No video

የጥብስ ቀይ ወጥ(Tibs Wet) - The Best Ethiopian Lamb Stew

  Рет қаралды 722,709

Bahlie Tube

Bahlie Tube

4 жыл бұрын

Beef Meat
Onion
Fresh Garlic
Chili
Oil
Spiced Ethiopian Butter
salt
Mekelesha ( Amharic )

Пікірлер: 548
@mohammedabdella7714
@mohammedabdella7714 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያን የቀይ ውጥ፣ የአይብና የዳቦ ስር ተው መማር ለሚፈልጉ ስላሳዩ እንደ እንድ ተመልካችና ተማሪ እጅግ በጣም አመስግኖታለሁ። የአንዱን የኢትዮጵይ ክፍል የምግብ አስራር በሚድያ ማሳየት ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊያንን ማስተዋወቅ ነው። እጅግ ብጣም ኮርቸቦታለሁ። እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልኝ።
@abisiniyaethiopia6676
@abisiniyaethiopia6676 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ስራሽ ሁሉ ምርጥ ነው ። ቀለል ያልሽ አንጀባ የሌለሽ ምርጥ ባለሙያ ሴት ነሽ ተባረኪ ! በርቺ
@missanigatu9368
@missanigatu9368 4 жыл бұрын
Abisiniya ethiopia 🐅
@missanigatu9368
@missanigatu9368 4 жыл бұрын
Abisiniya ethiopia .
@user-hd6vt8ul2n
@user-hd6vt8ul2n 4 жыл бұрын
Abisiniya ethiopia ሰብስክራይብ አርጉኝ
@tititubeTiti
@tititubeTiti 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aGa1pYeopdFkbrM
@kukutade307
@kukutade307 4 жыл бұрын
ሙያ ከውበት ጋር አስተካክሎ የሰጠሽ ምርጥ የሴት ወይዘሮ ነሽ አደንቅሻለሁ እህቴ ላንቺም መልካም የገና በአል ይሁንልሽ።
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
መአዛ እንዳንቺ አይነት ባለሙያዎችን ያብዛልን
@user-oh2yh7vi6w
@user-oh2yh7vi6w 2 жыл бұрын
አንቺም በጣም ባለሙያ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m Жыл бұрын
አቺ ባለማያ ነሽ ቆጆ ሁለታቹም
@ferakebede9274
@ferakebede9274 11 ай бұрын
እንዳንቼማ የሜሆን የለም የኔው ባለሙያ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ምርጥ ወጥ ነው እጅሽ ይባርክ
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s 2 жыл бұрын
የምር እኔ አሁነዉ መከታተል የጀመርኩት ብዙ አስተምረሽኝል ገና በልጅነቴ ነዉ ከትምህርት ቤት ተደብቄ ወደስደት የመጣሁት 🥺እናበጣም አመሠግናለሁ እጅሽ ይባአክ
@Adis001
@Adis001 4 жыл бұрын
My sister,Thanks for sharing your amazing knowledge,grate job, keep going.
@Hiwot246
@Hiwot246 9 ай бұрын
ያስጐመጃል። Thank you. I really like the way you you talk and doing every thing. Good bless you.
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ዉድ የሀገሬ ልጆች ቆንጆ አሰራር ነዉ ተባረኪአ አመሠግናለዉ
@hawaali4409
@hawaali4409 4 жыл бұрын
ማአዝ በርች ሞያ ፈጠራ ነው ።በተለይ ለዚህ አዲሱ ትውልድ ጀነረሽ በውጪ ለሚኖሩ ኢትዮጵያ ወንዶች እድሉ ላልገጠማቸው ሴቶች ልጆች ጥሩ ነው በርቺ ጠናካራ ነሽ በርቺ አላህ ይርዳሽ እስከ መጨረሻው
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m 4 жыл бұрын
የሁሉም ሴት ሙያ ይለያያል በሪበሪውን ከስጋው በኋላ ጨመርሸው
@bettyk215
@bettyk215 4 жыл бұрын
ደስ የምትይ ደርባባ በውነት እንዲህ ነበርን እኮ እኛ ሴት ኢትዮጵያውያን ባህል እየኮረጅን ተበላሸን አንጂ እናቶቻችንን አንዲህ ነበር ያሳደጉን እንቺ በትክክል ምሳሌ ነሽ ተባረኪ
@user-jr3mk8yw5e
@user-jr3mk8yw5e 4 жыл бұрын
Reese
@yosephabate7834
@yosephabate7834 4 жыл бұрын
Betty 100%fantastic
@saadcell52
@saadcell52 4 жыл бұрын
Wawu tebareki ijishi yete bareke Yi huni
@mamemom3567
@mamemom3567 Жыл бұрын
Well done and thanks for sharing your experience 👍 ❤
@user-sl6ch3mq4w
@user-sl6ch3mq4w 3 жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله عليك الطبخ جميل والله ارجو الترجمه بالعربيه أختكم من السعودية 👍👍👍👏👏👏😘😘😘😘 💚💚 🇸🇦
@abebeayenew3920
@abebeayenew3920 4 жыл бұрын
ዋዉ
@berryberry2124
@berryberry2124 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ የተባረከ ምግብ ይሂንልሽ የሰላም የጤና የስራ የደስታ አመት ያድርግልሽ እህቴ ስለትምህርትሽ አመሰግናለሁ
@tigisttesifay3934
@tigisttesifay3934 4 жыл бұрын
ሒጅ ወድያ ጥብስ ወጥ የሚባለው ስጋው ለብቻ በብረት ምጣድ ወይም በመጥበሻ በደረቁ እየተገላበጠ ያለምንም ቅባት ድርቅ እስኪል ይጠበሳል ከዛ የተዘጋጀው ቁሌት ላይ ይጨመራል እሺ::
@fozeyamohamed2710
@fozeyamohamed2710 4 жыл бұрын
Endzh malet yelebshem sister
@tigisttesifay3934
@tigisttesifay3934 4 жыл бұрын
@@fozeyamohamed2710 ምን አልኩ መጥፎ ነገር ነው እንዴ? አይ ሰው የሚባልና የማይባለውን ለይተሽ እወቂ ከፈልግሽ ላስተምርሽ
@tigisttesifay3934
@tigisttesifay3934 4 жыл бұрын
@@fozeyamohamed2710 አዳሜ ለዩቱዩብ ንግድ ብሎ ካለመንገዱ ሲያስተምር ይደብራል
@tigisttesifay3934
@tigisttesifay3934 4 жыл бұрын
@ኢኽላስ Ehilas tube የድሮ እናትና አባቶች ሒጅ ወድያ ይላሉ ይሔ ስድብ አይደለም አያቶች ስላሉኝ ነው ወይም ለምጄ ነው ተይ ባክሽ እንደማለት ነው:: ባለጌው ግን ማን እንደሆነ አሁን አስታወቀ :: አኔ ግን አልሰድብሽም ፊደል የቆጠርኩት ለመሳደብ አይደለም::
@lidyateklu3782
@lidyateklu3782 4 жыл бұрын
bslge Nesh Min Asadebesh Fara Getere Kenat Ne Mebtwa Nw Endefelgech Mesrat
@abrahamzekios5252
@abrahamzekios5252 11 ай бұрын
Thanks from tigrayns USA ethiopia forward
@Tube-sp6md
@Tube-sp6md 4 жыл бұрын
የወጥ ቅመም አሰራር አስተምሪን
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Good job by the wetm hule edzinweu msaera kdero bsetker yetaftael
@brookeasfaw7059
@brookeasfaw7059 4 жыл бұрын
እኔ እንደውም ቅቤ ከሽንኩርት ማቁላላት ጀምሬ ነው የማረገው ቅቤው ከበርበሬውና ከሽንኩርቱ ጋር ሲዋሀድ በጣም ይጣፍጣል ዶሮ በተለይ ዘይት ባይገባበት በጣም አሪፍ ነው ጎበዝ ነሽ 10q
@segniayana8303
@segniayana8303 4 жыл бұрын
Thanks lehulum neger estii ....Yeteqore biredsit maxebiya kalesh asayyin
@DEVIL-it2tx
@DEVIL-it2tx Жыл бұрын
انا من مصر بحب لاكل الاثيوبى جد
@surafelamare5641
@surafelamare5641 4 жыл бұрын
ጤና እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር
@user-km6fq2yx3m
@user-km6fq2yx3m 9 ай бұрын
በጣም ባለሞያ
@jesusislord6861
@jesusislord6861 4 жыл бұрын
ቅቤውን ከቁሌቱ ጋር መጨመርሽ ወጡ እንዲጣፍጥ ነው የሚያደርገው፣ ሚስጥሩ እዚህ ጋር ነው! ለዶሮም ቢሆን ተመራጭ ነው። ግን ብዙውን ግዜ ጥብስ ወጥ ሲሰራ እንዳየሁት፣እንደማውቀውም፣ ቲማቲም ተቀቅሎ ተልጦ ይከተፍና ዘይት ሳይገባ ከሽንኩርቱ ጋር ይቁላላል፣ ከዛም ዘይትና በርበሬ፣ ቀጥሎም ስጋው ይገባል፣ ከጨመርሻቸው ቅመሞች በተጨማሪም የጥብስ ቅጠል ይጨመርበታል፣ መቼስ ሰው እንደሞያው ነው በርቺ የኔ እህት።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 жыл бұрын
ቲማቲም አሁን አሁን የመጣ ፋሽን ነው። እናቶቻችን ድሮ ጥሩ ወጥ ሲሰሩ በተለይ ዶሮ፣ የበግ ጥብስ ወጥ የመሳሰሉት ላይ ቲማቲም አይጨምሩም ያለውጣል..አረፋ ይሰራል ይላሉ። እንዲሁ በርበሬውን በደንብ አድርገው የቁላሉታል።
@jesusislord6861
@jesusislord6861 4 жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 ዶሮ እና በግ ወጥ ውስጥ አላልኩም፣ " ጥብስ ወጥ" ሲሆን ነው ያልኩት።
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 жыл бұрын
@@jesusislord6861 እኮ ገብቶኛል ያልሽው፣ የበግም ሆነ የበሬ ኖርማልም ሆነ የጥብስ ወጥ ላይ በፍፁም ቲማቲም አይጨምሩም፣ እናቴም አያቶቼም ሲሰሩት ክሽን አድርገው በዛ መልኩ ነው። እኔም እንደዛ ነው የምሠራው። ቲማቲም የምጠቀመው ለፍርፍርና አልጫ ቅቅል ምናልባት ምጥን ሽሮ ላይ ብቻ ነው።
@jesusislord6861
@jesusislord6861 4 жыл бұрын
@@LoveAndPeace2424 እሺ፣ መቼስ ሞያ እንደየቤቱም አይደል!
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 4 жыл бұрын
Yamral betam. Ejish yibarek. Melkam Gena
@wesenyeleshbiru7031
@wesenyeleshbiru7031 4 жыл бұрын
እናቶቻችን የሚያረጉት ነገር በሙሉ ምክንያት አላቸው በዘልማድ ከሚደረገው የነሱ ምክንያታዊ ሙያ ይበልጣል ይሄ የኢትዮጵያ ምግብ ነው ከውጮቹ ማሻሻል አንችልም ።።።።
@user-dn8pg1fb5i
@user-dn8pg1fb5i 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ መአዛ ንግግርሽ አሰራርሽ አገላለፅሽ ጥሩ ነው በርቺ።
@user-vz8fe1qo7f
@user-vz8fe1qo7f 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ልዩ ነው ምን ጊዜሞ ድስት እንዳይዝ አኔም አንደዚህ ነው የምሰራው የኣይቡ ወተት ትኩስ ነው
@marthazelleke7521
@marthazelleke7521 3 жыл бұрын
ጥሩ ነው መከለሻ ግን የሚገባው ለዶሮ ወጥ ነው የሚለየው ጥብስ ወጥ ሽንኩሩቱንና ሰጋውን በአንድነት ይጠበሳል ሽንኩሩቱ መለያው ሽንኩርቱ መብሰል ሲጀምር ነትንሽ ዘይት ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል የተደቆሰ ይጨመራል ከዛ አነስ ያለ በርበሪ ብዙ በርበሪ አይገባም እሱ ለዝልዝል ሲሆን ነው ከዛ እንዳልሽው ጥቁር ቅመም ትንሽ ኮሮሪማ ቢቻል ከበሶቢላ ጋር የተዘጋጀ አንድላይ የተወቀጠ ቅመሙ ይሄ ሲሆን መከለሻ አይገባም
@endalechkebeda4712
@endalechkebeda4712 2 жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ ለኛም ሙያ እሰጠሽን ነዉ
@heyatmuluneh831
@heyatmuluneh831 4 жыл бұрын
ጥብስ ወጥ እንደዙህ አይሰራም ተሳስተሻል እህቴ ስርጋው በስነስርእቱ ለብቻው እንደ ጥብስ ስጋ መጠበስ አለብት ከዛ ቁሌትሽን በደንብ ካበሰልሽው በሃላ የተጠበሰው ስጋ ይጨመራር
@mamimami2928
@mamimami2928 11 ай бұрын
Enem tebes wot sisera yemawekew segaw lebecha new tetebeso yetekulalaw kulet weset yemichemerew
@nanynegatu3423
@nanynegatu3423 2 ай бұрын
Kshnkurt gar eytebesechwe new eko
@adiamwolday3049
@adiamwolday3049 4 жыл бұрын
Shikorina (konjo) I like your presentation. I will try to cook it your way.
@lemihabesha9631
@lemihabesha9631 7 ай бұрын
Easy and very testy food. I made it many times
@queenqueen73
@queenqueen73 4 жыл бұрын
Mashaallah yene konjo ejig muyategna nesh! I always watch your videos and really appreciate your work! Thank You so much!
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 жыл бұрын
ግን ቀድሞ ስጋው መጠበስ የለበትም ? ማለት ሽንኩርቱ ከበሰለ ቧኋላ ጥሬ ስጋ መጨመር ጥሩ ነው ምክንያቱም ስጋው ብዙ ሰአት ይፈልጋል ከሽንኩርቱ ይልቅ ?
@hawaali8775
@hawaali8775 4 жыл бұрын
መጀመርያ ስጋው በብረት ምጣድ ደረቅ ተደርጎ ይጠበሳል ሽንኩርት እነደ ዶሮው ይቁላላል ከዛ የተጠበሰው ስጋ ይገባል ብዙ ጊዜ አጥንት አንጠቀምም ስጋውን ሳሳ አድርገን ረዘም ረዘም አረገን እንቆርጣለን
@mesikebe5692
@mesikebe5692 3 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው በርች
@hawaseid9393
@hawaseid9393 4 жыл бұрын
የኔናት ያምራል ስራዎችሽ ደስ ይላሉ
@yeshimebetterfa6693
@yeshimebetterfa6693 4 жыл бұрын
Betam amseginalw Asagulash mesrat silastemarshing Tebareki
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
እጅሰ ኢባረከ በጣም ያምራል መልከ ሰጠኝ ሙያ ከዮቱፕ ነው እናመሰግናለን ምግብ መሰራት በጣም ነው የምወደው
@simegnhailu7260
@simegnhailu7260 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ምናልባት ከፋለግሽ አይብ ወይም ዕርጎ ስትሰሪ smoke wood ወይራ from barbecue souses shelf ይገኛል ትንሽ ጠብ ብታደርጊበት ደንበኛ እንዳገራችን በወይራ የታጠነ ይሆንልሻል
@user-ei3zv5tl1z
@user-ei3zv5tl1z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊ማሻአላህ
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልካም የገና በአል
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 4 жыл бұрын
Thank you sister I like it
@user-hc1wh4zt5l
@user-hc1wh4zt5l 4 жыл бұрын
Ethiopia and Sudan are one heart
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ዋዉ ያሚ ነው የኔ ባለሙያ መአዚዬ እናመሰግናለን
@burtetilaye1840
@burtetilaye1840 Жыл бұрын
best new arifnew barch
@abrahamzekios2666
@abrahamzekios2666 2 жыл бұрын
Good thanks
@mommyhaile3034
@mommyhaile3034 Жыл бұрын
Thank you for sharing but I got gift this biredest it doesn't stick when you cooked can you tell me please I want use.
@tarikuaaberra2180
@tarikuaaberra2180 4 жыл бұрын
በጣም ይታፍታል የኔ ባለሙያ እህት ከአንቺ ብዙ ተማርኩ ያምራል ጎበዝ …… አንድ ነገር ሰምቼ ነበር ውጪ የሚኖሩ ልጆች ትምህርት ቤት የአበሻ ምግብ ልብሳቸውን ያሸታል ይሏቸዋል እናም አንዳዶች ይገለላሉ ይባላል ለጥንቃቄ …..
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
ማዝዬ በጣም ነዉ የሚወድሸ
@hello3623
@hello3623 4 жыл бұрын
Thanks for sharing your knowldge for us... Spacially a guy like me who is single and cook for himself...hhahah....
@kiki7863
@kiki7863 4 жыл бұрын
Wow shenkurtshe👌👌👌👍 ayeshetme credit Shen ema wesgi thank you so much.
@user-mf9gb2xs9w
@user-mf9gb2xs9w 4 жыл бұрын
የእውነት አጂበሽኛል ሸፎቹን እሳደብ ነበር አላጂበኝ እያሉ አንቺ ልክ እንዴኔ ነሽ በረቺ ቆንጆን ቆንጆ ያገኝዋል ለካ ።።
@mulua1255
@mulua1255 Жыл бұрын
BETAM ARIF
@kalebgetachew716
@kalebgetachew716 4 жыл бұрын
Wow God bless you sis love u
@mikemike2627
@mikemike2627 4 жыл бұрын
ቆንጆ ሽሮ ሰርቼ ይቺን እያየሁ በላሁ ተባረኪ 😃
@user-yn3vd7in3n
@user-yn3vd7in3n 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@mannetiemekuriyayie8722
@mannetiemekuriyayie8722 3 жыл бұрын
😁😁
@hanaseyoum8471
@hanaseyoum8471 4 жыл бұрын
ጥብስ ወጥ ሲሰራ ሥጋውን ለብቻው ነው የሚጠበሰው ፣ ከዚያ በኋላ ቁሌቱ ውስጥ ይጨምራል !፣
@engidaberhanu7620
@engidaberhanu7620 4 жыл бұрын
Betam gobez nesh berchi.konjo wot
@mesafint44
@mesafint44 4 жыл бұрын
ልጅ ሀና አንቺ ባልሺው መንገድም ይሰራል ነገር ግን ስጋው እና ሽንኩርቱ አብሮ ሲጠበስ ስጋው የሽንኩርቱን ጣዕም በደንብ ስለሚወስድ ቃናው ቆንጆ ይሆናል።ሌላው ስጋውን ብቻበዘይት ድብን አድርጎ ማብሰል( Dip Fry ) ለጤና ጎጂ ነው።ስለዚህ እህታችን ያሳየችን ዘዴ እጅግ ጠቃሚ ነውና ሞክሪው።
@jibrilesaleh4521
@jibrilesaleh4521 4 жыл бұрын
Etophmiuz
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
@@mesafint44 ትክክል
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
Wow. Yene. Konjo. 👍👍👍👍🌹🌹💜❤️💜❤️🌹
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስራር ነው።የቆጮውን አስራር አሳይኝ ።መልካም የገና በአል ላንቺም።
@oneofiierosn8981
@oneofiierosn8981 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ተባረኪ.
@asterghosn9831
@asterghosn9831 4 жыл бұрын
Enmsegnale betam arfi naw
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ እህት ከአንቺ ብዙ ተማርኩኝ በጣም አመሰግናለሁ መልካም የገና በአል ከነ መላው ቤተሰቦችሽ ይሁንልሽ🙏🌹❤
@MaryMary-wq9iy
@MaryMary-wq9iy 4 жыл бұрын
Wowowww👍👍💖💖💖
@yosefmulatu5609
@yosefmulatu5609 4 жыл бұрын
I Love it......It Looks very Delicious
@tinatinaholy7761
@tinatinaholy7761 4 жыл бұрын
Tank you really tempering.
@alexwmariam6727
@alexwmariam6727 4 жыл бұрын
ሰላም ላነቺ ይሁን እህታችን በጣም በጣም ባለ ሞያነሽ በርቺ ግን የምትጠቀሚው ጨውና ቅቤ በተለይ ጨው በጣም ነው ምታበዢው ለጤንነት አይመከርም ለማለት ነው
@user-wd9ze9xz9h
@user-wd9ze9xz9h 4 жыл бұрын
Selam haftey amarina aykieln eye gn betaemi eye zketateleki kabaki zuh temahire betae amesgnalew🙏🙏🙏
@jatam2056
@jatam2056 4 жыл бұрын
Betam Konjo seyamer
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364
@zeynabaethiopianzeynabaeth5364 4 жыл бұрын
ይሄማ ቀይ ወጥ ነው 😋
@meazejackie9579
@meazejackie9579 4 жыл бұрын
መዚ እንኳን አብሮን አደረሰን እይናችን ይብላ እንጅ አፋችን አያገኝም
@aabdulla2229
@aabdulla2229 4 жыл бұрын
ከከ
@user-gl3zg2dc2f
@user-gl3zg2dc2f 4 жыл бұрын
ክክክ
@solianathomas6877
@solianathomas6877 4 жыл бұрын
Betam teru lefat yelelew.
@getebekele8167
@getebekele8167 3 жыл бұрын
Great job!
@mariammariam1007
@mariammariam1007 11 ай бұрын
ግን አድስ ነገር አላየሁም ምንያልባት ነጭ ሽንኩርቱን ቀድሜሽ ማቁላላትሽ ልሆን ይችላል
@user-qb7ke5yf9j
@user-qb7ke5yf9j 4 жыл бұрын
Malesh allaa Tabarak allaa Masha allaa Tabarak allaa Tabarak allaa Tabarak allaa 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@micaelm7376
@micaelm7376 Жыл бұрын
Weizero Meaza . Sbeza gobez Neuot Bertu.
@milyonarefayne6708
@milyonarefayne6708 4 жыл бұрын
Where u at really nice
@yoditab6838
@yoditab6838 4 жыл бұрын
Egesh yibarek esty sela kiby anetater sirlen
@rubyruby4591
@rubyruby4591 4 жыл бұрын
I wish she is my sister and lives next door to me 😩 I hate cooking but love eating our food 😋
@molowdadi6889
@molowdadi6889 11 ай бұрын
አሰራርሸ አላጀበኝም ትክክል አይደለሸም ያዉ ቀይ ወጥ በይዉ ❤❤❤❤😮😊
@foziamohammed8861
@foziamohammed8861 Жыл бұрын
ፈጣን አሰራር ነው ተመችቶኛል.
@dennislimosfo
@dennislimosfo 8 ай бұрын
What is the benefit of washing the meat before cooking?
@abebadesta7315
@abebadesta7315 4 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ ጥብስ ወጥ ሲሰራ ስጋው ልብቻ ተጠብሶ ነበር የሚሰራው ይኼኛው ሾርት ካት ነው?
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 4 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪ ሾርት ከት ሀሪፍ ነው ስጋው የብቻ ተጠብሶ ሲሰራ ቃናው ይጣፍጣል የጥብሱ ይህ በርበሬው ብዙ አልተቁላላም ብቻ ሾርት ከት ይመቻል
@abyelove2446
@abyelove2446 Жыл бұрын
መአዚ እናመሰግናለን?
@emanmozemil7797
@emanmozemil7797 4 жыл бұрын
ውድ ኢትዬጵያውያን የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሳቹ
@mazaashtadese1786
@mazaashtadese1786 4 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Enkan Abroaderesen
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳ አብሮ አደረሰን የኔ ቅን ሰው
@mahdifruits6179
@mahdifruits6179 4 жыл бұрын
Aman
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 4 жыл бұрын
Thank you betam yamiral
@setnagirma7178
@setnagirma7178 4 жыл бұрын
Emigerimew kelijinetem enate lik endanchy neber emitseraw ahun enem esuwan teketiye key wet sisera tibs wet new adrige miseraw endet endemitafit wow
@user-ff3sz6hb9u
@user-ff3sz6hb9u 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጀሽ ይባረክ በጣም ጎበዝ ነሽ
@mobilego4606
@mobilego4606 4 жыл бұрын
ተባረኪ የኔቆንጆ እጅሽ ይባረክ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
መልካም የገና በዓል ይሁንልሽ🙏🏾
@nabiyufako8398
@nabiyufako8398 4 жыл бұрын
It would be perfect if you tell us how many minutes we should cook
@user-ou3qt3ol6q
@user-ou3qt3ol6q 3 жыл бұрын
mouth watering ,,,,,, thank you ,y dear .
@habrom1000
@habrom1000 4 жыл бұрын
Ruhus Lidet yigiberelina. Merry habesha christmas. Txs sister
@lubaba1880
@lubaba1880 3 жыл бұрын
ሰላምሰላም።ምአዛየ።በርች።እጂሺ።ይባረክ።በጣም።ነው።የምከታተልሺ።እኔንም።ድምሪን።አበራችኝ
@dmx3674
@dmx3674 2 жыл бұрын
በጾም እንዴት ታሳስቺናለሽ ? ! እኔ ጾሜን መቀጠል አልቻልኩም ። ባንቺ ምክንያት ጋህንብ ልወርድ ነው።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን። በርሜሉን ሳየው ግን ጠላም ልትጠምቂልን መስሎኝ ነበር ። አሳይተሽ መንሳት ምን ይባላል 👍
@eteneshabera6845
@eteneshabera6845 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ሙያ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
@mnayebelay
@mnayebelay Жыл бұрын
ምርጥ ገለፃ ነው ደስ ይላል።
@hosniyamohamed853
@hosniyamohamed853 4 жыл бұрын
Thanks qonjet
@ffss4488
@ffss4488 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያሰላም ባለሞያ
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 92 МЛН
የመረቅ ጥብስ (Tibs Ethiopian Cooking)
9:46
Solzna
Рет қаралды 683 М.
how to make ethiopian food beef tibs የደረቅ ጥብስ አሰራር
7:41
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 367 М.
Ethiopian Food/ልዩ የሆነ የበግ ወጥ አሰራር Lamb Stew Recipe
12:29
የባህል ገበታ Ethio Tube / Yebahl Gebeta
Рет қаралды 48 М.
Ethiopian Food - How to Make Shekla Tibs - የሸክላ ጥብስ አሰራር
15:16
የበግ አሩስቶ (Lamb Ariosto) - Ethiopian Food
13:12
Bahlie Tube
Рет қаралды 499 М.