ባልሰማ II Full Length Ethiopian film II Amharic Movie 2024 ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE

  Рет қаралды 282,827

fermata tube ፌርማታ ቲዩብ

fermata tube ፌርማታ ቲዩብ

Күн бұрын

ባልሰማ II Full Length Ethiopian film II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE - LIKE - SHARE Eliana Entertainment Amharic Movie 2024 Ge'ez Entertainment IISodere TV II Sile HiwotTV II
Kuru Media II Salkan Tube II Marken Entertainment

Пікірлер: 248
@aishaaisha-rz8ik
@aishaaisha-rz8ik 8 ай бұрын
ይችን ፈልም የምታዩ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ ሰላም ላገራችን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@M-ou1dg
@M-ou1dg 8 ай бұрын
አሚንን
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊ደምሬኝ ማሬ
@aahh5158
@aahh5158 8 ай бұрын
አሜን፫❤
@MdMasud-f1z1c
@MdMasud-f1z1c 8 ай бұрын
አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@nimonimo9119
@nimonimo9119 7 ай бұрын
አሜን(3)🙏
@munakasim4411
@munakasim4411 8 ай бұрын
አዛን ሰማሁ አላሁ አክበር አላሁ አክበር ላኢላሀኢለላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላሁ መሰሊ ወሰለም አላነበይና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
ሥሏላህ አለይሂ ❤ወሠለም ሥሏላህአለይሂ ❤ወሠለም
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊ሜኑ ደምሬኝ
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 7 ай бұрын
ቡርቅነው እዲ አዛን መሰማት ኤትዩጰያ የህምነት አገር ናት አሜሬካን አዘን ቤሰማ አውን ይገርማልም ይደንቃልም ኤትዩጰያ ምን አይደንቅም አዛን ቤሰማም ባይሰማም አላሁ አክበር አላሁ ለአሜሬካን ቤሰማ ነበር ይሜደንቀኝ ለምን አሜሬካን ሙሰሊምን እያጠፉች ነው
@munakasim4411
@munakasim4411 7 ай бұрын
@@ፍቅርጌታቸው እና አዛን ብርቅ ያልሆነ ምን ብርቅ ይሁንልሽ እንደ ቅዳሴና ይሄንንም ሆን ብለው ሳይሆን ባጋጣሚ ድምፁ ገብቶባቸው ነው እንጂ እንደ ቅዳሴና እንደ መዝሙር የፊል ማጀቢያ ሊሆን አይችልም ሲጀመር የጌታሽ ስም ሲወሳ ልብሽ ካልደነገጥ ልብሽ ልብ ሳይሆን ዲንጋይ ነው አዎ አዛን ለዘላለም ብርቅ ነው እድሜ ልክ ቢሰማም አይሰለችም ቀድሞ ለእምነትሽ ክብር ይኑርሽ
@Zainab-ud3xe
@Zainab-ud3xe 8 ай бұрын
ማነው አዛን የሰማ አላሁአክበርርርርር
@AnisaAbdo-r4h
@AnisaAbdo-r4h 8 ай бұрын
Allaahu akbar allaahu akbar
@ዙዙየነኝየጃማዋ
@ዙዙየነኝየጃማዋ 8 ай бұрын
አወ ሰምቻለሁ
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊ደምሬኝ
@Zmzmzmzm-uw4tq
@Zmzmzmzm-uw4tq 8 ай бұрын
እኔ
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 7 ай бұрын
እኔ
@SikoSilo-q7g
@SikoSilo-q7g 7 ай бұрын
አሏህ አኩበር አሏህ አክበር ❤❤❤❤❤❤ ደሥ ሢል❤❤❤❤❤😂
@makde929
@makde929 8 ай бұрын
ወድሞቼ በጠም ጀግኖች ናቸዉ በጠም ደሰ ያምል ድረማ ነዉ❤
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊ማኬ ደምሬኝ
@etalemetalem416
@etalemetalem416 8 ай бұрын
ሰው የሰራውን ይቀበላል 😮😮😮😮 ፊልም ባይሆን የእውነት እንደዚህ ብዙ መዋረድ የነበረባቸው ሰዎች ብዙ ነበሩ
@Seadi-ou3ml
@Seadi-ou3ml 8 ай бұрын
አይይይ የኛ ነገር መታመን ለራስ ነው ምርጥ ትምርት😢😢
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊ስአዴደምሬኝ
@LubabaUae-w2w
@LubabaUae-w2w 8 ай бұрын
ማነው እደኔ አዛን የሰማው😊
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 8 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነዉ በእዉነት በርቱ አታላይ ሴቶች እና ወዶች ከዚህ ተማሩ የምትታለሉም ወገኖቼ ጥሩ ትምህርት ነዉ
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊😊የሽ ደምሬኝ
@MituA-cj2px
@MituA-cj2px 2 ай бұрын
ምርጥ ፊልም
@AlalaLulu-co2pq
@AlalaLulu-co2pq 8 ай бұрын
ዋዉ መጨረሻዉ ደስ ሲል ❤❤❤❤❤❤ሽኮኮ አላለም😂😂😂😂😂😂😂
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊😊ደምሬኝ ውዴ
@ZamzamShifarawu
@ZamzamShifarawu 8 ай бұрын
ደሥ ሢል ገናዛሬ ኮሜንት ሥፅፉ
@Amina__Seid
@Amina__Seid 8 ай бұрын
ዋው በጣም አስተማሪ ፊልም ነበር እናመሠግናለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 8 ай бұрын
አይ ሴት እንደው ምን ይሻለናል ከአንድ ወንድ ምን ጠፍቶ አይይይይይይይይ ለማንኛውም ለወንድም ለሴትም ይሆናል ፊልሙ እባካችሁ ቤተሰቦች ለፍቅር እንኑር ጥቅም ይብቃ❤❤❤❤😢😢😢😢😢ደስ የሚል ፊልም ነው ይመቻችሁ
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊ሃኔቾ ደምሬኝ
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 8 ай бұрын
@@astertube5406 እሽ ነብሴ ተደመር(ተደመሪ) ይመችሀቻቹሁ
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 6 ай бұрын
ደመርኩሽ ማሬ​@@astertube5406
@Hyah-t7y
@Hyah-t7y 8 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ አዛን የሰማ❤❤
@SarahAabdullh
@SarahAabdullh 4 ай бұрын
ዋውደሥሢል❤
@Hayatmohammed-v9k
@Hayatmohammed-v9k 8 ай бұрын
ወይሴት😢😢😢😢ወይወዶች አላህልቦናይስጠን😂😂
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
❤አሜን ደምሬኝ ውዴ
@zufanibrahim9507
@zufanibrahim9507 7 ай бұрын
አዛን ሰማ ያርቢ ደስታዬ❤❤❤
@ዘመድtube
@ዘመድtube 8 ай бұрын
ውይ እንኳን የውነት አልሆነ ያደረገችውን ሁሉ የማያቅ መስሎኝ ተቃጥዬ ነበር
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
😂😂😂
@NeimaFuri
@NeimaFuri 2 ай бұрын
Azan yesemaw manew ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistmitiku-gp7qi
@tigistmitiku-gp7qi 8 ай бұрын
Wow mirt filme new eski endezi gira eyagabachun susegna adirgun enji😂❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእርኛዬነው
@እግዚአብሔርእርኛዬነው 8 ай бұрын
ይከ እኔ ያሳለፍሁትነው 😢😢😢😢😢😢መገፍት ግን ዋጋ አለው እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም አለፈ❤😁😁
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊ማሬ ደምሬኝ
@TigiseT-m3r
@TigiseT-m3r 6 ай бұрын
አሪፍ እና አስተማሪ ፊልምና ነው ቀጥሉበት❤❤❤❤❤
@ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ
@ፍንዳታዋነኝየወሎዋሸጋ 7 ай бұрын
ዋው ይመቻቸሁ የምር ደስየሚል ትምርትነው አይ እኛ ሴቶች እኮ ዝም ስነባል እራስላይ እነወጣለን የምር ❤❤😂😂😂😂😂 ሰሩላት ይገባታል በሷቤት ብልጥነኝ ብላነብር
@BikiBiki-d7b
@BikiBiki-d7b 7 ай бұрын
Yigibatal bixam ariif film niwu astemari niwu lib yaliwu lib yibel❤❤❤❤❤
@Alehegn772
@Alehegn772 8 ай бұрын
ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ👏👏👏
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊😊😊ደምሩኝ
@KhairiyaKhatun
@KhairiyaKhatun 8 ай бұрын
ወዌ የአረደ ልጆች በጠም ደስይለል👍👍👍👍
@hayatkemal2588
@hayatkemal2588 8 ай бұрын
በጣም ትምህርት አለው ደስይላል
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊❤ደምሬኝ ሃያቴ
@Tsegi-p2t
@Tsegi-p2t 8 ай бұрын
ዋውውው በጣም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው በተለይ ፍቅር እንደሸቀጥ ለሚገዙና ለሚለውጡ የእውነት ደስ ይላል እንደዚህ የሚያስተምር ፊልም ስሩ❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊😊ደምሬኝ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 8 ай бұрын
ዋውበጣምደስእሚልፊልምነው
@Hajjhjajak
@Hajjhjajak 8 ай бұрын
Wowwww mirti film new❤❤❤👍👍👍👍👍
@Burtee-tolsa1
@Burtee-tolsa1 7 ай бұрын
Wowwww❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@husabe5441
@husabe5441 8 ай бұрын
❤❤በጣም ደስ የሚል ፊልምነው❤❤በላይ ትልቅ ትምህርትአለልብላለው❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
ደምሬኝ ውዴ
@eldana-s3c
@eldana-s3c 7 ай бұрын
ወይ አንተ ልጅ አንተ ያለህበት ፊልም ደስ ይላል
@ruhamanathan490
@ruhamanathan490 7 ай бұрын
ሴት ልጅ ጨካኝ ናት ምንም ከማድረግ ወደ ሀላ አትልም.ጥሩ ትምህርት ነው🎉
@rozarozabaydoun9162
@rozarozabaydoun9162 4 ай бұрын
Manw gen ymitamnew 😢fetari lebona yesten zemnu betam kebdwal
@zaborazabora-e6u
@zaborazabora-e6u 8 ай бұрын
ዮሲየ ምርጥ ስራ ነዉ
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 8 ай бұрын
Wow batame dase yamel ena astamare derama naw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@martakidus7616
@martakidus7616 Ай бұрын
Wowwww❤❤❤❤❤❤
@tigisteadanich
@tigisteadanich 8 ай бұрын
አሪፍ ፊልም ነዉ በርቱ ይገረማል ትግስቱን ወደድኩት 😅❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊ትጅ ደምሬኝ
@MeseretMeseret-g6o
@MeseretMeseret-g6o 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ይላል
@GshdhHdhdh-u3x
@GshdhHdhdh-u3x 7 ай бұрын
በጣምየሚአምርድራማነዉ❤❤❤❤
@GHs-bs7oj
@GHs-bs7oj 8 ай бұрын
የሚገርም ፊልምነዉ 😂ዋዉዋዉዋዉዋዉ😂ቀጥሉበት እደማ አዳደ የምር እየመሠለኝ 😅😅
@Roza-t1u
@Roza-t1u 7 ай бұрын
አስተማሪ ፊልም 🥰
@SarahAabdullh
@SarahAabdullh 4 ай бұрын
በጣምያናድዳል😮
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 8 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@marthamamo4917
@marthamamo4917 8 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊😊ማርቴ ደምሬኝ
@MasetewalFekeray
@MasetewalFekeray 8 ай бұрын
በእውነት ምርጥ ፊልም ነው
@hasatpice9198
@hasatpice9198 8 ай бұрын
ሠላም ሠላም እደትናችሀ ሁእኳንደናመጣችሁ ሠላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ የሀገራችንንም ሠላም ያውርድልን በቆፈሩት ጉርጓድ መቀበር አይቀርም አሉ በሠላይ መቆመርን ስናሥብ በራሣችን እደሚፈርድብን አለማወቃችን ከቱነትነው በጣም አስተማሪ ነው ተጣልተን ጠላት የሆነን ሠው እንጠነቀቀዋለን አብሮ ሁኖ ከጀርባ የሚወጋን ግን እጅጉን ይጎዳል😢በርቱ👍👈🌹 44:23 🎉
@amaamm2678
@amaamm2678 7 ай бұрын
ዎው የሚገርም ነው😂😂😂
@genetguliletaeshinaf1782
@genetguliletaeshinaf1782 8 ай бұрын
Wowow arif naw ❤❤❤❤😂😂😂
@sojoogoj3572
@sojoogoj3572 7 ай бұрын
አሪፍ ድራማ ቀጥሉበት❤❤❤❤😊
@GenyGeny-j4d
@GenyGeny-j4d 8 ай бұрын
Migarim asitamari filim wowu
@MadinaAdam-s6n
@MadinaAdam-s6n 8 ай бұрын
ምረጥ ፈልም ነው የምር❤❤❤
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 8 ай бұрын
ክክክሾካካአላለምይባርክህ ለክፉእሓነውየጁ
@moneeraal-faodai5319
@moneeraal-faodai5319 8 ай бұрын
Yhanew Yewnet Godegjnet❤❤❤Grum Film New Bezihuketubet🎉🎉🎉🎉
@az4995
@az4995 6 ай бұрын
❤❤❤
@Ssaa12391
@Ssaa12391 7 ай бұрын
ይህን ቤት ሽጠን ሲሉ ወደች የሴት ቤት ይድፍችሁ😊
@destadesalegn9491
@destadesalegn9491 8 ай бұрын
Good job
@ngsti277
@ngsti277 8 ай бұрын
ዋውውውው ደስ የምል ፍልም
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊ንግስቴ ደምሬኝ
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 8 ай бұрын
ዋው፣አሪፍነውቀጥሉበት
@mattmercy21
@mattmercy21 8 ай бұрын
Best 👌
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ 8 ай бұрын
ዋዉ ዋዉ የሚገርም ፊልም
@NoorAyni-ot6sv
@NoorAyni-ot6sv 8 ай бұрын
ምርጥ ምፊልም ነው ቀጡልበት የኔ ማሮች
@myfemale4471
@myfemale4471 8 ай бұрын
Wowowo betemi asitamari new
@tigibizi2797
@tigibizi2797 8 ай бұрын
Betam arif film new
@TigistadeytgKalkedan
@TigistadeytgKalkedan 8 ай бұрын
በጣም አሰተማሪ ነው
@FadumaFaduma-e2t
@FadumaFaduma-e2t 7 ай бұрын
Alahalah
@selamase782
@selamase782 8 ай бұрын
Wawo i Enjoyed
@uaeuae9553
@uaeuae9553 8 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ በኡነት በጣም ነዉየተወናችሁት😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤
@ashaabdo7755
@ashaabdo7755 8 ай бұрын
Allahuakber
@yewoggata-lo2iw
@yewoggata-lo2iw 7 ай бұрын
አስተማሪ ነዉ
@zenatzebra1705
@zenatzebra1705 8 ай бұрын
ሰቶቹ ናቸው በፍቅር ተዋደው ሥኖሩ ከቀቡሀላ በተፈጠርነገር እዚህ ያረጋሉ 😢😢😢😢
@mamamulu
@mamamulu 8 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው በርቱ
@gdvdh4743
@gdvdh4743 8 ай бұрын
ዋው መጨረሻው ደስ ይላል😂
@HayatMaid
@HayatMaid 8 ай бұрын
ዋው አቦይመቻችሁ ገንዝብ አፍቃሪ
@Saron-y4j
@Saron-y4j 7 ай бұрын
Merx film
@selamasefa6049
@selamasefa6049 8 ай бұрын
አይ ሰዉ ሰዉ እረክሶ ገንዘብ ተወደደ ፈጣሪ የሰዉን መወደድ ያምጣልን❤
@ሠሙቲ-በ9ጨ
@ሠሙቲ-በ9ጨ 8 ай бұрын
የፊልም መጨረሻ የሚመስጥ
@Tesfanesh-pl6lg
@Tesfanesh-pl6lg 8 ай бұрын
Wow ምርጥ ተዋናይ ናችሁ ሰዉነቴ ኛ ልዑል
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊😊ተስፉ ደምሬኝ
@nardossisay9865
@nardossisay9865 8 ай бұрын
Arfe❤
@lovelovertube507
@lovelovertube507 8 ай бұрын
Arif film new❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 8 ай бұрын
ይች ድመት እኮ በሩን እደሠዉ ነዉ እምታኮኮዉ😂😂😂ሊበላ 😂ሲምርሸ ይቀራር😂😂 ሽኮኮ😂😂 ሀሪፍነዉ❤
@አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ
@አረጋሽፎቶኮአረጋሽፎቶኮአ 8 ай бұрын
ግን እውነት ፍልም ሆኔ እንጂ ካጌባች ቦሃላ እንዴት ለላ ወንድ ጋር 😢😢😢
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 8 ай бұрын
ስንት ደፋር ኣለ እናቱ😢
@HeluFiker
@HeluFiker 8 ай бұрын
ያገላብጣቹህ
@hamratallet2651
@hamratallet2651 8 ай бұрын
Wowu mirxino bertu❤❤❤❤❤❤❤❤
@DxbDubai-h6t
@DxbDubai-h6t 8 ай бұрын
ሀይ ውዶች አስተማሪ ነው ግን ይህን ያክል ጭካኔ ይገርማል መማገጧ ሳያንስ አውጥታ መጣሏ
@AsterAster-js5gt
@AsterAster-js5gt 8 ай бұрын
❤❤.sawu. yezarahuni.yaninu.yachidalii
@astertube5406
@astertube5406 8 ай бұрын
😊አስቱ ደምሬኝ
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤👏👏
@dubai1280
@dubai1280 8 ай бұрын
ደሥሢል ተበላሽ እሠይ😂😂
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 8 ай бұрын
ኧረ ይፀዳል😂😂❤❤❤
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 8 ай бұрын
ሳሮን አብሮ አደጌ በርትተሽ የለዴ ❤🎉
@መድናሀብታሙ
@መድናሀብታሙ 8 ай бұрын
ልኡሌ የኔዉድ
@AstKhan-r8j
@AstKhan-r8j Күн бұрын
😊😊😊😊😊😢😢😢
@ConfusedFlyingSaucer-uf8io
@ConfusedFlyingSaucer-uf8io 8 ай бұрын
Saw besylal
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz 8 ай бұрын
ዘና አረጋችሁኝ አቦ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ተክለዮኻንስ
@ተክለዮኻንስ 8 ай бұрын
Wawwwwww👍👍👍👍
@biculotolosa7227
@biculotolosa7227 8 ай бұрын
ምርጥ ጓደኛ
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 8 ай бұрын
😍😍😍😍
@Mte-k2m
@Mte-k2m 8 ай бұрын
Good jop
@سعيدعلمدار-ح1ل
@سعيدعلمدار-ح1ل 8 ай бұрын
ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል የሚባለዉ ዉነት ነዉ
መልካም ሴት - Ethiopian Movie  Melkam Set 2020 Full Length Ethiopian Film Melkam set 2020
1:31:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
ለሌላ ወንድ ዳርሻት 😱
10:05
Weynshet
Рет қаралды 28 М.
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 232 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 29 МЛН
Please Help This Superhero! 🙏
00:48
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 9 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 165 М.
ግዴታችን እየተወጣን መብታችን በህግ  ልናስከብር ይገባል!
1:20
ANRS Ethics and Anticorruption Commission
Рет қаралды 13 М.
Enifata Full Ethiopian movie 2024
1:27:05
ABRO ENTERTAINMENTT
Рет қаралды 680 М.
Deresech | ደረሰች New Ethiopian movie | Film 2022
1:28:56
East African Films
Рет қаралды 613 М.
ሼመንደፈር ሙሉ ፊልም Shemendefer Full Ethiopian film 2020
1:46:33
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ethiopia: እነ እገሌ ሙሉ ፊልም - Full Amharic Movie 2023
1:27:58
Yam Habesha Entertainment
Рет қаралды 1,7 МЛН
❗️89 YOSH EKAN OTAHON 🥹👏
0:12
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 6 МЛН
Почти получилось обмануть полицию
0:37
Мои сны в 3 часа ночи  #шортс #прикол #юмор
0:28
ЧУПАДОШИК
Рет қаралды 1,2 МЛН
Which One Is The Best - From Small To Giant #katebrush #shorts
0:17