KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ወሳኝ መረጃ 70 ቆርቆሮ ቤት ከመሰረቱ እስከ ፊኒሽንጉ ለማሰራት በ2017 ስንት ይፈጃል
14:09
የካቲት 1 በአዲሱ ወር የጥቁርገበያ የሃዋላ ዋጋ በሚገርም ሁኔታ ከዚህ ደረሰ አጃኢብ ነው እሄን ሳታዩ ሃዋላ እንዳታደርጉ Black market exchange
8:03
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
02:53
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
በ50 ሺህ ብር 40 ቆርቆሮ ቤት መስራት ይቻላል? ሙሉ መረጃ!
Рет қаралды 22,292
Facebook
Twitter
Жүктеу
1100
Жазылу 202 М.
usmi tube ኡስሚ ቲዩብ
Күн бұрын
የአርማታ#Excellent and useful information#
ቀለም
Пікірлер: 225
@usmitube
3 жыл бұрын
የስሚንቶ ልስን የሴፍቲ ታንከር ኪችን ሻወር እና መፀዳጃ ቤት ሙሉ ዝርዝር ሊንኩን ይጫኑ 👉kzbin.info/www/bejne/joG7f3-tpM5rfqs
@አኢሻኡሚንናፊቂ
3 жыл бұрын
አህለን ወንድም
@አኢሻኡሚንናፊቂ
3 жыл бұрын
ስንት ቆርቆሮ ይበቃኛል የባልና ሚስት ክላስ የልጅ መተኛ ክላስ የእግዳ መቀመጫ እና መተኛ ክላስ ስንት ይበቃኛል መልሰልኝ
@Yeneserayne
3 жыл бұрын
hayat
@የቢላልዘርነኝ-ፐ3ጰ
3 жыл бұрын
ወድም እኔ ገጠር ሰላሳ ቆርቆሮ መስራት ፈልጊ ነበር ስት ይጨርስብኛል ከቻልክ በዚሁ መልስልኝ
@bintmohamed4323
3 жыл бұрын
እርሱን አይቸ ገርሞኝ ነበር ዉዶች ቤት ማለት ወላሂ ያላችሁን ብር እጥብ ነዉ የሚያረገዉ
@መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ
3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ ግን ብር ይይዛል አብሽር እማ😁😁
@ሀና-ኸ9ጘ
3 жыл бұрын
በጣም ከባድነው ይፈትናል
@SaraSara-kc8lt
3 жыл бұрын
እውነት ነው ቤት መስራት ደምመለገስነው
@asyiarga9809
3 жыл бұрын
ከባድ ነው ወላሂ😥
@የሠፈሯልጅነኝ
3 жыл бұрын
አረ ግን ፈጣሪ ይመሥገን ዋናዉ መያዛችነዉ እድሜአችን ጨረሠዉ ወይ ግን የሢሚንቶ ዋጋ ነዉ ለኔሥ የጎዳኝ
@telaynehmelaku1509
2 жыл бұрын
መረጃው በጣም ጠቃሚ ነው በርታልን ወንድማችን ።የአናጢውን ስራ እኔ መስራት ፈልጌ እንዴት ነው የዚንጎው ዳይሜንሽን ስንት በስንት ነው መሬት ላይ መረፍ ያለበት የሚለውን ዝርዝር ብታደርሰን ወንድማችን።
@Kedest5689
2 жыл бұрын
ሰላም,የምታደርሰን,መረጃ,አሪፍ,ነው,በርታበት
@zemaritewodrosyosef89
3 жыл бұрын
በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን ደብረብርሃን ባዶ ቦታ መረጃው አለህ ? ሌላው ጥያቄዬ ቤቱ አሁን የፊንሽንግ ስራላይ ነው የሽንት ቤትና የኩሽና ቱቦ ተቀብራል ከውጭ ግን አልተቆፈረለትም እንዴት ነው የሚደረገው?
@ሁለገብሚድያ-ዠ9ከ
3 жыл бұрын
ትክክለኛ መረጃ ነው ማስተላለፍ ያለብህ
@saraabbass6164
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🙏🙏
@gfcd2243
3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@lubabaahmed8063
3 жыл бұрын
የብላስቲኩ ኮርኒስ አንደኛና ሁለተኛ የሚል አለውንደ ካለውስ ወንዲሜ ጡሩው ምንድነውስሙ
@AddisWitayew
3 ай бұрын
የሚሰራ በምን ማግኘት ይቻላል?
@حمدانخليفه-ه9ش
3 жыл бұрын
Thank you 👍👍👌❤️
@saraabbass6164
2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን
@kmlkml7765
2 жыл бұрын
ያረብ👍👍👍
@tigistshumet7021
2 жыл бұрын
አሜን ሀቢቢ አገራችን ሰላም ያርግልን
@agereaddis1762
2 жыл бұрын
ደብረ ማርቆስ አካባቢ ለምን አታቀርቡልንም?
@sintayosintayo443
2 ай бұрын
ብርትክክል ይጥርቅምናል አች የትነሽ?
@ObayObay-ms6pd
Жыл бұрын
ሰላም እናመሰግናለን
@FatimaAli-ko2qf
2 жыл бұрын
ሸኩረን ወንድም
@yeneyene974
3 жыл бұрын
ቤት መስራት በጣም ከባድ ነው ከጀምርኩ ቤቴን3 አመት ሆነው ግን ትንሽ ነው የቀርኝ ፍጣሪ ይመስገን
@Sofia-nk4kc
2 жыл бұрын
ስንት ቅጠል እየሰራሽ 3አማት ጨራሰብሽ እኔ ገና ወሃም አልሞቀሞቀም
@ابراهيم-س8غ
2 жыл бұрын
ትክክክል
@اااا-ث7و9ف
3 ай бұрын
65 ቆርቆሮ ዉሃ ልክ ለመሰሰር ስንት ይፈጀል አትለፈኝ ወድሜ
@ruqiyamohammed1386
3 жыл бұрын
As wr wb Silk qutrihin bitiseten wendime
@meskeremelese6154
3 жыл бұрын
Enamesegenalen 🙏
@QoqirYabatiwaliji
3 күн бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን እኔ 42ቆርቆሮ በቦሎኬት ምፕስራት እፈልጋለው ቦታ አለኝ ስንት ይፈጅብኛል
@kantube8491
3 жыл бұрын
Wa we wb ለቻይናልህ አዲስ ነኝ በርታ ወድም እናመሰግናለን
@صفيهاحمد-ص9ز
3 жыл бұрын
የጨት ቤት የግድግዳ ጅብሰን ያስፈልገዋ ል ወይስ በጭቃ ማስጨረስ ነው የሚሻለው ብታሽራራልኝ
@እማእወዲሻለሁr
3 жыл бұрын
ወዲሜ እባክህንይሄጥ ያቄመልስልኝ የጨትቤትነው እናሊሾ ማስ ደረግነውእም ፈልገውእና ኮርኒስእእሚሰራው ሊሾከተሰራ በሆላነው ወይስ እደትነው
@ማኛውከመድና
3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርታልን ወንድም
@hayat3188
3 жыл бұрын
ኡስሚ ቤቱ ከተሰራ እስከሚያልቅ ያለው ሂደት ንገረኝ በአላህ
@hikmasaif8351
Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ዛሬላይ ቆርቆሮ ዋጋ ስንት ነው
@ሠአድነኝሕልሜንየናፈቀኝአ
2 жыл бұрын
ወድም 7ክፍልስትብርያስፈልገኛል ለማቆምብቻ
@ሠአድነኝሕልሜንየናፈቀኝአ
2 жыл бұрын
መልስልኝ ለማቁምብቻ ነውእምፈልገው
@Moonrise-o9u
3 ай бұрын
100ቆርቆሮ ሳርብስ ቤት መስራት ስንት ብር ይፈጃል ንገረኝ
@madinahmuhamad8412
3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@ሀያትከድር-ቘ1ጰ
3 жыл бұрын
ዋአላይኩም አሰለም ወራማቱለሂ ወባራካቱሁ አሚን የረብ 👍
@ajaeba2046
3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@vgvg4677
2 жыл бұрын
ባሁኑ ሳአት ቆርቆሮ ስት ነው ባአላ ንገረኝ ከቡታጀራ ሠላምክ ይብዛ
@enaneymisganaw3181
3 жыл бұрын
እሽ ወንድሜ ስለመርጃህ በጣም አመሰግናለሁ
@الحمدلله-ث3ل7خ
3 жыл бұрын
ጃዛ ከሏህ ኸይር ወንድማችን
@عمرعمر-ت1ر
3 жыл бұрын
ወድሜ ስማ የፖላስቲክ ኮርኒስ እምትለኝ ምንአይነትነው አሳየን ፖላስቲኩን ከቻልክ ወድም
@ሀና-ኸ9ጘ
3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው
@ademsayid3962
Жыл бұрын
አንድ ቤት ሊሾ ተማሰራትና ሰራሚክ ተማሰራት ብሩ የቱ ይበልጣል
@zahraomar5767
3 жыл бұрын
የተሰራ ቤት አሰከሰንት ይገኛል ክፍለ ሀገር
@ሂጀብነዉዉበቴየዉሎልጂ
3 жыл бұрын
አሰለሙልኩምግን ለመግዘት ስትአገኛለዉ
@sikosilo1497
3 жыл бұрын
አሁን እረክሳል ብር ብለሽ ግዥ
@مريممريممريمادماندريس
3 жыл бұрын
وعليكم سلام ورحمة الله وبركاته ወድም ቦታ መግዛትናማሰራትይሻላልወይስየተሰራበትንሹምብትሆንመግዛትይሻላል
@rabiaaamani6888
Жыл бұрын
የኔምጣያቅነው
@zainabainab9161
3 жыл бұрын
ሠላም ወንድማችን ሠላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይላክልን ልኡል እግዚአብሄር አሜን (3)
@habibiplaystore9559
2 жыл бұрын
👍👍👍
@HAWA-d7g
6 ай бұрын
Amiiiiinnn amiiiiinnn amiiiiinnn 🤲 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@SaraSara-kc8lt
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንማችን በርታ
@madeenasaqertamimi2770
2 жыл бұрын
ስለስሚቶምንአዲስአለህ
@sulamntoyba9990
3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ሸርላይክክ👍👍👍👍👍
@mekiyaandiualem6914
3 жыл бұрын
አህለን አላህ ይጨምርልህ
@አለምየጃማደጎሎልጂ-ሠ6ጨ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ommohmed1843
3 жыл бұрын
አሚንንንንንንን ያርብብብ
@حليمه-ط6ي
3 жыл бұрын
ዋለይኩምአሰላም አሚንንንንንንንንንንንን
@الحمدلله-ث3ل7خ
3 жыл бұрын
80 ቆርቆሮ ቤት ወሀልክ ለመሠራት ስንት ይበቃል??
@ፍትህለሳውዲእስረኞች-ዘ7ፀ
3 жыл бұрын
እኔ 60ቆረቆሮ መሪቱብቻ ውሀልክለማስነሳት 60ሼ ፈጀብኝ
@mekabogalebeyene4778
Жыл бұрын
75ቆርቆሮ 60ሺብር ነውየፈጀብኝ እማውሀልክ
@bint.seid.
3 жыл бұрын
ኡስሚ የቤትህን ድዛይን ሙሉውን በፎት ፈልጌው ነበር ስልኬ እስክሬን ሻት አያደርግም በአላህ ወይ የፋሚሊ ስልክ ልስጥህ እስኪ ለብራዘሬ ላክልኘ ቪድወህ አልወረደለትም በአላህ
@ኢማንወሎቲዩብ
3 жыл бұрын
እኔ እስክሬን ሻት ላድረግልሽ እና በዋትሳፕ ልላክልሽ ቁጥርሽን አስቀምጭ እማ ካላደረጋልሽ
@oliveolive7984
3 жыл бұрын
@@ኢማንወሎቲዩብ lenem kechash lakilign 0096599607992
@rosea10s17
3 жыл бұрын
አሚን
@mesitube9880
Жыл бұрын
እኔ መሰረት ብቻ እራሱ ስልሳ ቆርቆሮ እንግዴ መሰረቱ ብቻ ወድ ሰባ ሺ በላይ ነው የጨረሰብኝ ልጅቷ ቀንደኛ ናት😅
@mareammaream3787
3 жыл бұрын
የትነዉ አካባቢዉ እኔም እፈልጋለሁ
@sggs3103
3 жыл бұрын
በስንት አገኛለው
@emaybatasf5085
Ай бұрын
አርባ አምስት ቆሮ ቤት ሊሰራ እያሰብኩ ነው ወንድሜ አምስት መቶ ሺ ብር ሙሉ ከነ finishingu ይጨርስልኛል
@saadiyakhader472
Жыл бұрын
አ ወ ወ ባባዬ 50ቆርቆሮ ዘመናዊ ቤት እስከ መጨረሻ ስት ይጨርሳል በናትህ መልስልኝ
@meridyamohammed9162
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@Sofia-nk4kc
2 жыл бұрын
ያኔ ጥየቄ ነው እስቲ ልስማው
@ZainabZainab-lk4tl
3 жыл бұрын
የተሰራቤት ከመግዛ እና መሬትገዝቶ ቤት ከመስራት የቱ ይሻላል
@ZainabZainab-lk4tl
3 жыл бұрын
ቤተሰብ የተሰራ ይሻላል መግዛት አሉኘ
@sofiyahussen8108
3 жыл бұрын
መሬት ገዝቶ መስራት ያው ቦታው ግን አይቀርም እጂ እራስሽ የሠራሽው ይመረጣል
@ናታል
Жыл бұрын
ወድሜ 50 ቆርቆሮ ስት ክላስ ይሆናል
@zedhabeshawit942
3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ብሮ ብርታ👌
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
2 жыл бұрын
የዛሬን 4 አመት አዉ ለወንዲሜ ሰሪቻለሁ በአሁን ሳአት ያለ አይመለግም ዋሃለኪ ማሰራያ ሰምንቶ በቻ ነው 50 ሺ የሚፈጀዉ ከ 1 መት በፍት ያለዉን ከሆነ አት በሲጡ በዙ ሰራ አለበን ☺🙄😎
@rebkselshi264
3 жыл бұрын
አሜን
@thabotibai8809
2 жыл бұрын
መቶ ሀያ ሽብር አርባ ቆርቆሮ ሰት ክፍል ይሰራን
@dagafaayala18
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@almaz1560
3 жыл бұрын
Unet new inerasu becet seriche alecerskum gen ke 50.000birr belay cereshalewu 40qorqorro malet new
@Kedest5689
2 жыл бұрын
የኔ,ጥያቄ,ቤት,መስራት,እፈልጋለው,80.ቆርቆሮ,አስቤአለው,ማለት,በሲምንቶ,ቦለኬት,አምላክ,ካለ,በ2005.ማለት,ነው,ለማስጀመሪያ,200.000.ሺብር,አለኝ,አሁንም,እየሰራው,ነው,ለማስጀመሪያ,አይበቃኝም,ወይ,ምክርክን,ለግሰኝ,የኔ,ወንድም,
@ibsaaShimee
4 ай бұрын
የሚስራ ስው እናንተጋ ይኖራል እኔ ፈልጋለው
@hayath8795
3 жыл бұрын
👍
@medinasayd4723
3 жыл бұрын
ግን የብላስቲክ ኩርንስ አይረባም እያሉ ነው
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
3 жыл бұрын
ሽኩረን
@toybamahammedyoutube1098
3 жыл бұрын
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@OneAllaha-jd8hn
Жыл бұрын
አሚ😍😍😍😍
@የታጠቅአድናቂ
3 жыл бұрын
ኡሥሚ ጅብሠምና ኮሮኒሥ ባይደረግ ቤቱ ላይ የሚያደርሠውጉዳአለደ ባአላህመልስልኝ
@ዜድየደሴልጅ
3 жыл бұрын
ጅብሰም ለውበት ነው ቢቀርም ችግር የለ ኮርኒስ ግን ቢደረግበት አሪፍ ለው ለውበትም ለሁሉም ነገር
@የታጠቅአድናቂ
3 жыл бұрын
@@ዜድየደሴልጅ ጀዛኪላህኸይር የደሤዋ
@ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ
Жыл бұрын
ወድም ሰላምህ ይብዛ እኔ አሁን 216ቆርቆሮ ዋጋ ንገረኝ 2000ሺብር አለኝ 60ቅጣል ያቆምልኝል ንገረኝ
@zinajamal5579
3 жыл бұрын
Oke Wedeme Bilastiku Min Aynet Bilastk New
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
3 жыл бұрын
እናመሰግናል
@አልሀምዱሊላአለናእመተልእ
2 жыл бұрын
50ቆርቆሮ ስንት ክላሥ ይሆናል
@ኑኑወሎየዋYOUTube
2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄነው
@ወለተሀናየማርያምልጅ-ኈ3ፈ
3 жыл бұрын
ሠላም ወንድሜ እኔ ምልህ የግድግዳ ጀብሰም ባይሠራ በደንብ አስለስኖ ቀለም ቢቀባ ችግር ያመጣል ወይ ውስጡን ማለት ነው እባክህ መልስልኝ ኮሜንቴን ካየኸው
@usmitube
3 жыл бұрын
ችግር የለውም
@Fgiigg
3 жыл бұрын
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
@مريمالمريم-س2ع
3 жыл бұрын
የመቼነዉ
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
3 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@zemanygashaw3764
3 жыл бұрын
እኔ መስራት እፈልጋለው አድራሻ ስጠኝ ውንድሜ
@zem2emahmed14
Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወድሜ ለ25 ቆርቆሮ 80 ሺብር ይበቃል መልሰልኝ ወድሜ
@bretukane694
3 жыл бұрын
Yeti nw ine liasichagiriki ba gimbi yetasama beti xuru yehona beti ifaligalawo ba yikirita ba Hosana kagenaghi
@ህልመኛዋየማሪያምልጅ
2 жыл бұрын
👏👏❤
@الحمدلله-ث3ل7خ
3 жыл бұрын
አሚንንንንንንንንንንንን ያራብብብብ
@habibahassan3053
3 жыл бұрын
Masha Allah
@محمدمحمد-ص7ص8ر
2 жыл бұрын
ምናለበት ቀኑን ብነግሩን
@volatilesuccess
2 жыл бұрын
25000ሸብር40ቆርቆሮቤትለመስራትይችላልወይሙሉወጭዉንይሸፍንልኛልወይ
@emufrdowesyoutube5922
3 жыл бұрын
ኡስሚ አሰላም አሊኩም ወድም ኮሜቴን እዳየኸው መልስልኝ
@maritaneguise8569
3 жыл бұрын
እስቲ እባካችሁ የግርግደ ወለል በኢትዮጵያ ስንት በሜትር
@ሀናግርማ
3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እረ ስሚቶ ቅንሰ ያው ነው አሳዉቀኝ
@ءمسمي
3 жыл бұрын
ቤትመሥራት አይቸግርም ከተሠራቡሗ ላያለውነው ኮተቱ
@asyiarga9809
3 жыл бұрын
በርታ
@ሀዲቢንትኑር
3 жыл бұрын
ብለኪት በ 100ሺ ብር ስት ክላስ ያቆምልኛል
@adisalemyenata3251
3 жыл бұрын
5 ክላስያቆምልሻል ቀልደኛ
@ሀዲቢንትኑር
3 жыл бұрын
@@adisalemyenata3251 ቀልዲ አይዴለም አለማወቅ ኖ ንገሩኝ ካወቃችሁ 😁
@najata.medeyanajatamedeya2069
3 жыл бұрын
Ara buzu yewosadala enakona 3. Kelasa bulakata. Woda500shebera balaya nawa yawosadabega amata alafawa ahonakona batama holunagara chamerowala abashere majamareya bera badaba atarakeme hayate😘😘😘😘
@ሀዲቢንትኑር
3 жыл бұрын
@@najata.medeyanajatamedeya2069 እሺ እማ ለማወቅ ፈልጌ ነበር ጀዛከላህ ኸይር 500ሺ ለማቆም ብቻ ከባዲ ኖው ተስፋ ያስቆርጣል ግን አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ባላህ ተስፋ አይቆርጥም❤❤
@የትምልኑርስደተኛነኝ
3 жыл бұрын
መቶሺ በስንት ኛው ዘመን ነው የተወለድሽው 😂😂😂😂😃😃😃😃😃
@danatefera7313
3 жыл бұрын
ሰላም በምታመልከው ፈጣሪ ይብዛልህ ወንድሜ! በመጀመሪያ ለመሰግንህ እፈልጋለሁ። አንተ በምታቀርበው መረጃ ተነስቼ ቤት መግዛት ችያለሁ። ወደፊትም ለመስራት በአሰብኩት ቤት ላይ ምክር ስፈልግ እንደምትተባበረኝ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ!!
@mesiyehosanawa1734
3 жыл бұрын
ከዚ ሁሉ ጣጣ መግዛት ይሻላል
@danatefera7313
3 жыл бұрын
@@mesiyehosanawa1734 ውይ መስዬ በእርግጥ እኔም በቅርብ ኢትዮጵያ ሄጄ የተሰራ ቤት ነው የገዛሁት ግን እንደ እልፍ ምርጥ ተደርጎ ቢሰራ እራስሽ እንደምታሰሪው አይሆንልሽም። እኔ ምክሬ የተሰራ ቤት ከመግዛት መሬት ገዝቶ በራስ ዲዛይን መስራት የተሻለ ነው ።
14:09
ወሳኝ መረጃ 70 ቆርቆሮ ቤት ከመሰረቱ እስከ ፊኒሽንጉ ለማሰራት በ2017 ስንት ይፈጃል
Abu Fewzan
Рет қаралды 8 М.
8:03
የካቲት 1 በአዲሱ ወር የጥቁርገበያ የሃዋላ ዋጋ በሚገርም ሁኔታ ከዚህ ደረሰ አጃኢብ ነው እሄን ሳታዩ ሃዋላ እንዳታደርጉ Black market exchange
usmi tube ኡስሚ ቲዩብ
Рет қаралды 4,1 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
02:53
Қайрат Нұртас - Не істедің (Cover) Roza Zergerli - İstedim
Kairat Nurtas
Рет қаралды 3 МЛН
03:17
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
19:38
ቤት ውስጥ የዘይት መጭመቂያ ማሽን|price of oil extracting machine | bussiness tera|
ቢዝነስ ተራ -BUSINESS TERA
Рет қаралды 26 М.
10:28
40ቅጠል እንጨት ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልገናል ሙሉ የዋጋ ዝርዝር
Bontutube
Рет қаралды 3 М.
7:09
የቤት በራፍ ማሰራት ለምትፈልጉ የኤምቴሽን እናየላሜራ በራፍ ወቅታዊ ዋጋ//#ebstv #5g #ሰበርዜና #youtube #abelbirhanu
ራምዛን Tube
Рет қаралды 8 М.
8:11
ውሀልክ ለማሰር ወቅታዊ መረጃ በ2017 ስንት ብር ይፈጃል
5G Tube
Рет қаралды 8 М.
13:16
የብሎኬት ቤት ከመስራትና የጭቃ ቤት ከመስራት የቱ ይሻላል
ruhama tube 3ቱ ወርቆች
Рет қаралды 32 М.
15:43
ፕላንና ካርታ (የጨረቃ ቦታ ለገዛቹህ እና መግዛት ላሰባቹህ ሁሉ
usmi tube ኡስሚ ቲዩብ
Рет қаралды 33 М.
8:14
75 ቅጠል ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል በ2017
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 9 М.
8:16
#ቆጆ 40 ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ለመሰራት አቅምን ባገናዘበ መልኩ ሰንትብር ይፍጃል
emu hayat wello
Рет қаралды 271
28:06
እድላችሁን የወሰዱባችሁን ሰዎች የምታውቁባቸው 5 መንገዶች
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 344 М.
16:38
ሌላ አስፈላጊ ጥያቄ በኬኒያ መድረክ ላይ ተጠይቋል ፣ መልሱም ያልተጠበቀ ነው ኬኒያ 2025 አዲስ Another unexpected question from Kenya
ተርጓሚ አሊ መህዲ - Ali Mehdi official
Рет қаралды 102 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН