ባዶነት ሲሰማችሁ ብቻችሁን ስትሆኑ ይህን በሉ። Kesis Ashenafi G.mariam.

  Рет қаралды 10,873

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@yalem2598
@yalem2598 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የኔን ሂወት ማድረግ ያለብኝን መንገዱን ምን እንደሆነ ነው ያስተማርከኝ መልክቱ ለሁሉም ቢሆን ለኔ ብቻ እስኪመስለኝ በጥልቅ ነው ያዳመጥኩህ ክብር ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን
@ወርቄከበደ
@ወርቄከበደ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn amen amen amen
@edlwondale3079
@edlwondale3079 Жыл бұрын
ላሰተማረን ለመከረን ለእውል እግዚአብሔር የመስገን ቀሲስ የእድሜ ዘመኖትን ይባርክሎት
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው Жыл бұрын
🌿🍀የማለዳ ጣፋጭ የሕይወት ቃ🌱 ያዕቆብ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ነገር ግን ጸጋን አብልጦ ይሰጣል፤ ስለዚህ፦ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፥ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል ይላል። ⁷ እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 የተወደደ ቀን ይሁንላችሁ🙏🙏🙌
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
አሜን
@meronambaye5845
@meronambaye5845 10 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@meronambaye5845
@meronambaye5845 10 ай бұрын
@@serkalemgoche6409 አሜን
@meronambaye5845
@meronambaye5845 10 ай бұрын
እሜን33
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo Жыл бұрын
መምህርዬ ቃለሂወትን ያሰማልን ኑርልን ቃሉ ከወትት ከማር ይጣፍጣል ማስተዋልን ይስጠን አሜን እሽ እንሳተፍ አለን ለደሞዚ
@እሙየክርስቶስልጅ
@እሙየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
❤❤
@mery-w4l
@mery-w4l Жыл бұрын
❤😍
@firahunda4486
@firahunda4486 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን🙏
@webet2273
@webet2273 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለቃሉ ባለቤት ለእግዚህአብሄር ይሁን አባትሆይ ጨለማዬን ብርሀን ትለዉጠዉ ዘን እለምንሀለሁ ወደአንተ የምገስግስ ብርቱ ስዉ አርገኝ ስራኝ የኔ ጌታ ኢየሱስ በልቤላይ ንገስ ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@rushaandarge2962
@rushaandarge2962 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ባዶነት እየተሰማኝ ዋልኩ አመሸሁኝ እኔኮ ምንም ነኝ ባዶ አይገለጸኝም ቀልዬ እየተንሳፈፍኩ ይሰማኛል ጌታዬ ጎኔ ደጋፊዬ ሆይ ዝም ብዬ ልጠብቅህ ስራህን የሚሰማኝን ታዉቃለህ አልኩኝ በቃ ከሱ መጠበቅ ብቻ ምንም አቅም የለኝ ችሎታ እዉቀት ከሁሉ ባዶ ያለኝ ጌታዬ ብቻ እንደ ፈቃድህ አድርገኝ እኔ ተፍረክርኬ አለኩኝ ደግሞ ባዶነት ስለተሰማኝ ጌታዬን አሳዝኜዉ ይሆን ብያለሁኝ ብቻ ክብር ይግባዉ ምድርም ባዶ ነበረች እንዲሁ እኔም የጌታ ምድር ባዶ ሆኛለሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው Жыл бұрын
❤አሜን❤
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ Жыл бұрын
ባዱን ሰጋዩ ለሀጢያት የተገዛሁ ባዱ ነኝ ጌታ ሆይ ብረሀንህን አብራልኝ ባዶነቴን በጌታዪ ይሙላል አምናለሁ ከጥልቁ ያወጣህኝ ሆይ ጨለማይን አብራ አሜን፫🤲🤲🤲ከሁሉ ባዶነኝ ስረኝ እንደገና ክርስቶስ ሆይ ይህ መልክት ለእኔነው ዛሬ አባታች ቃለ ህይወት ያሠማልን 😘😘😘
@AT-mr1od
@AT-mr1od Жыл бұрын
በጌታችን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ያጠናክራል እኛ ክርስቲያኖች በክርስቶስ መንፈስቅዱስ ሙሉ ሰው ያደርጋል
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
@እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው Жыл бұрын
❤አሜን ከኔ የሆነ ምን የለኝም ሁሉ ካንተ ና ባንተ ነው ጌታ ሆይ እኔ ባዶ ነኝ ሙላቴ ክብርም ሰው መባሌም ባንተ ነው ስምህ ብሩክ ይሁን ጌታዬ እግዚአብሔር አባቴ ❤ ❤ ጸጋ ይብዛልህ 🥰🥰🥰🥰 ምን አለኝ ብለክ ነው ደጃፌን ምትመታው እኔ ደካማ ነኝ አንተ ቅዱስ ጌታ ከንግዳ አላርስም ምንጤፌን በእንባ መንጦላዬቴን ከፈተህ በምህረት ግባ ❤❤❤🎉
@tzkerniyegziyo
@tzkerniyegziyo Жыл бұрын
ቸሩ ሆይ እሄን ቅዱሱን ቃልህን እንዲሰማ ስለፈቀድክልኝ ስላስተማርከኝ አመስግንሃለው መምህሬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@mesi557
@mesi557 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይባርኩን ✝️ የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይጻፍልን❤💓🌾
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ Жыл бұрын
ሰለ ኩሉ ነገር እግዚአብሔር እምላክና ይመሰገን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር መምህርና❤❤❤
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
እንደው ቃለ የለኝም የግሳፄዎ ለትምህርቶ እኔን ሀጥያተኛዋን እንዳልታበይ ትምህርት አባ እድሜዎ እንደማቱሳላ ያርዝምልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ❤
@serkalemgoche6409
@serkalemgoche6409 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ያድልልን በረከትዮት ይደርብኝ አባ ንስሀ መግባት እፈልጋለው
@urud8496
@urud8496 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ለቤተክርስቲያን ሐበረከት ብለን ካነሳነው ላይ የኔ ብጤዎችን መርዳት ይቻላል ወይስ በግል ሌላ አስተን ነወ እርዳታ ለሚያስፈልጋቸው መርዳት የምንችለው
@hah-zd9fm
@hah-zd9fm 3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋ በረከትን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን፫
@mlkKifle
@mlkKifle Жыл бұрын
የ እግዚያብሄር ስራ ድንቅ ነው ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን ዛሬ በጣም ጭንቅ ድብር ብሎኝ በምንም ባዶ ነኝ ልጆቼን ከማሳደግ በቀር ብቸኝነቱ ድካሙ ሁሉ ነገር ጌታዬ ሆይ አግዘኝ አጽናናኝ ብዬ ስልኬን ክፍት ሳደርግ ለኔ የሚሆን ትምህት አገኘሁ እግዚያብሄር በርሶ ላይ አድሮ አስተማረኝ ቀሲስ እድሜና ጤና ይስጦት
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 Жыл бұрын
እውነት ነው ቀሲስዬ የምታስተምረው እውነት ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Enkan beselam metu abetechnn Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ
@ሰደተይልሂወትኮይንለይ Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አንደ ፊቃድህ አድርገኝ❤
@assiassi9863
@assiassi9863 Жыл бұрын
ስላም ይብዛ በክርስቶስ ቀሲስ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@tube5986
@tube5986 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን አባታችን
@smret5569
@smret5569 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ilovemommom3040
@ilovemommom3040 Жыл бұрын
በእዉነቱ ቃለህይዉትያሰማልንን አባታችን
@TiruyeMengistu
@TiruyeMengistu 5 ай бұрын
ጨለማማማማማ እባክህወደ ቤትህ ምራኝ እባክህ እንደገና ስራኝ።
@TiruyeMengistu
@TiruyeMengistu 5 ай бұрын
ጨለማማማማማ እባክህወደ ቤትህ ምራኝ እባክህ እንደገና ስራኝ።
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ጸጋዉን ያብዛልሕ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰❤❤❤❤🥰❤🥰❤❤❤❤🥰🥰❤❤🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@FitawAhferom-gx8qw
@FitawAhferom-gx8qw Жыл бұрын
ደስሲል ማፅናናት ትምህርትህ በጥሩነው እድሜ ይስጥልን
@tigistmammo8429
@tigistmammo8429 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Memhirachin kale hiwetin yasemalin Egziabher yistlin Selamotin Tsegawotin yabzalin!!!
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤ እግዚአብሔር ክብር ለሰ ይውን ለቃሎ ባለቤት አፂያተኛ ልጁ ይቅርባይ አምላክ ይቅር ይበለኝ የፍቅር እጆቹን ይዘርጋልኝ እድሜ ጤነ ይስጥልን መምህር ቀስሲ
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 Жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ❤❤❤
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Amen amen amen egziabher yetmesgen yihun sel mayinger setotaw hulum ⛪❤️👏🙏🤲
@zewdnesh4830
@zewdnesh4830 Жыл бұрын
አሜን አፅናኝዬ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በውስጤ ስራ ።ቃለህይወት ያሰማልን ቀሲስ
@mahideralene1579
@mahideralene1579 10 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን!!!
@HabibaKabadi-yl2
@HabibaKabadi-yl2 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜና በጤና ይፀብቅልን ለአባቶቻችን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን3 ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገናችን ይሁን
@meronambaye5845
@meronambaye5845 10 ай бұрын
ቃለ ሕዉት ያሰማን
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 Жыл бұрын
❤ መምህርን እንደት ነው ማግኝት እምችለው
@mesretbelay2303
@mesretbelay2303 Жыл бұрын
ቃለህይዐት ያሰማልን ቀሲስ
@kalkidanyeshanew5332
@kalkidanyeshanew5332 Жыл бұрын
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@liya7235
@liya7235 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Hulu nagere kante new yehonew menem yememkabt neger yelgnm leskond mekoyt alchlm kalnt tesfaye telk new hiwoten endemserw🙏🤲👏⛪🙇🙇🙇❤️
@sabatsegat3182
@sabatsegat3182 Жыл бұрын
Amlakey kalehubet chger chelema yehiwetye msklkl ebakeh tariken keyrew😢
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ
@አብነቴሁኚኝእናበኢየሱስእ Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen kali hiwot yasemalin abbatachin
@blienguley3037
@blienguley3037 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@milanabood5582
@milanabood5582 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማለን❤❤❤❤
@ethio6437
@ethio6437 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@haliluyaelbitel692
@haliluyaelbitel692 Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@ErkabAmare-zc1bx
@ErkabAmare-zc1bx Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@afomiaafomias4950
@afomiaafomias4950 Жыл бұрын
Kale Hiwot yasemalen, Amen Amen Amen ❤️
@tsionassefa3781
@tsionassefa3781 5 ай бұрын
Egzhabher yemesgen Jesus Christ Yalu badonete ayesemawem enanesegnale kisses ❤
@danatfikirtmuzmile3823
@danatfikirtmuzmile3823 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏 የጨለመብኝን አብራልኝ ጊታዬ ሆይ ልውል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይውን ለዘለአለም አሜን ፫ ❤❤❤🙏🙏🙏
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
መምህሬ
@fikrutenaw4511
@fikrutenaw4511 Жыл бұрын
kalhiwot yasemalin kesis
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 Жыл бұрын
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 እግዚአብሔር ይመስገን🙏 የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ❤🙏የተማርነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
@zenayegebrehiwot1220
@zenayegebrehiwot1220 Жыл бұрын
Memeheri segawune abezeto yesetehe medehene aleme: memeheri seleyuleghe weletesadeke belachehu nesehe lemegebate yabekashi belughe:
@etm2906
@etm2906 7 ай бұрын
Tebarek wondme!
@tgyitbarek7974
@tgyitbarek7974 Жыл бұрын
Amen kale hiwot yasemalen
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 6 ай бұрын
Amen Amen Amen Qaleheywet yasemalen Abatachin
@akberethaile9072
@akberethaile9072 Жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️❤️
@leilamroueh2643
@leilamroueh2643 9 ай бұрын
🤗🤗🤗🤗🤗🤗🙏🙏🙏🙏🙏
@Helu7797
@Helu7797 Жыл бұрын
kalehewot yaaemalen
@mytab1102
@mytab1102 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰመልን የሁላችንንም ልቦና ይክፈትልን ፀጋውን ያብዛልህ ተወዳጅ ቀሲስ
@Most3697
@Most3697 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ያሰማህ
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@genetfessehaye8317
@genetfessehaye8317 Жыл бұрын
❤❤❤
@እሙየክርስቶስልጅ
@እሙየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
❤❤❤❤
@እሙየክርስቶስልጅ
@እሙየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
❤❤❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
🥰❤
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Amen amen amen 👏⛪🤲🙏
@JasikaJasika-vn8el
@JasikaJasika-vn8el 9 ай бұрын
Amen amen amen
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 Жыл бұрын
Thanks a lot!
@leilamroueh2643
@leilamroueh2643 9 ай бұрын
Amen amen
@AzebAbrham-r4g
@AzebAbrham-r4g Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋህን ያብዛው❤
@ህይወቴኢየሱስነው
@ህይወቴኢየሱስነው Жыл бұрын
Amen❤
@yeye3503
@yeye3503 Жыл бұрын
Amen
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!!❤❤❤
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ
@ጌታዩኢየሱስክርስቶስአምላ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን🤲🤲
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@Eyerus-er5ih
@Eyerus-er5ih Жыл бұрын
Egizabiher Yimesigen Amen Amen Amen Yihun yideregilin Qale hiwotin yasemalin Tsgawin yabizalachu memihir ❤❤❤❤❤❤
@kidankidan2739
@kidankidan2739 Жыл бұрын
አሜን! ቃለ ሂወት ያስማልን
@betelhemhaymanot340
@betelhemhaymanot340 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@እሙየክርስቶስልጅ
@እሙየክርስቶስልጅ Жыл бұрын
❤❤
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nigistelenineba9691
@nigistelenineba9691 Жыл бұрын
Thanks
@agapezeortodox
@agapezeortodox Жыл бұрын
Egzeabeher yibarkh
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
@@agapezeortodoxአሜን አሜን አሜን
@yodittadeseabraham432
@yodittadeseabraham432 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@samriatube1683
@samriatube1683 Жыл бұрын
❤❤❤amen amen amen
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆነ በባዶው ህይውቴ ስራበት እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን💚💛❤️አሜን ቃለኽይወት ያሰማለን በፀሎት አስቡን ወለተ ማርያም እና ባለቤቴ ወልደ ገብርኤል ብለዉ አባታችን 🙏🙏🙏
ነገር የማይሳካ ሲመስል ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi
27:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 38 М.
በእሳትና ውሃ ባለፋችሁ ጊዜ ይህን ስሙ። Kesis Ashenafi G.mariam.
18:38
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 6 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 253 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 40 МЛН
БЕЛКА СЬЕЛА КОТЕНКА?#cat
00:13
Лайки Like
Рет қаралды 2,5 МЛН
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
33:42
ትልቅ አምላክ ፊት ትንሽ ነገር አትለምኑ። Kesis Ashenafi
27:38
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 25 М.
የልብሽን ሃዘን ለመጣል። Kesis Ashenafi G.mariam.
21:52
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 4,4 М.
እያወቀ ይጠይቃል ዲ/ን አሸናፊ መኮንን Eyaweqe Yeteyeqale Deacon Ashenafi Mekonnen
55:05
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 3 М.
እግዚአብሔር መልስ እንዲሰጣችሁ ዝም በሉ።  Kesis Ashenafi G.mariam.
19:56
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 15 М.
ተራራ የሆነባችሁ ምንም ነገር ቢኖር ይህንን በሉ። Kesis Ashenafi
21:23
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 16 М.
አምላካችሁ ሲፈልጋችሁ የምታዩት ምልክት።Kesis Ashenafi G.mariam.
20:24
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 10 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН