Пікірлер
@meseretyadeto9189
@meseretyadeto9189 2 сағат бұрын
ዮኒዪ መቼም ጌታ አይንን ካላበራ እንዴት ማስተዋል ይቻላል ሞተች የሚል ከሌለ ተነሳች የሚል መኖር የለበትም ሲሉ ይገረሰማል ሲጀመር ፉክክሩ ከጌታ ጋር ከሆነ የጌታችን ሞቱም ትንሳዬውም ተጽፎልናል እሷ እንደማንኛውም ሰው ሞታለች እርሱ በክብር ሲገለጥ ከቅዱሳን ጋር አብራ ትነሳለች መጽሐፍ ቅዱስ ለተረት ተረት ቦታ የለው የእነሱ አስተማሪዎች በ64 አመቷ ሞተች ይላሉ በስንተኛው ቀን እንደተነሳች ግን አይናገሩም ሁሉም ከለታት አንድ ቀን ብሎ የሚጀምረው ተረት ተረት መልሱ የላም በረት ነው ጌታ ታምራቱን ያሳየበት አልዓዛር እንኳን ሞቶ ነበር ጌታ ታምራቱን ሊያሳይ አስነሳው ከዚያ በኃላ እንደገና ተነስቶ ይቅር ፣ያርግ እንደገና ይሙት የተፃፈ ነገር የለም እኛ ማወቅም ይሁን ልናውቅ የሚገባን የእግዚሐብኤር የመጀመሪያውም የመጨረሻውም አሳቡና ፈቃዱ አለምን በክርስቶስ እየሱስ መጠቅለል ነው ማሪያም አረገች አላረከች so what! የስጋ ሞት በሰው ሁሉ ላይ የተደነገገ ነው እርገት ግን ለአንዱ ጌታ ለእርሱ ብቻ ነው። ትንሳዬዋን እንድነግርህ ሞቷን ንገረኝ አለ ነብያትና ሐዋርያት በመንፈስ ቅዱስ ተመርት ይህንን ቅዱስ ቃል ጽፈውልናል በራሳቸው ተነድተው አልፃፉትም ደግሞም ለተረት ምሪትም ጊዜም የላቸውም የተሰጠን ከበቂ በላይ ባልተፃፈ ነገር ላይ ከመዳከር ቁልጭ ብሎ በተቀመጠ እውነት ላይ የሙጥኝ ማለት ይሻላል
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 5 сағат бұрын
Lesum lenatum geta ewinetun yabralachew ❤❤❤
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 5 сағат бұрын
Yabate lij enezih eko yemutan menfes yeseferebachew siga yelebesu aganinit nachew silezih minim ayferum ayafrum geta ydreslachew
@YohannesMaguliaAnjulo
@YohannesMaguliaAnjulo 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የቀደሰውን ማንም ልያረክሰው አይችልም መፅሐፍ ቅዱስ በሰዎች ግምት የሚወሰን አይደለም ስለዝህ መፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ሀሳብ የያዘ ነው 🙏📖📖📖📖💯💯 አመን ስለዝህ የእግዚአብሔርን ሀሳብ የሚቃወም ሰው በውስጡ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ሰው ሳይሆን በክፉ መንፈስ የተያዘ ግለሰብ ስለሆነ ምንም ከማለት መፀለይ ብቻ ያስፍልገዋል ለዝህ ግለሰብ 😢😢😢🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇ሰማይና ምድር ያልፋል የእግዚአብሔር ቃል ግን ለዘላለም ፀንቶ ይኖራል 📖📖📖📖📖💯💯📖📖📖📖
@BiniyamAbera-e5h
@BiniyamAbera-e5h 8 сағат бұрын
tebarek wendme
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 23 сағат бұрын
አስገራሚ 100 % ክህደት በቅርብ ጊዜ ከነዚ ሰዎችና ተከታዮቻቸው ትሰማለህ ታያለህ አስመሥሎ መሄድ የማይቻልበት ሰአት መጥቷል፡፡
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 Күн бұрын
EYSUS EYSUS EYSUS ♥️❤️❤️
@demekedessie
@demekedessie Күн бұрын
🙏🙏🙏 ዮኒ እንኳን አደረሰህ ❤️
@HesedSeyfu
@HesedSeyfu Күн бұрын
❤❤❤
@SolomonZewdu-t5j
@SolomonZewdu-t5j Күн бұрын
ተባረክ
@Wasan-sc7hn
@Wasan-sc7hn Күн бұрын
❤❤❤😢😢😢😢
@fentahunderso5360
@fentahunderso5360 2 күн бұрын
የሰው ልጅ ሁለንተና አለው ። “የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ።” - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥23 የዳነው ማንነታችን መንፈሳችን ነው አንድ ሰው ጌታ ኢየሱስን በተቀበለ ቅፅበት መንፈሳችን ድኗል:: “ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ ቢሆን ሰውነታችሁ በኃጢአት ምክንያት የሞተ ነው፥ መንፈሳችሁ ግን በጽድቅ ምክንያት ሕያው ነው።” - ሮሜ 8፥10 ። እየዳንን ነው ስንል እየዳነ ያለው ማንነታችን ደግሞ ነፍሳችን ነው ። ነፍስ ማለት እውቀት ፣ስሜት ፣ፈቃድ ማለት ሲሆን ሮሜ 12:2 [2] መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። ስጋችን ደግሞ ወደፊት ነው የሚድነው ። “ይህ የሚበሰብሰው የማይበሰብሰውን ሊለብስ ይህም የሚሞተው የማይሞተውን ሊለብስ ይገባዋልና።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥53 ስለዚህ ድነናል ፣እየዳንን ነው ፣ወደ ፊት እንድናለን የሚለው ሃሣብ ቀጥታ ከሰው ልጅ ሁለንተ ማለትም (መንፈስ፣ነብስ፣ስጋ) ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አለው ።
@aregaayalew215
@aregaayalew215 2 күн бұрын
አወ ልብን የሚያቀልጥ የሚያስደስት የእግዚአብሔር ክብር አሁንም ትርፍርፍ ይበልብህ ተባረክልኝ ብርክርክ በልልኝ ብሩክ ነህ ።❤❤❤❤❤🎉❤😂❤🎉❤❤🎉❤❤
@user-vh6ig3vb
@user-vh6ig3vb 2 күн бұрын
እንዴ? አዳም ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት ይተካከላል?? መተካከል=Equal ከእግዚአብሔር ጋር ማን ይተካከላል??? ከኢየሱስ ክርስቶስ በስተቀር??
@TEMECONOREMENA
@TEMECONOREMENA 2 күн бұрын
በአብ ፍቃድ ወልድ የተገለጠልህ ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ ትላንት ለአጋንንት እና ለዚ አለም ዘፍነህ ነበር ዛሬ ዶሞ ላዳነክ ጌታ ዘመርክለት በብዙ ተባረክልኝ
@SenaitWorku-j7w
@SenaitWorku-j7w 2 күн бұрын
Zemnhe ybarka❤
@fevenmeliro9374
@fevenmeliro9374 2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@azalechalemu2109
@azalechalemu2109 2 күн бұрын
❤❤❤Amen Amen Amen Amen Amen tebarkilyn
@abdoksa-i8w
@abdoksa-i8w 2 күн бұрын
Ewnety fikiry iysucy neuuuuuuuuuuuuu
@SalomSaeub
@SalomSaeub 2 күн бұрын
አመን አመን ታባረኪ ከዎሪቆቺ ዎሪቂ ነይ❤❤❤❤❤
@TegseteGberemesekeli
@TegseteGberemesekeli 2 күн бұрын
ሽልማቴ የኔጌታ ተባረክልኝ ንገስልኝ አባባዮ ውሌም ከጎኔነክ እቆቅልልሼን የምትፈታልኝ በስደት ሳለው እየጠበከኝ እዚአድርሰእኛል ማንበሌለበት ምዲረበዳ ከጉኔነክ አባ እዳተያለ የትይገኛል ተባረክልኝ በዙፉንክልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@LidyaYared-e2g
@LidyaYared-e2g 2 күн бұрын
Amennnn
@Konjit-q8c
@Konjit-q8c 3 күн бұрын
Anten Bemn Engeltsehalen Ke Ayemro Belay Neh Aba❤❤❤❤enwedhalennn🎉🎉🎉
@MkbibMkbib
@MkbibMkbib 3 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@khoruae9602
@khoruae9602 3 күн бұрын
M14.tebarek
@bahailuyonas6849
@bahailuyonas6849 3 күн бұрын
ድንቅ መልእክት ኖው ወንድሜ ❤️❤️❤️ ያብዛልህ
@bahailuyonas6849
@bahailuyonas6849 3 күн бұрын
ደንቅ መልእክት ኖው ወንድሜ ❤❤❤❤❤️❤️❤️ ያብዛልህ
@Axiqelashiaxinafu
@Axiqelashiaxinafu 3 күн бұрын
geta eyasus tsagawene yabezalek wonedema❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-greathope-official
@-greathope-official 3 күн бұрын
አዎ ክርስቶስ ከሞት በኩራት ተነስቷል ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ጌታችን ብቻ ነው። አንዳንዶች ከሱ በፊት አላዛርን እና ሌሎችን ከሞት የተነሱትን ይጠቅሳሉ ነገር ግን ክርስቶስ 2ኛውን ሞት ወይም የሃጢአትን ቅጣት ሞት ሳይሆን የሞተው የሃጢአት ውጤት የሆነውን የሞት ሞትን ነው ድል አድርጎ የተነሳው። ተባረክ
@TsehayGehana
@TsehayGehana 3 күн бұрын
ተባረክ,ጥሩ,ማብራሪያ,ትሰጣለህ,አዕምሮህን,እርሲ,ይባርከው,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰድ
@ChuchuAlula
@ChuchuAlula 3 күн бұрын
ማርያምን ጌታና አምላክ ሰጪ ነሺ የሊቀ ከህንነት ቦታ አድርገው ከሾሟት ቆዩ ፡፡ ከዚህ በላይ መናፍቅነት ከየት ሊመጣ? ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት መቆምና ለእየሱስ ወንጌል መቆም ይለያያል ፡፡
@ዳይመንድአዲስ
@ዳይመንድአዲስ 3 күн бұрын
አሜን ❤❤ አሜን ❤❤አሜን. ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክህ እጅግ ድንቅ መረዳት ነው ያለህ በእውነት አንድም ቪዲዮህ እንዲያመልጠኝ አልፈልግም እያንዳንዱን በሰማሁ ቁጥር አዲስ ነገር ነው የምማረው ከልቤ ነው ማስታወሻ እየያዝኩ የምማረው ተባረክ ወንድሜ
@yonasbedilu
@yonasbedilu 3 күн бұрын
🙏🙏❤
@mathewosterfa
@mathewosterfa 3 күн бұрын
ድፍረቱስ 😂😂😂
@LidyaYared-e2g
@LidyaYared-e2g 3 күн бұрын
Tnxz❤❤❤❤
@TewabeEwnetu
@TewabeEwnetu 3 күн бұрын
በትክክል ወንድሜ ተባርክ
@yade716
@yade716 3 күн бұрын
የቲክ ቶኩ ሰይጣን መጽሐፍ ቅዱስን እየጠቀሰ ብዙዎቹን ወደ እውነት እንዳይመጡ እየከለከለ ነው። ጥቂት የስም ጴንጤ የሆኑትንና መጽሐፍ ቅዱስን እንኳን አይተው በትክክል ማንበበ የማይችሉትን ሳይቀር እያባበለ ወደ ራሱ መንግስት እያመጣ ነው። ትልቁ አላማው ክርስቶስን ከሰዎች ልብ ውስጥ ማውጣትና በሌሎች ፍጡራን፣መናፍስት፣ ሙታን መተካት ነው።
@YitagesuAbebeYitagesu
@YitagesuAbebeYitagesu 3 күн бұрын
ዬኒ ጌታ ይባርክሕ እዉነት አይደበቅም
@DerejeDereje-g1c
@DerejeDereje-g1c 3 күн бұрын
አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤
@AndualemBekalu
@AndualemBekalu 3 күн бұрын
geta yibarekih yweseten hasab new yegletsekew amen
@abebeatinafu5251
@abebeatinafu5251 3 күн бұрын
እንደዚህ አጠር ባለ ቪዲዮ ግን ደግሞ ብዙ የሚጠቅምና የሚባርክ ትምህርት .... ጎበዝና ክራይስት ላይክነስን የሚያስተምር የምታስተምር ወንድም።
@abebeatinafu5251
@abebeatinafu5251 3 күн бұрын
ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ...
@edenJesuschildofGod8132
@edenJesuschildofGod8132 4 күн бұрын
@bahailuyonas6849
@bahailuyonas6849 4 күн бұрын
ሮሜ 1:16፤ በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።
@SolomonGebru-tz1hk
@SolomonGebru-tz1hk 4 күн бұрын
የማርያም ጠላት እንደዉ ማርያም ምን አድርጋችሁ ነዉ ያዉ በእመቤታችን መወለድ የተቃጠለዉ አባታችሁ ዲያብሎስ ነዉ
@zebenay4788
@zebenay4788 4 күн бұрын
Wondeme Egziabher yebarkeh 🙏
@tsigeredawondaferew6651
@tsigeredawondaferew6651 4 күн бұрын
Tebarek wondime
@birhan3282
@birhan3282 4 күн бұрын
ወንድሜ ከላይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው፤ ከምድር የሚሆነው የምድር ነው የምድሩንም ይናገራል። ከሰማይ የሚመጣው ከሁሉ በላይ ነው እንደሚል ቃሉ የተላከው ከሰማይ የሆነውን ኢየሱስን መስበክ ማስተማር ከሆነ አንተ ከተላከው ውጪ ማውራት መናገር ትክክል መስሎ አይታየኝም ስለእርሷ ተልኬያለሁ ካለ ይናገር ጠያቂ አለና መልስ ይሰጥበታል፡፡ ስለዚህ ትኩረትህ በኢየሱስ ላይ ይሁን፡፡
@yonasberhane7385
@yonasberhane7385 3 күн бұрын
ሃስት መጋልጥ ስ ስራህን ኣይደለም እንዴ?
@awetnguse9133
@awetnguse9133 4 күн бұрын
Come, don't Ask silly questions. You need to study the history of the church, the origin of the church, the teachings of the early Church fathers, then you can speak. Stop talking nonsense. Christianity has come through history. Not every event is recorded in the Bible. We have an oral and written tradition known through our ancestors. All the early fathers teach that Mary ascended. All Orthodoxs and Catholic believe that. Except protestant. Why ? Because protestant they don't have un historical doctrine, as all we know, teaching began in the 16th century. You guys follow the teachings of Martin Luter, not to the church.
@leahf387
@leahf387 3 күн бұрын
The early church was corrupted and Roman Catholic is the wetness of that please do more research about it. The Bible should be the real wetness, nothing is more accurate than the word of God
@yonasberhane7385
@yonasberhane7385 3 күн бұрын
ኣማርኛ መጻፍ ካልቻልክ እንዴት ሰማሀው። ለምን በ እንግሊዝ?
@EyobTsegaye-k9o
@EyobTsegaye-k9o 4 күн бұрын
Bemjemeria yemariam motem hone tensae legna yemestew fayda betmerte denet lay yalew astewaysew menden new
@ZishYak
@ZishYak 4 күн бұрын
ዮኒዬ መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው ስለማሪያም ስላልሆነ ስለሷ ሞት ማውራት አይጠበቅበትም ። መጽሐፉ የተጻፈለት ባለቤቱ ጌታ ኢየሱስ ብቻ ነው ። የመጽሐፉ ባለቤት ስላልሆነችው ሴትዮ ከመጽሐፉ ማስረጃ የማቅረብ ግዴታ የለብንም። እነሱንም እኮ ሞተች ተነሳች ብለው ሲቀባጥሩ እንድነጠይቃቸው የተገደድንበት ዋና ምክንያት በአጋንንት ትምህርታቸው ትውልድን ወደ ሲኦል እየሰደዱ ስለሆነ እና እኛ ደሞ ነፍሳትን የማስመለጥ ኃላፊነት ስላለብን ነው እንጂ! ወንድሜ በርታ እወድሀለሁ። ወንድምህ ከሀዋሳ ሙሉ ወንጌል አማኞች፤ በፀጋ ወንጌል እጅግ አማኝ ነኝ።