የእናቴ እና የአክስቴን ህይወት የቀጠፈው የአባቴ ታሪክ | ወንድሜን የኢትዮጵያ ህዝብ ከእገታው ያድንልኝ | አንተነህ ጥላሁን | እንተንፍስ #45

  Рет қаралды 250,930

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

እናቱን እና አክስቱን ህይወት ለንብረት ብሎ የቀጠፈው አባቱ ነው::ህይወቱ ከእዛን ቀን ጀምሮ ተበላሸ::ወንድሙ እና እሱ ወደ ማደጎ ገቡ::አሁን ደግሞ ወንድሙ ታግቶበታል::ህይወቱ በጣም ያሳዝናል::
1000323508449
Anteneh Tilahun
0977192278

Пікірлер: 2 100
@yeshi5969
@yeshi5969 6 күн бұрын
አምላኬ ስለነዚህ ልጆች መልካም ነገር አሰማኝ 😭😭😭😭😭
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 5 күн бұрын
ይደርሳሉ ሀልግዜ የተበደለ መጨረሻው ያምራል
@ZebnaAbate
@ZebnaAbate 5 күн бұрын
😢😊
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 5 күн бұрын
እሜንንንንንንንንን X3👏🏽👏🏽👏🏽
@dagimsenbet2945
@dagimsenbet2945 5 күн бұрын
Yes.....mekera yibkachu yibelachew....
@KidstEthiopia
@KidstEthiopia 5 күн бұрын
😭😭😭😭 እግዚአብሔር እይተውክም
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 6 күн бұрын
እንዴይይይ ይሄን የመሰለ ንፁህ ልብ ያለህ ልጅ እናግዝሃለን ለወንድምህ ብቻ ሳይሆን ላንተም ቢዝነስ እንድትሰራ እንድትለወጥ እናግዛለን ወንድምዓለም ❤
@banchatenaf1943
@banchatenaf1943 6 күн бұрын
እናግዛቸው!!!!
@BezaZenebe-n1i
@BezaZenebe-n1i 6 күн бұрын
Tebaraki
@bayushanbese3252
@bayushanbese3252 6 күн бұрын
❤❤❤
@agereanteneh9108
@agereanteneh9108 6 күн бұрын
የሚስቀው ራሡ ውስጡ ያለውን ጉዳት ለመሸፈን ነው እግዚአብሔር ይችላል።
@louatlouat8603
@louatlouat8603 6 күн бұрын
አበጀሽ ተባረኪ ለሰው ተስፋ ቀላል አደለም ለሰውልጂ
@gospelonthestreet2668
@gospelonthestreet2668 5 күн бұрын
አንተ ጀግና ወንድም ነህ 10000 likelehalew Geta yebarkhi wendmehin be ekfihi yesteh
@BelDdfg321
@BelDdfg321 3 күн бұрын
እግዚያብሔር ይስጥሽ
@MarthaHabthe
@MarthaHabthe 4 күн бұрын
የጨዋ ጥሩ ዘሮች አናቱ መልካም እናት ነበረች ሙልዬ ነብስ ይማር አይዞ ሁሉ እውነት ነው
@yordanosyordanos1356
@yordanosyordanos1356 4 күн бұрын
Wede ashara akababi neberu ende ?
@kidusterefe
@kidusterefe 3 күн бұрын
ታሪኩን የምታቁ ሰዎች እባካችሁ እውነታውን አግዙት እርዱ ት ከፈጣሪ በታቾ
@melekeKetema
@melekeKetema 3 күн бұрын
እርዱት እባካችሁ​@@kidusterefe
@AbrahamTamiru-of2wq
@AbrahamTamiru-of2wq 3 күн бұрын
ወንድማችን የተናገረው በሙሉ እውነት ነው ከኛ ጋር አንድ ላይ በማሳደጊያ ተቋም ያደግነው።
@hellaa18
@hellaa18 6 күн бұрын
ይሄ ታሪክ ሳዳምጥ ልጆቼ ህፃናት ናቸው ግን ልጆቼን እያሰብኩ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። እናት ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏🙏
@Gabriela-w4n1w
@Gabriela-w4n1w 6 күн бұрын
Me too
@suleymabdulhakim9844
@suleymabdulhakim9844 6 күн бұрын
Enam 😭😭😭😭😭😭😭
@leylanuri9662
@leylanuri9662 6 күн бұрын
Betam yasferal inat mehon sekeken honebin iko
@rahelyilmaw1065
@rahelyilmaw1065 6 күн бұрын
Betam 😭😭😭
@MeazaWoldgebral
@MeazaWoldgebral 6 күн бұрын
ልክ ነው እምዬ ትኑር
@Sofiajemal-r6g
@Sofiajemal-r6g 6 күн бұрын
ያቅሜን ልኬያለሁ ወገን እንረዳዳ እነዚህን ምስኪን ልጆች እንርዳ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ እርዳን
@AminAbdu-z6j
@AminAbdu-z6j 6 күн бұрын
አላህ ይሥጥሽ
@HaniZebene
@HaniZebene 5 күн бұрын
ቅድስ ገብርኤል ጨምሮ ይስጥህ
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 4 күн бұрын
Ahununu new milikew yeakmen 100 birr we need update , enam balehabtochim erdu ,
@YimegnushalWassie
@YimegnushalWassie 6 күн бұрын
አይዞህ ወንድማችን ዳናኤልን ከአንብሳ ምንጋጋ ያወጣ አምላክ ዛሬም ከወንድምህ ጋር አለ!!!የሚጠብቀው አምላክ አይተኛም ፤አያንቀላፋም ሰንሰለቱን ከእጆቹ ፈቶ ነጻ ያወጠዋል፡፡አምላካችን አባት ስልሆነ የልጆቹን ልመና ይሰማል!!!
@meseretEyase
@meseretEyase 6 күн бұрын
እውነት ነው የማያንቀላፋ አምላክ ነው ያለን
@Bemareyamligselamalegh
@Bemareyamligselamalegh 5 күн бұрын
Amen !
@EdlawetEdl
@EdlawetEdl 5 күн бұрын
እዉነት ነው
@sarakefli26
@sarakefli26 4 күн бұрын
ወግዚያብሔር ይርዳህ ወንድሜ ግን የታገተውን ወንድሙን ለምን ሚድያላይ አጋለጥክ ብለው መጥፎ እንዳያደርጉት ነው እሚያስፈራው ደጣሪ ይጠብቀው
@EleniSisay-wj9xk
@EleniSisay-wj9xk 5 күн бұрын
እባክህ ማንያዘዋል መጨረሻውን አሳውቀን ለሰአሊተ ምህረት ነግሬያታለሁ የግብፅን በረሀ የአሸዋውን ማቃጠል እረሀቡን የውሀ ጥሙን አትረሳውም ስለፍቅር መሰደድን ታውቀዋለችና አትጨክንም ትረዳዋለች
@Mesalemiya
@Mesalemiya 5 күн бұрын
የኔ መልካም ጎበዝ እኔም ለአማኑኤልዬ ነግሬለታለው በጣም ልብ ይነካል በልጅነታቸው ይሁሉ ሙከራ በገዛ አባታቸው በዘመድ 😂😂😂
@abelchapi-i2c
@abelchapi-i2c 4 күн бұрын
Libsh des sil tnx
@kokobeworku1232
@kokobeworku1232 4 күн бұрын
😢😢
@Selamkidanemariam-fp4ts
@Selamkidanemariam-fp4ts 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@zteshome75
@zteshome75 2 күн бұрын
እናታችን ትረዳናለች በርግጠኛነት እማምላክ ትደርስለታለች
@FrehiwotGetachew-ye3yn
@FrehiwotGetachew-ye3yn 5 күн бұрын
የኔ ውድ ወንድም ልብህም ንግግርህም ንፁህና እግዚአብሔርን እንደምትፈራ ያስታውቃል:: እግዚአብሔር አምላክ እርሱ ይባርክህ ❤:: እኔ ወንድም እሆንሃለው እኔም አግዝሃለው :: አንተ ለብዙ ስራ ልፈቱና ስራ የለም ለሚሉ ወጣቶች ትምህርት ነህ :: እኔም ከጎንህ ነኝ አንተም ስራ እንድትጀምር ሁላችንም ማገዝ አለብን:: ለብዙዎች የምትተርፍ ለሀገር የምትጠቅም ትልቅ ቦታ የምትደርስ ጀግና ነህ :: እፀልይልሃለው ወንድምህም ይፈታል ነገም ትስቃለህ እግዚአብሔርንም ታመሰግናለህ:: እኛ ሁላችንም ቤተሰቦችህ ወገኖችህ ነን:: አብረን እንስቃለን:: እግዚአብሔርን እናመሰግናለን:: አብረን እንፀልያለን እናግዝሃለን እግዚአብሔርን እንለምናለን ❤❤❤❤❤❤ አይዞህ የእኔ ውድ ወንድም በርታ
@tellnotoany1655
@tellnotoany1655 5 күн бұрын
እንዴት ደስ ይላል❤❤❤
@kidusterefe
@kidusterefe 3 күн бұрын
ተባረኩ
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ 6 күн бұрын
እባካችሁ የህግ ሰዎች አግዙት ቤቱ እንኳን ይመለስለት የኔ ምስኪን አንጀቴን ነው የበላው
@MuLU-my3hg
@MuLU-my3hg 6 күн бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ellenieellenie5941
@ellenieellenie5941 4 күн бұрын
ፈጣሪዬ አደራ የልጆቺህን ህይወት ቀይር። አደራህን ቀዱሰ ሚክያአኤል።
@mekonenadamu6168
@mekonenadamu6168 3 күн бұрын
እውነት አወን😢😢
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 6 күн бұрын
ወይኔ ወንድሜ አፈር ልብላ አረ በአላህ የኢትዮጵያ ህዝብ በቻልነው አንርዳቸው አና ሀቃቸው ይመለስላቸው 💔💔💔
@RiriBinttigray
@RiriBinttigray 6 күн бұрын
Wallah 😢Hage yelem😢😢😢
@user-kd2tq6no5m
@user-kd2tq6no5m 6 күн бұрын
ፈጣሪ ይረዳከ የኔ ልጀ
@DamenchEngdawork
@DamenchEngdawork 5 күн бұрын
ጥላትሽ አፈር ይብላ
@Hasent-f1p
@Hasent-f1p 2 күн бұрын
Fetehhh letebdaye bemullu!!!!!!!!!!
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 6 күн бұрын
ልብስ ሁሉን ይሸፍናል ይሄልጅ ሲታይ ምንም የጎደለበት አይመስልም ውስጡ ግን በብዙ የተጎዳ ልጅ ነው ።አይዞህ ወንድሜ እንኳንም ወደሚድያ ወጣህ እግዚአብሔር የሚያግዝህን ሰው ይሰጥሀል ❤
@TsediyaEjare
@TsediyaEjare Күн бұрын
እኔ ምንም የለኝም ግን በኑፁ ልቤ በፀሎቴ አስባችኋል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ለበጎ ነው የፈታናቹ የድንግል ማሪያም ልጅ ከችግሮቹ ሁሉ ያወጣቸው ከወንድምህም ጋር በሰላም በጤና ያገናኛቸው 😢😢😢😢
@RuthRuta-h6y
@RuthRuta-h6y 5 күн бұрын
እውነት ለራሴ ልጆች ነው ያለቀስኩት 😭😭😭😭😭😭 እስኪያድጉ ምንም አልሁንባቸው እናት ትኑር
@sshhgrni
@sshhgrni 3 күн бұрын
የውልክዜ ፀሎቴ አደራእ አምላኬ ለማንም አያርገው
@zayezizu7008
@zayezizu7008 2 күн бұрын
Ameen aselkshgn yhean alkshea mestelyew
@mekdesTeshome-i4o
@mekdesTeshome-i4o 6 күн бұрын
ስውሯ ማርያም ትርዳህ እያለቀስኩኝ ነው የሰማሁት
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 6 күн бұрын
የማይመሰማ የለም መቼም። ደሞ ስውሯ ? ከማነው የምትሰወረው
@FikremaryamworkeFikru
@FikremaryamworkeFikru 6 күн бұрын
ስውሯ ማርያም ማን ነች ሌላ ጣኦት ነች
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 6 күн бұрын
ሌላ ጣወት 😂😂😂​@@FikremaryamworkeFikru
@AbiTemesgen
@AbiTemesgen 6 күн бұрын
ማርያም ግልጭ ናት ለምን እር እህቴ?
@AbiTemesgen
@AbiTemesgen 6 күн бұрын
ለልጄ ልዳርህሽ???
@MAHELETYemane
@MAHELETYemane 6 күн бұрын
ልጄ እደግ ተባረክ በመከራ ውስጥ ማለፍ እንደ ወርቅ ነጥሮ መውጣት ነው የወርቅን ዋጋ መቼም ሁሉም ያውቀዋል ለከፋብህ አባትህ ልብህ እያወቀ ተመላልሰህ መጠየቅህ ንጹህ ልብህን ያሳያል ይሄን ማንነትን አይቀይርብህ በቆምክበት በአመንከው አምላክ ተመርኮዝ ማጣት ማግኘት መኖር ከዚህ አለም ማለፍ እናት አባት ዘመድ ማጣት የዚህ አለም ጣጣ ያለ ወደፊትም የሚኖር ነው ጠንክር..እግዚአብሄር ዘመድም መንገድም ይሆንሃል በርታ ተስፋ አትቁረጥ... በጣም የሚገርመው እግዚአብሔር ክፉ ልብ ክፉ ከሚያስብ ሰው ደግ ልብ ያለው ዘር ሲፈጠር በሱ ስራ ማን ይገባል አምላክ ስራው ጥበቡ ይገርማል ..
@yordanosweldemichael5685
@yordanosweldemichael5685 6 күн бұрын
ከታይላንድ ያስቀረህ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ለዘልአለም ይባረክ በጣም ከትልቅ የሰይጣን ወጥመድ ነው ያተረፈህ እዛ ሄደህ ከሞት ነው ያተረፈህ እግረኛው ሚድያ ተክለሀይማኖት ያቀረበውን እየው አርእስቱም ግብረ ሰዶማዊ መስየ እፃፃፍ ነበር ያለው ልጅ እንዴት አብሮት በተማረ ሰው ተታሎ ታይላንድ ሄዶ ከዛም ሌላ አገር ታግቶ ሄዶ እግዚአብሔር አምላክ በትአምራቱ አትርፎት ወደ አገሩ ተመልስዋል እባካችሁ ልክ ነው የአገራችን ኑሮ ይከብዳል የነታይላንድ ደሞ ኑርዋቸው ከአገራችን ይብሳል በዛ ላይ እግዚአብሔር አምላክ የማይታመንበት ጣእት የሚመለክበት ሰይጣናዊ ስራ የሚሰራበት አገር አይቲ ለመስራት ብሎ በአይቲ ስራ ስም በደላሎቻቸው የምያታልሉበት ስንት ታይላንዶች ተምረው ስራ አጥተው የሚኖሩ እያሉ ታይላንድ ለሌላ አገሮች የሚተርፍ ስራም የላትም እዛ ወስደው ለሰይጣናዊ ለስርቆት እግዚአብሔር አምላክ ለሚፀየፈው ስራ ለራሳቸው ስራ እናንተን በነፃ ሊጠቀሙባችሁ እንደሆነ እባካችሁ እወቁ መጨረሻውም ሞት ነው ከሌላ አገር ማስመጣት የሚፈልጉበትም ምክንያት አገሩን የማያውቅ ሄዶ የማያጋልጣቸው እየተታለለ የሚሰራላቸው ስለሚፈልጉ ነው ያገራቸው ዜጋ ከሆነ እንደሚጋለጡና እያያለሉ በነፃ ሊጠቀሙበት እንደማይችሉ ስለምያውቁ ነው እባካችሁ ልለምናችሁ ከንደዚህ አይነት አታላዮች ተጠበቁ ይሄን አንተን አታሎ ገንዘብህን ይዞ የሄደውን ልጅ መጨረሻውን ታያለህ አንተን ግን እግዚአብሔር አምላክ አትርፎሀል ከልጅነትህ ጀምሮ ከናት ካባት በላይ ሆኖ ሳይጥል ያሳደጋችሁ እግዚአብሔር አምላክ የአብርሀም የይስሀቅ የያእቆብ አምላክ ከናንተ ጋር ነው ከቶ አልጥልህም አልተውህም ያለ ጌታ እየሱስ ከአናንተ ጋር ነው:: ባዘዘውየ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ እግረኛው ሚድያ ላይ የቀረበውን ልጅ አንተም አቅርበው ያንተን ሚድያ ብዙ ወጣቶች ስለሚከታተሉህ ሌሎችም እንዲማሩበት:: በብዙ ተባረኩልኝ እየሱስ ክርስቶስ ለዘልአለም ጌታ ነው
@astekastek1000
@astekastek1000 Күн бұрын
ኡፍፍፍ ከባድ ነዉ ይብላኝ የሞተ እሱ ተፈታ በጣም ያሳዝናል መምህር ተስፋዬ አበራ ብለህ ገጠመኝ ስማ በእምነትህ በርታ ብትችል በርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሂድ ሱባኤ ግባ እግዝያብሔር ይረዳሀል በወንድም ጉዳይአቤት ይሄሁሉየሴጣን ስራ ነዉ አቤት በጣም ጠቃራ ልጅ ነህ በስማም አቤት
@Makibashow21
@Makibashow21 6 күн бұрын
የኔ ጌታ አይዞክ ሁሉም ያልፋል ወንድሞችክን አውቃችዋለው እነ ሄኖክን ላገኝክ እፈልጋለው እንረዳዳለን ወንድሜ አይዞክ😢😢😢😢
@hana12811
@hana12811 6 күн бұрын
ደስታን አብሳሪው መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ያንተንና የወንድምህን ደስታ ያሰማን ያገተውንም ሰው ሆዱን አራርቶ እጆቹን አቃፊ እንጂ ገዳይ አያድርገው አይዞህ ገብርኤል ይደርስለታል
@lidolido3071
@lidolido3071 6 күн бұрын
ማንያዘዋል የዘለአለም አምላክ ይባርክህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤
@ቅድስት
@ቅድስት 5 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም እናቴ ሆይ ለነዚህ ለልጆች ድረሽላቸው 😥🙏
@AbrahamAshenafiKebedom
@AbrahamAshenafiKebedom 17 минут бұрын
አምላኬ ስለነዚህ ልጆች መልካም ነገር አሰማኝ
@Mekdesstadesse
@Mekdesstadesse 6 күн бұрын
በጣም ነው የገረመኝ እንኳንም እግዛቤር አሳደጋችሁ በእውነት እኔም እዛ ሰፈር ነኝ አደጋውም ሲደርስ በጣም አውቃለው የናታችሁን ነብስ ይማር በግዜው የሰፈራችን ትልቅ ሀዘን ነበር እና አይዞህ የወንድምህንም ነገር እግዛብሔር ይርዳችሁ አይዞህ የኔ ጌታ
@AsiaEbrahim-nt9zm
@AsiaEbrahim-nt9zm 6 күн бұрын
😭
@BiniyamAbebe-v2x
@BiniyamAbebe-v2x 17 сағат бұрын
እባክህ ቤቱን በማስመለስ ምትችለዉን አግዘዉ
@betitube12
@betitube12 6 күн бұрын
እንዴት ያማል 😢❤ደላላው ይሄን አይቶ ልቦናውን መላአኩ ቅዱስ ገብርኤል ያራራልህ:: አይዞህ ውንድማችን መችም ተስፋ እንዳትቆርጥ😢😢😢በድጋሚ በደስታ ቀርብህ እንድምናይህ ተስፋ አለን: ዩቱብ ክፍት ስራ ገና ውጣት ነህ ተባርክ ማን ያዘዋል ❤❤❤❤
@Yemariyam21md
@Yemariyam21md 6 күн бұрын
አሪፍ ጠበቃ ብገኝላቸው እና የነዝህን ምስክን ልጅቾ ህይወት ብያንስ የናታቸውን ቅርፅ ብያገኙ😢😢😢😢
@senaitberhane2280
@senaitberhane2280 5 күн бұрын
የልጅ ትህትና ይገርማል ይህን ነብሰ በላ አባቴ ሲለው ስስማ አመመኝ ህይወቱን ያበላሸውን ሰውየ ቤተሰቡን የበተነውን እ/ር የጁን ይስጠው እናንተን ያቆያችሁ ወንድምህን ከጎንህ ያቁምልህ እን ፀ ልያለን!!🙏
@marysam9193
@marysam9193 3 күн бұрын
እባክሽ እመብርሃን የዚህን የሙት ልጁ ወንድም ከእነዛ አውሬወች እጂ አውጭለት። እኔን ሲያሳዝን ደግሞ ሲያምር።
@bayushkabada2196
@bayushkabada2196 3 күн бұрын
አሜን😢😢
@Sewitakalewold
@Sewitakalewold 6 күн бұрын
ወንድም እግዚአብሔር አለ ፀልይ ...የሞቱትንም እናትህንና አክስትህን ነብስ ይማርልን❤ ማኔ ተባረክ ...."በእርግጠኝነት ነው የምነግርህ ወንድምህ በሰላም ለሀገሩ ይበቃል እግዚአብሔር አለ ...
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 5 күн бұрын
እሜንንንንንንንንንን X 3👏🏽👏🏽👏🏽
@TSAGAWOLDE
@TSAGAWOLDE 6 күн бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው እኔ ብር ባይኖረኝም በጸሎት ከጎኑ ሆናለሁ ልጁንም እግዚአብሔር ባለበት የጠብቀው የፋሮንን ልብ እንደራራሁ እግዚአብሔርም አጋችሁንም ልብ እግዚአብሔር አሳልፎ ይስጥ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ አንተ ጠንካራ ሰውነ ነጌ በምስጋና በእግዚአብሔር ፊት እንደምትቆም እርግጠኛ ነኝ ጌታን አሁንማ ቅምና ጉልበት የሆነለት ወንድምህ ምን ባለበት እግዚአብሔር በደሙ የሸፍነው
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 6 күн бұрын
በስማም ልቤ ነው ዛሬ ያለቀሰው የደማው እፍ አይደለም የታሰረው አንተም ግዴታችን ነህ አይዞህ ወንድሜ በርታ የታይላንዱ እንኳን ቀረብህ እግዚአብሔር ነው የጠበቀህ መጥፎ ስራ እንደሆነ አንድ እንደንተ ተታሎ የሄደ ልጅ በእግረኛው ሚድያ ላይ ከኔ ሰው ይማር ብሎ ተናግሯል ስለዚህ ሁሉ ለበጎ ነው በርታ ወንድማችን
@kemeyahussen-z2e
@kemeyahussen-z2e 3 күн бұрын
የልጂነት አምሮ ካየ መቸም አይሮሳም ወድሜ አይዞህ አላህ ያጠክርህ ገና ብዙ ነገር ትሰራለህ ወጣት ነህ በልጂነት ማንም ወላጁን ያላጣ የለም ሁሎም ያጣ ነው እና አይዞህ ጠንክር
@b.6015
@b.6015 2 күн бұрын
😭😭😭😭አረ እባካችሁ የህግ አካላት እርዷቸው ለነዚህ የቲሞች እናታቸው አጡ እደት ቤታቸውን ይጡ ያሳዝናል ወላሂ ሀገራችን ግን ምን አይነት ጨካኝ ነው ዘመዳቸው ቢያንስ ቢያካፍላቸው እያሳደገ ግባሺ ቢወስድ ልጆቹን ጥሎ እሱ ቤት ውስድ ያአላህ ምን አይነት ዘመን ላይ ነን
@DestaZawdu
@DestaZawdu 6 күн бұрын
የኔ ውድም በጣም ጠካራ ነህ እግዚአብሔር ይርዳህ ማሪያምን ተጀምሮ እስኪያልቅ እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት😢😢😢😢😢 በሰላም መጥቶ እየሳቃችሁ እደምናያችሁ ተስፋ አለኝ ልብህን አይቀይርብህ ❤❤❤
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 6 күн бұрын
አምላክ በጥበቡ ነዉ ያሳደገህ የልጅ አዋቂ ነህ ፈጣሪ ሁሉን አስተካክሎልህ ቀሪዉ ዘመንህ በደስታ የተሞላ እንዲሆንልህ እመኝልካለሁ።
@Yemariyam21md
@Yemariyam21md 6 күн бұрын
ጌታ የተከፋን ልብ ያፅናናል የተሰበረን ልብ ይጠግናል ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን ወንድመ😢
@yemaryam9433
@yemaryam9433 4 сағат бұрын
በእምነትህ ድና እንዳትወላል አሁን ታሪክህን አምላክ ይቀይራል የብስራት መልአክ ይድረስለት ለወንድምህ መልካም ያሰማን
@elifneshleul
@elifneshleul 5 күн бұрын
ግን የህግ እውቀት ባይኖረኝም ምንም ኑዛዜ ቢኖርም ልጆቹ የእናታቸውን ድርሻ ማግኘት አለባቸው እባክ ማናዘዋል አንተ ጎበዝ ነህ የህግ ባለሞያ ፈልግላቸው
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 6 күн бұрын
እኔን በእንባ ነው ያደመጥኩኝ በተለይ ጎረቤቶቻችን ዘመዶቻችን ነው የሚመስሉኝ ስትል ይኼንን ሁሉ አልፋችሁ ግን ዛሬ የወንድምህ መታገት በጣም ልብ ይሰብራል አይዞህ እግዚያብሔር መልካም ነው እኛም በቻልነው ከጎንህነን አይዞህ።
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 6 күн бұрын
የምችለውን አስገብቻለሁ። ድንግል ማርያም የኔ እናት ከልጇ ጋር ለወንድምህ ትድረስለት።
@fgtybkuy
@fgtybkuy 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ🎉
@ትርሲተሥላሴ
@ትርሲተሥላሴ 6 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥሽ
@KsaKsa-s2o
@KsaKsa-s2o 6 күн бұрын
በወጣ ይተካ
@AtsedeYalew-n8x
@AtsedeYalew-n8x 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Mekdes-t5w
@Mekdes-t5w 6 күн бұрын
ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ
@SADAGonder-d1p
@SADAGonder-d1p 4 күн бұрын
አባትህን ግን በሞቴ ብየ ተመኘው ምን አይነት ሰው ቢሆን ነው በልጆች ላይ የሚጨክነው ጀግና ነህ እኔ ባተ ቦታ ቢሆን አባቴን አላየውም 😢 ወድምህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
@alhamduzakir7420
@alhamduzakir7420 5 күн бұрын
I can’t stop crying 😢😢 you are hero! Be strong
@genettesema8908
@genettesema8908 3 күн бұрын
እባክህ ማኔ የነዚህን ልጆች መጨረሻ አሳውቀን ስለ ፈጣሪ ብለህ በጉጉት እየጠበቅን ነው ያለምንም ልከናል እባክህ ደግመህ ልጁን አቅርብልንና ምን እንደደረሰ እንስማ የልጆች እናት በመሆኔ ሌት ትተን ነው የማዝነው ስለነዚህ ልጆች እንኳን ወላድ ማንንም የሚያሳዝን ነገር ስለሆነ ማኔ እግዚአብሔር ያንተም ቅንነትና ርህራሄ አይቶ እግዚአብሔር ለነዚህ ልጆች ፈጣሪ እንዲደርድላቸው እግዚአብሔን በፀሎት እንጠይቃለን።
@اناههلتريد
@اناههلتريد 6 күн бұрын
አማን አንተ እስከአሁን ካቀረክባቸው ሰዎች መሀል አንጀቴን የበላኝ ይህ ልጅ ነው በተለይ ስለበአል ሲያወራ ባገኘሁት ብዬ አለቀስኩ አፈር ልብላልህ ወይኔ ሚዛን ቴፒ በሆነ ከወንድሞቸ ጋ እኩል ነበር የሚያበላሁ የኔ ብርቱ ንፁ ልብህ ይዘሃል 😢
@ዙዙዪ
@ዙዙዪ 5 күн бұрын
ሱብሀን አላ አላህ በሰላም ከወንድምህ ጋ ያገናኛቹህ ያረቢ የኔ ምስኪን የኔ መልካም አላህ ጢሩ ደረጃ ላይ ያድርስህ 😢
@HalimaHasen-bf1gd
@HalimaHasen-bf1gd 6 күн бұрын
የኔ ወንድም አላህ ያጠክረህ ወንድምህንም በሰላም ይመልስልህ😪😪😪😪😪🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@RabiaSeid-c6y
@RabiaSeid-c6y 5 күн бұрын
አተ ልጅ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ በዚህ ሂወትን ሌላ ሰዉ እደምታስተምርበት ተስፋ አለኝ ኢሻ አላህ😢
@እያነብእስክስታእያነብእስ
@እያነብእስክስታእያነብእስ 2 күн бұрын
ልብ ይነካል ታሪኩ ግን በጣም ጠንካራ ጀግና ነህ እግዚአብሔር የልብህን አይቶ ከወንድም በስላም ጤና ጋር ያገናኝህ የተሻለ ህይወት ይስጥህ ፈጣሪ ጀግና ወንድሜ❤❤❤❤
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 4 күн бұрын
አይዞህ የኔ አባት የኔ የዋህ ልጄ ራሱ ልጄን መሰለኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስላችሁ ወንድምህን ይጠብቀው አንተም የተማረርክባቸውን አባትህን ቢሆን ሌሎችን በልብህ ይቅር በላቸው አባትህ በንዴት ሰይጣን ገፋፍቶት በፈጸመው ጉዳይ ደስ የሚለው እንዳይመስልህ ሰይጣን የጸጸት መንፈስ እየጨመረ ስለሚያሰቃየው አባትህ በዚህ አጋጣሚ ይህን ኮመንት ቢያነብ እየሱስ ክርስቶስን አምኖ ንስሃ ቢገባ የአይምሮ እረፍት ያገኝ ነበር ይቅርም ይለዋል ሐጢያቱም በደሙ ያጥብለታል ለአንተና ለወንድምህም ጌታ እየሱስ ክርስቶስ መድሐኒት ለዓለም አባት ይሁናችሁ ትልቅ መልካም ደረጃ ደርሰህ ከንድናይህ የጌታ ፈቃድ ይሁን ሰዎች ሲፈጠሩ ጥሩ ነበሩ ዲያቢሎስ ነው ገብቶ ያበላሻቸው እዚህ ዎስ የበደሉ ሁሉ በሱ ተይዘው ነውና ይቅር በላቸው አንጸልይልሃለን ጌታይረዳናል ልጅ ማን ያዘዋል ቸባረክ በርታ በርቱ አግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን !
@munakedir2016
@munakedir2016 6 күн бұрын
አብሽሪ ወንድሜ እንደ አንተ አይነት መልካም ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሞልቶዋል እሱም ይመጣል አንተም ጥሩ ደረጃ ትደርሳላችሁ በአላህ ፍቃድ ❤❤❤
@melatalamayo
@melatalamayo 5 күн бұрын
እኔ የሦስት ልጆች እናት ነኝ እግዚአብሔር ወንድ ልጆች አሉኝ የእግዚአብሔር ብሎ ላይ ስትገቡ ከበረከቱ ለመሳተፍ ያብቃኝ እውነት ነው የምላችሁ ግን እውነት ነው ምላችሁ ግን ብር የለኝም ወርቅ አለኝ እሱን እሰጣት ቀለበቴ 😢😢😢😢😢😢😢
@dxb7358
@dxb7358 5 күн бұрын
ስላሰብሽው ራሱ እንዳዴረግሽውነው እና እግዚአብሔር ይባርክሽ
@saraabi7780
@saraabi7780 5 күн бұрын
Egziyabeher yebarkesh ,hasabesh becha yebkale .
@jemo5716
@jemo5716 5 күн бұрын
O my God። ምን አይነት ይሠዉ አለ wow ዘመናችሑ ይለምልም።በእዉነት እንባዬ መጣ።
@RehimaKedir-u6k
@RehimaKedir-u6k 5 күн бұрын
የኔ ደግ ፈጣሪ ለአንቺም ይስጥሽ አስለቀስሽኝ ልበ ቀና
@melatalamayo
@melatalamayo 2 күн бұрын
🙏
@teumayimen5881
@teumayimen5881 10 сағат бұрын
ይኽ መልካምነትህ እንዳይቀየር ወነድምህን በሰላም እምታገኝ ያርግህ ያላቺሁ አገዙት ቺግር ውስጥ ሁኖ ፈገግታው አላህ ይርዳህ።
@AsrebebMulu
@AsrebebMulu 5 күн бұрын
የኔ ልዬ ወንድም አይዞህ ነገር ይለወጣል የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይደርስለታል ሁሌም ፀልይ የኔ እንባ ይፍሰስ ❤❤❤!!!
@melathagos5141
@melathagos5141 5 күн бұрын
Stay strong brother. My cousin was also in same situation in libiya 2 years ago. God made a way for him. May God make a way for your brother too.
@MayoshaTa
@MayoshaTa 6 күн бұрын
ዉይ የኔ ቆንጆ ሞገስህ ራሱ የተቸገርክ መከራ ያሳለፍክ አይመስልም አይዞህ ወንድሜ ቀሪ ዘመንህን ጌታ ይባርክልህ::ከወንድምህ ጋ ያገናኝህ ❤❤❤በርታ በርቱ
@netsanetgemmechu2929
@netsanetgemmechu2929 5 күн бұрын
እኔ እንዲ አልቅሼ አላውቅም ኡ ጌታ ሆይ እነዚህን ልጆች አስባቸው እባክህ ይካሱ ይለፍላቸው ምን ልበል የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዱ😢😢
@BethelhemSetegn
@BethelhemSetegn 4 күн бұрын
ማልቀስ ማቆም አልቻልኩም••• ምነው ያልከው ገንዘብ በኖረኝና እኔው በሰጠውክ የኔ አባት ••• እመብርሃን ትርዳህ😢😢😢
@helenhaile2205
@helenhaile2205 4 күн бұрын
እባካችሁ: የህግ: ባለሞያወች: እርዷችው: እነዚህን: ወጣት: ልጆች::የእናታችው: ንብረት: ይመለስላችው
@Shalomthegreat
@Shalomthegreat 6 күн бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ጌታ ኢየሱሰ ክርስቶስ የምሕረት እጅህ ለነዚህ ወንድሞቼ ይዘርጋ። አይዞ ወንድማችን።
@SelmonSoll2121
@SelmonSoll2121 6 күн бұрын
አሜን
@MeronTeshome-c8h
@MeronTeshome-c8h 6 күн бұрын
😢😢
@mekdeseshete9701
@mekdeseshete9701 6 күн бұрын
ወንድሜ አይዞህ እዚህ ያደረሰህ ጌታ አሁንም በአግዜቤር ታመን ፀልይ ከወንድምህ ጋር ጌታ እግዚአብሄር ያገናኝሃል ይሄሁሉ አልፍ እንደተረት ታወራዋለህ አይዞህ በርታ ይሄንእድል ስለሰጠህው ንግግርህ ምክርህ ደስ ይላል ተባረክ እውነት ነው እግዚአብሄር ሃያል ነው ሁሉን ማድረግ የሚችል ነው።
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 6 күн бұрын
ኡፍ ምስኪን አቀዋለው የህፃናት ማሣደጊያን አልፌበታለው። ያለ ሥጋ ያለ ዘመድ ማደግ ከባድ ነው አይዞክ የኔ ወንድም ፈጣሪ አለ ተስፋ አትቁረጥ የኔ ጌታ አይዞክ ኡፍ ምናባቴ ልሁን አይዞክ😢😢😢
@MinyishuBeka
@MinyishuBeka 3 күн бұрын
ማንያዘዋል!ይህ ልጅ እጅግ አሳዝኖኛል ወንድሙን ጌታ ያስፈታለት እንዲታገዝ እና በቋሚነት ስራ የሚያሰራው ብትፈልግለት ወጣት ነው እጅግ መልካም ወጣት ነው በቀል የማያውቅ ጨዋ Please ! ቢቻል የአያታቸው ቤት ድርሻ እንዲኖራቸው በአካባቢያቸው ያሉ ሰዎች እንዲመሰክሩላቸው ቢደረግ ምክንያቱም ልጆቹ አቅመአዳም ስላልደረሱ በህግ አግባብ እንደገና ማየት አይቻልም? ብታግዛቸው!
@እየሱስያድናል-ሐ8ዘ
@እየሱስያድናል-ሐ8ዘ 9 сағат бұрын
አንተ እጅግ ጠንካራ ልጅ ነህ እርግጠኛ ነኝ ታሪካችሁ ይቀየራል በጌታ በኢየሱስ ስም ወንድምህ ከጨካኞች እጅ በነፃ ይውጣ አሜን
@amalal3376
@amalal3376 6 күн бұрын
ወይኔ ስት አይነት ሰዉ አለ አር በስቱ ይበደላሉ ቤታቸዉ እኳን ይመለስላቸዉ ቤቱን የወሰደዉ ሰዉ ካባትየዉ አይተናነስም በደሉ ሰዉ ነብሱን እኳ አያስብም😢😢😢አይዞክ ወድሜ❤❤
@genettesema8908
@genettesema8908 6 күн бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር ይረዳሀል።አንተ ንፁህና ቅን ልብ ያለህ ልጅ ነህ እስከዚህ የበደላችሁን አባት እስከአሁንም መጠየቅህ እራሱ ምን ያክል የዋህ ልብ እንዳለክ ይናገራል ፈጣሪ ይድረስላችሁ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 күн бұрын
በጣምየዋህ ልጅ ንፁህ ልብ ያለህ ነህ እግዚአብሄር ይጠብቅልህ ወንድምህንም ይጠብቅልህ
@HalimaArebo-c6j
@HalimaArebo-c6j 2 күн бұрын
እያለቀስኩ አየሁት አብሽር ሁሉም ያልፋል ማን የዘዋል አላህ ያግዝህ❤እሱንም ወንድሙን አላህ ነጃ ያውጣቸው ወቅት ይሳቅላቸው አብሽር
@AlmazAbraraw
@AlmazAbraraw 6 күн бұрын
ቅዱስ ገብርኤል አባቴ እባህን ያብስልህ ወንድሜ 🙏 🥺🥺🥺😥😥😥😥😥
@Selam-b5y
@Selam-b5y 6 күн бұрын
አፈር ልብላልህ 😭😭 ምን ዓባቴ ላርግህ አንጀቴን በጠበጥከው እንደው አማኑኤል ከእናንተ ጋር ይሑን🙏🙏
@Eyu34
@Eyu34 6 күн бұрын
የኔ አባት ምናይነት ንፁህ የሆነ ልብ ነው ያለህ እግዚአብሔር ወድምህን ከክፍ ነገር ይጠብቅልህ ሁላችንም እናግዝህ አለን አብሽሩ ❤
@azibagesh893
@azibagesh893 6 күн бұрын
Yen abate Egzabehire amelake yeredaheu
@comceill6635
@comceill6635 2 сағат бұрын
እግዚአብሄር ወንድምህን ያስፈታልክ 🙏 አይዞክ ሁሉ ነገር ይስተካከላል
@sphonetastic8719
@sphonetastic8719 2 күн бұрын
የኔ ወንድም አይዝክ እግዚአቤሔር ያወቃል ሰለሁሉም በጣም ለፈተካል አንተ ጀግና ነክ በርታልኝ የኔ ወንድም
@genettesema8908
@genettesema8908 6 күн бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይስጥህ ብድሩን በልጆችህ ታገኝዋለህ አካውንቱንና ስሙን ተውልን እንርዳዋለን።አይዞን ወገኔ ሁሉም ያልፋል ይህም ያልፋል አይዞህ ።
@MaarY-zg7ni
@MaarY-zg7ni 6 күн бұрын
የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳህ ታሪክህ ልብ ይነካል በስመአብ😢😢😢😢😢 የማያልፋትን አልፋችኃል ከዚህ በኃላ አምላክ ያግዛችኃል ትህትናህ ገራሚ ነው
@Alem-p4r
@Alem-p4r 6 күн бұрын
ኡፍ የእኔ ከርታታ እግዚአብሔር ከወንድምክ ያገናኝክ ግን የህግ ባለሞያዎች በቤቱ ጉዳይ ተባበሩት ማርያም በዚህ ሰሀት ጠበቃ መሆን ፈለኩ ላንተ ስል እግዚአብሔር ይርዳክ በሰላም ከወንድምክ ጋር ያገናኝክ
@zurizuri4846
@zurizuri4846 5 күн бұрын
Enem
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 6 күн бұрын
1000323508449 Anteneh Tilahun 0977192278
@meseretkassa6790
@meseretkassa6790 5 күн бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር አይሳሳትም ፈተናዉ ከባድ ቢሆንም ሁሉም ያልፋል ልብ ቀና ልጅ ነህ ማሪያምን ወንድምህ ይፈታል እዬብን አስታዉስ ፈተናዉን ወንድሜ በርታ እሺ አንተ መልካም ልብ ነዉ ያለህ ክፉዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ
@meseretassefa9228
@meseretassefa9228 Күн бұрын
ለተጨነቀ የምትራራ እመብርሐን ለነዚህ ልጆች ደረሽላቸው
@ketiretta2883
@ketiretta2883 6 күн бұрын
እይዞህ ወንድሜ አይዞህ አንቱ ጎበዝ ልጅ ንህ :: ጌታ ብጣም ርድቶሃል እንዲህ ጤነኛ ሆንህ መታየትህ እራሱ በጌታ እርዳታ ነው :: ጌታ እይጥልም አይትውህም:: በርታ ወንድሜ በጌታ ፅና:::
@melkamzerabebe7836
@melkamzerabebe7836 6 күн бұрын
በጣም የተናደ ድኩት ግን ልጁ እስካሁን የልጅነት ልብ ነው ያለው ጌታ ሞገስ ይሁንህ አባቴ አውቀዋለው በአካል! የኔ ጌታ የበረከት እንባ ያድርግልህ አባቴ
@Basha-k3h
@Basha-k3h 6 күн бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው ወንድምህ ተለቆ ተገነኘታችሁ ያሳየን ነገር ግን ሁለታችሁም ጸበል ጸሎት ያስፈልግችኋል የሚፈታተናቸሁን ሰይጣን ያጠፈላችኋል የሁለታችሁን የሕይወት ለውጥ ያሳየን ደስታህን ያሳየን
@mahilio
@mahilio 3 күн бұрын
ወንድሜ በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ወንድምህን ምንም ሳይሆን ፈጣሪ በታምሩ ያስፈታልህ
@BetiZenebe-c4q
@BetiZenebe-c4q 8 сағат бұрын
እግዚአብሔር የድርስልህ 🙏🙏
@አወጣሺአሥራት
@አወጣሺአሥራት 5 күн бұрын
ማኔ እኮ ሠው የምትረዳበት መገድ ሰውን የምታዳምጥበት መገድ በጣም ይገርማል አመሠግናለሁ ማንዬ በብዙ አሥተምረኸኛል
@senaitberhane2280
@senaitberhane2280 5 күн бұрын
ወንድሜ እግዛብሄር ለአመኑት የታመነ አምላክ ነው በምነትህ ፀና ይረዳሀል ማንያዘዋል አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤
@halimab609
@halimab609 5 күн бұрын
የኔ ቆንጂዬ የዋህ ወንድም ምንኛ አንጀቴን እንዳላወሰው እህህህ። ይህንን እድገታችሁንና ቁንጅናችሁን ያቺ ወላድ እናታችሁ ባዬቻችሁ ኡፍፍ። በጣም የሀብታም ልጅ እኮ ነው የሚመስለው የኔማር፡ አላህ በተሻለ ደረጃ ላይ ያድርሳችሁ። ባይሆን ራስህን ጠብቅ እስካሁንም እንደጠበቅከው። ሴት ልጅን አትቅረብ ጎበዝ። እየተማርክ ስራህን በርትተህ ስራ ጊዜው ሲደርስ ታገባለህ፡ የሴት ጎደኛ ብለህ ህይወትህን አታጨልም ደግሞም ሀጢአት ነው። ባይሆን ጥሩ ስራ ከእነወንድሙ አሰሯቸው
@EtagengehuDemisse
@EtagengehuDemisse 2 күн бұрын
ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ።ወንድምህንም እግዚሀብሄር የሙት አምላክ ነፃ ያዉጣልህ አይዞህ ወንድሜ።
@ሠላማዊት-se
@ሠላማዊት-se 2 күн бұрын
እግዚአብሔር የሚፈትነዉ የሚወደዉን ሰዉ ነዉ ላያስችል አይሰጥም አይዞህ ጠካራ ሁን ከወድምህ ጋር ተገናይተህ በፍቅር ትኖራለህ💞💞💞
@ኦርቶዶክሳዊት-23
@ኦርቶዶክሳዊት-23 6 күн бұрын
እኔን ወንድሜ አይዞህ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ አይዞህ ተስፋ እንዳትቆርጥ በዚህ ሁሉ ፈተና ያወጣህ እዚህ ያደረሰህ ክርስቶስ ያለ አንዳች ምክንያት አይደለም ባንተላይ አላማ አለው አንተ ብቻ ሕጉን ጠብቅለት እሱ ታርክ ይቀይራል የወደቀ ያነሳል እጅ እንዳትሰጥ ወንድምህም ይወጣል በሰላም ትገኛኛላቹ አንተ ብቻ በርታ🙏
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 6 күн бұрын
አላህ ያለሠብከዉን እርዝቅ ይሥጥህ ወንዲሜ አብሽር አንተም ወንዲምህ ጀግና ናችሁ የተሻለ ሂወት አላህ ይሥጣች ወንዲምህንም አንተ አላህዬ አንዲ ላይ ያረጋችሁ ወንዲምህንም አላህ ይጠብቅልህ😢😢😢😢😢😢😢😢 ያምል እፍፍፍፍፍ ለማን ይነገራል😢😢😢😢
@BirtukanBekeleashoro
@BirtukanBekeleashoro 6 күн бұрын
ወንድምህንም አንተኔም እግ/ር ይጠብቃችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰዉን በመርዳት ነዉ ሚታወቃዉ እንድረስለት በፈጣር ስም ታርኩ በጣም ከባድ ነዉ አንተ ቅን ልብ ያለህ ጠንካራ እና ጀግና ልጅ ነህ አይዞክ አለንልህ ።
@hayatabdu3133
@hayatabdu3133 2 күн бұрын
Wellahi Lj hogne awqalew. Hulunm tarik tekerayten enesu sefer nbern betam sreat yalachew ljoch deg enat nberu. Allah yagzachu
@kenean1915
@kenean1915 4 күн бұрын
አቤት ጥንካሬ አቤት መቻል ተስፋ አለመቁረጥን ካንተ ብዙ ሰዉ ይማራል የኔ ጌታ ቸሩ መድሀኒያለም አሁንም ፀገና ሞገስ ይስጥህ ወንድሜ አይዞህ ጀግና ነህ ሱራፌልንም እግዚአብሔር በሰላም እንዲያመጣልን እንፀልያለን አይዞህ ❤❤❤❤❤
@NardosAsefa-x7e
@NardosAsefa-x7e 6 күн бұрын
ማን ያዘዋል ወንድሜ ታድለህ ለመልካም ነገር መሳሪያ መሆን መመረጥ ነው አንተን ባረገኝ የዚህ ልጅ ችግር መፍትሄ ባንተ በኩሎ ስለሆነ ነው ባንተ የቀረበው ተባረክ አንተም መልካም ፈሪሃ እግዝአብሄር ያላትን የትዳር አገራህ አድርግ በእርግጠኝነት ቤተክርስትያን ስለሚሆን ነጭ ልብሴን ለብሼ በማቆቆም እንደ እናትም በለው እንደ ታላቅ እህት ደስታዬን እገልፃለሁ መወለድ ብቻ ሳይሆን መተዋወቅም ቋንቋ ነው በጣም እወድሃለው አከብርሃለው።
@SisaySamuel-g5d
@SisaySamuel-g5d 6 күн бұрын
ማኔ መልካም ሰው በቃላቶችህ በጣም እደመማለሁ በጣም እራሴን እጠይቃለሁ ብቻ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hilamoo928
@hilamoo928 6 күн бұрын
አላህ ከወንድምህ ጋር ያገናኚህ ቲክቶክ ለሃቢባ አድረሱላትና ብሩ ይሰባሰብለታል😢 እኔ ላልቀስ ወንድ ልጂ ሲለቅስ አልችልም😢
@yemaryam9433
@yemaryam9433 4 сағат бұрын
ተባረክ ማኔ
@adasabab5168
@adasabab5168 13 сағат бұрын
እግዚአብሔር፣ወንድምህን፣በሰላምያገናኝህ
@NetsanetTekluNesti
@NetsanetTekluNesti 5 күн бұрын
እባካቹ ጠበቆች እርዱት ከእግዚሐብሄር ታገኛላቹ ቤታቸው ይመለስ አይከራተቱ
@tsigeredagetachew669
@tsigeredagetachew669 4 күн бұрын
አዉነት እኔ ለራሴ ነዉ ያለቀስኩት ልጆቼ አሳዘኑኝ😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይጠብቅልህ ልጄ አቤት ይቺ ምድር ስንቱኘ ችላለች
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:51:18
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН