||በክርስቶስ ያገኘነው ጽድቅ ግማሽ ጽድቅ ነውን||ለመዳን እምነት + ስራ ወይስ እምነት+ ጸጋ ?||

  Рет қаралды 4,289

yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት

yonas bedilu official የጸጋ መግቦት አገልግሎት

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@ZishYak
@ZishYak Ай бұрын
ዮኒ እኔ ከወንጌል አማኞች ነኝ፡ እምነት+ፀገ= ጽድቅ እምነት+ ፀጋ= ድነት እምነት+ ፀጋ= የጽድቅ ስራ ክርስቶስ በትንሳኤ ህይወቱን ሲያካፍለን እኮ በእኛ ውስጥ እየኖረ የጽድቅ ስራን ይሰራል ማለት እኮ ነው ገላትያ 2:20 መንፈስ ቅዱስን የተቀበልነው እኮ ከክርስቶስ ጋር በትንሳኤ በመነሳት የተካፈልነውን ህይወት በእኛ ውስጥ ሊያሰርፀው(እውን ሊያደርገው) ነው እኮ ነው።...ብዙ መጻፍ አልቻልኩም አንተን ግን ጌታ ይባርክህ ወንጌላውያንማ ገና ብዙ የሳተ ነገር አለባቸው። የኢትዮጵያ ገላትያ ወንጌላውያን አብያተ ክርስትያናት ብያቸዋለሁ። ግዛቸው ከሙሉ ወንጌል
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
ትክክለኛው መንገድ እምነት እና ስራ ነው። በማቲወስ ወንጌል ኢየሱስ ለፍርድ ሲምጣ የፈረደው ተርቤ አበላችሁኝ ተጠምቼ አጠጠችሁኝ ታርዤ አለበሳችሁኝ ታስሪ አስፈታችሁኝ ታምሜ ጠያቃችሁኝ። ብሎ ነው። ስለዚህ እምነት ብቻውን ያለስራ አያድንም። ትክክለኛው የመዳን መንገድ በማመን እና በስራ ነው። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
@FikruTiruneh
@FikruTiruneh Ай бұрын
​@@targettube4968መዳን በእምነት ብቻ ነው በኢየሱስ ያመነ አዲስ ፍጥረት ነው ስለዚህ ስራ የማንነት ውጤት እንጂ በእግዚአብሄር ፊት ተቀባይነት የማስገኘት አቅም የለውም ይልቁንስ መጠየቅ ያለበት አምኛለሁ ብሎ ማንነቱን የማይገልጥ የህይወት ዘይቤ ሁልጊዜ የሚኖር ከሆነ ይህ ሰው ድኗልን?ብንል ያስኬዳል።
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 Ай бұрын
ዮኒ ተባረክ።የገረመኝ ትህትናህ ነው።እውነትን በፍቅር ገልጸኸዋል።ተባረክ።ወ.ያሬድ፡ብዥ፡ብሎበታል።በገላትያ፡መልእክት፡መሰረት፡ይህ፡አዚም፡ነው። ጽድቅ፡ወይም፡መዳን =ጸጋ +እምነት፡ ነው።
@getanehgedamu
@getanehgedamu Ай бұрын
ትክክለኛ ትምህርት ነው ያስተማሩት ም/ቱም የአስተማሩት መጻፍ ቅዱሳዊ ነው፡፡ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዶግማዋ ምንም ችግር የሌለበት ነው፡፡
@RedietMersha-cx5fw
@RedietMersha-cx5fw Ай бұрын
ዬኒ እኔ እራሱ በጣም በጣም ገርሞኛል አዝኛለሁኝ የጰውሎስ እየተከታተልኩት ነበር ባለፍውም ብሎል ለሁለተኛ ግዜ ደገመው ለዚ ነው ሰዋች ወደሆላ እየተመለሱ ያሉት ጌታ እኛን እረድቶን ነው እንጂ በአሁን ሰአት ክርስቲያን የሚሆን ጌታ ካረዳው አስቸጋሪ ነው ባለፍው ያቺ ሶፊያ አስተምሩኝ ልወቅ ብላ እዛ ቤት ሔደች ከዛ እነሱም እቺን ይዘው ዋናወቹም ግራ ገብቶቸዋል አሉ እውነታቸውን ነው እዚ የሚለፍውን እዚ ጋር ያፍርሱታል ተባረክ
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
ትክክለኛው መንገድ እምነት እና ስራ ነው። በማቲወስ ወንጌል ኢየሱስ ለፍርድ ሲምጣ የፈረደው ተርቤ አበላችሁኝ ተጠምቼ አጠጠችሁኝ ታርዤ አለበሳችሁኝ ታስሪ አስፈታችሁኝ ታምሜ ጠያቃችሁኝ። ብሎ ነው። ስለዚህ እምነት ብቻውን ያለስራ አያድንም። ትክክለኛው የመዳን መንገድ በማመን እና በስራ ነው። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
@demekedessie
@demekedessie Ай бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@eshetumandefro4697
@eshetumandefro4697 Ай бұрын
ወዳጄ ጌታ በቅዱስ ቃሉ ብስል አድርጎሃል ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። የእግዚአብሔርን ቃል በሚገባና በጥንቃቄ ማንበብና ማስተማርም እንዳለብኝ በእውነቱ ከአንተ ተምሬያለሁ። እግዚአብሔር ይባርክህ!
@hanish4684
@hanish4684 Ай бұрын
ወደ ሮሜ 4 5፤ ነገር ግን ለማይሠራ፥ ኃጢአተኛውንም በሚያደድቅ ለሚያምን ሰው እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ይቆጠርለታል። ተሰርቶልኝ እንጂ እኔ ሰርቼ የማገኛው ጽድቅ የለኝም:: የማምነው የማይዋሸውን የጌታዬን ቃል ነው:: አሜን! ለሕያው ቃሉ:: ጸጋውንም በጥበብና ባይምሮ ሁሉ ያበዛልን ጌታ ስሙ ይባረክ! ይህ ጸጋ እኮ ነው ኃጢአትንና አለማዊ ምኞትን የሚያስክደን! የተካፈልነው የመለኮት ባህሪ ኃጢአትን እንድንፀየፍ ጽድቅን እንድናደርግ የሚረዳን:: እዲህ እንዳምን የረዳኝ የፀጋው ጉልበት ይመስገን:: አሜን!
@ZelalemNegas
@ZelalemNegas Ай бұрын
ወንድሜ ሆይ ሁልግዜ ሳይህ ሰማህ እታነፃለው እውቀትህ እና ድፍረትህ ብቻ ሳይሆን በ ትህትና እምትገልጥበት መንገድ ፍቅርን አክብሮትን ያሳያል በርታ በከንቱ እውቀት ሰክረው ከፍቅር ውጪ ከሚታዩቱ እንዳትሆን አብልጦ እንዲገልጥልህ በእውነት እፀልይልሀለው
@BetaeMarketing
@BetaeMarketing Ай бұрын
1ኛ ዮሐንስ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵ ቃሉን ግን የሚጠብቅ ሁሉ በእርሱ የእግዚአብሔር ፍቅር በእውነት ተፈጽሞአል። በእርሱ እንዳለን በዚህ እናውቃለን፤ ⁶ በእርሱ እኖራለሁ የሚል እርሱ እንደ ተመላለሰ ራሱ ደግሞ ሊመላለስ ይገባዋል።
@YisehakAdane-k8n
@YisehakAdane-k8n Ай бұрын
ትክክል እኮ ነው ምንም አይጋጭም አንድ ሰው ማመኑ የሚታወቀው በስራ ነው እምነቱ አይታይም ሚገለጠው በስራ ነው
@FikerYibeltal-s4g
@FikerYibeltal-s4g Ай бұрын
በርታልን ወንድማችን ጸጋ ይትረፍረፍልህ
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝኑ ግብዞች ናቸው ። ክርስቶስ የሰጠን ፅድቅ ግማሽ ነው ከማለት የሴጣን ትምህርት የበለጠ ክፉ ትምህርት ት የለም ።
@wegayehu7
@wegayehu7 Ай бұрын
ትክክለኛ የወንጌል እውነት ነው የምትናገረው ።በርታ አትፍራ የጽድቅ ፍሬ አለማፍራት ድካም መሆኑን ተረድቶ ከመጸል ግማሽ ድነት ነው መናገር ኑፋቄ ነው ።
@samuelyohannes-u1o
@samuelyohannes-u1o Ай бұрын
ፀጋው በዕምነት አድኖአችኋልና! በክርስቶስ በተሰራልን እንጂ እኛ በምንሰራው እንደምንድን መፅሐፍ ቅዱስ አያስተምርም! በተቆጠረልን በእግዚአብሔር ፅድቅ እንጂ የፀደቅነው በእኛ መልካም ስራ አይደለም! የሰው መልካም ስራ በእግዚአብሔር ዘንድ የመርገም ጨርቅ ነውና! ድሆችን በማብላት የምንፀድቅ ከሆነ ክርስቶስ በከንቱ ሞተ! ደህንነትን ከስራ ጋር ማገናኘት ኢየሱስ ኃጢአተኛውን ለማዳን የሚሆን በቂ ስራ አልሰራም የሚል ክህደትና ደሙን መርገጥ ነው፥ እግዚአብሔር የሰጠን ፅድቅ ግማሽ ከሆነና ሙሉ የሚሆነው ደግሞ ድሆችን በማብላት ከሆነ፥ የመስቀሉ ስራ 50% ሲደመር ድሃ መጠየቅ 50% = 100% ሲሆን እንድናለን ማለት፥ የመስቀሉን ስራ ከደሃ ጥየቃ ጋር እኩል ማድረግና ደህንነትን የሚያክል ትልቅ ስጦታ አዋርዶ መጣል ይሆናል። በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን አዲስ ፍጥረት የሆነ ሰው አይጠፋም! ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም ይለናልና! አለመጥፋት ዳግመኛ ከመወለድና የእግዚአብሔርን ዘር ከመካፈል ጋር እንጂ ደሃ ከመጠየቅ ጋር እንዴት ይገናኛል?
@ElizabethHebrew
@ElizabethHebrew Ай бұрын
ሁሉም እንደየ አረዳዱ ነው እኔ ብዙ ወንጌላዊውን እልከታተለውም ጳውሎስ ያስተማረውን ልብ ብለክ ስማው ያስተማረውም እንደ እግዛብሄር ቃል ነው እኔ ተጠቅሚበታለው የቃሉ ባለቤት መንፈስ ቅዱስ ይባረክ
@Daniel-xw9hh
@Daniel-xw9hh Ай бұрын
እንደየ አረዳዱ ብሎ ግርግር የለም መዳን በጸጋ ብቻ ነው ሲደመር ስራ ከሆ ሾልከው የገቡ ወንድሞች ናቸው ሚናህን ለይ
@ermiasmebrahtu2852
@ermiasmebrahtu2852 Ай бұрын
ገላትያ 2:16፤ ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
@tibebuterefe1635
@tibebuterefe1635 Ай бұрын
ስራ ብለው የሚሉት ለሰው መልካም ማድርግን ከሆነ ይህ የመንፈስ ፍሬ ነው ይህም አንድ አማኝ በእውነት ካመነ ይህንን ብግድ ያደርገዋል ምክንያቱም የመንፈስ ፍሬ ነውና ይህ መልካምነትህ ካንተ ሳይሆን ዳግም ከተወለድህበት ከእግዚያብሔር ቃል የተነሣ ነው ተረዳቸው የአነጋገር ሁኔታ ነው ሰላም ላንተ ይሁን
@alebeworku
@alebeworku Ай бұрын
ፀጋ ይብዛልህ !!
@rekikgetachew8058
@rekikgetachew8058 Ай бұрын
አቀራረብህና ትህትናህ አክብሮትህ ብዙ ፀጋ ያስጨምርልሀል እኔ ከማይጠፋ ዘር ከእግዚአብሔር ተወልጃለሁ ይህ ከጌታ የተሰጠኝ ፅኑ እምነት ነዉ ማንም አይቀይረዉም ማንም ልቡ አይናወጥ ብቻ በነብሳችሁ የመንፈስ ቅዱስ ምስክር ይኑራችሁ
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 Ай бұрын
በክርሰቶሰ ካመንን ከዳንን ሁል ግዜ መልካም ሥራ እንሰራለን ሰለዚህ ሊነጣጠል አይችልም የአንድ ሳቲም ገጽታዎች ናቸው መንፈስ ቁድሰ ይመራናል መዳን ለሚለዎ አስረግጠው በክርሰቶሰ ነው ብለዋል ጶውሎሰደጋግሞ ተናግሯል ሰለ ዳንን ግን መልካሙን እንሰራለን
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 Ай бұрын
Amazing, I don't know what happened to this brothers
@KifleDamite
@KifleDamite Ай бұрын
ድነት በእምነት 100% ሲሆን የዳነ ምልክቱ መልካም ሥራ ነው:: ምክንያቱም : አንድ የፀደቀ ወይን ፍሬ መስጠቱ የግድ ይሆናልና ዮሐ 15ን ማቴዎስ 5 የያቆብን : ( እንዲያውም ያዕቆብ የፃፈው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይመስለኛል ለአብዛኞቻችን ስለዚህ አፍክን ሞልተህ ኑፋቄ ነው ከማለትህ ሊል የፈለገውን ጠይቀህ ብትረዳ እላለሁ::
@TsehayGehana
@TsehayGehana Ай бұрын
ተባረክ,ጌታ,ከብሩን,ሁሉ,ይውሰድ,ጌታ,ይጠብቅህ
@hirutdaniel8049
@hirutdaniel8049 Ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ይባርክህ ወንጌላዊ ያሬድ ሁለት ነገር ነው እያለን ያለው አንድ ሰው በማመኑ ብቻ ሙሉ በሙሉ ድኗል ይለናል ግን መዳኑ በስራ መታየት አለበት ይላል ይህ ትክክል ነው ደሞ ጸድቀናል ይልና ግማሽ ጽድቅ ነው የጸደቅነው ይላል እና እርስ በእርሱ ይጋጫል ። እኛ ግን በማመናችን መቶ ፕርሰንት ድነናል ስለዳንን ደግሞ እንሰራለን ለመዳን ግን አንሰራም ተባረኩ ቅዱሳን
@yosephzewudie3126
@yosephzewudie3126 Ай бұрын
" በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ፥ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።" (ወደ ገላትያ ሰዎች 5:6)
@yonasbedilu
@yonasbedilu Ай бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥላል ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ተባረኩ
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
ትክክለኛው መንገድ እምነት እና ስራ ነው። በማቲወስ ወንጌል ኢየሱስ ለፍርድ ሲምጣ የፈረደው ተርቤ አበላችሁኝ ተጠምቼ አጠጠችሁኝ ታርዤ አለበሳችሁኝ ታስሪ አስፈታችሁኝ ታምሜ ጠያቃችሁኝ። ብሎ ነው። ስለዚህ እምነት ብቻውን ያለስራ አያድንም። ትክክለኛው የመዳን መንገድ በማመን እና በስራ ነው። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
@yorda106
@yorda106 Ай бұрын
⭐️ሮሜ10÷8: ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው። 9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና።
@banchiteferi9703
@banchiteferi9703 Ай бұрын
በኢየሱስ ስም🙄 በእምነት ፀድቄያለሁ ማለት ኑፋቄ ነው???ወይ ወንጌላዊ ያሬድ እና በየትኛው ስራችን ነው የምንፀድቀው?? ወገኖቼ በቃሉና በመንፈሱ ፀንተን እንቁም እንጂ ትላንት በትክክል ያስተማሩ ዛሬ ከአቋማቸው ሊወርዱ እንደሚችሉ እያየን ነው ወንድማችን ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ❤❤
@shalom-i4g
@shalom-i4g Ай бұрын
justification, sanctification and glorification (መጽደቅ፣ መቀደስ እና መክበር) የሚለውን ለመግለፅ ነው።
@KanasaKayamo
@KanasaKayamo Ай бұрын
God bless you!
@eyuelabel3362
@eyuelabel3362 Ай бұрын
ትልቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው brother. እነዚህ አሳቾች መዘለፍም መገሰጽም አለባቸው። እምነት + ስራ የሚለው መርዛማ ትምህርት ከተቀበልነው ወንጌል ውጪ ስለሆነ የተረገመ ይሁን። ጻውሎስ እንኳ ጼጥሮስን በዚህ ጉዳይ tolerate ሳያደርግ ገስጾታል።
@444-o2r
@444-o2r Ай бұрын
አስተውለህ ተናገር መልእክቶቹን ሙሉውን እይ
@MahiYitagesu
@MahiYitagesu Ай бұрын
❤❤❤
@nigususolomon6083
@nigususolomon6083 Ай бұрын
እግዚአብሔር እኔን ለማዳን የኔን ስራ ሚፈልግ ከሆነ ተበላሁ በለኛ። የእግዚአብሔርን የፅድቅ ልክ መድረስ ማርካት የሚችል ሰው ማነው? እንዲሁ በፀጋው ፀድቀሀል ካላለኝ ለኔ መሞቱ ከንቱ ሆነ በለኛ? እኔጋ እኮ ፍፁም ፅድቅ የለም። እምነት + የኔ ስራ= መቼም ፅድቅ ሊያስገኝ አይችልም። ፀጋው ይብዛልኝ
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie Ай бұрын
ሐዋርያው ጳውሎስ በገላትያ 2፥10 ላይ ድሆችን ብቻ እንድናስብ ለመኑን ይህንን ለማድረግ ተጋሁ።" ብሎ ተናግሯል ዳሩ ግን ለመጽደቅ ሳይሆን ያደረገው የወንድሞችን ቃል ለመፈጸም ብቻ ነበር። ገላትያ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ የሚያትተው በእምነት ስለሚገኝ ጽድቅ እና ድነት እንጂ ደሀን አስቦ ስለመጽደቅ አያትትም።
@Elias-pm6ld
@Elias-pm6ld Ай бұрын
አማኝ እንደሚጠፋ ለማሳየት እንደዚህ ደፋቀና ማለታቸው ያሳዝናል!!!!!! አማኙን እንደሆነ ልትጠፍ ትችላለህ ስላሉት አይለውጡትም!!!!! ➤ይህንን ከሐዋርያው ጳውሎስ አልተማሩትም። በጭራሽ !!!!!!! እሱ የሰበከው እንደዚ ነው “አሁን ግን በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ መገለጥ ታይቶአል። እርሱ ሞትን ሽሮአልና እኔ ሰባኪና ሐዋርያ አሕዛብንም አስተማሪ እንድሆን በተሾምሁበት በወንጌል ሕይወትንና አለመጥፋትን ወደ ብርሃን አውጥቶአል።” - 2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥10-11 ደሞ አማኞችን ማበረታታት ትተው ምትክድ ከሆነ ትጠፋለህ እያሉ አማኙን ማስፈራራት ምን የሚሉት ድንዛዜ ነው!!!!!!!
@targettube4968
@targettube4968 Ай бұрын
ትክክለኛው መንገድ እምነት እና ስራ ነው። በማቲወስ ወንጌል ኢየሱስ ለፍርድ ሲምጣ የፈረደው ተርቤ አበላችሁኝ ተጠምቼ አጠጠችሁኝ ታርዤ አለበሳችሁኝ ታስሪ አስፈታችሁኝ ታምሜ ጠያቃችሁኝ። ብሎ ነው። ስለዚህ እምነት ብቻውን ያለስራ አያድንም። ትክክለኛው የመዳን መንገድ በማመን እና በስራ ነው። ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።
@Mubarek-u6i
@Mubarek-u6i Ай бұрын
እሱ ታናነሽ ወንድሞቹ እናማን እንደሆኑ አውቃሃል? ኢየሱስ ከሞት እና ትንሳኤ በፊት የመንግሥት ወንጌልን ነው የሰበካ ለንተ ግን የተሰበካ የፀጋ ወንጌል ነው።
@zekariasalemayehu5021
@zekariasalemayehu5021 Ай бұрын
ሰውን ለማንቃት አይደለም። ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነት ነው። መጽሐፍ እንዲህ ይላልና ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። እምነታችን በፍቅር ሆኖ የምሠራ እንጂ የማይሠራ የሞተ አይደለም። " አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?" (የያዕቆብ መልእክት 2:20) " ከነፍስ የተለየ ሥጋ የሞተ እንደ ሆነ እንዲሁ ደግሞ ከሥራ የተለየ እምነት የሞተ ነው። " (የያዕቆብ መልእክት 2:26)
@YOmAty
@YOmAty Ай бұрын
Yes
@BirukBelay-i3v
@BirukBelay-i3v Ай бұрын
ጽንፍ ይዘህ እንዳይሆን ተጠንቀቅ Calvinism and arminianism የግድ አንዱን ሆኛለሁ አንዱን ሁኑ እያልክ እንዳይሆን ። ፅድቅ ፡ መዳን በእምነት ብቻ ነው የዳኑ ሰዎች ግን ክርስቶስን ይመስላሉ ።
@shemafamily
@shemafamily Ай бұрын
መልካሙን ሥራ የሚስራው ሰው የጸደቀው ሰው አይደለም ወይ የጽድ ትርጉምስ እንዲህ ነው
@Daniel-xw9hh
@Daniel-xw9hh Ай бұрын
ሚገርመው አናት ላይ ያሉ አብዛኞች አገልጋዮች ( ፓስተሮች ነብያት ሐዋርያ አስተማሪ ወንጌላውያን ) ተምታቶባቸዋል ነገር ግን ተስፋ ሰጪው ነገር ተከታዮቻቸው መዳን በጸጋ በእምነት እንደሆነ እየገባቸው ነው
@tadlotesfaye3328
@tadlotesfaye3328 Ай бұрын
ድህነት === ሥራ + እምነት !!
@azeblencha4812
@azeblencha4812 Ай бұрын
You are realy fighting for your flesh comfort we will continue and keep up on what holy spirit confirm for us,,,Senef lemetegnat sifelig endante yifelasefal 😂
@demekedessie
@demekedessie Ай бұрын
ዮኒ በእነዚህ ወንድሞች በጣም ነው ያዘንኩት 🤔🤔 ያሬድ ድሮም ቢሆን ቃሉን ሸምድዶ ያስተምራል እንጂ theological background የለውም ። ጳውሎስ ግን ነገር ድነት ዕይታው የተሻለ ነበረ የእግዚአብሔር ልጅ በሚለው መጽሐፉ ላይ ጥርት ያለ ነገር ባያስቀምጥም ጥሩ ነበር ትንሽ ግን ያመናፍሰዋል ማለቴ ጥቅሶችን ከዚህም ከዚያም በማዋጣት ይተነትናል እንጂ ጥርት አድርጎ ሰው ጸጋውን በእምነት ተቀብሎ ውጤቱ ድነት እንደሚሆን አይናገርም ። ዛሬ ላይ ደግሞ ጭራሽ ጸጋውን ፍጹም ሲክድ ነው ያየውት በጣም ያሳዝናል ።🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😌😌😌😌😌😌😌😌😌
@yade716
@yade716 Ай бұрын
አንዴ ያመነና የጸደቀ ሰው እምነቱንና ጽድቁን ካልገለጠ ምን ዋጋ አለው?
@TemesgenNuri-i4z
@TemesgenNuri-i4z Ай бұрын
እውነት የሚሰጠውን አርነት ይፈሩታል።ሰው የተቀበለውን ጌታ በውስጡ ሕያው እንደኦነ ይረሱታል።ቢሰራስ ምን ይሰራል!! የተፈረደበት ዓለም!!እወነተኛውስ ሥራ በላከው ማመን አይደል?እልም ተፈርቶ----!
@YeabsiraShiferaw-lq2lf
@YeabsiraShiferaw-lq2lf Ай бұрын
ድሆችን የማይረዱ ሰዎች ብዙ ናቸው። ስለዚህ ገደል ይገባሉ እያለ ነው?
@asratmengesha1604
@asratmengesha1604 Ай бұрын
I think with Yared, ሰውን ለማንቃት ይመስለኛል ምክንያቱም እሱ የጌታን ስራ ሊሰራ ደፋ ቀና እያለ የሰው ለገምተኝነት ያደከመው ይመስለኛል I wish you ask him first before you come public . I know Yared teaching is real gospel
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Ай бұрын
ደፋ ቀና አትበል ብለህ ንገረው ..የጌታ ስራ በውሸት አይሰራም ..አውቀዋለው ብለሃል
@banchiteferi9703
@banchiteferi9703 Ай бұрын
የጌታ ስራ በፀጋ እንጂ ደፋቀና በማለት በራስ ጉልበት መሞከር ትርፉ በሌላው ላይ መፍረድ ነው በፀጋ ከሆነ ትምክህት የለም ለደከመው ትራራለታለህ እንጂ ትጠፋለህ አትለውም።
@abebemekonnen-df5ct
@abebemekonnen-df5ct Ай бұрын
ሕዝቅኤል 3:16-21
@bekiyan5816
@bekiyan5816 Ай бұрын
ስለፀደክ መስራት አለብህ ነውኮ ያለው የማትሰራ ወይም ለመስራት ፀጋ ያጣህ ግን ፀድቄአለው የምትል እራስህን ፈትሽ
@solomongezachew
@solomongezachew Ай бұрын
ራሱን በሥራ የማይገልጥ እምነት የሞተ እምነት ነው።
@mathewosterfa
@mathewosterfa Ай бұрын
ሁሉንም በጥሩ ሁኔታ አብረርተሄዋል ግን የኔ ጥያቄ ሰው አንዴ ካመነ በሃላ ጌታን መካድ ይችላል ወይ የሚለውን ነው !?
@emnetendale6448
@emnetendale6448 Ай бұрын
አዎ ድብን አድርጎ ይክዳል እንጂ ከጌታ ጋር ሳለ አብሮት የነበረውን መንፈስ ቅዱስ በሴጣናዊ ወይም በቀላሉ ኢሉሙናቲ ምናምን ለመሆን የመጀመሪያው መስፈርታቸው እግዚአብሔርን መካድ ነው እና እርኩሱን መንፈስ ስታስገባው ስትቀበለው ቅዱሱ መንፈስ አንተ ለፈቀድክለት ለእርኩሱ መንፈስ ባንተ ፈቃድ ይለቅለታል በዛውም ቅስፈት የእግዚአብሔር ልጅነትህ ወደሰይጣን ልጅነት ይቀየራል ማለት ነው
@bisratyohannse9439
@bisratyohannse9439 Ай бұрын
ዕብ 3 ÷7- 19 ን ; ዕብ 6 ÷ 4- 12 ይነበብና ማንኛውም ክርስቲያን በዚህ ቃል ሚዛናዊ አድርጎ ይመልከት እነዚህ አገልጋዮች የኑፋቄ ትምህርት አስተማሪዎች ናቸው ብለን ለመናገር ድፍረት እንዳይሆን መጠንቀቅ መልካም ነው ተባረኩ!!!
@cherubesene
@cherubesene Ай бұрын
ህግና ፀጋ ይግባህ መጀመሪያ እኔም የጳውሎስን አመለካከት ነው ምደግፈው ሲጀመረ ድነናል እየዳንን ነው እንድናለን ንፁህ ወንጌል ነው የሰበከው ካልገባህ ወደ ቤተክርስቲያን ግባ ደግሞ view ላይ ቆመህ ነው መፅሐፍ ቅዱስን ምተረጉመው
@mekbibsebsibe5673
@mekbibsebsibe5673 Ай бұрын
ምንም አደንግጪ ብሮ በጣም ልክ ናቸው ለ utubeፍጆታ ከማቅረብሽ በፊት ትምህርታቸውን በሚገባ አድምጠው ፅድቅ በስራ ነው ሳይሆን ፅድቅ ስራም ነው ያሉት በጣም ልዩነት አለው አልገባህም ማለት ልክ አደሉም ማለት አደለም...
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
ኢየሱስን አምነን የዘላለም ህይወት አገኘን። እና መልካም ስራ የምንሰራዉ ስለ ዳን እንጂ ለመዳን ነዉ ወይ? መልካም ስራ የምንሰራዉ እኮ ለሽልማት እንጂ ለድነት ነዉ እንዴ? ኧረ ወዴት ነዉ?
@henokbrehanu
@henokbrehanu Ай бұрын
ለምን ወንድሜ? እንዴት ብዬ በጥቂት ቃላት እንደምገልጽልህ በላወውቅም በእምነት ብቻ ነው የሚጸደቀው የሚለው ትምህርት በጥንቃቄ ካልተገለጸ አጋንንት የሚጠቀምበት አደገኛ ትምህርት ነው። እምነት እራሱ ምንድነው? በጌታ ማመንስ ምንድነው? ጌታን መቀበልስ ምንድነው? ዝምብሎ ከጳውለቀስ መልእክቶች እየጠቀሱ ስራ አያድንም ማለት ልክ አይደለም። ወንጌ አስቀድሞ በክርስቶስ ነው የተሰበከው ሌሎች ሀዋሪያቶችም እንዲህ ያለ አንድምታ ያለው ትምህርት አላስተማሩም ነገርግን ጳውሎስ ተሳስቷል እያልኩም አይደለም፣ ጴጥሮስ በ2ኛ መልእክቱ 3:16 ላይ እንዳለው የወንድማችን ቅዱስ ጶውሎስ ትምህርት ለመረዳት ይከብዳል ደካማ ሰዎች ደሞ ያጣሙታል። ወይ ሙሉ ከሮሜ እስከ እብራውያን ማንበብ ወይም ደሞ ለማስተማር ባንሮጥ ያስኮንናልና ሌሎችን የማሰናከል ደሞ ከባድ ነው
@gospelsingerdanielalemayeh6085
@gospelsingerdanielalemayeh6085 Ай бұрын
tinish kekoyen manisemawu gud yelem tsidiki sira new yilali ende
@alexaraya2882
@alexaraya2882 Ай бұрын
Kante ga asmama alow wendme qethlbet.
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 Ай бұрын
አሁን ሙስሊሞች በብዛት ድሆችን በጣም ይረዳሉ ግን ኢየሱስን አላመኑም እና መልካም ስራ በመስራታቸዉ ይድናሉ?
@BirukBelay-i3v
@BirukBelay-i3v Ай бұрын
ሚዛን ቢኖርህ ጥሩ ነው ነገር ግን መዳን በእምነት ብቻ ነው የያሬድ እና የጳውሎስም እምነት ከዚህ ውጭ አይደለም ።
@surhabt1655
@surhabt1655 Ай бұрын
ወንድሜ በጣም አወድሃለው አከብርሃለሁ, ነገር ግን ይህንን ትምህርት አንተ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለሰማሄው ደነገጥክ አንጂ ይሄ be theology ያለ ትክክለኛ ትምህርት ነው. አገላለፁ ስላልገባህ ነው ግር ያለህ እንጂ. በደምብ ከመሰረቱ ብትሰማው አንተ አንደተረዳሄው በፍፁም አይደለም. መንፈሳዊነት የሚለካው ለክርስቶስ ለፍቅሩ በምናሳየው ሥራ ነው. ይሄ ማለት ግን በሥራ ፀደቅን ማለት ሳይሆን, ያገኘነዉን ፅድቅ በሥራ ካልገለጥነው ቀድሞዉኑ ከልብ አንዳላመንን ያሳብቅብናል. ስለዚህ ባመንበት መረዳት ልክ መስራት አለብን. የፀደቅነው ግን በክርስቶስ አንጂ በስራችን አንዳልሆነ ግልፅ ነው. 👉ወ/ዊ ያሬድ ያወራው ስለ ፅድቅ ሳይሆን ስለመዳን ነው. ፅድቅ በማመን ነው. መዳን ሶስት አይነት ገፅታ አለው. 1,በአላፊ ጊዜ መዳናችንን ሲገለፅ; ድነናል. ይህ በክርስቶስ አምነን የፀደቅንበት መዳንና አዲስ ፍጥረት የሆንበት ነው. 2, በአሁናዊ ጊዜ ሲገለፅ; እየዳንን ነው, ማለት በመንፈሳች የተካፈልነዉን መዳን በነፍሳችን (በአእምሮ በመታደስ በተግባር ስንገልጥ) ማለት ነው. የተወለደ ልጅ ሁሉ እንደሚያድግ ሁሉ አዲስ አማኝም በአስተሳሰብ እየታደሰ በተግባር ሥራ እያደገ መምጣት አለበት. የማያድግ ልጅ የሞተ እንደሆነ ሁሉ በሥራ ያልተገለጠ መዳን የሞተ ነው. 3, መዳን በወደፊት ጊዜ ሲገለጥ, አንድናለን; ይህ ማለት በመንፈሳችን ያገኘዉን መዳን በስጋችን አልተካፈልንም. ይህ ማለት ዳግም የተወለደው መንፈሳችን ብቻ ነው. የክርስትና ተስፋ ግን ይሄ ብቻ አይደለም የትንሣዔ ተስፋም አለን. አንደዉም ዋናው ተስፋ የስጋ ትንሣዔ ነው. ስለዚህ በመጨረሻው ቀን በትንሣዔ የሚሞተው ስጋ የማይሞት የዘላለም ሕይወት ይጎናፀፋል. ከዚህ አንፃር መዳን የወደፊት ተስፋም ነው. መዳናቺን ፍፁም የሚሆነው በትንሣዔ ቀን ነው. አባታችን አብርሃም አንኩአን ያንን የትንሣዔ መዳን አላገኘም "ያለኛ ፍፁማን አንድይሆኑ....." በመፅሐፍ ቅዱስ መዳን በኃላፊ በአሁናዊ, እና በወደፊት በሶስቱም ተቀምጦአል. በኃላፊ ብቻ ያለዉን መስበክ ሙሉ ስብከት አይደለም. "አስቀመጨረሻ የሚፀና እርሱ ይድናል" ተብሎአልና. ይህ ትምህርት አሁን የመጣ ሳይሆን የነበረ ነው. ጳውሎስ እና ያሬድ አዲስ ትምህርት አምጥተው ሳይሆን በ Protestant ትዮሎጂ t/ቤት የተማሩትን/ ያነበቡትን ነው የገለፁት. ዶ/ር ማሙሻ ፈንቴም አንዲሁ የሰበከበትን ቪዲዮ ላሳይህ አችላለሁ. መጀመሪያ ቁጭ ብሎ ሳይማሩ ሚዲያ ላይ ወቶ መቃወም በኛ በጴንጤዎች ልማድ ብይሆን ጥሩ ነው አላለሁ. ስለ ትምህርታችን ሁላችን በፍርድ ቀን አንጠየቃለንና በኃላፊነት ብናወራ መልካም ነው.
@AregaGemiser
@AregaGemiser Ай бұрын
ወንድማችን ያሪድ የተነገረው ትምሕርታ ለማጦዝ አትሞክር ከቻልክ ከሱ እግር ስር ቁጭ ብለሕ ተማር በትምርታቸው ውስጥ ሁን ብለሕ ጥያቀ ለማንሳት ስትደናገር አይብሐለሁ ጽድቅ የሚገኛው በኢየሱስ ቢቻ ነው ግን ጸድቄያለሁ ብለሕ ተቀመጥ ይለናል የጸደቀ ሰው ድሆች ማብላት ,የታመሙት አንጠይቅ ይላል ድነታችሁ ፈጽሙ የሚለውስ አላነበብከውም ወይ ወንድሜ የምመክርሕ ያስተማረው ትምሕርታ ካልገባሕ ጠይቅ መጀመረያ ወንድምሕን እንደተሳሳት ቀማቅረብ በፊት ራስን እይ !!!
@KalaTesh-v9y
@KalaTesh-v9y Ай бұрын
ቆይ ግን የኔ ጆሮ ሚሰማውና ያንተ ሚሰማው የተለያየ ነው ልበል?🤔 ካልሆነ ግን የቱ ጋር ነው ለመዳን ስራ መስራት ያስፈልጋል ያሉት? ወንድም እባክህን መጀመሪያ ትምህርታቸውን ጠንቅቀህ ተረዳ
@nattymam
@nattymam Ай бұрын
ብራዘር በደንብ ያደመጥከው ወይብ የገባህ አልመሠለኘም የያሬድን ንግግር "እምነት ያለ ስራ ሙት ነው"የሚል ነው ይሄ ደሞ የሃዋሪያቱም ትምህርት ነው የያዕቆብም ትምህርት ይህ ነው!
@AbiotAragaw-fb3qm
@AbiotAragaw-fb3qm Ай бұрын
ወንድሜ እንደዚህ አይነት ትምህርት ቆየኮ የብዙ ቤተክርስቲያኖች መግለጫ ከሆነ
@amemezzemema3433
@amemezzemema3433 Ай бұрын
የእግዚአብሔርን የማዳን ጸጋ የምንቀበልበት አምነት እራሱ አይደለም እንዴ ሥራ የሚባለው? በእምነት ጸደቅን ማለት እኮ በማመን ስራችን ጸደቅን ማለት ነው። ጽድቃችን በሥራ በፍሬው ተገልጾ የሚታይ ነገር መሆን ያለበት ነገር ይመስለኛል እንደገባኝ መጠን። ቃሉን መስማት ሥራ በመሆኑስ አይደለም እንዴ እምነት ከመስማት መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው ማለቱ? እንግዲህ በእግዚአብሔር ቃል ሙላት ከእምነት ወደ እምነት እያደግን ከሄድን በጽድቅ ፍሬ (በመልካሙ ሥራ) እንገለጣለን። በቃሉ ሙላት እየጎደልን ከሄድን ግን የጽድቅ ፍሬም በሕይወታችን እየጎደለ ይሄዳል። ጭራሽ ከቃሉ ከተለየን ደግሞ ከእምነትም ተለየን ማለት ነው። ያን ጊዜ ጸጋም የለም የጽድቅ ፍሬም አይገኝም። "መዳናችሁን ፈጽሙ" የተባለውም ለዚህ መሰለኝ።
@Masi-o8t
@Masi-o8t Ай бұрын
እኔ ራስ ገራ ነው የግብን
@FikruTiruneh
@FikruTiruneh Ай бұрын
የገባቸው እውነት ለምን ትላለህ?እውነት አይደለም ዝብርቅርቅ ያለ ሀሳብ ነው
@aregashhailu8385
@aregashhailu8385 Ай бұрын
ወንድማችንን ክርሰቶሰን አምነን ከዳንን በሀላ የክርሰቶሰ ልብ አለን ካልን ምን ማለት ነው ክርሰቶሰ ምንድን ነው ያሰተማረን ትክክል ነው አንተ እንደተረጕምከው አይደለም
@shalom-i4g
@shalom-i4g Ай бұрын
የአንዳንድ ሰዎች መዳን አጠራጣሪ ነው። በሃጢያት እየተመላለሰ መንፈስ ቅዱስ ወደ ንሰሃ ካልመራው እንዲሁም ምንም ፍሬ ካላፈራ መዳኑን ትጠራጠራለህ። ይህ ሰው ደህንነቱ ይወሰዳል ሳይሆን የሚባለው መጀመሪያውኑ አልዳነም ነው የሚባለው።
@tewodrosaberru7595
@tewodrosaberru7595 Ай бұрын
ወንድሜ ያመነው እምነት በሥራ ይገለጥ የሚል መልዕክት እንጂ በሥራ ነዉ የምንጽድቀው በሥራ ነው ለማለት አደለም።
@mimedantew1918
@mimedantew1918 Ай бұрын
ĠBÚ
@PhawlosNigussie
@PhawlosNigussie Ай бұрын
😂😂😂 ግማሽ ጽድቅ ነው አለ ወንጌላዊ? በዚህ አይነትማ ክርስቶስ መሠቃየቱ እውነት ነው፤ ግማሽ ስራ ከተባለ ግን ሙስሊሞች እንደሚሉት አላህ ሰውሮታል፤ የጽድቅን ስራ በሙሉ ሰርቶ ሳይጨርስ። ያዕቆብን አንብቦ ብዙ ሰዎች ገደል ገብተዋል፤ ራሱ ያዕቆብ በሕግ ልትጸድቅ የምትፈልግ በአንዱ ከሳትክ በሁሉ በደለኛ ነህ ብሏል። ስራ የክርስቶስን ጽድቅ የምንገልጥበት መንገድ እንጂ፤ ለጽድቅ የምንሄድበት መንገድ አይደለም።
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 Ай бұрын
Wongil Na wanjel ba yarede na Paul. Please change your name mr poul. Because y
@yesaketadesse5871
@yesaketadesse5871 Ай бұрын
አንተ ከምትለው የተለየ አላሉም።ሸቀል ፈልገህ ነው በነሱ ስም
@KifleDamite
@KifleDamite Ай бұрын
ድነት በእምነት 100% ሲሆን የዳነ ምልክቱ መልካም ሥራ ነው:: ምክንያቱም : አንድ የፀደቀ ወይን ፍሬ መስጠቱ የግድ ይሆናልና ዮሐ 15ን ማቴዎስ 5 የያቆብን : ( እንዲያውም ያዕቆብ የፃፈው ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ይመስለኛል ለአብዛኞቻችን ስለዚህ አፍክን ሞልተህ ኑፋቄ ነው ከማለትህ ሊል የፈለገውን ጠይቀህ ብትረዳ እላለሁ::
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
5ኛ አካወንቴ ተዘግቷል| 😊@ebstvWorldwide @ethiopiantiktok3828 @MARSILTVWORLDWIDE
28:14
BERIA PODCAST (ቤሪያ ፖድካስት)
Рет қаралды 2,5 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН