በሀሰት የህክምና ማስረጃ ነርሷ እህቷን ገደ*ችባት//የፎርጅድ ሰነዶችን የሚሰራውን አጭ*ርባሪ እጁን ጠምዝዞ ለህግ አቀረበው

  Рет қаралды 27,812

Single /ሲንግል

Single /ሲንግል

Күн бұрын

Пікірлер: 516
@MeseluWerku-f9h
@MeseluWerku-f9h 11 күн бұрын
ይሄን ልጅ እንደኔ የሚወደው ሰው አለ ግን? በጣም ደስ የሚለኝ ነገሩ ማንም ወንጀለኛ ጓ እንዲልበት አይፈቅድም ካሜራውን አስጠፍቱ ልክ የሚያስገባቸው ነገር ይመቸኛል አቦ ይመችህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ወንድማችን
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 күн бұрын
በጣም የኔ ጀግና ይታባታቸው😢😢😢
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehainirayo4221
@tsehainirayo4221 11 күн бұрын
ÿ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@hannakonjo48
@hannakonjo48 10 күн бұрын
ሀብታሙ ጀግና እግዛብሄር በየህድክበት ይጠብቅህ ሀብትሽየ ❤❤❤❤❤❤
@hanabekele5517
@hanabekele5517 10 күн бұрын
እኔምለው ሐኪም ቤቱ በአንደኛ ደረጃ ይጠየቅእንጅ
@meseehallu1001
@meseehallu1001 11 күн бұрын
ጀግናው ሀብቴ ሁሌም በፅሎት እንክተልሀለን እራስህን እየጠበቅህ
@ermiasmeketa4230
@ermiasmeketa4230 11 күн бұрын
ሃብቴ በጣም ነው ደሰ ምታሰኘኝ ከካሚራ ጀርብ ልክ ምታሰገባ ቸው ለባለጌ ክብር አያሰፈልግም መውቀጥ ነው
@מסרשהאטאלו
@מסרשהאטאלו 11 күн бұрын
አንበሳው መጣ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ማለት አንተነህ እ/ር ይጠብቅህ ሀብታሙ እንወድሀለን
@sosinanegussiegutu3540
@sosinanegussiegutu3540 11 күн бұрын
ጀግናው መጣ ገባ ገባ በሉ ዋው ልካቸውን እያስባ ሃብትዬ በጣም እንወድሃለን ማንም ጋ እድልበት አይፈልግም ሁሉንም ካሜራ አስተፍቶ ልካቸውን ማስገባው ወኔው ደስ ይለኛል የኛ ምርጡ ሰው አንደኛ እኮ ነህ አረ ባካችሁ የታገተውን ጋዘጤኛውን አነፋናፍው አድስ ራዳር ፈልገው ሃብትዬ ልጁ በህይወትና በሞት መሃል ነው ያለው ቶሎ ድረሱለት ምርጥ ጀግናችን ነበር እንዲህ መህኑ ያሳዝናል ግራ ገብቶናል አግኘው እራስህን ጠብቅ ሃብትሽ በጣም ምትመቸን ነገሩን ቶሎ ነው ምቆጨው ይገባሃል ጎበዝ አንደኛ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@debraworktuffa6504
@debraworktuffa6504 11 күн бұрын
ሀብትሽ በጣም ነው የምታስደሰተን ጀግና ነህ ለብዙዎች ደርሰህላቸዋል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AyishaMohammed-zp8qv
@AyishaMohammed-zp8qv 11 күн бұрын
ምን አለበት ስልክህን ኮሜንት ላይ ብታስቀምጥልኝ
@mehrtesfamicheal318
@mehrtesfamicheal318 11 күн бұрын
ሀብትሽ ጀግና ነህ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን እባክህ ራስህን ጠብቅ
@IdrisMohamed-n8m
@IdrisMohamed-n8m 11 күн бұрын
ጀግና,ገናሳላይነው,ላይክየማረገው👍👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉🎉
@meseehallu1001
@meseehallu1001 11 күн бұрын
ሀብቴ ይህ ዘመን ያስፉራል እባክህን እራስህን እየጠበቅህ ይህ ትውልድ ያስፉራል እኔም ፈራሁ
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 11 күн бұрын
ሀብቴ ስራህ በጣም ጥሩ ነ ው ግን እባክህን ራስህን ጠብቅ አሁን አሁን በመርማሪ ጋዜጠኞች ላይ የሚደርሰው ችግር ከባድ ነው።
@hiawathadegenerate3896
@hiawathadegenerate3896 11 күн бұрын
ጎበዝ ወንድማችን በጣም ጥሩ ነው የዛሬው የብዙ ስው ህይወት ያትረፍከው ፈጣሪ ይባርክህ ይገርማል ትቢቱ ተዝናንቶ ነው የሚያወራው ጥጋብ ትንቪ እውቀት ነብስ እያጠፍ ነው ተባረክ .....🙏🙏🙏
@SherifKemal-r6m
@SherifKemal-r6m 11 күн бұрын
አንተ የእውነት ሰው ነህ ፈጣሪ ዮጨምርልህ።
@Mነኝስደተኛዋ-v4v
@Mነኝስደተኛዋ-v4v 11 күн бұрын
የአማራልጆች መቶኪእናስገባዉ ❤❤❤❤❤እራስህን ጠብቅ
@hadastek4713
@hadastek4713 10 күн бұрын
Mn maletsh new
@amulove5866
@amulove5866 11 күн бұрын
የኛ ጀግና እራስህን ጠብቅ እባክ ሀብትሽ ወዲማችን ጋዜጠኛ አግተዉታል እባክ አፋልገን ነፋነፍ ነዉ ርእሱ እባክ አፋልግልን
@ኣልሚ
@ኣልሚ 11 күн бұрын
ሃብትየይ የኛ ጅግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ራሳችሁ ጠብቁ እና እባክህ ወንድሜ ለነበልባል ወንድማችን ኣግዘው ወንድሙ ታግተዎል የገቱት ሰዎች በጣም ክፍዎች ናቸው😢😢
@Wubal-r6m
@Wubal-r6m 11 күн бұрын
ጀግና የሆነ ጋዜጠኛ ሀብትሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሌላ ቃል የለኝም
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc 11 күн бұрын
እባካችሁ ለታገተው ወንድማችሁ ጋዜጠኛ ድረሱለት ስለ ፈጠራችሁ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@NajatNajat-w4z
@NajatNajat-w4z 11 күн бұрын
አነፍናፍውን ነው ከሆነ እኔም ከተያዘ ጀምሩ ወላሂ እያስብኩ ነው
@fatimamoha7377
@fatimamoha7377 11 күн бұрын
ማነው።እስከንደረነውእዴየታሰረወላሂጠፍቷል
@NajatNajat-w4z
@NajatNajat-w4z 11 күн бұрын
@fatimamoha7377 አነፍናፊው ነው
@sisayyaregal
@sisayyaregal 11 күн бұрын
​@@NajatNajat-w4zየኔ አባት እግዚአብሔር ይሁነው አነፍናፊው ኦፍ ልቤ😢😢😢😢
@NajatNajat-w4z
@NajatNajat-w4z 10 күн бұрын
@@sisayyaregal ጓደኞቹ ናቸው የሚያቃዪት አላህ ይበቀላቸው
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 11 күн бұрын
አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤ እንካን ደህና መጣህ የኛ ጀግና ❤❤❤❤ እራስህን እየጠበክ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤ ይሄን አጭበርባሪ እንካን የጁን አገኘ 😢😢😢😢
@Fiyori-ye6qv
@Fiyori-ye6qv 11 күн бұрын
ወድምየ ካሁን ብሃላ በጣም ተጠንቀቕ አነጋገሩ በጣም በኮንፊደንስ ነው የተናገረ ሰውዮ ምናልባት የህግ ኣካላት አብሮ ምሰሩት ኮነ ከባድ ነው ነገ ልለቀቅ ይችላል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 11 күн бұрын
የእኔ ጀግና ምንም ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ እና ብቻህን አትቀሳቀስ ጀግናዬ💪💪💪❤
@Gindo-e1o
@Gindo-e1o 11 күн бұрын
ሀብትሽ የእውነት እና የፍትህ ሰው ፈጣሪ ይባርክህ ጥበቃውም ይብዛልህ።በጣም ተወዳጅ አክብሮት የሚገባህ ነህ ፈጤሪ ይርዳህ። አድናቃህ ቸ ጉቬራ ነኝ ከሀገረ ቬትናም
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 11 күн бұрын
ሐብቴ ሱሴ አቤት ስወድህ ❤❤❤❤የኔ ጀግና አፋቸውን እንዲከፍቱብህ የማታደርጋቸው ነገር ካሜራ አስጠፍተህ ልካቸውን የምሰጣቸው ይታባታቸው😢😢
@mulukassa5774
@mulukassa5774 11 күн бұрын
ሀብቴ አንበሳው አንበሳ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 11 күн бұрын
ሀብትሽ የኣጭበርባሪዎች ትክክለኛ መድሃኒት ፈጣሪ ይጠብቅህ።
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs 11 күн бұрын
Tikikill wallah
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 күн бұрын
በትክክል ይችልበታል
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 11 күн бұрын
የኔ ጀግና በፈጣሪ እራሰህን እየጠበቅክ እመብርሀን ትጠብቅህ ከነልጇ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KsannksaksaKsannksaksa
@KsannksaksaKsannksaksa 11 күн бұрын
ጀግናየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ ቅዱስ ገብርኤል ጥላ ከለላ ይሁንህ ግዜው ያስፈርል እራስህን ጠብቅ አደራ
@bethlehemadugna7076
@bethlehemadugna7076 11 күн бұрын
አዲስ ጎጆ ጠፍቷል። ተከታተልልን የምትሉ 👍👍👍
@sisayyaregal
@sisayyaregal 11 күн бұрын
እሱስ አለ እኔ ያሳስበኝ አነፍናፊው እየገርፉት ነዉ😢😢😢
@WolloGondar
@WolloGondar 11 күн бұрын
ኡኡኡኡ አነፍናፊው ነውዴ😢😢😢😢😢😢​@@sisayyaregal
@TINSAE-ke9hh
@TINSAE-ke9hh 11 күн бұрын
ምን ጉድ ነው ጌታ ሆይ 😭 የኔ ጃግና ወንድሜ እራስህን ጠብቅ በርታ ❤️❤️እግዚአብሔር ካክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ❤️🙏🙇
@abunagizaw8753
@abunagizaw8753 11 күн бұрын
ጀግናው ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህልን የተገፎት ደራሺ በድክበት ሆሎ እማ ፈቅር ትጠብቅህ እንዳንተ ያሎትን ወንድሞች ያብዛልን ኖርልን እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@SaraLebanon-u1i
@SaraLebanon-u1i 11 күн бұрын
አነፊነፊ ይሰረ የነበረ አሁን አዲስ ራደር የምሰረ ወንድማችንን አድኑልን እበከችሁ አደረ በሞት ወስጥ ነው የለው🙏🙏🙏🙏
@FhgdFhh
@FhgdFhh 11 күн бұрын
በህይወት አለ ይሆን እያሠቃዩት አይቸ ነበር አቅራቢው እራሱ የሱ እንጂ ያለበት ይመስል ዝምብሎ ጠፋ ፈጣሪ ይድርስለት
@SaraLebanon-u1i
@SaraLebanon-u1i 11 күн бұрын
@FhgdFhh የእውነት እንዲህ እየደረጉት ለሁለተኛ ጊዜ ብቻውን ሰሄድ እኳ ነው የነደደኝ ሁሉም በረሰቸው ሥረ በዎጥሮ ምየድነው እንኳን ተጣ ወንድማችን😭😭ጌታ ይድረስለት
@muluwerk2011
@muluwerk2011 11 күн бұрын
እናት እንደዚህ አይነቱን ጄግና መንታ መንታውን ትውለድ እመብርሀን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraLebanon-u1i
@SaraLebanon-u1i 11 күн бұрын
አረ እንደው ዘመኑ ወዴት ሄደ!!ጌታ ሆይ ማረን ሀብቴ የኔ ወንድም እበክህን (አዲስ ራደር በሞት መከከል ነው እየተሰቀየ ነው የለው እበክህን አድነው pless🙏🙏🙏 ጀግናው ረስህን ደግሞ ጠብቅ ብቻህን አትንቀሰቀስ ልጁን አድነው እበክህን ስለ ወንድማችን የምጨነቅ ማን ነው?ለይክ የርገኝ👍👍👍
@GetuMolla
@GetuMolla 11 күн бұрын
Wow this looks amazing and you’re saving. Too many people and. I am convinced this generation where he’s going he can find a better job better life this is criminal. Thank you for your thank you you are honesty. Guy protect your life and God bless you.
@asterjesuus6168
@asterjesuus6168 11 күн бұрын
Habibii ጃግናቺን 💪💪💪💪💪❤️❤️❤️ si jaalana❤️
@BayeBaye-w4h
@BayeBaye-w4h 11 күн бұрын
የዘመኑ ጀግና እንኳን ደህና መጣህልን አቤት ጥበብ💪💪 ያጭበርባሪና የወሸታሞች መድሀኒት
@אבטהפקראדיס-י9פ
@אבטהפקראדיס-י9פ 11 күн бұрын
ጀግና ጀግና ፈጣሪ ይርዳህ እንዲህ ለተበደሉት ስለምትደርስ ፈጣሪ ይርዳህ
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs 11 күн бұрын
Ameen Ameen
@jemilasuleman2399
@jemilasuleman2399 11 күн бұрын
I always like your program good job
@FhgdFhh
@FhgdFhh 11 күн бұрын
አኳን ሰላም መጣህ ወንድማችን በርታ እራስህን ጠብቅ ጥንቃቄ አድርግ
@nasserjemal8915
@nasserjemal8915 11 күн бұрын
ሀብትሽ የዛሬው ስራ በጣም ሪስክ አለው እበር ላይየሚጠብቁህ የህግ ሰዎች ብታስከትል መልካም ነበር ዛሬ የእህታችን እምባ ይታበሳል
@GHb-u9s
@GHb-u9s 11 күн бұрын
ቆይ ግን የዚህ ጀግና ስራ አላሥደስተነ ብሎነው ላይክ ሸርና ሰብስክራይብ የማናደርገዉ ለምነው ከዚህግባ የማይባል የማይረባ የምገድ ፕራንክ በማየት ሰአት የምናቃጥለዉ ይህ የሚደክመዉ ለእኛነው እኛ እዳንዘረፍ እዳንጭበረበር ወንጀለኛን የሚያሳድ ጀግናነዉ❤ ❤❤❤በርታ ጀግናችን
@FatamaSomad
@FatamaSomad 11 күн бұрын
ዉይይይይ አጀቴ አራስከዉ አላህ ይጠብቅ ከክፋ ነገር የኛ ጀክና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 11 күн бұрын
የመጋዘኑ ባለቤትና ቁምጣው ተጠያቂ መሆን አለባቸው! ! ""ብዙ ከስተመሮች አሉኝ "" ደሞ ጀብድ እንደሰራ ተዝናንቶ በኩራት ሲናገር ! ኡትዮጵያ ታሳዝናለች ! የልጁ መመፃደቅ የህግን ውድቀት ያሳያል!
@ShopMcc-s4c
@ShopMcc-s4c 11 күн бұрын
ሐብቴን ጀግናውን እደኔ የሚወደው እሮጦ የሚመጣ ማነው ላይክ ግጩ
@Ruthkassa11223
@Ruthkassa11223 10 күн бұрын
እስኪ መቶ እናስገባው ይሄን ጀግና ከሚሰራው ስራ አንጻር በጣም ያንሰዋል
@Araeyaraya-e2u
@Araeyaraya-e2u 11 күн бұрын
አንተ ልጅኮ በጣም ነው ምታስደስተን ጎበዝ ነህ ባጠቃላይ ጀግና እራስህም እየተጠነቀቅክ ብዙ መጥፎ ሰዎች ይኖራሉ
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 10 күн бұрын
😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱💄💄💄🌂🌂🌂🌂🌂💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞👥👥👜👜👜👜👜👜👜👠👠🙎🙍🙍🙆🙆🙆🙆🙆🙅🙅🙅🙅🙅🙆🙆🙆🙆
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 10 күн бұрын
ወቨነኸ
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 10 күн бұрын
👙👙👙👙👙👙👣👣👣👣👣👣👣👣👣💼💼💼💼💼💼💼💼💼💼🏃🏃🏃🏃🏃💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔👝👝👝👝👝👝👝👝💚💚💚💚💚💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚💙💚💚💼💚💼💚💚💼💚💼💼👙👜👙👜👙👙👜💙💙💙💙💙💖💘💘💖💖💘💖💞💞💞
@fantayegkristos1974
@fantayegkristos1974 11 күн бұрын
ዋው!!! ሀብታሙ የጀግና ጀግና ብዬሀለሁ አንዳንዴ ዱላም ስለሚያስፈልግ ነው ተባረክ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 10 күн бұрын
የእኛ ሀገር ጉዳይ ስጋት ብቻ ነው የሚታየኝ😢😢😢😢😢😢ኢሄ ልጅም በችግር ተምሮ ተመርቆ የስራ እድል ባለማግኘቱ ምክንያት እንደበቀል ነው የሚሰራው😢😢😢😢
@ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ
@ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ 11 күн бұрын
እኔ የዚህ ጀግና ጥያቅዎቹ ደስ ስል ገረገረ የለለቤት ነው የምያሳምናኛቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤ እግዚአብሔር ከንደዝህ ነገር ይጠብቀን 😢😢
@ateneshaten1338
@ateneshaten1338 11 күн бұрын
አብትሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በጣም ጀግና ነህ የእውነት እራስክን ጠብቅ ለሰው ፍትህ እየፈለጋችሁ እራሳችሁን አደጋላይ ትጥላላችሁ በጣም እስካሁን በጣም እያመመኝ ጀግናው ጋዘጤኛ ግሩም ገደሉት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 11 күн бұрын
ልበሙሉ የተረጋጋሀው ሀብትሽ በርታ ራስን ጠብቅ ስራዎችህ ሁሉ ድንቅ ናቸው ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ
@gatogato2852
@gatogato2852 10 күн бұрын
ኣብታሙየ ጎበዝ ነህ ተባረክ ልጅቱዋን ፍትህ ኣውጣላት ፈጣሪ ያግዝክ።
@samrakabarow6246
@samrakabarow6246 11 күн бұрын
ሀገራችን ምን ላይ እንደደረሰች በብዙ ነገር እያሳየህን ነው ወንድማችን
@Nema-n3q
@Nema-n3q 11 күн бұрын
እረግጥ ነው ልጂ ልክ አለው ኢትዮጵያ የተማር ሀቀኛ ስው አይቀጥሩም የሚቀጥሩት ፊክ ነው እጭ መች ነው ግን የምንነቃው 😊
@AlemAlem-b1v
@AlemAlem-b1v 11 күн бұрын
የኔጀግና እግዚአብሄርይጠብቅህ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aeynalemaemogen5744
@aeynalemaemogen5744 11 күн бұрын
ጀግናዉ ወንድማችን እራስህን ጠብቅ እማየ አይዞሽ እግዚአብሔ ያጽናሽ
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 11 күн бұрын
እግዚአብሒሮይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@rahamanurhussen5771
@rahamanurhussen5771 10 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ለእውነት የቆመ ጋዜጠኛ ጥቅም ብር የማይፈልግ ሃቀኛ በሄድክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ
@fekadieassefa932
@fekadieassefa932 11 күн бұрын
እንዳንተ አይነት ጀግና አላየሁም። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@nardosakalu2958
@nardosakalu2958 11 күн бұрын
እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቅህ በትታ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 11 күн бұрын
ወንድሜ በዘመንህ ላይ ዘመን ይጨመርልህ ጀግና በምን ልግለፅህ አንተ ካ የጀግኖች ጀግናነህ ዋው
@melkamumesele650
@melkamumesele650 11 күн бұрын
ሀብትሻ እባክህ እራስህን እየጠበቅህ
@HaregewoinAyechew
@HaregewoinAyechew 11 күн бұрын
ምን አይነት አስተያየት ይሰጣል ወንድሜ ህይወትን ሰቶ ለእውነት መቆም ፈጣራ ይርዳችው
@tirualemtemtime8962
@tirualemtemtime8962 11 күн бұрын
ጀግናችን በርታልን እንዳንተ ያለውን ጀግና ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-oh7no
@SaraSara-oh7no 11 күн бұрын
ዋው እነኚን ጀግና ልጆች መንግስት መሸለም አለበት ምክንያቱም አገርን ሀብትን ያለ እውቀታቸው የሰውን ህይዋት ሚጠፉት እደዚህ ያሉት ናቸው እናም መግስት ለነኝህ አዳኞች እውቅና ሽልማት መስጠት አለበት ሀብትሽ በርታልን ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MdRasel-hx2px
@MdRasel-hx2px 11 күн бұрын
በርት አለሀይጠብቅህ ጀግን
@Fairy-c4h
@Fairy-c4h 11 күн бұрын
አንዳኛንኘ ዛሬ ላይክ❤❤
@TigistMahari
@TigistMahari 11 күн бұрын
ሀፍትሽ ጅግና አንበሳችን ነህ ለተቸገሩ የቆምክ የብዙ እንባ ያበስክ ወንድማችን ነህ ከነልዑሌ (የንስር አይን) ዘላለም (ዶኳ ሾ) እማትተናነስ ለሰው ልጆች ፍትህ የቆምክ ጀግኖቻችን ናቹ ወንድሜ አሁንም ቢሆን በዚህ የኮራ ስራህን ቀጥልበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tezezewmengistu3106
@tezezewmengistu3106 11 күн бұрын
ስንት ጀግኖች ዓላቺሁን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች በርቱልን ❤❤❤❤❤❤❤
@SeniHailu
@SeniHailu 11 күн бұрын
ሀብታችን በርታ እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
@YeshiemembetMeknnon
@YeshiemembetMeknnon 5 күн бұрын
ሃብትሽ መጨረሻውንማ ማወቅ አለብን ቅጣታቸውን ማወቅ አለብን የሃዘንቶቹ ደስታ ናፈቀኝ ወንድማችን በርታልን ደፋር ነው የሰው ሕይወት እንደዝንብ የተቆጠረበት ዘመን ጌታም እንዴት ይታረቀን ሃጥያታችን በዝቶ ኧረ ወደ ቀልባችን መልሰን
@almazalam1230
@almazalam1230 11 күн бұрын
Wow ታባረክ ዎንድሜ የኔ ጃግና 💪💪💪💪💋
@medlinahussen
@medlinahussen 11 күн бұрын
አላህ ብርታቱእን ይስጣችሁ እህቴ ህልምሽእን ያሳካልሽ😢
@Nagget2
@Nagget2 11 күн бұрын
ጀግናወንድማችንዘመንክንይባርከአብታሙ❤❤❤❤❤❤
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 9 күн бұрын
ሀብቴ ጀግናእኮነዉ የነዘሌናየነልኡል ለሀቅየቆሞ ጀግኖች ነፍሳቸዉንአሳልፈዉነዉየሚሰጡት አላህ ይጠብቃችሁ እራስንጠብቅ ሰዉጨምር ታማኝሰዉ ሰበ ብአድርሱ ጀግኖችናችሁ
@brookstsegaye7894
@brookstsegaye7894 11 күн бұрын
ሐብትሽ እግዚእብሔር ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ ብቻቹን አትሂዱ በርከት ብላቹ እንወዳቹአለን ጀግኖቻችን
@SarahAsent
@SarahAsent 11 күн бұрын
ሀብትሽጀግናችንእራሳችሁንጠብቁ፤የኢትዮህዝብግንተወጀግሌላስራየለምዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጥንቃቄተቀሳቀሱወድማችን
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ
@ሁሉምለበጎነዉ-ሰ1ቐ 10 күн бұрын
ይገርማል የክፋት ጥግ የሰዉ ሂወት እያጠፋ በራሴ እተማመናለዉ ይላል ደሞ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ😢😢😢
@MuhammedDxb-zg1hx
@MuhammedDxb-zg1hx 11 күн бұрын
ሕግ በደንብ ይከበሪ እንዳይለቁት በጣም የምተማመንበት ያለው የመስላል እጁ ረጅም ልሆን ይችላል አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ביבהזמר
@ביבהזמר 11 күн бұрын
አፍታሙ የኔ ጀግና እንዴት እንድምወደክ ወንድ እንዳይጥ ከጉደጓደ የተቀመጠውን አፍንጫውን ይዝክ አወጣው❤
@mesretwolde2924
@mesretwolde2924 11 күн бұрын
የኔ ጀግናው ዎንድሞችህ እግዚአብሔር ይባረክ ካች 😭😭😭
@TagenObaidi
@TagenObaidi 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅክ ወድሜዬ ❤❤❤❤❤
@SamsungA24-l4b
@SamsungA24-l4b 10 күн бұрын
እግዚአብሔርይጠብቅየኛጀግና❤❤❤❤❤❤❤
@mekitube4479
@mekitube4479 11 күн бұрын
እራስክን ጠብቅ ለታገተው ልጅ እባካችሁ ተባበሩት😢😢😢😢
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 11 күн бұрын
ያንተ ይገርማል ልዩ ኀህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ዋው❤❤❤❤❤❤❤❤
@Myself-c4h
@Myself-c4h 11 күн бұрын
እሔ ልጅ እንዴት ጀግና ነው❤ I love him
@WsYas-f2b
@WsYas-f2b 9 күн бұрын
የኔ እናት ኣንችንም ቤተሰቦችሽንም እግዚኣብሔር ኣምላክ መፅናናቱን ይስጣችሁ😭😭😭
@UAEUAE-y9q
@UAEUAE-y9q 11 күн бұрын
ሀብትሽ ጀግነ አለህ ከንተ ገ ይሁን እንወድሃለን ወንድሜ በርተ
@mihretyakob9177
@mihretyakob9177 10 күн бұрын
ዋውውው ኣንብበሳ ተጠንቀኤቕ ሕብታሙ በጃኽ ንብስኻ ሕሉ አግዛብሄር ምሳኻይኩን 🇪🇷🇪🇷
@sadiyahassen318
@sadiyahassen318 11 күн бұрын
ጎበዝ ነህ ወንድሜ አለህ ይጠብቅህ ከክፉ ሴይጣኖች ሀገራችን ውስጥ እየተካሄደ ያለው በጠም ያሳዝናል
@mulukassa5774
@mulukassa5774 11 күн бұрын
ወንድሜ እባክህን ተጠንቀቅ ሀብቴ እንዲያውየሌባ ሀገር ሆነ ሀገራችን
@فطمه-ص8ق
@فطمه-ص8ق 11 күн бұрын
የኛጀግና፣ሀብቴ፣በርታልንወድም፣አላህይጠብቅህ
@MasrtDasa
@MasrtDasa 11 күн бұрын
ስግል,አደኘናኪ,,ተበረክ👍🙏🙏🙏🙏🙏
@trhas1706
@trhas1706 11 күн бұрын
ጅግና ሂብትየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@MignoteFikre
@MignoteFikre 11 күн бұрын
እኔ ልጁ ግን የሚያወራው ሎጂክ ነው በጣም ይገርማል❤❤❤
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይጠብቃቹሁ ፡ ወንድሞቼ ፡
@MeryYosf
@MeryYosf 11 күн бұрын
ሀብቴ የወዶች ወድ ነህ አላህ ሀይሉን ይጨምረልህ ወደሜ
@miretmi3845
@miretmi3845 11 күн бұрын
ተባረኪ ❤️💯❤️
@simenehgashaw1687
@simenehgashaw1687 11 күн бұрын
ለወንጀለኛ የሚገባውን አድርገሃል በሩቅም በቅርብም ላለነው ሁሉ ደርሰህልናል እናመሰግናለን
@MonaMona-c6t
@MonaMona-c6t 11 күн бұрын
ወላዲተ አምላክ ትጠብቅክ ሀብትዬ
@taki2268
@taki2268 11 күн бұрын
We live abroad. We have been following your Channel after our work hours. You are a hero who sacrificed yourself for your people. We love you.keep yourself.❤❤❤
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ሩታ እና ፍቅር ተደባደቡ. ከባድ ፀብ ተፈጠረ😱😭
32:35
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 356 М.
bermel Georgis ፀበልም ሳልገባ እሰወር ነበር ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
57:39
በፍቅረኛው ተከዳ
37:32
Single /ሲንግል
Рет қаралды 71 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН