No video

🏓 ባለ ቀይ ቦኔቱ መነኮስ ምን.../የልጅ ቢኒ መልስ../ የመስቀል አደባባይ ጉዳይ እየተወረስን ነው.../

  Рет қаралды 27,901

Quara tube _ቋራ ቲዩብ

Quara tube _ቋራ ቲዩብ

Күн бұрын

#subscribe #ethiopia #orthodox #tewahido #youtubeshorts #quanquayenesh #mezimur #video #ramadan #ብፁዕ_አቡነ_አብርሃም #ebs

Пікірлер: 192
@user-tr1mr1tk1y
@user-tr1mr1tk1y 5 ай бұрын
ልጅ ቢኒ ድጋሚ በቀድሞ ስራህ ስላየንህ ደስ ብሎናል
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ቤቱን ያፀዳል እውነተኛውንና ሀሰተኛውን እየለየ ነው
@azebfentaw
@azebfentaw 5 ай бұрын
ሁሉም ነገር መሰመር ሊይዝ ስለሆነ ነዉ የደፈረሰዉ እግዚአብሔር ይዘገያል እንጂ ማንም አይቀድመዉም ሠላሙን ያቅርብልን
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 5 ай бұрын
አሜን
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
100% very true
@Hiwotdemse-iz5ce
@Hiwotdemse-iz5ce 5 ай бұрын
የበግ ለምድ የለበሱ አባቶች ከተዋህዶ ቤት መውጣት አለባቸው እንደ አቡነ አብረሀም ያሉ አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን😢😢😢😢😢😢😢
@Dawitwakalu
@Dawitwakalu 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ስለታገሰ እንደሌለ ቆጥረውት ነው። ልቦና ይስጣቸው።
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm 5 ай бұрын
በእውነት ነው የምላችሁ ዘጠ ኝ ሰአት ለሊት ቅዳሴ ሰሰማ አቤት ልቤ እንዴት እንደሚረካ ወገኖቼ
@Hannah-tq3mn
@Hannah-tq3mn 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ቤቱን እያፀዳ ነው አይዞን እኛ ምእመናል በፀሎት እንበርታ እግዚአብሔር ስራውን ይስራ ሁሉን ለመድኃኒዓለም እንተወው
@bahiruhaile9733
@bahiruhaile9733 5 ай бұрын
ሹመት ፈላጊዎች ናቸው ። መታወቅ ያለበት ቤተ ክህነት ያላት ገቢ ከህዝብ የሚዋጣ ገንዘብ እንጂ መንግስት የመደበዉ በጀት አይደለም ።አስፈላጊ በሚሆንበት ወቅት ሙሉ በሙሉ ሊቆም ይችላል ።
@gd7827
@gd7827 5 ай бұрын
ፀሎት የሚጠላ ዲያብሎስና አጋንንቱ ናቸዉ ጭፈራ ሲሰጋጅ ፀጥ ነዉ የምትለዉ
@user-wo9wu5bi7m
@user-wo9wu5bi7m 5 ай бұрын
ምወድህ ወንድሜ እንኳን ወደ በፊቱ ተመለስክልን ናፍቀህን ነበር
@medhanitbekele1588
@medhanitbekele1588 5 ай бұрын
እረሱ ረፍት የለውም ንፁሀንን በመግደል ቢዚ ነው
@AyedaferkassaYimer-kw8hh
@AyedaferkassaYimer-kw8hh 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለ መስቀሎቹ ነው
@user-vw3un2ci7b
@user-vw3un2ci7b 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን በረቱ
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለመስቀሎች ነው🙏
@meazagenet4428
@meazagenet4428 5 ай бұрын
ልጅ ቢኒያም እንኳን ደህና መጣህ።
@mehamednur6113
@mehamednur6113 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለመስቀሎችነው
@zenawmehari2034
@zenawmehari2034 5 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@user-qh1xg8nl5w
@user-qh1xg8nl5w 5 ай бұрын
እባክህ እባክህ እንደዚህ አይነቶችን ቪዲዎዎች ለትውልድ አስቀምጡልን
@genetworku1856
@genetworku1856 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለመስቀሉ ነዉ
@wubo8933
@wubo8933 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለመስቀሎች ነው!
@user-nf8cq9fl1p
@user-nf8cq9fl1p 5 ай бұрын
እግዛቤር ይገስፀህ አተንም እሱንም ቃላት ያጥረኝል ጌታ ማስተዋል ይስጣችሁ
@bizualemtefera3038
@bizualemtefera3038 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለ መስቀሎቹ ነው!!!!
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj
@hcigxfhkhcggvvfbgssgg679-qo6yj 5 ай бұрын
አረ ምን አይነት አባትነዉ ይህስ የወረደ 🙏🙏🙏እሱማ እረፍት የለዉም የንፁሃንን ደም እያፈሰሰ 😭😭😭
@user-yr2gh3zg6e
@user-yr2gh3zg6e 5 ай бұрын
እኛ በጠቅላዩ ጋር እይደለንም እኛ ለቤተ ክርስትያን ለሚቆረቆሩ አባቶችና እህት ወንድሞቻችን ጋር ነን እንጅ ከጠቅላዩጋ እይደለንም
@fasilyemanebrehan7275
@fasilyemanebrehan7275 5 ай бұрын
ዘመንህን ሁሉ መዳኒአለም ይባርክልህ።የኛስ ዘመን ይኸው አምሳ ዘመን አለፈን እንደቆሰልን።
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 5 ай бұрын
ወይ አባ እኔ መቼም እርሶን መተቸት አልችልም ምክንያቱም ክርስትና ስለሚገስፀኝ ግን ለእርሳ ምክስር የሰማይ አምላክ መድኃይናል እንጂ የምድር ባለስልጣኖት አይደሉም ሞት እንደ ሆን አይቀርም ስለዚህ እኛ በእርሶ ንግግር በጣም አዝነናል እርሶ ስለተመቾት ስለሌው አይመለከቶትም የሌሎች ሞት የእርሶ አይደለም በቅርቡ እንኳን አባታችን አቦነ አበርሐም የተናገሩ አቦዬ ገብረመንፈስ ቅድስ ያለፉት አባቶቻችን እንዲሁም የአብነት ተማሪዎች ይህ እርሶን አይመለከትም ግን ስለዚህ ሰብአት ለአብ ስብአት ለወልድ እያሉ ዘወትር ጠዋትና ማታ ወደ ሰማይ ስለሚጨሁ አባቶች ሲል ይቅር ይለናል እናምናለን እናንተስ የመጨረሻው ቀን መግቢያችሁ የት ይሁን የድንግልማሪያም ልጅ ይፍረድ
@AmusedFjord-tg5tz
@AmusedFjord-tg5tz 5 ай бұрын
❤❤
@ayro9195
@ayro9195 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለመስቀሎች ንው
@gd7827
@gd7827 5 ай бұрын
ወንድማችን ከኪኛ ፖለቲካ ዉጣና ለሁላችን ብለህ አስብ እግዚአብሔር ይርዳህ
@moneali7435
@moneali7435 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለ መስቀሉች ነው
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 ай бұрын
Kurtachehun eweku! Yehezb new!
@aklileatinafseged6781
@aklileatinafseged6781 5 ай бұрын
ቢኒ ሰቅዘህ ስለያዝካቸዉ ስምህን በማጥፋት እና በሌላም ቢመጡብህ ፅና በርታ
@belyneshmelse3915
@belyneshmelse3915 5 ай бұрын
ወድሜ እመአምለክ ትጠቅ አይዞ ከ
@yohanneshailu5550
@yohanneshailu5550 5 ай бұрын
ቢኒ የድምጹን እንኳን ተወው። በእርግጥ ይረብሻል። እኔ ላፍቶ በእንግድነት ሄጄ ነበር ። ከፊት ለፊት ከመስገድ የሚወጣው የማይክራፎን ጩኸት ከኋላ ከቤተክርስቲያኑ የሚወጣው ድምጽ እንኳን በሽተኛ የተኛ ህጻን ይቀሰቅሳል ። በእርግጥ ያለማጋነን የማይክራፎኑ ጩኸት እቤት ውስጥ ያለ ይመስላል። ሌላው የካቲት 12 ሆስፒታል ጎን ያለው ቤ/ክ የማይክ ጩኸት እንኳን በሽተኛ ጤነኛም አያስተኛ ስለዚህ አራሴ የታዘብኩት ስለሆነ በሌላ ብዙነገር ባልስማማም በድምጽ ብክለቱ ጉዳይ የጠቅላዩን ሐሠብ እጋራለሁ።
@mikywolday4180
@mikywolday4180 5 ай бұрын
Man I am here in dubi we have mosques every 200 meters you can't complain they will kicked you out but are you even Ethiopian I am wondering know days what kind of people are in the country 😢
@brookhailemaryam6847
@brookhailemaryam6847 5 ай бұрын
በሙዳየ ምፅዋት ብር የደለቡትን ይቀጣቸዋል መንጋውን የሚጠብቁ
@zerihuntesema7317
@zerihuntesema7317 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለመስቀሎች ነው
@belaynehtafesse885
@belaynehtafesse885 5 ай бұрын
YE ORTO NEW
@user-fw2fv1qx4m
@user-fw2fv1qx4m 5 ай бұрын
እግዚሕቤሔር ያጋልጥልናል
@gd7827
@gd7827 5 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወነንዞች ተራሮች መንገዶች አደባባዮች የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነዉ ለሙስሊም ለክርስቲያን ለሚያምን ለማያምንም ከጠበበ አስተሳሰብ ዉጣ
@TigistFisehagiorgis-cd6hm
@TigistFisehagiorgis-cd6hm 5 ай бұрын
Yeqes mashkabet gen uuuu...yalekew lij betam aseqekegnal! Wow beyalew!
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 5 ай бұрын
እኚህ አባት የሆነ ነገር ተልእኮ የተሰጣቸው ይመስላሉ ግን አንድ ቀን አንገታቸው የሚደፉበት ቀን ይመጣል በገዛ ምላሳቸው በአቢይ ትእዛዝ ጠብቁ
@legessedebele936
@legessedebele936 5 ай бұрын
ወዳጄ አባቶች ለመንግሥታት ይፀልያሉ ተዋጋ የሚሉ ጦር የሚሠብቁ መሪን ግንባሩን የሚሉትን የማታወግዙ አሁን በደንብ በኢትዮጵያ ፊት ተገልጣችኋልና እባካችሁን ወጣት አስመሣዮች ቤቴክርስቲያንቷን ልቀቋት ማንንም ማታለል አይቻልምና መርጦ አልቃሽ አክትቭስቶች በእናንተ ጩሄት ህዝብ አይወናበድምና የቁራ ጩሄት አቁሙ።
@yeshimebettegene6421
@yeshimebettegene6421 5 ай бұрын
It’s us
@honomegegnet7306
@honomegegnet7306 5 ай бұрын
ወገን ሊያስፈርዱብን እየተሯሯጡ ነው መፍትሄው ምን እንደሆነ ጀባ በሉን ❤❤❤?
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 5 ай бұрын
እውነት ነው
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 5 ай бұрын
የሉሲፈር ልጆች የቅዱሳንን መዝሙር ሲስሙ በሽታቸው ይነሳና አካላታቸው ይርዳልና ያ ነው እየሆነ ያለው :: ጠበል እርጯቸው ዱአም አድርጉላቸው ::
@alemns5942
@alemns5942 5 ай бұрын
የባለመስቀሎች ነው❤
@user-lq6su9yr2k
@user-lq6su9yr2k 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ ለባለመስቀሎች ነው ስሙ በራሱ ይናገራል
@user-dd4qm1yq6f
@user-dd4qm1yq6f 5 ай бұрын
ልክ ናቸው እና ምን ይጠበስ
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 5 ай бұрын
Esachew orthodoxn ayweklum
@user-py1cc1uo2r
@user-py1cc1uo2r 5 ай бұрын
እግዚአብሔር መልስ የሰጠ ነው ህዝቤ ሆይ ንቃቃቃቃቃቃ የወላዲት ኣምላክ መልክት ካልተቀበልክ ሌላምምምምምም ኣለለለለለ
@bitalfhailu3078
@bitalfhailu3078 5 ай бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሚ አምላክህን ለማመስገን አበበቃህ
@MeseretHaile-nb5gm
@MeseretHaile-nb5gm 5 ай бұрын
ሙስሊሙም እንደኔ እንዴት እንደሚረኩ
@Orthodoxtewahedo12
@Orthodoxtewahedo12 5 ай бұрын
ወንድሜ ሆድ አደሮች ሳይገባቼው የመለኮሱ ወታደሮች ናቼው አንድ አባት እንኳ በመንገድ የሚረብሹትን የተናገረ ማለመኖሩ ያሳዝናል
@zertihundesse1656
@zertihundesse1656 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@tsge4346
@tsge4346 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቢነዬ
@hadashad2092
@hadashad2092 5 ай бұрын
Hadad💚❤️💙💛🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇷🇰🇼🇰🇼🇪🇹🇪🇹🇦🇶🇦🇶🇭🇺🇭🇺🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇷🇪🇷🇪🇷☘️🌻
@yeshutkukulnekbelay3517
@yeshutkukulnekbelay3517 5 ай бұрын
Azan ayrebshnem
@Asmiratu
@Asmiratu 5 ай бұрын
,መኖር እየከበደኝነው
@user-yh8fj1ml6f
@user-yh8fj1ml6f 5 ай бұрын
Beny welcome
@gracesammy7253
@gracesammy7253 5 ай бұрын
Yes ኢየሱስ ይመጣል ሌሎች አይመጡም ስለ ሞቱ የሞት አይመለስ ዛሬም እየሱስ ይመጣል
@genetabate45
@genetabate45 5 ай бұрын
ለኦርቶዶክስ ያለኝ ክብር ይሄ ነዉ አይባልም ነበር አሁን ግን እነዚህን አሰመሳይ በሁለት ቢላ የሚበሉ ሳይ ክብሬ በጣም በጣም ነዉ የቀነሰዉ.🥲🥲🥲
@alemgenaeshetu9449
@alemgenaeshetu9449 5 ай бұрын
እርኩሰ መንፈስ ነው ጳጳስ አየ
@semayukebede3036
@semayukebede3036 5 ай бұрын
ጊዜ ይለወጣል:: ቅዱስ ሲኖዶስ ወገብ የሌለው በድን ሆኗል:: እግዚአብሔር በቅርቡ ያጸዳዋል::
@ashebirmekonnen1858
@ashebirmekonnen1858 5 ай бұрын
Meskel adebabay yebale meskeloch new.
@medhanithaile9769
@medhanithaile9769 5 ай бұрын
Mesekel adebabaye ye bale mesekeloch new
@meazagenet4428
@meazagenet4428 5 ай бұрын
እኛ ኦርቶዶክሳውያን አትወክልም ባለ ቀይ ቦኔቱ ሰውዬ ሰው ሰውን አይጠላም ኦርቶዶክሳውያን ሰው ከንጠላም። ሥራውን እንጠላዋለን። ሐይማኖትን ሊያጠፋ የተላከ ።
@BirhanuAssefa-mh4mz
@BirhanuAssefa-mh4mz 5 ай бұрын
መስቀልአደባባይመስቀልላሰሩነው
@user-ru7gk1po7v
@user-ru7gk1po7v 5 ай бұрын
የልጆችን ልብ ለአባቶች የአባቶችን ልብ ለልጆች አደርጋቸሁ የሚለው ተፈፀመኮ ኦኦኦኦኦ
@rosarosa1646
@rosarosa1646 5 ай бұрын
Wocheww guddd😢😢😢
@user-is3nn1td8o
@user-is3nn1td8o 5 ай бұрын
meskel adebabay yebale meskeloch new
@user-jg5if7cb2g
@user-jg5if7cb2g 5 ай бұрын
Masekale adbabaye yabala masekaloce new
@ShalomWube-my5yw
@ShalomWube-my5yw 5 ай бұрын
Bekirb tigebaleh anite melata
@user-gu3ow7xl1v
@user-gu3ow7xl1v 5 ай бұрын
እረ ፈጣሪ። ልሳኑን ይዝጋው
@mistirt1132
@mistirt1132 5 ай бұрын
Mesekele adebabay ye balale mesekeloche new!
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 5 ай бұрын
Egzybher.betun.yaseda.ferdu.yesu.naw
@seniwelde9626
@seniwelde9626 5 ай бұрын
አንደው በፈጣሪ እንደነዚህ አይነት አለቅላቂ ጳጳስ ተብዬዎችን እናውግዝ እንቃወማቸው እናፅዳቸው
@user-mg5dp7no8p6
@user-mg5dp7no8p6 5 ай бұрын
ያበደው ዘመድኩን አማራን ምነው ከሌላው ህዝብ ልለየው አልክ የምሬን ነው አማራን አግዘህ ደግፈህ ሳይሆን አላማህ ሌላ ነው።የማይካደው እወነት የአማራ ትግል የመላ ኢትዮጵያ ትግል ነው።
@user-tv6ue9qg9z
@user-tv6ue9qg9z 5 ай бұрын
😢leba new
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የመስቀል አደባባይ ናት
@ethiopiaethiopia9391
@ethiopiaethiopia9391 5 ай бұрын
Meskel Adensbay yeman new.Yekeds Orthodox bete Kristian new.
@yeshutkukulnekbelay3517
@yeshutkukulnekbelay3517 5 ай бұрын
You'll blehall Lig Bine Egzabher ydresln enge Kebede new
@hushetalewedem4193
@hushetalewedem4193 5 ай бұрын
wodem Bezu Yehudawochw Alue Ehzebeine Yasardu
@user-kj2ly3bu4m
@user-kj2ly3bu4m 5 ай бұрын
Meskel adebabay yeoromo new yebale meretu hizeb
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 5 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ባልሆንም ግን ሰው ሰውነት አለበኝ ሰው ስትሆን የሌላው ህመም ስቃይ ያንተም ስቃይ ህመም ይሆናል። አሁን እየታየ ያለው በቤተክርስትያኗ እና በመላው አገሪቱ እየተፈጸመ ያለው ጥፋት የሰው ሕይወት እንደ እቃ የማይከቀርበት ጊዜ ነው ይሄን እያየ እየሰማ የማያመው ሰው ካለ ሰውነቱን እጠራጠራለው አለበለዚያ ከዚህ የሰው ሕይወት በልታ እና በሰው ደም ከሰከረው መሪና መንግስት ጋር ከእንደነዚ የኃይማኖት ካባ ለብሰው ከሚያስመስሉት ጋር ህሊና እንደሌለው ነው የምቆጥረው። ሰው የሆናቹ እውነተኛ ኢትዮጵያዊያን እንደኔ ኃይማኖት ሳይገድባቹ ለተጠቁት ተነሱ ድምጽ ሁኑ ኢትዮጵያን ህዝቧን ታደጓት።
@mesay1260
@mesay1260 5 ай бұрын
Meskel square is orthodoxan
@bamteshager2098
@bamteshager2098 5 ай бұрын
መስቀል ኡደባባይ የባለ መስቀለኞች ነው
@seniwelde9626
@seniwelde9626 5 ай бұрын
እሁድ ለት ጴንጤ በአደባባይ ሲያናፍ ዋለ ፍኖ ሲመጣ ይተነፍሳሉ
@debrebekel5020
@debrebekel5020 5 ай бұрын
መስቀል አደባ ባይ የኦርቶዶክ አንጡራ ሀቡት ነዉ ። አይዞአችሁ እንደጨለመአይቀርም ይነጋል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 5 ай бұрын
Meskel adebabay.yeble.meskeloche.naw
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g 5 ай бұрын
እውነቱን፡እኮ፡ነው፡አይፈረድበትም፡ለዚህ፡ሁሉ፡ያበቃው፡የሲኖዶሱ፡ድክመት፡ነው፡እንጅማ፡እነኚህ፡ሀሰተኞች፡በቤተክርስቲያን፡ስም፡አይቀለድም፡ነበር
@MaeruSalmon
@MaeruSalmon 5 ай бұрын
ከእየሱስ ክርስቶስ ሌላው ሁሉ ከንቱ ነው 44ኳቶት አያስፈልግም
@user-vw3un2ci7b
@user-vw3un2ci7b 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ ለባለ መስቀሎች
@tesfayegetachew4059
@tesfayegetachew4059 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለ መስቀሎች ነው
@godolias8228
@godolias8228 5 ай бұрын
Ehen hasabihin egarawalehu
@tsegamegra5215
@tsegamegra5215 5 ай бұрын
ይሄውልክ ሀሳብ አንሳ ነገር ግን ለዘላቂ መፍትሄ ቢሆን ትችት ብቻ ዘላለምክን ሰለቸን እሽ ነገርከን ምን እናርግ አፈሙዝ ይዘዋል እነሱ. ለጥቅም ነው አንተም እኛ መሞት አንፈልግም
@kasufeleke5794
@kasufeleke5794 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለ መስቀሌች ነው
@sebleabate3719
@sebleabate3719 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለመስቀሎች ነው።
@selibelay5595
@selibelay5595 5 ай бұрын
መስቀል አደባባይ የባለመስቀሉ ነው።
@user-kj2ly3bu4m
@user-kj2ly3bu4m 5 ай бұрын
Zemedekun leba balege debtera
@user-xe6bw7dh3y
@user-xe6bw7dh3y 5 ай бұрын
ስንቱ አባት ላይ ቅ.ሲኖዶስ እርምጃ ይውሰድ?አባት የመሠለ በዛ በጎችን ለሚበትን ፍርድ ከፀባኦት ነው?
@user-pw4tj3fo7c
@user-pw4tj3fo7c 5 ай бұрын
መሥቀል አደባባይ የመሥቀለኞች ነው።
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 5 ай бұрын
ቤኒ ምኑ ይገርማል የአርባ አመት ቅጥረኛ ካድሬ ነውኮ አብዛኛው ::
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 45 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 13 МЛН
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 6 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 42 МЛН
ቤዛዊት ማርያም ታምረኛዋ ገዳም
11:32
Zed filatawose Tube
Рет қаралды 10 М.
🛑እናንተን ሳይ  እቀናለው አለ አልቅሶ  አስለቀሰን😭
24:29
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 14 М.
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 45 МЛН