'' አባ ሲኖዳ የውድማው በቅሎ አስወለደ እንኳን ሰው'' ልዩ ቪድዮ

  Рет қаралды 70,696

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

3 жыл бұрын

#sinoda
#etart
#Ethiopia
ገዳሙን ለመርዳት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አቡነ ሲኖዳ ገዳም
1000295494852
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share: #like : #subscribe
በኢቲ አርት ሚድያ ላይ *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ
በዋትስአፕ #0912656342
በቴሌግራም #0939048556
*ፃፉልን

Пікірлер: 303
@etartmedia
@etartmedia 3 жыл бұрын
#sinoda #etart #Ethiopia ገዳሙን ለመርዳት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቡነ ሲኖዳ ገዳም 1000295494852 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን። #share: #like : #subscribe በኢቲ አርት ሚድያ ላይ *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ #0912656342 በቴሌግራም #0939048556 *ፃፉልን
@segritas7867
@segritas7867 3 жыл бұрын
Meca yetesera vodo new ahunem kaletesera lemagez efelegalew
@meazakidusan547
@meazakidusan547 3 жыл бұрын
ውድ የመርሀ ግብሩ አዘጋጆች፣ አምላከ ቅዱሳን አገልግሎታችሁን ይባርክ። አንድ ቅር የሚለኝ ነገር አለው ይኸውም የመርሀ ግብሩ ስም ነው። እስኪ ወደ አገርኛ ወይም የሀበሻ ስም ቀይሩት፣ የአዕምሮ ቅኝ ተገዘዢዎች አንሁን፣ በራሳችን ቋንቋ መጀመርያ እንጠቀም። መርሀ ግብሩንም ሙሉ ያደርገዋል። እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣ ከተሳሳትኩ ይቅር በሉኝ።
@user-sv2uj2wd3x
@user-sv2uj2wd3x 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን
@hannalema3703
@hannalema3703 3 жыл бұрын
ግድ ነው እኛ የምናየውን የምንሰማውን በረከት ልጆቻችን ማየት አለባቸው በበረከት አባታችን ይጎብኙን
@dehabandemariam37
@dehabandemariam37 3 жыл бұрын
ኣሜንበረከታቸው ይድረሰን
@user-hn9xs8um9p
@user-hn9xs8um9p 3 жыл бұрын
ይህን ቅዱስ ቦታ የረገጣችሁ ታድላችሁ የተመረጣችሁ ናችሁ የቅዱሳኑ በረከት አይለየን
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 3 жыл бұрын
ተዋህዶ መሆን እራሱ መመረጥ ነው ስንት ታምር አለ
@user-jt3kn2ib9y
@user-jt3kn2ib9y 3 жыл бұрын
የጻድቁ አባታችን በረከት ይደርብን ጸሎት ምልጃቸዉ አይለየን
@ribkam5764
@ribkam5764 3 жыл бұрын
Amen🙏🙏🙏🙏🙏
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
አገልግሎች እናመሰግናለን ለተጨነቁት ልጅም ለሚፈልጉ ጤናም ላጣ ጤና ላገራችንም ሰላሟን ለኛም ሰላም ፍቅርን ይሰጠን
@rthgfg9720
@rthgfg9720 3 жыл бұрын
በጣም , ,ድንቅ ነው በእውነት ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኘን ለእናቶች እድሜ ከጤና ያድልልን በረከታቸው ፀሎታቸው አይለየን,,
@zinshassefa4355
@zinshassefa4355 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@haimanotalemu6624
@haimanotalemu6624 3 жыл бұрын
አባ ሲኖ ለኔም ብርክት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ለስለት ይብቃኝ
@sosenadamtew7285
@sosenadamtew7285 3 жыл бұрын
@@zinshassefa4355 ii
@sosenadamtew7285
@sosenadamtew7285 3 жыл бұрын
iiiiiiooo⁹99999000000oooooopppplopopo
@user-gq3gq5kx8z
@user-gq3gq5kx8z 3 жыл бұрын
ተዋህዶ ሀይማኖቴ የጥትንሽ የእናቴ እና የአባቴ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጽያ አገሬ ዞሮ መግባዬ አምላክ ይጠብቅሽ።ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ዘርኝነት ይውደም።
@user-wl5ir5cp8j
@user-wl5ir5cp8j 3 жыл бұрын
በቅዱሳኑ አድሮ ድንቅን የሚያደርግ አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን ኦ አባ ሲኖዳ ከዚ በረከት እንድሳተፍ ፀሎቶ ይርዳኝ ገዳሙንም መጥቼ ቋጠሮዬንም እንዲፈታልኝ አምላኮ ይርዳኝ
@hannalema3703
@hannalema3703 3 жыл бұрын
ማርያምን ክርስትያንነት ኩራት ነው አባታችን በረከታቸው ይደርብን መመህራችን ዘመንህን ይባርክልን
@mekonengedfaw8339
@mekonengedfaw8339 3 жыл бұрын
አባ ሲኖዳ ቦታዉን በጌታ ፍቃድ ደጁን እረግጫለሁ ድጋሚ ለክብረ በአሉ ከቦታዉ እድናከብር የሉእል እግዛብሄር ፍቃድ ይሁንልን የጎደለብንን ይሙላልን
@mimivlog4368
@mimivlog4368 3 жыл бұрын
አቡነ ሲኖዳ አባቴ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጉኝ ደረጀ ዘወይንዬ አቡነ ሲኖዳ ፍፃሜውን ያሳምርላቹ
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለዚህ የተቀደሰ ቦታ እንድሄድ ይርዳን 🤲💚
@user-lr5hm5wy2f
@user-lr5hm5wy2f 2 жыл бұрын
በርከታቸው ይደርብን
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
እህቴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@besthuawei414
@besthuawei414 3 жыл бұрын
አባ ሢኖዳ (2) ምረት አሠጠን ከአምላካችን ልጆችሕ እንድንድን(2)አሜን ምረት አሠጠን ከአምላካችን ረድኤት በረከትሕ አይለየን አሜን
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ላነሰማን🙏
@fikirtehabtemariam2120
@fikirtehabtemariam2120 3 жыл бұрын
ያባታችን የአቡነ ሽኖዳ በረከታቸው ይደርብኝ የልቤን መሻት ነግሬቸዋለሁ ለምስክርነት ያብቁኝ የሚከበሩት በምን ቀን ነው
@leena2439
@leena2439 3 жыл бұрын
አሜን አባቴ ሲኖዳ በረከቶት ይድረሰን አሜን
@aynalemaynalem6556
@aynalemaynalem6556 3 жыл бұрын
የፃድቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 жыл бұрын
ከበረከቱ እድንካፈል እግዚአብሄር ይርዳን የአባታችን ያቡነ ሲኖዳ በረከታቸው ይደርብን በምልጃቸው ሀገረ ኢትዮጲየን ይጠብቃት አሜን፫
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 3 жыл бұрын
መታደል ለቦታው ለመረገጥ አብቃኝ አብነስኖዳ በረከታቸው እረዴት ይደርብን
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ ሴኖዳ በረከት እረዴት አይለየን
@ayinitube2485
@ayinitube2485 3 жыл бұрын
አባአባሲኖዳ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ።ይመስገን።እባ.እባሲኞዳበ.በረክታቸው።ይይርብን።እሜን እሜን እሜንን ።እባቶችችንን ።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 жыл бұрын
የአባታችን እረዴት በረከት ይደርብን አሜን።።።
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@saramohammed3458
@saramohammed3458 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
@zerehunlegesse455
@zerehunlegesse455 3 жыл бұрын
ደሬ፡ እድሜ፡ጤና፡ ይስጥህ፡ ወደ፡ገዳሙ፡ ለመሄድ፡ እና፡ በረከታቸውን፡ ለማግኝት፡ በምን፡ቀን፡ እና፡ እንዴት ፡ መሄድ፡ እደምችል፡ ጥቆማ፡ ቢሰጠኝ ።
@yordiamare1590
@yordiamare1590 3 жыл бұрын
የአባታችን ቅዱስ ሲኖዳ በረከት ቃልኪዳን ለኢትዮጵያ ናልጆቻ ይጠብቀን
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 3 жыл бұрын
የፃድቁ በረከታቸው ይደርብንን ሁላችንም የድርሻችንን እደርጋለን እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጠን
@AadityanAhil
@AadityanAhil 4 ай бұрын
አሜን በረከታቸው ዬደርብን
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በፃድቃኖች ላይ ስራው እጂግ እፁብ ድንቅ ነው የፃዲቁ አባታችን አባ ሲኖዳ ቃልኪዳን አይለዬን ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h Жыл бұрын
እዉነት በርከታቸዉ ይደርብን የበርከቱ ተካፋይ ይድርገን
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 3 жыл бұрын
የፃድቁ አቡነ ሲነዳ በረከታቸው ይደርብን!! አሜን
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
@user-ws2ok8ef3q
@user-ws2ok8ef3q 3 жыл бұрын
አቤቱ አባት ሆይ ተመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን በረከታችሁ ይደርብን በፆለትታችሁ ያስቡን
@alemtubeehtiopian5676
@alemtubeehtiopian5676 3 жыл бұрын
ወይ በጣምነው የሚገርም እኔስ ሳላስበው አለቀችብይ ተመስጨነበር ያዳመጥሁት ችግር የለውም መቸም የአዳሜወች ልጆች ይህን አይተን ዝም አይልም እናሰራዋለን ብር አላፊነው አርት ወንድማችን በርታልን በጣምነው ምናመሰግን ለሀገሬ በሰላም ቢያበቃኝ ወንድማችን ከዚህ ቦታ እደምትወስደኝ ተስፋአለኝ
@qweqwe444
@qweqwe444 3 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እዉነት እናመሰግናለን
@adiamissac896
@adiamissac896 3 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይርዳችሁ የኣቡነ ሺኖዳ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
@user-pv1re4tw3c
@user-pv1re4tw3c 3 жыл бұрын
በርከታችሁ ይድርስን እግዚአብሔር ይመስገን በዚህክፋዘመን ይህንእድናይ ለርዳን ክብር ምስጋና ይድርስው
@user-bd6rz7zs6d
@user-bd6rz7zs6d 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አሜን
@nodthil6934
@nodthil6934 Жыл бұрын
በረከታችሁ ይድረሠን እግዚአብሔር ሆይ እዚህ እተቀደሠ ቦታ እድረግጥ እርዳኝ
@lediy7350
@lediy7350 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን
@elbethel2
@elbethel2 3 жыл бұрын
በጣም የምወዳት ጓደኛዬ ታማ ኮማ ውስጥ ናት አባቴ አባ ሲኖዳ በተሰጠዎት ቃልኪዳን ጓደኛዬ ከህመማ እንድትፈወስ ከጌታዬ ከመድሀኒቴ ከኢየሱስ ክርስቶስ ዘንድ አማልዱኝ። አባቴ አባ ሲኖዳ እኔንም ለምስክርነት ያብቁኝ አሜን።
@tigistabera3566
@tigistabera3566 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እባካችሁ የምኖረው በአውሮፓ ነው የውስጤን እንቆቅልሽ አለብኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ ለባ ሲኖዳ ንገሩልኝ ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አስቡኝ እባካችሁን🙏
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 3 жыл бұрын
yelbeshin meshat egzabhere yefetsemlesh metesh lemehed yerdash
@tigistabera3566
@tigistabera3566 3 жыл бұрын
@@netsanetmulugeta2295 አሜን እግዚአብሔር የክብርልኝ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 3 жыл бұрын
ወይ ያንተ ስራ ድንቅ ነዉ ተመስገን አምላኬ። ያባታችን በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸዉ ያብቃን
@melkimelki1671
@melkimelki1671 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን💚💛❤
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን አሜን 💚አሜን💛አሜን❤️
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 3 жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደርብን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን
@befekadudemmissie4592
@befekadudemmissie4592 3 жыл бұрын
ልዑል እግዛአብሔር ፣ለመርዳት የሚነሳሳ ልቦናን ይስጠን ። አሜን!!
@user-jo4td8ye7e
@user-jo4td8ye7e 3 жыл бұрын
ድንቅ ታአምር ነው 🌹እውነትም የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቀርባል ታምራት በግልጽ እየወጡ ነው💚💛❤️🌹
@elizabethzewde4121
@elizabethzewde4121 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። በረከታቸዉ ይደርብን።
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳኝ ለበረከት ተሳታፊ ያድረገኝ
@tirubitaw
@tirubitaw Жыл бұрын
የአ ባሲኖዳ በረከት ይደርብን
@enattube7539
@enattube7539 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ምስራቅ ጎጃም እናማይ ወርዳ ይገኛል የተወለድኩበት ቦታ ነው መጎበኛት የምፈልጉ በቅርቡ ወደ ሀገር ስመጣ ላስጎበኛችሁ ፍቃደኛ ነኝ እደ እግዚአብሄር ፍቃድ 🙏
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነበር እህቴ ሄድሽ እንዴ?
@user-wo9yk1ud1f
@user-wo9yk1ud1f 3 жыл бұрын
እኔ መሄድ እፈጋለሁ እህት
@enattube7539
@enattube7539 3 жыл бұрын
@@user-wo9yk1ud1f የት ነሽ መቸስ መሄድ ትፈልጊያለሽ ውደ
@harmalaluchano1354
@harmalaluchano1354 3 жыл бұрын
እልልልል ለበሮት ያብቃኝ ያውም ስለት ይዤ በጸሎት እንተሳስብ
@user-te3vx9mr9m
@user-te3vx9mr9m 3 жыл бұрын
አባቴ ሆይ እኔንም ስሙኝ
@user-xv5rz7nx5n
@user-xv5rz7nx5n 3 жыл бұрын
አሜንአሜን አሜን
@mimmimimmi3888
@mimmimimmi3888 3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ እርዳኝ ከበረከቱ እዲደርሠኝ መታደል ነው
@yeshwabekele937
@yeshwabekele937 Жыл бұрын
እባቴ አቡነሲኖዳ በተቀረፀ በአመቱ ታምርትዎትን ሰማሁ አየሁት ለልጄ ልጅ ስጡልኝና ለደጅሁእድርሱኝ ብላንም ቶሎ እምጡላት ለደጅሁ እብቁን::
@user-pt4vy3xb3l
@user-pt4vy3xb3l 3 жыл бұрын
አሜንአሜን
@Henoka369
@Henoka369 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከታቸው ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን
@user-ds9ns3ly2f
@user-ds9ns3ly2f 3 жыл бұрын
*የአባታችን የፃድቁ የአባ ሲኖዳ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በእውነት አሜን አሜን አሜን*
@yafetaemro7772
@yafetaemro7772 3 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን። የአባታችን አባ ሲኖዳ ረድኤታቸው በረከታቸው ይደርብን።
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደረብን
@toallatonce
@toallatonce 3 жыл бұрын
ድንቅ ነው በእውነት ፈጣሪ በቸርነቱ ይጎብኘን ለእናቶች እድሜ ከጤና ያድልልን
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 3 жыл бұрын
አባቴ ስኖዶ ፍቃዳቸው ይሆን በረከት እንደሰራ
@meazazee7175
@meazazee7175 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@xcellxcell5163
@xcellxcell5163 3 жыл бұрын
ተዋህዶ መሆን መታደል ነዉ በረከታዥሁ ይደርብን አሜንንንንን።
@user-om1uw1qw7n
@user-om1uw1qw7n 3 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን እናመሰግናለን መምህራችን ደረጀ ዘወይንየ ቃለሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አርት ሚድያ እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን የበረከት የካፋይ ያድርግልን እግዚአብሔር
@solisolizewduzewdu4521
@solisolizewduzewdu4521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከተዎ ይደርብን
@selamawitnegash6829
@selamawitnegash6829 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን በርከታችው ይደርብን
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ቦታ
@user-xi3ck3yx5b
@user-xi3ck3yx5b 3 жыл бұрын
አሜን የፂድቁ በረከት ይደርብን መምራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@sooqusabya2778
@sooqusabya2778 3 жыл бұрын
በረከታቸዉ ይደርብ
@temesgenkefyalew3545
@temesgenkefyalew3545 5 ай бұрын
አሜን
@sarajoh313
@sarajoh313 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-db9od2eb9f
@user-db9od2eb9f 3 жыл бұрын
ጸሎት ናይ ኣቡነ ሲኖዳ ምስ ክላትና ይኹን ኣምላኽ ይሓግዝኩም
@user-do4ho7hd6f
@user-do4ho7hd6f 3 жыл бұрын
Amen.Amen
@dawitetsegaye1472
@dawitetsegaye1472 3 жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን የአባታችን አረድኤት በረከት አይለየን:: አሜን::
@tiruworkberihun686
@tiruworkberihun686 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን ከበረከቱ ለመሳተፍ ይፍቀድልን
@alisaindya3088
@alisaindya3088 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን የስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ! በርከት አይለየን
@abrahamsintayehu2844
@abrahamsintayehu2844 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረነ እንደቸርነትህ
@gdhhd1684
@gdhhd1684 3 жыл бұрын
እኛው ለኛው ነው መሆን ያለብን እስኪ የአቅማችንን እንርዳ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ
@lilCinCin
@lilCinCin 3 жыл бұрын
የአግዚአብሔር በረከትን አየለየን፥አሜን አሜን አሜን💕💕💕💪💪👍👍🙏🙏
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 3 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን!
@janatmmm6876
@janatmmm6876 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩነውበርቱ
@user-op8tb9ye5k
@user-op8tb9ye5k 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በርከቱ እንዳያመልጠን እንሳተፍ
@almazmoges7817
@almazmoges7817 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለደጁ ያብቃን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@aferasaron4849
@aferasaron4849 3 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@fantaneshamare8256
@fantaneshamare8256 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን የበርከትህ ተሳታፌ ያርገን እግዚአብሔር ይስጥልን እናንተም እድሜና ጤና ይስጥልን
@mitikubekele3793
@mitikubekele3793 3 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን የፃድቁ በረከት ይደርብን
@BetebeteBetebete
@BetebeteBetebete 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🌻🤲አሜን 🌻🤲አሜን 🌻🤲 ጾሎታችሁ በርከታችሁ አይለየን 💚💛❤️🤲👏
@rosagiorgiprim6746
@rosagiorgiprim6746 3 жыл бұрын
ፀሎተቻው በራከተቸው አይላያን ኢ/ት ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር አድነትን ያድላን።
@bezateshome7798
@bezateshome7798 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@woinshetmersha3764
@woinshetmersha3764 3 жыл бұрын
መምህር ደረጃ ቃለሕይወት ያሰማልን እናቶቻችን ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@abay-7
@abay-7 6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። 12/5/2016
@tigetige9759
@tigetige9759 3 жыл бұрын
በልጆቼአባት በጣምአሰከፍትኝ ሰላምን አጥቻለው እግዚአብሄር ሰላሜንስጥኝ ገዳማት ሰላምላገራችን
@rutirut8846
@rutirut8846 3 жыл бұрын
አቡነ ስኖዳ ረድኤት በረከታቸው አይለየን
@hellinabebe424
@hellinabebe424 3 жыл бұрын
አቡነ ሲኖዳ በረከታቸው ይደርብን አሜን
@fekirtesolomon9844
@fekirtesolomon9844 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 3 жыл бұрын
ተቸግረናል እና መከራችንን ያቅልን
@tsdeletaddese5045
@tsdeletaddese5045 3 жыл бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
@eyobatube3152
@eyobatube3152 3 жыл бұрын
አሜን : በረከታቸው: ይደርብን፡፡
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 22 МЛН
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
''ልጆቼ እግዚአብሔር ይስጣችሁ'' የጣቅርን ማርያም ገዳም አባቶች
1:21:47
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 34 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 10 М.
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН
УЙЛАНМАГАН БОЛАР ОГОХ БУЛИНГ БУНИ КУРИМ #трент #тренды
0:13
ОНЛАЙН ТИК ТОК БАТИЛ
Рет қаралды 1,6 МЛН
Did you see the photo?
0:20
Women Power
Рет қаралды 37 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 26 МЛН