Minestrone Soup (መኰረኒ ምስር በአትክልት ሾርባ)

  Рет қаралды 944,571

Bahlie Tube

Bahlie Tube

4 жыл бұрын

Mekaorni
Carrot
Potato
Onion & baro
Lentil
Oil
Bay Leaves
Black Pepper
Salt

Пікірлер: 400
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
Wow great 👍🏾 way to cook and looks delicious thanks 🙏🏾
@asmaitawetu390
@asmaitawetu390 4 жыл бұрын
ደስ የሚል አሰራር sweety💯💯🌷
@seblegetachew983
@seblegetachew983 4 жыл бұрын
I really love the way you manage your mamaseyea.atachohim I love that!!
@deborahcroft5182
@deborahcroft5182 4 жыл бұрын
I'd love to see the ingredients on the screen. Presentation is great. The pictures of the meals really. draw you in.
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
ሚስትሮኒ በጣም ነው እምወደው ሰሞኑን እያሰብኩሽ ነበር እጠይቅሻለው ስል መጣሽ እጅሽ ይባረክ
@user-ek8yh9ln8l
@user-ek8yh9ln8l 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም የምፈልገዉ የምወደዉ ገና ዛሬ ነዉ ያየሁሽ አሁን ሱቅ ህቼ ገዛዝቼ ልሰራዉ ነዉ ለፆም አሪፍ ነዉ ተባረኪ
@rozebaye2361
@rozebaye2361 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን እኔ አሁን ምሳየን ሰርቸ እበላለሁ
@saraberhane747
@saraberhane747 4 жыл бұрын
Betam. Gobez nesh ❤️👍🏽
@lizethio6061
@lizethio6061 Жыл бұрын
I can’t wait to make it thank you so much for sharing we all love ❤
@hageralegn4930
@hageralegn4930 4 жыл бұрын
Wowww i love minestrone very much yummm
@mahirusman-ou5vj
@mahirusman-ou5vj Жыл бұрын
ማሸ አላህ ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
የኔ እመቤት የኔ ባለሙያ ስንቱን አስተማርሽኝ ባሌ ሁሌ እንደመረቀሽ ነው ሚስቱን ሙያ አስተማርሽለት እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ 🙏
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
አሜን።
@jerryheavenly7437
@jerryheavenly7437 3 жыл бұрын
ታድለሽ የሚያመሰግን ባል ኣለሽ,የኔው እኮ ምን ቆንጆ ብሰራ ያደንቅም 😔
@salamwini8694
@salamwini8694 2 жыл бұрын
የኔውማ ሲበላ ይጣፍጣል ይለኛል ከሳምንት በሗላ ባለፈው የሰራሹ አይጣፍጥም ይለኛል 😂😂😂
@meronsebsibe3308
@meronsebsibe3308 2 жыл бұрын
😂😂😂ተመቸሺኝ
@hanymopy1583
@hanymopy1583 2 жыл бұрын
ዬልጅ አባት ነኝ ይመስላል ያምራኝን መግብ እንድሳራ ስለራዳሽኝ አመሰግንሻላው በጣም
@astateofflavor4864
@astateofflavor4864 2 жыл бұрын
Wow,mouthwatering 😋
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ውጽጽ ነው ያረግነው😘
@NaniNani-kl2lg
@NaniNani-kl2lg 4 жыл бұрын
Bei zemede ahun meshtoual sukem zeg new nege gezeche eseralehu thankyou so much 😘
@olgatek4264
@olgatek4264 2 жыл бұрын
Wow perfect ministroni Thanks😍
@asterghosn9831
@asterghosn9831 4 жыл бұрын
Wow ejesh yebarek betam arfi naw
@mellatmeli5407
@mellatmeli5407 4 жыл бұрын
I don’t remember the last time I eat this I will cook it tomorrow it’s suitable for esom I was running out of ideas mam is going to be shocked will surprise her 🤤😍
@aishatafara6519
@aishatafara6519 4 жыл бұрын
Masha Allah bexam adnkish neng berchi ye set weyizero malte endanchi ayinet new ejish yibark mare
@abubilal887
@abubilal887 Жыл бұрын
ዋዉ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ
@zelalemzemichael1134
@zelalemzemichael1134 4 жыл бұрын
Betam harif muya Meazi .good job
@user-js2cu3nt1g
@user-js2cu3nt1g 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ
@ahmadddahmaddd2866
@ahmadddahmaddd2866 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን:በርቺ
@ehtiolifetube7836
@ehtiolifetube7836 4 жыл бұрын
ምራቄን ዋጥኩኝ 😋😋🥰👍👍👍እጅሽ ይባረክ ከልጅነቴም የምወደው ሾርባ ነው
@user-ws7mt1zw1f
@user-ws7mt1zw1f 4 жыл бұрын
እኔስ ብሆን እናቴን እኮነው ያስታወሰቺኝ
@micha1444
@micha1444 4 жыл бұрын
Nigest Adem 🌷❤️🍒😀👍
@zennybeyene1406
@zennybeyene1406 4 жыл бұрын
Tabarky Esrwalhu ba zyh Samnte
@enatewusitenat4402
@enatewusitenat4402 4 жыл бұрын
Enameseginalen ejishi yibark
@tigista7276
@tigista7276 4 жыл бұрын
የሁልግዜ ምርጫዬ እኔ ስሰራ ትንሽ ሩዝ ጨምርበታለሁ ወፈር ያደርገዋል።እናመሰግናለን እህት የሚያውቁትን ማካፈል በጎነት ነው ተባረኪ።
@erdt6673
@erdt6673 4 жыл бұрын
ማሽአላህ አሪፍ አሰራር ነው ሰርቸ እቀምሰዋሁ
@user-ql3oe3kb2l
@user-ql3oe3kb2l 2 ай бұрын
ዋው ቆንጆ
@user-gw2fc7gg7c
@user-gw2fc7gg7c 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ባህል
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 жыл бұрын
ይህን እኔም ሁልጊዜ እሠራዋለሁ ቀላል ነው በአትክልት በአይነት ነው የምሠራው ሞክሩት ደግሞ ሀሪፍ ነው
@lendayesedeso9103
@lendayesedeso9103 4 жыл бұрын
ውውውውውውውውው እኔ ሞክሬ በጣም ይጣፊጠል መምዬ ታበርክ አመሰግነሎ
@eveeev3002
@eveeev3002 2 жыл бұрын
ዋውዋው😍😍😍😍😍❤
@cgxfffgfg8668
@cgxfffgfg8668 4 жыл бұрын
Masheallah bereche des yelali
@user-ws7mt1zw1f
@user-ws7mt1zw1f 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 እናቴን አስታወስኳት😭😭😭😭 ሰው ወደ ሀገሩ ስገባ የተለያየ ነገር ይሰራለታል እኔ ግን ምንም አልፈልግም ምንም አያምረኝም ከ ሾርባ( ሙኒስትሮኒ)በስተቀር ታድያ ሌላ ሰው እንድሰራልኝ አልፈልግም ከ እናቴ( እቴትዬ)ውጪ እኔ እንኳን ልክ እንደ አርጌ ብሰራ አይጣፍጠኝም😭😭😭😭እናቶችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው❤❤❤ እህቴ አመሰግናለው
@leyoutibeb
@leyoutibeb 3 жыл бұрын
Amen that's true, The something here. enatye bhiwot yelechme, enyem menem baderg ened enatye ayehonem:: Ehetachne gene teru sereteshwale. Thank you!
@mohammedjaffer6521
@mohammedjaffer6521 3 жыл бұрын
Afera kame senkoret yalbeth neger for your grandmother no no no no
@mohammedjaffer6521
@mohammedjaffer6521 3 жыл бұрын
I fell sorry for your grand mother bc you make her drink a soup with onoin
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ
@rahelmulugeta6923
@rahelmulugeta6923 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁኝ በጣም አሪፍ ነው
@meskeremgebre1850
@meskeremgebre1850 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@fafii2040
@fafii2040 2 жыл бұрын
ምርጥ የባለሞያ ልጅ ነሽ ደስ ሲል ድምፅሽ ለስለስ ያለ ማራክ ነዉ በጣም ደስ የሚል ሾርባ አቤት ስራ በጣም ነዉ የተመቸኝ ፈጣሪ እድሜ እና ጠና ከነቤተሰብሽ ይስጣቹ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-js2cy9jk4d
@user-js2cy9jk4d 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ ስወደዉ እኮ
@shittoobaharu6730
@shittoobaharu6730 4 жыл бұрын
Betam gobes nesh❤️
@senaitghirmay2684
@senaitghirmay2684 4 жыл бұрын
Egshe ybarek konjo
@SamsungA34-fw8ly
@SamsungA34-fw8ly 11 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZdEthiotub
@ZdEthiotub Жыл бұрын
ሰላም ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛላችሁ ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ዋው ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@Selamselam-zz5vq
@Selamselam-zz5vq 3 жыл бұрын
እጀሸ የበሪከ የኔ እነት 👍👍👍👍
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 9 ай бұрын
Wow masha Allah
@user-hz1yf2vv7d
@user-hz1yf2vv7d 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቺ ሰላምሽን ያብዛው
@alminishtayacho1392
@alminishtayacho1392 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ላንችም ሰላምሽ ይብዛ
@yeshi315
@yeshi315 4 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ🎉🎉❤❤❤❤
@annamarry2277
@annamarry2277 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሾርባ ነው ግን ቀላል ዘዴ ደግም ትንሽ ላጋራሽ ሾርባ ጠአሙ ለየት ማለት አለበት አንደኛ ምሶሮን በሞቀቀ ውኃ ብዘፈዝፊው እና ብትቀቅይው ግዜ ይቆጥባል ሌላው የከታተፍሽውን ሁሉ ከዲንቹ በስተቀር አብረሽ ብትጨምሬ ዘይት ባታስገቤ ጥሩነው ፆም ካልሆነ ቅቤ አንድ የሻይ ማንኪያ አለበለዚያ ካለ ወርያ ዘይት ብትጠቀሚ ግን እንደፍላጉትሽ ስለሆነ እኔም ባንቺ አሰራር ብጠቀምም ጥሩ ነው ወድጀዋለሁኝ አገላለፅሽ ደስ ይላል በርቺ።
@rahmasayed6500
@rahmasayed6500 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔማር ማሻአላህ በጣም ባለሙያነሸ የኔወድ
@saramelese8660
@saramelese8660 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@sameraesmal2668
@sameraesmal2668 4 жыл бұрын
Mashallah 😋😋😋😋😋
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 жыл бұрын
ሰሙ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@AS-pf1js
@AS-pf1js 4 жыл бұрын
tebareki ehte
@GK19992
@GK19992 4 жыл бұрын
That is good, try to put turmeric and spinach or cilantro it is really test good.
@nazerawetethiopia3114
@nazerawetethiopia3114 4 жыл бұрын
Wow betam neber yamaregn enat seteser ayat nerer neam betam amesegenalew
@zewditudano5897
@zewditudano5897 4 жыл бұрын
Tebarekilegn YeGeta Selam Yebezalesh
@kibromteklemariam2021
@kibromteklemariam2021 4 жыл бұрын
Woooow u r chief be continue
@flowerrose2240
@flowerrose2240 4 жыл бұрын
Wawu tbrk yamral wawu
@Tsedalekabede
@Tsedalekabede 3 ай бұрын
Ekanem ayewushe muya lemadeku❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@waleligndamene9722
@waleligndamene9722 3 ай бұрын
keza awutiche asayachihuwalehu..........keza anchina lijochish tibelulinalachihu egna demo 😋😋😋😋😋miyastelawu ezih gar nw.🤣
@emuyenatalignegn
@emuyenatalignegn 2 жыл бұрын
Selam selam ehta endet nesh betam gobez balemoya’nesh yena kongo 👌
@Mesdes1977
@Mesdes1977 6 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ደሞ ተናፍቀሻል
@huruygoitom9551
@huruygoitom9551 3 жыл бұрын
Wawn Nice food long time no eat
@user-tq5pv5sn2f
@user-tq5pv5sn2f 3 жыл бұрын
ዋው የኔ አበሳ ሀሪፍነው
@mogeshaileab363
@mogeshaileab363 4 жыл бұрын
ቆንጆ ባለሞያ
@user-te2bp8yr9p
@user-te2bp8yr9p 2 ай бұрын
Mashalla ijish yibbarak
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
ሰርቼዋለሁ ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
@sofeyatube8229
@sofeyatube8229 4 жыл бұрын
This is verry nice
@birukseyfu560
@birukseyfu560 2 жыл бұрын
ባለሞያ ነሽ 😋😊
@yohannesberhe1142
@yohannesberhe1142 3 ай бұрын
Mentroni betam yemwedew megbe new des blognal ye pasta sego aserar betasayn
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የአትክልት ሾርባ በጣም እወዳለሁ
@JohnDeng47
@JohnDeng47 3 жыл бұрын
I like it You can add pumpkin it will be good too
@sdetsdi3531
@sdetsdi3531 4 жыл бұрын
I really like the way you cook thanks my mom
@asute_tube
@asute_tube 2 жыл бұрын
እጅሽ ይበረክ😀😀
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Жыл бұрын
Meazi yene konjo betam arif new
@dawitadane1449
@dawitadane1449 Жыл бұрын
beza
@berryberry2124
@berryberry2124 3 жыл бұрын
አመሰገናለሁ በጣም እህታለም ሰላምሽ ብዝት ይበል
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
ይህን ሁሌም በደንብ እሰራዋለሁ ያለ ምንም ማንዛዛትና ማካበድ ሞክሩት ቀላል ነው
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 жыл бұрын
እኔም እሠራዋለሁ ማማዬ ልክ ነሽ ተባረኪልኝ ቅመም
@enkumedia
@enkumedia 4 жыл бұрын
Thank you i appreciate your experience and i see dis like post if you don’t like just don’t see her she is wonderful
@biniamgjormai
@biniamgjormai 3 жыл бұрын
She’s good 😌
@user-fr3py4vw2i
@user-fr3py4vw2i 4 жыл бұрын
ሰላም መአዚ በጣም ቆንጆ ነው እመሰግንሻለሁ ቡዙ መኮርኒዎች እንቁላል አላቸው ለፆም አይሆኑም ነገር ግን ከተልያዩ ጥራጥሬዎች የሚሰሩ አሉ ለምሳሌ ከሽንብራ ይሚሰራው እንቁላል የሌለሊ አለ በደንብ ማንበብ ያስፈልጋል ወይም እቤታችንም መስራት ይቻላል እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ
@user-ws7mt1zw1f
@user-ws7mt1zw1f 4 жыл бұрын
ወይ አምላኬ አይገርምም አላቅም ነበር አመሰግናለው
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Betam konjo new
@Tube-rt1zg
@Tube-rt1zg 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን።ቆንጆ ሙያ አስተምረሽኛል።ግን ኪችን ሲገባ ለፀጉር መሸፈኛና ሽርጥ ብትለብሺ የሚል አስተያየት አለኝ።ምክኒያቱም ከምግብ አሰራሩ ጎን ለጎን ሁሉንም ነገር ከአንቺ ስለምንማር ብዬ ነው።በተረፈ ጥሩ ሙያ አለሽ በርቺ 💚💛❤🙏
@kidikida2144
@kidikida2144 3 жыл бұрын
Bravo sis
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 4 жыл бұрын
ቆጆነው በርች
@daruselamhamzaali-qz4zw
@daruselamhamzaali-qz4zw Жыл бұрын
Yene konjo masha allah ejishin aykortmshi
@bluebery9365
@bluebery9365 3 жыл бұрын
Thank you so much I was out of recipe in this lockdown,it really helped a lot
@Genettube
@Genettube 4 жыл бұрын
*እናመሰግናለን የሾርባ ፍቅር የለኝም እንጂ እሞክረው ነበር*
@kidestsisay576
@kidestsisay576 3 жыл бұрын
ደስ የምትል እናት ነሽ
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 2 жыл бұрын
ዋው ኛሚሚሚሚሚ አሁን ነው እምሠራው
@user-pt5px3vm8c
@user-pt5px3vm8c 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ምአዚ የኔቦለሙዪ
@birucke
@birucke 8 ай бұрын
ጎበዝ❤❤❤
@matthewsworld8724
@matthewsworld8724 4 жыл бұрын
Thank you!!!
@MahletDesta-vd4mt
@MahletDesta-vd4mt 3 ай бұрын
Very good
@mahaket9494
@mahaket9494 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ምግብ እናመሰግናለን
@hloveomer7926
@hloveomer7926 4 жыл бұрын
ማሻአላህያምራልእኔምአሁንለመዳምእሰራሁላትነው
@fafitube5129
@fafitube5129 4 жыл бұрын
እናመስግናልን😘😍
@almazethiopiawit44
@almazethiopiawit44 4 жыл бұрын
ተባረኪ እናት ስፈልገው ነበር እንደት እንደሚሰራ
@mamamohammednur9467
@mamamohammednur9467 4 жыл бұрын
አንደኛ ተመቸኝ በቀመስኩት ያስብላል አሪፍ ሾርባ
@meseretgigar1772
@meseretgigar1772 3 жыл бұрын
1
ምርጥ የአትክልት ሾርባ/ veggie soup
7:08
Tina Habeshawit
Рет қаралды 224 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 61 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 57 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 5 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 549 М.
የድፍን ምስር ሾርባ በሼፍ ዮናስ/Lentile soup By Chef Yonas
7:00
Ethio Chef-ኢትዮ ሼፍ
Рет қаралды 20 М.
የአትክልት ሸርባ አሰራር🌺
7:39
ለይላ. tube
Рет қаралды 533
Ethiopian food how to make Minestrone with fish ሚኒስትሮኒ ሾርባ አስራር
10:02
ለየት ያለ የምግብ አማራጭ  ሩዝ በድንች
18:47
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 32 М.
ቅቤ ለምኔ የሚያሰኝ ቀላል የቅንጬ አሰራር !!
9:39
Yuti Kitchen-ዩቲ ኪችን
Рет қаралды 13 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 61 МЛН