Рет қаралды 34,888
#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
በአርሲ ዞን መርቲ ወረዳ የሚገኘውን 106 ኪሜ መንገድ በአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ለመገንባት ውል ገብቶ የነበረው የተክለብርሃን አምባዬ ተቋራጭ በገባው ውል መሰረት የመንገድ ግንባታውን ሳያከናውን ይቀራል።
ይህንን ተከትሎ የመርቲ ወረዳም ተቋራጩ የመንገድ ግንባታውን በስምምነቱ መሰረት ባለመፈጸሙ የተቋራጩን ሁለት መኪናዎች ለማካከሻነት ይዞ ለመሸጥ ጨረታ ቢያወጣም ከአንዴም ሁሌቱ በአሻጥር ጨረታው ሳይሳካ ቀርቷል።
ጨረታው ከአንድም ሁለት ጊዜ ለመውደቁ ምክንያት ከጀርባው ያለው አሻርጥ እንደሆነ በጨረታው ሂደት የተሳተፉ አካለቶች ተናግረዋል።ይህ ጉዳይ እስከ ዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የደረሰ ሆኗል።
ለመሆኑ ይህ እስከ ዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ድረስ የህግ ደጅ ከጠናው ጨረታ ጀርባ ምን አይነት ድራማዎች ነበሩ?