የጎንደርን ህዝብ ያላቀሰዉ ታሪክ አዲስአበባ ገባ // ለቀብር ሲወሰዱ ከአስከሬናቸዉ ደም ይንጠባጠብ ነበር ||

  Рет қаралды 76,408

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

Let the people of Ethiopia know the truth! የኢትዮጵያ ህዝብ እዉነቱን ይወቅልን! #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
Subscribe to our official channel / @erq-maed-tv
የጎንደርን ህዝብ ያላቀሰዉ ታሪክ።
በሶሻል ሚድያ የተላለፈዉ ሀሰት ነዉ
የኢትዮጵያ ህዝብ እዉነቱን ይወቅልን! እዉነታዉ ይሄ ነዉ!
በግፍ የተገደሉት እናቴና እህቴ ለቀብር ሲወሰዱ ከአስከሬናቸዉ ደም ይንጠባጠብ ነበር።
ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
#sami_studio
#erq_mad
#erq_maed_TV
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 376
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 4 ай бұрын
የጎንደርን ህዝብ ያላቀሰዉ ታሪክ። በሶሻል ሚድያ የተላለፈዉ ሀሰት ነዉ የኢትዮጵያ ህዝብ እዉነቱን ይወቅልን! እዉነታዉ ይሄ ነዉ! በግፍ የተገደሉት እናቴና እህቴ ለቀብር ሲወሰዱ ከአስከሬናቸዉ ደም ይንጠባጠብ ነበር።
@ሶስናበላይ
@ሶስናበላይ 4 ай бұрын
ምንድን ነው እውነቱ ማን ነው ገዳይ መቼም ገዳዩን አይተውታል ማን ነው ሲቅጥል መንግስት አለ ወይ እርግጠኛ ነኝ ይህም የነተ ጥያቄ ነው መፍቴውስ ብትነግሩን የአማራ ህዝብ ስቃይ መች ነው ሚቆመው ፣6አመት ሞላን ምልልስ እና ነፍስ ይማር ???????????? ድግም ግርም የሚልኝ ነገር ሰው መስራት መኖር ኖሮ ውድነት መታግት መግደል በይቀኑ ካለ የጎንደር ህዝብ ለምን ዝም አለ ለዛ ነው ውሽታም ይልው እውነት ካለው ግልብጥ ብሎ ውጦ መንግስትን ማሱውግድ ነው ውድሽ ከተደፋሽ ቢርግጦሽ አይክፋሽ ?????
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 4 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የሆነብንን አስብ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ጌታ ሆይ በቃቹ በለን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እጅግ በጣም ያማል ያማል ያማል ፣ አገራች ውስጥ ምን አይነት ሴጣን ነው የገባው? ኡፍፍ 😢😢😢
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
ቆይ ምን ይባል በአላህ በጣም ያሳዝናል ምን ማለት እንችላለን አላህ ያፅናችሁ እንደዚ የጠገቡ በራሳችሁ ልጆች ነው ምራባገር ተቀምጠው አረብ ሀገር ተቀምጠው እያደለቡላችሁ ነው ገና የከፋ ማየታችን አይቀርም መግስትም ልክ ማስገባት አያቅተውም ነበር ግን እርስ በራሳችሁ እንድትባሉ ነው የተዋችሁ እኔ እንደ ሚሰማኝ ስለዚ ድል ለፋኖ ትላላችሁ ሚገሏችሁም እነሱ ናቸው ሰው ሀገር ተቀምጣችሁ ወገናችሁ በደብ አስፈጁ ጎሽ
@SenaitAbdu
@SenaitAbdu 4 ай бұрын
አላህዬ እኛ ላንተ አልተመቸንህም እባክህ ፈጣሪዬ ምህረትህንና እዝነትህን ላክልን
@Liliraya-t4w
@Liliraya-t4w 4 ай бұрын
በስማአም ምን አይነት ግዜ ነዉ የደረስነዉ 😢😢😢 አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን 😢🙏 ነብስ ይማር 😢😢ፅናቱን ይስጣቹሁ 😢😢💔💔💔🙏🙏
@HaregDessie-l5z
@HaregDessie-l5z 4 ай бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሑ።
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ከባድ ነገር ነው የደረሰባችሁ እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጣችሁ
@marysam9193
@marysam9193 4 ай бұрын
ወገኔ ህዝብ እርስ በርስ እንዲባላ ወይም እንዲጠፋፋ እድሉን እና መንገዱን ያመቻቸዉ እኮ መንግስት ነዉ እና ማፋያ እንጂ መንግስት የሚባል ነገር እንደሌለ ከምናያቸዉና ከምንሰማዉ ነገር መረዳት በቂ ነዉ ወገኔ ፋትህ ከፈጣሪና ከክንዳችን ብቻ እና ብቻ ነዉ
@samri1215
@samri1215 4 ай бұрын
ገዳዮቹን እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ምንግሥት ልክ ስላላስገባልን ጥፋተኛ ነው
@nonenone3420
@nonenone3420 4 ай бұрын
Amara Ljun Gelo Yebelale
@Yesheger_Lij
@Yesheger_Lij 4 ай бұрын
እውነትም አህያ እርስ በርስ ተባሉ ስትባሉ ዝም ብላችሁ ትባላላችሁ እንዴ?
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 4 ай бұрын
ውርጋጥ መግስት ምን ያርግ ወበዴ በየቤቱ ተፈጠረ
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
አታፍሩም መንግስት ስትሉ? ይሄ የቡዳ መንፈሳችሁ ነው እንዲህ የሚያባላችሁ
@TigistNguse-l1x
@TigistNguse-l1x 4 ай бұрын
ጽናቱን ይስጣቹ ሳቤ ፍጣሪ ጽንዓት ይሃብኪ ምዓረይ 😭😭 ነዲና ንሓፍትና መንግስተ ሰማያት የዋርሰን😭💔🙏
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 4 ай бұрын
እኔን እጅግ ያሳዘነኝ የጎንደር የፀጥታ ሀይል ለምንም የማይጠቅም ሰው ድረሱልኝ እያለ ሲጮህ ያልደረሰ ፖሊስ ቁስለኛ ወደ ህክምና ሲሄድ አትሄዱም ብሎ ግርግር መፍጠር የመጨረሻ ውድቀትና የጎንደር ህዝብ አለሁልህ የሚለው የፀጥታ ሓይል የሌለ መሆኑ ነው። አብርሀም ወንድሜ ዘወትር የሀገሩ ሁኔታ የሚያሳስበውና የልማት ሰው ነው ።አገሬ ነው ብሎ ለመንግስት ከፍተኛ ግብር እየከፈለ ያለ የልማት ጀግና ነው!!ታዲያ ምናለ ቤተሰቡ የህግ ከለላ ቢያገኙ?በዚህ ዓይነት ባለሀብቶች ጎንደር ላይ ገንዘባቸውን የሚያፈሱት????ይህ ግድያና ዘረፋ ለምን ጎጃም: ሸዋ :ወሎ የማይፈፀም??የጎንደር ህዝብስ ጎረቤቱ ሲጮህ ወጥቶ የማያግዝ? ለማንኛውም ባለሀብቶች እየተሰደዱ ነው።አብርሀም ወንድሜ አይዞህ አምላክ ጥናቱን ይስጥህ።ጌታ ለሚወዳቸው ይፈትናልና አይዞህ።
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ አብዝቶ መጽናናቱን ይስጣቺችሁ ሌላ ምን እላለሁ ነፍሳቸውን ከአጸደገነት ያኑርላቸው፣ ገፍስ ይማር😭😭😭
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 4 ай бұрын
😢😢😢ፈጣሪ ሆይ ሀገራችንን በምህረትህ ጎብኝልን የሞቱትን ነብሳቸውን ባፀደ ገነት ያኑረው ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
@MesiS-j7r
@MesiS-j7r 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያማል ኢትዮጵያ ዊ መሆን በጣም ያስጠላል እርስ በርስ የሚገዳደሉባት ሀገር ንፁሀን የሚገደሉባት ገዳይ በነፃነት የሚኖርባት መንግስት አልባ ሀገር ፍትህ የለም እግዚአብሔር ያፅናችሁ እግዚአብሔር መልስ ይስጣችሁ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነው እናታችን እህታችን እግዚአብሔር ነብሳችሁን ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልን😭😭😭😭 እናታችንም እንኳን እግዚአብሔር አተረፈዎት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረዎት
@LekiAriga
@LekiAriga 4 ай бұрын
Y😮😢
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 ай бұрын
በጣም ያሳዝን ወይ ወገኔ እግዚአብሔር አምላክ ይጽናችሁ እናታችንና እህታችንን ነፍስ ይማር የሐዘነ ዳርቻ ያድርግላችሁ
@samrawitlisanu6396
@samrawitlisanu6396 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናቹ 😭😭😭😭
@TehtenaMuche
@TehtenaMuche 4 ай бұрын
ወይኔ ጎንደርየ ምን ገባብሽ ፈጣሪየ የበፊት ሰላምሽ ይምጣልሽ ፈጣሪ መጽናናትን ይሰጣችሁ
@kukisam2528
@kukisam2528 4 ай бұрын
አራጆች ድሮም እንዲዉ ናቹ ድሮ ለዩኒቨርሲቲ ትምህርት የሚመጡ ተማሪዎች ንና የትግራይ ተወላጆችን ነበር የምትበሉት አሁን ደግሞ እርስ በርስ ትባላላቹ የንፁሀን ደም ገና ዋጋ ያስከፍላቹሀል አዉሬዎች😡
@ሂሩት-ኈ8ተ
@ሂሩት-ኈ8ተ 4 ай бұрын
​@kukisam2528 እሽ እነዉሸት ልብሴ እከካም ሁላ በጥጋብሽ ነዉ የተቆመመጥሽዉ እ አይተሽዉ እማታቂዉን የቅንጡ ኑሮ ስላሳየናችሁ ቢላ መዘዛችሁ ምድረ ቁልቋላም የዩንቨርስቲ ተማሪወችማ ደማቸዉ የተጠጣዉ በትግሬና የኦረሞ ህዝብ ነዉ እናንተም ሰዉ ሁናችሁ ሰዉ ልትነቅፉ ምድረ ንፍጣም የልጋጋም ዘር ሁለት ጅልና ጅብ ተጣምራችሁ የጎንደርን ህዝብ ልታጠፉ ተነስታችኃል እናንተ የሞት ትራፊወች ዘራችሁ ይጥፍና እናንተ የሰይጣን ግልገሎች መጀመሪያ ሰዉ ሁኑ ምድረ እከክ
@l_kale3046
@l_kale3046 4 ай бұрын
አቤቱ የስራኤል አምላክ ማረነ
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 4 ай бұрын
እንዳልክ ፕሮግራም አቀራረብህ ብዙም ደስ አይልም። ትደጋግማለህ በዛው ላይ ፕሮግራሙ እስከሚያልቅ ጉዳዩን በስፋት እናየዋለን ትላለህ። ጉዳት ለደረሰባችሁ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
ፍትህ ብሎ ታሪክ የለም እናትዬ ፍትህ ከአላህ አግኙ በገዛ ልጆቻችሁ ነው ምትገደሉት ምትጨፈጨፉት በስደት ተቀምጠው እያስፈጇችሁ ነው እያስታጠቁ መግስትም ሆን ብሎ ነው የተዋችሁ እርስ በራሳችሁ እንድትባሉ
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 4 ай бұрын
የኢህቶቻችን ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን ፈጣሪ
@asegedechanbesso1399
@asegedechanbesso1399 4 ай бұрын
በትክክል ፍትህ ያስፈልጋል ግድ ይላል ማንም እየተነሳ የሰውን ሕይወት የሚያጠፋበት መብት ለማንም መሰጠት የለበትም ግን ቤተሰብ ወገን ንብረት ሁሉን ትቶ መሰደድ መፍትሄ አይደለም የሚመለከተው ይየን ማለት ምን ያክል በሸራ እና በካርቶን ዝናብ ላይ እየተኙ ያሉ በቃ ወደ ቀያችሁ ብትመለሱ ምንድን ነው መጨረሻው ሰው ቦአት ተጠግቶ መንግስት ቤት ይሰጠናል ካላችሁም ይሄ ስህተት ነው
@MekdesEngdaw
@MekdesEngdaw 3 ай бұрын
ፈጣሪ መጢናትን ይስጣችህ
@ጸሎተ
@ጸሎተ 4 ай бұрын
የኔ እህት የኔ ቆንጆ እባክሽን ሀዘንሽን ለእግዚአብሔር ስጭው ያፅናናሽ ዘንድ አውሪው ፀልይ ..እህቴ በጣም ከባድ ነው ወንድምሽንም አንችንም እግዚአብሔር በልባችሁ ገብቶ ያፅናናችሁ አይዞሽ እባክሽ ልቅሶው ይብቃሽ ውስጥሽ አልቅስዋል እናትሽም እህትሽም የዘላለም ሀዘንናቸው ይህንን ስልሽ እኔም እናቴ ልክ እንደእናንተ እናት በጥይት ነው የሞተችብኝ 😭ሀዘኑንን ስለማውቀው እባክሽን ተፅናኝ እግዚአብሔር ይህንን ጊዜ ያቅልልን እንጅ በዚህሁናቴ ያስፈራል ኢትዮጵያ ውስጥ የገባው ጭራቅ በየትኛውም አለም ያልተሰማ ነው እባካችሁ ወንድምሽም አንችም ተፅናኑ አንችን እያየሁ ሳለቅስ ዋልኩኝ ቀኑንንሙሉ ግራ ያጋባል ማነው ምንድነውአገራችን ውስጥ የገባው 😭😭😭😭😭ነፍሳቸውን ባፀደገነት ያኑር ያማል ይሰቅቃል እንኩዋን ለቤተሰብ ላልተወለዳቸውም ከልብ አይወጡም 😭😭😭እግዚአብሔር ሆይ ይህንን ቤተሰብ አፅናናልን 🙏🙏🙏
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 4 ай бұрын
እጅግ በጣም ልብይሰብራል በጣም ያማል እግዚአብሔር አምላክ መጽናናቱን ይስጣችሁ ነፍሳቸውን በገነት ያኑር 😭😭😭😭😭😭😭
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 2 ай бұрын
አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ 😢
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 4 ай бұрын
😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናቹ 😭😭😭😭 ፍትህ 😢
@AmeleatersawSetargew
@AmeleatersawSetargew 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሑ።
@bamlakamare1902
@bamlakamare1902 4 ай бұрын
ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰቡም መፅናናትን እመኛለሁ፡፡ ገዳይ እከሌ እከሌ ባንል እና ወደ እግዚአብሄር እንደየእምነታችን ብንፀልይ ይሻላል እባካችሁ ማንም ማንምላይ አይፍረድ ፍርዱን ለፈጣሪ እንስጥና ወደ ፈጣሪ ማልቀስ ይበጃል በየቤታችን ነገ ሊንኳኳ ይችላል፡፡ በዘር እና በኃይማኖት መከፋፈሉን አቁመን በፀሎት እንበርታ፡፡ ለሁሉም ለተጎዱ ቤተሰቦች ፌቨንን ጨምሮ ፍትህ ከፈጣሪ እላለሁ፡፡ አገራችን ላይ የመጣውን መዓት አምላክ በቸርነቱ ያጥፋልን፡፡
@TewudrosMeqannt
@TewudrosMeqannt 4 ай бұрын
እግዚቢሂር ባገራችን የመጣውን ጥቁር ጥላ ያንሳልን ይቅር ባዩ አምላክ ፋትህ ይላክልን መፅናናትን ከስላም ጋር ይመልስልን❤❤❤
@ownerowner2993
@ownerowner2993 4 ай бұрын
የወንድ አልጮች ሴትን በመግደል ጀግንነት የለው የአማራ ህዝብ ጠላቶች ሽፍቶች😢😢😢😢😢😢
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 4 ай бұрын
ያሳዝናል እግዚአብሔር አምላክ ልባችሁን ያፅናና
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 4 ай бұрын
ነፍስ ይማር 😢😢😢😢 አምሮ ታማሚወን የፋኖ ተላላኪ ነዉ ብለዉ የሚገሉ የመንግስት አካል ነዉ ያለንበት ፍርድ ከእግዛብሔር እንጠብቅለን ሣህለወርቅ ዘዉዴ በአንችአስተዳደር ብዙ አይተናል በሠማይ ተጠየቂበት ለታሪክ ይቀመጥ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 4 ай бұрын
Tikikil tikikil tikikil
@TegituGmicheal
@TegituGmicheal 4 ай бұрын
አይደል? ነገም ፋኖ በእናተ ቤት ይግባና ታጣጥማላችሁ!!
@SundroseAbaa
@SundroseAbaa 4 ай бұрын
Slke
@aishaaaa4217
@aishaaaa4217 4 ай бұрын
ያረብ በጣም ነው የሚያሳዝኑት ሴቶችን ገለው ምን አይነት አውሬ ናቸው 😢😢 መፅናናቱ ነ እመኛለሁ ለቤተሰብ ያሳዝናል
@naimarayali7977
@naimarayali7977 4 ай бұрын
በጣም እጂግ እጅግ ያማል አላህ ያፅናችሁ በእውነት ግን ገዳዮች ሳው ናቸው አር ምን አይነት አውሬ ናቸው በአላህ ይብቃ 😭😭😭😭
@ump1715
@ump1715 4 ай бұрын
ነፍስ ይማር ለመላው ቤተሰብ መጽናቱን እግዚአብሔብር ይሰጣችሁ በጣም እጅግ ያሰዝናል
@redietephrem2318
@redietephrem2318 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር መጽናናት የይሰጣችሁ ፍትህን ከላይ ጠብቁ!!!
@comcell3831
@comcell3831 4 ай бұрын
😭😭😭😭 ምን ያጽናናችኋል እግዚአብሔር ሆይ ታረቀን ወገን በወገኑ😭😭😭
@maqdasmokonin810
@maqdasmokonin810 4 ай бұрын
❤እግዚአብሔር ሆይ ድረስልን እራራልን ከምናየው ከምንሰማው
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 4 ай бұрын
ወጌል ሰይሰበክ ስትባሉ እቢታላላቹ ወጌል ካልተሰበከ ሕዝቡ ወደኢየሱስ ካላመነ ወጤቱ አየን😢😢
@MesekeremEyob
@MesekeremEyob 4 ай бұрын
Eko aysamume yatelat sira naw
@ጸሎተ
@ጸሎተ 4 ай бұрын
ስታስቢው የእነዚህ ልጆች እህት እና እናት እግዚአብሔርን አያመልኩምን ? ምነው ተመፃደቅሽ ወንጌል ይሰበክ እየሱስ ይሰበክ እሱን እንደእምነትሽ ተከተይ ምንአገባሽ ስለሚከተሉትተዋህዶ ኦርቶዶክስ ከየት ወጠሽ ነው ዛሬ አንች ገብተሽ ወንጌል ይሰበክ ስትባሉ እሽ አትሉም ስንትአይነት ወንጌል አለ? እኔ እና ቤቴ እግዚአብሔርን እናመልካለን !አዘባርቂ እባክሽሰው ብትሆኝ የማፅናኛ ቃል 1 በፃፍሽ በሌላው ሀይማኖት ገብተሽ እምትፈተፍች 😡
@MayoshaTa
@MayoshaTa 4 ай бұрын
​@@ጸሎተኢየሱስ ሲባል የሚያማችሁ ነገርስ ምድረ ደብተራ
@truth2232
@truth2232 4 ай бұрын
​@@ጸሎተ የኔ ቆንጆ እግዛብሔር ንቼውን ሲመለክና ከተለያዩ አሜማክቶች ጋር ሲመለክ አንድ አይደለም
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 4 ай бұрын
አንንች ገልቱ 666 አሚላኪ ስለ ክርስቶስ ለኦርቶዶክስ ልታስተሚር አይ አለማወቅ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 4 ай бұрын
የጎንደር ህዝብ ምን ነካው ወንጀል በዛ በኛሀገር ወቅቱ ጥሩ ሰላልሆነ ያንን ተገን በማድረግ ህዝቡን በጣም እየጎዳችሁ ያላችሁ ደነዞች ይህ ግዜ ያልፋል
@feruzsallah1735
@feruzsallah1735 4 ай бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል አላህ ስብር እና ኢማን ይስጣችሁ ደማቸውን ፈጣሪ ያውጣላችው ለወዳጅ ዘመድ መፅናናቱን ይስጣችሁ😢😢😢😢😢😢😢
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 4 ай бұрын
ወይጉድ ምን ጉድ ነው ሰው በሰላም መኞር የከበደበት ግዜ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቁድስ አቤቱ አምላኬ እንዲህ አይነት ጭካኔ ከባድ ነው ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣቹ
@Samrawit-21
@Samrawit-21 4 ай бұрын
ፍትህ ለበአምላክ እና ለእናቷ 😭
@ጣቢታ
@ጣቢታ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹ
@sfriegato9933
@sfriegato9933 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናቹ ምን ማለት ይቻላል ነብስ ይማር ጊዜው ከባድ ነው
@emebetatnafu....5004
@emebetatnafu....5004 4 ай бұрын
አይዟችሁ እግዚአብሔር ያጽናችሁ ነብሳቸውን ይማረው😭😭
@ethio125
@ethio125 4 ай бұрын
ይሄ ነገር ለሌላው ክልል ትምህት ይሆናል ይሄ ሁሉ ችግር የተፈጠረባቸው ውጪ ሃገር ያሉ ሰዎች በማስታጠቃቸው ነው ሃገራቸውን ለወሮበላ መፈንጫ ያደረጉት አነሱ ባስታጠቁት ቤተስባቸውን ያጠቁበታለት የህዝቡ ስቃይ ተጠያቂ እነሱ ናቸው የሌላውን ብሔር ያጥቃ ብለው ለዱርዬ መብት ሰጡት አዝናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሰውን ግደሉ ብዬ አንድ ብር አላዋጣሁ ያዋጣች ልባችሁ ይሰበር ካሰባችሁት አትድረሱ የህዝባን ስቃይ ስታዩ ምን ይሰማችኋል
@ጸሎተ
@ጸሎተ 4 ай бұрын
ምንድነው ምታወሪው በውጭ ያለ ነው ያስታጠቃቸው? እነማንን የውጭው ይህንን ሲያደርግ መንግስትሽ የት ነው? መንግስትሽ መስሎኝ ጦር እየሰበቀ ከትግራይ ጦርነት ጀምሮ የ ኢትዮጵያን ህዝብ እሚበላ የውጭው እያስታቀ ብለሽ እምትረግሚ መጀመሪያ ብልፅግና ተብየው መንግስት የህዝቡን ደህንነት የማይጠብቅ ወንበር ብቻ ይዞ ውሸቱን እየተበጠረቀ ለሚገደሉት ላስከሬናቸው ጥላ ይሆን ዘንድ ዛፍ አክላለሁ የሚል መምራት ያልቻለ አገር የሚያስወርር አፍራሽ ነው እግረደረቅ መንግስት 6 አመት ሙሉ በላን ቀቅሎ ደሞ እፈሪበት በውጭ ያሉ እያስታጠቁ እምትይው ልጆችዋ እኮ ውጭ ነው ሚኖሩት ወንም ሆንክ ሴት የፃፍከው ርግማን ከንቱ ነው
@meseretassefa4981
@meseretassefa4981 4 ай бұрын
ፈጣሪ. ነፍሳቸውን ይማር ለቤተሰቡም መፅናናትን ይስጥልን
@asnakechwolde1167
@asnakechwolde1167 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይሰጣቹ😭😭😭
@tadessebekele7847
@tadessebekele7847 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናቹህ ሰለም ለሀገራችን
@mbariso
@mbariso 4 ай бұрын
መሀይም ለሀገርም ለራስም አይጠቅምም። በጣም ያሳዝናል
@mlieteweldegebreal2126
@mlieteweldegebreal2126 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ😭😭😭😭በጣም ከባድ ሐዘን ነው። የሰላም ማጣት ውጤት ነው። ነፍሳቸውን ይማር😭😭😭
@MesiMesi-ib3bt
@MesiMesi-ib3bt 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናችሁ በጣም ያማል 😭😭😭😭💔💔💔💔
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 4 ай бұрын
በጣም ያአማል ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያአፅናቺሁ💔💔💘💘😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@KaliKali-m5o
@KaliKali-m5o 4 ай бұрын
አየ አማራ ባጭር ቀሩ ልብ ይነካል
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
ምን ማድረግ ይቻላል በሰው ሀገር ተቀምጠው የገዛ ህዝባቸው ያስፈጃሉ ተው አንድ ሁኑ ቢጎዳቸውም ቢጠቅማቸውም ከመግስት ሁኑ ሲባሉ ይሳደባሉ በየ ሚድያ እነሱ ናቸው ሚሳደቡት መግስትም ሆን ብሎ ነው የተዋቸው መፍትሄ አይጠፋም ነበር እርስ በራሳቸው እንዲባሉ ተበርቼ ሰላም ያሳዝናል
@AsnakuTeketay
@AsnakuTeketay 4 ай бұрын
😭😭😭እግዛብሄር ያፅናቹሁ
@yemaryamlijdavo9857
@yemaryamlijdavo9857 4 ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ አገሬ ወንድማለም በጣም ነው ያዘንኩት እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭
@HIBAAAHIBAA123
@HIBAAAHIBAA123 4 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@memeHussen-u1d
@memeHussen-u1d 4 ай бұрын
ሰውየው ልብ ውልቅ ነው አጠያየቅ አይችልም ወዝ የለውም እነሱ ፈጣሪ ያፅናቸው
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ በጣም ከባድ ሀዘን ነው እግዚአብሔር በቀይ ያኑርልን።
@Netsanet02
@Netsanet02 3 ай бұрын
Ewnate betame new miyamew feteh lenatena lej
@Arsenal539-e7p
@Arsenal539-e7p 4 ай бұрын
አምላክ ያፃናችው አጠቃላይ ቤተሰቡ ያሳዝናል ግን ይህ ችግር በመላው አገሪቱ ነው ያለው የነሡ ሚድያ ላይ ስለወጣ ነው ህዝብ የሰማው እኔም የገፈቱ ቀማሽ ነኝ ሰው ባይሞትብኝ ግን አረብ አገር ተቃጥየ ያገኘሁት ገንዘብ ከፍየ ነው ከብተሰብ አንድ ሰው ያተረፈኩት ፍትህ ለዚህ ቤተሰብ ፍትህ ለማለው ኢትዮጵያዊ ይሰጥ ሠላም ሠላም ይሁን😢😢😢😢
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 4 ай бұрын
አይይ እግዚአብሄር የእጃቹሁን ይስጣቸው ነብስ ይማር አይ እናትዋ ጎንደር ልጆችሽን ተነጠቅሽ😢😢😢😢😢😢😢
@yonatank2354
@yonatank2354 4 ай бұрын
እንተርቪው አድራጊው ግን አያስደስትም አገራችን ላይ ያለው ነገር ግን ከቀን ቀን አስከፊ ሆኖዋል😢😢😢😢 እዮሀ ሚድያ ወይም አለም ሰገድ ወይም መሰረት በዙ ቢያቀርቡት ይህንን ፕሮግራም በደንብ ያብራሩት ነበር😢
@Raba-jq8qc
@Raba-jq8qc 4 ай бұрын
በትክክል
@abuhaile6517
@abuhaile6517 4 ай бұрын
አዎን ዘጊ ነው። ሁሉም ሰው ለጋዜጠኝነት አይሆንም።
@hssana8939
@hssana8939 4 ай бұрын
ግባ እና የአለምሰገድ ቃለመጠየቅን ስማ እንዳልክ ነዉ አለምሰገድንም እዚህ ያደረሰው አለም ሰገድ የእንዳልክ ውጤት ነዉ ምጥ ለእናቷ አስለመደች ነዉ እምትሉት
@yonatank2354
@yonatank2354 4 ай бұрын
@@hssana8939 እንዴ በሚገባ ነዋ የማየው የኛ የዛሬው አስተያየትኮ ይጠቅመዋል እንጂ አይጎዳውም ይህንን ኮሜንት የሚፈልጉ ማሻሻል መማማር ነገ መለውጥ የሚፈልግ ሰው ጥሩውንም ጥጅመጥፎውንም ኮሜንት አመሰግናለሁ ብሎ ይቀበላል እና ይህንን ሁሉ ማለት አይጠበቅብህም እኔማ አለም ሰገድንም መሰርት ተክለሀማኖትንም ሁሉምጅንም በአቀራረባቸው በስነምግባራቸው እወዳቸዋለሁ አትልፋ!!!!
@lidiya727
@lidiya727 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናችሁ 😢😢😢😢
@feruzsallah1735
@feruzsallah1735 4 ай бұрын
ነብሳቸው በገነት ትረፍ😢😢😢😢😢😢😢
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 4 ай бұрын
ጎረቤት በራሱ አይተባበርም 😢😢ደሞ ለገዘብ ብሎ መግደል አውሬ መፈስ😢😢
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u 4 ай бұрын
ልብ.ይነካል😭😭😭😭💔💔💔
@HAREGEMUIUEY
@HAREGEMUIUEY 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ምን ቃል ይሆን የሚፀናናችሁ እፍፍ
@ነገመቼነው
@ነገመቼነው 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ወገኖቼ
@sebelewongelwolde
@sebelewongelwolde 4 ай бұрын
ንፋስ ይማር በጣም ያሳዝናል
@bebebebe9328
@bebebebe9328 4 ай бұрын
እግዝያብሄር ጽናቱን ይስጣቺው ምን አይነት የተረገመ ግዜ ላይነን😢😢😢😢😢😢😢😢
@Askal-z3n
@Askal-z3n 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ምን ይባላል😢😢😢
@Efrata288
@Efrata288 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሰይጣን ለብስ ለብሶ ተሰራጨ ይቅር በለን የነሱነን ቀን ይሰጣቸዋል የእጅ አይቀርም ንፁህ ደም ያፈሰሰ ደሙ ይፈሳል ይላል የእግዚአብሔር ቃል ሰዎች አእባካችሁ ሲመጡባችሁ ጩኸት አሰሙ ህዝቡም ነቁ ከበባ አድርጉ ትጋት ከለ አይደፍሩም መሳርያ ታጠቁ መንግስትን ጠይቁ ፍትህ ለሚታፈኑ ፍትህ ለተጎዱ ፍትህ በሰቆቃ መናርያ መቀመጫ በሐገራቸወው ለአጡ ህዝቦች የመንግስ ያለህ
@Tadila-b7p
@Tadila-b7p 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹህ እህት
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 4 ай бұрын
ሀሥቡነሏህ ወኒእመል ወኪል
@ttww9470
@ttww9470 4 ай бұрын
ጐንደረ የሙሥሊሞች ድም ይፉረድባችሁ ሀዘኑ እቤታችሁ ይግባ በግፉ ጨፉጭፍችሁ አንረሳውም 😢😢 አላህ ዟሊሞችን ያዋረዳቸው
@HabtamuAweke-l5d
@HabtamuAweke-l5d 4 ай бұрын
ገበየሁ
@LisaLisa-ne9lb
@LisaLisa-ne9lb 4 ай бұрын
Abatyew betam yasazinalu bedinigate new endeh yehonut ebakachihu erduwachew tolo
@AyenealemGatachw
@AyenealemGatachw 4 ай бұрын
የእርቅ ማእድ ስላየሁ ደስብሎናል እህቴ ፅናቱን ይስጥሽ ሀዘን ከባድነው በሰው መገደል ያማል 😭😭😭
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የት እንኑር ጨካኝ በዛኮ አገራችን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናቹሁ አገሩ ተበላሽቷል😢😢😢😢😢😢😢
@saramohammedabdela9531
@saramohammedabdela9531 2 ай бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏
@djjddjjjejrjdj
@djjddjjjejrjdj 4 ай бұрын
ማነው እንደኔ ይሄልጅ አጠያየቁ የሚያስጠላው ኤጭ
@Hbbs-w6e
@Hbbs-w6e 4 ай бұрын
ስሜቱ ከባድ ነው እናትን እህትን በአንድ ቀን ማጣት ከባድ ነው ፈጣሪ ፅናቱኝ ይስጣችሁ ጎንደር ላይ ወንጀሎች እየተባባሡ ነው ፍትህ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ንፁሀን
@FasikaAlemante
@FasikaAlemante 4 ай бұрын
ማነዉ ሀገሪቱን የሚያረጋጋት ጎንደርየ 😢 ወንድም እና ወንድም ነው እየተጫረሰ ያለዉ ወንድሜ አብሮ አደግ ጓደኛዉ አብረዉ ልብስ ተዋዉሰዉ አብረዉ ተዝናንተዉ በልተዉ ጠጠዉ አብረዉ ወጠዉ ገብተዉ አሁን ግን አንተ ብልፅግና አንተ ፋኖ አጠፋሀለሁ እየተባባሉ ስሰማ 😢😢😢እራሴን ነበረ የሳትኩት ምን አይነት በላእ መጣብን እባካችሁ ዱአም ፀሎትም በየ ሀይማኖታችን😢 እንጸልይ ክፉ ዘመን እናት ልጆቿን አትዉጥ ተጨነቅን 😢😢😢😢እህ ልጆች ከቤት መዉጣት አይችሉም ትምህት ም አይማሩም😢😢😢😢
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 4 ай бұрын
uffffff😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@جنىمطربي
@جنىمطربي 4 ай бұрын
😢😢😢 😢😢😢
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 4 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ወጌን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 4 ай бұрын
ይሄ ነገር እንዴት ነው እንደዚህ መያዣ መቁዋጫ የሌለው ጉዳይ መፈትሄ እሚያገኘው ????አረ ይሄ ጭካኔያችን ከምን መጣ እስከ መቼስ ነው ሰው የሚያክል ክቡር በየቦታው ህይወትን እሚገበረው ህብረተሰቡስ በሰላም መቼ ነው የሚኖረው ፈጣሪ ሆይ እባክህ መፍትሄውን አበጅልን ፍትህ እህቴ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ
@nunu7353
@nunu7353 4 ай бұрын
ድሮም የሽፍታ እና አጋንንት ሀገር ነው ሀገሩ
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችው እረ በቃ ይበለን ሰው ከአገሩ የት ይኬዳል በኢየሱስ ስም ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጉብኝሽ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 4 ай бұрын
ወይ አማራ ክልል😢😢😢 የሽፍታ መናሐሪያ ሆነ ያሳዝናል
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
አረብ ሀገር ምራብ አገር ተቀምጠው ያስታጠቋቸው ናቸው እንግዲ እነዚ ናቸው ነፃ ያወጡናል የሚሉን ይዩበት መግስትም ሆን ብሎ ነው የተዋቸው
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 3 ай бұрын
@@qtrdoh2067 በትክክ
@fasekaalante4219
@fasekaalante4219 4 ай бұрын
እግዚአብሂር ዪፅኖቱ
@ruthkas9268
@ruthkas9268 4 ай бұрын
ነብሳቸውን ይማርልን እናንተም እግዛብሔር አምላክ ያፁናችሁ እህቶቼ😢😢
@Golden_playz1234-v4v
@Golden_playz1234-v4v 4 ай бұрын
Allhe hagrachnene selame yamtalne enanteme sebre ystachhu yasazenale btame
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 3 ай бұрын
ግን መጨረሻው ምን ይሆን😢
@BezaTesfa-r2d
@BezaTesfa-r2d 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው ለመላ ቤተሠብ መፅናናትን ያድል ያማል ያማል ያማል 😢😢😢😢😢😢
@zebiderweldie
@zebiderweldie 4 ай бұрын
በጣም ያማል 😢😢😢 ጎንደር ሀገሪ ምን ገባብሽ 💔💔
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 4 ай бұрын
ያማል ይሰቀሉ የገደሉ ይገደል ዊይ ምነይነተት ግዜ ጨካኔ እግዚአብሔር ይፋረድባችሁ
@GenetLigabawገኒሊጋባው
@GenetLigabawገኒሊጋባው 4 ай бұрын
በጣም ያማል ነብስ ይማር ኦፍፍፍፍ😢😢😢
@Zety-476
@Zety-476 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናችሁ ውድ እህቶቼ፤ እንግዲህ ስርዕት አልበኝነት ቨነገሰበት ሃግር ምን ይደረጋል? የጎንደር መከራ ማለቂያ የለውም ፤
@SaraBarKot
@SaraBarKot 4 ай бұрын
እውነት እንደዝህ አማራክልል ነፍሰገዳይ ይብዛ እዝቡ ተባብሮ ቢያጠፋቸው ይችላል ወንጀለኛን መደበቅ ካለ መቼም ይህ አገር ወንጀለኛና ገዳይ አይጠፋም እንዴት ሰው የአገሩን እዝብ ይጠብቃል እንጂ እንዴት የእራሱ ይበላል ምንኛ ክፍዎች ናቸው
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 4 ай бұрын
እነሱ ታጥቀዉ ሜቀሰቀሱትን ግለሰብ አይታጠቀዉም ሰራዊት ናቸዉ ዉንድሜን ለትንሸነዉ የተረፈዉ ብሩን ሰልኩን ይዘዉ ጠፉ የሱታዉቀዋል አባት ገደሉት ብሎወሰነ
@hallemedia4469
@hallemedia4469 4 ай бұрын
ውጪ ሀገር ሆነው ፋኖን ለማስታጠቅ ገንዘብ የምታዋጡ ሁሉ ይኸው የጃችሁን እያገኛችሁ ነው። ለሟቾች ነፍስ ይማር🙏
@ጸሎተ
@ጸሎተ 4 ай бұрын
@@hallemedia4469ከብት
@قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح
@قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح 4 ай бұрын
​ሲጀመር ጎንደር የራሱን ወገኖች በመግደል ይታወቃል ሙስሊሞችን ነበር ሱገሉ የነበረው አሁን ደግሞ እስበሳቸው ተባሉ
@kinjit-sn2bx
@kinjit-sn2bx 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ ሁሉም ሚዲያ ሀዛን ለቂሶ ውይታ ሆና እንዴት ሆናን ዎዴ ሀጋርቺን ምንሄደው 😢😢😢
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
УНО Реверс в Амонг Ас : игра на выбывание
0:19
Фани Хани
Рет қаралды 1,3 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
እህቶቼ የት ናችሁ | ለሁለት እየተገባበዙ አስገድደው ደፈሩኝ
1:36:45
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.