በዱባይ አረቦችን መስለን አሳለፍን

  Рет қаралды 56,124

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

heni and tsi - ሄኒ እና ፂ

Күн бұрын

Пікірлер: 293
@heniandtsi
@heniandtsi 7 ай бұрын
የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545 👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g
@AAaa-hz7gv
@AAaa-hz7gv 7 ай бұрын
ለሞድነዉ የቴሌግራም ሊኩ የማያስገባዉ
@YoditGoitom-y1d
@YoditGoitom-y1d 7 ай бұрын
👉👉👉👉👉👉👉🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣abela menew yakorefe hetsan leg mesele kkkkkkkkkkk🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@alemmihretualem2193
@alemmihretualem2193 7 ай бұрын
Yene mirtoch abel gin tew erf ende besak bezat deme kef endayilbk😂😂
@abebabelda1319
@abebabelda1319 7 ай бұрын
ሄኒ አረጀህ እኮ ፂዪ ብታይክ አታቅህም ምነው ኢትዮጰያዪ አትልም ማሪኝ ❤ስደት ለማን በጀ ❤ማን እዳገር ማን እንደናት
@selamgirma-x7k
@selamgirma-x7k 7 ай бұрын
አቤል ነው የሰቀኝ ጭራሽ አልቸለም😅
@MilonBd-ih7sb
@MilonBd-ih7sb 7 ай бұрын
ሳኡድ አርቢያ ይለምን ሙከይፉ ገጠር ለሚሰሩ ልጆች ትልቅ ክብር አለኝ ይህን ሁሉ ሙቀት ችለው😢😢😢😢
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 7 ай бұрын
100 እናስገባው ሄኒን አይከፈልበትም❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
አሽደምሪኝ❤❤❤
@AmaniAdore-hw9hu
@AmaniAdore-hw9hu 7 ай бұрын
አቤል በራሱ ቻናል ይምጣ የምትሉ ላይክ
@SesenBrhanu
@SesenBrhanu 7 ай бұрын
ማለት 😂ማለተይ ቻናል እንዳለው ኣታውቂም
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
​@@SesenBrhanuደምሪኝ❤❤
@የማርያምነኝ2131
@የማርያምነኝ2131 7 ай бұрын
😂😂😂200 ሺህ ሰብ_ ሊገባነ ነው በራሱ ይምጣ ገና ክክክ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 7 ай бұрын
@@የማርያምነኝ2131 ደምሪኝ
@Netanteseume
@Netanteseume 7 ай бұрын
ማን እንደ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላሟን ይመልሰልን
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 7 ай бұрын
ሄኒ የኔ ትልቅ ወንድም ባባ ስትል ከአፍህ ማር ጠብ ይላል ታድላችሁ አላህ ረጅም እድሜ ከፍቅር ከጤና ጋር ይስጣችሁ ፍቅር የሆናችሁ ፋሚሊወች ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mebiratianabo8577
@mebiratianabo8577 7 ай бұрын
ኤራ እዮብ በናት በ መሀል ከ ረዱ ጋሪ እየመጣክ ቢሆን ይመረጣል ረዱዬ ፍቅር ናፍቀናለች የምትሉ በ ላይክ 👍
@zenabAlmare
@zenabAlmare 7 ай бұрын
እሱኮ ዱባይነው እሡ ኢት ነች😊
@በቃ
@በቃ 7 ай бұрын
​@@zenabAlmare ግን አልተመለሱምዴ
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md 7 ай бұрын
የአቤል ወሬው ፈታነው የሚያረገው ደሥ ትላላችሁ
@Zinatibrahim-z4r
@Zinatibrahim-z4r 7 ай бұрын
እናተስ ለመዝናናን ነው የመጣችሁት እኛ አለን አደል በዚህ ሙቀት ላይ የመዳም ምላስ ተጨምሮ መጨለላችን ነው አማኑኤልን ሰፋ አድርጋችሁ አሰሩልን ወገን ለወገኑ ደራሽ ነው
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 7 ай бұрын
በጣምእጅ
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 6 ай бұрын
አንቺ ሙቀት ቤት የገኝሻል ኤሲ አላልሽ አይደል እንዴ እቤት ውስጥ ነው ውጭ ነው ምትሰሪው
@KsannksaksaKsannksaksa
@KsannksaksaKsannksaksa 5 ай бұрын
ውዱችየ እኛ ወደሳውዲ ስንመጣ ከዚህ በላይ ነበር መኪናው የሚዘለው በጣም ፈርቸነበር ግን በእግዚያብሄር ቸርነት አለፈ እግዚያብሄር ይመስገን ተመስገን አለፈ ደስትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nunu-jv8er
@nunu-jv8er 7 ай бұрын
ቃልኮ ማነዉ የቃል አለባበስ የማምረዉ እንደኔ የኔዉብ ልታይልታይየማትል ወርቅናናት
@ዩትብ
@ዩትብ 7 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤ አቤል የቤተሰቡ ድምቀት አምሮባችሁል አይለያችሁ ከአረቦቹጋ ተመሳስላችሁል
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 7 ай бұрын
እየብ እርዱን ይዘህ ቢሆን የተሻለ ያምርብሀል አሁንም አምርብሀል ማነው እደኔ ለነዚህ ውድ ቤተሰቦች የሚሳሳ ይጨምርላችሁ ፍቅሩን ሙቀት አስመርርን
@rahmetuae5467
@rahmetuae5467 7 ай бұрын
❤❤❤
@Hawaahemeda-nz6ts
@Hawaahemeda-nz6ts 7 ай бұрын
@@rahmetuae5467 👌👌👌
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 7 ай бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እንኳን በሰላም ወደ ሀገራቹህ ተመለሳቹህ እኛንም ለሀገራችን ያብቃል😍😍😍💚💛❤🙏🙏🙏
@alemhabeshawit3381
@alemhabeshawit3381 7 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔርን አቤል በሚያወራው ወሬ እንባዬ እስኪፈስ ነው የሳኩት በጣም ነው የሚያስቀው ቀኔን አስደስተኸው ዋልክ አመሰግናለው
@ቅዲስት
@ቅዲስት 7 ай бұрын
እኛን ብሎ ዱባይ ኖዋሪ ከሞል ውጭ የምናቆ ነገረ የለም መታቹሁ ስላስጎበኛቹሁን እናመስግናለን
@መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ
@መቅዲጎንደሬዋ-ገ1ከ 7 ай бұрын
እኮ😂😂
@mednaseeit211
@mednaseeit211 7 ай бұрын
አቤላ ያኮረፈ ይመስላል በተረፈ ታምራላቺሁ አቤላም ነራሱ ቻናል ይምጣል
@HelmaHemsu
@HelmaHemsu 7 ай бұрын
አራ ሄንሻን❤❤❤❤100 k እነስገበው ወለህ
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 7 ай бұрын
አገሬ ላይ ጥምጥም ነው እምልባት አለ እውነትህን ነው ማን እንደ ሀገር አየሯ በየወቅቱ ምጥን ያለ
@Zabibah-mc4tb
@Zabibah-mc4tb 7 ай бұрын
እዮብ በጣም አምሮብሃል ማሽአላህ 👌
@ሠሚራወሎየዋ-ደ6ቀ
@ሠሚራወሎየዋ-ደ6ቀ 7 ай бұрын
የሂኖክ ጥምጣም ነው ያሳቀኝ ክክክክክክ 😅😅😅 እዮባ እረዱን አምጣልን ኧረ በህግ አምላክ ናፍቃናለች ይምር😢😢😢
@kidistfentaw8200
@kidistfentaw8200 7 ай бұрын
በረሀውን ሲያይ ማነው እንደኔ የያን የተረገመ ምንገድ ያስታወሰ 😢😢😢😢 ከዛሬ አራት አመት በፍት ነው የመጣሁት በየቀኑ አስታውሰው አለሁ በብሀር የመጣችሁ በርግጠኝ ነት ታስታውሳላችሁ😢😢😢
@በቃ
@በቃ 7 ай бұрын
እረገጥንው አራጎን አይይይ እስኪ ተይኝ ያ ሙገድ
@EyerusZewdu
@EyerusZewdu 7 ай бұрын
አቤላ እውነትም እንዳልከው በቃ ልጅህ እረስቶሃ ሙቀቱ ለብልቦሃ የኔ አባት ፈታ እኮ ነው ምታረገን 🤣🤣😂😂😂😂😂
@znteznte965
@znteznte965 7 ай бұрын
አቤል ፈገግ ነው የሚርገው ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉🎉
@temimatemima3730
@temimatemima3730 7 ай бұрын
እዮባ ጥምጣሙ አምሮብሃል
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 6 ай бұрын
ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቀችሁ
@marimamarima6303
@marimamarima6303 7 ай бұрын
እዮባ ጥምጣሙ በጣም አምሮበታል😂
@fdgf9922
@fdgf9922 7 ай бұрын
ሙቀቱ ምን እዳስመሰላቸው እማማ ሀገሬ ማን እደሶአ😂😂😂
@heyat3635
@heyat3635 7 ай бұрын
ውበት ሲለካ ቢውል ማን እንደ ኡመተ ኢሰላም ሡብሀን አለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lubabaseid808
@lubabaseid808 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 7 ай бұрын
ዋዉዉዉዉ እኛን ዉሃ በላን እኛም ብሎ ዱባይ ነዋሪ 😂😂ቱ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@منهجالسلفية-ع3ل
@منهجالسلفية-ع3ل 7 ай бұрын
አሁላይ መምጣት አልነበረባችሁም ሙቀቱን አችሎትም በብርዱ ሰአት ቢሆን ወቶ ለመዝናናት ያመቻል በጣም ደስ ይላል
@ፈሩሂወሎየዋ
@ፈሩሂወሎየዋ 7 ай бұрын
ተኛ የተረፈ ነው አባቴ ወላሂ እውጭ ስወጣ አረቦቸጋ ባልመለስ እላለሁ ይችን ለመዳት
@KadraKadra-pb7ox
@KadraKadra-pb7ox 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች እነዝ ፍቅር የሆኑ በተሰብ 100 እናስገባቸው❤❤❤❤
@Jam-km4cy
@Jam-km4cy 7 ай бұрын
ቃልየ ግን ልጂሽን የት አርገሽ ነው ?
@fatuma7299
@fatuma7299 7 ай бұрын
ሄኒና እዮብ አለባበሳቺሁ አምሮባቺሆል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MuluMulu-rn5fd
@MuluMulu-rn5fd 7 ай бұрын
በሠላም ተመለሱ ወንድሜ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 7 ай бұрын
እውነት ለኛ እራሱ ብዙ ነገር አሳያችሁን ደስስ ይላል
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 7 ай бұрын
አቤላ እንታገላለን እናሸንፋለን😅ኢትዮጵያዊነታችን😊
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ 7 ай бұрын
ሹክራን ሀቢቢቲ አላለም ለካ ቋቋዋን ለምዳችኃል ያሠላም 😂😂😂
@meretechhassni305
@meretechhassni305 7 ай бұрын
ኧረ እዮብ ረዱ ናፍቀች ወይኔ ❤
@MediDam
@MediDam 7 ай бұрын
ላቤላ ክፍቱለት በናታችሁበጠም ደስምል ልጁ ዉ❤❤
@hshdhnsnsn4471
@hshdhnsnsn4471 7 ай бұрын
አቤልን ቶለ መልሱት ከከከ😂😂
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 7 ай бұрын
እንኮንም ዱባይን አያችሁልን አሪፍ አሪፍ ቦታወቹን ኅብኝታችሃል❤❤
@BurtukanTafese-r8e
@BurtukanTafese-r8e 7 ай бұрын
Erde tanafikm Eyobi hulachi sewodachuu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️💪
@selamisare5466
@selamisare5466 7 ай бұрын
ማን እንደ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላሟን ይመልሰልን🙏በጣም ደረሰ የሚል ቤተሰብ ነው❤❤❤
@ገነትየማርያምልጅነኝያዛኝ
@ገነትየማርያምልጅነኝያዛኝ 7 ай бұрын
ማን እንደ ኢትዮጲያ እናታለም ሰላምሽ ይመለስልን
@LubabaNurye-i4u
@LubabaNurye-i4u 7 ай бұрын
Ene yegeregm. Ehn yakl balehabt nachhu malet nu. Birr bedrham menzro. Mznanat aykebdm?
@Yusratube-x1o
@Yusratube-x1o 7 ай бұрын
ወይኔ አቤል የአላህ ሁሌም ነው የሚያስቀኝ ወላሂ
@QerFfg-gk4kq
@QerFfg-gk4kq 7 ай бұрын
አቤል ጋር መሆንራሱ ምግብ ነው ይመችህ
@MonanajashNajash
@MonanajashNajash 7 ай бұрын
ማሻ አሏህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Shemet-c9v
@Shemet-c9v 7 ай бұрын
አይ አቤል ቀልዱ እኮ ዘና ነው ቃልየ ባለ ቀሚሷ 1ኛ
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 7 ай бұрын
Abel kale iydebrachum betam yaskal bless you all
@SaraHaylu-r5m
@SaraHaylu-r5m 7 ай бұрын
ትበላላችው የድባይ ስጋ መታችው መጠመቅ አለባችው ድባይ ውብ ናት ኖሬ ባታለው አብሶ ባህር ሮቿ ይመቻችው ቃልይ ውዴ እወድሻለው የዮባዬን ሚስት ለምን የለችም
@adesialelgn8316
@adesialelgn8316 7 ай бұрын
አሁንስ ተበላሻችሁ ። 😢 ያሳዝናል። ከየት ወደ የት የጠመጠማችሁትን 😢 አስተውሉት አይ የሰው ልጅ የነበረበትና ያለበትን የሚመጣውን ነገሮች እየረሳ ነው 😢
@sihamMohammed-fh6xc
@sihamMohammed-fh6xc 7 ай бұрын
እዬባ አምሮባችሁል ረዱ የት ነች😢😊
@Zade-h7p
@Zade-h7p 7 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ጋነ ሰያው ሰቄ ሚማጣው😂😂አቤልን 😊🎉😂😂
@Hanan-jr5pi
@Hanan-jr5pi 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ፈጣር አይለያቹ
@BezaAbe-fl1hn
@BezaAbe-fl1hn 7 ай бұрын
እኛገር ግመል ምልቶላችሁ ነበር እኮ❤❤❤❤
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 7 ай бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ስታምሩኮ❤❤❤❤❤❤
@Redu78978
@Redu78978 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ ጩህታችሁ😂😂😂😂
@darartudaratu1401
@darartudaratu1401 7 ай бұрын
Redu anchem naye dubaye
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 7 ай бұрын
ጥቅምትና ሂዳርላይ ነበርመምጣትየነበረባችሁ አሁንሞትነው
@NasirHayat-cq6yp
@NasirHayat-cq6yp 7 ай бұрын
እኔማ አቤል ነገሩ ያሰቃል😂😂😂😂😂😂
@emano5974
@emano5974 7 ай бұрын
አቤሎ ደብሮታል😂😂😂😂😂
@ayshah.885
@ayshah.885 7 ай бұрын
ማሻአሏህ ስታምሩ❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 7 ай бұрын
ሙቀቱ ወላሂ እኳን እናተ እኔ 7ት አመት የተቀመጠኩበት አልመሰለኝ😢
@SebrinaTube-qc7jc
@SebrinaTube-qc7jc 7 ай бұрын
የዱባይ ሙቀት ዱጃጂ መሽዊይ ነው ያስመሰላችሁ😂😂
@ነኝኮመንትአንባቢ
@ነኝኮመንትአንባቢ 7 ай бұрын
ወይ አቤል ዘና እኮ ነው ሚያደርገው
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 7 ай бұрын
ሳውድ ብመጡ ምን ልትሆኑ ነው
@kaltube6243
@kaltube6243 7 ай бұрын
አቤል እኮ የቤተሠብ ድምቀት ነው
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 7 ай бұрын
አቤላረዲ ለምን አልመጣችም
@zekiyatube954
@zekiyatube954 7 ай бұрын
ወይኔ አቤላ እንዲህ አዝግ ነህ 😂😂😂 ግመሊቱን ከዛም እየበላ ከዛ ከዚህ ሲያውነኝ ሲያዘሮኝ ዋለ አላለም
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይዟችሁ አላህብርታቱንይስጣችሁ
@madesign21
@madesign21 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ጎንደር ላሊበላ አክሱም ባህዳር ሄዳችሁ ማየት እንፈልጋለን 😅❤❤❤
@hayat227
@hayat227 7 ай бұрын
ክክክክአትናፈጭም ወየውበሳቅ😂😂😂😂
@sulihenur8784
@sulihenur8784 7 ай бұрын
በብርድ ቢሆን እዴት ደስ የል ነበር ሙቀት ግን ብዙም አይነፋም
@SelamSelam-l6v
@SelamSelam-l6v 7 ай бұрын
❤❤❤❤️❤️❤️👍ዎውው ስታምሩ 🎉🎉🎉🙏
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 7 ай бұрын
ከስደት መልስ ከእናዚህ ውብ እና ፍቅር ቤተሰቦች አንድ ቀን አብሬየችሁ በሰልፍ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር
@ነኝኮመንትአንባቢ
@ነኝኮመንትአንባቢ 7 ай бұрын
የግመሉ ነገር በጣም ነው የገረመኝ ቀስ እያለ ሲያወርዳቸው እኛ ቢሆን ፍጥፍጥ
@33-ስአዳይቱብ
@33-ስአዳይቱብ 7 ай бұрын
ማነውእደኔእረድዬየናፈቀችው❤❤❤❤❤❤❤
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob
@SubhanallahSubhanallah-xx3ob 7 ай бұрын
ወላሂ እንዴት እንደሳቃቹኝ ስትጮሁ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 7 ай бұрын
Hi there beza musket long slive lbseh endiet imokh enjoy ye Dubai musket yakelal Dubai des ylal❤❤❤❤
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn 6 ай бұрын
አቤት አቤት በዚህ ሰዓት ዱባይ ዪኬደል
@mkaa6766
@mkaa6766 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 mashalah Mashah mashalah 😂😂😂
@AseKonjo
@AseKonjo 7 ай бұрын
በዝ ሰአት አልነበረም መምጣት እንኳን,እናቴ እኔ አራት አመት ቆይቼ እንደተድስ የመጣስዉ አልቻልኩም በጣም ከባድ ነዉ ሙቀት
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 6 ай бұрын
በቃ ዱባይ 4 ኪሎ ሆነቺ ጉድ ነዉ🎉🎉🎉❤❤😂
@AlemAlem-vo2bn
@AlemAlem-vo2bn 7 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂ቦቴ ይገል😂😂😂😂
@mimekebede5623
@mimekebede5623 7 ай бұрын
እረ AC ተጠቀሙ እባካችሁ እኛም ቬጋስ ሀይለኛ ሙቀት አለ ግን መኪና ውስጥም እቤት ሻፕ ስናደርግም በAC ነው ሙቀቱ ን የምናውቀው ወደ መኪና ስንሄድ ብቻ ነው ኢዮብ እንጦጦ ፓርክን ሠላም በልልኝ ራሄል ጥቁር ልብስ ለሙቀት አይመከረም እሡ ነው በጣም የሚያስጨንቅሽ።
@newkw9034
@newkw9034 7 ай бұрын
ቃል ምነው ዝርክርክ ብለሻል 🙄🙄
@HewotMengst
@HewotMengst 7 ай бұрын
Wow yamral
@عليعلي-و4ع9ض
@عليعلي-و4ع9ض 7 ай бұрын
አቤላየ የሳቄምጭ
@ZubeydeAhmad
@ZubeydeAhmad Ай бұрын
Mashallah bxamm DASS ylal 😅
@MekdesMekdes-x9x
@MekdesMekdes-x9x 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እናንተ እንቁዎች
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 7 ай бұрын
ዋዉ ደሥ ይላል
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 6 ай бұрын
😂😂😂😂:ሁሉምቢያየው:ለኛያዝኑነበር
@walensa-q5s
@walensa-q5s 7 ай бұрын
እኛ አለን አደል አመታትን አስቆጥረን የምንኖር😘😘
@RollaMoll-n3k
@RollaMoll-n3k 7 ай бұрын
እና በብርዱ ሰአት ለምን አልመጣችው
@Ethenesh1
@Ethenesh1 7 ай бұрын
እዮባ እረዱን ይዘሀት ብቴድ ታምሩ ነበር
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 7 ай бұрын
ውይ አቤል😂😂😂😂😂😂😂
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube 7 ай бұрын
ኧረ ጥምጣም አምሮባችሀል
@AASemaShafi
@AASemaShafi 7 ай бұрын
እኔን የሚያሰቅኝ አቢል ወለሂ 😂😂😂
ወንድማችንን ተጫወትንበት
15:46
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 91 М.
ረዱ ለሽምግልና ልብስ መረጠች
20:52
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 134 М.
Хаги Ваги говорит разными голосами
0:22
Фани Хани
Рет қаралды 2,2 МЛН
ልጄን ለልደቱ ሰርፕራይዝ አረግነው (አልቅሶ አስለቀሰን )
19:05
ወደ ውዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ መጣን
13:56
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 85 М.
Boniyee Hamza Sheek Jabir Wal Lola Live Irraati Qaman Kiya Maltu Si Galche Jate Boniyee Mohammed Are
15:55
ሔኖክን ሰርኘራይዝ አደረግነው
17:42
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 97 М.
ደስ የሚል ግዜ ከዮ እና እና ኤሚ ጋር @yoeemy 🥰🥰🥰
14:37
Kirubae - ሼፉ እና ሚስቱ
Рет қаралды 160 М.
ለወንድሞቼ ማርገዟን ሲሰሙ አበዱ
19:21
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 138 М.
ውሀ ላይ በሞተር የማይረሳ ጊዜ አሳለፍን
31:01
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 94 М.
ከልጆቻችን ጋር መጣንላቹ
12:49
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 82 М.