በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዲታ አይዳ ዶክመንተሪ ተለቀቀ

  Рет қаралды 182,668

Dita Ayda

Dita Ayda

Күн бұрын

Пікірлер: 580
@bestrong1237
@bestrong1237 9 ай бұрын
በአብዛኛው ቆንጆዎች ከቁንጅና በቀር ብዙ ቁምነገር የላቸውም፡፡ አንቺ ግን ከብዙዎች የተለየሽ የምትገርሚ ሰው ነሽ፡፡ ዘመንሽ ይባረክ፡፡
@sheewaaa401
@sheewaaa401 9 ай бұрын
የመልከጥፉዎች መፅናኛ ቆንጆዎችን ማንቋሸሽ።😂😂😂
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 9 ай бұрын
Exactly
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 9 ай бұрын
​@@sheewaaa401😂😂 I agree
@qarter-0
@qarter-0 5 ай бұрын
በትክክል ገልጸሀታል
@user-Tsedale
@user-Tsedale 5 ай бұрын
ምነው አንድ ቆንጆ ከዳችህ እንዴ
@HusseinNegashe
@HusseinNegashe 6 ай бұрын
አይዳ ለኔ የስጋ ዘመዴ ናት ይሄን ኮሜንት የምሰጣት ለዛ ብዬ አይደለም ። አይዳ ትከክለኛዋ ኢትዮጵያዊት እናት ናት ❤ አላህ ይጠብቅሽ ❤
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 4 ай бұрын
አላህአክበር
@girmazerihun1057
@girmazerihun1057 4 ай бұрын
አይዳ የደረሰብሽ ነገር በጣም ያሳዝናል:: እግዚአብሔር መጵናናቱን ይስጥሽ:የልጅሽን ነፍስ በገነት ያኑርልሽ:: ጠንካራ ነሽና ይህንንም እንደምትችይው እርግጠኛ ነኝ:: አይዞሽ::
@Dagi-man
@Dagi-man 9 ай бұрын
እኔ አንድ ነገር መናገር የምፈልገው አዳነች ወ/ገብርኤል እጅግ በጣም መልካም የጥበብ ሰው ነች ለኢትዮጵያ የሚጠቅሙ አርቲስቶችን ያፈራች ያልተነገረላት መልካም ጥበበኛ ሴት ናትና መቼ ነው እሷን በህይወት እያለች የምታመሰግኗት አንድ ፕሮግራም የግድ ስለእሷ መሰራት አለበት🙏
@bereketbelay2685
@bereketbelay2685 9 ай бұрын
የእናትነት ፈርጥ አይዳ!!! እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!!
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 9 ай бұрын
ደግሜ ደጋግሜ መዳንአለም ልጅሽን ይዳብስልሽ🙏🙏🙏
@jesicaisra3454
@jesicaisra3454 9 ай бұрын
ሁለንተናሽ ገራሚ ነው ፣ የምሸልምሽ ብርና ወርቅ ባይኖረኝ፣ ፈጣሪ እንደፈቃዱ የሆነውን የልብሽን መሻት እንዲሞላልሽ ግን ስራዬን ብዬ በሳምንት አንድ ቀን ወስኜ እፀልይልሻለሁ ። ይኸው ዛሬ አሁን ጀመርኩኝ መፀለዩን፣ ኣምላኬ እንደባለጠግነቱ የሚያስፈልግሽን ሁሉ ይሙላብሽ፣
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 9 ай бұрын
ስንት ጥሩ ሰው አለ ግን ይህን ስላሰብሽ አንችም አላህ ይጠብቅሽ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 9 ай бұрын
መታደል እኮ ነው ጎበዝ እንደዚህ ስለ አንተ ሰው ሲመሰክር በቁም እያሉ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤❤ ረዥም እድሜ ተመኘሁልሽ የኔ እናት ምንም ቃላት የለኝም የምልሽ
@meseretteklemaryam9108
@meseretteklemaryam9108 8 ай бұрын
አይዳ የሰፈሬ ልጅ ወይኔ አስተማሪዎቼ እንኳን አየኃችሁ ድሮ ቆንጆ ነበረች ከኃላዋ ስንከተላት ስናያት አስታውሳለሁ ቆንጆ አይዳ በጣም ጥሩ ሴት ነች ለልጇ ዋጋ የከፈለች ምርጥ ሴት
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 9 ай бұрын
ሰው በህይወት እያለ እንዲህ ሲወደስ ማየት አስደሳች ነገር ነው… ተለምዶ ሆኖብን ሰው ከሞተ በኋላ ነበር ከፍ ከፍ የምናደርገው… እንደዚህ አይነት ባህል ቢንለምድ መልካም ነው… የተወደድሽ ሴት ነሽና ተባረኪ!... እኛም ውድድ እናደርግሻለን!
@MissSalam-x9r
@MissSalam-x9r 9 ай бұрын
የምልካም ሴት ተምሳሌት የእኔ ፀባይ ስናይ የእኔ ጀግና የእኔ ደረባባ እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጥሽ የእኔ መልካም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 4 ай бұрын
እስከመጨርሻ ከሰማሁት በሆላ ይበልጥ አከበርኩሽ ከኔ ቀንሶ ሁሉ እድሜ እዲስጥሽ ተመኘሁ ድንቅ ሴት ነሽ ክፍ አይንካሽ❤❤❤
@shamaaalbloushi5373
@shamaaalbloushi5373 4 ай бұрын
@merkelleunity1933
@merkelleunity1933 9 ай бұрын
አይዳ አንድ እናት ለልጆ ማድረግ ያለባትን አድርጋለች ለእኔ ግን አሁን ላይ የምትሰራውን ስራ ለነብሶ ስንቅ ያዘጋጀች የዋህ ኢትዮጵያዊ ሴት ናት እግዛብሔር ኑሮሽን ይባርክ እድሜ ከጤና ጋራ ይስጥሽ የደሆች እናት የተራበ አጉራሽ ያድርግሽ ተባረኪ❤❤
@sulem4124
@sulem4124 9 ай бұрын
አንደበትሽ መልካም ያዉ የቤተሰቦችሽ ዉጤት ነዉ ዪዲያዉን ይስጥሽ አለዉስጥሽ እረህመቱ እዝነቱ አላህ ያልቆረጠብሽ የተዉበት ጊዜሽን ተጠቀሚበት እህቴ ሞት መቸ እንደሚመጣ አናውቅም ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራችሁ ያረብ ያአላህ ❤❤❤
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ
@ድናችንንእንማር-ኸ9ሠ 9 ай бұрын
አሁን ሙስሉም ናት ክርስ ቲን?
@jimmaboneya5665
@jimmaboneya5665 9 ай бұрын
እዚህ ጋ ነው ስብስክራይብ ያረኩሽ አይድዬ ኑሪልን ክበሪልን አሏህ ሂዳያውን ይምራሽ መጨረሻሽንም አሏህ ያሳምርልሽ አሚሚሚን😊
@Vitaኤልዳና
@Vitaኤልዳና 9 ай бұрын
ጌታን በጣም ነው በራሴ የተገረምኩት ስላንቺ ምንም ሳልሰማ ዝም ብዬ እወድሽ ነበር ።በቃ አስቀድሜ ከልቤ ነው የወደድኩሽ ስላንቺ ደግሞ ስስማ መጀመሪያ ቀንሼ ያስቀረውት መውደድ የለኝም እንዳልጨምርልሽ ተባረኪ የኔ እናት አሁንም ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ልጆችሽን ይባረክልሽ🙏🙏
@Samri-Habshawit
@Samri-Habshawit 9 ай бұрын
ስለ እውነት ይገባሻል ተምሳሌት የሆነሽ ሴት ነሽ ።ብዙ ነገሮችሽ ከንግግር በላይ የሚገለፅ ነው ጎበዝ ጠንካራ ደግ መልካም ወዘተ የተባሉን በሙሉ የተገባሽ እግዚአብሔር አብዝቶ የባረከሽ ነሽ የተሰጠሽን ፀጋ በአግባቡ በመኖር ለራስሽም ለቤተሰብሽ ለጓደኞችሽ ለሀገርሽ ያስመሰከርሽ ነሽ ይገባሻል ከእዚህ በላይ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ለልጅሽ ሙሉ ጤናውን ሰጥታው በምህረት ጎብኝታው ቆመሽ ለምስክርነት ታብቃሽ❤❤❤
@rutafruh6588
@rutafruh6588 9 ай бұрын
ነዋይ ይሄ ሆዳም 😢😢😢
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 9 ай бұрын
አይዳን ሚወድ እንደኔ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤👍
@ebrahimendris8744
@ebrahimendris8744 9 ай бұрын
አይዳን አይቶ የማይመኝ ወንድ እኔ በራሴ ወንድ አልለውም
@selamselamyi5167
@selamselamyi5167 9 ай бұрын
​@@ebrahimendris8744)
@mama21021
@mama21021 9 ай бұрын
አይዳ አንቺን በቃላት መግለፅ ብከብደኛም ጌታ እግዚአብሔር ይችላል የልጅሽን ኩላሊት በአዲስ ይተካልሽ።አንቺ በብዙ ነገር የእግዚአብሔር መንግስት የሰበክሽ ነሽ።በትዳርሽ፣በልጅሽ፣በስራሽ አንቺ ከሁሎም ሴት ትበልጫለሽ።በ Lupus ምክንያት የመጣ የኩላሊት ችግር ከባድ ነው ወገኖቼ በየግዜው መድሀኒት ብሎም ክትትል ያስፈልጋል ምክንያቱም autoimmune disease ስለሆነ ሁላችንም KZbin share and like በማድረግ እንደግፍት እኔ ግን አንዴ አግቻት ብስማት ደስ ይለኛል።የ3ልጆች እናት እና ሀኪም ነኛ።ተባርኪልኛ አይዳየ🙏🙏
@emuyahya9351
@emuyahya9351 9 ай бұрын
በጣም ደስ የምትለኝ አላህ መጨረሻሽንም ያሳምርል ውዴ ዋናው መጨረሻ ማማር ነው ቆንጂት አላህ በራህመቱ አፍያ ያርግል❤
@YoYo-ot5gl
@YoYo-ot5gl 9 ай бұрын
አንቺ የመሰለ ሚስት ነዋይ ማጣቱ ሁሌም ይገርመኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከ ደስታ ጋር ይስጥሽ❤
@samiragzachew8903
@samiragzachew8903 9 ай бұрын
ግን ለኔ ብቻ ነው ንዎይና ዲታ አይዳ ሳያቸው ሁለመናቸው ባልና ሚስት ሳይሆን እህትና ወንድም ይመስሉኝል ሲመሳሰሉ ❤
@ማረጌማረጌ
@ማረጌማረጌ 9 ай бұрын
ትክክል ​@@samiragzachew8903
@Hana-cw6zg
@Hana-cw6zg 9 ай бұрын
አይዳም ነዋይን በማግባቷ ነው ታዋቂ ነሆነችው
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 8 ай бұрын
Yeteleyaye haymanot yalachew bal ena mist mechim ayzelekem
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 4 ай бұрын
You knew most of the time very very beautiful women are not good for wife . Moreover, when Ethiopian women came to USA, they changed their behavior because of money. So there is so many divorced here in USA.
@miminigussie4971
@miminigussie4971 9 ай бұрын
አይዳ ♥️❤️♥️ Wow, በስንት አመቴ የጓደኛዬን አጎት መምህር ኤርሚያስን አየሁት። ብዙ ጓደኞቼ ገነሜ ነበር የተማሩት። ቆንጆ ዶኪዩመንታሪና ቴስተሞኒ ነዉ።
@JerrySemi
@JerrySemi 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እኔም ቺቸር ኤሪሜ ካስተማራቸው አንዶ ነኝ የናፈቀኝን ገነሜ አየውት
@miminigussie4971
@miminigussie4971 4 ай бұрын
@@JerrySemi ❤️❤️❤️❤️
@sofiakassa7376
@sofiakassa7376 9 ай бұрын
እጅግ እናመሰግናለን ዲታ አይዳ እንኳንም የህይወት ግፆችሽን አካፈልሽን ለብዙ እናቶች ፣እህቶች ፣ለባለትዳሮች ፣ለወጣቶች በስደት ላሉ በሙሉ ትልቅ ትምህርት ነው ደግ ሆኖ መኖር !!!! እባክሽን በዓለም ላሉ እናቶች ሁሉ ትልቅ ት/ት ነውና ሁሉም ታሪክሽን በየቋንቋችው ቢደርሳቸው እመኛለሁ ።
@kabiwmekonen4833
@kabiwmekonen4833 9 ай бұрын
ቃላት የለኝም አንቺን ለመግለፅ💚💛❤️ እንደመልካምነትሽ የምታምኚው አምላክ ሁሌም ጥላ ከለላ ይሁንሽ🙏🏾ልጅሽንም ጤናውን ይስጠው🙏🏾ብርክ በይ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@kassarahel29
@kassarahel29 9 ай бұрын
ሰላምዬ ራስህን ጠብቅ ለቁም ነገር ደርሰህ እናትህን አኩራ ስላንተ መጨረሻ ማወቅ እንፈልጋለን ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን
@eyerustamerat9727
@eyerustamerat9727 9 ай бұрын
ዋዉ ከመልክ ከፀባይ ይገርማል ውድድድ ነው የማረግሽ የኔ ቆንጆ እድሜ ከጤና ተመኘው
@firehiwotyohannes4157
@firehiwotyohannes4157 9 ай бұрын
No words to explain you!!!! ሰው እንዴት ሙሉ ይሆናል እንደዚህ ከውጭም ከውስጥም ቆንጆ፡፡ እንዳንቺ ዓይነቷን ሴት ማግኘት ከባድ ነው፡፡ የብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ አንቺ እግዚአብሕር ዕድሜ እና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ፡፡
@leleyimer8783
@leleyimer8783 9 ай бұрын
ውሰጥሸም ላይሸም ውብ የሆነ የሚያሰቀና የሰብእና ባለቤት በውቀት በጥበብ የምትኖሪ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አድሎሸ የብዙዎች እናት እህት ያድርግሸ እህትዬ❤❤❤🙏🙏🙏
@emebetbonger1306
@emebetbonger1306 9 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሔር መላው ቤተሰብሽን በጤና በሰላም ያቆይሽ የልጆችሽን ወግ ማዕረግ ለማየት ያብቃሽ ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 9 ай бұрын
አይዳ እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር እረዳሽ ተሳካልሽም🎉 አብዛኛውን ሰው ስለ ጥንካሬዋ ስለ ቁጅናዋ ነው ይህ የአይዳ እና የነዋይ ታሪክ ለኔ ያስተማረኝ( ከ አይዳ ቃለ መጠይቆች በመነሳት) የወንዶችን ለቤተሰብ ለልጆች ዋጋ የሚከፍሉት ከራሳቸው በተረፈው እንጂ እራስ ወደዳድ መሆናቸውን ማረጋገጫ የበለጠ ማሳያ ነው ። አዋ እንደ አባት የሚከፍሉት ዋጋ ቢኖርም የራሳቸውን ምቾት እስካላዛባ ድረስ ብቻ መሆኑንን ማሳያ ነው ብቻ እራስ ወዳድ ናቸው ለዚህ ነው ብዙዋች እናቶች ከታማሚ ልጆቻቸው ጋር ብቻቸውን የምናየው 😢 (አዋ ጥቄቶች አሉ ከዚህ የማይመደቡ) በዛው ልክ የእናትን ለልጆቾ የምትከፍለው ዋጋ በብዙ ያሳየ ሊላው ደግሞ ስራ ገንዘብ ብቻ ብለን ስንሮጥም ትዳራችንን አደጋ ውስጥ እንደምንጥለው ማሳያም ማስተማርያም ነው በብዙ አይን የሚገልጥ እውነት ( አይዳ በቃለ መጠይቅ የተናገረችው) እናም የ ህይወትን Balance ጠብቀን ማስኪድ ግዲታ እንደሆነ ማሳያ ጭምር ነው። አይዳ ጥንካሪሽ ለቤተሰብሽ የከፈልሽው ዋጋ በብዙ የሚያስተምር ጠንካራ ሴት ነሽ በብዙ በረከትም ይጎብኝሽ
@DawiteSisay
@DawiteSisay 9 ай бұрын
አይዳ ያንቺስ ለየት ያለ ነው ምንም ነገር አይቀነስብሽ❤❤❤ተባረኪ ፈጣሪ በታዓምሩ የልጅን ጤና ሙልት ያርግልሽ።❤❤❤
@woynshetgebre9886
@woynshetgebre9886 9 ай бұрын
አይዳዬ, You inspire people, not by showing them how amazing you are, but by showing them how amazing they are. መድሃኒያለም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥሽ ከነመላው ቤተስቦችሽ🙏❤️🥰
@abelakewyared5063
@abelakewyared5063 9 ай бұрын
እኔን የደነቀኝ የሰው ልጅ ፍላጎት ውስን ሆኖ አለመቀመጡ ነው ግን ነዋይ ደበበ ምን የጎደለ ነገር ለመሙላት ሌላ ህይወት ፍለጋ የሔድከው ?
@tekaalemu1627
@tekaalemu1627 9 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋል አንች የሚወራልሽን የደግነት የመልካምነት የማያልፈውን ታሪክሽን በደማቁ ጽፈሻል በዘመንሽ ሁሉ መንገድሽ ቀና ይሁንልሽ።
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 9 ай бұрын
Wow, no words. Lots of love and respect. You are lucky enough to spread such love and blessings. Let God bless you more with good health and happiness. I pray for full recovery of your son Selam.
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 9 ай бұрын
አይዳዬ ለሁሉም ሴት እናቶች አርአያ የምትሆኝ ነሽ በሁሉም ነገር እግዛብሄር ያደለሽ ነሽ እግዛብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነልጆችሽ እንወድሻለን
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 4 ай бұрын
የኔ ምርጥ ፈጣሪ ዘወትር ከአንቺ ጋር ይሁን እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጥሽ 😢😢😢 አዘንሽ ከባድ ነዉ ፈጣሪ አይሳሳትም ነፉሱን ይማር 🙏🙏🙏 ሁላችንም እንሄዳለን የተራ ጉዳይ ነዉ አንቺ እግዚአብሄር የሚወደዉን በሕይወትሽ እየሰራሽ ነዉ ተባረኪ በድጋሚ ፈጣሪ ሀይልና ፅናቱን ይስጥሽ የኔ መልካም
@makedaargaw485
@makedaargaw485 9 ай бұрын
Aidaye melkam enat! Mesale 31 lay yalechiwin set tibelchiyalesh! I am honored to hear about you! You are more than a treasure! Egziabher lebetesebishina lanchi selamin yistesh! I am deeply sadened to hear about your son! God be with him! I will keep you and your family in my heart. You are unique and special! And Neway I admire your work! Especially your song "Yene Deha". I also admire the love you both shared! Beyalachihubet tenenetinana selamn yistachihu! Belijochachihu tekasu. I hope to hear more about you and your work in the future. Blessings and love to both of you! Two people from different background to live this long with love and respect for each other amazes me! You are an example of true love! I wish you well and happiness. Long live both of you! ❤❤❤❤
@User23r6gi
@User23r6gi 9 ай бұрын
ዲታ አይድዬ የኔ እመቤት እግዚአብሔር በልዩ ፀጋ የጐበኘሽ ድንቅ ሴት ነሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ከውድ ልጆችሽ ጋር ኑሪልን❤
@MuluYemane-j7y
@MuluYemane-j7y 6 күн бұрын
አይዳይ የኔ እናት የኔ ምርጥ አስተዋይ እንዴት ነሽ በረታሽ ወይ አላህ እስከመጨረሻው ያፅናሽ እወድሻለው የኔ እናት
@saramekonin6231
@saramekonin6231 4 ай бұрын
Teacher Rorissa,Teacher Endelbu---wey Gud! Enkuan Ayewachu! ❤❤❤❤
@HH-505
@HH-505 4 ай бұрын
የገነሜ ፈርጦች ናቸው እኔም ከስንት አመት በሃላ አየዋቸው
@Haset7866
@Haset7866 4 ай бұрын
Unforgettable school, lots of golden memories. ❤
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 9 ай бұрын
This broken mama is watching you. My life is shattered slowly in pieces to the level I can’t think straight. There is hope and you are the testimony. Thank you for sharing your story. Hopefully I will meet you one day physically or via messengers. የቀረው ሂወትሽ በደስታ ይሞላ ! ኣንቺም ቤተሰብሽም በጤንነት ተትረፍረፉ!
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 7 ай бұрын
Minew min getemesh? Ayzosh benatesh! I just said a prayer for you even though I don’t know you 🙏
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 7 ай бұрын
@@mekit.mariam3198 thank you for your compassion my dear. Infidelity again and again and with no remorse. I felt your prayer. I am much comforted by the Lord Almighty and start to see my path.
@masriset7386
@masriset7386 9 ай бұрын
አይዳ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጅር ስራ ገቢነኝ ግን እንቅልፌን ትቼ ነው ፕሮግራሙን የጨረስኩት ስወድሽ በተለያዩ ሚዲያዋች ሳይሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ ደጋግሜ ነው የማይሽ በተለይ ለሚሊኒየም ንዋይ መድረክ ላይ ጋብዞሽ ስትነሺ አቤት ውበት ማሻአላህ እስካሁን ካይኔ አጠፊም ❤️🥰 ስወድሽ የሴት እመቤት ከነዋይ በመለያየታችሁ እራሱ በቅርብ እንደሚያቃችሁ በጣም ነበር የምናደደውና የማዝነው ልጅሽንም አላህ አፊያ ያርግልሽ አንቺንም አፊያ ያርግሽ እሱ ይጠብቃችሁ ምን ያኽል መታደል ነው እንዲህ በሰው መወደድ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 4 ай бұрын
አይዳዬ እግዚአብሔር የወደደውን አድርጓል፣ ሞት የሁላችንም እዳ ነው በርቺ የሃዘን ዳርቻ ያድርግልሽ እሱንም ፈጣሪ ነፍሱን በክብር ከደጋጎቹ ጎን በአፀደ ገነት ያሳርፍ -- ነፍስ ይማር ፣ እራስሽን ጠብቂ የሴቷ ልጅሽንም ፍሬ ያሳይሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ!!! 🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️
@desutube44
@desutube44 9 ай бұрын
አይዳ ዘመን ተሻጋሪ የ ምርጥ ስብዕና ባለቤት!!!!❤❤❤❤ በርቺ።
@عجايبكامل
@عجايبكامل 9 ай бұрын
መምህር እንደልቡን እና መምህር ኢብራሂምን ( የሂሳብ ) አስተማሪያችንን መቼም አልረሳቸውም በዚህ አጋጣሚ ስላየኋቹሁ ደስ ብሎኛል
@Haset7866
@Haset7866 9 ай бұрын
Me too.
@AbdulfetaSultan-ui5vh
@AbdulfetaSultan-ui5vh 9 ай бұрын
እንደ አይዳ ለናንተም ለሰፍራችን ሰወች በዚህ አጋጣሚ ባላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና አይለያቹ እላለው
@rehikrehik761
@rehikrehik761 9 ай бұрын
❤❤❤የኔም አስተማሪወች ናችው
@emanismael8602
@emanismael8602 9 ай бұрын
Teacher Ibrahim is past away long time ago, sorry to say that.
@emanismael8602
@emanismael8602 9 ай бұрын
Teacher Ibrahim is past away long time ago sorry to say that.
@mathiaswoldeamanuel6758
@mathiaswoldeamanuel6758 9 ай бұрын
... ይወለድ ሺህ ጊዜ ይወለድ ሚሊዮን ሴት ሁሉ በውበት እንደርሷማ ቢሆን ..... አስቀድሞ ገጣሚና ዜማ ደራሲ ዝነኛው ድምጻዊ ንዋይ ደበበ የአይዳን ምንነት በዘፈኑ መስክሮላታል... በበጎነት መጠራት መወደስ መመስገን መታደል ነው ....! ለመላው ቤተሰብሽ ፍቅርን ሰላምን ጤናን ከእድሜ ጋር ተመኘሁልሽ! አሜን ...!!! ብሎ ቢያዜምልሽም አስተዋይ ልባም ሆነሽ ስለተገኘሽ ነውና ይገባሻል! ጀግና እናት ነሽና!
@weyniyemataw2373
@weyniyemataw2373 9 ай бұрын
You are strong woman, I learn so much from you ,Beautiful inside out ❤❤❤❤
@FfhfDgfh
@FfhfDgfh 9 ай бұрын
ሁሉን አሞልቶ ሲሰጥ እንደዚህ ነው ወይ እኛንም እንደዚህ የሚወራ ታሪክ ይኑረን ❤
@Ahlamkedir2020
@Ahlamkedir2020 9 ай бұрын
Ameen❤
@MunaAli-t7n
@MunaAli-t7n 9 ай бұрын
አላሕ እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ፍሚሊሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፈ❤❤❤
@colfaxwireless
@colfaxwireless 9 ай бұрын
This documentary about አይዳ was truly inspiring! Despite the divorce, አይዳ managed to maintain a strong and positive relationship with her ex-husband ንዋይ ደበበ, proving just how amazing and resilient she is. Her strength and commitment to family values are truly admirable. Thanks for sharing this beautiful story; I have so much respect for አይዳ and her dedication to keeping the family bond alive. Much love and respect❤
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 9 ай бұрын
ቆንጆ ጎበዝ ፈቃር ደግ ጀግና የሴቶች ልእልት ።።❤
@semiraabajebel7573
@semiraabajebel7573 9 ай бұрын
ሰላም አላህ አፍያ ያድርግህ ኢንሻአላህ አይዳ ሁሉም የተናገሩትን ሰማሁ የልጅሽ ግን ይለያል እሱን ላንቺ ሲል አንቺ ን ለሱ ሲል አላህ በሰላም በጤና ያቆያችሁ ❤❤❤❤
@tekleababera1965
@tekleababera1965 9 ай бұрын
Big respect to ዲ ታ አ ይ ዳ 👍👍👍
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እድሜሽ ይርዘም መልከሽ ስነምግባርሽ ተግባርሽ ንግግርሽ ሁሉም ሚያስቀናነዉ❤❤❤
@sallyh2004
@sallyh2004 4 ай бұрын
የጥሩ ሴት ተምሳሊት ..ተባረኪልን ❤️
@ማሕሌት
@ማሕሌት 9 ай бұрын
ልዩ ጀግና ጠንካራ ውብ ሴት ነሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏
@birtudem7419
@birtudem7419 9 ай бұрын
አይዳዬ የሰፈሬ ልጅ ስትፈጠር ጀምሮ ንፁህ ልብ ያላት ልጅ ነች ጎረቤትም ነበርን ከሀገር ከወጣሁ ስለቆየሁ የሀሰንና የፈጡሜን ማለፍ አሁን ሰማሁ ነፍስ ይማር እነ ትቸር እንደልቡን ኤርምያስን አክስቶቿን በጠቅላላ የሰፈሬን ሰዎች ከብዙ አመታት በኋላ አየኋቸው
@AbdulfetaSultan-ui5vh
@AbdulfetaSultan-ui5vh 9 ай бұрын
የአካባቢያችንን ገፅታ እረስተሽዋል ማለት ነዋ
@Mesart-mr9sr
@Mesart-mr9sr 9 ай бұрын
ሙስሊም ነበረች ማለት ነው
@HaniTerefe
@HaniTerefe 9 ай бұрын
Ayehut betam achet new
@birtudem7419
@birtudem7419 9 ай бұрын
መርሳት አልረሳሁትም የልጅነት ነገር ስለሆነ ፍንትው ብሎ ነው የሚታየኝ ግን ሰዎች ሲነግሩኝ በጣም ተለዋዉጧል ይሉኛል
@birtudem7419
@birtudem7419 9 ай бұрын
@@AbdulfetaSultan-ui5vh መርሳት አልረሳሁትም የልጅነት ነገር ስለሆነ ፍንትው ብሎ ነው የሚታየኝ ግን ሰዎች ሲነግሩኝ በጣም ብዙ ነገር ተለዋውጧል ይሉኛል
@Hellowchanel3967
@Hellowchanel3967 9 ай бұрын
So positive we need more of Ayda 🎉❤
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 5 ай бұрын
እኔ ኳስ ሜዳ አካባቢ ነበር ሠፈሬ ደጃች ገነሜ ተምሬአሁ 1ኛ ክፉል እና አንድ ጠየም ያለች እህቷ መሠለችኝ እና አነድ ዴስክ ላይ ቁጭ ብለን ተምረናል የእጂ ጌጥ ሸዋሊያ ትሠጠን ነበር የሙዚቃ አስተማሪ ቲቸር ከበደ ቲቸር አይናለም ቲቸር የውብዳር አረሳቸውም የነአይዳቤትንም አውቀዋለሁ በነሱ በር ላይ ነበር የምናልፈው ነገር ግን የእህቷን ስም እረሳሁት አይዳ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤
@marthahidego7902
@marthahidego7902 9 ай бұрын
አይዳ እውነት እድለኛ ነሸ እንደዚ አይነት ልብ ሰላለሸ ከውሰጥም ከውጪም ቆንጆ ሰለሆንሸ እግዛብሔር ቀሪ ዘመንሸን ያሰበሸውን ይሙላልሸ
@belloshabeshawi3898
@belloshabeshawi3898 9 ай бұрын
ዘናጭ ቆንጆ ቀና ልብ ያላት ደግ ሴት❤ አይዳ 2008 ላይ ቦሌ መድሀኒአለም ሞል ሳሎን ስትመጪ ያደረግሽልኝን ሁሌም አልረሳውም ትህትና አክብሮትሽ❤ እግዚአብሔር ከነቤተሰብሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ You're super model for strong and brave women's💝
@messiye6573
@messiye6573 9 ай бұрын
ወይ አንቺ ሴት ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ቅን ልብ ያለሽ ደሞ ውብ አድርጎ የፈጠረሽ በርቺ ጎበዝ በልጆችሽ ተደሰቺ ተባረኪ ንፁህ ኢትዮጵያዊ !!!!!!
@jamalandrees1226
@jamalandrees1226 9 ай бұрын
ስለደግናትሽ ሠውችሁሉ መሠከሩልሽ እኔ ደግሞ ይህን ደግናነት ሠማሁና ምን ልበል ቢየ አሠቢኩ አላህ በራህመቱ እስልምናን ይወፍቅሽ
@munaali2129
@munaali2129 9 ай бұрын
She still a Muslim! She need to practice and make tawba for marring a none Muslim!!!
@umured2120
@umured2120 4 ай бұрын
muslim nateko
@hidethaylemariyam1484
@hidethaylemariyam1484 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሽ ሰው ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@mightyg8545
@mightyg8545 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ዘመንሽን ያርዝመው፣ በጉብዝናሽ ዘመን የሰጠሽውን ፍቅር እና ደግነትሽን የምትካሽበት በጤና እና በሰላም እድሜሽን አርዝሞ ፈጣሪ በተድላ ያኑርሽ 🙏🏾
@NuriaMohammed-v8y
@NuriaMohammed-v8y 4 ай бұрын
Great nice habasha mama ❤❤🎉🎉 Allh yehfizk habibit
@Emugirma-g5j
@Emugirma-g5j 9 ай бұрын
ምን ልበልሽ የኒ ቆንጆ ባይሽ የማትጠገቢ አስተማሪ ነሽ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ቃላት የለንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 9 ай бұрын
እኔ ከአይዳ የተማርኩት ነገር ለትዳር ጊዜ አለመስጠት ምን ያክል እደሚጎዳ እና ለጋስ መሆን ለእራስ እረፍት እደሆነ ነው አይዳ ታሪክሽን ስላካፈልሽን🙏🙏🙏
@exodus134
@exodus134 9 ай бұрын
😹
@Somebodysdogleft
@Somebodysdogleft 9 ай бұрын
ጀግና እናት ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ስላምን ሙሉ ጤናውን ይምልስልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebretekle5610
@gebretekle5610 9 ай бұрын
ጀግና እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@DERJEMULUMULUHAYMNT
@DERJEMULUMULUHAYMNT 4 ай бұрын
ትኑር ልን ለዘላአለም የሴት ንግስት❤❤❤❤❤❤
@Rozaguraga
@Rozaguraga 9 ай бұрын
በርቺ ጀግና ነሽ ❤❤❤
@abebech3154
@abebech3154 9 ай бұрын
አይዳ የሴት ልክ ነሽ የልጆችሽን ወግ ማረግ እየሱስ ክርስቶስ ያብቃሽ❤❤❤
@azuyimer4450
@azuyimer4450 9 ай бұрын
አይድዬ ደግነት አዛኝነት መልከምት ሁሉንም አሟልቶ የሰጠሽ የመልከም ሴቶች ምሳሌ ናት እግዚያብሐረ ዘመንሽን ይባርከዐው😘😘😘❤❤❤
@neguseberi3013
@neguseberi3013 9 ай бұрын
አይዳ እህታችን....ገና ዶክመንተሪውን ሳልጨርስ ኮመንት እንድፅፍ ያረገኝ ብዙ ሰው ዶክመንተሪም ሆነ በእይውት ሲያልፍ ክፉም ሆነ ደግ ይስራ ነገር ግን በመልካም ነው የሚነሳው ክፉ ነገር ተድበስብሶለት አንቺ ግን በተፈጥሮ መልካም ሴት ነሽ ብዬ እንዳምን ያረገኝ የመጀመሪያ ኢንተርቪው በሴይፉ ሾው ሳይ በእውነት የውጪም የውስጥም ውብ እንደሆነሽ በግልፅ ያስረዳል ለብዙ ኢትዮጵያዊ ሴቶች ምሳሌ የምትሆኚና በተለይ በአሁኑ ዘመን ......ወደ ዌስተርኑ ባመዘኑበት ዘመን ባህልሽን ባህሪሽን ሳትቀይሪ ለዓመታት መቆየትሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ዘመንሽ ይባረክ ልጆችሽን ይባርክ ፈጣሪ በነገሮች ሁሉ ካአንቺ ጋር ይሁን እወነተኛ መንደዱንም ጭምር እስከ መጨረሻው ይምራሽ.... በተለይ በዚህ ራስ ወዳድነትና በሰፈነበት ዘመን መልካም ሰውም አለ እንዴ? እንድም ከአንቺም እንድንማር ያደርገናልና ስለ አንቺም እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ መልካም ቀሪ ዘመን ይሁንልሽ
@nrdnmohad4315
@nrdnmohad4315 9 ай бұрын
Hello Aida how are you ,how about your story in Black Lion School ( Tikur Anbesa ) ,the drama we made , the sport activity bally ball , the test in your absent, this documentary is incomplete.
@mamalov109
@mamalov109 9 ай бұрын
ጀግናሴት ያኮራኛል የነዋይ ሚስት አይዳ ምርጥ ሴት በጣም ወደድኩሽ ❤❤❤
@TsegaLegesse-m3n
@TsegaLegesse-m3n 9 ай бұрын
አግዚአብሔር አንደዚህ መልካም ሰዎችን ያብዛልን 💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 4 ай бұрын
መልካም የሆኑ ባልና ሚስት ረዥም ዕድሜና ጤናን ተመኘዉ ❤❤❤
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 4 ай бұрын
ወ/ሮ አይዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁሽ በሰይፉ ሽው ከዚያም ከአቶ ነዋይ ጋር ባደረጋችሁት ቃለ መጠይቅ ነው አሁንም እግዚአብሔር ይባክሽ ይሄ መታደል ነው አነጋገርሽ እርጋታሽ ለሥራ ያለሽ ፍቅር ለቤተስብች ለወዳጅ ዘመዶችሽ ለጎደኞችሽ ይሄ የስዎች ፍቅር ማገኝት እግዚአብሔር ስለሚወድሽ ነውና ያሰብሽውንና በዘመንሽ ሁሉ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ ❤❤❤ መልካምነት ለራስ ነው ቤተስብሽን ሁሉ ይጠብቅሽ የደረሰባችሁ ሀዘን ከባድ ነው እግዚአብሔር ያበርታችሁ 🙏🏽
@adonayforsido5718
@adonayforsido5718 9 ай бұрын
Our Hero Dita Ayda! God Bless you more! Thank you so much for everything you did for Ethiopians and being an example of Ethiopian women!
@destalemma2507
@destalemma2507 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይባርክሽ፣ የሚስት የእናት የሴት ባጠቃላይ የሰው ሰውነት ምሣሌ ነሽ። አግዚአብሔር አምላክ ህይወትሽን፣ ኑሮሽን፣ ቤተሠብሽን ይባርክ፤ ሀሳብሽንም ያሳካልሽ።
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 4 ай бұрын
ዲታ እህቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እጅግ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ የምትችይውን አድርገሻል። እግዚአብሔር የወደደውን አድርጉል ፅናቱን ይስጥሽ ሰላም እግዚአብሔር በቀኝ ያኑርህ።
@comceil5961
@comceil5961 4 ай бұрын
😢አይዳየ አንች መልካም እናት እግዚአብሔር ያፅናሽ የልጅ ሀዘን ከባድ ነው
@WondwossenWende
@WondwossenWende 9 ай бұрын
አይዳ የአውቶብስ ተራዋ ጀግና እናት የወንዛችን ልጅ በርቺ !
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw 4 ай бұрын
አይዳዬ ፈጣሪ ያፅናናቹህ ነፍሱን ፈጣሪ ነፍሱን በሰላም ያሳርፈው የሠላምን 🙏💔😭 የእናትነት ልክ ነሽ ከፈጣሪ በታች ሁሉንም አድርፐሻል
@nejatali7088
@nejatali7088 9 ай бұрын
Aydiye Allah lijishin yimarew 🙏 edime tena ke eman gar yistish. Beduniya yetenegerelish nesh. Allah lanchi emanin, teqiwa sebir Allah yistish ananarish yedenel Islam ☪️ muimin 🙏 Allah yargish.
@ethio4421
@ethio4421 9 ай бұрын
Ayda you are amazing. Please do documentary film for Alemtsehay Wedajo. She needs this kind of documentary film I m so proud of you
@YoYo-ot5gl
@YoYo-ot5gl 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ ምን ማለት ይቻላል 😢😢 አንድ እናት ማድረግ ያለበትን ሁሉንም አርገሻል ፈጣሪ አላለም 😭ፈጣሪ ያበርታሽ አይዳዬ
@kitchen2176
@kitchen2176 9 ай бұрын
በጣም ብርቱና ጠንካራ ሰው እድሜ ይስጥሽ🎉🎉🎉
@adugnabelay1574
@adugnabelay1574 9 ай бұрын
You are so unique and innocent. God Bless You!!
@tsehaybelayBelay
@tsehaybelayBelay 9 ай бұрын
መልካም ሴት የፈጣሪ እገዛ አይለያትምና ፈጣሪ ቤተሰብሽን ይባርክ
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 4 ай бұрын
አይዳዬ አላህ ሰብር ይስጥሽ በርቺ የእናትነትሽን ሁሉ አድርገሻል ሰላምዬ ቀኑ ደረሰ እና ወደማይቀርበት ሄደ አላህ ይርኸመው የጀነት ሙሽራ አላህ ያድርገው ለመለው ቤተሰብ አላህ ሰብር ይስጣችሁ አሚን
@medi-f9y
@medi-f9y 9 ай бұрын
ማሻ አላህ በህወት እያሉ እንድህ መመስጋገን ጥሩ ነው አይዳየ የኔ መልካም አላህ ልጅሽን ያሽርልሽ የኔ ልዩ
@kamilaahmed7275
@kamilaahmed7275 9 ай бұрын
ማሻአላህ የሰው ልጅ በሂወት እያለ በዚ ልክ በመልካምነት ሲመሰከርለት እንዴት ደስ ይላል
@AffectionateDimSum-rj8cd
@AffectionateDimSum-rj8cd 9 ай бұрын
አይድዬ ውብ ነሽ ውጭሽም ውስጥሽም ዶክመንተሪሽን በፍቅር ተመለከትኩት የሴት የመጀመሪያ ተምሳሌት ነሽ❤❤❤ልጆችሽን ክፉ ይጠብቅልሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ አንዳንዴ ህይወት ትፈትናለች አቶ ነዋይ ቀረችብህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elizabethmekbib715
@elizabethmekbib715 9 ай бұрын
Proud of you !God protect you all the time!!!
@frehiwotzewde3618
@frehiwotzewde3618 9 ай бұрын
አይዲዬ ጀግና ሴት ኑሪልን!!
@aboneshadinew4026
@aboneshadinew4026 8 ай бұрын
ዲታ አይዳዬ ስወድሽ እኮ የኢትዮጵያ እናቶች ምሳሌ
ንዋይ ደበበ ከልጁ ቀብር በኋላ...
4:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 285 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
ESAT Special Tamagne with Neway Debebe 17 October 2018
21:00
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 355 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН