No video

የደበርጃን ወጥ አሰራር-Eggplant stew-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 69,375

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Eggplant
onion
Tomato Paste
Red chili pepper
Oil
Garlic
Cardamom
Black Pepper
White Seed
Mekelesha ( Ethiopian Mixed spice )
Garlic Powder

Пікірлер: 101
@user-qq3sn9uu9f
@user-qq3sn9uu9f 4 ай бұрын
እወድሻለዉ. የኔቆንጆ. ጨዋነትሽ. ንፅህናሽ. ባለሟያ. እጅሽይባረክ
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 жыл бұрын
ማሻአላህ የዶሮ ወጥ ይመሥላል እናመሰግናለን በርቺ
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
ኢሥላምነው ሂወቴ እረሂማ Hey, ግሩም ጣፋጭ የዶሮ ካስሮል ከእንጉዳይ ጋር በጣም ክሪሚ አሰራር kzbin.info/www/bejne/bXjCmoOcq6yAb68 Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 4 жыл бұрын
@@romisihen137 እሺ
@user-on9oh6il3r
@user-on9oh6il3r Жыл бұрын
wow
@merkamoethiopian3458
@merkamoethiopian3458 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የሆነ ምግብ 😍👍🏾 ተባረኪ🙏🏾🥰😘
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 4 жыл бұрын
Wow Egezabeher yebarkishe
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 4 жыл бұрын
Yes you make a good point about not to use too much oil on vegetables food
@eyasuali7551
@eyasuali7551 4 жыл бұрын
በደርጃን ነው የሚባለው በጣም አሪፍ ነው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
ሐና ሐና Hey ግሩም ጣፋጭ የዶሮ ካስሮል ከእንጉዳይ ጋር በጣም ክሪሚ አሰራር kzbin.info/www/bejne/bXjCmoOcq6yAb68 Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@sebleondemand8158
@sebleondemand8158 4 жыл бұрын
Arif new Meazi! Thanks for sharing💕
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሰራር ነው
@ElsiGojo
@ElsiGojo 4 жыл бұрын
ለፆም ጊዜ ቆንጆ ነው ክብደት ለመቀነስም ይረዳል እናመሰግናለን መአዚ🙏
@hirutwoldeab1940
@hirutwoldeab1940 4 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@tenaaseina1269
@tenaaseina1269 4 жыл бұрын
እጅሸ ይባረክ
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 4 жыл бұрын
በደንጃል ነው የሚባለው
@fantishmekbib3828
@fantishmekbib3828 4 жыл бұрын
Wow 🤩 it’s looks yummy 😋
@salammrad5846
@salammrad5846 4 жыл бұрын
Batam arif amkralaw👍👍👍🙏🙏🙏thx😘
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Meaziye enqan desalesh gin kibatu betam beza
@marthatariku4384
@marthatariku4384 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው መአዚዬ 😘😘😘💐💐💐🙏🙏🙏
@MG-hz4ef
@MG-hz4ef 4 жыл бұрын
Wow it looks yummy Thank you Meazi 😍
@nancynancy7165
@nancynancy7165 4 жыл бұрын
Waw Sitafet Gobez
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
Nancy Nancy Hey, ግሩም ጣፋጭ የዶሮ ካስሮል ከእንጉዳይ ጋር በጣም ክሪሚ አሰራር kzbin.info/www/bejne/bXjCmoOcq6yAb68 Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@yasmincookingchannel8789
@yasmincookingchannel8789 4 жыл бұрын
MashaAllah 😋😋😋😋😋😋😋😋👍🌷🌷🌷
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 жыл бұрын
ደስሲል
@meriammahmoud3089
@meriammahmoud3089 4 жыл бұрын
Very nice, I like yr way thank you.
@Monica-un4rz
@Monica-un4rz 4 жыл бұрын
ያሰቀናል👍💪👏👌❤
@adnanalhammadi4093
@adnanalhammadi4093 4 жыл бұрын
Siwudish tabarak
@danielmehari227
@danielmehari227 4 жыл бұрын
I like eggplant , can eat it at any time
@selamawitteferi3334
@selamawitteferi3334 4 жыл бұрын
meazi enamesgenalen betam gobez neshi berchi
@abebechderara2790
@abebechderara2790 4 жыл бұрын
Wowwwww i am the first one 😀😀❤
@rahelasfeha3753
@rahelasfeha3753 4 жыл бұрын
Amazing
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
በደርጃንነው የሚባለው
@kannsein5607
@kannsein5607 4 жыл бұрын
በአማርኛ በደንጃል ይባላል ፡በጣም ጤማ ምግብ ነው ።አመሰግናለሁ ፡
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 4 жыл бұрын
በደንጃል አደለም እህቴ በደርጃን ነው
@user-vo3hs9jv3d
@user-vo3hs9jv3d 4 жыл бұрын
በ አረቢኛነው በቴጃን
@tinahailu412
@tinahailu412 4 жыл бұрын
Thank you so much yenea konjoooooo ! You're simply amazing !!
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 4 жыл бұрын
How could people dislike to wonderful food good job sister
@twins_gunnersyabkal7481
@twins_gunnersyabkal7481 4 жыл бұрын
The way she’s cooking was fantastic, Maybe people disliked coz of to much oil. No need to have that much oil for vegetable, to be honest it’s very greasy!
@zionhabeshatube5732
@zionhabeshatube5732 4 жыл бұрын
Betam Arif enamsegnalen meaze
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ መዓዝዬ በተለይ ለፆም ግዜ ጥሩ አማራጭ ነው አመሰግናለሁ🙏🏾ስሙ ግን እኔ የማውቀው ብድንጃል ነው የሚባለው::
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
Tena D ግሩም ጣፋጭ የዶሮ ካስሮል ከእንጉዳይ ጋር በጣም ክሪሚ አሰራር kzbin.info/www/bejne/bXjCmoOcq6yAb68 Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@asmamohamed7121
@asmamohamed7121 4 жыл бұрын
Wow very diliesious
@asterghosn9831
@asterghosn9831 4 жыл бұрын
Eg ymsegn anchua endat nesh enmsegnalen ymseraw megab betam arfi naw
@selamalelgn4597
@selamalelgn4597 4 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ የኔ ባለሙያ
@sadiajshdh6040
@sadiajshdh6040 4 жыл бұрын
እሄ ነገር ኢትዮ ያለ አይመስለኝም ነበር
@elsabetahita5783
@elsabetahita5783 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አይመስለኝም ያለችው
@sarahmariam91
@sarahmariam91 4 жыл бұрын
Ere Etho aydelchme demo Ethiopia ale telalke atklte betoch
@assefafikir6205
@assefafikir6205 4 жыл бұрын
You will learn from you many things
@hannastaste2543
@hannastaste2543 4 жыл бұрын
Wow it looks good. Bless your hands!
@jemalesleman9968
@jemalesleman9968 Жыл бұрын
Kanchi aych serch gud honku
@bahlietube1358
@bahlietube1358 Жыл бұрын
ምን ገጠመሽ አልመጣ አለሽ
@makbelm5070
@makbelm5070 4 жыл бұрын
waw it looks delicious
@danielmehari227
@danielmehari227 4 жыл бұрын
I like
@mariojacksom5546
@mariojacksom5546 4 жыл бұрын
Very beautiful
@woudenshmekonnen6966
@woudenshmekonnen6966 3 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ ስነስርአትያለሽ የሴት እመቤት ብይ ሻለሁ ምግብሽ በጣም ቆንጆ ነውእጅ ይባርክ እህቴ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-hn6rz4ow6k
@user-hn6rz4ow6k 4 жыл бұрын
በድጃ በጣም እውደዋለሁ በመዳም ቤት ክሩዝ ጋ በጣም ይጥማል
@meheletderb2681
@meheletderb2681 4 жыл бұрын
ዋዉዉ ነዉ የኔ ባለሙያ ግን ቲማቴም ፍሬሹን ፈጭተን ብንጠም ለዉጥ ይኖረዋን
@yannetadane5338
@yannetadane5338 4 жыл бұрын
Ba amharagna bajalba zare samhu 😯
@etetulegesse1555
@etetulegesse1555 3 жыл бұрын
Bederjan
@eshanegash8421
@eshanegash8421 4 жыл бұрын
Thankyou maez
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 2 жыл бұрын
“መርገግ” ምን ማለት ነው?
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
😍😍👍
@halle4854
@halle4854 4 жыл бұрын
ምን ማለት ነው መርገግ?
@birtukanmengestu5189
@birtukanmengestu5189 4 жыл бұрын
የዱባ ወጥ ይመስላል
@ashatefera9166
@ashatefera9166 4 жыл бұрын
What is white seed spice?
@sebletesfay4164
@sebletesfay4164 4 жыл бұрын
👍❤👌
@helenhgiorgis9664
@helenhgiorgis9664 4 жыл бұрын
Hi መአዚ ጥቁር ቅመም የምትይው ምንድን ነው ?ጥቁር አዝሙድ ብቻ ነወ?
@helenhgiorgis9664
@helenhgiorgis9664 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ መአዚ።ሁሉንም አሰራርሽን እወደዋለሁ
@semharhurui3550
@semharhurui3550 4 жыл бұрын
What is the recipe of that side dish of alicha?
@nanny3146
@nanny3146 3 жыл бұрын
Badingan
@samiiraabdalla9866
@samiiraabdalla9866 3 жыл бұрын
በተንጌ ይባላል በእረብኝ
@rahmaasmara8045
@rahmaasmara8045 4 жыл бұрын
Abo desss siley
@musiclover14623
@musiclover14623 4 жыл бұрын
😳🤩😋🤤❤️
@judy4244
@judy4244 4 жыл бұрын
Midinew deberijan egna areb nen ende be amarigna atinageriwum
@tube8393
@tube8393 4 жыл бұрын
ጠፉሺኮ ማአዚ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
አልጠፋሁም እየገባልሽ አይደለም ማለት ነው
@tube8393
@tube8393 4 жыл бұрын
@@bahlietube1358 ሁሉም ይደረሠኛአል ማአዚ ሠሞኑን ግን ያጣሁሺ መሠለኝ እጂ አድናቂሺ ነኝ የመዳም ተላላኪ ከዱባይ
@ashenafijohn5469
@ashenafijohn5469 4 жыл бұрын
Feraw aywetam enda?
@happyfamilym1931
@happyfamilym1931 4 жыл бұрын
ይሄ ነገር ግን አይመርም ??
@lalibelaboy2628
@lalibelaboy2628 4 жыл бұрын
I wish You a good luck to hits a 100k subscribers before our new year 2013!!! You are awesome Balemuya!!!
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@marthachane9777
@marthachane9777 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ።
@tube8393
@tube8393 4 жыл бұрын
መከለሻ የሚሉት ቅመም ምኑን ነዉ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/kKumaYuMmceLetE
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
Waw yhen migb siwedew Gn hager bit alagegiwm
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
አለ እኔ እገዛ ነበር
@tejeaenley865
@tejeaenley865 4 жыл бұрын
@@bahlietube1358 eni gn eskahun gojam alayehum A.A gn ale
@AAAAYakult
@AAAAYakult 4 жыл бұрын
我也要😻😻😻
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 4 жыл бұрын
ውድ የመአዚ ቤተሰቦች ወደቻናሌ ጎራ በሉ ያው በኔ ዮቱብ ቻናል ሞደርን ምግብ ኢተርናሽናል ነው የምሰራው ትማሩበታላችሁ ።
@kyzlove3865
@kyzlove3865 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ኑ
@ewnetguada4617
@ewnetguada4617 4 жыл бұрын
Ene beteseb negne enantem beteseb adrgugne
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 жыл бұрын
ስሙን ከመጀመሪያው ሙያተኞቹም ስላበላሹት ሌሎቻችሁም በዛው ቀጠላችሁ:: ለምን 'ደ'ን ታስቀድማላችሁ? ቀላል እኮ ነው 'በ'ን ማስቀደምና "በደርጃን" ማለት ብቻኮ ነው:: ሐረርጌዎች ናቸው የማያሳስቱት ብቻ እንደመኪናው ጆክ "ስሙን አንቺ ጥሪው እኔ እበላዋለሁ" እንዳትይኝ🤣 እንዱ ባላገር ቢጤ በአሜሪካ በጣም አሪፍ መኪና ይዞ ስሙን ያው አስተካክሎ አይጠራም እና ከተሜው ያርመዋል: እና ባልገሩ "ስሙን አንተው ጥራው እኔ እንዳዋለሁ" አለው ይባላል😄
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@sabirina9903
@sabirina9903 4 жыл бұрын
WwwwwwwwDddddd
@yalew6231
@yalew6231 4 жыл бұрын
ደስ አይልም!
@ferhiwotegui1126
@ferhiwotegui1126 3 жыл бұрын
መአዚ ተባረኪ ባለሙያ!
Just Give me my Money!
00:18
GL Show Russian
Рет қаралды 651 М.
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,7 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 31 МЛН
How To Make Spicy Ethiopian Chicken Stew: Doro Wat
10:31
Munchies
Рет қаралды 2,4 МЛН
2 Ingredients Eggplant and Potato | ደበርጃን እና ድንች
9:55
Chef Dawit ሼፍ ዳዊት
Рет қаралды 5 М.