ባዶ እጄን መሞት እፈልጋለሁ! ከሞት ስለተረፍኩ ለፈጣሪ ቃል ገባሁ!

  Рет қаралды 639,941

Maraki Weg

Maraki Weg

4 ай бұрын

Ethiopian enterpreneur Bejai Naiker lifestyle on maraki weg by gizachew ashagrie getnet

Пікірлер: 1 000
@saradezi8588
@saradezi8588 4 ай бұрын
I love this show. I like how you conduct the interviews. You ask every question that everyone needs to hear. Exactly like Oprah Winfrey. This is a gift, thank you for what you do. You really love your job, you’re not just a KZbinr, you’re truly talented. 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-bl5hd2cb8h
@user-bl5hd2cb8h 4 ай бұрын
@speaktruth6124
@speaktruth6124 3 ай бұрын
Yes I noticed that too he is a talented interviewer he is smart
@aidag9469
@aidag9469 3 ай бұрын
He is way better than Opera she is a terrible interviewer she could learn from him
@mulukenkindachew5661
@mulukenkindachew5661 3 ай бұрын
¹1à¹11¹
@mulukenkindachew5661
@mulukenkindachew5661 3 ай бұрын
😊😊
@user-et4gi7qd6u
@user-et4gi7qd6u 3 ай бұрын
ለዚህ ሰው እግዚአብሔር እድሚ ብቻ እንዲሰጠው ተመኝው❤
@gaga320
@gaga320 4 ай бұрын
በዚ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው በልቦለድ ላይ ብቻ ነው ያለው። በጣም የተለየ ስነምግባር ያለው ሰው ነው። ፈጣሪ እድሜህን ያርዝመው።
@maymrobi
@maymrobi 4 ай бұрын
gagaዬ ደምሩኝ
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 4 ай бұрын
Tekkl❤
@sayameen760
@sayameen760 4 ай бұрын
በጣም
@user-sb9lj3wm8o
@user-sb9lj3wm8o 4 ай бұрын
wow wow ere wow tileyalek wedndmachin yihen video lemensun lakulet
@TruthEz
@TruthEz 4 ай бұрын
@@user-sb9lj3wm8o ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@tedted8833
@tedted8833 4 ай бұрын
መንሱር ጀማልን tiktok ላይ ሽቶ እየተቀባ ሀብታም ነኝ የሚል ጉረኛ ባየንበት አይን እንደዚህ ደሞ በሀብቱ በአውቀት በልጽጎ ለሌሎችም አርያ የሚሆን ስናይ ደሞ ሀብታም ሁሉ አንድ አይነት እንዳልሆነ ተማርን
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 4 ай бұрын
ያስዝናል አንዱን ለማድነቅ አዱን መቀፍ ነው የኛ የኢትውይ በሃሪ ሁሉሰው ተመሳሳይ በሃሪ የለውም ይሄም እደሚያስደስተው እየኖረነው ያንም እደዛው
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 ай бұрын
​@@jhgfgj4334ትክክል
@user-nt4uy3mg4k
@user-nt4uy3mg4k 4 ай бұрын
Respect it's his choice 😁
@MuredaMurad
@MuredaMurad 4 ай бұрын
ለዛውም እሚጎርረው እኮ ደሃ ህዝብ ላይ ነው
@fanalulu8518
@fanalulu8518 4 ай бұрын
Ewonetshen newo. Mensoro yetefa
@user-on8ot6fd5b
@user-on8ot6fd5b 4 ай бұрын
ተመልከቱት ይህን ድንቅ ሠው! ሃብትን እንደ አልተማሩት ሃብታሞች አላመለከውም! ተማሩ ሃብት አለኝ የምትሉ !ህይወታችሁን አመጣጥኑ!ገንዘብ አይግዛችሁ እናንተ ግዙት። ይህ ሰው ዘመናዊ ወጣቶች እንዴት እንደሚኖሩ አሣይቶናል።እናመሠግናለን!🙏🙏🙏❤❤
@henosgetachew2465
@henosgetachew2465 4 ай бұрын
የሚገርም ሰው ጀግና ሰው ነው ለሀገራችን እንዲ አይነት ሰው ያብዛልን
@habtamukebede9762
@habtamukebede9762 4 ай бұрын
የባለፀጋ ልጅ የነበረ ባለፀጋ ሰርቶ ገንዘብ ሲያገኝ እንዲ ቀለል አድርጎ ይኖራል። ሌቦቹ ናቸው ጉራቸው ያልተቻለው።
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 4 ай бұрын
አንቂ ማለት እንደዚህ አይነት ሰው ነው። ሌላ ዓለም ውስጥ ነው የከተተኝ። እንደዚህ አይነት ሰው መሆን መታደል ነው። እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቢጄይ ወንድማችን
@emufeiza3301
@emufeiza3301 3 ай бұрын
Mesheallh allh ytebekehe
@abrahamaregawi2152
@abrahamaregawi2152 4 ай бұрын
ባለፀጋ እና ባለ ሀብት በጣም ይለያያል ይህን ቢጄ በደንብ አብራርቶታል10Q አንተ ባለፀጋ ነህ እኔም ወጣት ነኝ መካኒካል ኢንጂነሪንግ ነው የጨረስኩት እድሉን በመጠቀም ከ1000ሺ ወጣቶ መካከል የነገው ወጣት ባለፀጋ እሆናለው፡፡
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 ай бұрын
ዎአ አገላለፁን በጣም ደሰ በሚል ነው እግዛብሄር ጨምሮ ይሰጥክ ባለሀብት ነን ለሚሉ እና ባለግዜ ነን ለሚሉ በጣም ምርጥ አነጋገር ጎበዝ አንበሳ ብዬሀለው ለእንደዚ አይነት ሰው እግዛብሄር ጪምሮ ጨምሮ ይሰጠው ❤❤❤❤
@weynemariamtesfaye1804
@weynemariamtesfaye1804 3 ай бұрын
May God Bless you and may more people be follower of your BLESSED footsteps 🙏😇
@hiymanot9062
@hiymanot9062 6 күн бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ሰው ሲለወጥ ማየት የመሰለ ምን ደስታ አለ
@abrahamaregawi2152
@abrahamaregawi2152 6 күн бұрын
በጣም አመሰግናለው👍🙏🇪🇹
@henoksolomon0254
@henoksolomon0254 4 ай бұрын
የምወደው የማከብረው ልዩና የክፈለዘመኑ ድንቅ ሰው። ስለማወቀው የኔ ሞዴሌና አሪአያዬ ነው። እድሜከጤና ከሀብት ጋር ያድልህ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 4 ай бұрын
የህንድ ሰው ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ እደዚህ ያለ በረከት ለኢትዮጵያ ሰጠ በጣም ደስ ይላል ። ብጄ ጌታ በብዙ እድሜ ይባርህ።
@maymrobi
@maymrobi 4 ай бұрын
ለምለምዬ ደምሪኝ
@EwnetEwnetalex
@EwnetEwnetalex 4 ай бұрын
R47rfy
@menshafedlu7295
@menshafedlu7295 4 ай бұрын
ማራኪ ወግ ውስጤ ነህ እንደዚ የእውነት ሚያነቃቁንን ኢትዮጵያዊ ጋብዝልን ሀብታሞች ብቻ ሣይሆን ልንማርባቸው ምንችልባቸውን ግዝዬ እናመሰግናለን
@maymrobi
@maymrobi 4 ай бұрын
ተቀላቀሉኝ
@mestawotyoutube1815
@mestawotyoutube1815 4 ай бұрын
በጣም አድናቄው ነኝ ምድር ሀብታም ነኝ ባይ ተመልከቱ ከሱ ተማሩ አፈር አይካኝ አትበሉ
@User_19967
@User_19967 4 ай бұрын
እህቴ ሀብታሙስ ቢል ያምርበታል አሉ አይደል የደሀ ደሀ ሆነው ስንት ቀዳዳ ኖሯቸው ገንዘብ ሲያገኙ መሽቀርቀር መሬት አይንካኝ ማለት ጉረኛ ውድ ልብስ ካልሆነ መልበስ አያስደስተኝም እያሉ ሲጎርሩ ደሜን ያፈሉኛል
@user-gr7fy7hq7s
@user-gr7fy7hq7s 4 ай бұрын
Eshi mkrshn semtenal
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 4 ай бұрын
ትክክልእህት
@brtukan8684
@brtukan8684 4 ай бұрын
❤❤❤
@semiraahmed4079
@semiraahmed4079 4 ай бұрын
Beteley ya guraga menesurrr gurega scheto beruku
@martawondata3191
@martawondata3191 4 ай бұрын
እረ እንዲያዉም አንተ ላይ ነዉ የሚያምረዉ ልብስም የሚያምረዉ ዉስጥ ሲያምር ነዉ ይመችህ በማርያም ጀግናናና አስተሳሰብ ከ100 በላይ
@behredinkimbar3248
@behredinkimbar3248 4 ай бұрын
የእውነት የበራለት ሰው; ለራሱ ብቻ ሳይሆን በዙሪያው ላሉትም ጭምር ብርሃኑን የሚያዳርስ ድንቅ ሰው አላህ እደ3ሜህን አርዝሞ ህልምህን ያሳካው
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 4 ай бұрын
Wow really he is amazing. ኢትዮጵያ እንደዚህ ያሉ ብዙ ያልታወቁ ጀግኖች አሏት ፣ keep up the good work..
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 ай бұрын
ጌታ እረጂም ጊዜ ሰጥቶህ እያሰራ ያኑርህ: ለሌሎች ለመሆን ያቁምህ:: አሜን!
@maymrobi
@maymrobi 4 ай бұрын
ገኒዬ ውዴ የኔም ቻናል አንዷ አካል ሁኚ
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 4 ай бұрын
Amen🙏
@afrolid2127
@afrolid2127 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ትልቅ ሰው ነህ❤ብዙ በአይምሮዬ ውስጥ የማስባቸውን ነገሮች በጥሩ ቃላት ስለገለፅክልኝ !
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 4 ай бұрын
ዋውውው እንዲህ ቀለል ያለ ሀብታም አይቸ አላውቅም በጣም ደስ ይላል ተግባቢ መካሪም ነው እግዚአብሔር በሰፊ እጁ ከዚህም በላይ ይስጥህ ❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 4 ай бұрын
የተማረ ይግደለኝ የተማረ ሰው እብቷምም ሲሆን ያምርበታል ቀለል አርጎ መኖሩ ደስ ይላል ስላወኩህ ደስ ብሎኛል አሁንም ለብዙዎች ትረፍ ተትረፍረፍ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዛቤር በርቷ ❤❤❤❤❤❤
@meskeremjara292
@meskeremjara292 4 ай бұрын
ቲሸርቱም ያምርበታል ሱፉም ያምርበታል መልካምና ቅን ልብ ያለው ሰው ነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርከው❤❤❤❤❤❤❤
@user-qb1bl7vd9j
@user-qb1bl7vd9j 4 ай бұрын
በስመአብ መኖር ማለት እዳተ ነው የምን ግርግር ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት
@user-Manatube
@user-Manatube 4 ай бұрын
ሶሻል ሚዲያ ላይ ወጣቱን የምታነቃቃበት መንገድ ይበል የሚያሰኝ ነው ። ባቀረብከው 100k ነፃ ፈንድ ተሸላሚ ባልሆንም በቢዝነስ ሀሳብ ተሳትፊያለሁ። መልካም ስራህ ላይ ቀጥል ገንዘብህን አላህ ይባርክልህ ።
@user-nj1sd4xz2l
@user-nj1sd4xz2l 4 ай бұрын
Endet new tesatafi mnhonew
@desstadessta
@desstadessta 4 ай бұрын
ቢጃይ ምርጥ ሰዉ! ቀለል ያለ ክባድ የማያዉቅ አንደኛ የሆነ ሰዉ ነዉ።
@ethiopianyoutubersnetworke3370
@ethiopianyoutubersnetworke3370 2 ай бұрын
እጅግ በጣም የገረመኝ ባለሀብት ነው ከሁሉ በላይ የገንዘብ ብቻ ሳይሆን የአስተሳሰብ ሀብታም መሆኑን ተመልክቻለሁ ለአቅራቢው ትልቅ ክብር አለኝ ስለጋበዝከው
@Ethion63
@Ethion63 4 ай бұрын
Smart mind! አበሻ ወገኖቼ እኔ የተማርኩት ከዚህ ሰው መቀላቀልን ነው:: ተቀላቀሉ ምርጥ ዘር ተቀላቅሎ ነው የሚገኘው:: ኦሮሞ, አማራ ትግሬ ጉራጌ ....እያላችሁ አትግማሙ, አትገግሙ:: ብሄር ከቢሄር ተጋቡ ተግባቡ ድንበርም ዝለሉ በሀገራችን ላይ የሚታዩ ውጤታማ ሰዎች የቅልቅል ሰዎች ውጤት ናቸው:: Maraki, በዚህ topic ላይ እንድተሰራበት ፈቅጀልሃለሁ::
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
ድብልቅ መሆን ጥንካሬን በሁሉም መስክ ያስገኛል ።
@eskedartesfaye497
@eskedartesfaye497 4 ай бұрын
የእውነት በዚህ ገፅ እስካሁን ካየሁት ወይም ከቀረቡት ፕሮግራሞች ለኔ አስተማሪ አንደኛና ልዩ የምለው ነው ለቀጣይም ቁሳቁስ ከሚያስቆጥሩ ይልቅ እውቀት መልካምነት ጠቃሚ ሀሳብ በጎ ህሊና እና አስተማሪ ህይወት ያላቸውን ሰዎች እንዲ በመጋበዝ ተባበረን🙏
@yewebdarmekonnen8147
@yewebdarmekonnen8147 4 ай бұрын
እዩልኝ ሀብታም ነን ብላቹ የምትመፃደቁ እርቲስቶች
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 ай бұрын
ካሜራ ማኖችህ ግን ልዩ ናቸው አቀራረፅ ኤዲቲንግ አንደኛ🥰
@Birtukan-ii4cf
@Birtukan-ii4cf 4 ай бұрын
ለዚህ ሰው ቃል የለኝም እዳተ አይነቱን ያብዛልን እድሜህ ይርዘም
@hiwot2010
@hiwot2010 4 ай бұрын
Never heard of him. This guy is very interesting. We need a lot of people like him.Thank you Marki weg for bringing this person.
@ZinetTubeSulula75
@ZinetTubeSulula75 4 ай бұрын
❤❤
@ethiofunzone649
@ethiofunzone649 4 ай бұрын
ግዞ ለዚህ ስራህ ክብርና ምስጋና ይገባሃል!! ከዶንኪ ቲዩብ ቀጥሎ የሀገራችን ምርጥ ፕሮግራም በግዛቸው አሻግሬ! ሀብታሙን,ድሃ,ዕምነትና ብሄር የማትመርጥምርጥ ጋዜጠኛ።
@ahme9759
@ahme9759 4 ай бұрын
በትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ነው ጥሩ እይታ ነው እያሳየን ይለው።
@muluneshbirkedemessie
@muluneshbirkedemessie 3 ай бұрын
ምን አን አይነት የተባረከ ሰው አንደበተ ርዕትሁ ከዕውቀት ጋር የተደገፈ፤ እግዚአብሔር ሥራህን ዕውቀትህን ይባርክልህ!!!
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 4 ай бұрын
አእምሮ የሚያድስ ልብን የሚያረካ ታይቶ የማይጠገብ ደጋግሜ ነዉ የማያዉ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 4 ай бұрын
አሁንም ጨምሮ ጨምሮ መድሀኒያለም ይስጥህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እውነተኛ ህንዳዊ ተባረክ ሀሣብህን እግዚሀብሄር ይሙላልህ ጀግና
@messilg5006
@messilg5006 4 ай бұрын
እንዲህ አይነት ሰው ይብዛልን:: ብዙ ወጣቶች ተለውጠው እነሱም ሌሎችን እንዲጠቅቅሙ የመጣህበት ሀሳብ መልካም ነው
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 4 ай бұрын
የእኔ ልጅ በእውነት አድናቂህ ነኝ የምታቀርባቸው ሰዎች ለምድሪቱ እድገት መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ግለሰቦችን ነው የምታቀርበው፡፡ በዚህ በዘለለ ግን በቢጀ አይ ጋር ሊሰራ የሚችል መካኒካል ኢንጅነሪንግ ምሩቅ የሆነ አና በፈጠራ ስራ ስቶቨ ኢንዳክሸን ላይ እየተወዳዳረ ያለ ለእኔ 2ኛ ልጀ አለና ከእሱ ጋር ከአንዱ ድርጅት ቢቀጥረው እባክህ አናግርልኝ የእኔ ውድ ልጅ፡፡
@akelisiyangusi8802
@akelisiyangusi8802 3 ай бұрын
ቃል-ከተግባር ጋር አወይ መታደል!!!!
@fasika9507
@fasika9507 4 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው። አገራችን ስንት አይነት ምጡቅ አዕምሮ ያላቸውን አፍርታለች ምን ያደርጋል ታዲያ አስተዳደሩንም ምኑም ላይ ወጥቶ ግን ፊጢጥ የሚለው ሌላው ነው። ዘይገርም ነው መቼም🤔
@user-jb9ck2jj3v
@user-jb9ck2jj3v 3 ай бұрын
ልብ ያለው ካንተ ብዙ ነገሮችን መማር ይችላል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ማራኪ ወግ በአጠቃላይ አመሰግናችኋለሁ
@bethlhamyimam139
@bethlhamyimam139 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ማስተዋል የተሞላ አይምሮ what a beautiful mind . ዛሬህን አይቶ ነገህ የት እንደምትደርስ ማስብ አይዳግትም ደስ የሜል ፍቅር የሆነ ማነት አቦ ይብዛህ ይጨምርልህ ይስፋህ የምታኮራ ጀግና ወጣት ነህ ወንድሜ ኮርቼብሀለው keep up smart work.🙏🙏🙏🙏🙏
@emamayerdawe1108
@emamayerdawe1108 4 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሰው ነው እግዚአብሔአብር የባረከው በእውወቀትም ሆነ በመንፈሳዊ ሕይወቱም የሚያስተምር ነው አሁንም በርታ አምላክ ይጠብቅህ ይርዳህ አሜን
@jamilatub-tt1lp
@jamilatub-tt1lp 4 ай бұрын
ለመሱር ሺቶ አሳዩልን ይህን ቪድወ
@demose255
@demose255 4 ай бұрын
ሰዉ ደስ ያለዉን ያርግ የሰውን መብት እስካልተጋፉ ድረስ። ሁሉም ሰዉ አንድ አይነት መሆን የለበትም።
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 4 ай бұрын
😂😂😂
@jhgfgj4334
@jhgfgj4334 4 ай бұрын
አይገባችሁም እንደ ሰው በሚያስደስተው ነው መኖር ያለበት መሱር ደግም ሽቶ ያስደስተዋል
@hayaat9236
@hayaat9236 4 ай бұрын
Mensur mensur nw antem be your self
@kasuanteneh8028
@kasuanteneh8028 4 ай бұрын
😂😂😂
@eyerusalembirhanu5012
@eyerusalembirhanu5012 10 күн бұрын
ቢጂአይ ናይከር ልዑልእግዚአብሔር ከሙሉ ጤንነት ጋር ረዥም ዕድሜ ይስጥህ። እንዲህ በወጣትነት ዕድሜ ህ ሀብትህ እና ባለፀጋነትህ አይደለም የአመለካከት አድማስህ እጅግ ገራሚ ነው። እባክህ ልጄ ትንሽ ጊዜ ስጠኝ እና ትንሽ ደቂቃ ላናግርህ እፈልጋለሁ የዕድሜ ባለፀጋ ነኝ።
@marimamarima6303
@marimamarima6303 4 ай бұрын
የተረጋጋ ሰው ነው ይጨምርልህ
@mahlettadey2477
@mahlettadey2477 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ እሰከመጨረሻዉ በጉጉት ነዉ ያዳመጥኩት እኔ ጀርመን ነዉ የምኖረዉ ብዙዎቹ ሀብታሞች እራሳቸዉን ዝቅ አድርገዉ ነዉ የሚኖሩት የቤት ሰራተኛ እንኳን የላቸዉም እና የኢትዬጵያ ሀብታሞች ምንድነዉ ችግራቸዉ እል ነበር ዛሬ ደስ የሚለነገር አየዉ
@kidistatalay528
@kidistatalay528 4 ай бұрын
ከራሴ እና ከፈጣሪ ጋር የምከራከርበት ለምን ሆነ ብዬ መልስ ያጣሁለትን ነገር ተመልሶልኛል ተባረክ ደጋግሜ አየዋለው የውስጤን ምንም አላስቀረም ❤
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 4 ай бұрын
Wowww በጣም የማስማማኝ አስተሳሰብ አድናቂህ ነኝ ❤❤❤❤❤
@BH-id8px
@BH-id8px 3 ай бұрын
እግዚያ ጨርቅህን አያይም ልብህን ነው የሚያየው በርታ ወንድሜ ለህዝብ ቅን ልብ ነው ያለህ በጥፍ ተባረክ ምድራዊ ኑሮ ከማን አንሼ ውድድር ነው ሀብታሞች ለቁስ ነው የሚጨነቁት አሱ ግን እግዚያ ያየው ልበ ሙሉ እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ በርታ
@baniaychu7478
@baniaychu7478 4 ай бұрын
ይገርማል ጎበዝ አድናቂህ ነኝ ስት አለ ሰው መሬቱ አይካኝ የሚሉ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 ай бұрын
ቢጂ አይ ስሙን ብቻ ነበር እማውቀው እሚገርም እውቀት ያለው እምትገርም ምርጥ ሰው ነህ ❤❤❤
@merongetachew4475
@merongetachew4475 4 ай бұрын
እግዚአበሔር ጨምሮ ይሰጥህ በልብህ እና ጭንቅላትህ ውሰጥ የለውን ብርሀን በድሜ በጤና ቆይተተህ ፍሬወን የበለጠ ያሳይህ ወንድሜ አቅጣጫዬን አላወኩትም እንጂ ለሀብት እና ለፀጋ ያለን አመለካከት አንድ አይነት ነው ሀሌም ፀሎቴ ሀብታም መሆን ሳይሆን ባለ ፀጋ መሆን እና በጎ ነገሮችን መሰራት ነው ይመችህ
@Nolawieneye
@Nolawieneye 4 ай бұрын
ግዞ! ይኽ ከየትኛውም ፕሮራም የተለየ የሰውን ልክ ያሳየ የነገን ኢትዮጵያን በትንሹ እንድናያት ያደረገ ትልቅ ስብከት ነው:: በጣም ልብ ያሞቃል:: ለስንት ሰው እንዳካፈልኩት... እድሜ ይስጥልን ቢጃይ! ሕልምህ እንዲሳካ ጸሎቴ ነው::
@AbebawTsega
@AbebawTsega 4 ай бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። ግዞዬ ተባረክ ፈጣሪ እንደ ቢጃይ አይነት ሰዎች ያብዛልን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጤና እድሜ ፀጋውን ይስጥህ ደስ የሚል አመለካከት ያለህ ሰው ነህ።ምኞትህንም ያሳካልህ።
@melkamentegeze6294
@melkamentegeze6294 4 ай бұрын
ድንቅ ሰው !!😮ሰምተቸህሗል ባለሀብቶች ከዚህ ተማሩ አልሰማንም ማለት አይቻልም😮
@ekram0007
@ekram0007 4 ай бұрын
#ሰዎች ሆይ ይሄንን ወጣት ባለሃብት ለማድነቅ ግዴታ ሌሎች ባለሃብቶችን መውቀስ አይጠበቅብንም። እሱም እንደ ምርጫው እነሱም እንደምርጫቸው የመኖር መብት አላቸው። ማነው ይሄኛው መንገድ ልክ ይሄኛው ስህተት ብሎ ደረጃ የመደበው !? ማንም ሰው ያለውን ሃብትና ንብረት በፈለገውና በተመቸው መንገድ መጠቀም ሙሉ መብት አለው። ቢጂ ሶሻል ሚዲያው ላይ ወጣቶችን ወደስራ ለማስገባት የምታደርገውን ድጋፍ ሳላደንቅ አላልፍም!
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 4 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳየዉ ነዉ እሚገርም ተፍጥሮ ድንቅ ሰዉ ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ይሰጥህ እናመሰግናለን ማራኪ
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 4 ай бұрын
ተባረክ ደግ ልብ ያለህ እየሱስ አብዝቶ በሰማዊ ስፍራ እና በምድርም በረከት ይባረክህ። 🙏
@solomonwaktola7893
@solomonwaktola7893 3 ай бұрын
ድንቅ ኢንጅነር። የሚከተለው ፍልስፍና ይገርማል።
@user-gg6cg1oo8c
@user-gg6cg1oo8c 4 ай бұрын
ዋዉ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ ወድሜ 🥰🥰🥰🥰አላቹህ እንጂ ሀብታም ነኝ ብላቹህ አፈር አይንካኝ ምትሉ የት ናቹህ ኑ እስኪ ከዚህ ወድማችን ተማሩ😁
@TGEnglishandcomputer
@TGEnglishandcomputer 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራም ነበር የእንጨት ፈለጣው ውድድር ታሪክ በጣም ነው ልቤ የገባው ትልቅ የሕይወት ትምህርት ነው፡ ❤🙏
@metagesakalugisila794
@metagesakalugisila794 4 ай бұрын
ባለፀጋ ነህ : አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ! ግዛቸው የምታቀርባቸው ስራዎች ጥሩ ናቸው ❤አሁን በእንደነዚህ አይነትስራዎች ብትቀጥል: የአስተሳሰብ ለውጥ በማምጣት ትውልድም ሃገርም ከአለንበት ደረጃ አንድ እርምጃ ወደፊት ያስኬደናል ብዬ አምናለሁ: ለዚህ ባለፀጋ ወጣት ግን አጨብጭበናል👍 ይህን የሚያዩ ባለሃብቶች መካከል ግን ስቅቅቅቅ የሚሉ እንዳሉ ሳስብ: አረፈደም ንቁ እንበላቸው አይደል?😂
@yenenesh6239
@yenenesh6239 4 ай бұрын
የበለጠ ያች ያየሀት ትንሽ ክፍል ውስጥ መፅሀፍ ሙዚቃ መሳሪያ ያለባት ጋር ስሆን የበለጠ ደስ ይለኛል ።እንደሚል ጠብቄ ነበር ። ሰው ነው በቃ ሰውነትን ያሟላ ሰው እንደእኛ ሰው መሳይ ሳይሆን!!እግዚአብሔር ይህንን ሰውነትህን አይቀይርብህ
@temesgenyohalashet6783
@temesgenyohalashet6783 4 ай бұрын
ስማርት ሰው እውነተኛ የ ደስታ እና የስኬት መንገድ የተረዳው ወጣት አባት አመሰግናለው
@dalargee4677
@dalargee4677 4 ай бұрын
አንዳንድ ባለሀብቶች ብዙ ብር ኢንቨስት አርገን ለአረጋውያን ቤት ሰራን ከምትሉ መስራት ለሚችሉ ወጣቶች አግዟቸው እነገሌ ከኢንጅነር በትንሹም ቢሆን ተማሩ ኢንጅነር አንተን ያኑርልን 🙏🙏🙏
@Elbethel167
@Elbethel167 4 ай бұрын
ጧሪ የሌላቸው ሽማግሌዎችን መርዳትም አንዱእና አስፈላጊ ነገር ነው፣ እንደውም በስፋት በየክፍለሃገሩ መከፈት አለበት፣ ግን ጎን ለጎንም ወጣቱን ደግፎ ለስራ ማብቃትም አስፈላጊ ነው።
@Gombet25
@Gombet25 4 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ተመቸኝ ዶሮ ጠላ ምናም ህይወትን ቀለል አድርጎ የሚያይ የማያካብድ
@user-hq3ex8dn7p
@user-hq3ex8dn7p 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ግዝሽ ቀጥልበት የትናየትን እና ይሄንን ጎበዝ ተምሬባቸዋለሁ የስራ ስዎች ናቸው እንደነሱ የተማረ ሀብታም አቅርብልን ያነቃቃሉ😊
@AstuAstu-sw6tu
@AstuAstu-sw6tu 4 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ መልካም ወጣት ነህ የምር እስኪ ሀብታሞች ከእዚህ ጀግና መልካምነትን ቀናነትን ተማሩ 🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@eyuentertainment
@eyuentertainment 4 ай бұрын
0:46 የሚገርም ንግግር 👍
@destazekariyas3254
@destazekariyas3254 4 ай бұрын
ወንድምአለም አባ መላ የኛ ተስፋ ክፋ አይንካህ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Meabel
@Meabel 3 ай бұрын
❤️❤️❤️በአገሬ ሰው ተስፋ ስቆርጥ እንደዚህ አይነቱን ሰው ሳይ በጣም እፅናናለሁ። እድሜ እና ጤና ይስጥህ!!!
@aliyuseid55
@aliyuseid55 4 ай бұрын
ሥራዎቹን እንጂ ማንነቱ አላውቀውም ነበር። ተባረክ ቤጃይ ምርጥ ሰው!!!
@hamytube3728
@hamytube3728 4 ай бұрын
ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያኖች ጠቃሚ ፊልድ ላይ ነው የሚሰራው ለሀገር ምንዛሪን የሚያድን ለህዝብ ኑሮን የሚያቀሉ ብዙ ነገር መስራት የሚችል ሰው ነው።ማራኪ አሪፍ ፕሮግራም 👍
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 4 ай бұрын
ዋዉ በጣም ትልቅ የህይወት ነፃነት ነዉ ያገኘሁት ከምር የሰዉልጂ በሚያስደስተዉ ነገር ተከቦ ነዉ መኖር ያለበት ቴኪዉ
@user-em4nd3hv9u
@user-em4nd3hv9u 4 ай бұрын
ድንቅ ሰው ተባረክ ....ሰው መኖር ያለበት የሚያስደስተውን ኑሮ ነው ነው
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 3 ай бұрын
ባለሀብቱ መልኩ አሳቡ ደስ የሚል ሰው ነው እግዚያብሄርም የሚፈልገው ሰው እንደሱ አይነት ሰው ነው ኑሮ ቀለል አድርጎ መኖርና ለሌላው ሰው መርዳት ነው የሚፈልገው እግዚያብሄር ይጨምርልህ በርታልን ❤❤❤❤
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 4 ай бұрын
ምን አይነት ገራሚ ሰው ነው ቢጃይ❤❤❤ ? ያ መንሱር የሚባል ደሃ ከዚህ ምን ይማር ይሆን😂 ?
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 4 ай бұрын
ትህትናህ በጣም ነው የሚገርመው እውቀት ተጨምሮበት ደግሞ መታደል ነው ተባረክ ❤❤
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 ай бұрын
I listened each word from Bejai with passion… he is not only rich but idealist, philosopher and good hearted
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 4 ай бұрын
ምርጥ ሰው አቀረብክልን እውቀት ሲኖር ብር አያመፃድቅም !!!! ቢጂአይ ምርጥ ሰው ነህ ተባረክልን !!!!
@sameson19
@sameson19 4 ай бұрын
ፀጋ ሃብት እንዳት ነው ብዙ ትምህር ካንተ ወስጃለው ቢጄያይ ፈጣሬ ያሰብከውን ያሳካልህ ጀግናችን🙏🙏🙏
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 4 ай бұрын
This gentleman gives me so much hope not only for my country but for humanity as well. So full of wisdom!!
@beyenebeyene6922
@beyenebeyene6922 3 ай бұрын
ምንም አልልም ትለያለህ ቢጄአይ እግዚአብሔር እድሜና ጤናህን ይስጥህ
@user-kd2lf4ux6u
@user-kd2lf4ux6u Ай бұрын
ቢጃይ ናይከር ባካል አግኝቼ ባወራህ ደስ ይለኝ ነበር ድንቅ ሰዉ❤❤❤❤
@jonidesalegn3220
@jonidesalegn3220 4 ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰው እንደዚ አይነቱን አገራችን ይብዙልን እናመሰግናለን
@user-ov9te8gy3q
@user-ov9te8gy3q 4 ай бұрын
ቢጃይ በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቶችን ያብዛልን ያሰብከው ቦታ ያድርስህ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 3 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይባርክል እድሜና ጤና ይስጥክ ይህ ነው ሰው ማለት ❤❤
@samerkebede9390
@samerkebede9390 4 ай бұрын
ብዙ ኢንተርቪው ተደርጎ መልካም ሀሳቦች የተሰጡበት ምርጥ ፕሮግራም ነው ብዙ ፍሬ ያፈራል ያስተዋለ ይማርበታል። Am proud of him.
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ አፈጣጠሯ ተፈጥሯዊ ነው። ይህን የሚመጥን ወጣት። ኢትዮጵያም ሚስጢሯም፣ ፍልስፍናዋም ያልከበደው ወጣት። የባለፀጋነቱ ሚስጢር ይህ ይመስለኛል። ፍልስፍናው ይፈትናል። አሳዳጊህን ይባርክ አማኑኤል። አሜን። ይመስጣል፣ ትውልድንም ያበጃል። ተተኪን ማብቃት ትልቁ ችግራችን። እግዚአብሄር ይስጥልኝ። ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@MuniraAbdulkerim
@MuniraAbdulkerim 3 ай бұрын
what a beauty full comment🤌🤌
@-mk8gx
@-mk8gx 4 ай бұрын
የሰፈሬ ልጅ እኮራብሀለው ጀግና💪
@senbetebante1368
@senbetebante1368 3 ай бұрын
ቢጅ አይ እንዴት ነህ።ለዚህ በመብቃትህ 23:15 በጣም ደስ ብሎኛኛል።ከርጅም አመት በኳላ ከሞት ተርፈህ ስላየሁህ፣ጥርትህ ፍሬ አፍርቶ በማየቴ መጣም ደስ ብሎኛል!እኔን ለመርዳትም ሳይኖርህ ጥርት አድርገህ ነበር።
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 4 ай бұрын
እስከ ዛሬ ካሳየኸን ባለ ሀብቶች ይሄንን ቪዶ ላክላቸዉ ወጥ እረገጥን እምትሉትም እዩት ዋዉ ዋዉ ዋዉ ይሄም አለ ለካ ተመስገን እድሜ ጤና ይስጥህ እንኳንም ድሀ ሆንኩኝ ይሄንን ቪዶ ሳላይ ከዚህ ቡሀላ ቢኖረኝም ቢሞላኝም አልደነቅም ከዚህ ቡሀላ❤❤❤❤❤❤
@enatteshale
@enatteshale 4 ай бұрын
እኔ እራሱ ለብቻዬ ብኖር የምመኘዉ (የማስበዉ)መሬት ላይ መተኛት ነዉ ጠላዉን ግን እኔ ነኝ የምሰራለት ምርጥ ጠላ አምራች ነኝ
@exodus134
@exodus134 4 ай бұрын
hahaha.. check if he is single🤣
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 4 ай бұрын
አቶ ቤጃይ በጣም ድንቅ ሰው ነህ, ካንተ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ! አዘጋጁንም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት አሳቢ አላሚና የተግባር ሰው አቅርበህ ስላሰተማርከን!
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው የሚገርም ሰው ነው ደግሞም ውጤታማ ብዙ ወጣቶችን ለመለወጥ የሚያድርገው እገዛ በጣም የሚገርም ነው እንደነዚህ ያሉትን በሀሳብ የሚያምኑ ሃሳባቸውን ለሌላ የሚያጋሩ ሠርተው የሚለወጡ ወጣቶችን ማበራታት ሰኬት ማለት ይህ ነው ለሌላው ማሰብ ይህ ሠው በእወቀትም በሀብትም በሃሳብ ልዕልና የሚያምን ነው የሄ ከፈጣሪ የተሰጠው ፀጋ ነው በቃ ይህ ነው የሠው ጥግ በቃ ሠው ማለት ይህ ነው ለሠው የሚያስብ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ቀለል ያለ ላይፍ የሚኖር መታደል ነው ማራኪ ወግ ሽቶ ሱፍ 100 አለኝ የሚሉ ኮተታሞችን እታቅርብ እንደነ ቤጄይ አይነት በእውቀት አይምሮዋቸው የተሞላ ወጣቶቸሰ እነዚህን አይተው የሚቀየሩ ይሆናሉ ለምን አንድ ሰው አይሆንም እንደዚህ የሚያነቃቁ አይነት ሰዎችን ማቅረብ እናመሠግናለን ቢጄይ ተባረክ እገዚአብሄር ይጠብቅ መልካመ ሰው
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 4 ай бұрын
ገዙዬ በእውነት እናመሰግናል ሀገሬ ለካ እንዲህም አይነት ሰው አለሽ በመነፀር እዬፈለክ እንድህ አይነት ጀግኖቻችን ሰለምታቀርብልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutadafrekidane3750
@hirutadafrekidane3750 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ከነ ቤተሠብህብ🙏🏼👍 ስለትውልድ ያለህን ሸክም እግዚአብሔር ያሳካልህ
@mohamedengifu922
@mohamedengifu922 4 ай бұрын
ዋው ቢጁይ ድርጅቱን በአካል የማግኘት ዕድል አግኘቻለሁ በጣም ትሁት ጠንካራ ሰራተኛ ነው ለሌችን ብዙ ወጣቶችን ያበቃ ምርጥ ባለሀብት
@tigistmekonnen6663
@tigistmekonnen6663 4 ай бұрын
በታጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ብዙ አስተምረህልናል ለባለሃብቶች ባለፀጋ እንዲሆኑ የሁላችንም ምኞች ይሁን
🛑 የፖሊሶች አሳፋሪ እና አስነዋሪ ፍተሻ ሚኮ ማይክ ደገመው
40:46
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,3 МЛН
Кәріс өшін алды...| Synyptas 3 | 10 серия
24:51