በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - "ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን

  Рет қаралды 21,254

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO

Күн бұрын

አድራሻ ፤ አዲስ አበባ ከመገናኛ አደባባይ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ላይ ግሬት ኮሚሽን ኢትዮጵያ ያለበት ህንጻ 3ኛ ወለል ቢሮ ቁጥር 310 እና 309 - ስልክ ቁጥር 0911639664

Пікірлер: 224
@jaeltrans2011
@jaeltrans2011 7 ай бұрын
ይህ መርሃግብር እንዳይቋረጥ እባክችሁ! ሁሉ ሊሰማው የሚገባና እኔም የሚገርም ትምህርት እያገኘሁበት ነው:: ጠያቂውም ተጠያቂውም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz Ай бұрын
አእምሮህ ይባረክ ይህን ሁሉ እስተውልህ እውነቱን ልማወቅ መፈለግህ ይገርማል ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ
@HiiLol-xw6qs
@HiiLol-xw6qs 7 ай бұрын
ተባረኩ መርጌታ ጆሮ ያለው ይስማ ሐሰት ዘመናት ሲያስቆጥር እውነት መሆን አይቻለውም ጌታ ስሙ ይባረክ
@derartutola7404
@derartutola7404 5 ай бұрын
ወቸጉድ እንደዚህ አይነት ተረት ሰምቼ አላውቅም ነበር እኳንም የጌታ ሆንኩኝኝኝ መርጌታ ተባረኩልኝ ይህንን ጭፍን የሆነ ተረት ማጋለጥ ከጌታ ብቻ ነው እየሱስ ይባረክክ
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 7 ай бұрын
አንተ ልጅ አንተን ልባርክህ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ::ከዚህ በሃላ አንገት የማያስደፋውን ያልተቀላቀለውን መፅሀፍ ቅዱስ አንተና መጭው ትውልድ ይዛችሁ ትወጣላችው ምክንያቱም ጢማትህ ነውና:: የጠቀስካቸው ስዎች እውነትን ቢያስተምሩ ኖሮ ሳይጠየቁ ቀድመው የምወጡ ነብሩ የያዘው ይዞዓቸው ነው::መርጌታ እርሶን እግዚአብሔር ይህንን እውነት እንዲያወጡ ቀድሞ ያወጣ እግዚአብሔር ይባረክ ::ደግሞ ለሕዝብ ሁሉ ይህንን ስላሳያችው አሁንም እግዚአብሔር ይባ ርካችው ::
@abaynehdeyaso6607
@abaynehdeyaso6607 7 ай бұрын
ሰሞኑን ስትጠፉ ስጋት ገብቶኝ ነበር ምን ሰይጣን ገብቶ ይሆን ብዩ ፈርቼ ስር ብቅ ነው ዛሬ ብቅ ያላችውት ይህ ትምህርት በፍፁም መቋረጥ የለበትም በጣም በጣም አስተማሪ ነውና በዚህ መርሃ ግብር ላይ የምትሳተፉ ሁላችውም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ።
@MogesAsfaw
@MogesAsfaw 7 ай бұрын
መርጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት የሚሰማ ካለ የመዳንን እውነት በትክክል አያስቀመጡ ነው ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል።
@mesifnedebella1693
@mesifnedebella1693 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ክብረትን ይስጥልኝ አባታችን መሪ ጌታ ፅጌ እንዲሁም ጠያቂውም ወንድማችን እባካችሁን ይህንን ውይይት ቀጥሉበት ብዙ ርዕስ ይኖራል ልትነጋገሩበት የምትችሉበት ነገር: እኛ ብዙ እየተማርንበት ስለሆነ ስትጠፉ ደግሞ ታሳስቡናላችሁ በጣም ነው የምንወዳችሁ ተባረኩልን
@zerisenayrussom8508
@zerisenayrussom8508 7 ай бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ ጋዜጠኛው እውነት የምፈልግበትን ብርታትና ጥበብን ስጠኝ። አባታችን ደግሞ በርሶ ላይ ስላለው ፀጋ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 7 ай бұрын
እኔ ስለናንተ ሳስብ ድንቅ ይለኛል።የመሪጌታ የበረታ የመጽሐፍ እውቀት የአገላለጽ ጥበብ የታሪክ ፍሰቱ ሳይዛነፍ በሚገርም የድምጽ ለዛ በተመስጦ እንድትሰማው ያደርግሃል ።ጠያቂውም በጣም ግልጽናእውነትን ለማወቅ የሚጥር በጣም የተረጋጋ ትንሽ የሚጠይቅ ብዙ የሚያዳምጥ የድምጹ ለዛ የሚማርክ ሃገርኛ (የኦርቶዶክስ)በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ ❤ግን አትዘግዩ !!
@lwamgebrekidan3159
@lwamgebrekidan3159 7 ай бұрын
እንኳን ተመለሳችሁ (ስትጠፋ ግዜ ፈርቼ ነበር) ኣሁንም ሚገርም ጉዳይ ነው ያጋለጣችሁት ለጠያቂው ኣደራ ምለው ነገር ቢኖር ከመርጌታ ያለህን ትምርት እንዳታቋርጥ ኣደራ። መርጌታን ፈጣሪ እድሜዎን ያርዝመውና ህዝቡን ወደ ትክክለኛውን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ይመልሱት እላለሁ እናመሰግናለን።
@KinfeHaile-fm8qi
@KinfeHaile-fm8qi 7 ай бұрын
ሁለቱም ሰዎች እንደዚሁ በጥያቄና መልስ 100 አመት ቢኖሩ ተረት ተረት አብቅቶለት ነበር ለማንኛውም ይህ ዘር በብዙ ይታጨዳል አምናለሁ።
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz Ай бұрын
እኔ ይህን ጠያቂ እጅግ በጣም አደንቀዋለሁ ብዙዎች ፍፁም መፅሀፍ ቅዱሱን ሳያነቡ ምንም እውቀት ሳያውቁ ለጥያቄና ለክርክር ይመጣሉ ይህ ሰው ግን ያነበበ እውቀት ያለው እውነቱን ማወቅ የሚፈልግ የተረጋጋ መንፈስ ያለው ምልካም ሰው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነዘበና ምህረትአብ በጣም የተሻለ የበለጠ ነው::
@Ewunetin
@Ewunetin 7 ай бұрын
በእውነት መርጌታ ፅጌ ሥለ እውነት የሚታገሉ ትልቅ አባት
@aklilusinte723
@aklilusinte723 7 ай бұрын
ጠያቂው ልጅ ተባረክ። አነተ የትውልድ ባለ አደራ ነህ ቃል የለኝም እውነትን እንዳነተ የሚፈልግ አላየሁም በዘመኔ። መሬጌታ ደግሞ መቼም እግዜአብሔር እስካሁን ያቆዮት ያቀደውን ለመስራት ሰለሆነ ገና ብዙ ነገር እናያለን ጌታ በብዙ ይሰራቦታል። ይባረኩልን። ሁለታችሁኝም እወዳችኋለሁ
@netsanetfikrenorch1659
@netsanetfikrenorch1659 7 ай бұрын
ጠያቂዉ ወንድም የልቦናዉ አይን እየበራ ያለ ይመስላል፣ ያዝልቅለት ጌታ ይርዳዉ። መረ ጌታ ፁጌ ተሰምተዉ የማይጠገቡ የወንጋል ሰዉ፣ ዘመኖት ይትረፍረፍ። ሰሞኑን ትንሽ ቢዚ ሆኜ የተወሰኑ ክፍሎች አምልጠዉኛል።)❤❤❤❤
@integratedAgroindustry860
@integratedAgroindustry860 3 ай бұрын
በጣም ትኩረት ሰጥቼው የሚከታተለው ምድያ ነው ምክንያቱም ብዙ ጥያቄዎቼ መልስ አገኘሁበት ስለሆነ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈል እያልኩ ይህ ትምህርት ለሁሉም መድረስ አስፈላጊ ስለሆነ ቅርንጫፍን ብያንስ በክልል ከተማዎች ብትከፍቱ እላለሁ ምክንያቱምም ሀሰተኛ አስተማሪዎች እና ነብያቶች ህዝቡን አደንቁሮ ትክከለኛ ወንጌል እንዳያውቅ አድርጎታልና አደራ አደራ,,,,,,,,,,
@overcomer5608
@overcomer5608 7 ай бұрын
Whenever the light shine , the darkness disappear. I would like say thank you both of you. The more we talk about christ, the more the divine light shine then the darkness subdued, the confusion disappear, the truth govern us and the freedom will be real. Revelation bring us to submissions while information lead us to arguments. Thank you again and it is my prayer for both of you guys, Let The Lord use your platform to snatche lost souls from the grip of darkness
@anchinalu3250
@anchinalu3250 7 ай бұрын
Yes !. Whenever the truth shines, all the secret cows get exposed. ..
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 7 ай бұрын
ጌታ ይባርካቹ አባቴም ወንድሜም በነበራቹ ቆይታ ብዙ ተምሬአለው ለእውነት መቆማቹህን ሳላደንቅ አላልፍም ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤
@eleni311
@eleni311 3 ай бұрын
ኦርቶዶክሰ ታታሪ ናት ውሼት ለመሰብሰብ ውነቱንማ አታሰቀርብም ለካ ከገነትም ግንድ ይመጣል ወገኔ ኡኡኡኡኡ እያሉ ማምለጥ አሁን ነው መሪጌታ አንደው እኔ በጣም ነው የማደንቅዎት የመፅሀፉን ቅዱሰን እውነት የገደላገደሉንም ውሼት ሰለምታብራሩልን ጌታ ይባርከዎት ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል መሪጌታ ጋ ሲያገናኝህ ለበጎ ነው ተባረክ 🙏❤
@DanileEberahim
@DanileEberahim 7 ай бұрын
በጥልቅ መረዳት የወንጌልን እውነት አብራርተዋል እናመሰግናለን ጠያቂውም ተባረክ እውነትን በመፈለግ ስለምታደርገው እውነት ደስ ይላል ደሞ እርግጠኛ ነኝ ክርስቶስ እንደሚበራልህ ይህን ስል ፔንጤ ትሆናለህ አላልኩም
@anchinalu3250
@anchinalu3250 7 ай бұрын
ጠያቂው ወንድማችን !!!! ሃሌ ሉያ! አንተ የእውነት ድነሃል !!❤ . በርታ እውነትን ግለጥ.ትውልድ- ያንተ ትውልድ መዳን አለበት..
@TsionY
@TsionY Ай бұрын
መሪጌታ እና ጠያቂው ብዙ እየተማርኩ ነውተባረኩ!! እንግዳ የሆኑ አፈታሪኮች አየሰማሁ እና እያዘንኩ ነው:: እውነታው ግን እንዳሉት ታሪኩ የሚያበቃው በሀብት ልውውጥ እና የሳባ ንግሥት “ከዘመዶቿ ጋር ወደ አገሯ ትመለሳለች” (1ኛ ነገ 10፡13)። ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ያሉ ምንጮች ንግሥተ ሳባ ከንጉሥ ሰሎሞን ጋር በድብቅ ልጅ እንደፀነሰች ይጠቁማሉ፣ አንዳንድ ተንታኞች ደግሞ በመኃልየ መኃልይ መኃልይ ስሟ ያልታወቀችው ሴት የሳባ ንግሥት እንደሆነች ይጠቁማሉ (ሰውየው ንጉሥ ሰሎሞን ነው)። ሁለቱም ግምታዊ ናቸው ስለዚህ እውነታዊ እና መፅሀፍ ቅዱሳዊ ሊባል አይችልም:: መካተት ያለበት እውነት በአዲስ ኪዳን ንግሥተ ሳባ በድጋሚ የተጠቀሰችው የደቡብ ንግሥት በሚል ስያሜ ነው (ማቴ 12፡42፤ ሉቃ.11፡31)። ጌታችን ኢየሱስ እሷን ጠቅሶ፣ ታሪካዊ ማንነቷን በድጋሚ አረጋግጧል፣ ይህም ነጥቡን በምሳሌ ለማስረዳት፣ መጀመሪያ ላይ በእምነት አረማዊ ብትሆንም በዘርም አሕዛብ ብትሆንም፣ ኢየሱስን ከተቃወሙት የሃይማኖት መሪዎች በተለየ መልኩ የሳባ ንግሥት የእግዚአብሔርን እውነት እና እውነታ ጠይቃ እና ከሩቅ ተጉዛ አውቃለች። የባህል ተረት ተረት ከማስተማር ኦርቶዶክስ የንግሥተ ሳባን relevant ታሪክ በጌታችን ትምህርት ማግኘት ይቻላል። ሌላው ልክ እንደ ንጉሥ ሰሎሞን፣ አማኞች ምንም ዓይነት ሚና፣ ሙያ፣ ወይም አካባቢ ምንም ይሁን ምን በሕይወታቸው ውስጥ የእግዚአብሔርን ሞገስ ማሳየት አለባቸው። ሌላው ትርፍ ውሸት ነው:: ተባረኩ
@JesusisNGUS
@JesusisNGUS 7 ай бұрын
አረ ስንጠብቅ ኮ እንኳን ደና መጥሉን በረከታችን ናቹው
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 7 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ። ግሩምና ድንቅ ውይይት ነው እንደ ሌላው ግዜ መሪ ጌታ ጽጌ ውድ ወንድማችን ትልቅ ትምህርት እየስጣችሁን ያላችሁት ይህ ፕሮግራም ለብዙዎቻችን አይን መክፈቻ ስለሆነ በርቱ ጠንክሩ ከልብ አመስግንሀለሁ ።
@derejeassefa9747
@derejeassefa9747 7 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ስማ ይሄን
@Dtd4Ed3ff
@Dtd4Ed3ff 7 ай бұрын
መርጌታ ጸጌ ዘመኖት ይባረክ ብዙ ትዉልድ እታደጉ ነው
@melesegona5380
@melesegona5380 7 ай бұрын
እዉነትን ፍለጋ...እዉነት እዉነትን እንደተመኘሄዉ እዉነትን እየገለጠልህ/እየገለጠልን ነዉ።ብርቱ ሰዉ ጌታ ያበርታህ ይባርክህ!!!
@GiftyHmaryam
@GiftyHmaryam 7 ай бұрын
መንገድ አንድና አንድነው እሱምቀጭንህይወት መንገድ ሁሉ አያድንም ሁሉ አይነግሰም ይሂ የክርስቶስን ደም ማክፍፍትነው ጌታምህረት ያርግላቸው ህዝቡን ለሲኦል ማግደውት ተሳዳቢ አይማኖተኞ የክርስቶስ ተቃዋሚ አረጉት ።
@samirawtdires7199
@samirawtdires7199 7 ай бұрын
ጠያቂውም ተጠያቂዉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጥሩ ትምህርት ነው የሳቱ ሁሉ የሚመለሱበት ነው
@tewodrostamrat5022
@tewodrostamrat5022 7 ай бұрын
Both Merigeta and the interviewer, GOD BLESS YOU !!!
@wehaveabiggod5673
@wehaveabiggod5673 7 ай бұрын
የሚገርም ጊዜ በመደማመጥና በመከባበር የተደረገ ደስ ብሎን ነው የምናደምጣቹ
@jesusisthelord3780
@jesusisthelord3780 7 ай бұрын
መሬ ጌታ ዘመኖት ይባረክ ብዙ አሳወቁን
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 4 ай бұрын
GOD. Bless you and your family ❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ambawabitew1644
@ambawabitew1644 7 ай бұрын
ይህ ውይይት በጣም መስጦኛል : ለዚህም ብዙ እናውቅ ዘንድ በተለይም ከሌለኛው ተከራካሪዎች ጋር ቢሆን ዕውነቱን ለማወቅ ይረዳናል :: በርታ ጥሩ ነው::
@Gemechis-f1b
@Gemechis-f1b 7 ай бұрын
በጣም አሰተማሪ የሆነ ነገር ሁሌም ስለምታስተላልፉ ተባረኩ ብዙ ትምህርት ያለው ዝግጅት ሰል ሆነ ጠንክራችሁ ቀጥሉበት እላለው
@eyobteakalign6435
@eyobteakalign6435 7 ай бұрын
Be blessed for you have been revealing the darkness.
@sineduayele6519
@sineduayele6519 7 ай бұрын
ጠያቂ እና ተጠያቂ ይህንን ተረት ተረት ስለገላለጣችሁት እናመሠግናለን ።ጆሮ ያለው ይስማ !!!!! የክርስቶስ ሥራ በኮታ ኮተት ታጅቦ ዋናው ተደብቆ አንገት አስደፊው ጎልቶ መቅረቡ ያሳዝናል !!!!!ከዚህ ኮተት አውጥቶ ዕውነት የሆነውን ክርስቶስ ኢየሱስን እንድንከተል የረዳን አምላክ ይመስገን!!!!!!!!! መሪጌታ ግሩም አገላለፅ አለዎት!!!!!
@melorina3363
@melorina3363 7 ай бұрын
በርታ ጋዜጠኛው። ጌታ ይባርክህ መሪጌታም ተባረክ ዘመናቹ ይባረክ
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 7 ай бұрын
Thank you so much for this beautiful program, I am very pleased with the interviewer’s stance on the topic and speaking the truth. Mergeta Tsegie may God give you more time to continue with the important work you do, preaching Christ lord. I have respect for both of you guys 🙏🙏💯God bless you both
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 7 ай бұрын
Glad you enjoyed it!
@LidiyaTadesseJote-hb8fn
@LidiyaTadesseJote-hb8fn 7 ай бұрын
Geta eyesus yibarkachihu ewnet bemidrachin yenegesewun yesitet timirt be wengel ewnet silemitkerfu
@EskedarTesfaye-v2b
@EskedarTesfaye-v2b 7 ай бұрын
በጉጉት የሚጠበቅ መርሐ ግብር ነው ።።ጠያቂም ተጠያቂም ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ።።
@tirhasteferi5670
@tirhasteferi5670 7 ай бұрын
ይህ የስጋ ቤተሰቦቸ ጉዳይ ስለሆነ ሼር አደርጋለው። '' የእግዝአብሄር ለእግዝአብሄር ስጡት የቄሳር ለቄሳር ስጡት'' ❤
@minichel1523
@minichel1523 7 ай бұрын
teyakiw ewunetn lemawek slemtadergew tret egziabher ybarkh thtna yaleh ewuketm bihone aleh
@esayaszewdie
@esayaszewdie 7 ай бұрын
በሰማሁት ታሪክ ተገርሚያለሁ። ቀጥሉበት፣ በጣም አሰተማሪ ነው።
@eliashiluf-t2o
@eliashiluf-t2o 7 ай бұрын
እዉነት ሲነገር ደስ ይላል
@PureAfricanBeauty-21
@PureAfricanBeauty-21 7 ай бұрын
Yezarwe kale meleles betame des yelale menem side saynore ewneten meflege des yelale
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ ዉ ኣእምሮህ ይባረክ
@JosephBezabih
@JosephBezabih 2 ай бұрын
The herald of the golden age in Ethiopia 🙏
@tsegabrehanzerihun6896
@tsegabrehanzerihun6896 2 ай бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ!
@bekaluGizaw
@bekaluGizaw 7 ай бұрын
ቤተሰብ እንወዳችሁ አለን በርቱ በብዙ እየተጠቀምነው እየሱስ ከናንተ ጋር ይሁን
@alem7149
@alem7149 7 ай бұрын
እረ ጌታ ይባርካቸሁ ጆሮ ያለው ይስማ
@gashibisrat9555
@gashibisrat9555 7 ай бұрын
ሁለታቹንም ሳላደንቅ አላልፍም ጌታ ይባርካቹ
@RO-dx2pr
@RO-dx2pr 7 ай бұрын
Love you both of you guys ❤❤❤
@sisayhailu4886
@sisayhailu4886 7 ай бұрын
ጠያቂው ልጅ ተባረክ👌👌👌❤❤❤
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 7 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ቀን መጣ
@samirawtdires7199
@samirawtdires7199 7 ай бұрын
መርጌታ ፅጌ የ ጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛለወት ከ እርሰወ ብዙ እየተማርን ነው እድሜዎት ይርዘም
@charligebeyaw7915
@charligebeyaw7915 7 ай бұрын
thank you so much for this program
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል!!!!
@nishanraday7062
@nishanraday7062 7 ай бұрын
መሪ ጌታ ፅጌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 7 ай бұрын
ይቀጥል ግራ ቀኙን እንይበት ቃለህይወት ያሰማልን
@enkumengist1668
@enkumengist1668 7 ай бұрын
ቀላል እንግዳ ታሪክ ሰማሁ...ከውስጤ እየሳኩኝ ነው...ሞቢል ተመችቶኛል😂
@melesebizuneh4322
@melesebizuneh4322 6 ай бұрын
Oh thanks so much for your witnesses the truth and it should be continue 🙏
@ellenifeisa7030
@ellenifeisa7030 3 ай бұрын
Thank youu so muc, you guys. Thiss is amazing, and life changing media ❤❤❤❤God bless you 🎉🎉🎉🎉
@YosefalemAyehu-cb1cr
@YosefalemAyehu-cb1cr 4 ай бұрын
Tebareku enenm balbetnm betam nw yanekachun❤
@MekonnenBekru
@MekonnenBekru 7 ай бұрын
Important Discussion
@DeaconMeron
@DeaconMeron 7 ай бұрын
በጣም ብዙ እየተማርን ንው፡ ቀጥሉበት። ❤
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 7 ай бұрын
ተባረክ
@yorgeducherinet6420
@yorgeducherinet6420 7 ай бұрын
ከምኑ ነዉ የወጣነዉ ጌታ ሆይ
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 7 ай бұрын
I appreciate the interviews
@tadiosnegash8358
@tadiosnegash8358 7 ай бұрын
አረ እየቆዩብን ነው እየናፈቁን ነው መሪጌታ ሂወቴ እየተቀየረ ነው የሶን ትምርት መስማት ከጀመርኩ በኋላ አመሠግናለው እረጅም እድሜ ይስጥልኝ።
@abeni7211
@abeni7211 7 ай бұрын
Bertu Bebzu iytemarn nw
@nardossileahi707
@nardossileahi707 7 ай бұрын
My God this is so interesting keep it up my brother!!God bless all!!
@DanielKiflay-k5f
@DanielKiflay-k5f 7 ай бұрын
betam newu yetemarkubet yih channel ketlubet ayzachu wendmachu ke Eritrea 🇪🇷
@solomonmesersha4938
@solomonmesersha4938 7 ай бұрын
Bless you meregeta
@hanadagi9715
@hanadagi9715 7 ай бұрын
Eyakiw wendimee berta geta yirka yikebkeh.
@endalehailu1788
@endalehailu1788 7 ай бұрын
wawwwwwwwwwwww tmrt
@መናስጦታ
@መናስጦታ 7 ай бұрын
አስገራሚ እና በጣም ብዙ ነገር የተገነዘብኩበት ፕሮግራም ነው መሪ ጌታ ጠያቂውም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍናችሁ አገልግሎታችሁ ብዙ ነብስ የታተርፍበት ያርግላችሁ የብዙ ሰወች እውርነት የሚበራበት ይሁን አሜን
@MeseretMichel
@MeseretMichel 7 ай бұрын
Well come
@aseelguarie5222
@aseelguarie5222 6 ай бұрын
God bless you.
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 7 ай бұрын
ምንያህል የሚያሳፍር ታሪክ ነው ለህፃናት እንኳ ተረተረት የማይቀርብ
@AsterAnchiso
@AsterAnchiso 6 ай бұрын
God bless you both❤
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 7 ай бұрын
betam new miwedachu gin sle dinet(wenigel)bitweyayu elalew mikinyatun endezarew aynet wiyiyit keteret teret yalefe tirgum yelew lezemenachin yemibejen wenigel ena wenigel bichanew biye asbalew tebarekulign❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenTeshome-un1ky
@HelenTeshome-un1ky 7 ай бұрын
ebakih teyakiw 1tiyake liteyikih ebakih tabote tsihon ethopia wisit bitnor batinor sledinet (sle zelalemawiy )hywet min liyunet yasgegnal ???
@Teyakiw
@Teyakiw 7 ай бұрын
ስለሚከታተሉንና አብረውን ስላሉ ደግሞም አስተያየቶን ስለሚያጋሩን እጅግ አመሰግናለሁ! ይሁን እንጂ ይህ አሁን የቀረበው ርዕስ የብዙዎች ፍላጎት ነበር። በተደጋጋሚም ቀጠሮ ስንይዝበት ነበር። ስለሆነም ይህንን ርዕስ በደምብ እስንክቋጨው ድረስ ይቀጥላል። ሆኖም እርስዎ የጠቀሟቸው ርዕሶችም ወደፊት ይዳሰሱ ይሆናል! በነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይረዳናል!
@lalenh.k3743
@lalenh.k3743 7 ай бұрын
Egzhabher amlak sile setachiw mastewal yibarek❤ tebareku!!!
@minichel1523
@minichel1523 7 ай бұрын
ewunet ewunet new kezh bohala twuld kemeteyek aykomim zmbleh tekebl malet aychalm
@Zereyakobtebiban
@Zereyakobtebiban 7 ай бұрын
Pleace ስለ አንድምታ🙏❓❓❓
@tedyalemu
@tedyalemu 7 ай бұрын
ተባረኩ ያላችሂን እውቀት በመቅ አጣቅሳችሁ ነው ያቀረባችሁት፣ ያልገባኝ (መጠየቅ)የምፈልገው "የሳባ ንግስት"ነው የሚለው መቅ ታዲያ የኢትዮጵያ ንግስት ለመሆኗ ማስረጃ ይኖረናል?
@TeshagerWoldegiorgis
@TeshagerWoldegiorgis 7 ай бұрын
Welcome back! I have been waiting for you🥰
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 7 ай бұрын
More to come!
@alemteshay8799
@alemteshay8799 5 ай бұрын
የልጆች ልብ ወለድ ነው በጣም ይገርማል እንደዚ አይኘት የወረደ ወሬ ለምን አስፈለገ መጽሐፍቅዱስ በቂ ከበቂም በላይ ነው እናንተ ግን እግዚኣብሔር ይባርካቹ በጣም ሰውን እያነቃቹ ነው
@asratkassa5626
@asratkassa5626 7 ай бұрын
እውነትን እንድናውቅ ስለምታስተምሩን አመሰግናለሁ:: ታቦቱ ማንም መንካት እንደማይችል የኦዝያን ስብራት !!! የዳጎን በታቡቱ ፊት ወድቆ መሰባበሩን ከዛም በታላቅ ፍርሀት ታቦቱ መመለሱን ቢያብራሩት መልካም ነው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!
@kewakibttad9055
@kewakibttad9055 7 ай бұрын
ቀጣይ ክፍል እንዳይቆይብን.
@kessatebirhantehadeso
@kessatebirhantehadeso 7 ай бұрын
የምንችለውን ሁሉ እንሞክራለን! እግዚአብሔር ያክብርልን!
@endalehailu1788
@endalehailu1788 7 ай бұрын
abeet yewurdet tarik eg/r yiderslachew
@e.bchanel8504
@e.bchanel8504 7 ай бұрын
Betam kebada kihdet new
@GetuDemisie-of4vy
@GetuDemisie-of4vy 7 ай бұрын
ምን ላይ ነው ክህደቱ? ያልበቃ ሰው አያነበውም እየተባልክ ስላደግህ አሁን እውነቱን ሲያፈርጡልህ እውቀቱ ስለሌለህና እንዲህና እንዲህ ብየ ብል እቀሰፋለሁ ብለህ ስለምትፈራ ያለህ ዕድል ያልከውን ማለት ብቻ ነው ።ያሳዝናል።
@e.bchanel8504
@e.bchanel8504 7 ай бұрын
@@GetuDemisie-of4vy mergeta ymimhrubet btaem haki new ene yalku betkristyana yale gud malete new
@e.bchanel8504
@e.bchanel8504 7 ай бұрын
@@GetuDemisie-of4vy mejemerta endet ble meteyek tegebi new
@zintalemasmare4304
@zintalemasmare4304 7 ай бұрын
ሰላም መሪጌታ ከሳቴ ላይ የምታቀርቡት ትምህርት እጅግ በጣም ጠቃሚ እና አስተማሪ ዝግጅት ነው በርቱ። ግን ግራ የገባኝ አንድ ነገር አለ እሱም ታቦተ ፅዮን ኢትዮጵያ ውስጥ ቢኖር ምንድነው የሚጠቅመን???? አመሰግናለሁ!!!
@MaduMahadusha
@MaduMahadusha 7 ай бұрын
በዚ ፕሮግራም ብዙ ነገር አግቸበታለው 🙏🙏
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@andualemmengistu7409
@andualemmengistu7409 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DMC-Homes
@DMC-Homes 7 ай бұрын
ሁልጊዜ የዚህን ሚዲያ ከተመለከትኩ በሗላ ሀሳብ እሰጣለሁ። ጠያቂው ብዙ ጥያቄዎች እየተፈጠሩብህ እዚህ ደርሰሀል። ለዚህም ክብሩን እርሱ ይውሰድ። መጨረሻ ላይ በተናገርከውም ጉዳይ ከቤተ ክርስቲያኗ ቀና መልስ አታገኝም። እውነትን መግለጥህን ግን ቀጥል። ፀጋውን ያብዛልህ።
@fithebarkot1556
@fithebarkot1556 Ай бұрын
እኔ ግን ጥያቄ የሚሆንብኝ ይሄ ሁሉ ታሪክ ለምን አስፈለገ????? በጣም አስጨናቂ ነገር ነው 😢
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 7 ай бұрын
How I can convert this inscript to move 🤔
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
5ቱ ፍርዶች ክፍል 4 --- በወንድም ዳዊት ፋሲል (2014 EC) By Dawit Fassil
45:32
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 31 М.