🔴ባቤታችን የመጣ ተጣላን መብት የሱ ብቻ ነው ወይስ?

  Рет қаралды 2,380

RIJAL and HAYAT

RIJAL and HAYAT

26 күн бұрын

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ አኔ Rijal and Hayat እንበላሌን eh channel አስተማሪ ድራማ ጫወታ አስቂ ነገሮች ኢንፎርሜሽን ላእናንተ ያካፍላል ቤተሰብ ያልሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ወደ ቤታችን ተቀላቀሉ እስካሁን ቤተሰብ የሆነችው ከልብ እናመሰግናለን welcome to my channel family I am Rijal and Hayat this is my channel important drama information give to my family come to subscribe and like my channel thank you

Пікірлер: 40
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r 24 күн бұрын
በመጀመሪያ የጋራ ንብረት ላይ የጋራ ውይይት ያሥፈልገዋል ከባልሽጋ ሳትመካከሪ ባደባባይ ማውጣት አያሥፈልግም ሲቀጥል የከተማው ነዋሪ ገጠር እየገባ ነው አሁን ላይ ስራም ያለው ገጠር ነው ዋናው ጤና ነው ሰው በሶላር ደስተኛ ሆኖ እየኖረ ነው አትቀልጅ ሀዩ ለጤና ብቻ አስቢ
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 24 күн бұрын
ከምር ምርጥጥዶች የተግባቡ ጥዶች😅ሥወዳቸውደሞ ሁለቱምየዋሆችናቸው❤ ኑሩልኝየኔጀግኖች አላሕይጠብቃችሁ❤😂
@safiya3794
@safiya3794 24 күн бұрын
ወየው አጨለለችው እኮ አይ ሀዩ የማታመጭው የለም
@Rahma-mp8jv
@Rahma-mp8jv 23 күн бұрын
ደሞ አዲስአበባ በነፃም ቢሰጡኝአልቀበልም ምርጥአገር ገጠር ደሞ ደሴከሆነ ሀሪፍነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha 24 күн бұрын
ርጃሉ ልክ ነዉ ። 👈👈👈👈👈
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 22 күн бұрын
አብሸረ
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 24 күн бұрын
አዲስ አበባ ድሮ ቀረ በአሁኑ ጊዜ የአዲስ አበባ ከማግዛት የትም ቦታ መግዛት ይሻላል። አዲስ አበባ ያገዙ ምን ተጠቀሙ ስሙ ነው አዲስ አበባ እንጂ የትም ቦታ ቢሆን ከተማ ይሆናል ባለሽበት ቦታ ልጆችሽን ይዘሽ ኑሪ የአዲስ አበባ ኑሮ ከባድ ነው ያለውም ሰው የት ልግባ ብሏል
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 24 күн бұрын
ሀዩ ልክ ነች በደህና ዋጋ ሺጣችሁ ከተማ ላይ ግዙ
@user-cs6ox7lg6y
@user-cs6ox7lg6y 24 күн бұрын
የመከለርልሽ ሰው አለ አቡ ቢላል
@seadayimam9713
@seadayimam9713 24 күн бұрын
መቆጣት ሳይሆን ተመካከሩ ግን ያለንበት ወቅት ቤት ሽጦ ቤት አያስገዛም በገዛችሁት ቤት በደስታ ኑሩበት
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 24 күн бұрын
ሀዩየ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 24 күн бұрын
የመከረልሽ አለ አለረጃሉ😀😁 መብራት እናውሃ ካለ ገጠርአይባልም እያደር ደግሞ ያድጋል ግዜው ሠልጥኖል ገጠር ሆኖ ደክርቶ የሚኖርየለም ደግሞ እርዚቁም በረካያለው ገጠርላይነው
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 24 күн бұрын
ያንንም አትሸጡ ከተማም ግዙ ባይ ነኝ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 24 күн бұрын
ድንገቴ ፈንጠዝያ 😂
@user-fq1nb2mv2f
@user-fq1nb2mv2f 24 күн бұрын
ሀዩ ማብራት ተገባው ተከተማ ይልቅ ወጣ ያለቦታ ይመቻል አየሩእራሱ❤❤❤❤ሁለተኛ ሀዩ ጥፍት አየሁብሺ አብራችሁ የሰራችሁትንቤት ስትባባይ ሳታማክሪው ገዠ እዳገኝሺ ተናገር ይቅርታ ጠይቂው ገና ታልሚው ማማከርአለብሺ
@user-cs6ox7lg6y
@user-cs6ox7lg6y 24 күн бұрын
እዛው አገር ቤት ይሻልሻል ሀያት
@mameali5612
@mameali5612 24 күн бұрын
ምን አገባሽ የቤቱ ዋና እሱ ነው እሱ ባለሽ ማደር አለብሽ ያ ተቀምጦ ሌላ እገዛለን ብሎሻል ለኛ ከተማችን ነው አለሽ ብልጥ ነው የያዙትን ከማጣት የያዙትን ይዞ ሌላ መፈለግ ነው ብዙ ሰዎች ሽጠው ሌላ ሊገዙ ሲሉ ሲወደድባቸው አልሆነ ላይ የወደቁ አሉ
@user-zh2li7mt8q
@user-zh2li7mt8q 22 күн бұрын
እነሱ ተመካክረው ነው የሚያወሩት አች ወይም አተ ግን ባለየ ናችሁ መብቷ ነው ቤቷ ነውኮ መወያየት ግድ ነው አንዱ ብቻ የሚወስንበት አይደለም ትዳር
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 24 күн бұрын
እረሀዩቲ አርፈሽ ቁጭበይ የአ,አ ኑሮይቅርብሽ
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 24 күн бұрын
ባልሽን አታስቆጩ አዲስ አበባ የገዙት ምንም ሲጠቀሙ አላየንም
@Ra7ema1995
@Ra7ema1995 24 күн бұрын
ዋለይኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱሰላማችሁብዝትትርፍርፍፍፍይበልፈታነውምታደርጉኝጀዛክአላህኼይር❤❤❤❤❤
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 24 күн бұрын
ማአለሺ ሃያት ገጥር እውስጤ ነው የገጠር ልጂ ነኝ ምን ማለትሺ ነው የገጠር ቦታ ግዙ ፊንፊኔ ያወልቅሻል አብይ አህመዲ😅😅😅😅😅
@Seadatube-py4ih
@Seadatube-py4ih 24 күн бұрын
💚💛❤🌹🌹👍ስወዳችሁ
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy 24 күн бұрын
ሚሥኪን አፉን ያሺዉ እኮ
@skettube4149
@skettube4149 24 күн бұрын
😂😂😂የተግባቡ ጥንዶች ቀጥሉበት በነገራችን ላይ በአሁን ሰአት የብዙ ባለትዳሮች መሻክል ነው
@toibahussain2478
@toibahussain2478 23 күн бұрын
ወላሂ ትክክልነሽ እኔ ከባለጋር የሚያጨቃጭቀን
@user-cl4mw9pr2j
@user-cl4mw9pr2j 24 күн бұрын
አሣቃችሁኝ ሥለወድሞቻችንም ቪድዩ ሥሩ በጣም ነው የሚያሣዝኑት
@medinaimam4666
@medinaimam4666 24 күн бұрын
ተዉበናትአያምረምጭቀጭቀሀዩ❤
@wollo1630
@wollo1630 24 күн бұрын
ሥወዳችሑ ❤😂
@hysuhuzeyfa3400
@hysuhuzeyfa3400 24 күн бұрын
ድንገቴ ፈንጠዚያ ይባላል ሰርፕራይዝ
@user-wc9oq2vv1q
@user-wc9oq2vv1q 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p 24 күн бұрын
❤❤❤👍👍🌹🌹🎁
@seadi5
@seadi5 24 күн бұрын
አድስአበባምንይሰራልሻል እዛው ገጠርይሻላልዝምበላት ሀገርቤትንእሚያህልየለም እርሻእያረስሽአታክልትእያለማቅኑሪ አድስአበባቤትበነፃብሰጠኝምአልቀመጥ/
@user-ee1fb2mx1i
@user-ee1fb2mx1i 24 күн бұрын
ኧረሥራካሐሺ ፀዳብለውእየኖሩነው😅
@meliodasah4386
@meliodasah4386 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@mrsvip4622
@mrsvip4622 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@feke2tube
@feke2tube 24 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-jf7om3sd2j
@user-jf7om3sd2j 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uw3pz7di2r
@user-uw3pz7di2r 24 күн бұрын
ለባልሽ ሳታማክሪ
@seadayimam9713
@seadayimam9713 24 күн бұрын
አሁንም እኮ እያማከረችው ነው እጂ ተሸጠ አላለችም ጥፋት አይደለም መመካከር ግድ ነው
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 82 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 13 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
June 11, 2024
13:09
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 242 М.
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 25 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 21 МЛН
Поймали акулу
0:51
Pavlov_family_
Рет қаралды 1,9 МЛН
Горилла Показала Малыша 😍
0:23
ДоброShorts
Рет қаралды 2,6 МЛН