ባጃጅ ስትታረድ ሳፋነው ሚደፋባት... 🤣/የቤተሰብ ጨዋታ ምዕራፍ 18 ክፍል 16

  Рет қаралды 151,167

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#Yebetseb_Chewata

Пікірлер: 76
@habeshatiktok9529
@habeshatiktok9529 2 жыл бұрын
ተናፋቂው ነፂ እንኳን በደህና መጣህ ❤እኛን ሁሌም እንደምታስቀን እድሜ ዘመንህን ሁሉ እየሳቅክ ኑርልን❤ ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠብቀው ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ሁሌም አዲስ ሁሌም አይሰለችም 💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@SmilingLion-hz9ev
@SmilingLion-hz9ev 7 ай бұрын
hi
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
አገሬ ሁሌም እንዳንተ ትሳቅልኝ ሰላምዋ ይመለስልኝ እግዚአብሔር እጆቹን ይዘርጋላት🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@yaredfikadu3982
@yaredfikadu3982 2 жыл бұрын
ከቀለዱ አይቀር እንደ ነፂ…..
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳንተ ስም ከችግርና ችጋር ነጻ የሚሆንበትን ጊዜ ያምጣለት! ለፈገግታ የተፈጠርክ ድንቅ ሰው!
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 жыл бұрын
ነጺ እኮ ፍቅር ነህ ኑርልን ክፉ አይንካህ💋😘😍😍😍😘😘 ሁሌም ሳቅና ምታዝናነ ነገር ደስ ይለኛል
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@elsabethtesfaye6771
@elsabethtesfaye6771 2 жыл бұрын
ነፂ ሁሌም ትመቸኛሌ አንደኛ ነክ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂
@esheteshet3457
@esheteshet3457 2 жыл бұрын
ዳቦ በሙዝ ክክክ
@zeynebkaderi6699
@zeynebkaderi6699 2 жыл бұрын
ነፂዬ እንኳን ደህና ማጣህቹ
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@fatinafofo4963
@fatinafofo4963 2 жыл бұрын
መሻላህ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
Love off my life ነፂ 👏💝
@user-wg8ym6tk2w
@user-wg8ym6tk2w 2 жыл бұрын
ነፂን የሚወድ ብቻ ላይክ ❤️💚😘
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc 2 жыл бұрын
ነፄ የሳቄ ምንጭ አቦ ምችትትትትት ይበልህ
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 Жыл бұрын
Yemecheresha yesetehatnliji masdengetih tiru aydelem
@kidankifle9671
@kidankifle9671 2 жыл бұрын
Gazetegnaw Ere kes bel betam tlefelfaleh
@selamawitfantahun
@selamawitfantahun 5 ай бұрын
ነፂ የሳቄ ምንጭ😂
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 2 жыл бұрын
🥳🤣🤣🤣Abet Netsiye, kefu aynkachu setel endet lib endemineka. Antenem kefu aynkah enkuw wendemachen🙏🤲🙏🌷🌷🌷🥳
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@enayko5471
@enayko5471 Жыл бұрын
Ene defo dabo be mitimita new yemibelaw betam new yemiwdew defo dabo bemitemita 😆😋
@mohammedhussein2464
@mohammedhussein2464 2 жыл бұрын
ተስማሙ
@znashworekwo5026
@znashworekwo5026 2 жыл бұрын
ዛሬ ማስ እንዴት እንዳሳከኝ ኑርልኝ ነጺየ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ወይ ነፂዬ የሳቄ ምንጭ ነህ እኮ 😂😂😂
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o 2 жыл бұрын
መቸነውግን ቤቱ ና መኪናው የሚደርሳቸው
@haimanotobsu9372
@haimanotobsu9372 2 жыл бұрын
Hahaha
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 жыл бұрын
ኧረ የዛሬው ፕሮግራም ይለያል በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ ነው ያለቀው
@vivaman6113
@vivaman6113 2 жыл бұрын
ነፃነት ብሶበታል
@bekalut9019
@bekalut9019 2 жыл бұрын
The guy with girls, I didn’t see him smiling even once! Lol is anyone warned you to not smiling dude? Relax man, it funny show time. Netsi, I can’t stop laughing today 😂 😆😆😂
@alem1228
@alem1228 2 жыл бұрын
ቀልዱን አልወደደውም ለዚያ ነው
@user-ss7jf4gf6p
@user-ss7jf4gf6p 2 жыл бұрын
ነፂዬ ከስደት ስመለስ ሁሌ በቀረፃወቅት አንተጋነኝ ቲያትር ከማየት አይተናነስም
@rimuty7696
@rimuty7696 2 жыл бұрын
ere enem ☝
@user-wg8ym6tk2w
@user-wg8ym6tk2w 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ወላ ብቻ አላህ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 🇪🇹🇪🇹❤️
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@user-wg8ym6tk2w " ኢየሱስም ፦ ትንሳኤ እና ሕይወት እኔ ነኝ ፡ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል ፤ " ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭ ) ። 👉📖
@sefeyalew3931
@sefeyalew3931 2 жыл бұрын
Zare andegyaaa negyi
@tekgebre4464
@tekgebre4464 2 жыл бұрын
ዳቦ በምን ይበላል? መልስ በሙዝ
@messiial338
@messiial338 2 жыл бұрын
😍😍😍😍👍👍👍👍
@fatumahassen1863
@fatumahassen1863 Жыл бұрын
መቸ ነዉ ግን የሚሸለሙት
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Agoteyaw aberhame kelale feta adergege yimchehe abu
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩም ውድየኢትዮልጆች በስደትም ሆነ በሀገርያላችሁ የአላህሠላምታ ሁሌ አይለያችሁ እደምን ከረማችሁ እደምንአላችሁ ይህየኢቢኤስ ፕሮግራምነው ኑ ቆጆሳቅሳቁ ሺልማት ውሰዱ
@NserssTyoub
@NserssTyoub 2 жыл бұрын
ክክክ
@kirubelara5709
@kirubelara5709 2 жыл бұрын
He have to learn how to respect anyone in this show
@jonhap29
@jonhap29 2 жыл бұрын
what wrong did he do ?
@rado7282
@rado7282 2 жыл бұрын
My friend it is a game show take a chill pill
@user-wb7cn4dl8f
@user-wb7cn4dl8f Жыл бұрын
@@rado7282 በ
@Im-in9tt
@Im-in9tt 2 жыл бұрын
Yemejemeryaw tyake endezi askogn ayakm
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@abrshhaile7578
@abrshhaile7578 2 жыл бұрын
😁🤣😁🤣😁🤣😁🤣🙏🙏🙏🙏
@mhmmdeabedala9565
@mhmmdeabedala9565 2 жыл бұрын
😂😂
@taboschanel3217
@taboschanel3217 2 жыл бұрын
Desi tilalach🤣
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።👈
@-achawach5782
@-achawach5782 2 жыл бұрын
ወደነው የምናየው ፕሮግራም ነው። ኢቢኤስ ግን የቤተሰብ ጨዋታ ብሎ ልጆችም የሚያዩት ፕሮግራም ላይ "ቆሻሻ ስታይ ትሻፍዳለህ" የሚልን አባባል ነጺም የተጠቀመው፣ ጣቢያውም ኤዲት አርጎ ያላወጣው ምን አስቦ ነው?
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Netsiye Sint Yehon Mikefluk ??Malte Yetunim Yakil Bikefluk Yagebakal Bay Negn Yene Filklik Egizabher Edmena Tena Yistek Betam New Miwedik
@silve1247
@silve1247 2 жыл бұрын
ሀለተኛነኝዛሬሞልቶልኝ
@mohammedabdin8393
@mohammedabdin8393 2 жыл бұрын
ኧረ ነፂ አልተቻልክም ሀሀሀ
@Tube-kx2sq
@Tube-kx2sq 2 жыл бұрын
ሰላም
@seadamuhammed9043
@seadamuhammed9043 2 жыл бұрын
ለሁላችን ደምሪኝ
@NserssTyoub
@NserssTyoub 2 жыл бұрын
@@seadamuhammed9043 እሺ አንቺም ዳሚርኝ
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o 2 жыл бұрын
እንደማመር ውዶቸ
@user-fx7qp3ud9o
@user-fx7qp3ud9o 2 жыл бұрын
@@NserssTyoub ደምሬሻለሁ
@seadamuhammed9043
@seadamuhammed9043 2 жыл бұрын
@@user-fx7qp3ud9o ደምሪኝ አመልሣለሁ
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt 2 жыл бұрын
ግን እስከዛሬ መኪና የተሸለመ አለ????
@madinamohammed1832
@madinamohammed1832 2 жыл бұрын
አሉ ቤትም ያገኘ አለ
@user-tr2rt2ng6x
@user-tr2rt2ng6x 2 жыл бұрын
ትተ
@hafizebrahim9664
@hafizebrahim9664 2 жыл бұрын
###1111111❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt 2 жыл бұрын
እብድ ውሾች አይታረዱም ሳፋ አፍ ፡፡
@rebumamuleta7079
@rebumamuleta7079 2 жыл бұрын
don't say debrezeit
@shewatsehay1
@shewatsehay1 2 жыл бұрын
ግን መቼ ነው ቤቱም መኪናውም የሚደርሰው ይህ ሁሉ የሚቀርቡት ስንትብር እየከፈሉ ንርው የሚመዘገቡት በአመት ስንት ሰው ይወርባል ያተደምሮ ይሆን ቤቱም መኪናውም የሚሰጠው እንዴት ነው ነገሩ
@NserssTyoub
@NserssTyoub 2 жыл бұрын
ክክክ
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 жыл бұрын
እረ በነፆ ነው የምትወዶደሪው
@NserssTyoub
@NserssTyoub 2 жыл бұрын
@@birhanugerma3307 ያማግቢያ ክፊያኮኣላባቻዉ ካሻናፉ ዳሞ ኣንዴ ሳይሆንሚወዳዳሩት ሳባቴናው
@wechecha
@wechecha 2 жыл бұрын
የቤተሰብ ጨዋታ በእሸቱ ኮሜዲያን ዘመን ቀረ..... የሚያቀርባቸውን ቤተሰብን በደንብ ተዋውቆ እኛም እንድናቃቸው ያረጋል:: የሀገር ፍቅር ይጨምርበታል:: ይህም ሆኖ ሳቅ ደስታ ፍቅር የበዛበት ግዜ ነበር:: አሁን ጮሆ በፍጥነት ማውራት ብቻ
@user-yp5iy6qk5x
@user-yp5iy6qk5x 2 жыл бұрын
😡😡ምድረ አሥመሣይ ሁላ የቁረአን ውድድሩን ለምን አልዘገባችሁም እዴት እደምጠሉን አሣይታችሁናል በነገራችን ላይ የአለም ሚዲያ ዘግቦታ ለናተ ይብላኝጅ 😬😬😬
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
* ስለ አስመሳይነት ከተቃራኒው ቁርኣን እነሆ ፥ 🤔 - እስልምናን በልብ እያመኑ ፡ በአስገዳጅ ሁኔታ ውስጥ ግን በክህደት ቃል መናገር (ማስመሰል) ፡ በ'ኣሏህ' ዘንድ አያስቀጣም ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፲፮ የንብ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ነሕል] ቁጥር ፩፻፮ ) ። 📖👈 * ስለ ጥላቻ ከተሰጡ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀጾች አንዱን እነሆ ፥ 🤔 - ከእስልምና የሚያፈገፍጉትን (ማመን ያቆሙትን) ማርኳቸው እና ግደሏቸው ወዳጆችና ረዳቶች አታድርጓቸው ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፹፱ ) ። 📖👈 * በአንጻሩ መጽሐፍ ቅዱስ ግን ፥ " እግዚአብሔር ፍቅር ነው ። " ይላል (የዮሐንስ መልእክት ፩ኛ ምዕራፍ ፬ ቁጥር ፲፮ ) ። 👉📖
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 8 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 50 МЛН
Yebeteseb Chewata:  Buhe Special Show
53:32
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН
Такого они не видели😱😍
0:55
Следы времени
Рет қаралды 2,5 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН