"ባለቤቴ ከሞተች ከስንት ጊዜ በኋላ ላግባ"? || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || Minber TV

  Рет қаралды 16,517

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ የመሀሜ እና የሁሴን ሳቅ የሸኻችን ምክርና ቀልድ እጂጉን ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ማሻ አላህ በርቱ ለሀገሬ በቅቸ ከቤተሰቦቸ ጋር ሰብሰብ ብየ እንዳያችሁ ምኞቴ ነው በዱአችሁ አትርሱኝ!
@ሚናተራራyouTube
@ሚናተራራyouTube 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር እድኒያ ወል አሄራ ሸሀችን እድሜና ጤና ይስጠወት
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
ነወርቱ ውዶቻችን ሸክና አላህ የቆየልን ከአፋቻው ማር ይዘንባል ምንጠቀም ያርገን
@missashiya8064
@missashiya8064 2 жыл бұрын
Amiin
@mahireyussufe5694
@mahireyussufe5694 2 жыл бұрын
ኡሰታዞቼ አላህ ሀያታችሁን ያርዝመወ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Asma-vu3zw
@Asma-vu3zw 2 жыл бұрын
ጀዘኩም አለህ ኸይረን
@hussienbahru1317
@hussienbahru1317 2 жыл бұрын
አሰለም አለይኩም ከሚሶች ኘሮግራማችሁ በጣም አሰተማሪ ነወ በርቱ .እኔ እናቴ ወደአኪራ ሰትሄድ አባቴን ሚሰት ፈልጌ የዳርኳቸዉ እኔነኝ.
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ እናትህን አላህ ይራሀማቸዉ ጥሩ አድረገሀል🤙
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ወይኔ እኒህን ኸሽ ሰወዳቸው ንግግራቸው ማሻአሏህ ይጠውል ኡምረዎት
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ብዙ ነገር አስተማራቹህን ያሸኽ ጀዛኩሙሏህ ኸይር እኔእዳለመታደል ሁኖ አባቴ በህጻንነቴ ነው የሞተው ለዛው በለጋው እድሜየ ቦርቄ ሳልጨርስ ያአሏህ ውሳኔ ሆነና አባቴን አጣሁ እናማ 13አመቴ ተዳርኩ 15አመቴ ወለድኩ አሏህ አልፈቀደውም እና 5ወሯ ተለያየን ሂዎት ፈተና ሆነችብኘ ከዛ ስደት ልህድ ወሰንኩ የዛኔ በስምሽ መተዋቃያ ካወጣሽ የልጅ አባትሽ ይከስሻል አሉኘ ገና ለገናው ፍራቻ አባትያየ የናቴ ባለቤት ስምሽን ቀይሪ የሚል ሀሳብ አመጣ በዛ ተስማማ ቤተሰብ እና በናቴ አባት ተጠራሁ ዘይነብ እስሌማን ተብየ በዛው ፓስፖርቴም ወጣ አሁን ስደት መጥች ዲኔን ሳውቅ በጣም ከፋኘ ለምን ነው እዲህ የሆነው ብየ አሁን ምን ማድረግ አለብኘ እነታው ስሜ ሩቅያአብደሏህ ነው ፓስፖርቴ ብቻ ነው እንጅ ያስቸገረኘ ሁሉም ሰው በስሜ ባባቴ ስም ነው እምጠራው ግን የዛኔየተፈፅመው ስህተት አሁንም አለቀኘ አለ ቤትም ስገዛ በዘይነብ እሱሌማን ነው የሆነው ምንም ነገር ሲሆን በዘይነብ ነው የማስፈጽመው ሳልወድ በግድ በቻ አለማወቅ ብዙ ስህተቶች ያስፈፁማል አሁን አሏህ ካለ ሀገር ስገባ ለማስቀይረ ብየ ነበር ግን አይቻልም አሉኘ ሌላው ቢቀር ፖስፖርቴን ሳይ እባየ ይተናነቀኛል
@rehanatube2914
@rehanatube2914 2 жыл бұрын
ወጠ ወረድ አለው እጂ በደብ መቀየር ይቸለል የቀበሌ መተወቅየ ነ ምስክረ መቅረብ አለፍ ከለም የፍረድበት ደቢደቤ ብቸ ነው ምጠብቅብሽ አብሽር
@ruqiyaabdllah1446
@ruqiyaabdllah1446 2 жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ያሸኹና
@shikuriyatawol7767
@shikuriyatawol7767 2 жыл бұрын
ጀዛ ከላ ኸይር ,በጣም እናመሰግናለን የዛሬው ፕሮግራም ልዩ ነው ሼኻችን አላህ ያቆዬት.
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k 2 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ያሽኩነ ውሴኑ ማሜ ጀዛኩምላህ ኽይርን
@seidkase8283
@seidkase8283 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር ሽኩራን ዉድ ኡስታዜ ዉድ ሚበሮች አላህ እረጂም እደሜ ከጤናጋረ ይስጥልኝ መሠሎቻችሁን አላህ ያብዛልን
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 жыл бұрын
የዛሬው ሚገርም ነው ማሻ አላህ
@seadiyoutube4324
@seadiyoutube4324 2 жыл бұрын
አላህ እረጅም ሀያት ይሥጥልን ኡዝታዝና
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
መሸአላሕ በጣም ነው እምወዳችሁ ሚምቦሮች
@user-fe6fw2er3q
@user-fe6fw2er3q 2 жыл бұрын
አህለን ውድ ወንድምና አባቶቻችን
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ሽሀችን ጀዛኩሙላህ ከይረን በጣም ደስ የሚል ደአዋ ነው አጅብ
@mohammedseid8989
@mohammedseid8989 2 жыл бұрын
አህለን ጀዛከላህ ኸይር
@abuselimasema758
@abuselimasema758 2 жыл бұрын
አላህ ያቆየውት ኡስታዙና አልሀምድሊላህ እስልምናን ሳንጠይክን የሰጠከን ጌታ ምንኛ ግልፃ የሆነ እምነት ነው አንተ አዛኝ የሆንከው ጌታችን ሆይ ሙስሊም አድርገክ እንጂ እንዳገለን
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
አህለን ወሰህለን ብለናል የኛ ኸሚሶች እንኳን ደና መጣቹ
@ikramkasim5537
@ikramkasim5537 2 жыл бұрын
Mashallah nuf jeradha ya Shekna ❤️❤️❤️❤️
@mehlitube
@mehlitube 2 жыл бұрын
Mehli Tube መህሊ ቲዩብ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ንፁህ ኢስላማዊ እውቀት ይደርሳቸው ዘንድ እንሰራለን! እኛን ለማግኘት ፕሮፋይል ይንኩትና ይቀላቀሉን:: 🕌ሀጅ አህመድ መህሊ (ስልጤ)መስጂድ🕌
@monahussen5232
@monahussen5232 2 жыл бұрын
አባት እናታቸው ባያሳድጎቸውም ማንነቴ ብለው ፈለጋ ይወጣሉ አሳዳጊዎችም እያሉ
@aaii2973
@aaii2973 2 жыл бұрын
እኔ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ በዚህ ላይ ኡሙ አይመን ዘይድን ነው ያገባችው ? በህገወጥ የተወለደ ልጅ አባትዬው በትክክል ልጅ የኔ ነው ብሎ ካላመነ ልጁ እንደሆነ ያውቃል ውስጡ ግን ለሰዎች ይፋ ማድረግ አይፈልግም እና ይሄ ልጅ ባሳዳጊው ስም ነው የሚጠራው ወይስ በወለደው አላመነመ እናቴ ግን የሱ ልጅ እንደሆነች ትነግራታለች ለህቴ እና ኒካህ ሊስርላትስ ውልይ ሆኖ ማለቴ ነው በዚህ ላይ ካፊር ነው ያሳደጋት የኔ አባት ገና የእንድ ወር ልጅ ካለች ጀምሮ እህቴም አባቷ እሱ እንደሆነ የምታውቀው ከኛ ከጆቹ በይበልጥ ያደጋት
@alisebo4678
@alisebo4678 Жыл бұрын
ሽኩረን ማሜ እና ሁሴኖ ኡስታዝ አአሏህ ያቆያችሁ ረጅም ሀያት ከነቤተሰቦ.ለምን ሰው ያለቤተሰቡ እገዛ (ዘመድ.ወ.ዘ.ተ)ለዚህ አይበቃም ብዬ ስለማሞን ነው.ኸይር !ወደ ጥያቄ ስገባ .አንድ ወንድሜ አባቱ የእናቱ ወንድም ነው.ማለትም ከወንድሟ ነው የወለደችው.እናም በማን ይጠራ.ሀዲሱን ስሰማ ጨንቆኝ ነው. Plcማሜ ኼሁን ጠይቁና መልሱልኝ.የዘውትር የይቱብ ተከታታያቹ ነኝ.አሊ ከኮተቤ.
@zekiazekuzekiazeku135
@zekiazekuzekiazeku135 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ዛሬ ተምልሶልኛል ማንነቱን በደንብ ያውቃል ግን አባቱ መጥፎ አመል አለበት እና በሱ መጠራት አይፈልግም ከዛ ውጪ ግን ቤተስቡን በደንብ ያውቃል ሆኖም በአባቴ ነው ሚጠራው
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube 2 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አልሀምዱሊላህ አላዲነል ኢስላም
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 2 жыл бұрын
እኔም እመጠራው በእንጀራ አባቴ ስም ነው ምን ማድርግ እንዳለብ አላቅም 😭🥲
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 жыл бұрын
በደምብ አዳምጪ መልሰውታል
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 жыл бұрын
ጨርሰሽ ስሚ
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube 2 жыл бұрын
👍👍ጅዛኩም አላህ ኽይራ
@rahelkindane4819
@rahelkindane4819 2 жыл бұрын
Mashaallah ❤ ❤
@nejatmohammed3215
@nejatmohammed3215 2 жыл бұрын
Sa wr wb jaza kela
@user-jv4xt7xe7m
@user-jv4xt7xe7m 2 жыл бұрын
አህሌ አኽዋ
@abdulhakimahmed3612
@abdulhakimahmed3612 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤tolo tolo y ustazin lekekeulhin ena life west tilhk lemut amtetowhal welahi😢
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 2 жыл бұрын
ማሻአላህ
@medinajemal2433
@medinajemal2433 2 жыл бұрын
Jezakelah hyr ustaz
@user-mf4iu8sm3z
@user-mf4iu8sm3z 2 жыл бұрын
سبحان الله جزاكم الله خير
@FreihaYaissn
@FreihaYaissn 2 жыл бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል ነብዩ መሀመድ መሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካም መሆን መታደል ነው አሏህ ከመልካሞች ያድርገን
@nicenasw4038
@nicenasw4038 2 жыл бұрын
ስህ
@nicenasw4038
@nicenasw4038 2 жыл бұрын
اجب
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ❤
@Mariyam-zg5qc
@Mariyam-zg5qc 2 жыл бұрын
as we we westazealhe hyatwene yarzmlne
@fathimamuhammed7867
@fathimamuhammed7867 2 жыл бұрын
Subahan Allah ☝️
@nurethassen9696
@nurethassen9696 2 жыл бұрын
Ketfatu, endat new lemanew medgfew magbat?
@aymenmohamad8686
@aymenmohamad8686 2 жыл бұрын
Wooooow
@saeedSaeed-fk1xg
@saeedSaeed-fk1xg 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍
@YawYaw-cs8dm
@YawYaw-cs8dm Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@nuramohamed3900
@nuramohamed3900 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️
@fathimamuhammed7867
@fathimamuhammed7867 2 жыл бұрын
Like👍
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
My daughter is creative when it comes to eating food #funny #comedy #cute #baby#smart girl
00:17
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 48 МЛН
#MinberTV
52:46
Minber TV
Рет қаралды 12 М.