No video

/ባለትዳሮቹ/ "እሷ ባታበረታታኝ አልማርም ነበር" //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 63,483

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 146
@alemtube12
@alemtube12 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ መልካምነት ከፊትሺ ይነበባል ለህፃኑዋ የሰራሺዉ ስራ እዲሜልክ ደስታ ነዉ❤❤❤🙏🙏
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ወ/ሮ ለሊሴ የተባረክሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽ ትዳርሽ ሁሉ ከነ ዘርማዘርሽ ፈጣሪ ይባርካቹ ቀሪ ዘመናቹ በደስታ በሳቅ ያኑራቹ 🙏🙏🙏❤️❤️
@mimitile6462
@mimitile6462 Жыл бұрын
​!
@bezaaweke165
@bezaaweke165 Жыл бұрын
ዝz ፕ
@asterwoldemicheal4398
@asterwoldemicheal4398 Жыл бұрын
ሌሊስዬ አንቺ መልካም ሰው በአንቺ በኩል ያችን ሕፃን እግዚአብሔር ተመልክቶ ቤት ለማግኘት በቃች እግዚአብሔር ይመስገን የአንቺንም ልጆች ክፉ አይንካቸው ብርክ በይ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Жыл бұрын
እረ እምነት ከፍቅር ይበልጣል አላህ ይመልሳቹሁ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Жыл бұрын
ትክክል እምናት ናው ያሚቃድማው
@fathumafathjma3819
@fathumafathjma3819 Жыл бұрын
ትክክል
@user-dp6fr4we8r
@user-dp6fr4we8r Жыл бұрын
ትክክል
@mihretwoldeyohannes-mercy4965
@mihretwoldeyohannes-mercy4965 Жыл бұрын
As far as I know she is Christian ሙስሊም መሆኗን የት አቃቹሁ ነው እንደዚ የምትሉት
@farihat8265
@farihat8265 Жыл бұрын
​@@mihretwoldeyohannes-mercy4965 muslim nate
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚሉ ባልና ሚስት ናቸው❤ የሴትየዋ ጥንካሬ የባለቤቷ አዛኝነት ሁለቱም ሲናገሩ የማይስለቹ ደርባባ ባለትዳሮች ናቸው አብራችሁ አርጁ🙏🏾 ልጆቻችሁም ይባረኩ🙏🏾
@tenagng8956
@tenagng8956 Жыл бұрын
ወይዞሮ ለሊሴ ቆንጆ ሴት ስራሸ እንደ መልክሸ ያማረ ዘመንሸ ሁሉ የደስታ ይሁን ልጆቸሸ ምንም አይነት ቸግር አይካቸው
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ልዕልት ሴት ነሽ ረጂም እድሜ ና ጤና ተመኘሁላችሁ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን አላህ ይባርክላችሁ ባለፈው ሳምንት ያየሁት ፕሮግራም ላይ ነበር ያየሁሽ
@destamakonen2002
@destamakonen2002 Жыл бұрын
ጀግኒት ብዬሻለው ጎበዝ እጅ መስጠት የለም ሁሉም ያልፋል
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
የዘመኔ ቅን ሴት ነሽ የዛችን ህፃን ልጅ በአንች ሰበብ ከጨለማ ወዴ ብርሀን ያሳየሻት የኔ ጀግና ትዳርሽን እና ልጆችሽን አላህ ይጠብቅልሽ❤❤❤❤❤❤
@tsegayetariku7505
@tsegayetariku7505 Жыл бұрын
ብዙ ልፅፍ ብፈልግም ቃላቶች ነሱብኝ ብቻ እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ይክፈላችሁ ። መከባበራችሁ ደስ ሲል
@asmayimam5081
@asmayimam5081 Жыл бұрын
ወ/ሮ ለሊሴ መልካምናቅን ሴት መሆንሽ ፉትሽ ይናገራል ልጆችሽን ሽ ያድርግልሽ እወዳሻለን❤❤❤❤
@babagalbii
@babagalbii Жыл бұрын
ያለኒካህ ጋብቻ አለዴ በኢስላም ዋ ቀሌት ሰው በተሳሳተው የፀፀታል አሏህ ይጠብቀን
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን😢
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 Жыл бұрын
ደፍርነት በጣም ሲበዛ ለአዳጋ ይሰጣል ከቤተሰብ እርቆ መኖር መቸም አያስደስትም እኔ ግራ ያጋባኝ ነገር ግን በቤተሰብ ሳይጋቡ ባልተዳር ማለት ይቻላልን አንድ ቤት ስለተኖረ አይ ዱኒያ የተለያየ ሀይማኖት ተይዞ ባለትዳር ነኝ ማለት ስተት ነው ሁሉም ሰው በራሱ ሀይማኖት ተጋብቶ ሲኖር ነው ከዛ ውጪ ከቱ አለም ነው ለዚች ህይወት አሪፍ ብትመስላችሁም ነገ ሞት አለና ለዛ ማስብ ነበረብሽ ቤተሰቦችሽ ለራስሽ ነው ሀይማኖትሽ የማይፈቅደውን ስራ ስትሰሪ ሊበረታቱሽ ነበር የፈለግሽው የአላህ አሁንኳ እኮ ሙስሊም መሆንሽ ያለማሳወቅ እየተሳቀቅሽ ነው ያለሽው ልቦና ይስጥሽ
@titibibi
@titibibi Жыл бұрын
Keep your opinion to yourself and good luck with it. They love each other and they made it so far.
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 Жыл бұрын
@@titibibi የተፈጠርንበት አላማ መርሳት አይኖርብንም የሰው ፍቅር ከፈጣሪ አይበልጥም በተሳሳተ መንገድ ዱኒያ ላይ ደስታ ቢገኝም የዘላለም ሒወት ግን ይጠብቀናል የዛኔ ለፈጣሪችን ምን እንልህ ይሆን ደግሞም የተሳሳተን ሰው ስተቱን መናገር ነውር አይደለም።
@titibibi
@titibibi Жыл бұрын
Your religious opinion is private. Only applies to you and to your personal life. Not to the public. Like I said keep it to yourself. Again they love each other. Who are you to tell them they are wrong?
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ሃይማኖት የግል ነው እግዚአብሔር ቀሪ ናችሁን የፍስሃ ያድርግላችሁ ዋናው ፍቅሩ ነው ቤተሰብ ወዶ እነሱ ባይዋደዱ ምን ይጠቅማል ?
@EmuAbuki123
@EmuAbuki123 Жыл бұрын
@@asnabelayneh7228 ከሀይማኖት የሚበልጥ ነገር የለም
@user-vl7uu1sw3w
@user-vl7uu1sw3w Жыл бұрын
የኔ ደግ እሩሩህ የሰው ውሀ ልክ ወድሻለው ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሴት እድሚያችሁ ይለምልም ከክፉ ሁሉ ተጠበቁ ውድድድድ❤❤❤
@zahrazzahra8280
@zahrazzahra8280 Жыл бұрын
ከምር ጀግና ነሸ አላህ እረጅም እድሜ ያቆይሸ ❤❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ! መታደል ነው! በጣም ጠካራ ጎበዝ ሴት ነሽ በዛላይ ልበቅን ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤
@hawaa8626
@hawaa8626 Жыл бұрын
አኡዙቢላ የእምነታችሁ አይይይይይይ በጣም ያሣዝናል ለማንኛዉም ሂዳያ ይሥጣችሁ
@hawamuhamed5971
@hawamuhamed5971 Жыл бұрын
እኔ አልገባኝም እሷ ሙሥሊም መሥላኝ ነበር አይደለችም እንደ
@hawaa8626
@hawaa8626 Жыл бұрын
እሧ ሙሥሊም መሠለችኝ ኢቢኤሦች እንኳን ለረመዳን ወር በሠላም አደረሠሽ ሢሏት ሠምቻለሁ አሁን ደግሞ ባልየዉ የክርሥትና እምነት ተቀባይ ሆኖ እርፍ ይሄ ነገር ወላሂ በጣም ከባድ ነዉ ልጆቹሥ ወደየትኛቸዉ ይሆኑ? በጣም ከባድ ነዉ ከንደዚህ አይነቱ አላህ ይጠብቀን ታጥቦ ጭቃ ነዉ በጣም ያሣዝናል
@habibasulitan2981
@habibasulitan2981 Жыл бұрын
እሷ ሙስሊም እሱ ክርስታን አለበባሷ ያስታውቃል በለፋውም እንዲህ ነበረች ግን በጣም ከበድ ነው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
​@@habibasulitan2981 እሷ ሙስሊም ናት እንዴት ነው ሴት ልጅ ክርስቲያን ወንድ አያገባም እንዴት እንዳገባች አልገባኘም እግዚያብሔር ስል ሰማሁት ለሚድያ ወይንስ እምነቱ ነው ጥያቄ ሆነብኘ አላህ ሂዳያ ይስጠው እሷንም በእስልምና ትዛዟ ያስኪዳት
@shemsiyakedir4656
@shemsiyakedir4656 Жыл бұрын
አለህ ቀጥተኘዉ መንገድ ይምረቹ
@official-kz4on
@official-kz4on Жыл бұрын
አልገባኝም ሙሰሊም አይደለችም እዴ?
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
ወ/ ሮ ሊሊሴ ከነባለቤትሽ እግዛቤር ቀሩውን ዘመናችሁ ይባረክ ልጆቻችሁ ይባረኩላችሁ ባለፈው ሳምንት ያቀረብሻት ልጅ እግዛቤር ውለታውን ይክፈልሽ ኢት/ያ የሚያስፈልጋት የእፃናት እና የሴቶች መብት እንዳቺ ያለ ሴት ነው በርቻ ከነባለቤትሽ
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
ማሻ አላ አላህ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች እፎይይይይ 😘😘😘😘😘😘😘እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ቸሩ መድኃኒአለም
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ወ/ሮ ለሊሴ ቅን ኢትዮጵያዊ እግዚአብሄር ትዳርሽን ቤተሰቦችሽን ይባርክ::🙏🏽👏🏽👍🏽❤️🇪🇹
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Жыл бұрын
እ እምነታቸው እደት እደት ነው አኡዝቢላህ 🤔🤔🤔🤔
@fatumafatuma4447
@fatumafatuma4447 Жыл бұрын
ያስጠላል
@hayathayat2324
@hayathayat2324 Жыл бұрын
ወላሒ ኢዚጋቤረ ሲል ብዴነግጥ
@mohamedseid2324
@mohamedseid2324 Жыл бұрын
በጣም ነወ እሚያስጠላወ እኔስ ፍራሁ እንያከፍራት አላህ ትክክለኝወን ምንገደ ይምራህ
@user-rl1kd5hx5j
@user-rl1kd5hx5j Жыл бұрын
ባለፈው አዲስ ምዕራፍ ላይ በቀረበቺዉ ልጅ ምክኒያት ያረግሺዉን ነገር አይቼ ወድጄሽ ነበረ በጣም ጀግና ነሽ ግን የእምነት ነገር ምኑም አልጣመኝም ምን አይነት ነገር ነው🙁
@jawaheribrahim5305
@jawaheribrahim5305 Жыл бұрын
ወ/ሮ ሌሲሳ በጣም ቅን መልካ ሰው እድሜ ጤና አላህ አብዝቶ ይስጥሽ::ለየቲሞቹ ሂይወት መለወጥ ምክንያት አንች በመሆን አላህ ጀዛሽን ይክፈል::
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ሙስሊም ናት እዴ??እሱ ክርስትያን ነው እድ ግን ስለ ሀይማኖት ምልክት አልስጠችም ግን ሂጃብ አርጋለች,mixing newu meselegn....
@eriwood6056
@eriwood6056 Жыл бұрын
​@@tajuredi5146 አው ሙስሊም ናት ባለፈው እሁድ ሮሞዳን ከሪም እያልዋ ነበር የebs ጋዜጠኖች
@biraraendalewadmas-pi8oh
@biraraendalewadmas-pi8oh Жыл бұрын
ጀግኒት ነሽ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን!
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
እህቴ ሌሊሴ ጀግነ ሴት ነሽ አላህ ይጣብቃቹሁ ሁለቹሁንም
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g Жыл бұрын
እኔ የዛችን ልጂ እባ ማበስሺ ሰብብ ሀነሺ ከአላህ በታች በጣም መልካም ሰው ነሺ ግን የሀይማኖታችሁ ነገር አልገባኝም ቤተሠብ ሳይሰጥ ትዳር አለድ ምኑም አልተመቸኝ ዱኔ ጠፊናት የመጨረሻችሁን አስተካክሉ
@user-nf8ro7tj9d
@user-nf8ro7tj9d Жыл бұрын
ቅንነት ለራስ ነው እና ለስው ቅን ሁኑ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤
@arsiitoo7120
@arsiitoo7120 Жыл бұрын
Maashaallh❤❤❤
@nrbu4941
@nrbu4941 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@tejaq8618
@tejaq8618 Жыл бұрын
እውነት ሴትነሽ ከእራስሽም አልፈሽ ለዛች ምስኪን የ9አመት የ2 አመት ወንድማን ለምና የምትመግብ ልጅ ከነ አክስት ለእርዳታ አብቅተሽ ቤትና ምግብ እዲያገኙ አርገሻል እግዛብሄር ዋጋሽን ይክፈልሽ
@user-bu6cy5kq3i
@user-bu6cy5kq3i Жыл бұрын
እሂኳን ትዳር ሳይሆን የቃቃ ጨዋታ ነዉ እደት ቤተሰብ ሳይሰማ ትጋባላችሁ ደሞ እሶ ሙስሊም እሱ ክርስቴያን አላህ ይሶር
@semira1604
@semira1604 Жыл бұрын
በይው እቃቃ ጫወታ ነው ደሞ አንድ ጊዜ እንኳ አልሃምዱሊላህ (የአላህ ስም) ተሣሥታ እራሡ አልጠራችም ጥሎብኝ በሀይማኖቱ የሚያፍር አልወድም አስሬ ፈጣሪ ፈጣሪ ትላለች ምን አይነት ሂወት እደሚኖሩ አላህ ያውቃል
@user-bu6cy5kq3i
@user-bu6cy5kq3i Жыл бұрын
@@semira1604 በጣም ወላሂ ያሳዝናል ደሞኮ እሱ ሙስሊም ቢሆን ይሻል ነበር ምክኒቱም ይቻላልም ደሞም በዲኖ ጠካራ ከሆነ ይቀይራትም ይችላልካላህ በታች ነገር ግን ወዲ ልጂ ከባዲ ነዉ
@user-ew8ep9gz2g
@user-ew8ep9gz2g Жыл бұрын
ሳህ ትክክል
@seadaseada2074
@seadaseada2074 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ትዳሩ ጥሩ ሆኖ እያለ ግን የእምነታችሁ ጉዳይ አልገባኝም
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁላችሁ ዘመናችሁን ሁሉ በደስታ ኑሩ❤ ሌላየታዘብኩት አንዳንዶቻችሁ ግን ጢሪርም ቢሪርም የምትሉ እስቲ ያልበላችሁን አትከኩ እነሱ ስለ እምነት አንድም ቦታ አላወሩም የተወሰናችሁ ሰዎች ኮመንታችሁ ገርሞኝ
@debreworkabebe1170
@debreworkabebe1170 Жыл бұрын
Mrs. Lelisye, you are a hero. You literally saved Hiewot's life. Thank you very much. Keep up the amazing work. May God bless your marriage beautiful couple.
@user-ss7en5oq2d
@user-ss7en5oq2d Жыл бұрын
የኔ መልካም መልካምነትሽ በፊትሽ ያስታውቃል ከምር እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነ መላሰውነትሽ
@sefanitmengistu
@sefanitmengistu Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እኔም እንዳንቺ መሆን ነው ምፈልገው
@rukiyerukiye2566
@rukiyerukiye2566 Жыл бұрын
አላህ እድሜ ከጤነ ይስጥሽ በጡሩ አጋር በርቺ በባለፈዉ አስዳስታሽነል ቃጥይበት
@solyana177
@solyana177 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ🥰አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናቹ : ትዳራቹ ይባረክ 🤲ሌሊሴ የኔ ጀግና መልካም ሴት በርቺ 🥰
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ሊሊሴ ጀግና ነሽ!!ቀሪ ዘመናችው እግዚአብሔር ይባርክላችው!!!!!አውንም በርቺ ለምስጊኑ አፍ ኡኚ!!!!❤❤❤❤ሉላዬ እናመሠግናለን❤🎉🎉❤❤ጋሼ አባዬ እማዬ ደስ ይላል!!!!!!
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 Жыл бұрын
ብዙ ተማርኩባችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-eg9dp6vd3z
@user-eg9dp6vd3z Жыл бұрын
ወይዘሮ ሌሊሴ የኔቅን በዚህ በተባረከወር ትልቅስራሰርተሻል አላህ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቻ 💚💛❤️
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ትዳራችሁን ይባረክ ዘመንናችሁ ይባረክ
@zemeta9769
@zemeta9769 Жыл бұрын
U are so brave and kind hearted person.
@mubarakakmel4633
@mubarakakmel4633 Жыл бұрын
ከምር ጀግና ሴት ነሽ
@aliahmedhassen8793
@aliahmedhassen8793 Жыл бұрын
የልጅቷ ነገር ትልቅ ስራነው የሰራችው ጎበዝነች
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
🎉አላህ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ባልና ሚስት ደግነት መልካም ሰራ ለራስ ነው የውስጥ ብርሀን ነው🎉
@official-kz4on
@official-kz4on Жыл бұрын
እይይይ የእምነታቼዉ ነገር🙄ልጆቻቼዉስ ምንድን ይሆኑ አላህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምራችሁ ለልጆቻችሁ ሲል
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
በጣምታምራላችሁ ፈተናእደዚህ ሲአልፍ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
የሀይማኖቱ ነገር ግራ ያጋባል በእስልምና ሙስሊም ሴት ሙስሊም ያልሆነን አታገባም ቤተሰብም ። ደግሞ እሱ እግዝያብሔር እያለ ያወራል እሷ ሙስሊም ናት ሆና ግን ፈጣሪ እያለች ታወራለች አላህ የሚለውን አንዴ እንኳን አልጠራችም አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ
@James-oj8kq
@James-oj8kq Жыл бұрын
The way the baby died is very sad and we should ask for help when we need to. Let’s not say no for help. This is for strong ladies!
@yemssrachteffera8237
@yemssrachteffera8237 Жыл бұрын
Let Gud bless your family Lelise. You are a great human being !
@seadamohammed6293
@seadamohammed6293 Жыл бұрын
ጀግና ሴት የእነዛ ህፃናቶች እምባ በአንች ምክኒያት ታበሰ
@maremhabetmu9133
@maremhabetmu9133 Жыл бұрын
እረጂምዲሜ ያኑራችሁ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
መልካም ሴት ክበሪልን የሂወትን ህይወት የቀየርሽ ቤትሽ ሙሉ ይሁን የኔሴት ተባረኪ ❤❤❤
@user-uc4eg7yh4i
@user-uc4eg7yh4i Жыл бұрын
የሀይማኖታችሁ ነገር ምኑም አልገባኝ 🤔🤔
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ጀግና ሴት
@zaynbe3159
@zaynbe3159 Жыл бұрын
ያረብቀጥተኛዉንይምንገዲይምራችሁ
@amma4705
@amma4705 Жыл бұрын
ማሽአላህ ጀግናሤት አንችነሽ ወላሒ ያንችን አርአያ ተከታይ ያድርገን
@jamalkochatube4576
@jamalkochatube4576 Жыл бұрын
አላህ ይመልሰሸ
@zeebazeeba1007
@zeebazeeba1007 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀግና ሴት ነሺ
@amnathossen1451
@amnathossen1451 Жыл бұрын
ሱበሀናለህ ጀግና ነሺ ማማየ
@user-tq5rm4be9g
@user-tq5rm4be9g Жыл бұрын
የሀይመኖታቹሁ ነጋር ግራ የጋባል🙄
@semira1604
@semira1604 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን ጉድ ነው እሱ ካፊሪ እሷ ሙሥሊም ምናይነት ሂወት ነው የምትኖሩት ልጆቻቹስ የተኛው ሀይማኖት ተከታይ ናቸው ድብልልቅ ያለ ሂወት አለ መታደልሽ ደሞ ያለ ኒካህ ያው አባት እናት በሂወት ሰለሌሉ ነው ያለ ንካህ የምትኖሪው (የምትጨማለቂው) እናት እና አባት በተለይ ለሤት ልጅ ብዙ ተፅኖ አላቸው ለማንኛውም ባላሽ አላህ ሂድያ ይስጠው አለዛ ከዚ ሂወት አላህ በሰላም ይገላግልሽ
@mihretwoldeyohannes-mercy4965
@mihretwoldeyohannes-mercy4965 Жыл бұрын
እህት መሰረት/ሌሊሴ/ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 Жыл бұрын
የጀግና ሴት ተምሳሌት
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ
@lamlaetopia755
@lamlaetopia755 Жыл бұрын
የሴት ጀግና
@semirasemuti8396
@semirasemuti8396 Жыл бұрын
ምን ማለት ነው ተጋብተናል ግን ቤተሰብ አላወቀውም ማለት
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Жыл бұрын
😂😂😂ዝብሎ ማዳመጥ ነው እጅ
@leyla3991
@leyla3991 Жыл бұрын
እኔም ጥያቄ ነው
@maremahahmed5471
@maremahahmed5471 Жыл бұрын
የእኔም ጥያቄነው
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
በፉርዲ ቤት ይሆናላ
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
😂😂
@misiraboqoji2179
@misiraboqoji2179 Жыл бұрын
Mashalaa'alh wow
@user-lw2bg3tz4q
@user-lw2bg3tz4q Жыл бұрын
መማር ከሀይማኖት ይጀምራል !!!
@abrahamfiory8978
@abrahamfiory8978 Жыл бұрын
Goyta ybarkum ❤
@user-pi2jp7ug9p
@user-pi2jp7ug9p Жыл бұрын
እና ሙስሊምና ክርስቲያን ተጋብተው ነው አይ ደስ አይልም
@mesitube8396
@mesitube8396 Жыл бұрын
መልካም ሴት
@emanseid5684
@emanseid5684 Жыл бұрын
ደርባባነሽ❤❤
@miserms4091
@miserms4091 Жыл бұрын
Amasi dayima godhadhaa maaloo❤
@user-jg2hu4yc9f
@user-jg2hu4yc9f Жыл бұрын
😍😍😍❤❤❤
@zeytunahussen252
@zeytunahussen252 Жыл бұрын
መሸአለህ
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 Жыл бұрын
Subhan Allah
@mesiethio5840
@mesiethio5840 Жыл бұрын
ጨካኝ ነሽ ስታወሪው እኔ ዘገነነኝ
@asiasaed1251
@asiasaed1251 Жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር እሷ ሙስሊም ትመስላለች እሡ ደሞ❓
@umreem6436
@umreem6436 Жыл бұрын
እሷግን ሙስሊም መስላኝአልገባኝም
@gdfh27
@gdfh27 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Жыл бұрын
ያለ ኒካህ ነው ትዳር የመሰረታችሁ?? ስማችሁ ሙስሊም አይመስልም ሰለምቴ ትሁኑ ወላሁ አእለም
@Kedija6466
@Kedija6466 Жыл бұрын
እ ሀይማኖታችሁ የተለያየ ነውዴ?
@soratiusen6011
@soratiusen6011 Жыл бұрын
❤❤❤
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Жыл бұрын
ግን የሀይማኖታቹ ግዳይ እሳ ሙስሊም ናት እሱ ደሞ እዝጋቤር እያለነው
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@eng.tadesseendaleteferra3706
@eng.tadesseendaleteferra3706 Жыл бұрын
wow des sitilu
@rahmetwolloyewa8190
@rahmetwolloyewa8190 Жыл бұрын
ይሄ ዝሙት እንጅ ትዳር አደለም በተሠብ ሣይሠማ ለዛዉም አንች ሙሥሊም እሡ ክርሥቲያን አንድ ሙሥሊም ሠዉ የሌላ እምነት ተከታይ ሠዉ ማግባት አይፈቀድለትም ከቻለ አሥልሞ ይቻላል ካልሆነ ግን በፍፁም አይቻልም ያንን ሠዉ የገባ ቀን ነዉ ከእስልምና የወጣዉ አላህ ሂዳ ይሥጥሽ ሸሀዳ ሳትይጅ እንዳትሞች 😢😢😢😢😢😢😢😢
@biretube2510
@biretube2510 Жыл бұрын
Fetehi letefenakyohiii😢😢😢😢😢
@almasswiby1138
@almasswiby1138 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@toyba4738
@toyba4738 Жыл бұрын
ሙስሊም አይደለችምዴ?
@noom6660
@noom6660 Жыл бұрын
እኔም ግራ ገብቶኛል
@yeshialeme1768
@yeshialeme1768 Жыл бұрын
እረ፣ምን፣አገባን
@fhgfhf-tc4rj
@fhgfhf-tc4rj Жыл бұрын
እሷ ሃይማኖቷ ምድነዉ?? አልገባኝም አለባበሷ እደሙስሊምነዉ እሱክርስቲያንነዉ የገባዉአለወይ
@Vip-bp6if
@Vip-bp6if Жыл бұрын
እንዴ ሙስሊም አይደሊም እንዴ? ??ንገሩኝ ውዶቸ
@hayath424
@hayath424 Жыл бұрын
❤🎉
@farihat8265
@farihat8265 Жыл бұрын
Tedar kemnat yejemral muslim sate yelelan hayimanot taktyi wande magebat atechelm 😢
@semirahabi
@semirahabi Жыл бұрын
Awo
@SeenaaArsii
@SeenaaArsii Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
እዴሶ ሙስሊምአይደለችምዴ????
@ovb2779
@ovb2779 Жыл бұрын
እሶምስሊምናትሁለትሀይማኑትነውእደ
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 129 МЛН
黑天使遇到什么了?#short #angel #clown
00:34
Super Beauty team
Рет қаралды 43 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 67 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
ዳዊት የኔ ልጅ ነው
9:35
baysh Kolfe tube ባይሽ ኮልፌ ቲዩብ
Рет қаралды 2,2 М.
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 129 МЛН