"ስትመጣ እግሯ የለም".. ሲሪንቃ አርሴማ ....በተዓምራት የተሞላችሁ ሲሪንቃ አርሴማ ......ዘፍሬ ሕይወት ቅድስት አርሴማ የእናቶች ገዳም

  Рет қаралды 13,139

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

Күн бұрын

ዘፍሬ ሕይወት ቅድስት አርሴማ የእናቶች ገዳም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000304051756
ዳሽን ባንክ
5033152540011
አቢሲኒያ ባንክ
115007912ወይም 2906
ስልክ-0911636636
0911622782
0911178340
0911927525

Пікірлер
@YhewalashetDagnachew
@YhewalashetDagnachew 2 ай бұрын
በሕይወቴ አለኝ ብዬ የማወራውን በጎ ነገር በሙሉ ደጅሽን ከረገጥኩኝ በኃላ ያገኘሁት ነው በእውነት ዛሬ የሰማሁት የእርዳታ ጥሪ ውስጤን ረበሸው በጣም ነው ያለቀስኩት ምነው ትልቅ ሆኜ ለችግርሽ በደረስኩኝ ውለታሽን የሚመጥን ባይሆንም የተሻለ ነገር ማድረግ ብችል በጣም ደስ ይለኝ ነበር ብቻ ካልተናቀብኝ የአጢያአተኛ ሰው ገንዘብ ከጠቀመ ባለኝ ለመታመን ቅዱስ ፀሎትሽ ይርዳኝ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 2 ай бұрын
ሰማዐቷ ቅድስት አርሴማ ለእኛም በረከቷ ይደርብን
@selamaye212
@selamaye212 2 ай бұрын
እናቴ ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ሳይገባኝ በብዙ በረከት የተጎበኘሁበት ገዳም ነው፡፡ በዚህ መንገድ መሠራት እጅግ ደስተኛ ነኝ ፤ እናቴ ሰማዕቷ በረከትሽ፣ ምልጃሽ ፣ ፀሎትሽ አይለየን፡፡
@emebetmulu119
@emebetmulu119 2 ай бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ ባለውለታዬ፣የህይወቴን እንቆቅልሽ የፈታሽ፣እንባዬን ያበስሽልኝ እወድሻለሁ ፣አመሰግንሻለሁ።ዛሬ ላለሁበት ህይወት መሰረቴ ፣ምርኩዜ ነሽና። ከዛሬ እስራ ስድስት ዓመት በፊት በብቸኝነት ፣በደዌ፣በጉስቁልና ሁኜ ሶስት ጊዜ ለሱባዔ፣ለፅበል ደጅሽ ተመላልሼ እንቆቅልሼን ፈተሽ በጤና፣ በትዳር፣በልጆች ባርከሽኝ በደስታ አለሁኝ።አሁንም ለደጅሽ አብቂኝ ከቤተሰቦቼ ጋር ።አሜን።
@meseretalemayehu4362
@meseretalemayehu4362 2 ай бұрын
እህቴ በጣም በልጅነቴ ነዉ የሄድኩት በጣም ነዉ የምትናፍቀኝ ብዙ በረከት ያገኘሁበት ህይወቴ መሠረት ያገኘሁበት ነዉ መንገዱ በመሰራቱ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ናፍቃኝ ነበር ሰማአቷ ብትፈቅድልኝ ለደጇ ታብቃኝ እልልልልልልል ነዉ የሚባለዉ መንገዱ ዜት ዳገቱ ከባድ ነበር ሙሉ ቀን ነበር የምንሄደዉ እንዲህ ላደረጋችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ።እናቴ አርሴምዬ ለደጅሽ አብቂኝ
@IfaabasOromo
@IfaabasOromo 2 ай бұрын
Selam ehte lje yekdst arsem ken new yeteweledew beselam lehager tabkagn ena kelje ga ehdalew gn botawn alawkm ngerign
@DanielDani-e3f
@DanielDani-e3f 2 ай бұрын
የበረከት እናቴ ለደጅሸ አብቂኝ አሜን አሜን አሜን
@yotamerat8766
@yotamerat8766 2 ай бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ በእውነት እስከዛሬ እንዲህ አይነት ተጠይቆም አያቅም። እራሶ ሁሉን በተዓምር ላይምሮ የሚከብድ የማይታመን እንኳን እቃ ተይዞ አይደለም እራስን ችሎ ለመጓዝ የሚከብድ ቦታ ላይ የተሰራ ተዓምር ። በእውነት አዲስ አበባላይ ያሉ ልማቶች ለማድረግ የሚጠይቀውን ወጪ አስር እጥፍ ወጪ የሚፈጅ የማይታመን ታምር እየታየ ያለበት ቦታ ናት። እህቴ ፍሬ ለእናታችን አርሴማ የምትመኘው ሁሌ እጅግ ድንቅ የሆነ እንዲሆን ነው እየሆነም አይተናል ። እኔ ከ 20 አመት በፊት ሳቃት በቦታው ለይ እንዲህ እዳሁኑ ሆኖ አይደለም እናም ፍርዬ በባዶ ምኞቶና ፍላጕታ ሊሆን የማይችል የሚመስል ነገር የምትመኝ ይመስለኝ ነበር ግን ሁሉ እየሆነ በማየቴ እጅግ የሚደንቅ ነው ። በእውነት እዛ ቦታ ላይ ዛሬ ገብቶ ነገ ወቶ በማግስቱ የሚመለስበት ቦታ አይደለችም ግን እንደዚህ ባለው ውጣ ውረድ ውስጥ ይህንን ያክል ዓመት የለመታከት መታገስ ማድረግ መቻል ትልቅ ሰማእትነት ነው ። በቦታው ብዙ የሚከብዱ ለህይወቶ የሚያሰጉ እጅግ ከባድ ፈተናዋች ችላ ሰማእቶ በታምር እያተረፈቻት እዚህ ደርሶ በማየቶ ለእኔ ህልም የሚመስል ነገር ግን እውነት የሆነ ሁሉ በማየትሽ እጅግ እድለኛ ነሽ አሁንም ሁሉ ምኞትሽ የሰማእቶ ፈቃድ ሳይሞላ የሚቀር ምንም ነገር እደማይኖር አምናለሁ እጅግ የማይታመን ሆኖ እዚህ ስለደረሰ ። በእውነት እዛ ቦታላይ ህንፃ መገንባት ሳይሆን እራስን ችሎ ደርሶ መመለስ የሚከብድበት ቦታ ነው ። ማንኛውም እቃ ከተገዛበት በላይ ለማጎጎዝ የሚወጣው ወጪ ብዙ እጥፍ ነው ። ይ7 ወይም የ8 ስዓት መንገድ በሸክም ተመላልሶ ትልቅ ህንፃ በሰው ትከሻ ተገንብቶ ማየት በጣም ተአምር ነው ። ከተማ ውስጥ ቢሆን በወርቅ መስራት የሚያስችል ገንዘብ ነው የፈጀው ነገር ግን ከምንም ከባዶ በአርሴማ ተአምር በፍርዬላይ ፅናት ይህ ሁሉ የሆነው ። አሁንም እኔቴ አርሴማ ሁሌ ጋንቺጋር ትሁን ታምራቱ እያየን እኛንም ለማየት ያብቃን አሜን !!! አሁን ይህ ጥሪ የሰማዕቶ ነው ይህንንም ሰምቶ የበረከቱ ተካፋይ የሚሆነው እሶ ሰማእቶ ስትፈቅድና ስትረዳን ነው ። እንዳልኩት እስካሁንም እሶ ያዘዛቻቸው የታደሉት ሲያገለግሎት ኖረዋል አሁንም እሶ ትርዳን ፈቃደ እግዚአብሔር ሆኖ ከበረከቱ ተካፋይ ለመሆን ያብቃን አሜን!!! አርሴማ ወዳጅ ከምንም ከስንት ነገር አውጥታኝ እዚህ ያደረሰችኝ ውድ የአርሴማ የመንፈስ ልጆ ነኝ ከጀርመን ሃገር !!!
@addisuzemen15
@addisuzemen15 2 ай бұрын
Esy Egziabeher yemesgen 🙏❤❤ Enateee Kedst Aresema ❤❤❤egnanem le betua tabekan 🤲🤲🤲
@yoditaseged663
@yoditaseged663 2 ай бұрын
እዉነት ብላችሁል ቅድስት አርሴማ ፈጥና ደራሸ ሰሚ መሐሪ የኔ እናት መኩሪያዬ ሰማአቾ ቅድስት አርሴማ ስሞ ይክበር ይመስገን ዛሪም ዘላለምምምምምምምምምምምምምም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀናታደግ
@ሀናታደግ 2 ай бұрын
የኔ እናት ቅድስት አርሴማ ስሟ ሲጠራ ማነው እንደኔ ነፍሱ የሚደስት 👍✅❤ እናቴ ልዬ ነሽ እኩ
@Mekde731
@Mekde731 2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን🙏♥️እልልልልልልልልልልልልል እናቴ ቅድስት አርሴማ ሆይ ረድኤት በረከትሽ ይደርብን ለደጅሽም ያብቃን🤲🤲🤲♥️♥️♥️
@kingofAmhara
@kingofAmhara 2 ай бұрын
በሲሪንቃ ሰንቦ አድርገን ቅርብ ነዉ በረከቱ ብዙ ነዉ መርጦ እናቴ ቅድስት አርሴማ ❤ በረከት ይደርብን እዉነት ነው ለአመናት ታዕምራታን ትገልጻለች ታሪክ ትቀይራለች
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 2 ай бұрын
Sematw Arsiema Arsiema Arsiema Arsiema Ewdehalew egzabeher ymesgene thank you for share 🙏
@HiwotMamo-o6k
@HiwotMamo-o6k 14 күн бұрын
ፍርየ እባክሽ በጾለትሽ አስቢኝ እህተ ማርያም እባላለሁ ስለአርሴማ ብየ ለምኘሻለሁ
@ForehiwetAklilu
@ForehiwetAklilu 2 ай бұрын
እናቴ።ቅድስት።አርሴማ።በረከትሽ።አይለየኝ።ለደጅሽ።አብቂኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutgizaw5318
@hirutgizaw5318 2 ай бұрын
ታድለናል ፍቅር የልብ የሆነች እናት እህት ሁሉን የሆነች እናት ተሰጥቶናል እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 2 ай бұрын
እኔም ስእለት አለኝ ለሰማእቷ አርሴማ ፈጥና ደርሳልኛለች አሁን ያለሁበትን ስራ የሰጠችኝ ሰማእቷ ነች ስራ አጥቼ ነበር ዱባይ አቅሜ የሚችለውን የችሎታዬን ስራ አስገኝታልኛለች መጨረሻዬን አሳምራ ለሐገሬ አብቅታኝ ከደጇ እንድታደርሰኝ ሲሪቃ አርሴማ በጸሎት አስቡኝ ሁላችሁም ❤በጸናችው እምነት ታቆይለን ምንያል በንቲ የተለየ ጸጋ ያለህ ነህ ካንተ ብዙ ተምራለሁ❤❤❤
@amitkahsay5154
@amitkahsay5154 2 ай бұрын
እናቴ ለደጅሽ አብቂኝ! ያንቺ ዉለታ እኔ መክፈል አልችልም ነገር ግን በዘመኔ ሁሉ እወድሻለሁ ።❤❤
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 2 ай бұрын
🙏❤🙏❤🙏 እናቴ ቅድስት አርሴማ🙏
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 2 ай бұрын
የሲሪንቃዋ እናቴ የእንጀራ መሶቤ የህይወቴ መክፈቻ ቁልፍ የሆንሽኝ ሀገር ሰላሟን ስታገኝ ደጅሽ ነኝ ናፍቀሽኛል እናቴ
@engdakassa4003
@engdakassa4003 2 ай бұрын
ለደጆ ያብቃኝ ቅድስት አርሴማ
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 2 ай бұрын
እኔ እዚያው ነኝ ብዙ እሩቅ አይደለም ቀይ አንባ ሥላሴ ነኝ የተወለድኩት ቅድስት አርሴማ ወንድሜ ክብረ በዓል ሲያከብር እኔ ልጅ ነበርኩ አሁን ግን ጓጉቻለሁ በሰላም ሀገር ልግባ እንጅ እደጇ እመጣለሁ እናቴ ቅድስት አርሴማ እንድትረዳኝ ምልጃዋ እንድደርስልኝ በጸሎት አስቡኝ
@alem7785
@alem7785 2 ай бұрын
ስሪንቃ አርሴምዬ መንገዱ ሳይሰራ ነበር የሄድኩት በጣም ነው ምትናፍቀኝ ድጋሚ ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ አርሴማ ❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 ай бұрын
የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን በእውነት ከነ በደለችን እነዚህን ቅዱሳን ስለ ሰጠህን እናመሰግናለን ጌታ ሆይ😢
@selamaye212
@selamaye212 2 ай бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ ውለታሽ ተነግሮ አያልቅም ፤ የልጆቼ እናት በምህረት አይንሽ ጎብኚኝ፤ ሀገረ ኢትዮጵያን አስቢያት፤ ለደጅሽ አብቂን
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 2 ай бұрын
አሜን
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 2 ай бұрын
እዉነት ነዉ የእኔም እህት ትጠራጠራለች እና ሲሊንቃ ሄዳ ሱባኤ ገባች ትጠራጠሬያለሸ ዉጪ ተብላ ምን አልባት ሰይጣን ይሆናል አንድቀን ደገመች ዉንድ ድምፆ መጥቶ ዉጪ ተባልሸ ዉጪ አለኝ ብላ ድዉላለኝ ነበር አሰታዉሳለሁ አሁን ግን ከምነቶ ብጪ ናት ለእሶ ሄጅ እለምናታለሁ ተሰፋ አለኝ ትመልሳታለች አምናለሁ
@zinabmohamammd3146
@zinabmohamammd3146 2 ай бұрын
እኛንም ለአገራችን በቅተን ለቦታዋ ያብቃን እኔም በአርብ አገር ሆኘ በጣው ጨልሞብኝ ግን የቅድስት አርሴማ ስእል አድኖዋ እጀለይ ነበር እሱን ይዢ ስጸልይ ልክ በ14ቀን መልስ ሰጥታኛለች አሁንም ስማዕቷ ቅድስት አርሴማ አትለየን❤❤❤❤❤❤❤
@HiwotMamo-o6k
@HiwotMamo-o6k 13 күн бұрын
ድንቅ ነወ የናቴ ነገር በልጅነቴ ያየሁት ቦታ እስካሁን ይናፍቀኛል!
@adaahchpatal5527
@adaahchpatal5527 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ለአገርችን ይሰጠን 😢😢😢😢
@SaraHaile-kh4fg
@SaraHaile-kh4fg 2 ай бұрын
አግዛቤሄር ይመሰገን እኔም በጣም መንገድ በሚያሰችርበት ወቅት 2005 ዓመት ሄጀ ነበር በባለ 50 ነበር ሲሄድ አላወኩም ነበር አንድ ቀን ነዉ አድሪ የመጣሁት ባንድ ቀን መልሰ ሰጠችኝ አሁንም መሄድ እፈልጋለሁ መንገዱ በመሰራቱ ደሰ ብሎኛል ከአድሰ አበባ ነበር የሄድኩት መንገድ ሳይሰራ ድንቅ ናት አሁንም ትናፋቀኛለች
@EtagegnAssefa938
@EtagegnAssefa938 2 ай бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ ባለውለታዬ፣የህይወቴን እንቆቅልሽ የፈታሽ፣እንባዬን ያበስሽልኝ እወድሻለሁ ፣አመሰግንሻለሁ።ዛሬ ላለሁበት ህይወት መሰረቴ ፣ምርኩዜ ነሽና
@Marta-ot9es
@Marta-ot9es 2 ай бұрын
የኔ እናት የሲሪቃዋ እመቤት የኔ እንቆቅንሺን ፍች እናቴ ለጥያቃዩ መልስ ስታን ነበር የዛሬ 10 አመት ይሽኝችኝ ደግመሽ ለደጂሽ አብቃኝ እናቴ
@embeteem5939
@embeteem5939 2 ай бұрын
እንደዉ ሰዉ ሁሉ የሆነ ገዳም ሔጄ እሔ ተደረገልኝ እሔ እንዲ ሆነልኝ ከብዙ ነገር ተረፍኩ ታአምር ተሰራልኝ ይላል ቆይ የእኔስ ችግር ቆዋጠሮ መቅበዝበዝ ጭንቀት የጭለማ ህይዎት መች ነዉ የሚያበቃዉ መቼ ነዉ ኡፍፍፍ
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ቅድስት አርሴማን ተማፀኛት ትሰማሻለች።
@abebagonfa5582
@abebagonfa5582 2 ай бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ ያብቃኝ ከበረከትሽ ተካፋይ አርጊኝ
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማዕቷ ልጆች በጣም ትጉህ ሰራተኛች ናቸው እንዲት እንስት እህት አገልጋይ የነበረች ትዕግስት የምትባል ህጓን የምታስተምር ወደጽበልም ወደ ሱባዬም ለሚገቡ ምዕመናን መልክት የምታስተላልፍ በብዙ አገልግሎት የበረታች የሰማዕቷ ልጅ ቆራጥነቷ ይገርመኛል❤ ሌላው ከታች እስሪንቃ እስከ መርጦ እየሱስ ያለው ገበሪ ሕዝብ በጣም ታማኝ ካላቸው የሚሰጡ እንዲሁም ከዛ በላይ ያለቹው እመቤታችን ማርያም ቤተክርስቲያን ያሉ አካባቢው ሕዝብ ይገርመኛል ለጋስነታቸው ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ለደጇ ታብቃን
@yeshumederesse
@yeshumederesse 2 ай бұрын
Enate kidist arsima kelibi yemiwedish dejish hule bimelales yamaiselechgn enate yene hiwet ewdishalehu.
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 2 ай бұрын
እማምላክ ለሀገሬም ለደጅሽም አብቂኝ
@destameseret8736
@destameseret8736 2 ай бұрын
ፍርዬ ፡ አርሴምዬ ፡ ውለታሽ ፡ ትክፈልሽ ፡ የልብሽ ፡ መሻትን ፡ ትሙላልሽ
@destameseret8736
@destameseret8736 2 ай бұрын
አርሴምሄ ፡ እኔም ፡ ሳይገባኝ ፡ ባላሰብኩት ፡ መንገድ ፡ ከካናዳ ፡ አንስታ ፡ ደጅዋ ፡ ላይ ፡ አድርሳኝ ፡ እስካሁንዋ ፡ ደቂቃ ፡ ሕልም ፡ ይመስለኛል ፡ ለደጅዋ ፡ ስላደረሰችኝ ፡ ሳይገባኝ
@selamtassew3439
@selamtassew3439 2 ай бұрын
Semaituwa Enate ye hieote beriket simish yetemesegene yihun Arsemye Anchorage tebikign Eskehiwote zemen!!!❤❤❤
@GenetFikru-n2r
@GenetFikru-n2r 2 ай бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ
@BeteMake
@BeteMake 2 ай бұрын
ሰማዕቷ በጣም ታምረኛ ነች፣ እኔም ለደጇ አብቅታኝ እስካሁን የሚያስገርመኝ ታምር አይቻለሁ፣ ዋሻ ገብቼ ነበር እና በቀን አንድ ጊዜ፣ አንድ እፍኝ ቆሎና በሶ ሳይውፍር ሳይቀጥን አንድ ኩባያ ነበር የሚጠጣው፣ እና እኔም ሰዓቱ ደርሶ ልጠቀም ስል ትዝ አለኝ በውስጤም ቆሎ ና በሶ መጠን ተሰቶታል ስኳር ግን ምንም ልክ የለውም ስለዚህ ሞቅ አድርጌ ልጨምረው ሀይል ይሰጠኛል ብዬ አሰብኩ፣ እናም ጨምሬ ጠጣሁ፣ ዋሻዋ ይታታወቃል አደል ወደዚና ወደዛ መገላበጫ እንኳን የለውም በሶው፣ ቆሎውና ስኳሩን እንኳን እግሬ ላይ ነበር ያረኩት፣ ከዛ ምን ሆነ፣ ልክ በሶውን ጠጥቼ ልቆጣጥር ስል አንድ ኩሎ ስኳር የለም፣ ታምር ነው የሆነብኝ እዛው ከነበርኩበት ሳልነሳ ስኳር ተሰወረ፣ ድስት ቀን ሙሉ ስፈልገው ነበር፣ ሰማእቷ ስኳር ነው ሀይል የሙሰጥሽ ብላ ወሰደችው፣ ለሴስት ቀን ነበር የሄድኩት ሁለቱን ቀን በሶ በባዶ ጠጥቼ፣ እሷ ግን በአካል እንዳለች እየተሰማኝ ተመለስኩ፣ ሰማእቷ ክብሯ ስፍት ይበል።
@AtsedeGebeyaw-er9he
@AtsedeGebeyaw-er9he 2 ай бұрын
❤❤❤
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 2 ай бұрын
Aman aman Aman ledejeshe abikgn enata ❤❤❤❤
@zomisintu
@zomisintu 2 ай бұрын
አርሴምዬ ሚስጥሬ ለካ እንደዚህ ናፍቀሽኝ ነበር? ስቅስቅ ብዬ አለቀስኩልሽ:: እመጣለሁ አይሻለሁ ናፍቀሽኛል ጥሪኝ::
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 2 ай бұрын
መሰከረም 29 ነው ከሀገሬ የወጣሁት በለተቀንሽ ሳላውቅሽ አሁን ክብረ በአልሽ እደሆነ አውቂያለሁ ሳለምንሽ በተአምር እዚ አድርሰሽኛል አሁን ለምኜሻለሁ ለሀገሬ አብቂኝ 😭😭😭
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 2 ай бұрын
እኔ በግሬ መጥቼ ነበር እልልልል ለደጅሽ አብቂኝ
@ChristianSolomon-k5p
@ChristianSolomon-k5p 2 ай бұрын
ነገን ዛሪ እንስራ የገቢ ማሰባሰቢያን አካውንት ንገሩኝ ቃል ገብቼ ነበር ስልኬ ስለጠፋብኝ ላገኘው አልቻልኩም እባካችሁ
@alem7785
@alem7785 2 ай бұрын
ከላይ ለጥፈውታል ዘፍሬ ሕይወት ቅድስት አርሴማ የእናቶች ገዳም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304051756 ዳሽን ባንክ 5033152540011 አቢሲኒያ ባንክ 115007912ወይም 2906 ስልክ-0911636636 0911622782 0911178340 0911927525
@ምድረቡርዓደይ
@ምድረቡርዓደይ Ай бұрын
ኣሁን መንገዱ እንዱአት ነው ልሄድ ፈልጌ ነው ከ ኣዲስኣበባ ነኝ
@nunufekede1272
@nunufekede1272 2 ай бұрын
ፍርየ የካናዳ ስልክ ላኪሊልኛ
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 2 ай бұрын
ሰማእቶ ናፍቃኛለች የገዳሙ ስርአት ጭምር
@fisehagetachew4577
@fisehagetachew4577 2 ай бұрын
ብንሄድ መንገድ እንዴት ነው
@alem7785
@alem7785 2 ай бұрын
ወልድያ ወሎ ውስጥ ተሄዶ ከዛ ትንሽ ወጣ ይላል
@DawitGebre-ov1fw
@DawitGebre-ov1fw 2 ай бұрын
ስለ ሀገር ሰላም ፀልዩ፡ መስከረም 29 የዕረፍትዋን በዓል በሰላም ለማክበር የአምላክ ፈቃዱ ይሁንልን፡፡
@yichalemasrat3682
@yichalemasrat3682 2 ай бұрын
በ2003አም እኔ የማይናገር ሲናገር እና ሌላም ብዙ ታምር አይቻለው
@hirutgizaw5318
@hirutgizaw5318 2 ай бұрын
ስለቦታው በረከትና ፈውስ በቃላት መግለፅ ይከብደኛል ሰማዕቷ ልዩ ናት ብቻ ምን ይባላል ዝምምምምም ነው!
@Mekde731
@Mekde731 2 ай бұрын
አርሴምዬ እናቴ ስምሽ ጉልበቴ ስምሽ ቤርታቴ ስምሽ ኩራቴ በበኪያ የኔናየቤቴውበት ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ከደጅሽ መጥቼ ነግሬሽ የሄድኩት የስደት ህይወቴ በአንቺጥበቃና ምልጃ ለመጠናቀቅ ወራቶች ቀሩት ከሰደት መልስ ከደጅሽ መጥቼ ከብዙ አመታት በፊት የነገርኩሽን ሁሉ ስላሳካሽልኝ ለምስጋና ከደጅሽ አብቂኝ የኔ እናት ስምሽ ሁሌም ሀይሌ ብርታቴ ብርሀኔ ኧረ ስንቱ እማ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ምልጃጥበቃሽ ፀሎት በረከትሽ 🎉🎉አይለየኝ እናቴ 💜💜💜💜🙏🙏🙏💟💟💟💟💓💓💓💓💝💝💝🤲🤲🤲🤲
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
@የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 2 ай бұрын
በ1998 ጀምራ. ነይ. ትለኝ. ነበር. እስካሁን. አልሄድኩም. ሕይወቴ እዲሁ. እደ ተጎሳቆለ ነው
@SelemongetanehShume
@SelemongetanehShume 2 ай бұрын
እኔ 1995 በጓደኛየ ምክንያት ህጄ ነበር ወደ ውጪ እንደምሄድ እና ብዙ በረከቶች እንዳሉኝ ነገረችኝ በሰዓቱ ትንሽ ልጅ ነበርኩ እና እስካሁን ድረስ የነገረችኝ እየሆኑልኝ ነው አሁንም ውጪ ሀገር ነው ያለሁት እና ብትሄጅ/ድ /ብዙ ታተርፊበት አለሽ
@AtsedeGebeyaw-er9he
@AtsedeGebeyaw-er9he 2 ай бұрын
​@@SelemongetanehShumeyehi edili metallic new yaberitash ena be reketishin wuseji
@eldanabeyene
@eldanabeyene 2 ай бұрын
እናቴ ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ !
@sunshine4623
@sunshine4623 2 ай бұрын
ቅድስት አርሴማ ለደጅሽ አብቂኝ
@Mekdeskassahun
@Mekdeskassahun 2 ай бұрын
አወይ ታድላችሁ የሄዳችሁ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ግን ስለ ሲሪንቃዋ ቅድስት አርሴማ መጠየቅ የምፈልገው ነገር አለኝ ቦታውም ሄጂያለው ግን ይሄ ሕጉዋ ነው ይሄደንቡዋ ነው ብለው እንዴት እንደሚያስተናግዱ ስለውነት ደስ አይልም በዛ ላይ የፍሬ ሕይወት ማለት ምንድን ነው አርሴማ የእኔ ናት መስተካከል ያለበት ነገር አለ ከገጠር የምጡ አባት እና ልጅ እኔ በሄድኩ ሰአት መተው የያዙት ስንቅ አይገባም ተብለው ብር አያዙ ከፈለጋችሁ ከዚሁ ግዙ ሲባሉ የሚሸጠው ቅባ አዱስ ትክክለኛ ስርአት ነው ስለዚህ ይታሰብበት በሰማዕቱዋ ምንም ጥርጥር የለኝም እምነት አትወስዱም አፈሩዋ ከዚህ አይወጣም የሚባል ነገር እኔ አልስማማም ሰምዕቱዋ እኮ የተጋደለችው እና ቃል ኪዳን የተሰጣች ለዚህ ለሰወች ስሜት አይደለም መቼም ይሄ አፈ ታሪክ አልፈቀደችም እንዲ አላለችም ቢቀር ሁሌም የሰው ድህነት ፈቃዱዋ ነው እግዚአብሔር ለቅዱሳኑ ለሰማዕታቱ ለሐዋርያቱ ለማልዕክቱ ቦታ ተፈር ገደፍ እንዲገድባቸው ፈቃዱ አይደለም የታዘብኩትን ነው
@ምድረቡርዓደይ
@ምድረቡርዓደይ Ай бұрын
ኣሁንስ መንገዱ ሰላም ነው ልሄድ ኣስቤ ነበር
@Mekdeskassahun
@Mekdeskassahun 2 ай бұрын
ሰማዕቷ ለደጅሽ አብቂኝ
@ZenebechShenkoru-kj6zv
@ZenebechShenkoru-kj6zv 2 ай бұрын
En yemigerm tameri adregalegni esk ahunm tederegolign gen ke erase gar gera endtegabahu new hule andad negeroch be hiwot be erasachin lay kalihon beker lemenager yikebdal egziabeher sifikid emeskiralehu fikuadua yihun!
@EagerWateringCan-xw9en
@EagerWateringCan-xw9en 2 ай бұрын
Enaty arsemi ledegesh yabkage
@AtsedeGebeyaw-er9he
@AtsedeGebeyaw-er9he 2 ай бұрын
Selam lanichi yehuni kedist betchiristian amisale eyerusalem sematuw kidist Arsema .enatie emiwodish meseretie hiwote bilom Docterie neshi :: be ewinet fire kalat Atalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤ ena ke bizu betishu silemakew keminimi belay biritatish hulie ke ayemiroy belay new ke 80 wochu jemirie silemakish enami ke botaw eyetegefashi be sewoch ..gini anchi huline endeminime satikotri berket saykemisu ayewotum be mili ke agerewi esike ketemiew bereket saykemisu ayewotum bemile yemitaderigew be aheya aguzo agaguzo begire teguzo be ertibi enichet be berdo lay abisilo le sigaw memigebi (bereket) makimise be ayeni yemayetayew sehon lenifisachini felegachine neshe yeberiketachine fana neshi♡♡♡♡♡..
@ምድረቡርዓደይ
@ምድረቡርዓደይ Ай бұрын
ከደሴ ነው ከወልድያ ይምሻለው
@HiwotMamo-o6k
@HiwotMamo-o6k 14 күн бұрын
ከወልድያ ደሴ ቅርብ ነው
@HiwotMamo-o6k
@HiwotMamo-o6k 14 күн бұрын
ከወልድያ አርሴማ ቀጥታ ትራንስፖርት አለ
@yeshumederesse
@yeshumederesse 2 ай бұрын
Liyou yenenat mecheyihon betish yemimetaw
@marthamulugeta3451
@marthamulugeta3451 2 ай бұрын
አርሴማ እኔ እታይሻለሁ???
@AtsedeGebeyaw-er9he
@AtsedeGebeyaw-er9he 2 ай бұрын
Be migeba
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 2 ай бұрын
ወዴት ነው ግን ቦታው አቅ ጠጫው ቅድስት አርሴማ ሲሪንቃ
@alem7785
@alem7785 2 ай бұрын
ወልድያ ወሎ ውስጥ
@DawitGebre-ov1fw
@DawitGebre-ov1fw 2 ай бұрын
ከአዲስ አበባ ወልድያ ከወልድያ መናኸሪያ ታክሲ ወይም ባጃጅ በመጠቀም ገዳም መድረስ ይቻላል፡፡
@AtsedeGebeyaw-er9he
@AtsedeGebeyaw-er9he 2 ай бұрын
Ke A.A woldia ( North wollo ) ke zani ye sirinka arsema be malet mesaferi
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 17 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
በጾመ ጽጌ የሚዘመሩ መዝሙራት (
25:12
ቤተ ተዋህዶ bete tewahedo
Рет қаралды 2,2 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 145 М.
አቤቱ ማረን.......ሁላችንም ልናየው የሚገባ
51:20
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.