ባህላዊ ምግብ ክትፎ ዋጋ በአዲስ አበባ / Traditional Kitfo Price in Addis Ababa Ethiopia 2017/

  Рет қаралды 15,504

Ethio Review

Ethio Review

Күн бұрын

ባህላዊ ምግብ ክትፎ ዋጋ በአዲስ አበባ / Traditional Kitfo Price in Addis Ababa Ethiopia 2017/
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
00:37 አበሩስ ክትፎ ቤት - ቦሌ መድሃኒያለም ቦሌ ት/ቤት ጀርባ ያለው መንገድ ላይ
ስልክ - 0912689849
15:35 ኦዶኒ ክትፎ እና ላውንጅ - ልደታ ፍርድ ቤት ወደ አብነት በሚወስደው መንገድ አብነት ቁ. 3 ክሊኒክ አካባቢ
ስልክ - 0911215957

Пікірлер: 23
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 күн бұрын
ኦዶት ክትሮ ቤት ባለቤት በጣም ደሰ ይላል አገላለፁ በራሰ መተማመኑ በእጅ መከተፍና በማሸን ያለውን ልዩነት ሰለነገርከን እናመሰግናለን ልደታ የተወለድኩበት ሰፈር ነው ሀገሬ ሰመጣ መጥቼ ክትሮ እሞክራለሁ 😘
@Tesfay-b6g
@Tesfay-b6g Күн бұрын
💯💯💯💯🤎😡😡🌹🌹⛪⛪👑.
@johannessteckenreiter178
@johannessteckenreiter178 3 күн бұрын
ጎበዝ❤ በርቺ ስነስርአትሽ ደስ ይላል
@Tesfay-b6g
@Tesfay-b6g Күн бұрын
😒😒💗💗💝💝💝💝💝💝💓
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 7 сағат бұрын
Thank you for sharing this Ethiopian culture food . We are watching it from forgin countries on sit.
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 7 сағат бұрын
My mouths watered when I saw this culture food.
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 7 сағат бұрын
1700 Ethiopian Birr? My Goodness.! The price is unbelievable. Early 1982_ 1985 E.,c this amount food at hotle was from 30 to 40 Ethiopian Birr. For example, when I was at high school in this year, I paid 4 Ethiopian birr for one lunch. This is looks like a joke but it was real real my life experience. It was very very golden time which we were used it
@አለምየልብካውያዩቱብ
@አለምየልብካውያዩቱብ 4 күн бұрын
እስኪእኛንበውጭያለነውንክትፎውቢቀርሰብስክራይብአድርጉንለክትፎውማአልታደልንም😢😢😢😢😢አንደኛነኝጋይስሰብላይክአድርጎኝቻናልያላችሁበኮመንትአሳውቁኝእመልሳለሁበምታምኑት❤
@Tesfay-b6g
@Tesfay-b6g Күн бұрын
🙇🙇💙💙💙💙💙💙💙💙. 😊
@messya7125
@messya7125 3 күн бұрын
ጥራት የሚባል ነገር እንኳን ድሮ ቀረ ምን እንደሚገባበት እንዴት እንደሚመረት አይታወቅም ስለዚህ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ንፁሁ ቅቤ የጠፋበት ጊዜ ጣዕሙ ቅቤ ሁለተኛ መብላት አያስመኝም ሰላም በሌለበት ዓለም ጥራት ያለዉ ምግብ የለም ልጅቷለመብላት ቸኩላለች በስመአብ ብለሽ ጀምሪ
@ethioethio4061
@ethioethio4061 3 күн бұрын
ከ2 ወር በፊት ኢትዮጲያ ሄጄ ነበረ የታዘብኩት ካንተ በተቃራኒ ነው ካፌዎች እና ሬስቶራንቶች ድሮ ከማውቀው በጣም በተለየ ጥራታቸው ጨምሮብኛል ከቤታቸው ዲዛይን ጀምሮ እስከሚያቀርቡት ምግብ በግልፅ የሚታይ ለውጥ ነው የታዘብኩት
@luigicampagnoli7129
@luigicampagnoli7129 3 күн бұрын
Bravo numero uno bravo grande fratello bellissimo Dessì biloggnal imetaloo Gigi Gino zaritu ambissa ghimbi wollega Roma Italy
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 2 күн бұрын
ወይ ጊዜ! ለቅሶ ቤትም ክትፎ የሚበላበት!!!!
@MakdeEthio
@MakdeEthio 57 минут бұрын
አሪፍ ነው
@ashenafikore3773
@ashenafikore3773 3 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰
@Tesfay-b6g
@Tesfay-b6g Күн бұрын
SUBSCRIBE COMMENT AMEN. አቡነ አረጋዊ እንኳን አደረሳችሁ አሜን 🕍🫸🫷🛐 👏 👏👏።
@Tesfay-b6g
@Tesfay-b6g Күн бұрын
🤔🤔💙💙🙌🙌🙌💫💫👍👍☹️💒💚💚😊.
@mukubanti6778
@mukubanti6778 2 күн бұрын
ማን እንደ አገር
@Tesfay-b6g
@Tesfay-b6g Күн бұрын
🎇🎇🙏🙏✝️💓🌜🌜💓.
@አዲስአለም-ዠ2ቸ
@አዲስአለም-ዠ2ቸ 3 күн бұрын
ያለው ይብላውንጂ
@Tesfay-b6g
@Tesfay-b6g Күн бұрын
SHARE LIKE LIKE LIKE LIKE.
@atakelthailu187
@atakelthailu187 2 күн бұрын
ኮቾ ለምን መጥፎ ሽታ አለው?
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 7 сағат бұрын
Because they do not cleared up it . That is why it is smelling bad like you said. They used animals skins on the chair. So it has smells and I knew it very well. Because I grew up in the Rular areas. When I was a kides , we were sleeping on the Animals dried skin which is known as ". Kuribat". So they can clean it by using some cleaning agents . Because cleaning is the most important at restaurants, Hotels and at our homes.
በዴማ ሆፕ ሪል እስቴት የበዓል አከባበር
41:35
Dema Hope Real Estate
Рет қаралды 240
Please Help This Superhero! 🙏
00:48
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 6 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 1,2 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,8 МЛН
Please Help This Superhero! 🙏
00:48
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН