወላሂ ተጀምሮ እስከመጨረሻው በለቅሶ ጨረስኩት ሀቢቢ አላህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ ነቢል
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች ፈጣሪ አንድነታችሁን ያብዛው🔥🔥🔥
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ሁሉ ልክ እንደናንተ ፍቅር በፍቅር ያጣምራቸው😭😭😭😭 ኡኡኡኡ እናንተን ሳይ የኢትዮጵያ ሰላም እንደናንተ ፍቅር ይሙላባት አሜን በጣም ታምራላችሁ በጣም አይለያችሁ 😘😘
@seyatube5967
@seyatube5967 2 жыл бұрын
ሁላችንም እንደዚ አይነት ጉዋደኝነት ቢኖረን ኑሮ ያምርልን ነበር።❤
@nejaseid2901
@nejaseid2901 2 жыл бұрын
ምርጥ ስብስብ ትንሿን ኢትዮጵያ በናንተ ነው ያየናት አይለያችሁ በርቱ ትልቅ ቦታ እናገኛችጟለን ።
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
ከመጀመርያ እሥከመጨረሻ በልቅሶ😭😭😭😭😭 ነዉ የጨረስኩት ፍቅራቹህ እኮ ይለያል የብዙ ሠዋች ተምሳሌቶች ናቹህ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ባገኛቹህ ደስ ይለኝ ነበር በተረፈ ዉድድድድድድድ ከልቤ❤❤❤👈
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 жыл бұрын
እዴት እደምታምሩ በዘር በሀይማኖት የምትጣሉ ከነዚህ ልጆች ተማሩ
@melatasfawu34
@melatasfawu34 2 жыл бұрын
የእዉነት በታም ነው የምታስቀኑት ታድላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይተብቃችሁ 😍😍😍
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ማርየ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ስታምሩ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 2 жыл бұрын
ወላሂ. እኔም ስለወንድሜ. መናገር አልችልም. ሳስብ. ስለሱ. ማልቀስ ነው የሚቀድመኝ. ወንድሜ. በኔ. ህይወት ውስጥ ከማንም የማላወዳድርህ የኔ ስጦታዬ ነው በብዙ ባለመግባባትም መሀል ፍቅርህ እኔ ጋር. ምንም አይገልፅህን ኑርልኝ. አለኝታዬ
@yelfwagayelfwaga718
@yelfwagayelfwaga718 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ ❤ምናለ ኢትዮጵያ እንድህ በሆነች😭😭😭
@zenashtesfay104
@zenashtesfay104 2 жыл бұрын
መክሊቶ አላማሽ ምድን ነው አስለቅሰሽ ጨረሽን እኮ ብቻ ስወዳቹ ብዙ ከማየቴ የተነሳ ጎደኞቼ ነው ምትመስሉኝ.... i respect you Nebilo❤🙏
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 2 жыл бұрын
ማርያምን አስለቀሳችሁኝ ነቢሎ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው አይለያችሁ 😍😍
@asma.5679
@asma.5679 2 жыл бұрын
ነቢሎ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላዉ ቤተሠብህ፣ከነ ጎደኞችህ ተመኘሁልህ
@gebrehiwotdawit2237
@gebrehiwotdawit2237 2 жыл бұрын
Ashkabavh
@sumeyuali1541
@sumeyuali1541 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ለብዙ ወጣቶች ተምሳሌት ነችሁ ፍቅርን ታስተምራላችሁ አላህ አገራችንን ሰላም ያርግልን እስቲ በዘረኝነት በሀይማኖት የምታጫርሱ እስቲ ከነዚህ ተማሩ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እወዳችሁ አለሁ
@fikertube9091
@fikertube9091 2 жыл бұрын
የስርቻሁን ይስጣችሁ በእንባ አጠባችሁኝ ነቢሎ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጎደኞቹም ስትገርሙሙሙሙ መታደል ነው ዋው በዚህ ዘመን እንደዚህ ፍቅር ያለውን ሰው ማወቅ እድለኝነት ነው
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 жыл бұрын
ከጎደለህ ይልቅ የተሰጠህን ተመልከት፤ ከስንቱ ችግር አልፈሀል፤ አበቃልኝ ብለህ ተስፋ የቆረጥክባቸው ጊዜያት እንደ ቀልድ አልፈዋል እኮ፤ ወዳጄ አላስተዋልከውም እንጂ ህይወትህ የተሞላው በተዓምር ነው።🔥🙏
@adwaadwa7781
@adwaadwa7781 2 жыл бұрын
አብሮነታችሁ እስከመጨረሻው ይቆይ ምርጥ ጓደኝነት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@halimatube6233
@halimatube6233 2 жыл бұрын
አህመድ ፂምህ ማሻአላህ ብያለሁ በዛ ላይ ትህትናህ ልዩ ሠውነህ ፍቅራችሁ ደስ ይላል ሁላችሁም
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 2 жыл бұрын
የንፁህ ኢትዮጵያዊነት ተምሳሌቶቾ ናችሁ::😍😍😍
@tsionamde9159
@tsionamde9159 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ፈጣሪ ሆይ ከነሱ ጋር መቀላቀል ባልችል እንደነሱ አይነት ጓደኛ ስጠኝ 🤲🤲🤲 ነቢል የኔ ምርጥ 👌👌👌አይ በጣም አስለቀሳችሁኝ 😭😭😭😭😭😭😭
@zahramohamed8296
@zahramohamed8296 2 жыл бұрын
ውይ አስለቀሳችሁኝ ደስ የሚል ፍቅር አላህ እርጂም እድሜየ የስጣችሁ
@mekdestesfaye7476
@mekdestesfaye7476 2 жыл бұрын
በጣም እወዳቸዋለሁ። መከባበር ፣ፍቅር፣ መተባበር ምን ማለት እንደሆነ ማሳያ ናችሁና በዚሁ ቀጥሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ከሁሉም በላይ ነቢል ያስተላለፈው መልእክት ሁላችንም እራሳችንን እንድንጠይቅ የሚያደርግ ነው። 😘😘😘
@ታሜዉስጤነው
@ታሜዉስጤነው 2 жыл бұрын
በ ሂዎት ያለን ሰው ማመሰገን ምናኛ እንዲላንነት ነው 🙏ኑሩልኝ ሁሌም 🙏❤❤
@hewanteshome1616
@hewanteshome1616 2 жыл бұрын
Very well done on honoring a great friend AKA family of yours… ከናንተ አልፎ እኛም ወደነው ነበር አሁንማ ጭራሽ ለሰው ያለውን ክብርና ጥሩነት ስናይማ በቃ... nebil long live to you and your fam. As we heard from each one of them you are an amazing person, what a blessing… keep it up dear 👍🏿
@LucyTip
@LucyTip 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት ትንሻን ኢትዮጵያን ነው በናንተ ፍቅር ውስጥ ነው የማየው
@salahadinbasir3926
@salahadinbasir3926 2 жыл бұрын
You Guys Are Amazing !! Masha'Allah God Bless you all ❤
@jerryyewendyejerryyewendye3898
@jerryyewendyejerryyewendye3898 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ብልህነት ነው የመጀመሪያ ቀረፃሽ 100%ሸጋ እና አስተማሪ ነው።
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 2 жыл бұрын
ኦኦ ኦኦ እህቱ አሥለቀሰችኝ ሲቀጥል ነቢል ምርጥ እንደሆነ ያሥታውቃል❤😍
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላቹዉ ስራቹዉ ጓደኝነታቹዉ በጣም ነዉ የሚያሰቀናዉ እኔ ነቢልና መቅዲ ከአድ አመት በፊት ነዉ የማቃችዉ በጣም ነዉ የምወዳቹዉ ሐይማኖት ሳይለያቹዉ በዚህ በከፋ ዘመን እንዲህ አይነት ነገር ማየት ያሰገርማል እግዚአብሔር አይለያቹ ሁሌም እንዲህ ተሰባሰባቹዉ እንያቹዉ መክሊቲዬ የኔ እብድ በጣም ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤
@segazabedibaba1965
@segazabedibaba1965 2 жыл бұрын
Le hulashume fetari eregeme edemena tena kene melawe beteseboshashu tebareku zemenashu hulu yebareke kefu hulu ayagenashu ayeleyashu fetari eregeme edeme tena
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 2 жыл бұрын
ነቢሎ ይገበዋል የፍቅር ጥጎች 💗💖💖💖💖
@sofimele9714
@sofimele9714 2 жыл бұрын
For real Abel menor neberebet🤔
@mikiyasgetachew7498
@mikiyasgetachew7498 2 жыл бұрын
ነቢሎ ኪም ጁን ኡንን ጨምሮ የአለም መንግስታት ሁሉ ይወዱሀል😀😀😀😀❤❤❤
@ሰአድቾ-ጨ8ቈ
@ሰአድቾ-ጨ8ቈ 2 жыл бұрын
😭😭😭😁 የምር
@meseretwedajo6971
@meseretwedajo6971 2 жыл бұрын
Haaa haaa ewnet nw
@sntesnte1494
@sntesnte1494 2 жыл бұрын
😜😜😜😜👌👌👌👌❤❤
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ 2 жыл бұрын
ክክክክ ማነዉ ኪን ጅንግ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ
@ጥቁርአባይ-ጐ4ቨ 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@getachewtadese935
@getachewtadese935 Жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር እኔም በናንተ ቦታ ሆኜ ስለ ነቢል ብናገር ደስ ይልኝ ነበር።ግን አልሆነም ።ከነቢል ቪድዮ መጀመርያ ያየሁት ዋና ቦታ በገመድ ጉተታ የተጫወታቹትን ነው።እኔ በቪድዮ እንዲ የሆንኩ ለናንተ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያቅተኝም።ነቢል በጽሁፉ ስሜቴን ልገልጽልህ ባልችልም በጣም ትመቸኛለህ ታስቀኛለህ እናንተን በአካል ማግኘት የሁል ቀን ምኞቴ ነው ።በጣም ነው የምወድህ ።
@getachewtadese935
@getachewtadese935 Жыл бұрын
በጣም ደግ ነህ እረጅም እድሜን እመኝልሀለው ።
@werqituwerqitu8259
@werqituwerqitu8259 2 жыл бұрын
የጓደኝነት ጥግ ሁፍፍፍፍ ደስ ስትሉ ❤❤😭😭
@ዜድነኝየእናቴናፍቂ-ተ4ዐ
@ዜድነኝየእናቴናፍቂ-ተ4ዐ 2 жыл бұрын
እንደዚህ ተዋዶ አንድነትን ፈጥሮ መኖር እየቻልን መከፍፈልን ፈጣሪ ያርቅልን
@TG_tube
@TG_tube 2 жыл бұрын
ማርያምን አስለቀሳችሁኝ ነቢልዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
@gonderew5002
@gonderew5002 2 жыл бұрын
ለ nebilo እና ለ መላው የእስልምና ተከታይ ehte wendemoche በሙሉ Eid Mubarak
@fikrehiwotisrael6826
@fikrehiwotisrael6826 2 жыл бұрын
Tilobign I love you guys already yemr. And I cried a lot 😢 God bless you all. P.s makiye I always wished that you have your own KZbin channel Ena you have no idea how happy I was when I saw your first video.😊 love you 😍
@ameleworklema5322
@ameleworklema5322 2 жыл бұрын
ፍቅር ያሸንፍል እንባዬን ማቆም አቃተእ የፊቅር ጥግ ነዉ ያየሁት ይህን ግሩፖ በጣም ነዉ ምወዳቹ ነቢል ምርጥ ሰዉ የሠዉፋቅር ያብዛልህ እወዳቹሀለሁ
@banchu3147
@banchu3147 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭❤ደስ የሚል እባ ነው ያስለቀሳችሁኝ ውዶችየ
@hamranyimam677
@hamranyimam677 2 жыл бұрын
እፍ ወላሂ አስለቀሳችሁኝ ሽ አመት ኑሩልኝ ፍቅራችሁ ማሻ አላህ 👌❣️
@habtamuabebe5898
@habtamuabebe5898 2 жыл бұрын
ነቢል ምርጥልጅ የጉሩፑ ቅመም ነው የልጅ አዋቂ ነው በዛላይ በጣም አስተዋይ ልጅ ነው ይገባዋል እረጅም እድሜ ይስጥህ ፈጣሪ አይለያችሁ መክሊት ብራቮ
@Hadya18
@Hadya18 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ አይለያችሁ ጨምሮ ጨማምሮ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ነገ ልጆቻችሁም የናተን የጓደኝነት ፍቅር ሲያዩ ልክ እደናተ ፍቅር በፍቅር ሆነው ???❤️❤❤️❤️❤❤❤️❤❤️❤❤️❤
@Mayaye0519
@Mayaye0519 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ምስክሬ ነዉ በጣም ነው ደስ የምትሉኝ ...GOD BLESS YOUR LOVE AND YOUR FRIENDSHIP...
@natnaelalemayehu1446
@natnaelalemayehu1446 Жыл бұрын
ijust started seeing nebils vlogs like 2 days ago and i have seen and nearly felt ur friendship strength and love after that i saw this vid and breakdown before any of u did cuz iknew i wanted this kind of friendship i have no words keep it up❤
@Talewerk7005
@Talewerk7005 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ እና ጤና ለሁላችሁም ይስጣቹ!!!
@mesfinyimer5401
@mesfinyimer5401 2 жыл бұрын
Nebili አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@እንምከረሙራእግዘር
@እንምከረሙራእግዘር 2 жыл бұрын
ታድላችሁ ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ ህብረት ነው ያላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ❤
@mesfinyonas5939
@mesfinyonas5939 2 жыл бұрын
እንደ እናንተ አይነት ሺ ኢትዮጵያዊ ቢፈጠር ደስ ይል ነበር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቺሁ እውነት በዚውቀጥሉበት ስወዳቺሁ
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 2 жыл бұрын
እፉ በእሁዱ አስለቀሳቹኝ በእውነት በጣም ነው ምታምሩት ፈጣሪ አይለያቹ እስከመጨረሻ ፍቅራቹን ያብዛው😥😥💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@ekram2819
@ekram2819 2 жыл бұрын
ወላሂ እደት ደስ እደምትሉ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ❤❤❤❤
@bayushee123
@bayushee123 2 жыл бұрын
Neblooo ant yalihbatin video tachagirem hone asichagree aylihalew mikiniyatum baxam silmiwodih nef amet nuriln yene mirt.Ethiopiawii wondem 😘😘😘
@ረህማ
@ረህማ 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሰውበሂወቱ እያለ ሲመሰገን አየሁ እውነተኛ ሰውማለትበሂወትእያለ ሲመሰገንነው የሚያምረው
@BegnaStyle
@BegnaStyle 2 жыл бұрын
We say: Friendship Nebilo say: Family Respect all of ya, You guys shown us humanity & friendship at it's best. Thank You for all of that.
@adanechmola4606
@adanechmola4606 2 жыл бұрын
ስታምሩ እፎፎፎፎይይይይይይይ ኸረ ኑሩልኝ እኛ እሚያምርብን እንዲህ ነዉ ጋይስ አይደለምዴ ወንድሞቼና እህቶቼ ኸረ አማርኛ ቻል እሰይ ደስሲል
@Ediyana-qc6mh
@Ediyana-qc6mh 2 жыл бұрын
Life of Abel ን ጠብቀን ነበር አብዱዬ🙏 you all big respect
@abdumuhammed8542
@abdumuhammed8542 2 жыл бұрын
Life of Abel is snake He is like snake
@nebilaabdullahi9387
@nebilaabdullahi9387 2 жыл бұрын
Proud of u guys Allah yetebkachu 👏👏 Nebilo wish u the best 👏
@bezaayalew1884
@bezaayalew1884 2 жыл бұрын
ነቢሊዬ ለሁላችንም አስተማሪያችን ነህ በጣም ደግ ሰው አክባሪ ነህ እማትከፋ እኔንም በጣም አስለቅሰኸኛል ረጅምና እድሜና ጤና ይስጥ መክሊትዬ የኔየዋህ በጣም ነው የምወድሽ ፈጣሪ ባለሽ ነግር ላይ ይጨምርልሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ሁላችሁንም እወዳችኋለው ፈጣሪ አይለያችሁ እረጅም እዲሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስትላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nonow5990
@nonow5990 2 жыл бұрын
ኑ እነገለቴ ሙስሊምና ክርስቲያን እንደዚህ ነው ሚኖሩ
@ሀገሬ-ጀ8ኘ
@ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 жыл бұрын
😂😂😂
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 2 жыл бұрын
ውበት ሲለካ እናንተ ናችሁ ለካ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች እወዳችዋለው ከልቤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emayoutube65Ema
@emayoutube65Ema 2 жыл бұрын
ነብልዬ በሰወች ዘድ እድዚህ መወደድ ትልቅ ስጡታ ነው ዋናው የቤተሰብ አስታዋፆ ነው አላህ እረጅም እድሚ ይስጥህ ወድሚ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 жыл бұрын
እናተን አለማድነቅ አይቻለም ፍቅርን መገላለፅ ፍቅርን ይጨምራል ትንሿ ኢትዮጵያ ናችሁ ነቢሎ እድለኛ ነህ❤❤❤😍😍😍
@yididyahenok9262
@yididyahenok9262 2 жыл бұрын
የንፁህ ኢትዮጵያዊያነን ተምሳሌት ናቸው ይገባሀል ነቢል 😍😍😍
@fyorearegay4555
@fyorearegay4555 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@kemerkemer2578
@kemerkemer2578 2 жыл бұрын
guys keep it ❤❤❤ telyalachu Eth wust yiguadegnenetin ena abro techachelo yimenoren yimesratin real friendship tergum benante ayitenal temrenal long live ever Nebilo 🎉🎉🎉 Happy Birthday yi Metosala edeme yisetih am proud all of guys
@nuramohammed2603
@nuramohammed2603 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላለች የኔ ምርጦች ነቢልዬ አላህ ይጠብቅህ 😭❤️❤️❤️
ነቢልን በመከራ ሰርፕራይዝ አደረግነው
23:09
Meklit Abayneh
Рет қаралды 545 М.
እንባቸውን መቆጣጠር አቃታቸው
27:44
nebilnur
Рет қаралды 657 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
ከ እህቶቼ ጋር ከ ሀገር ወጣን
21:07
Meklit Abayneh
Рет қаралды 450 М.
ነቢል በጉራገኛ አስነካው #gurage #guragignaculture
27:20
የሸክላ ስራ በሀይዞህ ዶርዜ መንደር
27:14
Amleset Muchie
Рет қаралды 159 М.
የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።
18:26
በ ነቢል ልደት ናቲ አደጋ ደረሰበት
35:56
Meklit Abayneh
Рет қаралды 381 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН