በገዛ ሚሰቱ የታገ አባወራ // በተኛበት መሽ በአእሳ አቃ

  Рет қаралды 138,867

Single /ሲንግል

Single /ሲንግል

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@Diamonds8011
@Diamonds8011 10 ай бұрын
ሌባና ወንጀለኛን እየተከታተልን የምናጋልጥበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እያደረጋቹህ አበረታቱን kzbin.info/www/bejne/d5ialJmIfbeMmpYsi=jHzOgZHObs-ln9LH kzbin.info/www/bejne/d5ialJmIfbeMmpY
@Salamiye
@Salamiye 10 ай бұрын
ወንድሜ ላገኘሁ ፈልጌ ነበር በምን ይቻላል ያለውት አረብ አገር ነው በጣም ፈልጌአለሁ😢❤
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
ይቅርታ አላለችም ይች ደደብ ይችን እርግጥ አድርጎ ነበር ሰባብሮ መጣል ነው
@belaineshshafenew9999
@belaineshshafenew9999 10 ай бұрын
በጣም አድናክህ ነይ በርታ ጎበዝ
@youjab3603
@youjab3603 10 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዜድነኝአባቴንናፋቂ
@ዜድነኝአባቴንናፋቂ 10 ай бұрын
እሽ ወንድማችን በርታልን እራስህን ጠብቅ 😘❤️❤️❤️❤️ ጀግና ነህ ማሪያምን💪💪
@አድስህይወትዩቱብ
@አድስህይወትዩቱብ 10 ай бұрын
ማነው ይሄን ጋዜጠኛ ስወደው፦ ጀግና💪💪💪💪💪
@ትግስትፀጋየአያሌውአያሌው
@ትግስትፀጋየአያሌውአያሌው 10 ай бұрын
በጣም አዉ ጀግናነዉ
@jmela5844
@jmela5844 9 ай бұрын
መውደዲ ብቻ ፍቅር ያዘኘ❤
@toybamhmmed8632
@toybamhmmed8632 8 ай бұрын
እኔ በጣምነዉ እምወደዉ❤❤❤
@LishanGizaw
@LishanGizaw 6 ай бұрын
❤❤❤
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 10 ай бұрын
በአሁኑ ሰአት ከመንግስት ይልቅ ጋዜጠኞች ናቸው የሰውን ሂወት እየታደጉ ያሉት ጀግኖቻችን ናችሁ ለእናንተ ልዩ ክብር አለን 👍👈
@danyakadir5131
@danyakadir5131 10 ай бұрын
Betekekel
@tadyhyle9844
@tadyhyle9844 10 ай бұрын
አይ ፓሊስ ስም ብቻ ይዘው ጥቆማ ሲደርሳሽው ምን አገባክ ፓሊስ ስራውን ቢለቅ አይሻልም
@user-ri9hj9ez
@user-ri9hj9ez 10 ай бұрын
@@tadyhyle9844 ይገርማሉ የምር
@BerhanAlemu-es7fu
@BerhanAlemu-es7fu 10 ай бұрын
አተግባእናሞክረዉአይሰዉታዲያ ፖሊስ እያንዳዱ ግለሰብ ቤትይጠብቅ እምትናገሩትን እወቁ
@Aseya-zf2vg8hn1j
@Aseya-zf2vg8hn1j 10 ай бұрын
ትክክል
@EkramTube-l8o
@EkramTube-l8o 10 ай бұрын
እስኪ የሀብትሽ አድናቂዎች የትናችሁ ላይክ❤
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
የማናት መንቃራ አንችም ብሎ ነፃነት መሀይም
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 10 ай бұрын
እስኪእንያቹ 😀😀
@EkramTube-l8o
@EkramTube-l8o 10 ай бұрын
@@LeyoLeyo-i6n 🤣🤣ማናት
@mohammedseid-l8v
@mohammedseid-l8v 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@AsterElgaily
@AsterElgaily 10 ай бұрын
አንተ ልጅ ደግም ትለያለህ እግዚሐብሄር ይጠብቅህ
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528
@hgfhvvhhvhghjjjhh8528 10 ай бұрын
እኔ ምን ልሁን እናንተ ጋዜጠኞች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@ዘሀራይመር-ዀ7አ
@ዘሀራይመር-ዀ7አ 9 ай бұрын
Miset alaw
@beletechmelaku2847
@beletechmelaku2847 10 ай бұрын
አንተን የወለደች እናት ትባረክ ጋደኛዉ በጣም ጥሩ ልጅነዉ እራሱ ቃሉን ይሰጣን ስላቃጠለችዉ እና ስላገተችዉ
@Betty-cv2ve
@Betty-cv2ve 10 ай бұрын
በጣም ❤
@AngelEtp-c8o
@AngelEtp-c8o 10 ай бұрын
ሀብትሽ የኔጀግና ቅመሞች 100kእናስገባው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Al_habisha
@Al_habisha 10 ай бұрын
kzbin.infoXuucCH_21JQ?si=QYsIgPxRrUcyZoUz
@fitztek8119
@fitztek8119 9 ай бұрын
የኢትዮጵያ መፍትሄ በእግዚአብሔር እጅ ነው። ሁላችንም ንስሀ እንግባ!!!
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 10 ай бұрын
በሉ ወገኖቸ ገንዘብም ጉልበትም አትጠይቅም ይህ ልጅ በጣም ጥሩ ሥራ እየሠሩ ነው እሡና መሠሎቹ ለምን 100ሺ አናሥገባም ደግነት ለራሥ ነው
@LatifahNcmx
@LatifahNcmx 10 ай бұрын
እስኪ ይህን ጀግና የሚወደዉ በላይክ
@Ggg-p7p6x
@Ggg-p7p6x 9 ай бұрын
ዴምሪኚ❤❤❤
@مريمجديد-ه7ج
@مريمجديد-ه7ج 10 ай бұрын
እኔኮ እሚያናድዱኝ የኢትዮጲያ ፖሊሶች ስራቸው ምንድነው ልጁ ጥቆማ ሲያቀርብ አያገባህም ሚስቱ ትምጣ ለምን አሉት ባለጌዎች ስራቸውን እንኳን አያውቁ ሴትንና ንፁሀንን ማሰቃየት ነው ስራቸው
@LeyoLeyo-i6n
@LeyoLeyo-i6n 10 ай бұрын
በጣም ነው የሚያስጠሉት ማንስ ቢያመለክት ወንጀሉ ቦታ ሂደው ማጣራት ሲገባቸው በጣም ያሳዝናል
@demekechgonfa
@demekechgonfa 10 ай бұрын
Very sad
@fatimat6819
@fatimat6819 10 ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ❤❤❤
@shewit12
@shewit12 10 ай бұрын
ምን ጉዶች ናቸው ፖሊስ ተብየዎች ልብ ይስጣቹ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 10 ай бұрын
ሆድ አደር ፖሊሶች ☹️😡😡
@HiwotFamilytube
@HiwotFamilytube 10 ай бұрын
አንተ ግን ጀግና ነህ ወንድማችን በርታ 👍🙏
@almazreta9110
@almazreta9110 10 ай бұрын
እረ የኢትዮጵያ ሴቶች መገረዝ አለባቸዉ የሰዉ ሕይወት እያበላሹ ነዉ ያሉት መለያየት እያለ ምንድነዉ ከሰዉነት ባህሪ መዉጣት እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
@Selimok-l6v
@Selimok-l6v 23 күн бұрын
ጎብዝ በርታ የብዙ ሰው ህይወት እየታደክ ነው
@seikhakalbakalba4497
@seikhakalbakalba4497 10 ай бұрын
እቺን አስሮ መግረፍ ነው እቺ ባለጌ አባቴ እራስህን ጠብቅ❤
@AbCd-v4n6g
@AbCd-v4n6g 10 ай бұрын
ምንም አልልህም እግዚያአብሔር ዘመንህ ይባረክልህ❤❤❤❤❤❤
@sishaia6875
@sishaia6875 10 ай бұрын
ምርጥ ጓደኛው ነው ያለው ሲጠፋ እሚፈልግ ጎበዝ ሁሉ እዳተ ይሁን ሰው ሲጠፋ እሚ ፈልግ እሳግን ባሌጌናት አፈር ብይ ቢያጠፋስ መምከር ካልሆነ መፍታትነው እጂ ይህን ያህል ጭካኔ😢😢😢😢
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv 10 ай бұрын
❤❤❤
@areyamezethiopia1216
@areyamezethiopia1216 10 ай бұрын
በጣም በጣም በጣም የሚገርም እውነተኛ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብክህ ወንድሜ ያብዛልን እንዲህ አይነቱን ታማኝ ሰው።
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 10 ай бұрын
በርታ ጀግና ነህ በስራህ ሳላደንቅህ አላልፍም እና ልጅቱ ባለጌ ናት ፍርድ ቀላል ሳይሆን ከባድ ቅጣት ሚገባት
@ምስግናይንፈጣሪይኩን
@ምስግናይንፈጣሪይኩን 10 ай бұрын
ሃብትሽ የኔ ጅግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ አባት ሺ አመት ንሪልኝ❤❤❤
@Kerima-p3b
@Kerima-p3b 10 ай бұрын
በጣም የማደቅህ በቅሪብ ቀን መታህ ስራህ ተወዳጅነት አላህ ምክንያቱም ፉታቸውን ስለማሸፉን ❤❤❤❤በሪታልን
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 10 ай бұрын
የስደት እህቶች እና ወንድሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤👍👍
@ሀኒደምሰው
@ሀኒደምሰው 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Elisamazret
@Elisamazret 10 ай бұрын
አሜን
@alemalem8349
@alemalem8349 8 ай бұрын
አሜን
@safsaf715
@safsaf715 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 10 ай бұрын
የእውነት ጅግና ነክ ዋው አንተን አለመድነቅ አይቻልም❤❤❤❤እግዚአብሔር ካክፉ ይጣብቅህ ምን አይነት መፍርያ ነሽ ሚስት መለት ለባላ ዛውድ ነት 😢😢😢😢😢😢 ምን አይነት ጫካኝ ነሽ😢😢😢
@aberamamo1497
@aberamamo1497 10 ай бұрын
ሀብትሽ ጀግና ነው ። አድነቅክ ነኝ 💪💪💪💪
@sameikabadaSameikabada
@sameikabadaSameikabada 10 ай бұрын
ሀብትሺ ሲውድ በጣም አድቅሃለሁ ጀግና በታራ ጌታ ከክፊ ሁሉ ይጣብቅ ❤❤❤❤❤❤🎉
@maram1757
@maram1757 10 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 10 ай бұрын
ሀብትሽ በርታ ቀጥልበት ስወድህ❤❤የኛ ጭካኔ እኮ ወደር አጣ አቤት እግዚኦ😢😢😢😢
@Mikimiki.67
@Mikimiki.67 10 ай бұрын
ሃብትሽ ጎበዝ የኔ ጀግና የስንቱን ሕይወት ታደጋችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን ፡፡
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 10 ай бұрын
አማረኛህ በጣም ነው ደስ እሚለው 😂❤ ደሜ ሳትሆን አትቀርም አማራየ❤❤❤
@emuabdurahman5151
@emuabdurahman5151 10 ай бұрын
የተረኮሽው አላለም 😂
@meseret7512
@meseret7512 10 ай бұрын
ወሬኛ 😂😂
@عبدالله-س2ل1ض
@عبدالله-س2ل1ض 10 ай бұрын
@@emuabdurahman5151 😂😂😂😉
@fatumahusein263
@fatumahusein263 10 ай бұрын
Demish yifses tenb zeregna gim Koshasha
@tgyoutube4452
@tgyoutube4452 10 ай бұрын
እራያ ነዉ እሚመስለኝ😂❤
@romangina5121
@romangina5121 10 ай бұрын
እኔግን እዝችምድርላይ ከመጣው ጀምሮ ፓሌሰ አለ ሴባል አቃለውጅ አድቀን ለህብረተሰብ ጥሩነገር ሴያረጎ አይተን አናቅም አሰፈልት አሰፍልት ሴሄድነው እማቀው እናተ ጀግናዎች ከህግም በላይናቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹቹቹቹቹ በርታ ሀብትሸዬዬዬዬዬ ❤❤
@Nurulgwendme
@Nurulgwendme 10 ай бұрын
eko
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 10 ай бұрын
ሀብቲሽ ጀግነችን ሀገርችንን አፃድሊን
@epheratsworka3605
@epheratsworka3605 Ай бұрын
እንደዚህ የሚጎዶ ሰዎችን የምትደርሶላቸው ለእናንተም ቅዱስ ሚካኤል ይደርሰላቹህ።የነስር አይንን እግዚአብሔር በሰላም ጠብቆ ተገኘቶ ድምፁን የምንሰማው ያድርገን
@njvip54
@njvip54 10 ай бұрын
ጀግና ነህ ወድማችን እዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ አይ እኛ ግን በዚች ምድር እግዳ መሆናችንን በቼ ይሆን የምናወቀው😢😢😢
@romangina5121
@romangina5121 10 ай бұрын
ጠቆሜው ሲያሳዝን የኔ ጌታ ሜምኬንንን
@ሠውመሆንይቀድማል
@ሠውመሆንይቀድማል 10 ай бұрын
ሀብታሙ ለሰው ያለህ ክብርና ስርዓትህ❤❤❤
@AskaleGebeyhu-kt1ob
@AskaleGebeyhu-kt1ob 8 ай бұрын
ጋዜጠኛ ሀብትሽ ጀግናችን ነህ ክብር ይገባሀል የስንቱን እምባ ችግር ፈታህ እግዚአብሔር። ከአንተ ጋር ይሁን እንወድሀለን በርታ❤❤❤
@ChdvgGhdvfcf
@ChdvgGhdvfcf 10 ай бұрын
ጀግነውንድማችን እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅህ በረታ
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 10 ай бұрын
ሀብትሽየ አንተ ጀግና ነህ በርታ ጎበዝ የምር በቃ እየታገላችሁ ነዉ ለእዉነተሰ
@abezelove7365
@abezelove7365 10 ай бұрын
ስወድህ ወድሜ በርታ በተለይ ትግስትህ ይገርመኛል በጥፊ በላትማ ይቺ ውሻ ሰው በላ
@genimulat9858
@genimulat9858 10 ай бұрын
😱😱😱😱አቃጠለችው ምንም አይነት መፈስ ነው ያለባት ሀብትሽ ስራክ በጣም ሀሪፍ ነው በርታ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ 10 ай бұрын
አይይይይይ ኢትዮጵያ ስንቱ አውሬ ተሸክመሻል ስለምወደው ተረኮስኩት አለች ያሳዝናል
@asiamoh
@asiamoh 10 ай бұрын
እኔ ኢትዮ ገብቼ ከሰውጋር ተግባብቼ እና ሰውን አምኜ ለመኖር ፈራሁ ያአላህ የሚታየው የሚሰማው ነገር አስፈሪ ነው
@gkxgxkitxigx5599
@gkxgxkitxigx5599 10 ай бұрын
እውነት 😔😔😥😥😥
@wdeWde-c5e
@wdeWde-c5e 23 күн бұрын
እንዳታስቡ ከዚሕ ይዘን እንሔዳለን🇪🇹🇸🇦
@מאורואיינאו
@מאורואיינאו 10 ай бұрын
በጣም ከሚገርመኝ ነገር ያለህ ድፋርት ነው ሁሎችም ካንተ መማር አለባቸው ድፋርት ትግስት
@emeba951
@emeba951 7 ай бұрын
ኃብታሙ በሥራህ ሁሉ ጌታ ይቅደምልህ ! ወንድምዬ አደናቂህ ነኝ በርታ !!
@rgdghddc
@rgdghddc 10 ай бұрын
አንደኛ ነኝ 100 ላይክ እፈልጋለሁ 😢
@Ifififufu
@Ifififufu 10 ай бұрын
እሄኮ ቀላል ነዉ መቶ ላይክ እኔ ደሞ 100k መስሎኝ ነበር 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@ግእዝሚድያ..አዶግእዝ
@ግእዝሚድያ..አዶግእዝ 10 ай бұрын
በቅንነት ደምሩኝ በፈጠራቹ
@Ifififufu
@Ifififufu 10 ай бұрын
@@ግእዝሚድያ..አዶግእዝ ለምኑ እ
@Ggg-p7p6x
@Ggg-p7p6x 9 ай бұрын
ዴምሪኚ❤❤❤
@RahmaRahma-bp8ws
@RahmaRahma-bp8ws 9 ай бұрын
ላይክምንድነወተረጉሙክክክ
@MoMo-t2b8e
@MoMo-t2b8e 10 ай бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነዉ ህግ እኳን እደናተ አይሰራም ለተጎዱት ድረሱላቸዉ በርቱ 👍👍👌
@ብሌን-ወ5ቸ
@ብሌን-ወ5ቸ 10 ай бұрын
😢😢😢😢የባሰአለህ አገርህን አትልቀቅ አለ ያገሬሰው
@FathumSaid
@FathumSaid 3 ай бұрын
አተን ጋዘጠኛ በጣም ነዉ እምወድህ እግዚያብሔር ይጠብቅህ
@מאורואיינאו
@מאורואיינאו 10 ай бұрын
እግዚሐቤር ይባርክህ ሁልግዜም ጥሩ ነገር ያጋጥምህ ለሱም ምርት ይላክ እሷን በበርበሬ ነበር ማጠን
@danltsb
@danltsb 10 ай бұрын
ሀብትሽ በርታ ዉንድማችን ፋትህ ለተጎዱት❤
@nanny3146
@nanny3146 10 ай бұрын
Good job keep up our great brother real Ethiopians son 🎉🎉
@etetewami9042
@etetewami9042 10 ай бұрын
🎉🎉 ወንድሜ ጋዜጠኛ ተባረክ።።ጎበዝ በጣም ጎበዝ ነህ።።ዘንድሮ የምናየው የምንሰማው። የሚገርም ነው።።ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጥ
@goldencell3461
@goldencell3461 10 ай бұрын
የኔጀግና፣እግዚአብሔር ይጠብቅህ፣ዘንደሮ፣እናተ፣ባትኖሩ
@tsigeredazenebe4739
@tsigeredazenebe4739 10 ай бұрын
አንተ ጀግና ኬት ብቅ እንዳልክ ሳላመሰግንክ አላልፍም በርታ እንዳንተ አይነቶችን ወንድሞችን ሳይ ስለ እትዮጵያ አያሳስበኝም እንቁ ልጆች አልዋት በርቱ❤
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 10 ай бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው የሚታየው እግዚሖ ማሐረነ ክርስቶስ ፍቅር እንደዚህ ነው የሚወዱትን ስው ስቃዩን ማብዛት ነው ምላሹ።😢😢😢
@GdgdjHdjd
@GdgdjHdjd 28 күн бұрын
ጀግናችን እንኳን በሰላም መጣክ ኧረ ተው እባክህን ወንድሜ ሚዲያላይ እደዚህ አትምጣ ማክስ ልበስ እባክህን
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 10 ай бұрын
የዚህ የበቀል ፍቅር ምን አይነት ግፍነው ፍትህ ለወዶች ሴቶች ወድልጂ አትበድሉ ተጠናነገሩ ለቆመውጣት
@AkliluSolomon-m3d
@AkliluSolomon-m3d 10 ай бұрын
ተባራክ ወንድሜ መልካምናት ለራስ ነው ጎዳኛውም በጣም ምርጥ ሰው ነው❤❤❤❤❤❤
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 10 ай бұрын
ደስ የሚል ጋዜጠኛ በደንብ ተረድተህዋል👍
@MeronMulu-f4o
@MeronMulu-f4o 4 ай бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ በሪታ ወንድሜ ራስህን ጠብቅ
@Fathema-i6b
@Fathema-i6b 10 ай бұрын
ተባረክ ወንድም❤❤❤
@KsaaKsaa-xz4du
@KsaaKsaa-xz4du 10 ай бұрын
እግዚአብሔርም የጠብቅሀብትሸ።እራሰህንእየጣበቅህ በጣምአዴናቂህነኝ
@Foziseid323
@Foziseid323 10 ай бұрын
በቻናሉን ሥም ቀይሩት በተረፈ በርታልን ጀግናዉ😊
@gebeyehubnegatu-jk2yh
@gebeyehubnegatu-jk2yh 8 ай бұрын
ጠንካራ ነህ በድፍረት ይሠካልሃል።
@SenitSenit-uv3cz
@SenitSenit-uv3cz 10 ай бұрын
አዛኝ ነው አብትሽዬ በርታልኝ
@argetoall6484
@argetoall6484 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው ኡፍፍፍፍ ጓደኛውንም እግዚአብሔር ይስጠው የኛ ምርጥ ጀግና ጋዜጠኛ በርታ
@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 10 ай бұрын
ወንድም እግዚአብሔር ደርሶልካል
@TfVg-q6m
@TfVg-q6m 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ነህ ወላሂ እደዚህ በየቤቱ ባለጌዎች አሉ እና ለህግ እያሳለፍክ ስጣቸው ጀግና እኛም እናበረታታሀለን
@SisayGshaw
@SisayGshaw 10 ай бұрын
ወይ ሀብትስሽ አጠያየቅሕ አማረኛሕ ደሜ ሳትሆን አትቀርም❤❤
@ቢቂላገመዳ
@ቢቂላገመዳ 10 ай бұрын
አማራ አማራን ሲበላ ቱ ጠቆሚው የኦሮሞ ልጅግን ጎበዝነው ተባረክ ወንድሜ ባልናሚስቶች አማራናቸው አጀብነው
@salima44-z8w
@salima44-z8w 10 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@HfdNbfft
@HfdNbfft 9 ай бұрын
ማነው እንደኔ ይሔንሠውየ የሚወድው እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይሥጥልን❤❤❤❤
@Yeshi-iy2cj
@Yeshi-iy2cj 10 ай бұрын
በርታ ጀግናነክ ወንድም ፈጣሬ 💪💪💪💪💪 ይጠብቅክ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 10 ай бұрын
😂😂😂😂😢😢😢
@aminaebrahim4394
@aminaebrahim4394 9 ай бұрын
እሄን ጀግና የሚወድ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር
@mekyachannel4906
@mekyachannel4906 10 ай бұрын
የጋዜጠኛው አባባል ሥለምወደውነው ያቃጠልኩት ሥትለው ካችም እኮ አይደርሥም እንደዚህ የተረኩሺው😂😂😂
@tube-nw3og
@tube-nw3og 10 ай бұрын
😂
@RozamohmmedROZAMOhmmed
@RozamohmmedROZAMOhmmed 10 ай бұрын
😅😅
@jamilajamali5615
@jamilajamali5615 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@yedingellij
@yedingellij 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ኮሚቶች ባትኖሩ ኖሮ ፌድ ነበር ማረገው
@HhhdHhd-ss9np
@HhhdHhd-ss9np 9 ай бұрын
😁😁😁😁
@FhFh-m8d
@FhFh-m8d 10 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️
@ግሬስ-ሠ5ለ
@ግሬስ-ሠ5ለ 10 ай бұрын
ሃፍትሽ በጣም ነው ያሳቀኝ የቱጋ ንቀመጥ ኣላለም😂😂😂😂❤❤❤
@hirutgebremariam2957
@hirutgebremariam2957 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይበባርክህ ተባረክ
@tigsttube7259
@tigsttube7259 10 ай бұрын
አሁን እዴት ይወልዳል በእሳት አቃጥላው ምን ጉድ ነው ዘድር የምንሰማው ሁሉ ይዘገንናል😢
@KidistBiya-v4p
@KidistBiya-v4p 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ጋዜጠኛው ጠቓሚዎች እናንተም እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@romangina5121
@romangina5121 10 ай бұрын
አብትሽዬዬዬዬዬዬ የኔጀግናናናናና❤❤❤❤❤❤ በርታ ፈጣሪ ያበርታህህህህህ ❤❤❤❤
@danielasmelashe6744
@danielasmelashe6744 9 ай бұрын
ሃብትሽ አከብርሃለሁ እግዚብሔር ይጠብቅህ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተጋር ነው በርታልን
@winniea9803
@winniea9803 10 ай бұрын
ሀብትሽ ጀግና በርታልን❤❤🎉
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ወዱሜ ሀበትሽ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢የሰው ጨካኔ ግን ይከበዱል
@Abeba1985
@Abeba1985 10 ай бұрын
እግዞኦ የማይሰማ ጉዲ የለም አሁን የሄ ወንዲ፡ኖው እቃው እሲትቃጢሎው ዲረሲ ምን ይሰራል ጂል😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 10 ай бұрын
ኧረ አይባልም ይቅር ይበልሽ እሷኮ ተዘጋጅታበት ነዉ
@AccAcc-h8d
@AccAcc-h8d 10 ай бұрын
😮😅😅😅
@zindzind3952
@zindzind3952 10 ай бұрын
እረአይባልም አፍዛውሊሆንይችላል
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 10 ай бұрын
አይባልም😢😢😢😢😢
@Abeba1985
@Abeba1985 10 ай бұрын
@@moerkettomoerketto2980 ይቅረታ አይባልም ግን በጣም አደኝል
@አልሀምዱሊላ-ኸ2የ
@አልሀምዱሊላ-ኸ2የ 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ህይር ጀዛህንም ይክፈልክ እዳተ አይነቱን ፈጣሪ ይጠብቅልን የሀገራችን እሳት መዝነብ በደነዚህ አይነቴቹ ነው ለካ እዳተ አይነቱ ባይኖር ደሞ ሰማይና ምድር ይደባለቅ ነበር❤❤
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 10 ай бұрын
ባሁኑ ስአት እደዚህ ያለ ጓደኛ መገኘቱ ታምርነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 10 ай бұрын
ጀግና ተባረክ ዝር ይውጣልህ በርታ። ልዑል እግዚአብሔር ሀይል ይሁንህ። ይችን እሷንም በፍም መትርኮስ ነው።
@woine123
@woine123 10 ай бұрын
እግዚኦ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ያለ ጉድ ኧረ ስንቱን ሰማን!! አውጣን!
@hanaworku1181
@hanaworku1181 10 ай бұрын
አንጀቴን ነው የበላኝ ልጁ በጣም ያሳዝናል። ፕሊስ ዩቱበር አማርኛ እየከበደው አስጨነቅከው ኦሮሚኛ የሚያውቅ ሰው ፈልገህ በትርጉም ብታናግረው ጥሩ ነበረ።ለማንኛውም ሐብታሙ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይወድልሃል ስራህን እኛም እንሸልምሃለን። 🙏🙏🙏
@user-lm3hv8ne8v
@user-lm3hv8ne8v 10 ай бұрын
ጋዜጠኛ ጅግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@beletebelachew3659
@beletebelachew3659 10 ай бұрын
ወንድማቺን እገዚዓብሔር ይባርክህ ኑርልኝ ሀገር የምትድነዉ እንደዚህ ነዉ ::
@Fozeya-o9q
@Fozeya-o9q 9 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ጉደኞች አንድ ሙስሊም የለም አልሀምዱሊላህ❤
@zyoutube7602
@zyoutube7602 10 ай бұрын
ጀግናወንዲማችን እሰክዲረሰ የትነዉ ጠፋቷል
@tigest8691
@tigest8691 10 ай бұрын
እዉነት ጅግና ነህ ሀበትሽ ፈጣሪ የጠብካቹህ ውንድሞ 💖💖💖💖
@user-hana365
@user-hana365 10 ай бұрын
አይ ጥሎ እማይጥለዉ ጌታ ያነን ጥሩ ጋደኛ ጥሎለት አተረፈዉ ይቺን አረመኔ ሴት ግን ኑሮዋ ተሳቱ ተጋኻኑ ይሁን ኑሮዋ 👌
@Fozeya-o9q
@Fozeya-o9q 9 ай бұрын
ለዚህ ነው መልካም ጎደኛ አብዙ የሚባለው
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 8 ай бұрын
የቅዳሴው ድምፅ ደስ ይላል
@MerryMulugta-ui3sc
@MerryMulugta-ui3sc 10 ай бұрын
ወይኒማታ ማታ ስራዬን ስጨርስ ቸሩን አሰማኘ ብይ you tub ስገባ መአት ነዉ የምሰማዉ😢
@GhGh-tu7dr
@GhGh-tu7dr 10 ай бұрын
ወንደማችን ጐበዝ ነክ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ኑሪ እንደ አንቴ አይነት ያብዛል
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ 10 ай бұрын
ውይ ሴቱ ጭክናል መፍታት እያለ ይህን ሁላ ግፍ ከእግዚአብሔር ጋርም መጣላት 😢😢
@Berkeh-q7y
@Berkeh-q7y 9 ай бұрын
ወይ መጨከና 😢 ጋዜጠኛው ወድሜ እግዚ አብሔር ❤ይጠብቅህ ❤ በርታ መልካም ሰው❤
ደላላው  // የትንሿ ልጅ
36:18
Single /ሲንግል
Рет қаралды 220 М.
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.