Пікірлер
@orittesfamariam3049
@orittesfamariam3049 3 минут бұрын
Wow ❤❤❤❤❤
@rahelemeshaw3684
@rahelemeshaw3684 15 минут бұрын
ሺ አመት ኑርልን ሰራዊታችን ❤
@خديجهخديجه-م3غ
@خديجهخديجه-م3غ 18 минут бұрын
የጅማ ከተማ አስተዳደር ለዚህ ጀግና ትሁት ዶ/ር የራሱ የሆነ መኖሪያ ቤት ሊሰጠው ይገባል።
@fetiyam5965
@fetiyam5965 22 минут бұрын
What was your dua?
@peterouse2121
@peterouse2121 43 минут бұрын
ራሳን ሁና ራሳን ግልፅ ኣድርጋ ተናግራ ያገባች መልካም ሚስት ለባላዋ ዘውድ የሆነች
@AbyatarSeyoum
@AbyatarSeyoum 45 минут бұрын
አንቺ በሁሉ ነገር የታደልሽ ሴት ነሽ። እግዚአብሔር አዕምሬሽን አሳምሮ ሰጥቶሻል። ዋናው ነገር በዚህ ዓለም ደስተኛ ሆኖ ማለፍ ነው። ማንም ሰው ምንም ይኑረው አይኑረው ያልፋል። ይረሳልም። የልጅ መኖር አለመኖር ያን ያህል ለዚህ ዓለም ይሁን ላንቺም የሚያደርግልሽ ነገር የለም። ሁሉም ከንቱና ሃላፊ ነው።
@hanaeme4251
@hanaeme4251 2 сағат бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ትምህርት የሚሰጥ በዚህ ዘመን ወጣቶች የሚያስተም እውነት በአንባ ነው ያየሁት ተምሬበታለሁ 👏👏👏👏👏👏👏አመሰግናለው
@kierkm5305
@kierkm5305 2 сағат бұрын
ይህን ታሪክ ሰምቶ ምን የተማራችውት ነገር አለ❓ ታምራላቹሁ❤🎉
@amarewoldemedhen686
@amarewoldemedhen686 2 сағат бұрын
በጣም የምትገርሙ ፍቅረኛሞች ናችሁ ታሪካችሁ ገና ፍቅረኛሞች የሆናችሁ ሳይሆን በትዳር ረጅም ስእት የቆያችሁ ነው የምትመስሉት በጣም ገራሚ የህይወት ውጣ ውረድ እሳልፋችሁ ትልቅ ቦታ ትደርሳላችሁ ቸሩ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያስምርላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@judisemagne1686
@judisemagne1686 2 сағат бұрын
Ewnet anchi lebam set nesh be bezu astemreshigal sele ewnet menfesawi kenat rasu endiyadrebeg new yadergshiw tebareki ehete set lij melkam ena tenkkara sethon betesebn endet makom endmtchel new banchi yayehut mechershachun yasamrelen antem wendme kerstos betekerstiann endewededat fiteh lay eskitawek wedahatalna wagah telek new!
@SamriSamri-z5t
@SamriSamri-z5t 2 сағат бұрын
እውነት ከናንተ ብዙ ተማርኩኝ ምክንያቱም ሁለት የመንግስት university የሚያስተምሩ መምህራን በስርአተ ተክሊል የተጋቡ ሁለት ልጆች ያፈሩ በዚ ተልካሻ የማያልፍ የሚመስል ግን ያለፈ ፖለቲካ ትዳራቸው የበተኑ አቃለው
@selamgoytom-s2n
@selamgoytom-s2n 2 сағат бұрын
ደምሩኝ የማዳም ቅመሞች አብረን እንደግ❤
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 3 сағат бұрын
ምንድነው ድምፁ? እረ ለጆሮአችን እዛኑልን። እንድንስማው ነው? እንዳንስማው? በደምብ እንድናዳምጠው ከትፈለገ የሙዚቃው ቀን የራሱ ፕሮግራም ቢኖረው።
@selamasrat4803
@selamasrat4803 4 сағат бұрын
Egzeabher yebarkachu❤❤❤
@ZelalemYiroresh
@ZelalemYiroresh 5 сағат бұрын
ሰንት አይነት ኑሮ ነው ኢትዮጵያ የምታሰተናግደው።
@wosensime9612
@wosensime9612 5 сағат бұрын
Egziyabeher tidarachehun yebark. Betam des yemil tarik new.
@tilahunkifle5124
@tilahunkifle5124 6 сағат бұрын
ጤና ከእድሜ ጋር ይስጥህ ጋሼ በተጨማሪ እናቴ ደመቀች በመድኃኒያለም ስም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፡፡
@TizibtTafese
@TizibtTafese 6 сағат бұрын
በፊልም ቢሰራ ብዬ የተመኘው ማርያምን ተስፋ አለኝ
@akelilubelye4243
@akelilubelye4243 6 сағат бұрын
ማራኪወች ይመቻችሁ ኢዘዲን እድሜና ጤና ይሰጥህ በልልኝ
@melesetadesse303
@melesetadesse303 6 сағат бұрын
የእምነት ጥግ ! እግዚአብሔር ይዞ ማን ተጎዳ ተባረኩ በልጆች ደግሞ ወደ ድራማ ወይ መፅሃፍ አድርጉት
@SelamGize-n3t
@SelamGize-n3t 6 сағат бұрын
Fatan ybrtal aezat madanyalm yrdaut
@HelenGebremedhin-r2z
@HelenGebremedhin-r2z 6 сағат бұрын
Betam Des tlalachu
@HelenGebremedhin-r2z
@HelenGebremedhin-r2z 6 сағат бұрын
Betam Des tlalachu
@AmanuelDemoze
@AmanuelDemoze 7 сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lhaile1499
@lhaile1499 7 сағат бұрын
❤❤ጌታ እየሱሰ ይባርኻችሁ 🎉🎉ትዳራችሁ ይባረኽ ፍቅር ነው ትልቁ መሰረት ሁሉ ብሄር የእግዚአብሄር ፍጥረት ነው እናንተ የዘመኑን ቄሰ ፖሰተር ሙፍቲ የወደቀበት ዘመን🙏🏽🙏🏽 የእናንተ ፍቅር የተመሰረተው በንጹህ ፍቅር ሰለሆነ አበበ አፈራ🎉❤ ተባረኹኹኹኹ
@zhe5210
@zhe5210 8 сағат бұрын
Tebareku weledu kibedu
@mulugetadelelegn2107
@mulugetadelelegn2107 8 сағат бұрын
ያልፍል የማያልፍ ነገር የለም
@mulugetadelelegn2107
@mulugetadelelegn2107 8 сағат бұрын
የተጎዳ የተገፋ ቀን ይወጣለታል ተመስጌን የድንግል ማሪያም ልጅ ያዉቅበታል
@Hybdjdj
@Hybdjdj 8 сағат бұрын
Des ylalu
@Hybdjdj
@Hybdjdj 8 сағат бұрын
❤❤
@TigrayTigraway-p3x
@TigrayTigraway-p3x 8 сағат бұрын
ስነ ሰረአታቸዉ አለባበሳቸ ደሰ ሲል ያምራሉ ፈጣሬ አይለያቹ እኔም በስደት አገረ ሁኘ በ ሩቅ ፍቅር ተሰቃይተናል አንድ ቀን ግን አንደምንገናኝ በለ ሙሉ ተስፋ ነን ከ ፈጣሬ ጋ
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 9 сағат бұрын
ልጆቼ እንዳንቺ አስተዋይና ቀልጣፋ አምላክ ባደረገልኝ
@senafekeshwgiorges2058
@senafekeshwgiorges2058 9 сағат бұрын
እምነታቸው በጣም ጠንካራ ሰለሆነ እግዚብሔር የቀረውን የትዳር ዘመናቹሁ ይባረክ በትዳሬ መሳሳት አልፈልግም ያልሽው ከአምላክ ባታች መኖሪያ ነው። አንተም በዚያ በክፉ የጦርነት ጊዜ እሽ ብለህ በመታዘ ዝህዋጋ ከፍለሀል ተባረክ እውነተኛ አፍቃሪ ነህ አ ሰግናለሁ ተባረኩ❤
@AhmedNurhusyn
@AhmedNurhusyn 9 сағат бұрын
ኡስታዝ ያሲን ኑሩ አስደናቂ ሰው ነው ይቅረብልን ፕሊስ
@elisabethatifra7115
@elisabethatifra7115 9 сағат бұрын
Egziabher embashin yabisewu!!!
@mulualemayehu6576
@mulualemayehu6576 9 сағат бұрын
ድምፅዋ ይደብራል
@rahelhalefom1327
@rahelhalefom1327 10 сағат бұрын
በጣም የሚገርም ፍቅር እግዚአብሔር ዘመናችሁ ይባርክ❤❤🎉🎉🎉
@hawitasew3568
@hawitasew3568 10 сағат бұрын
Im glad to see you Dr Abiy Tadesse. May God bless you more, Aywesedibik. Thank you, Gize, for this show.
@biniyamfekadu435
@biniyamfekadu435 10 сағат бұрын
እንደነዚህ የወጣት አስተዋሪ ዘመኑን የቀደሙ አይቼ አላቅም ሚገርም አስተማሪ የሕይወት አጋጣሚ ነው
@AfOMIY4938
@AfOMIY4938 10 сағат бұрын
ምነኛ መታደል ነው ቅመም የሆነች ሴት ተባርኪ ወድሜ እርጋታህ ሳታገባት ሙሉ እምነትህን ባሳ መጣል ዋው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@nigussiedadech8892
@nigussiedadech8892 11 сағат бұрын
ትምጣ
@nigussiedadech8892
@nigussiedadech8892 10 сағат бұрын
በጦርነቱ ምክንያት ትንሽ ለሻከረው ለአማራ እነ ትግራይ ህዝቦች ትልቅ ትምህርት ነው ሰለዚህም በምትችሉት ፐላንት ፎርም ብታሰተምሩ ሌላው ፓስተር ቸሬ እነ ትግሰት ዋልታ ንጉሰ በትንሹም የነሱን አይነት ህወቀት ይታያልነ ለወጣት ጥንዶች ረሌሸን ሸፐ ጀምሮ ግንዛቤ ብትሰጡ ሌላው ማራኪ ሾ ላይም አንዳንዴ ብቅ ብትል በተጋባዥነት በመጨረሻ ለምሳሌ 20 30 ebs ያሉ ፕሮግራም ያላቹህ ብታቀርቡ እላለሁ ፍቅራቸውን ያብዛ በልጅ ተባረኩ ,
@zufangebrekidan220
@zufangebrekidan220 11 сағат бұрын
min aynet jegina set nat
@fereselamtadesse5753
@fereselamtadesse5753 11 сағат бұрын
ኢቺናት የኛ ኢትዮጲያ ፍቅር ከሁሉ በላይ ነው ፍቅር ደስይላ ፓለቲካ ዘሩ ይጥፉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@Konjo-pp5v
@Konjo-pp5v 11 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክህ ዶክተር አብይ❤❤❤❤❤ አመሰግናለሁ
@yibekalbelachew637
@yibekalbelachew637 11 сағат бұрын
በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ፣ታሪክሽ ለብዙ ሴቶች መማሪያ ይሆናል ። ጠንካራና ታማኝ ልጅ ለመሆንሽ ሌላ ማስረጃ መጥቀስ አያስፈልግም ። ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ! በጣም ነው የምታስቀኚው ።
@kbeshir3986
@kbeshir3986 11 сағат бұрын
አላህ የበለጠ ፍቅር እና በረከት ከረጅም ዕድሜ ጋር ይስጣቹ። እናንተ እውነት እና መንገድ ናችሁ። ልብ ያለው ልብ ይበል።
@yenayena8676
@yenayena8676 11 сағат бұрын
ይሄ ቆሻሻ ፓለቲካ እኮ መው እንጅ እኛ እንዋደዳለን
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 11 сағат бұрын
እውነት ብዙ ተካራ ሀይማኖተኛ ሰዋ አለ ልጅቷ ግን የትንሽ ትልቅ ናት ጀግና ነና ንግግራ ስረአቷ ትትነዋ ዋው ልጁም እንደዛ ቁፍጥን ያለ ጅንን ያለ ወንድ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ይብዛችላሁ ፓለቲከኞች እግዚአብሔር ያትፋችሁ
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 11 сағат бұрын
የኢትዮጵያን ፊልም ባለሞያዎች የት ናችሁ ለምን ድርሰት እውነተኛ ታሪክ እዚህ እያለ
@mengistuteshale1776
@mengistuteshale1776 11 сағат бұрын
Timta