ንዋይ ደበበ ከልጁ ቀብር በኋላ...

  Рет қаралды 285,987

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

ድምጻዊ ንዋይ ደበበ ልጁን ቀብሮ ከአሜሪካ ከተመለሰ በኋላ ያስተላለፈው መልዕክት #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 467
@masreshategene1790
@masreshategene1790 4 ай бұрын
ሁላችንም አድካሜ የሆነውን አለም ትተነው የምንሄድበት ተራ እንዳለ ሆኖ እኔ በጣም ያዘነኩላት እናቱ ነች በጣም የማደንቃት ጀግና እናት ነች እግዚአብሔር መፅናናቱን ያብዛላት ለመላው ቤተሰብ በሙሉ መጽናናትን ይንላቼው
@user-Nezhia
@user-Nezhia 4 ай бұрын
አላህ የጀነተልፊርዶስን ይወፍቀው😢
@qader6010
@qader6010 4 ай бұрын
ቲሽ ዲንሽ እወቂ አለበለዛ አፍሽን ዝጊ እዴት ሆኖ ነው ጀነት እሚገባው ካፊር አይደል እዴ ​@@user-Nezhia
@user-Nezhia
@user-Nezhia 4 ай бұрын
@@qader6010 ሙስሊም ነውኮ ልጁ
@qader6010
@qader6010 4 ай бұрын
@@user-Nezhiaሙስሊም ነው ያለሽ ማነው
@hannatesfaye6812
@hannatesfaye6812 4 ай бұрын
እኔም እናቱ ናት ያሳዘነችኝ እና እህቱ ነዋይ ግን ሌላው ቢቀር የመጨረሻውን ሰአት ከልጁ ጋር መሆን ነበረበት እህን ግዜ እኮ በርበሩን ያይ ይሆናል ልጁ ይመጣል ብሎ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 4 ай бұрын
አይዳ እግዚአብሔር ያፅናሽ ፣ልጁን ነፍስ ይማርልን
@bizuayehumereke784
@bizuayehumereke784 4 ай бұрын
ወንድማችን ነዋይ ደበበ"አገሬን ወገኔን አልረሳም " በደረሰብህ የልብ ስብራት ሀዘን እግዚአብሔር መፅናናትን ለአንተ ለባለቤትህና ለወዳጅ የርግልህ። ሰላምንና በአፀደገነት ነፍሱን ያኑረወ።🎉🎉🎉
@ktube8920
@ktube8920 4 ай бұрын
😢😢 እውነት ነው
@tadenege2014
@tadenege2014 4 ай бұрын
ኢትዮጵያን ከልብህ የምትወድ ወንድሜ ለሀገሬ ኑርላት። እ/ር እረጅም እድሜ ይስጥህ!!
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 4 ай бұрын
እፍ ንዋይ የልጅ ሞት ሐዘኑ እጅግ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ብርታቱን ጽናቱን ይስጥሕ በቃ የፈቀደዉ ሆኗል በርታ ለቤተሰቦችህ ለወዳጅ ዘመዶችሕ መጽናናቱን ይስጣቸዉ ። መንግስተሰማይ ያዋርሰዉ 🇪🇷🙏🙏
@AdiyamPark-n9c
@AdiyamPark-n9c 4 ай бұрын
ውነት ንዋይዬ ተጎድቷል በስማም በአንድ ጊዜ ተቀየረ አምላክ ፅናቱን ይሰረጣቹ
@zizimoha8064
@zizimoha8064 4 ай бұрын
ፀፀት ቀላል አይደለም ልጁ ዘመኑን ስታመም አብሮ ያለመሆን ቢይስ እናቱ ኩላሊት የሰጠችው ግዜ አብሮ ያለመሆን ለዝህ ሁሉን ትተን ለምናልፍ ዓለም ስራ ስራ ማለት ከንቱ😭😭
@በእምነትየሸዋልጅ
@በእምነትየሸዋልጅ 4 ай бұрын
​@@zizimoha8064 የት አየሽ አይ ሀበሻ ሀሜት ስትወዱ መፋታት በነሱ አልተጀመረም ደግሞ እኮ በጣም እንደሚቀራረቡ ቤተሰብእነታቸው ምንም እንዳልተጓለ ራሷ ተናግራለች መጀመሪያ ስለ ራሳችሁ ኑሩ የራሷ አሮባት አለ ጉድ እኮ ነው ምነው አብሬ አስታምሜአለሁ አልሽ የት አየሽ ስትገርሙ ግን 😢
@ktube8920
@ktube8920 4 ай бұрын
​@@zizimoha8064 አንድ ሰው ሲሞት ያለ ቁጭት 😢😢😢
@saidsaid-y1w
@saidsaid-y1w 4 ай бұрын
የልጂሞት 😢😢😢
@EmebetLule
@EmebetLule 4 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ መጽናናቱን ይስጣችሁ። በተረፈ ከባህላችን ውጪ በሆነ ሁኔታ በጣም ዘግናኝ የሆነ አስተያዬት የሚሰጡ ሰዎችን በጭራሽ ቦታ እንዳትሰጣቸው የአይምሮ በሽተኛ ስለሆኑ አንተን ብቻ ሳይሆን እኛ ኢትዬጲያዊ የሆን እናቶችን ጭምር ነው ያዋረደንና አንተ እንዳይከፋህ ወንድሜ ብርታቱን ይስጥህ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 4 ай бұрын
ትክክል
@frenetmide2898
@frenetmide2898 3 ай бұрын
❤😮😢 1:59 ​@@meseretdibabe8020
@eyob9640
@eyob9640 4 ай бұрын
ወንድማችን እግዜአብሄር ነብስህን በገነት ያኑራት😢 ነዋይ የሀገር ባለውለታ እግዚአብሔር ያጽናህ😢
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx 4 ай бұрын
ታላቁ የጥበብ ሰው እግዚያብሔር መፅናናቱን አብዝቶ ያድልህ ነብሱን አፀደ ገነት ያሳርፍልን ።
@YiDesswa
@YiDesswa 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናችሁ፣እናት እይዳ ፈጣሪ ማበርቻዉን እሱ ይሰጥሸ።እንቺ የመጨረሻዉን የአናትነት ጥግ ያሳየሸ እና ብቻሸን ልጅሸን ለማዳን ብዙ ዋጋ የከፈልሸ ልዪ እናት ነሺ።ነገር ግን ፈጣሪ የወደደዉን እደረገ።በርቺ እህቴ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@FunnyTractor-fc4mb
@FunnyTractor-fc4mb 4 ай бұрын
የኔ አባት ልዑል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስፅ ከባድነው ያንየመሰለ ወጣት መቅበር ያማል ግን ላያስችል አይሰጥ ቸሩእግዚአብሔር ነብሱን ይማረው
@מסרשהאטאלו
@מסרשהאטאלו 4 ай бұрын
ተወዳጁ አርቲስት ንዋይ ደበበ እ/ር ያፅናህ
@የቦረናገነቴዩቱብ
@የቦረናገነቴዩቱብ 4 ай бұрын
አላህ ጀነተል ፊረዶስ ያስገባው ለናቱም አላህ ሶብረ ይስጣት ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲
@AszZea-h4n
@AszZea-h4n 4 ай бұрын
Ere ayibalim lewaljochu matinanatin yistachewu jenetigin ayibalim ishi
@LINDABABAAmira
@LINDABABAAmira 4 ай бұрын
Muslim nw eko​@@AszZea-h4n
@seidmohammed3465
@seidmohammed3465 4 ай бұрын
Kafirn endih aybalm
@saidsaid-y1w
@saidsaid-y1w 4 ай бұрын
ሙሰሊምነዉ
@የቦረናገነቴዩቱብ
@የቦረናገነቴዩቱብ 4 ай бұрын
@@saidsaid-y1w አወ
@Somebodysdogleft
@Somebodysdogleft 4 ай бұрын
አይዳ መዕናናቱ ብርታቱን ይስጥሽ አንች ለልጅሽ ለስላም ከናቶች ሁሉ በላይ ልዪ እናት ነሽ ከናት በላይ ብየሻለሁ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 ай бұрын
ከናቶች በላይ??
@Abebaye-y7g
@Abebaye-y7g 4 ай бұрын
ማንም እናት ለልጇ ማድረግ የምትችለውን ነው ያደረገችው ነፍሱን ይማረው
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናቹ ነዋዬ ያማል የወጣትነት ስጦታህን በእድሜ ማምሻህ ልብ በሚሰብር መልኩ ማጣትህ ያማል እንግዲ ፈጣሪ የፈቀደው ሆኗል ነፍስ ይማር አይዞህ ስስታችን ❤❤
@merontewodros60
@merontewodros60 4 ай бұрын
የኔ ዉድ ፈጣሪ የፅናህ።ንዋይየ ፈጣሪ ነቭሱን በአፀደ ገነት ያኑራት
@zekiyatube954
@zekiyatube954 4 ай бұрын
አላህዋ አንተ በጀነተል ፊርዶስ ሞሽርልን ከደጋጎች ባሪያዎችህም አድርገው ያረብ ለእናቱም አላህ ሶብሩን ይስጥሽ የኔ እናት አንቺ ጀግና እናት ለአንተም ጵናቱን ይስጥህ አባትነት ጥልቅ ነው ሚስጥሩ አላህ ለመላው ቤተሰቡ ሶብሩን ይስጣችሁ
@mesfingebril149
@mesfingebril149 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ ውስጥህ እንዴት እንደተሰበረ በውስጡ ያለፈ ብቻ ነው ሚያውቀው። እኔ የአራት አመት ልጄ በጭንቅላት ካንሰር እንዴት ተሰቃይቶ እንደሞተ እኔና እግዚአብሔር ነው ምናውቀው ። ቀና ማለት የጀመርኩት ከሶስተኛ እለተ ሞቱ በኋላ ነው። በአለም ላይ የከበደኝ ነገር ቢኖር የልጄን ማጣት ነው። እና እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ❤
@Hadina642
@Hadina642 4 ай бұрын
Egziabher yatsnah wendme
@chuchumike3286
@chuchumike3286 4 ай бұрын
ለምን አይከብድሽ ሞት ለማንም አይቀርም ግን የልጅ ሞት በስመአም እናት ይሙት አባት ይሙት ልጅ ቀድሞ ሲሞት ምንም ሞት ቢኖር ለመፆናናት ይከብዳል እኔም ልጆች አሉኝ በቃ ልጅ ሞተ ሲባል እንግዲህ ልጅሽን ምን ያህል እንደምትወጂው ስለምታውቂ ቶሎ ብዬ የልጅን ፍቅር ስለማውቅ ከሃዘኔ የተንሳ ሆዴ ይዘላል በቃ ሁሌም እንደው ከልጆቼ በፊት አደራ ንው የምለው አይዞህ በቃ እህህህ እያሉ መኖር ንው የማይወጣ ንገር👏🏽
@helenalamin9762
@helenalamin9762 4 ай бұрын
አይዞሽ
@selamgobena3932
@selamgobena3932 4 ай бұрын
EGZABEHAR awaki new ayzosh EGZABEHAR yasenash
@linaejabo8229
@linaejabo8229 4 ай бұрын
Egziabher yatsenachu betam kebad naw 😢😢😢😢gin Egziabher yemesgen esu aysasatem🎉🎉🎉🎉🎉
@MekdiT1921
@MekdiT1921 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ
@meskeremdangchew1309
@meskeremdangchew1309 4 ай бұрын
ንዋይ ደበበ እግዚአብሔር ፅንአቱን ብርታትን ይስጥህ አሜን አይዞህ የኔ ወንድም ❤
@ketiretta2883
@ketiretta2883 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጥናችሁ ንዋይ ከነመላው ቤተሰብህ በተለይም ለእናቱና ለአንተ እንዲሁም ለእህቱ ፍጣሪ በተለየ ማፅናናቱ ያግዛችሁ:: የልጃችሁንም ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን!!!
@Eyob797
@Eyob797 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የሠላምን ነፍስ በዓፀደ ገነት ያኑር። እግዚአብሔር ያፅናህ ነዋይ።
@romanaddise5124
@romanaddise5124 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናችሁ .....ከባድ ነው ልጅን ማጣት
@sojoo4461
@sojoo4461 4 ай бұрын
አላህ ፅናቱ ይሰጣቹሁ ሰላምየ ላንተም አለህ ይዘንልህ ያረብ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 4 ай бұрын
ፈጣራ ያጽናችሁ አይዳ እና ንዋ ልጃችሁን በገነት ምርጥ ኢትዮጲያውያን ተባረኩ
@AyzoshEmaye
@AyzoshEmaye 4 ай бұрын
እግዚአብሔር. አምላክ ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን በተለይ ለንዋይ ለአይዳና ለጽንአት!የወንድማችንን ነፍስ በገነት ያሳርፍልን!
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 4 ай бұрын
ሀቢቢ አላህ ይራህማው አይዞክ ንዋይ ደበበ ሁላችንም የሱ ነን ወደ እሱም ተመላሾች ነን አላህ ያፅናችሁ እናንተንም ያረብ
@FekaduDegaga-s1z
@FekaduDegaga-s1z 4 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው። አንተንና ቤተሰብህን እ/ር ያፅናናችሁ።
@ዜድነኝየመቅደላዋ
@ዜድነኝየመቅደላዋ 4 ай бұрын
አላህ ከደጋግ ባሮቹ ያርግህ አላህ ይዘንልህ. አላህ ይሶብርሽ አች ጀግና እናት ሁሉም ሲበተን ፍቶ ብቻ ይዘሽ ለቀረሽው የምር በጣም አሳዘሽኝ 😭😭😭
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 4 ай бұрын
ቆይ ሙስሌም ነው እደ
@ninanina4000
@ninanina4000 4 ай бұрын
​@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄawo Muslim nw
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 4 ай бұрын
አወ ሙስሊም ናቸዉ እሷም ልጆቿም አልሀምዱሊላህ ጀግና እናት ናት በእምነታቸዉ ስላሳደገቻቸዉ ​@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 4 ай бұрын
​@@sabrinasabrina1837እሷ የሙስሊም ቅርፅ የላትም እና እስካሁን አላመንኩም ነበር አባቱ ሲያወራ ሰማሁ አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል ሙስሊም መሆኑ የኔ ሚስኪን አላህ ይዘንለት
@KunaVenue
@KunaVenue 4 ай бұрын
@@ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄአዎ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 4 ай бұрын
ምን አይነት ቃል ሊያፅናናህ እንደሚችል ባላውቅም ፈጣሪ ያጠንክርህ
@AmyAmy-g7k
@AmyAmy-g7k 4 ай бұрын
ጎዳትህ ጎልቶ ይታይብሃል ፈጣሪ ያፅናህ ለልጅህም መንግስተ ስማይ ያውርስልህ
@አማራነኝ-ጐ1ነ
@አማራነኝ-ጐ1ነ 4 ай бұрын
አሜን እናንተንም እግዚ አብሄር ያፅናችሁ እሱንም ባፀደ ገነት ያኑርልን
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 4 ай бұрын
ምን ያፅናናችኋል እኩያ ልጅን ማጣት ከባድ ነው ፅናቱን ይስጣችሁ
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 4 ай бұрын
Allah layaschil ayisetim lesum setitotal allah esunim aminew kemitagesut yadrigat yehidaya sebeb yadrgat areboch ayalekisum alhamdulillah nrw yemilut
@salmgetachew612
@salmgetachew612 4 ай бұрын
ሀገር ወዳዱና ሰው አክባሪው አርቲስት ንዋይ ናባለቤቱ ፅናቱን ይስጣችሁ ነብስ ይማር እውይ ውስጡ በጣም እንደተጎዳ ያስታውቃል
@jesusislord288
@jesusislord288 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናህ ወንድሜ ነዋይ
@selamhaddis9099
@selamhaddis9099 4 ай бұрын
እግዚሐብኤር እናቱ አይዳን እና መላ ቤተሰቡን ፅናቱን ይስጣቹ
@KunaVenue
@KunaVenue 4 ай бұрын
አላህ የጀነት ያርገው , ለእናንተም መፅናናትን ይስጥ!
@AbaynehAsamnewo
@AbaynehAsamnewo 4 ай бұрын
የአባቴ የልጂነት ወንድም መከራህ ሀዘንህ ረበሸኝ ፈጣሪ መቸያውን ይስጥህ ፡፡
@berhanubogale9769
@berhanubogale9769 4 ай бұрын
ነብሱ በገነት ትረፍ ንዋይ ደበብ ፅናቱን ይስጥህ በርታ
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 4 ай бұрын
ሰላምን አላህ ጀነተል ፍርዶወስ ይወፍቀዉ ለናተም አላህ ጽናቱን ይስጣችሁ😢😢
@irebektutube2561
@irebektutube2561 4 ай бұрын
ወንድማቺን አላህ በጀነት ይሞሽርህ አይዱ አላህ ይሶብርሽ
@elizabethhaddis8836
@elizabethhaddis8836 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ! ነፍስ ይማር! ወጣቱ ሰላም!
@ZaharaDawud
@ZaharaDawud 4 ай бұрын
ሰው አልፎልኝ ይላል ማለፉን እረስቶ. ብሎል ጋዜጠኞ. ይወናስ ወንድማችን ሰላም ንዋይ. አላህ ይዘንልህ!! ወላጆችህን አላህ ሶብሩን ይስጣቸው
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነብሱ በአጸደ ገነት ያኑርልን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 4 ай бұрын
ሃገሩን አፍቃሪ አርቲስት ንዋይ ደበበ እግዚአብሔር ያፅናህ🙏💚💛❤️
@Makda_is_bae
@Makda_is_bae 4 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ አግዚአብሔር ያፅናህ አሱንም ነፍሱን ባጸደ ገነት ያኑረው.
@sababekele40
@sababekele40 4 ай бұрын
ኡፍ ንዋይ የልጅ ሞት ሐዘኑ እጅግ ከባድ ነዉ ፈጣሪ ብርታቱን ጽናቱን ይስጥሕ ለቤተሰቦችህ ለወዳጅ ዘመዶችሕ መጽናናቱን ይስጣቸዉ
@HciiDjdy
@HciiDjdy 4 ай бұрын
አላህየጀነትያድረገውአላህሶበረየሰጣችሁቤተሰቦች
@NuraNuri-y6r
@NuraNuri-y6r 4 ай бұрын
ከመች ጀምሮ ነው ካፊር ጀነት ሚገባው ማይ ባል አትበል
@TtfgJhgfh
@TtfgJhgfh 4 ай бұрын
ሙስሊም ነው አላህ ይዘንለት
@chuchuteshal8363
@chuchuteshal8363 4 ай бұрын
​@@TtfgJhgfhአይንሽ አያይም
@fadela920
@fadela920 4 ай бұрын
​@@chuchuteshal8363ልጁ ሙስልም ነዉ ዉዴ እናሱ ዝም ብለዉ ነዉ ኤሄን ያረጉለት ልጁ ረሱ ስያወራ ሰምቼወለዉ ሙስልም መሆኑን
@Alhamdullah8830
@Alhamdullah8830 4 ай бұрын
ሙስሊምነው​@@NuraNuri-y6r
@tesfayemammo4481
@tesfayemammo4481 4 ай бұрын
የልጅ ሃዘን ከሌላው የሚለየው ሁሉም እኩል በሚባል ደረጃ የሃዘኑ ተካፋይ ነው። ኢዮብ አሥር ልጆቹን በአንድ ቀን አደጋ ሲያጣ "እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ። የእግዚአብሔር ስም ይባረክ፣ ብሎ ሰገደ" እንደሚል እግዚአብሔር ያጽናናችሁ።
@tigid9886
@tigid9886 4 ай бұрын
ገዳዩና አስመሳዩ ጠቅላይ ሲመሰገን መስማት በጣም ያማል! ስንቶችን በየቀኑ እንዲረግፉ ምክንያት የሆነ አረመኔ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 4 ай бұрын
አይዞቹ ሁላችንም የራሳችንነ ሞት እንሞታለን ዋናዉ የሰትናፋሳችንነ ባለቤት እግዚአብሔር መተዋወቅ በመሬት ተወልዶ ሞቶ ሞትን ያሸነፈዉን ጌታችን እየሱሰ ክርሰቶሰን መቀበል ለኔሀጤያት ሞቶ መነሳቱን ማመን።
@abebeche722negash
@abebeche722negash 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ ንዋይ 🙏🏻
@KemalNuru-pw4iv
@KemalNuru-pw4iv 4 ай бұрын
አላህ ያፅናህ መላው የኢ/ያ ባለውለታ ነህ እኔም ብችል ከጎንህ ነበርኩ አይዞን
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx 4 ай бұрын
ሰላም የሚገርም ባህሪ የነበረው ልጅ ነበር።። ነብስ ይማር ።
@بةتتل
@بةتتل 4 ай бұрын
ወድሜ አላህ የጀነት ያርግህ
@SJGuda
@SJGuda 4 ай бұрын
Rip my brother ንዋይ እባክህን በርታ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 4 ай бұрын
ነብስ ይማር 😭💔🙏🙏🏾🙏🏽 ተወዳጁ አገር ወዳዱ አርቲስት ነዋይ ደበበ እግዚአብሔር ያፅናህ ብርታቱንም ይስጥህ አይዞህ ወንድማችን ሁሉም ወደዛው ነውየሚቀር የለም 🤔
@ፍሬ-ሕይወት
@ፍሬ-ሕይወት 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ንዋዬ
@abacustech0912
@abacustech0912 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑራት እንቁ ድምፃዊ ንዋይ ደበበ እና ቤተሰቦችህ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 4 ай бұрын
ነዎይ ደበበ እንዴት እራስህን ከአብይ ጋር ታወዳድራለህ አንተ እኮ ትልቅ ዝና እንዲሁም በህዝብ ዘንድ ነህ እምትወደድና እምትከበር ባለ ሙያ ነህ አንተ ሳትሆን አብይ አሕመድ ነዉ ትኒሹአድናቂህ ከ ትግራይ ❤️💛 እግዚኣብሄርን አምላክ ያጽናህ🙏🏻🙏🏻
@አትናስያ-ጘ8ጘ
@አትናስያ-ጘ8ጘ 4 ай бұрын
ናዋዬ እግዚአብሔር ያፅናናህ 🙏ሰላም ነፍስ ይማር😥💔
@lulsegedwoldetensay4041
@lulsegedwoldetensay4041 4 ай бұрын
ውንድሜ ንዋይ እጅግ በጣ እ/ር ፀናትን ይስጥህ ከጎንህ በሃዘን ለማፅናናት እድል ባላገኝም በርታ ተፀናና እ/ርብርታትን ይስጥህ ልዑልሰገድ (ሉሌ) ነኝ ከለንደን
@sefiawako6040
@sefiawako6040 4 ай бұрын
አላህ ማረፊያውን ጀነተል ፈርዶስ ያድርግለት ለመላ ቤተሠቦቹ አላህ ሰብር ይስጣቸው
@saadsksa4339
@saadsksa4339 4 ай бұрын
ሠላምየ አላህ ለጀነት ይበለው😢ወላጆቹም አላህ ያፅናችሁ😢
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው 4 ай бұрын
ይች ፅሁፍ አይዳ ካነበብሽ አሏህ ሶብሩን ይስጥሽ ሁላችንም መጨረሻችንን ያሣምረው ሂጃብሽን ልበሸ እህቴዋ ❤ወላሂ እደት ደስ እዳለን ልጅሽ ሙስሊም መሆኑ ስናውቅ የመጀመሪያ ልጅ ሁለ ነገር ነው የተለየ ውደታ አለው ለእናቶች አሏህ የጀነት ይበለው በድጋሜ ሶብሩን ይስጥሽ
@Hy-zh6es
@Hy-zh6es 4 ай бұрын
ሙስሊም በመሆኑ እኔም ደስ ብሎኛል አላህ ይዘንለት ግን ኮሜንትሽን ብታነበው ምኞቴ ነው የሙስሊም ቅጥ ስለለላት ዝና ስለቆለላት ሙስሊም መሆኗን ረስታዋለች አላህ ሶብሩን ሰቷት የሙስሊም ቅርፅ እንድኖራት ምኞቴ ነው
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 4 ай бұрын
ማን ያቃል የልጅዋ ሞት ሂዳያ ይሰጣት ይሆናል በሰበቡ አላህ ይመልሳት ወደ ዲኑ ዱአ አርጉላት
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው 4 ай бұрын
@@Hy-zh6es እኔም ምኞቴነው ዝናም መልክም ቀሪ ነው እዚች ብልጭልጭ አገር አገራችን አኼራነው አሏህ መጨረሻችን ያሳምረው
@الحمدالله-ش8م5ي
@الحمدالله-ش8م5ي 4 ай бұрын
ሙስሊም ናት እንዴ እናቱ ክርስቲያን ነበር የመሰለችኝ ከእነልጇ
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው 4 ай бұрын
@@الحمدالله-ش8م5ي ሙስሊም ነች አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረው
@SelinaTesfaye
@SelinaTesfaye 4 ай бұрын
ለወዳጅ ዘመዶቹ ፍፁም መፅናናት ይሁን😢
@HkDig-md9mx
@HkDig-md9mx 4 ай бұрын
አለህ ይራህማው በርታ ነዋይ አለህ ያሳብርህ አለህ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 4 ай бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ሲል ሙስሊም ነው አሏህ ይዘንለት ወንድማችን ነበር ማለት ነው ወላሂ ሙስሊም ሁናችሁ እንጂ እንዳትሞቱ ሙስሊም ሁኖ. መሞት መታደል ነው
@habukasim7356
@habukasim7356 4 ай бұрын
አላህ ይዘንለት ጀነተል ፍርዶስ ይወፍቀው ለናንተም አላህ ፅናቱን ይስጣቹ አይዳችን አላህ ይሰብርሽ
@muhamedYenasew
@muhamedYenasew 4 ай бұрын
የኛንም መጨረሻ ያሳምረው
@kabetube
@kabetube 4 ай бұрын
አላህያጽናናችሁ ሸላምወድማችንንለጀነትይበለው
@belugebru
@belugebru 4 ай бұрын
ቆንጅየዉ "ሰላም ንዋይ " እንግዲህ የተፈቀደልህ እድሜ ኢችዉ ብቻ ሆነችና ተጠራህ አምላክ በጎኑ ያድርግህ , ስንት አፈር መብላት ያለባቸዉ ጥጋበኞች , አረመኔዎች, ነፋሰበላዎች በሞሉባት ሀገራችን ያንተን ልጅና ሌሎች መልካሞች ያለ እድሚየቸዉ ሲሞቱ ሳይ እጅግ አዝናለሁ 😭ግን ስራዉ የአምላክ ነዉ ምን እናድርግ??😔
@MunaEbrahim1318
@MunaEbrahim1318 4 ай бұрын
ፈጣሪ ደጋጎችን በጊዜ ነው ሚወስደው አላህ ይዘንልህ
@ktube8920
@ktube8920 4 ай бұрын
ሁሉም ቀኑን ጠባቂ ነው ሀያቲ 😢
@yemariyamjerry1743
@yemariyamjerry1743 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ያፅናችሁ ከባድ ነው ልጅን ማጣት
@Eyerus-ci3nx
@Eyerus-ci3nx 4 ай бұрын
ነፍስ ይማር እግዛብሄር ያፅናችሁ
@almaznegussie604
@almaznegussie604 4 ай бұрын
ፀንዓት ይስጥህ ወንድሜ እህቴ አይዳዬ ፅንዓት ይስጥሽ።
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 4 ай бұрын
ነዋይ ጌታ ያፅናህ
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ፅናቱን ይስጥህ አባቻችን ንዋይ 😢❤
@Dan-USA169
@Dan-USA169 4 ай бұрын
በደረሰባቸው ነገር አዝናለሁ ፅናቱን ይስጣቸው ቀንየተወሰነ ነው ግን ለቆምነውለወንድም እህቶቼትምህርት እሚሰጠው እባካችሁ ለዚች አጭር እድሜ ተቻችለን አምላክን በጸሎት እየለመንን ልጆቻችንን አንድ ላይ ሆነን እናሳድግ::
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
@የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ያጽናናህ አባቴዋ
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናክ የወድማችን ነፍስ በጻድቃን ተርታ ያሳርፍልን 😭😭😭
@1587-fazr
@1587-fazr 4 ай бұрын
ንዋይዬ. ያጋጠመኸ. ነገር. እጅግ ከባድ ነው. ነገር. ግን. እሱ. የፈቀደለት. እስከዚች. ቀን. ነው. እናም. ተፅናኑ. ከእግዚአብሔር. በላይ. የሚያውቅ. ማን. ነው. ከእግዚአብሔርስ. የሚጠላ. ማን. ነው. ተፅናኑ. 🎉🎉🎉🎉
@hiwotasmamaw7663
@hiwotasmamaw7663 4 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር በብዙ ያፅናህ 😢
@lemlem836
@lemlem836 4 ай бұрын
ነፍሱ በሰላም ትረፍ. ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እግዚአብሔር ይስጥ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 4 ай бұрын
ፈጣሪ የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን 🙏 ለመላው ቤተሰብ መጽናናቱን ይስጥልን 🙏🙏🙏
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 4 ай бұрын
መፅናናቱን ይስጣችሁ የሞተውን ወድማችንን ነፍሱን ባፅድ ገነት ያኑረልን
@rishane9576
@rishane9576 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያጽናችሁ የልጅ ሃዘን በጣም ከባድ ነው
@techawatch
@techawatch 4 ай бұрын
የልጅ ሀዘን ከባድ ነው እግዚአብሄር ያጽናችሁ ነሀገራችንም ላለፉት ስድስት አመታት የወጣቱ ደም እንደ ጎርፍ እየፈሰሰ ነውና ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን እውነት የሚቀጠቅጥ መሪ ተቀምጦ ወላጅ በልጅ ሀዘን እየተጎዳ፣ህጻናት ያለ ወላጅ እየቀሩ ነውና ሁላችንም ስለኢትዮጵያ ሰላም አበክረን ልንሰር ይገባል።አሁን እስኪ ማነው ካንዱ ክፍለሀገር ወደሌላው ያለ ስጋት የሚንቀሳቀሰው ሰው ማገት እኮ ስራ ሆኗል።
@habeshawit2008
@habeshawit2008 4 ай бұрын
ንዋይ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥህ😢
@fikerfilgot
@fikerfilgot 4 ай бұрын
አይዞክ ፈጣሪ ያፅናናቹ ለሱም መንግስተ ሰማያትን ያዋርሰው
@WalelgneLemmaBurcka
@WalelgneLemmaBurcka 4 ай бұрын
ነዋይ አይዳን ትተህ ሙተህ ወለድክ !አይዳዬ ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ ምስኪን!!!
@Wireta
@Wireta 4 ай бұрын
ፈጣሪ ነፍሱን ይማረው መፅናናትን እንመኛለን
@chaltudasa761
@chaltudasa761 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ነብስ ይማር እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@TadelechYimer-w2v
@TadelechYimer-w2v 4 ай бұрын
እግዛብሄር መፍሱን ይማረው አምተንም ያፅናናህ ብዙ ዋጋ የከፈለች እናቱን አይዳ እግዛንሄር ፅናቱን ይስጣት።
@arsiiarbaagugu7628
@arsiiarbaagugu7628 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያጽናህ የኔ ውድ አባት😢 የልጅህ ነፍስ ባጸደ ገነት ትረፍ 😢
@RahelBekele-h8f
@RahelBekele-h8f 4 ай бұрын
አንተ ታላቅ ጠቢብ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥህ ነዋይዬእዬ ፈጣሪ ያበርታህ
@saradezi8588
@saradezi8588 4 ай бұрын
ነብሱን ይማረው ለናትና ላባቱ ፆናቱን ይስጥችሁ:: ሙስሊም አይደለም ለምትሉ ሙስሊም ሆነ ክርስቲያን ምን ችግር አለው ልጁ ሙስሊም ነው የናቱን ሀይማኖት ነው የወሰደው አላህ ይመስገን ሲል ሰምቼዋለሁ:: አላህም መድሀኒያለም አባታችን መግስተ ሰማያት ያዋርሱት😭😭😭😭.
@RajanR-v6q
@RajanR-v6q 4 ай бұрын
አላህ ይዘንለት ወንድማችን አላህ ይሱብርኩም
@abseramaramawit
@abseramaramawit 4 ай бұрын
እግዜአብሔር ያፅናቹ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 4 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ... ነፍስ ይማር :: አሜን ነፍስህ በስላም ትረፍ :: እናት @ አባት.. ልጄ ልጄ አይበሉ ከባድ ነው :: 🥲🥲🥲💔💔💔 ኡፍፍፍፍ መድሀንያለም አባቴ ሁሌም ፅሎቴን @ ልመናዬን እምትስማኝ አባቴ .. ከልጆቼ በፊት አስቀድመኝ እደራህን ውይ... ልጆቼ ለሄ ሂወቶቼ ... መኖር ሳልፈልግ... እነሱን ብዬ እንድኖር ያረጉኝ ሁለቱም ልጆቼ ናችው .. ልጆቻችሁን @ ልጆቻችንን ፈጣሪ ያኑርልን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 4 ай бұрын
ነብስ ይማር ልጃችን ወንድም ነዋይ ብርታቱና ጽናትን ይስጥህ
Ethiopia - Esat Amharic Night Time News 8 February 2025
18:59
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 24
20:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 223 М.
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 632 М.
MILLION JAMOASI 2022
2:2:45
Million Jamoasi ™
Рет қаралды 18 МЛН
Новые Пацанки. 2 выпуск. Премьера
3:16:48
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 4,4 МЛН
Директордын баласы / қазақша кино 2022
25:18
Киностудия Мейрам
Рет қаралды 172 М.
Света Кемер Учится в Школе Полицейских !
29:20
Луномосик
Рет қаралды 1,3 МЛН
chor chor chor 🤣 #shortsvideo
0:16
arati sahani & jyoti 2.0
Рет қаралды 20 МЛН