በበርበሬ ድልህ ለበአል የሰራሁት ዶሮ ወጥ በሜላት ማእድቤት

  Рет қаралды 19,572

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

በበርበሬ ድልህ ለበአል የሰራሁት ዶሮ ወጥ ጊዚ ቆጣቢና በተለይ የበርበሪው ማቃጠል ድልህ ሲሆን በጣም ይቀንሳል ለዛ ቲማቲም መክተት አያስፈልግም

Пікірлер: 84
@haiymanottsegaye773
@haiymanottsegaye773 2 жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሠን የኔ ቆንጆ የኛ የኢትዮጵያ ቅመ ም የኛ አንደኛ እናመሰግናለን የሠራሽው 🐓 ወጥ ከጤናም ከሞያም አንጻር የኛ አንደኛ መልእክት ስታስተላለፊ በርጋታ ነዉ እኛ እንወድሻለን ባለቤትሸ ታድላል በደንብ አድርገህ ይቺ የማእድ እንቋችንን ያዝልን አደራ ሠተንሃል መልካም አውዳመት ለሁላችንም እግዚአብሔር ክብሩን ይውሠድ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ፣በጣም፣ባለሙያነሽ፣በቅርቡነው፣ያገኘሁሽ፣ብዙነገርሽ፣እንዴናቴነው፣እኔ፣ብዙነገር፣እንዴናቴነኝ፣በሽታነው፣ጨው፣አልቀምስም፣ወላሂ፣በጣም፣ባለሙያነሽ፣እጅሽ፣ይባረክ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበላችሁ እጅሽ ይባረክ ሜሉ በጣም ቆንጆ ነው ድልሁ ምርጥ ነው 👍👍👏👏 አመሰግናለሁ👏👏
@yeelsa
@yeelsa 2 жыл бұрын
ማራኪ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ!! አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሙያ ሁሌም አዳዲስ ነገር ነው የምማረው ካንቺ የሚያምር ዶሮ ወጥ ነው እጆችሽ ይባረኩልኝ መልኳም በአል 🌹👌🌹👌👈
@BethelehemNigussie-bn3jg
@BethelehemNigussie-bn3jg Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም ደሞ ቶሎ በሚገባ መልኩ ነዉ የምታስረጂዉ እናመሰግናለን በሌላ ቀን ዶሮ በአልጫ እንዴት እንደሚሰራ ብታሳይ በጣም ደስ ይለኛል ዶሮ ሰርቼ ለልጆቼ ለማብላት ሳስብ በርበሬዉን ፍራቻ አይበሉልኝም ለዛ ነዉ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤትዬ እሺ
@assinoname3608
@assinoname3608 2 жыл бұрын
🙏🏾 በመታሰራያቸው ምግቦች ላይ የምትናገሪዉ ነገር በጣም ጠቃሚ ስለሆነ አመሰግንሻለሁ መልካም በአል ❤️
@mulugetenawegaw4843
@mulugetenawegaw4843 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው፡፡ እባክሽ ከአልኮልና ከእርሾ የፀዳ የበዓል መጠጥ አዘገጃጀት ብታሳይን፡፡ ደግሞ በአል ሳይሆን በዓል በሚል አስተካክይው፡፡ በአል ለጣኦት አልኮ ስለሆነ ነው የምንጠቀመው
@haronwcherkos4015
@haronwcherkos4015 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሸ ሜላትዬ እናቴን አሰታወሰሺኝ እሷ ለበዓል ለድግሰ ሁልጊዜ በድልህ የምትሰራው ተባረኪ ሚሉ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
@ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 жыл бұрын
ዋው፣እኔ፣ባለሙያነኝብየ፣አስብነበር፣ለካ፣አለ፣አድናቂሽነሽ፣መልካምገና፣ትስየም፣የዲኪ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ሜሊዬ በትክክል ፅድት ሲል ደስ ይላል እጀሽ ይባረክልኝ የኔ ደግ እህት ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን
@Carlorio020
@Carlorio020 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ። በጣም ያስኀመጃል።የተባረከ የተቀደሰ አመትበዓል ያድርግልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ።
@mimialemu4932
@mimialemu4932 2 жыл бұрын
መልካም በአል!ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይሁንልሽ!ሜሉዬ!!!
@suzannategegne6555
@suzannategegne6555 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ሜሉ ለዶሮ የፈረንጅ እርሾ ከሎሚ ጋር አድረጎ መዘፍዘፍ በጣም ምርጥ ነው ሞክሪው
@nanigebru6212
@nanigebru6212 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ሽንኩርቱን በውሀ አብስዬ አላውቅም አሁን እሞክረዋለሁ የእኔ ባለሙያ ተባረኪልኝ መልካም በአል
@mahderegebremariam8138
@mahderegebremariam8138 2 жыл бұрын
Mell'ye betam balemuya nesh Ye doro egir lik nesh tekorto mewtat alebet aserarsh hulu 100%.
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
ጥቁር ቅመም ማለት ጥቁር አዝሙድ ነው ወይም ባለፈው የሠራሽው ቅመም ነው ወይ ነጭ ሽንኩርት ዝንጂብል እና ጥቁር አዝሙድ እሡ ነው
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አዎ እሱ ነው ጥቁር አዝሙድ በዝንጅብል እና ነጭ ሽንኩርት ጋር
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አመሠግናለሁ እህታለም
@misteregebeyehu8064
@misteregebeyehu8064 2 жыл бұрын
Melly tebareki betam emisegomeje doro serteshal edihum lanchi melekam yegena beale yihunelesh kene melawe betesebish😘❤🙏
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@azamittekle3313
@azamittekle3313 2 жыл бұрын
Betam gobez nesh slkish felige neber
@hirutcolongo6107
@hirutcolongo6107 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሚሎዬ መልካም በአል ከነ ቤተሰብሽ🎄🎄🎄
@kemeriakadir8674
@kemeriakadir8674 2 жыл бұрын
KK. I wish you Merry Christmas to and your family. Keep up the good job. Peace and Love to All Ethiopians. Thanks for sharing.
@רותאנילו
@רותאנילו 2 жыл бұрын
እነካን አደረሰሽ በጣምያምራ እጅሽይባረክ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@azebhailezedire8792
@azebhailezedire8792 2 жыл бұрын
ሜሊ አንቺን አለማመስገን ይከብዳል ተባረኪልን🙏
@nazrethmichael2332
@nazrethmichael2332 2 жыл бұрын
Melkam Addis amet gobze balemuya 🌲🌲🌲🌌🌌 🎀🎀🎁🎁and happy new year
@meronlissanework1615
@meronlissanework1615 2 жыл бұрын
ትምህርት ቤቴ ሜሊዪ መልካም በአል
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
ሜሉዬ እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰብሽ መልካም በአል ይሁንላቹ ዋው ምርጥ ዶሮ ወጥ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹ በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር በአል ይሁንላቹ ያመት ሰው ይበላቹ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ነጁዬ የኔ ሰው አክባሪ አሜን እህቴ ክበሪልን
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv አሚን ሜሉዬ መልካም በአል ይሁንላቹ
@aynalemketema9404
@aynalemketema9404 Жыл бұрын
ዋው
@abrahamhaile1101
@abrahamhaile1101 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ሜልዬ
@ትዝታyouTube-h7v
@ትዝታyouTube-h7v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስ ገን እንኳን ደህ እንኳን ደህና መጣሸ እህታችን ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛልኝ አሪፍ ቆይታ አምላክ ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ይሰጠን እ ዋውውው በጣም ያምራል ውዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ ውድ
@Alem2422
@Alem2422 2 жыл бұрын
Looks delicious & love the music.
@meleketetadesse6143
@meleketetadesse6143 2 жыл бұрын
melly , I love your doro wot .thank you , may god bless you .
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@kidistsauvervald1915
@kidistsauvervald1915 2 жыл бұрын
ሠላም የሴቷን ዶሮ ፈረንጆቹ ለመረቅ ይጠሙበታል እና ዶሮወጥ እንደሀገራችን ዶሮ ብታጢቢያትም ብታጥቢያትም አትፈርስም እሷን ሞክሪያት ጣእሟም እንደ ሀገርቤት ነው
@fetlealemusheno3100
@fetlealemusheno3100 2 жыл бұрын
እንካን አደረሰሽ የእኔ ባለሞያ ምንም አያቅትሽም አንቺን የወለደች ትባረክ
@eyerusalemjones8226
@eyerusalemjones8226 2 жыл бұрын
My goodness it looks delicious! My question is how much onions you put ?? I’m always confused when it comes to Doro wete😀
@marthatila
@marthatila 2 жыл бұрын
ሜሊዬ እንኳን አደረሰሸ 😘
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ቆንጆ እኔ እንኮአን ሁሌ ዶሮ ገንጥዬ ነው የምሰራው ለማንኛውም የዶሮ ስጋ አይነቱን ብትነግሪን በጣም አድናቂሽ ነኝ 🙏🏻😘👏💕
@lidya4781
@lidya4781 2 жыл бұрын
Chicken drum ነው እየሠራች ያለው::
@nanimoges9532
@nanimoges9532 2 жыл бұрын
እንክዋን አደረሰሽ ሜልዬ። ሲፈታ እሰራለዉ።
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 2 жыл бұрын
መልካም ባህል ከነሙሉ ቤተሠብሽ🙏🙏😘
@natsnetfisshaye1686
@natsnetfisshaye1686 2 жыл бұрын
Enkae beselam mesaki zehaftey beruk beal lebet yegberelna,
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 2 жыл бұрын
ኡደት ያሥጐመጃል ሣላደንቅሽ አላልፎም👍❤️
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
Thank you yene wedddddd
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 жыл бұрын
Betsomu doro wet? Gerami maferiya nesh
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 2 жыл бұрын
Hi, melly. If you are fastening, how is your cooking before you break your fastening.
@bikltuchalte7771
@bikltuchalte7771 2 жыл бұрын
looks delicious konjo❤Marry Christmas
@getamamoteklu6496
@getamamoteklu6496 2 жыл бұрын
Merry chrismas god bless to you
@kitchen2176
@kitchen2176 2 жыл бұрын
meluye enkuan aderesesh yene kongo
@hellahellaye1783
@hellahellaye1783 2 жыл бұрын
መልካም በዓል ሜልዬ ❤
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ሜሉዬ መልካም በዐል ውዴ
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ቆንጂትዬ አሜን ለሁላችን
@Bሓፍቲንጉሰ
@Bሓፍቲንጉሰ 2 жыл бұрын
እድ ይባርኽ ዝያዳይ
@ghideibelay4267
@ghideibelay4267 Жыл бұрын
ባለሞያ ነሺ አመሰግናለሁ ❤️
@Berry-ye3ro
@Berry-ye3ro 2 жыл бұрын
ሜሊ እንኳን አደረሰሽ። እንዴት ልጆችሽ በርበሬ ለመዱልሽ?
@lionessbiruk2979
@lionessbiruk2979 2 жыл бұрын
Meluye my favorite you are special Enquan aderesesh
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰👍
@metibelay5500
@metibelay5500 2 жыл бұрын
Do you mind showing us how to make dili
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሳይቻለው ሜቲዬ ልክ አሁን ካየሽው ቪዲዮ በፊት ያለው ቪዲዮ የድልህ ነው በጣም ቀላል ነው ግዜ ሲኖርሽ እይው
@metibelay5500
@metibelay5500 2 жыл бұрын
@@Mellyspicetv thanks a lot!!
@woinshetasegdew2065
@woinshetasegdew2065 2 жыл бұрын
Meliye enikuwan abiro adereseh wide dimitsishin ewedewalehu
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ክበሪልኝ ወይንዬ
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 2 жыл бұрын
የአርብ ሀገሩ ደሮ ስሰራው ይቆራርጣል ስጋው ጣምም የለውም እጅሽ ይባርክ እህት
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ይህ ያሳየችው ዘዴ ለዛ ነው እንደ ሰራችው ስሪ👍👏👏
@iloveethiopa9966
@iloveethiopa9966 2 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ እሽ ማሬ
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 2 жыл бұрын
Meleye Melkam Gena
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን የኔ ውድ
@arsema3125
@arsema3125 2 жыл бұрын
ተይ የኔ እህት ዶሮ በቂቤነው ሚሰው ህጉነው
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
ሜሊዬ ቆንጆ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
ሊሊዬ እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብርሐነ ልደት አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበልሽ 💕💕👏👏
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
@@ሐናሐና-ቘ3ከ እንኳን አብሮ አደረሰን ሐንቾዬ የኔ አስታዋሽ እህቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልኝ😘😘😘💕💕💕
@ሠአዲ-ፈ6ቘ
@ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 жыл бұрын
ወይስውዲሽአንችልጂ ሙያሽ የለለነው እጂሽን ይባርከው
@umijenetimedia11
@umijenetimedia11 2 жыл бұрын
ሜሉ የኔ ልዩ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ የሜሉ ቤተሰቦች ስወዳቹ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የሰው ደስታ ምያስደስታቹህ ብቻ
@edenb8558
@edenb8558 2 жыл бұрын
የተባረከ የልደት በዓል ከነመላው ቤተሠብሽ እየተመኘሁ ቁሌቱ ዘላቹ ግቡብኝ ያስብላል! እጅሽን ቁርጥማት አይንካው::
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 2 жыл бұрын
ኤዱዬ አሜን
@betelhemeshetu8870
@betelhemeshetu8870 2 жыл бұрын
Millyie balemuya enkuane aderesesh melkam bale yehunlish.
@meronmammo6124
@meronmammo6124 2 жыл бұрын
Doro bezet? Dedeb, kebe yelegnm bey
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
ዶሮ ወጥ  አስራር how to cook doro wat Ethiopian food @zedkitchen
12:59
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 1,8 МЛН
ለሰንበት ቁርስ ይሄን ሞክሩ | የፆም አማራጭ
10:56
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 56 М.
ወገብ ለመጠገን ቆንጆ ቁርስ
13:47
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 70 М.
ጊዜና ጉልበት ቆጣቢ እጥር ምጥን ያለ የፆም መያዣ
9:01
how to make ethiopian fasting food የፆም ምግብ አሰራር 4 አይነት
15:34
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 405 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН